Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2021
  • #kelemtubeቀለም #ዶሮወጥ #Dorowet #Dorowot #Ethiopianfood
    Mm
    bini tube,Ethio Beteseb Media ኢትዮ ቤተሰብሚዲያ,Kaleb Show/ካሌብ ሾው,የኔታ ትዩብ Yeneta official,የኔ ጤና - Yene Tena, Ritie Negasi,Amhara mass Media Agency, Beza’s kitchen,Weyni kitchen,Elsa Ethiopian,Dr Rodas Tadese አንድሮ ሜዳ Andromeda,እውን Tube, Martie A ማርቲ ኤ, Ethio Family Tube,2s tv, ebstv worldwide, ዘ - ኢርቶዶክስ ቲዩብ Ze - Orthodox Tube,Seifu on EBS, SHGER INFO, SINEMARIAM Media ሥነ ማሪያም ሚዲያ ,Abbay Media, Melly Spice tv,Degafi ደጋፊ,Eyoha Media,Yegna Tv የኛ ቲቪ,Zena Tube, Bern New Media, Arts TV World, ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ, Ethiopian yummy food, DSKM EOTC ,ነፂ ትዩብ netsie tube, ESATtv Ethiopia, Habesha Time official,Addis monitor,Helen show,EthioInfo,Elshaddai Television network official,EndaMariam,Abel Birhanu,Yegna Tv የኛ ቲቪ,Mnaddis Mereja,እንብላ ቱዩብ,HohteMisrak KidaneMihret,HBKY Yohannes EOTC,Mahibere Kidusan,Kuraz English, ኢትዮ ላል ETHIO LAL,Ahadu Television, Catholicgheez,CNN,Zed habesha food,ETHIO 251,Food Network, Hasab Media,Reyot,Kefyalew Tufa,Enat - Ethiopian food,ልቦና ቲዩብ Libona Tube,Mengoal Tube,TAEM kitchen,kelemtube ቀለም,የዶሮ ወጥ አሰራር ,Dorowet ,Dorowot ,Ethiopian food doro wet,Mekdi A ,
    Ethiopian food, የፆም ምግብ, ቀላል ዳቦ አሰራር, ዳቦ,Davi agegager, breakfast, easy breakfast, delicious food,snacks,beetroot bread,bread,ጣፋጭ ዳቦ አሰራር, might,የፆምአማራጭ,ሽምብራዱቤ,Adot tube,abi tube,mahi muya,zeni tube,Esku choice,chickpea,vegan recipe,ወጥ ,ካሮት,ቀይስር,የአዳነ እናት, ሜላት,melattube, Enat Ethiopian food, Ethiopian kitchen, zemenawit channel,habesha talent,Axa tube,Messi cooking channel,adebabay media,Ethio 360,Eliab rose, minewshewa, ebs ,merjatv,seifuonebs,fetadaily,zhabesha,weyni kitchen,mellyspice ,bahiletube,meski tube,easy mix , lovely at home, Jery tube, ኢትዮላል,YE-M recipe,mare maru,eddy’s kitchen,Ethio tasty food,lij bini tube,
    suf fitfit recipe, የሱፍ ፍትፍት አሰራር, ምርጥ የሱፍ ፍትፍት አሰራር,
    Adane-Ethiopian food,beza’s kitchen,kiya tube, Marti A,Amharic cooking,Konjo tube,የሱፍ እንጀራ,ye suf fitfit,Ruth baltina, Addis kitchen, Zed habesha food,melkam tube, Abi አቢ tube,luli lemma,merkamo Ethiopian,fasiledis kitchen, enat Ethiopian food,Ethiopian kitchen,Ethio tasty food,melly spice,easy mix,melat tube, bahile tube, how to cook great,Ethio food channel,mare maru,mame appe, Ethio beauty life style,addis media, Ethcooks, ሁሉ ሐበሻ everything habesha ,yegna kitchen /የኛ ,ኪዱ ሃበሻዊት kidu,tg habesha,ayu tube,ምግብ ቤትmy restaurant,kale tube,cooking withsis,Eritrea,
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 963

  • @aspiremarketing1408
    @aspiremarketing1408 3 роки тому +56

    ዶሮ ወጥ ለመስራት ሂደቱ ረዘም ይላል ፣ መጨረሻ ላይ ተሰርቶ ሲበላ ደግሞ ዋው ነው! ከለሩ ራሱ ያስታውቃል አንደኛ የሆነ ዶሮ ወጥ ነው!

