አይጦቹ ፍራሻችንን ቤታቸው አረጉት ክፍል፦ 2
Вставка
- Опубліковано 31 гру 2024
- 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
📧 Contact us donkeytube2017@gmail.com
Fikadu's Social media
📌TikTok www.tiktok.com...
📌Telegram t.me/uaddsofa
📌You tube / @uyadfurniture
በጣም አጓጊ እና አስተማሪ የሆነው ገና በልጅነቱ የሱስ እና የእስር ገጠመኞቹን የተጋፈጠበትን እና ከዛ ሕይወቱ እንዴት እንደወጣ አጓጊ ታሪኩን በክፍል አንድ ያካፈለን ፍቃዱ ዛሬ እነሆ በክፍል ሁለት ደሞ በጣም አስደናቂ የፍቅር ህይወቱን እና የሥራ የሕይወት ታሪኩን እነሆ ይዘንላችሁ መጥተናል አብራችሁን ቆዩ!
In our previous episode, we explored the powerful early childhood experiences of addiction and imprisonment that shaped his life. Today, in Part Two, we dive into the incredible love life and inspiring work journey that followed.
Join us as he shares heartfelt stories of resilience, the transformative power of love, and how he turned his life around against all odds. Discover the lessons he's learned and the relationships that have played a pivotal role in his journey.
👉 *Stay tuned and subscribe* for more inspiring stories that show how one can rise from the ashes and create a life filled with love and purpose!
🔔 *Don't forget to hit the notification bell* to be the first to watch our latest videos!
#Inspiration #LoveStory #Transformation #Resilience #LifeJourney #LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024
ወይ እሼ የተባረክ ሰው በእንግዶችህ ውስጥ እራሳችን ንእንድናይ እያደረግከን ስንቱን ተማርነው ስንቶቻችን ተስፋችንታደሰ/ ቀጠለ እመብርሃን ዘርህን ታብዛልህ እንዳንተው የተባረኩ ለወገን ለሀገር የሚበጁ ልጆች ታድርግልህ
እሼ ልጁ ሁለመናው ፍቅር እውነት... ነው እመብርሀን እንዴት እንደምትጠብቀው አየን የፈተናው ብዛት ስለምትወደው
እንዴት እንደምታቀልለት ሲረሳት እንዴት እንደምታስታውሰው
የሁላችን እናት የሁላችን መመኪያ ፍለጋዋን ታጠናክርልን ቤተሰቡን የሚወድ ትዳሩን ይወዳል በዚህ እድሜው ለትዳሩ ለልጁ የከፈለው ዋጋ ትልቅ ነው ይህ ሁሉ የናታች የድንግል ማርያም እጅ ነው ልጄ በርታ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ድንግልን እንዳትረሳ እግዚአሔር ትዳህርን ልጆችህን ቤተሰብህን ሁሉ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልህ የተመኘኸውን መልካም ነገር ሁሉ ይፈፅምልህ አሜን!!!
እሼ ምርቃቴ ላንተም ይድረስልኝ እንዴት እንደተደሰትኩ!!!!!!
ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁንልህ አሜን!!!
