ለ27 ደቂቃ ቪድዮ 2 ሚልዮን ብር አውጥቻለው | Eshetu Melese|@DawitDreams @comedianeshetu @Dawitdreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @dawitdreams
    @dawitdreams  10 місяців тому +313

    ይህን አስተማሪ ቪድዮ #ላይክ #ሼር እና #ኮመንት በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 10 місяців тому +358

    እሸቱ ብዙ ጊዜ አይቼሀለው።እወድሀለው።ዛሬ ግን ቃላት አጠረኝ።ምን አይነት እውቀትየሀገር ፍቅር ሀሳብን የመግለጽ ብቃት እምነት ትህትና ።ባጠቃላይ ከታች ያለ መሪ በርታ

    • @Brook12345-S
      @Brook12345-S 10 місяців тому +9

      እሼ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @nahu_media
      @nahu_media 10 місяців тому +5

      ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን !!! ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይስጣቹ !!

  • @Harbe_arts
    @Harbe_arts 10 місяців тому +372

    ነገ እናታችን ድንግል ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ በያለንበት ትጠብቀን❤❤

  • @mafiman7418
    @mafiman7418 10 місяців тому +157

    ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ ሙሉ video አየሁ ካሰብኩት በላይ ትምህርት አገኘው አመሠግናለሁ እሼ ምርጥ የአገላለፅ ብቃት

  • @amelework7857
    @amelework7857 10 місяців тому +126

    ወይ እሸቱ እንደወየን እያደር መጣፈጥ ይህ ከሰው አይደል የእግርአብሄር ፀጋ ነው :: እድሜ ይስጥህ

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru 10 місяців тому +25

    እሼ ዘመንህ ይባረክ በጣም አዳመጥኩህ የአንተ አመለካከት ይገርመኛል፡፡ ምክንያቱም ንፁህ አህምሮ ያለህ ሰው ነህ ሰውን በሰውነቱ እንጂ ዘሩን እና ሐይማኖቱን ለይተህ የምትደግፍ ወይም የምትነቅፍ ሰው አይደለህም ይህን የተሰጠህን ፀጋ እባክህ እስከ ሕይወት ፍፃሜህ ድረስ ጠብቀው ዲያብሎስ መልካም ነገርን ለማበላሸት ተኝቶ አያድርምና፡፡ እግዚያብሔር ፀጋውን ያልብስህ፣ እመቤታችን፣ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ቀድመው ነገሮችህን ያስተካክሉልህ፡፡

    • @SisayFiseha-s8b
      @SisayFiseha-s8b 10 місяців тому

      ይህን video share madreg mawatat new. Yebekulachinn enweta

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 10 місяців тому +88

    ምርጥ ሰው ምርጥ አገላለጽ እሼ ትልቅ ሰው ተባርክ

  • @robelsurafelofficial
    @robelsurafelofficial 10 місяців тому +16

    I'm Robel 15 year old Watched the entire interview and I want to Thank you Eshetu For your Work, Mindset and your spiritual connection With God and the perspective angle that you see! , May god Help You with your Goals, Life and Family And I'm sure will be applying for your Wegesha Class!
    And Thank you Dawit Dreams for filming the Podcast!

  • @balemlaybirihanie4569
    @balemlaybirihanie4569 10 місяців тому +67

    መታደል እኮ ነው አምላክ ሆይ ለኔም ቅን ልቦና ስጠኝ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 10 місяців тому +61

    እሼ በጣም እስተማሪ ነህ ይህንን ቅን ልቦና እግዚአብሔር እይለውጥብህ ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 місяців тому +25

    እሸቱ ሁሌም በጥሩ ሰራው አላህ ይጨምርልህ ለልጆች ቁም ነገር ማብቃቱ የደሃ ልጅ ጥሩ ሰራ የሚሰራ ነው በርታ አላህ በወለድካቸው ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 10 місяців тому +8

    እሼ አንተ ትለያለህ ባለ ምጡቅ አእምሮ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ለትልቅ ክብር ያብቃህ ❤❤