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +2

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @user-eq3yu4sv7h
    @user-eq3yu4sv7h 7 місяців тому +10

    ዋው ምርጥ የዶሮ ወጥ አሠራርነው❤❤❤

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +21

    በጣም ቆንጆ የዶሮ አሰራር ከለሩ እራሱ ሲያምር 🙏❤️😋👌 ሼር መልካም የገና በዓል!

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🥰🙏🏻❤️

    • @seadiyoutubeseadiyoutube2590
      @seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 роки тому

      @@kelem-ethiopianfoodውዴ እዴት ላግኝሽ እስቲ ቁጥረሽን አለዛ የፌስቡክ ፔጅሽን ንገሪኝ ፕሊስ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Enzamede

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 роки тому +11

    መልካም አመትባል ይሁንልሽ ቀለምዬ በጣም አሪፍ ዶሮ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ሜላዬ ላንቺም መልካም በዓል❤️🥰❤️🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

  • @ermiastessema1066
    @ermiastessema1066 Рік тому +3

    በጣም ግሩም ነው I just made my doro following your cooking style thank yiu

  • @rolly1230
    @rolly1230 3 роки тому +9

    የሹንክሩት አከታተፍሽ እራሱ ጉደኛ ነው ከአጀማመርሽ ማለት ነው እስኪ እኔም አንቺ ባስተማርሽኝ አይነት ሰርቼ እሞክራለሁ

  • @LindaG-uf6gt
    @LindaG-uf6gt Місяць тому +2

    Definitely I’ll follow the same steps as you. Thank you for sharing sis ❤

  • @user-jo2yf6uj7e
    @user-jo2yf6uj7e 5 місяців тому +3

    ዋው የኔ ውድ በጣም ባለሙያ እናትሽን ማመስገን እፈልጋለሁ እኔም ልክ እንደዚህ ነው የምሰራው እና ደስ ብሎኛል ልቅም ያልሽ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን መልካም በዓል ለሁላችንም❤❤❤

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 Рік тому +3

    በጣም የፀዳ የዶሮ አሠራር ተባረኪ ውድ እህቴ

  • @FaFa-mc4mo
    @FaFa-mc4mo 3 роки тому +4

    Wow Kelmya Altcalshem Enaten Astaweshege Betam Balmuya Neshe Kenentshe Egachu Yebarek Betam Arif Wet New Yesrchut

  • @unify9481
    @unify9481 Рік тому +2

    በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሞያ ፡ ነው ፡ እታለሜ ፡ ተባረኪልን ፡ 🙏🙏🙏❤️

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 роки тому +1

    Yummy! Thank you 🙏🏾

  • @zuhebmohmmed1935
    @zuhebmohmmed1935 3 роки тому +5

    አቤትሞያ ማሻ አሏህ በያለው ወዴ ምርጥ አሰራር በርችልን ስላሳየሽን እናመሰግናለን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +4

    እንኳን አደረሰሽ ቀለምዬ! በጣም ቆንጆ የዶሮ አሰራር ከለሩ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍👍♥️♥️ like

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ አሰራር ነው ተባረኪ

  • @wowethio3698
    @wowethio3698 3 роки тому +1

    wow doro belo zem new edet edemiyamer ejesh yebarek kelemy

  • @yeshiimseganaw1736
    @yeshiimseganaw1736 3 роки тому +32

    በጣም ምርጥ ደሮ ነው ደሮ ለመሥረት ሤት መሆን አለብን ሤት ሁሉ ሤት አይደለም ሁላችሁም ሞክሩት

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 роки тому +12

    Wow you made amazing job sis it looks so tasty kaleru becha yebekal 🥰

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @user-oz9uu2so5f
    @user-oz9uu2so5f 3 місяці тому

    ዋዉበጣምደሥየሚልአሠራርነዉአመሠግናለሁ❤

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m 8 місяців тому

    መሽአላህ ውነት ሲያምረ እጂሽ ይባረክ ማማ

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 роки тому +6

    You did good job thank you for sharing this amazing and tasty “doro wat ‘“ ጎበዝ ❤️❤️❤️