ስምሺን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ማርያም ብየ መቼ እወድቃለሁ የምጽናናበት ስምሺ ነውና ድግል ሆይ ላቅርብ ለአቺ ምስጋና እልልልልልልልልል
❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊ዕልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen amen amen
Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll
Emeberehane enate❤🙏🥲🙏🙏dese sele yene wondeme enqane dese Alehe🙏
በጉጉት የጠበኩት ባለ ታሪክ አሳዛኝ ልብ አንጠልጣይ የፈጣሪ ምህረት የታየበት የናትህ
አምላክ ረዳክ የተመሰገነ ይሁን
Amen amen amen
Amen Amen Amen ❤️ 🥰 🙏
አንተ ጋር የሚቀርቡ ሰዎች የምር የተለየ ነገር አላቸው they are the best story tellers🙏 የዚህ ደግሞ ይለያል😉
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር የዚ አቀራረቡ ይለያል ተመስጬ ነው የጨረስኩት
አሜን
ወይኔ የዚን ልጅ ታሪክ እነደቀልድ ስሰማው እየወደድኩት የመጀመሪያ ክፍልን ጨረስኩት ሁለተኛውን ክፍል ለማየት ሐሙስ ሐሙስ የሚቀጥል መስሎኝ ቀኑ መች በደረሰ እያልኩ ዛሬ ክፍል ሁለቱ የሚለውን ሳይ በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም እንዴት ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት
የሰውልጅ የሕይወት ውጣ ውረድ እና ትግስትን ያስተምራል ትልቁ ነገር እመቤቴ ማርያም እነኳንም ከሱስ ገላገለችህ ግን በርትተህ ከእመቤቴ ማርያም ጋር ተጣበቅ እሷን የያዘ አፍሮ አያፍርም። እግዚአብሔር ይርዳህ ገና ሚሊኒየሩ ቢሊኒየር ትሆናለህ አንድ ቀን እንደዛ ሆነህ የምናይህ ቀን እሩቅ አይሆንም የእሼ ስሜትህ እራሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ልጁ ደሞ ሲያወራ ልብ ጥልጥል የሚያደርግ ነገር አላዉ አንዴ ደናነገር ላይደርስና ተመልሶ ደሞ ውርድ የሚልበት ነገር የላይፉ ውጣ ውረዱ ልክ ትረካ ነው የሚመስለው። መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል ዋው የሚገርም ነው ።
❤❤😊😊😊😊😊
•በዚህ ልጂ ታሪክ ውስጥ ራሴን አየሁበት ከክፍል 1-2 ተመስጨ አዳመጥኩት •እመቤቴን ያመነ ሁሌም ከፍ ይላል በጣም ደስ የሚል እና ለወጣቶች ሞራል አረአያ የሚሆን ታላቅ ደስ የሚል ታሪክ ነው እሽ እናመሰግናለን 😊
ሳባ አንችም በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ነሽ በርች
የፈርኒቸር እቃ በመግዛት ይሄን ወጣት ማበርታት አለብን በተለይ ኦርቶዶክሳዉያን በዉጪ ሀገር ያላችሁም ለቤተሰብ ለራስም በመግዛት በኢኮኔሚ ጠንካራ ማድረግ አለብን ያመንካት እመቤቴ ስራህን ሂወትህን ትባርክ ከዚህ ፕሮግራም ቆይታ ቡሀላ ደሞ ተአምር ተፈጥሮ በደስታ ያገናኘን❤
😂😂😂😂አይ ምክርሽ ጥሩ ብሆንም ሀይማኖት ባታስግብ
@@ተሽንፍአለው በሀይማኖቱ ነው ስኬት ላይ የደረሰው እመቤቴን ለምኖ ከዛ መጥፎ ሂወት ወቶ ለዚህ የበቃው ታሪኩን አልሰማሽም ልበል ?