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 10 місяців тому +23

    Ethiopia ፡ አንተን ፡ ስታይ ፡ ደስ ፡ አላት❤

  • @MathewosYohannes-u6h
    @MathewosYohannes-u6h 10 місяців тому +36

    ኤሽዬ ፡ ምን ማለት እንዳለብኝ፡ አላውቅም ግን ሌላ ማለት ባልችል ፡ እግዝ/ር ፡ ከዝህ በበለጠ ፡ እውቀትህን ያስፋው ፡ አይምሮህ ይባረክ ፡ በጣም ነው ምወድህ፡። አንተ ኮሜድያን ብቻ አይደለህም ፡ ድንቅ አስተዋም ነህ ፡ እግዝ/ር ከክፉ ይጠብቅህ፡።❤❤❤❤

    • @biruktawitdebesay8544
      @biruktawitdebesay8544 10 місяців тому

      0

    • @werert2189
      @werert2189 10 місяців тому

      ይቅርታ እህቴእግዚአብሔርብለሽፃፊበማሪያምምስጋናከስሙ ይጀምራል ይቅርታ እህቴወይም ወንድሜ

    • @tigisttadese3216
      @tigisttadese3216 10 місяців тому

      😊​@@biruktawitdebesay8544

  • @AminaHusen-es5yr
    @AminaHusen-es5yr 10 місяців тому +22

    እሸ በእውነት ድንቅ ሰው ነህ የምር እንዳተ አይነቱን እንቁ ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf 10 місяців тому +21

    እሸ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬአለሁ ተባረክ አንድ ነገር ግን ባልል በእውነት በደለኛ እሆናለሁ።እውነት ነዉ ሲኦል በጣም ያስፈራል!!! መፅሐፍ ቅዱስ ስለበደላችን እና
    ስለሃጢያታችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ
    ክርስቶስ ስለእኛ ሞቶአል ይላል /ሰው የሚፀድቀው በክርስቶስ በማመን ነዉ/ መልካም ስራ የምንሰራው እ/ርን ስለምንወደው ነዉ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 10 місяців тому +1

      እሼ እጅግ በጣም የሚገርም ገለፃ ነው ይሁንን ንግግር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ደስይለኛል ተባረክ ሁሌም አከብርሀለሁ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ❤️❤️❤️🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺

    • @loeloetime1315
      @loeloetime1315 10 місяців тому

    • @AbenezerHAILU-go8lu
      @AbenezerHAILU-go8lu 10 місяців тому

      Banchi ababal sew segel nore sezemut nore then genet egebalew malet new ? Yaw eyesus lenem selemote !

    • @tebakinegn-ww4sf
      @tebakinegn-ww4sf 10 місяців тому

      ሲኦል አለ ብሎ የነገረንም መፅሐፍ ቅዱስ
      ነዉ ኢየሱስን በማመን ብቻ ነዉ መዳን ያለ
      ያለንም ያዉ መፅሐፍ ነው። ይሄን ጥያቄ የሚመልሰው የእ/ር ቃል ነው እና ማንበብ
      ከተጠያቂነት ያድናል

  • @tigist8015
    @tigist8015 10 місяців тому +34

    እሼ ትልቅ ሰዉ! Very matured! Big respect bro.

  • @TadeleOfficial
    @TadeleOfficial 10 місяців тому +7

    እሽዬ እጅግ በጣም እዉነተኛ ና ለተጠቀመበት ህይወቱን የሚቀይር ተሞክሮህን ሳትደብቅ ስላካፈልከን እናመሰግናለን❤

  • @givetogetmore
    @givetogetmore 10 місяців тому +14

    OMG!!! What a maturity with a million worth of ideas. May creature bless you more with his blessing and wisdom.

  • @negabefikier
    @negabefikier 10 місяців тому +16

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ እሼ🙏🙏

  • @derutech8995
    @derutech8995 10 місяців тому +133

    እሼ እንደ ስብከት ነበር ስዳምጥ ነበርኩ የኛ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ካንቴ ጋር ይሁን፡፡

    • @nahu_media
      @nahu_media 10 місяців тому +1

      ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን !!! ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይስጣቹ !!