  • @singiorgisalemayehu9985
    @singiorgisalemayehu9985 3 роки тому +4

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል 😘😘😘😘

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому

    Great demonstrations great cook look delicious yummy

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Місяць тому

    ጎበዝ ደስ የሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +4

    እንኳን አደረሰሽ ቀለምዬ! ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ሼር😋👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፂዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤️🥰❤️🥰❤️🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @user-hb1xp3hi5e
    @user-hb1xp3hi5e 3 роки тому +5

    በጣም የሚገርም የደሮ ወጥ ነዉ አያች ባለሚያ ነሽ እጅሽ ይባሰክ የዉነት በጣም ምርጥ የደደሮ ወጥ ነዉ እናመሰግናለን ሴቶየየ ሙያ ከቀለም ቤት ተምራችሁ ዉጡ ትወወዱታላችሁ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 місяці тому +1

    እጂሺን አላህ ይባርክሽ ማማዬ በጣም ያምራል

  • @helendawit5430
    @helendawit5430 3 роки тому

    kelemeye geram yehon yedero aserari new yasayeshin enamesegenaln

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 роки тому +5

    ቀለምዬ ልዩአርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ነው የሚያምረው እጂሽ ይባረክ ሼር መልካም ገና🙏❤️💕

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም በዓል ከነ መላቤተሰብሽ🥰❤️🥰🙏🏻❤️🥰

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ😘😘😘

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ሙያ ብሎ ዝም ነው የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘

  • @yeammil7478
    @yeammil7478 3 роки тому

    wow belugn belugn yemil yedoro wet new yeserashew kelemye ejesh yetebareke yehun

  • @vroom2352
    @vroom2352 3 роки тому +2

    ቀለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም የሚደነቅና የሚወደድ አሰራር ነው የኔ ባለ ሙያ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +7

    ቀለምዬ እውነትም ትክክለኛ ዶሮ አሰራር እጅሽ ይባረክ መልካም በአል 👌🎄💖

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ቤቲዬ መልካም ገና❤️🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @Ethioreaction1
    @Ethioreaction1 3 роки тому +19

    you show us everything step by step. i will recomend the video for others. the doro wet looks great!

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚማር

  • @user-pf7mq9mc6x
    @user-pf7mq9mc6x 3 роки тому +1

    Betam yemiyamr doro wet wawwww ejishi ybarek wuda

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому +2

    Wawu bexami desi yilali ijshi yibareki

  • @ymartibat6835
    @ymartibat6835 3 роки тому +4

    yummy doro wet keep up good job we are expecting more

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

  • @makeda399
    @makeda399 2 роки тому +8

    Everything was great and well done! But at the cuttings of the meat I'd like to give y'all a quick advice, dont cut it before you boil and wash it. Cause the "dirt" would still the stuck inside. But great idea I appreciate the effort you putted on this video.

  • @azebzeleke7191
    @azebzeleke7191 4 місяці тому

    Good teach
    Thank you

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Рік тому +1

    You are amazing!

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 2 роки тому +3

    Nice representation 👌 but longer than I thought.

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +3

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ ያስጎመችጃል ትክክለኛ ደሮ ወጥ ነው በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏❤️👍🏾

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ዮርዲዬ እንኳን አደረሰሽ እህቴ❤️❤️❤️❤️🙏🏻

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому

      ደምሪኝ ውዷ

  • @user-jl6ee9qn2q
    @user-jl6ee9qn2q 2 роки тому

    ዋው እናመሰግናለን እህት

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 роки тому

    ቀለምዬ ምርጥ የዶሮ ወጥ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🖐👋👍👍👍🥰🥰

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +9

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ የዶሮ አስራር ነው ከጥሩ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን🙏👌🏽👏❤️❤️እንዲሁም እንኮን አብሮ አደረስን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ሉላየዬ መልካም በዓል❤️🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ😘😘😘