በትክክል ❤❤❤
በትክክል@@ተሽንፍአለው
yessssssss
እኛ የድሬ ልጆች ልብ እንጂ ልብስ አናይም ምርጥ ሚስት ምርጥ ሴት ናት 💪🤌
ወላሂ ድሬዎች ጀግኖች ናቸዉ
ትክክል ሐረርም ጭምር ሐረርጌ ይባል
Esti erjingn lesra motivated negn yemseraw neger ashashchilgn
ይመቻችው ደሬዎች ምርጥ ናቸው
Thanks @@ኪዳነምህረት
እናቴ ኪዳነምህረት ያሰብነውን ሁሉ ታሳካልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen amen amen
አሜን፫
Amen❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው ጎበዝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትደርሣለህ
ቀጣይ ሚስቱን በሰርግ አይደለም ያገባት በትንሹ ቬሎ ለብሶ ሰርፕራይዝ አዶርጓት እባክህ እሸ ተባበረዉ ማርያምን
Ewnat tero asebebei
በትክክል እችን ጀግና ሚስት ቢደረግላት ባይ ነኝ
ወላሂ ልክ ነዉ ሰርፕራይዝ ትደረግልን ይቺ ጀግና ሴት
ደምሩኝ🥰
Betam ewunet eswan erasu binayat e betam tru lij nevh
ደመወዜን እንኳን እንደዚህ በጉጉት ጠብቄው አላውቅም ❤😍
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😊
ተመጨሽኝ ለምን በደሞዝ እንደሱ ፎርኔቸር ቤት አትከፍችም
ymre enme😂😂😂
ሊሊ ፃፊ እባክሽ 😂😂😂😂😂😂😂
እሼ አንተ ጋር የሚመጡ ባለታሪኮች እኮ ደራሲ ቢያገኙ ምርጥ እስክሪብት በላቸው እያዝናኑ እያሳዘኑ እያሳቁ እያስለቀሱ እያስተማሩ ከምር ልጁ ራሱ ፊቱ አክተር በለው ብቻ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሠግናለን ከዘመኑ ፊልም አንተ የምታቀርባቸው ታሪኮች እውነተኛ ኑሮዋችንም ስለሆነ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን እሼ ቀጥልበት በነሱ መዳን ውስጥ ብዙዎቻችን እየዳንን ነው።
ምርጥ ኮሜት አስታዋይ ነሽ🎉
@@hawliitube
አመሠግናለሁ!❤
ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
ማርያምን እኔ በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አንተ አንቅተህኛል ወደናቴም🙏እድጠጋ ነዉ ያረከኝ ድንግል ማርያም ትባርክህ ጀግና ነክ
ንግግሩ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤
ኣው❤❤❤
betam yemir tenikara wenid
በጉጉት እየጠበኩት ነበር እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ ክብረ በዓሉ አደረሳችሁ❤
Awo ❤
Esha
Enamesegenalen selasetaweshen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
እሼ ፈጣሪ ይባርክሕ ።ስለባለ ታሪኩ ቃላት የለኝም እመቤቴ እሰከመጨረሻው ከጎንኸ አትለይህ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ነው የሚቀይረው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
ሲያወራ ራሱ ይመስጣል:: በንግግሬ ሁሉ አምላክን አንተ ቅደም አንተ ተናገርልኝ ማለት ይሄ ነው ውጤቱ :: ድንግል ማርያም ትባርከን ጎበዝ ልጅ❤
ከታሪክህ የበለጠ እምነትህ አስቀናኝ ላንተ እንደ ደረሰችልህ ለኛም ትድረስ❤❤❤
❤❤❤አሜን
ነገ ልደቴ ነው እየው 29 ደፈንኩ ክብር እናምስጋና ለእናት እና ልጁ ወለተሚካኤል ነኝ የመምህር ተማሪ 😍❤💙
አንበሳዬ ማርያምን ጀግና ነህ ጨርሻለው ደሞ እገዛካለው 💪💝
እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልእኳን ተውልድሽእህትትትት
@@NatsaNatsa-mn6hh ክብር ያድልልኝ እህቴ
Kerefede bihonem yehen yayehut melkam lidet yehunelesh edmen leneseha yesetesh amlak yetemesegene yehun. Zemensh yetebareke yehunelesh lekedus kurban Egziabher yabkash yabkan. Amen !!!