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 9 місяців тому +2

    እሽዬ ጎበዝ ሰው በጣም ብዙ ትምህርትና ጥሩ ነገር አስተምረሀል እናመሰግናለን። ግን እንዳልከው ነው የተፈጠርንበትም አላማ ገብቶሀል ለሱ መኖር ብቻ ነው የቀረህ ማለትም ወደ እግዚአብሔር እሱ ደሞ የሚሆነው በቃሉ ነው እሱም መፅሀፍቅዱስ በማንበብና በመረዳት የሲዖልን ፍራቻ አስወግደህ ኢየሱስን የግል አዳኝህ አድርገህ አምላክህ ላንተ ብሎ አንተ ይሄንን ፍራቻ እንዳትፈራ ብሎ ነውና ራሱን በመሰቀል አሳልፎ የሰጠው በሱ ብቻ ከፍራቻህ አምልጠህ ፍፁም በሆነ ደስታ መኖር ትችላለህ። ብዙ ውሸቶች አሉ ምርድላይ የእግዘብሔር ቃል( መፅሀፍቅዱስ) ግን እውነትም ነው ህይወትም ነው ለሁላችሁም አደራ እላለሁ ፍፁም ደስታን ለምትፈልጉ አንዴ በመስቀል ተሰርቷል የማዳኑ ስራ እሱን እያጣጣምን እንድንኖር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 10 місяців тому +35

    የምትገርም ሰው ነህ 🤔እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ እሼ

  • @hannatekele95
    @hannatekele95 10 місяців тому +15

    በጣም ደሰ የሚል ቃለ መጠይቅ ያለማቋር ነው የሰማሑት ተምሪበታለው ብዙ ነገር እንደናተ አነት ሰው ያብዛልን

  • @Abebechmeshesha
    @Abebechmeshesha 10 місяців тому +37

    እጅግ በጣም ቀና ሰው ነህ

  • @banchiyigezuwolde1556
    @banchiyigezuwolde1556 10 місяців тому +9

    Eshe you are a gifted person. You are holding God’s hand and you go strong through out your life. Tebarek.

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 10 місяців тому +22

    እሼ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @meseretgebrie1599
    @meseretgebrie1599 10 місяців тому +3

    so humble, love his personality. Thank you both of you!

  • @YitbarekGetachew-p6j
    @YitbarekGetachew-p6j 10 місяців тому +16

    I love this idea to work on peace eshetu 👏👏👏

  • @benisiyaalem2052
    @benisiyaalem2052 10 місяців тому +1

    እሼ ብዙ አስተማርከኝ ስለብዙ ነገር እንድወስን አደሰከኝ ተባረክ ልጆቼን ሁሉ ብዙ ነገር ስተምረከኛል ብዙ አሳወከኝ ጥበብ እውቀት እና እምነት አስተማርከኝ አመሠግናለው

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 10 місяців тому +10

    እሸቱ የኛ ጀግና ሁሉም እንዳተ ቢሆን ኢ/ያ ያልፍላት ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 4 місяці тому

    4 ደቂቃ ወይስ 43 ደቂቃ በጣም ተመስጨ አለቀብኝ ቪዲዮዉ። እናመሰግናለን ወገን!!!

  • @sitotawnigatu9800
    @sitotawnigatu9800 10 місяців тому +10

    Wow you are giving amazing class thank you Eshe🙏🙏🙏

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 10 місяців тому +3

    ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ ሰው ነህ እብሶ ስለማስታወቅያ የተናገርከው ትክክል ነህ

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 10 місяців тому +7

    ጀግና.እግዚሀብሔር.ይርዳክጎበዝ.በርታ💚💚💛💛❤❤

  • @firehiwotdamtew936
    @firehiwotdamtew936 10 місяців тому +3

    እሸ በእውነት ድንቅ ሰው ነህ የምር እንዳተ አይነቱን እንቁ ያብዛልን በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ያላችሁ እባካቹ አግዙኝ ከተመረኩ አመት ሆኖኛል እስካሁን ስራ አላገኘሁም እባካሁን እርዱኝ