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 2 роки тому +7

    እጅ ይባርክ በጣም ሐሪፍ ነው ተባረኪ ፣❤️❤️❤️❤️🌻💐💐❤️❤️❤️💐💐🌻🌻💐💐💐

  • @leyuseyawu9895
    @leyuseyawu9895 3 роки тому +1

    Yha wet melku bcha beki new yemr endet endemiyamr mashallah betam gobez neshi

  • @dnswgs7052
    @dnswgs7052 3 роки тому

    ቀልምዬ በጣም አስጎመጀሽኝ እኔም ባአንቺ አሰራር አይቼ እሰራለሁ በርቺልኝ አመሰግናለሁ ሰለ አስተማርሽኝ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +5

    በጣም እሚያምር እሚያስጎመጅ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ.thank you for sharing.እንካን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደረሰሽ እስከመላው ቤተሰብሽ ቀለምዬ መልካም በአል❤️❤️❤️👌👌👌

  • @girumhaile17
    @girumhaile17 3 роки тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውውውውው ልዩ ደስ የሚል ወጥ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому +2

    Also can be rosted it with kundoberbere before mixing it with the Kulet will be very testy.

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ቀለምየ መልካም በአል ይሁንልን ያመት ሰው ይበለን🙏 ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ❤️🥰❤️🥰❤️🙏🏻

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 роки тому +4

    betam luyu niw kene aketatefish ende endasheshiw betam konjo adrigesh niw yashishiw wow tebareki mirit doro wet niw enameseginln 💞👍🏾🥰

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ መልካም በዓል❤️🥰🙏🏻

  • @maremaru
    @maremaru 3 роки тому +3

    በጣም ባለሙያ ነሽ ቀለምዬ በርቺ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ማሬ ላንቺም መልካም በዓል ይሁንልሽ ❤️🥰❤️🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому +1

      ደምሪኝ የኔውድ

  • @deje3710
    @deje3710 Місяць тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም እንዳንቺ ነው መስራት የምፈልገው

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 роки тому

    Tekekelegna Doro aserare new👏🏻 Yenatye doro new Enyeme Leke Enedezi new meseraw kebere lenatochachine🙏

  • @hana7193
    @hana7193 2 роки тому +21

    በስማም ምራቄን ነው የወጥኩት በማዳም ቤት ጎበዝ በርች ይህን ሚዲያ የምትከታተሉ ደምሩይ እኔም እመልሳለሁ በቅንነት

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  2 роки тому +1

      አመስግናለሁ🌼🥰🙏🏻

    • @hana7193
      @hana7193 2 роки тому +1

      @@kelem-ethiopianfood ደምሬሻለሁ ደምሪይ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому +1

      ነይ እመጣለሁ ውዷ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@kelem-ethiopianfood demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому +1

      @@hana7193 enzamede

  • @larpnsks4878
    @larpnsks4878 3 роки тому +10

    ቀለምዬ መጥበሻ ላይ መጀመርያ ማድረግሽ እራሱ ልዩ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ ትመችኛለሽ እህቴ አመሰግናለሁ በርቺ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @ethioaspire
    @ethioaspire 3 роки тому

    wow kelemye betam balemuya nesh ewunet...ergtegna negn wetu endet litafit endemichl! doro wet ewedalew betam!

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 2 роки тому +2

    Thank u for sharing good job what amazing doro ohh

  • @mekfitube3309
    @mekfitube3309 3 роки тому +5

    ዋው በጣም ያስጎመጃል እህቴ መልካም በአል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ መክፊዬ ❤️🥰🙏🏻❤️

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

  • @pinqtv259
    @pinqtv259 2 роки тому +3

    First time I have seen an ethiopian food. Looks sumtptuous!

  • @aresmadani1249
    @aresmadani1249 3 роки тому

    abeti muya ejeshi yebariki enat betam yemyameri yedoro aserari new yasayeshin

  • @yoditgebremeskel9759
    @yoditgebremeskel9759 2 роки тому

    Kelem great job! Yedstun aynet tsafilN amesegnaleku

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 2 роки тому +4

    Thanks so much for showing us, I have learnt a lot from you, tebarki🙏💖

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  2 роки тому

      Amen 🙏🏻 Thank you 🥰🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse እንዛመድ በፍቅር