@Hahuhi1234 ኡፈይ እንዴት ነፍስ የሚያጠግብ ምርቃት ነው በማርያም አሜን አሜን አሜ ለንስሃ ያበቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ለሥጋ ወደሙ እንድበቃ ይርዳኝ ይርዳንም አሜን አሜን በእውነት ክብር ያድልልኝ🙏🙏🙏
እናቱን የሚወድ ሚስቱንም ይወዳል ያከብራል ሴትን ልጅ ሚያከብር ደሞ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለውም በርታ ወንድሜ
ሰምሽ ተጠርቶ ተጠርቶ የማትጠገቢው እናታችን እመብርሐን ሁሌም ሰምሽ ምህርትሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ብዙ እሼጋር የሚቀርቡ ወጣቶች አያለው የዚዉጣት ግን በጉጉት በግርምት ነው ያይሁት ሁሉንም ክብር ድንግል እመቤታችን ትውሰድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እኔ ፈርዶብኝ የማርያምን ስም ከጠራ ምንም አይነት ታሪክ ይሁን ጨርሼ ነው እምሰማው እመብርሃን የተዘጋብንን ሁሉ ትክፈትልን በነፍስ በስጋ የምጠቅመን እናት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለነፍስህም ዋጋ ታሰጥህ ወንድሜ አንተም ድንቅ ባል ነህ ለባለቤትህ ❤❤❤
esti be emebrhan sra yelelegn wetat negn ena ye mom shiro ashashchilgn 🙏🙏🙏
ኘገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱሰ እስጢፋኖስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሸን የተዋህዶ ልጆች የሰማዕቱ በረከት ይደርብን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤
🙏❤🙏❤🙏
ኣሜን❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሀገራችንን ህዝቦችን ከክፉ ይጠብቅልን ስማእቱ እስጢፋኖስ
በመጀመሪያ ለእመቤቴ ክብርና ምስጋና ይግባት የጭንቅ አማሏጇ ❤❤❤❤ጀግና ነህ ሚስትህም ጀግና ናት እቤተሰቦችህም እቤተሰቦቿም እድሜ ጤና ይስጣቸው❤❤❤
አሰይ እልል ድንግል ማርያምን ጠርቶ ማንም ያፈረ የለም ክብር ለድንግል ማርያም አሜን ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏
ኣዎ ደምርኒ
ግሩም ነው እንደ ወጣት ካንተ ብዙ ተምሬአለው እመአምላክ ወላዲተአምላክ የምትወዳት ያመሰገንካት እናትህ ገና በብዙ ነገር እንደምትጎበኝህም እምነቴ ነው በእሷ አማላጅነት በእናትነት ፍቅሯ ውስጥ ታቅፎ ለምኗት ያፈረ የለምና በእውነቱ እስካሁን ዲግሪ እስከጨርስ ድረስ ከተማርኩት ትምህርት ይልቅ በሁለት ክፍል ህይወትህ ያስተማረኝ ለእኔ ለወጣቱ ብዙ ነውና ልጆችህን ይባርክልህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ መድሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ።
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ጎበዝ ❤😂
የእውነት ምን እደምል ቃላት አጣሁ ብቻ ጀግና አማኝ ሀላፊነትየሚሰማው ምርጥ አፍቃሪ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጓደኛ ነክ አሁን በርታ አላህ ያግዝክ
እሸቱ የዚ ልጅ ታሪክ አገላለፁ ይሆን በጣም ደስ ይላል ፊልምም ይመስላል ግልፅነቱን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ሂወትህን ይባርክልህ
እናቴ ኪዳነምህረት ያሰብነውን ሁሉ ታሳካልህ የፈጣሪ ምህረት የታየበት የናትህ
አምላክ የረዳህ የተመሰገነ ይሁን
ኣሜን❤❤❤
አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ተለውጦ ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ
ኣሜን❤❤❤
የያዕቆብ መሰላል
የአዳም ተስፋ
የጊዲዮን ፃምር