  • @TesfalidetDakamo-rg4om
    @TesfalidetDakamo-rg4om 10 місяців тому +33

    እሸ 1000 ዓመት ኑር አልልህም ምክንያቱም ስለሚያስብህ 3000 ሽህ አመት ኑርልን❤🇪🇹

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 10 місяців тому +2

    ምንም ማለት አይቻልም እግዝአብሔር ማመስገን ነው ኤሄን ልብ አይቀይርብህ u r my hero እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለ ethio ታስፈልጋለ ...!! dave ኑርልኝ ካንተ ደሞ ብዙ እንጠብቃለን ግን ስልክህ ባገኝ ምኖቴ ነው እባክህ ላናግርህ ...!!

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 10 місяців тому +87

    የእሸ አድናቂዎች ብዙ ችግሮች አሉብኝ ችግሮቼ ግን ከእግዚአብሔር በላይ አለመሆናቸዉን አዉቃለሁ እስኪ መርቁኝ ባርኩኝ በየሃይማኖታችሁ ከልብ በሚወጣ ምርቃት አምናለሁ

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 10 місяців тому +1

      K haseyat beqer yasebshew hulu b geta b eyesus sem yekenawenlesh❤❤❤

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 10 місяців тому

      @@גדימנגשה አሜን🥰🥰

    • @mickygirmay7355
      @mickygirmay7355 10 місяців тому +1

      የልብሽ ሀሳብ ይከናወንልሽ

    • @etsubwondesen9565
      @etsubwondesen9565 10 місяців тому +1

      Egziyabhar kanchi ga yehun yene enat berchi tselot argi dengel mariyamn teyko yafer yelm esuan teykiyat mariyam tesmashi😊😊❤

    • @foziyaedeglgne1824
      @foziyaedeglgne1824 10 місяців тому +2

      Allah ferjawn kerb yaderglsh

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 9 місяців тому

    እሼ ዘመንህ ይባረክ :: የዛሬው ጉድ ነው ካሰብኩት በላይ ትምህርት አገኘው እውቀት ,የሀገር ፍቅር, ሀሳብን የመግለጽ ብቃት, እምነት ትህትና ።ባጠቃላይ ከታች ያለ መሪ ነህ በርታ::

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 10 місяців тому +8

    እሼ በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያለህ:: በዚች አጭር ቃለምልልስ ብዙ ነገሮችን አካፍለኸናል:: ለምሳሌ በጣም የኮረኮረኝ ባለው ያልጀመረ ሲኖረው አይሰራም::

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 10 місяців тому +1

    እሸ በጣም አምላከ ይባርክህ!! ቀና ና አሰተዋይ ወንድም ነህ!! 👏 👏 Keep it up, brother!!❤❤❤

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 10 місяців тому +16

    እሸቱ በጣም ድንቅ የ100 አመት አይነት ማስተዋል ነው ያለው ግን ሁሌ ለመማር ዝግጁ ነው አቤት መታደል

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 4 місяці тому +1

    I learn many things from here. Thank you both!

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 10 місяців тому +4

    one in a Million!!! Much respect Eshe!!!!! you are blessed!!!!!!

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 місяців тому +1

    እሺዬ በጣም በጣም እንወድሃለን በጣም እናከብራሃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 10 місяців тому +9

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @gueshtesfu-d2w
    @gueshtesfu-d2w 10 місяців тому +1

    ፈጣሪ ጸጋው ያዛልክ ወንድሜ,,, በተለይ የእግዚኣብሄ ቃል ከኣፍህ ሲወጣ ልብን ያረካል።ተባረክ ወዳጄ

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 10 місяців тому +7

    ይህንን ቪድዮ በማየቴን እራሴን እንደ እድለኛ እመለከታለሁ። እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!