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse enzamede

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Enzamede

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 роки тому +11

    በጣም ቆንጆ ዶሮ መልካም ገና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሁንልን

  • @godisgoodallthetime643
    @godisgoodallthetime643 2 роки тому

    ♥️ WOW very nice 👍 tanks sister

  • @user-vs7ev4ey1s
    @user-vs7ev4ey1s Рік тому

    Thanke you sester❤l like you're Doro wot❤❤

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ዶሮ ወጥ ነው ያስታውቃል ካሌምየ እጅሽ ይባረክ ሼር🥰❤️🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ሂሩትዬ ❤️🥰❤️🥰❤️

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 роки тому +1

      ደምሪኝየኔውድ

    • @user-vi4yq3wn4y
      @user-vi4yq3wn4y Рік тому

      ሹሮ አይልም

  • @nuramuhamed7467
    @nuramuhamed7467 2 роки тому +1

    እናመስግናለን የኔ ቆንጆ

  • @fetishikur1980
    @fetishikur1980 2 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +10

    doro wet is along process to make but a holiday without doro wet does not seem like a holiday. you did a great job thank you for sharing. melkam gena Kelem❤️🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ሳርዬ መልካም በዓል❤️🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ

  • @Randy7201
    @Randy7201 2 роки тому +8

    Flip this language i LOVE, i get lost in the "atchoo gatchoo gatchin wathchin" lol..I can just sit and listen to this for hours its mesmerising..
    Man oh man this dish looks AMAZING !!!! I LOVE what i am seeing, I wish i knew how it tasted, it looks spicy and spicy for me is everything
    Ethiopia..I love you 😍

  • @gazaman1483
    @gazaman1483 3 роки тому +1

    Betam arif aserar new migern synet aynet aserar u betam andegname

  • @user-hd4hm9uf9r
    @user-hd4hm9uf9r 2 роки тому

    ማሺአላህ ደሥ የሚል አሠራር ነው በርች ውደ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ተባረኪ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል 😘😘😘

  • @naimahossain5620
    @naimahossain5620 3 роки тому +4

    ምርጥ ነው እናመሰግናል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +1

      እኔ አመሰግናለሁ❤️🥰🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል

  • @yonimagna3747
    @yonimagna3747 3 роки тому +5

    መልኩም ለአይን በጣም ይማርካል አሰራርስ ደግሞ በጣም ይለያል እጅሽ ይባረክ ቀለምዬ

  • @findingfino8223
    @findingfino8223 Рік тому +9

    WOW!!! This is done so well! Thank you for this excellent video! I learned some new steps, but this is as close to my mother's cooking than I have seen anywhere else on youtube. Great job!

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Рік тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራረ ነው በረች ማማየ ያችን እያየሁ ልስራ

  • @dawitsolomon4536
    @dawitsolomon4536 3 роки тому

    wow seyayute erasu endete endemyagoga kelemeye betam belyu huneta new yeserashi enat eje yebaeki

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +8

    watching while drinking my coffee 🥰

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      Welcome ❤️🙏🏻

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

      እንዛመድ በቅነት አኩነ አደርሳቹ ሁላቹም አደሰነኚ አበርቺኚ እቶጲ ልገባናው አነደ ሺልሙላ ቢሙላ ደሰ ይለኚል 😘😘

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Enzamede

    • @KsaKsa-ts8qf
      @KsaKsa-ts8qf Рік тому

      ጎበዝ ነሺ ወላሂ ለኛ ም አስተማርሺነ ውደ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ቀለምዬ የኔ ባለሙያ ከሽንኩርት አከታተፍሽ ጀምሮ እሰከ ዶሮ አሰራርሽ ልዩ ነው ያስጎመጃል መልካም ገና እጅሽ ይባረክ😍😍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      አመሰግናለሁ መልካም ገና የኤሚ❤️🥰🙏🏻

  • @aronseyoum826
    @aronseyoum826 2 роки тому +1

    በጣም ባለሞያ ያንቺ እናት ትባረክ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +2

    ቀለምዬ በጣም ለየት
    ያለ አሰራር ነዉ መልካም የጌና በዓል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ላንቺም መልካም ገና ይሁንልሽ❤️🥰🙏🏻

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому +4

    ቀለምዬ እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ የዶሮ አሰራር ነው😍👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሉሊዬ አመሰግናለሁ❤️🥰🙏🏻

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 2 роки тому +7

    እንደ ኢትዮጵያ ባህል ሽንኩር መጀመርያ ነው በደምብ እሚቁላላ, ለጤናም ጥሩ ዘይቱ ብዙ አይጠበስም አቆላም 👌👌👌

  • @soliyanaabraham3851
    @soliyanaabraham3851 3 роки тому

    endit abatu yemiyamr yedoro wet aserar new egishi ybarek wudee

  • @fetenubekele4142
    @fetenubekele4142 Рік тому

    Betam gobez dear. Kebat gine yebeza meselegn. Less oil and butter for good health. Yasgomejal thanks.