የነብያት አክሊላቸዉ
አንቺ ካለመኖር ወደ መኖር አዳምን ያመጣሽ እመ ብዙሀን አሁን ድረሺልን አድኝ እመብርሀን
ተፃፈ ፪፩/፪/፩፯ እድናለዉ ባንቺ አምናለሁ ለታሪክ ይቀመጥልኝ ።
እመቤቴ ማርያም ሆይ ብዙ ምስክርነት አደመጥኩኝ ስላንቺ ማርያምዬ እናቴ ወንድሞቼን ልቦናቸውን ክፈችልኝ ወደቤትሽ ጠርተሽ ከሱስ ከአጋንንት እስራት የተፈቱ አድርገሽ ለመመስከር አብቂኝ ሁሉ ይቻልሻልና
የዚህ ልጅ ታሪክ ልብ አንጠልጣይ የፈጣሪ ስራ የታየበት ድንቅልጅ❤
እኔ እጄን በአፌ አስጭኖኛል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የእሙዬ የእናቴ የሰአሊተምሕረት ምልጃ ና ጥበቃ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን❤❤
ሳአሊተምህረት እሶን ለምኖ ያፈረ የለም እመቤቴን እናት አድረጎ የሰጠን አምላክ ፈጣሪ ይመሠገን❤🙏🙏🙏
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ክብር ይገባሻል💒💙👏
እናቴ ኪዳነ ምህረት አችን ጠዪቆ ማንአፍሮ ያውቃል🙏ተመስገን ደስየሚል ታሪክ አሸእናመሰግናለን🙏❤
ኣሜን❤❤❤
ጀግና ጀግና ጐበዝ ድንግል ማሪያም ያንተንም ችግር የፈታችልህ የብዙዎቹን ወጣት ችግር ትፍታላቸው፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል እመ አምላክ ላንተ እንደረዳችህ ለኛም ትድረስልን አሜን
የኔ ጀግና ወድም ቸኮልኩ ታሪኩን አልጨረስኩትም
ውይይይይ ፍራሹ መቆረጥ ሲያናድድ
ደሞ አስተያየትህ ገደም አርገህ 😂😂😂😂
ሚስቱንና ልጆቹን የሚወድ ባል ደስስስስ ሲለኝ ❤❤❤❤❤❤
ቅድስት ኪዳነ ምህረትየልባችን ቋጠሮ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን😢😢😢
ኣሜን😢😢😢
በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተን የቀየረች እናታችን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስገና ይግባ ት ልጆች ድንግል ማርያም ታሳድግልህ ከእግዚአብሔር በታች የባለቤት ጥንካሬ ነው ክብር ይገባታል🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳ ምህረት ያሰብከውን ታሳካልህ
የእውነት አንተን የረዳ አምላክ በችግር ውስጥ ላሉት ፈጣሪ ይርዳቸው አንተ እድለኛ ነክ አንደበትክ ደስ ይላል ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤
እሼ ስለ ስለምትሰራው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!
ንግግሩ እንዴት እንደሚጣፍጥ የስው ልጅ ዋናው እምነቱ ነው ካመንን ዋናው እምነት እግዚአብሔር እምነት እና ተስፋ ይኑረን
በጣም ወደጀዉ የምሰማዉ ታርክ
ታናሽ ወድሜ ከልጅነቱ ጀምሮ በጣም በሕይወት ፈተና አይቷል በፆለታችሁ ሁላችሁም አስቡት አሁን ላይ ገዳም ዉስጥ ነዉ እግዚአብሔር በቃህ ይበልልኝ
ስትናገር ከአፍህ ማር ጠብ ይላል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ።።።
አንተ ይህን የምታነበው ስላም እቤትህ ይግባ❤
አሜንንን
እንዴት ደስ ይላል ሰው ከትንሽ ተነስቶ ወደ ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ደስ ይላል ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ❤❤❤
እዉነት ነዉ ባለቤቱ ክብር ይገባታል ሁለቱ ልጆቹ ሴትዋ ከናትዋ ወንድ ከአባቱ ለናትዋ ኦንደወደድካት በሰርግ እጥር ምጥን ያለች የሁለታቹህ ቤተሰብ በቂ ነዉ በጣም ደሰ ይላልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋዉ
ይህ ድሮ ቀየ በአብዛኛው ሴቶች አርግዘው ወይም ወልዶ ነው ሚጋቡት
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!!!
እመብርሃን እናቴ ክብር ላንች ይሁን !!!!!