  • @yared7699
    @yared7699 10 місяців тому

    እውነተኛ ማንነትህ ይሄ ከሆነ ፈጣሪ ይረዳካል።ብዙውን ጊዜ ታዋቂ ስዎች በአካልና በቲቪ ስለምትለያዪ ብዬ ነው በርታ።

  • @munateshager7535
    @munateshager7535 10 місяців тому +5

    በጣም አሪፍ ኢተርቪው በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን እሼ ብዙ ነገር አስተምረኸናል እናመሰግናለን

  • @aregashdelelegn5030
    @aregashdelelegn5030 9 місяців тому +1

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እኔ በጣም ተምሬበታለሁኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @Gospel-0
    @Gospel-0 10 місяців тому +7

    እሼ ሲኦል መፍራትህ ትክክል ነው ነገር ግን በስራዬ ገነት እገባለው ብለህ እንዳታስብ
    መግባት የምትችለዉ ክርስቶስ በስራችን እንደማንጸድቅ አወቆ ራሱን እንዳዋረደና በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እዳችንን ከፍሎ በርሱ በኩል መጽደቅ እንደሆነልን በማመን ብቻ ነው
    ስታስበዉ ሰው በስራው መጽደቅ ከቻለ ኢየሱስ ለምን መጣ?
    "
    የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።" ገላትያ 2፣21

    • @abrehamwearegay1362
      @abrehamwearegay1362 9 місяців тому

      Emnet Yale sira , sira Yale emnet Kentu new endemikoretew zaf nat.

    • @TigabuSamuel9031
      @TigabuSamuel9031 2 місяці тому

      ክፉ ሀሳብ ከእንዳንተ ዓይነት ይመነጫል ከፈጣሪ ያጣላል ከዚያም አገር ያፈርሳል ። ማመን ብቻ ብሎ ለስራ አትጨነቅ ማለት ክፉ ስራ ከማለት እኩል ነዉ ለኔ:: እሉምናቲም ያዉ እንደዛ ነዉ።።።

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 10 місяців тому +1

    ደክሞኝ ግን ደስብሎኝ ያየውት።ብዙ ትምህርት ያገኘውበት።
    ማመስገንን ፀሎት ማድረግን ጠንክሮ መስራትን🎉 እሼ እናመሰግናለን

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr 10 місяців тому +6

    በጣም አሪፍ ቪዲዮ አብርሽ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ❤❤

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 10 місяців тому +1

    እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስላንተ ማውራት በጣም ይከብደኃል ብቻፈጣሪ እርሜናጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @senny21
    @senny21 10 місяців тому +11

    እሼ መሌ የይትባረክ አባት እንወድሀለን ❤

  • @wossenugebeyehu4487
    @wossenugebeyehu4487 10 місяців тому +2

    you said everything as a citizen for young generation about how to become an entrepreneur and independent. Good person!

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 10 місяців тому +10

    ይሄን ቨዲዬ እየሳቅን ሳይሆን እያለቀስን በቁጭት በሃገር ፍቅር በፀፀት ልንነሳ ይገባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭❤🙏

  • @MihretTadele-hk5ww
    @MihretTadele-hk5ww 3 місяці тому

    እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦችክ ጋር ይስጥክ ፍፃሜክንም ያሳምርልክ አስተማሪ ነው

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 10 місяців тому +3

    ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅል ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerwit
    @samerwit 10 місяців тому +2

    እሽ እንደስምክ ሽ ሁንልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለክ እያወራክ ሳይሆን እየሰራክ የምታስተምር ጀግና አተን ሳይ ነው የምነቃቃው ስራክን በማየት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ከፍ በል በማዳም ቤት ሁኘ ቡዙ ብዙ አስተምረከኛል ብዙ አትርፊያለሁ አመሰግልሀለሁ እሽ❤❤❤❤

  • @bilisaabrahim2322
    @bilisaabrahim2322 10 місяців тому +5

    Amazing amazing 😍😍🤩 job we learn a lot

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 10 місяців тому +2

    ግሩም ነው እሼ ትለያክ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🙏

  • @addaddis
    @addaddis 10 місяців тому +32

    You are gifted and blessed from above.