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 3 роки тому +58

    አንደዚህ ነው በየቤቱ የሚሰራ ኮ ታድያ እንድያውም ከስምንት ስዓታት በላይ ነው የምፈጅብን እቤት ስንሰራ... ፈጠን ያለ ግዜ የማይፈጅ ዘዴ ካለ አጋሩን እስቲ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому +17

      አዎ ዶሮ አሰራር ለማያቅ ነው እኔ የሰራሁት :: ወደፊት ጊዜ የሚቆጥብ ፈጣን ስራ ይዤ እመጣለሁ አመሰግናለሁ

    • @user-hh8bg1vf8s
      @user-hh8bg1vf8s 3 роки тому +1

      ትክክክል

    • @dreidas7474
      @dreidas7474 Рік тому +2

      @@kelem-ethiopianfood pls have a list of ingredients in English we love this, thanks

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 Рік тому

      Yelem arefesh Kuch beye

    • @yeshimulugeta6933
      @yeshimulugeta6933 10 місяців тому +8

      በትክክል ከሆነ የዶሮወጥ ሽንኩርት መቸም በዘይት አይበስልም ሽንኩርቱ ብቻውን እጅ ሳያርፍ እየተማሰለ ነው መብሰል ያለበት።

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +10

    ቀለምዬ ማሬ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ ነሽ ብያለሁየገረመኝ የበርበሬው ከለር እንዴት ነው የሚያምረው በጣም ቆንጆ ኣሰራር ከጥሩ ማብራራት ጋ ራ መልካም ኣመት በኣል ተባረኪልኝ ውድድድድድ💕💕💕🙏🙏🙏በርቺልኝ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ እናቴ ያዘጋጀችልኝ በርበሬ ነው በጣም ቆንጆ በርበሬ ነው ! መልካም የገና በዓል ነቢዬ❤️🥰❤️🥰🙏🏻

    • @emtube3852
      @emtube3852 3 роки тому

      @@kelem-ethiopianfood p0

  • @seria3097
    @seria3097 2 роки тому

    New subscribers, love it thank you 😊

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому +4

    wow በጣም ቆንጆ ዶሮ💙መልካም ገና🇪🇹

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому +3

    ዋው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው + ዋጡኝ ዋጡኝ ይላል 👍❤️😋መልካም የገና በአል ከሁሉም ቤተሰቦችሽ ጋር ይሁንልሽ🙏

  • @Zahra-rq6hk
    @Zahra-rq6hk 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @user-gq3zk6sx1e
    @user-gq3zk6sx1e 4 місяці тому

    እጅሽይባረክ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 2 роки тому +3

    ሞያ ፈጠራ ነው ትክክል የሚባል ነገር የለም ይህ ያንች አሰራር ነው

  • @zeemirza8823
    @zeemirza8823 2 роки тому +4

    የዘመኑ ዶሮ አሰራር ነው ጥሩ !!!!ትክክለኛው የዶሮ ወጥ ግን ዘይት አይገባበትም ጅንጅብልም አያውቀውም !!ጥቁር ቅመም ማቁላያ ይኖረዋል ያ ማለት ኮረሪማን ያካተተ ቅመም ማለት ነው ሌላም ሌላም ነገሮችን የሚያካትትና ረጅም ጊዜ የሚወስድ ስራ ነው !ስለዚህ ይሄኛው ዶሮ አሰራር አርስቱን ባሁኑ ጊዜ ያለው የዶሮ አሰራር ቢባል ትክክል ይሆናል

  • @dannytube8867
    @dannytube8867 Рік тому

    WOW THIS IS AMAZING