በጣም አስተማሬ ነው አፌን ከፍቼ ነው የጨረስኩት ሁላችንም የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን አሜን
አሜን❤
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት መልካም አባት ነህ ኦ! እናቴ ማርያም ምስጋና ይገባሻል ምልጃሽ አይለየን
አተን የሰማችእመብርሀን እኛምን ትስማን😢 በእውነት
Esti endsera erjign Please bians ye mom baltna enshet erjign
አሜን❤
ድንግልማርያምን አምኖ ማን አፈረ የኔም እናቴ ነች ሌሎችን በሱስ የተያዙትን ልጆች በምልጃሽ ገላግለሽ ለምስክር አብቂያቸዉ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ወጣት ነዉ ሰይጣንአድኖ የሚይዘዉ ጎበዞችን ነዉ በእግዜያብሔርስም የሱስ መንፈስ ካገራችን ከኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደሲኦል ይዉረድ እሼአመሰግናለሁ🙏🙏
ዋዉዉ በህወቴ ክፍል አንድ እና ሁለት
በተከታታይ በአንዴ ለዛም በተመስጦ የሰማሁት የማያልቅ የእግዚአብሔር ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሞላበት ✝️💒
የሰዉ ልጅ ከቡዙ ዉጣ ዉረድ ህወት ያማረ ስሆን እንዴት ደስስስስስ ይላል
መቸም ሁላችንም እግዚአብሔር ከጎናችን ነዉ ተመስገን🥰
በመጨረሻዉ ሳአት ስሟ ስጠራ እምባየ የምቀድመኝ ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም እንባየ ቀደመኝ እና የደስት እምባ አንባሁ 😢😢😢ወንድማችን እሼ እዉነት አንተ በዝህ ዘመን ለወጣት መዳን ሁናሃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በረከት በቤትህ ይሙላ😍ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ✝️💒👏
እሰይ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ የእመቤታችን በረከት ነህ እስከዘለአለም አትለይህ ድሬዎች ነን እናመሰግናለን
በዚህ ቻናል የሚቀርቡት ልጆች ሁሉም ታሪካቸው
የእግዚአብሔር ቸርነት
የእመቤታችን አማላጅነት
የቅዱሳን ተራዳኢነት
የሚታይበት ነው የእውነት ግሩም ነው ከቃል በላይ❤
You have a brave heart, and your faith shines brightly. I can sense the humility in your words every time you speak. May God’s presence be with you and your family throughout your lives.
Blessings to you!
ወይኔ ❤❤❤❤ የዛሬው ታሪክ ደግሞ ይለያል እሼ Donkey tube ❤❤❤ ሰራተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእግዚአብሔር እና በሀይማኖቴ በጣም ተስፋ ያደረኩበት ቀን ነው ይሄ ታሪክ።
ስለ ባለታሪኩ ቃላት የለኝም በጣም ቅን ልብ ያለው እምነት ያለው ተስፋ ያለው ልጅ ነው በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እርግጠኛ ነኝ። ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድ ነህ አይዞህ ትችላለህ ፍቄ እዉነት በጣም ነው የኮራሁብህ ወንድሜ
የኔንም ወንድሞች አላሀ ከሱስ አውጣልኝ ያረብ🤲🤲🤲ሱስ መጥፎ ነው ከሰው በታች ነው ሚያረገው ከባድ ነው እራስን ያሳጣል
ደምሪኝ ማር