  • @Etagegnw
    @Etagegnw 10 місяців тому

    ብዙ ሰውች ብዙ ነገር ያስተምሩኛል እዚህ ፕሮድካስት ላይ የቀረቡት በሙሉ ሰምቻቸዋለው እኔ ላይ ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብዙ ሰው እንደሶዚህ አይነት ነገር መስማት አይፈልግም ግን እመኑኝ ይሄ ብክፍያ የማይገኝ ስልጠና ነው እናመሰግናለን. የፕሮግራሙ አዘጋጆችም እሸቱም ክብር ይስጥልን

  • @tamuman
    @tamuman 10 місяців тому +14

    እሼ ትለያለህ እኮ ❤❤❤

  • @devloper-123
    @devloper-123 9 місяців тому +1

    eshe you are the most valuable person in ethiopia berta i am taking such an amazing ideas from you. God Bless YOU!!!!

  • @titikk1432
    @titikk1432 10 місяців тому +277

    I don’t see the point of asking his account information . Very irrelevant

    • @hafi8443
      @hafi8443 10 місяців тому +41

      ሲመስለኝ ለሐሳብ መነሻነት ፈልገውት ነው።

    • @munaali2129
      @munaali2129 10 місяців тому +17

      Exactly! Too personal 🙄

    • @tibebugmichael8719
      @tibebugmichael8719 10 місяців тому +9

      Biru mne yareglehale birun endate edmtagne btesema yeshalae

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 10 місяців тому +9

      It is very relevant with z concept..

    • @hanankemal7367
      @hanankemal7367 10 місяців тому +18

      Did you Listen the whole interview??? Let’s not judge ነገሩ ሳይገባን….

  • @tcdejenewoldgiorgis
    @tcdejenewoldgiorgis 10 місяців тому +4

    እሺ በጣም ነው የምወድክ ሁሌም ግን የዛሬው የሚገርም ሰው ኢትዮጵያ እውነት ልጅ አላት ያብዛክ ትልቅ ድረስ በተለይ ፈጣሪን የምተስቀድመው ነገር በስማም በቃ ሁሌም በጣሪን የሚያስቀድም ሰው ሁሌም ስኬታማ ነው ምክንያቱም በስኬት ላይ ሁሌም ክብሩን እሱ መውሰድ ነው ያለበትና ተባረክ የኔ ደግና ወንድም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሁላችንም እንማር ከሱ

  • @goodgold647
    @goodgold647 10 місяців тому +5

    3 ጊዜ ሰማሁት በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ…..ዉሳኔም ወሰንኩ !!!

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae 8 місяців тому

    አሼ❤ በእውነት እንዴት እንደምወድህ ይህ የሰው መውደድ የተሰጠህ ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ይስጥክ 👑እሼና አብሩሽ💝

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 10 місяців тому +28

    ባለው ያልጀመረ ቢኖረው አይሰራም

  • @YoDaha
    @YoDaha 10 місяців тому +1

    ወውበጣም ድንቅ ትምህርት ነው ኡነት ,የኔጥያቄነው ሁሌ ምን እላለው ቤተሶቦቼና ጓዶኞቴ በጣም ,ሀጥያት የማትሰራ ,ንፁ ጠንካራና ,ለእግዚአብሔር የማትበድል, ኣድርገውነው የሚያስቡኝ ምክንያቱ ስለሚመክራቸው እና ብቻ ብውጩ ኣይተው ግን እኔ ጭራሽ እነሱ ከምያስቡኝ ኣደለሁም ,ያለፍኩ በትና የወደቅኩበት ፈተና እኔና ኣንድ ኣምላክ ብቻነው የምናውቀው , እናየሰው ልብየምያውቅ ኣሼ ኡነትነው እግዚአብሔር ብቻነው:: ,እኔደሞ የምያስፈራኝ በ እግዚአብሔር ፍርድ ስቆም ነው ምን ይሆንመጨረሻየ

  • @WondimuYohaness-jw4wq
    @WondimuYohaness-jw4wq 10 місяців тому +7

    እሼ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @HelenAalemayhu
    @HelenAalemayhu 9 місяців тому

    ድንቅ ሰው እያንዳንዱ ቃላቶችክ አስተማሪ ናቸው ሳላደንቅህ አላልፍም ፀጋውን ያብዛልክ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 10 місяців тому +52

    ህይወታችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር ከሆናችሁ በአመስጋኝነት አሜን!