አላህ ሒደያ ይሥጥልሽ
አሚንንን ያረብ ለሁላችንም ወንድሞችም ናቸዉ ደምሪኝ ወድ እህቴ
Ayzosh ehete hulachinem Allah yirdan
@umuyusra922 አሚንንን ያረብ ደምሪኝ እስቲ ማማየ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታችኝ
በጣም ይገርማል. እግዚአብሔር ቤታችሁን በርከት በበርከት ያድርገው ውንድማችን
ወንድሜ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም የምህረት እናት ናትና በርታ አሁን አንተ የ10 ሰዎች ካንተ ጨምሮ ሃላፌነት አለብህ ለወደፊቱ ልጆች ት/ቤት መዋያ ሲሄድ ሌላ ስራ ካልገባች አብራችሁ ብትውል የስፌት ሥራ ብታግዛችሁ ለሁላችሁም ጥሩ ነው በተቻላችሁ ሁሉ ወጪ ቀንሱ መቸገርን አይተከዋልና በተለይ በጣም ትልልቅ እቃዎች አታብዛ ዘንድሮ ኑሮው በፎቅ ላይ ስለሁነ ሁለት አገልግሎት 👏 የሚሰጥ ቢሆን ከቻልኩኝ እደውልልሃለሁ በርታ 💪
🙏 💯 👍 ✌️💚💛❤️ 👌😂 🏅🥇🏆
Endezi sinitesaseb des yilal, fetarim yiredanal! Positive asiteyayetik/sh des silalegne new
ደስ የሚል ፅናት ነው በፈጠሪው እርግጠኝ የሆነ ሰው። መጨረሻውን ያስምርልህ።
አፍቃሪ ወንድ ይስጣችሁ❤❤😂😂
አሜን ይስጠን😢😢😢
ትፈቃሪ ነኝ😢 ግን
አሜን
እኔም አፍቃሪ ልሁን በይ
አሜን
ተስፋ ጥንካሬ ብርታት ዋው የሚገርም ነው ❤ እግዚአብሔር እሄን ጥንካሬህን አይቶ ገና ትልቅ ደረጃ ያደርስሃል🥰
አይዞክ የተዋህዶ ልጅ ተስፋ አይቆርጥ በርታ❤❤❤
ከእስር ቤቱ ዉጭ ተመሳሳይ ታሪክ አለዉ ከኔጋ ያለማካበድ የኔ በጣም ይበልጥ ማለት እችላለሁ ምክንያቱም እኔ በዜሮ valance ነበር ነገር ግን ብዙዎች ገንዘብ ያላቸዉ ሀብታም የሆኑት በጣም ያስቸግሯት ሁሉ ነበር ከቤተሰቦቿ ሽማግሌዎች ይልኩ ነበር ። ነገር ግን እኔም ተስፋ አልቆረጥኩም መዉደዴ በጣም ጠንካራ ነበር ። ብዙ ብዙ ....ohhh ተወርቶ አያልቅም
እንደ ቅልደ ነበር የጀመርኩት ምርጥ ታሪክ ነዉ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይወፍቅህ
እመ ብርሃን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ባንተዘቺ ለታመነ ሁሉ አፍሮ አያውቅም ከሁላችን ጋር ትሁን የተዋህዶ ልጆች ሜሮን የትግራይ ልጅ ❤❤❤❤
ለተሰጠህ ስጦታ ሁሉ ክብር ምስጋና ይገባታል ለድንግል ማርያም ግን አስራትህን አውጣ እሺ ይበልጥ ጨምራ ትስጥህ።
የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን❤ የእመቤታችን ስም የተምሰገነ ይሁን እናቴ ሆይ የአንቺን ስም ጠርቶ ማን ያፈረ አለ? የኛ ደግ አዛኝ እናት 21❤❤ ገና ምን አይተህ በዚን ልክ ያመንካት እናትህ ከዚ በላይ ከፍ ታደርግሀለች ልጆችህ ይደጉልህ. ተባረክ
እሚገርም ታሪክ ነው ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩት ወድሜ በጣም ጀግና የሶፋ ባለሙያነህ በጣም ፅድት ያለሥራነው ማሻአላህ ወድሜ ተባረክ
የሀገራችን ሠላም ይመለሥ ልን
ኢሻአላህ ወደሀገሬ ሥመለሥ ካተነው ሶፋ የምገዛው ለዛቀን ያድርሠን አሚን ❤❤❤
በጣም እሚገርም ታሪክ እናቴ ድምግል ማሪያም አችን ተማፅኖ ማን አፍሮ ያውቃን ወለላይቱ አሁንም እሷመጨረሻህን ታሳምረው🙏❤❤❤❤
ስለመይነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እና አደራ የምልክ አስራት እንዳትረሳ በተረፈ በተረፈ በርታ❤