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 місяці тому

    አሰተማሪ መልክት:ተባረክ።🙏🏽🩷

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 10 місяців тому +3

    Amazing interview, God bless you more!

  • @KalkidanMuluneh-c4y
    @KalkidanMuluneh-c4y 10 місяців тому

    እሼ በእውነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ።በጣም ነው ምንዎድህ ሒወትህ ይባረክ ።

  • @mekdelawitmekdi6632
    @mekdelawitmekdi6632 10 місяців тому +10

    He is so brilliant 🔥🔥👏

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 10 місяців тому +2

    What an amazing person @Eshetu! Stay blessed brother 🙏

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 10 місяців тому +6

    መልካም ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @dukthis
    @dukthis 2 місяці тому

    በጣም የሚገርም ኢንተርቪው..አመሰግናለሁ

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 10 місяців тому +20

    አንተ ተመርጠሀል ልጄ ፈጣሪ በጤና በሰላም በበረከት ይባርክህ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 місяців тому +1

    Wooow Eshe Liyuu Timeheret New Gin Siwolin Atifera Mesqelay Yetekefelelik Waga Beliju BEKIRESETOS DEM STEDEQEHAL LIJUN EYESUSIN BEMAMEN BICHA GENET YEGNA NAT!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @girumtaddesse8067
    @girumtaddesse8067 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔርም የዘላለም ሕይወት እንደሰጠን ይህም ህይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው፡፡ 1ኛ ዩሐ5:11

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 10 місяців тому +1

    እሸቱዬ ልቤን ነዉ የነካኝ ጌታን ዉይ ምን ያህል ያገሪቱ ችግር እንደገባዉ እናንተ በጣም አስተማሪ አስተማሪ ሰዉ የምታቀርቡልን ሆይ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 3 місяці тому +3

    Run for prime minister

  • @is-xm4hl
    @is-xm4hl 7 місяців тому

    ዛሬ ጊዜዬን ሰጥቼ ስለአዳመጥኩ ከእሼ ብዙ ትምህርት አገኘው እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ

  • @rosamussa8619
    @rosamussa8619 6 місяців тому

    Eshatu….. keep up I am so speechless, i was Lessing the all interview . God bless you dear

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 10 місяців тому +4

    ወንድሜ ፡ እሸቱ ፡ ተባረክ ፡
    እንወድሀለን ፡ ፈጣሪ ፡ አምላክ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡ በረከትህ ፡ ይድረሰን ፡ 🙏🏽
    ጥሩ ፡ ሰዉ
    የ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ልጅ ፡ ቸሩ ፡ መድሐኒያለም ፡ ይጠብቅህ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @Biniseifu
    @Biniseifu 10 місяців тому

    Thank you for invited Eshetu. I learned a lot. Thank you again.

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 9 місяців тому +1

    የሚገሪመኝ እሼ ግልፅ ነው የዋህ ነህ ❤❤❤ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ 🙏👏🙏👏🙏

  • @hiwitefera2806
    @hiwitefera2806 Місяць тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሼ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ።

  • @tenatv3795
    @tenatv3795 10 місяців тому +1

    Wow, I don't have any word for this. Thank you. You changed my day

  • @meseretgebrie1599
    @meseretgebrie1599 10 місяців тому

    Thank you betam, Eshe betas yemigerm bizu yetechemeke hasab yalew pointochin new yagarahen. Geta abizito ybarikih!

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 10 місяців тому +4

    i have big respect for Ashe!!!!!

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 10 місяців тому +1

    waw eshiye rejm edme ena tenan yistelen tebarek❤❤❤❤❤

  • @ethiobeat360
    @ethiobeat360 3 місяці тому

    He is a real deal 😂 I waches this video twice still I couldn't get enough of his thoughts