"ሊቅ በሊቅነቱ ቢያስተምርህ ሊቅ ትሆናለህ፤
ሊቅ በህይወቱ ቢያስተምርህ ግን ክርስቲያን ትሆናለህ፡፡ "
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
በጣም አሥተማሪ መሣጭ የህይወት ታሪክ በእውነት እያነባሁ ነው የጨረሥኩት ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ
እግዚብሔር ይመስገን የዚህ ልጅ ታሪክ እጅግ ልብ ይነካል በፈጣሪው ተስፋ የማይቆርጥ ጀግና ልጅ። አሁንም እመቤቴ አትለይህ። ሚስትህ ከእነእናቷ እግዚብሔር ይባርካቸው።
🌹ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ወላዲተ አምላክ ክብሩን ትውሰድ🙏🌹
እግዜአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም
እግዚአብሔር መልካም ነው ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ታሪክን የም ትለዉጥ እናት እናት
የምታምናት ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ አስራትበኩራትህን አዉጣ ከዛ በረከትህን ታየዋለህ ሁሌም የተደረገልህን አስብ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም የኣማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይግባት ኣሜን ❤❤❤
እናቴ እመቤቴ ብዬ ሰጠረሸ ከመከረ ሁሉ ታወጪኛልሸ❤❤❤❤❤❤ደሰ ያሚል ታራክ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤በረታ❤❤❤❤❤
ወይኔ በሂወቴ ከሰማኃቸው ኢተርቪዎች እንደአንተ እያወራህ የሚናፍቀኝ አጋጥሞኝ አያውቅም ማርያምን ደስ ትላለህ ጥሩ ስኬት ላይ እንደምትደርስ እሙን ነው በርታ ማርያምን ይዞ ያፈረ የለምና።
እውይ ደስ ሲል በጌታ እመቤቴ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ🧡🤌
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሀን ረዳችህ... ካንተ ጥንካሬን, ስራወዳድነትን, የቤተሰብ ፍቅርን, ተስፋ አለመቁረጥን ተምረናል
እመብርሀን ለእኛም ምህረትን ትስጠን
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስስስ የሚል አስተማሪ ታሪክ. ለስንቶቻቼን ትምርት ሆኖን ይ ሆን 🥰ይህ ፕሮግራም አጅግ በጣም አስተማሪ ነው ስለሁሉም አግዚአብሔር ይ መስገን ❤️🙏🙏🙏
ኡፍ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረ ታሪክ
በጣም ደስ የሚል ጥንካሬ ጀግና ነክ ያመንካት ችግርክን የምታዋያት እመብርሀን መጨረሻክን የበለጠ ታሣምረው ደስ የሚል ጥንካሬ። አድራሻም አስቀምጠክ እኛም ለሀገራችን ያብቃንእና እናዛለን አብሽር በርታ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አዎ እግዚአብሔርን የያዘ ቢወድቅም ይነሳል በጣም የሚገርም ታሪክ ❤❤❤
እመአምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልህ
የምር የአንተ ህይወት ለብዞች ትምህርት ይሆናል የኔ አባት በርታ
እምነትህ ታላቅ ነው:: በቁርባን ከሚስትህ ጋር ተጋቡ❤❤❤
ይገርማል ያሳደገቺኝ እናት ❤❤❤ቁስቋም ማርያም አደይ ❤❤❤ ስሟ በልጁ ሲጠራ ደስ አለኝ ያስተምራል ታሪኩ
ጎበዝ የውነት ጀግና እመቤቴ ትርዳሕ እኔም ከስድስት ወር በሓላ አሰራለው