I am an Ethiopian who lives in America and I struggle with addiction.. From my bottom of my heart thank you for sharing your story. You have gave me confidence without feeling embarrassed to also tell my story one day. Thank you May God be with us all 🙏
I love how engaged Eshetu is -this is the art of interviewing, completely immersed in the conversation and probing the guest to feel free to talk more, Eshetu you are doing wonderful.
Weyane Ketewelen Qerese Neqeresa Wexatun Yemibela Andu Drug new Drug Addiction Wexat Ethiopian Axeleqeleqoal Yemilemedut Gena Elementary Etach Honew new Ahunema Xeqaqen Mender Hulu Ya Honoal Beteseb Enezihen Lejoch Memeles Bexame Yekebedewal Xorenet new Weyane Yalekubet Enesu Nachew Ke Brazil Deres Business Siseru Yeneberew Ye Ethiopia Mengest Ke Menem Belaye Teleqe Rehabi Center Mekeneyat Gede Yelewal Ahune Manem Wexat Netsu Yelem Belom Wede Teleqochuna Setochem Chemere New Yetemerezut
የ የኔተራን የዩትዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ
youtube.com/@yeneteratube2015
እሼ እንዳንተ ነው ያሳኩት በተለይ ያኔ ቢጤዎች😅😅😅
አሺቱ፡አገሬ፡መግበት፡እፈሊጋሎ፡ሲረ፡አጥቸሎ
I did subscribe already you make my day 😂😂😂😂 it was amazing life experience you share specially for young generation
እሸቱ ሰላም ላንተ ይሁን
በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው በየቤታችን አይጠፉም ሚሰክሩ በጾም ወቅት መንፈሳዊ ታሪኮች አቅርብልን
@@ወለተሚከይል እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን በፀሎት ነው የሚስተካከለው
ከነዛ አነቃቂ ተብየዎች እና ባለሀብቶች ይልቅ የዚ ልጅ ህይወት ብዙ ያስተምራል፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ብዙ ነገር ይስጥህ፡፡
So true
very true
በትክክል
ሁሉም ትክክል ናቻው ዎረኛ አትሁኑ
አደሉም፡
ላንተ የደረስ መላኩ ሚካኤል ከሁላቺን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
በነገራችን ላይ እኔ 14 ዓመታትን ሲጋራ አጭሻለሁ ጫትም ቅሜ አለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ትቸው አለሁ ምርጥ የሆነ ህይወትን ነው እየኖርኩ ያለውት እህት ወንድሞቼ እራሳቹሁን ከመጥፎ ሱስ አርቁ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ነው የሚደርጋቹሁ!
እስካሁን ካየዋቸው ቃለመጠይቆች ይሄኛው 1ኛ!! ሳቅኩኝ..አለቀስኩኝ..ተገረምኩ..እግዚአብሔርን እና መልአኩን ቅዱስ ሚካኤልን አመሰገንኩ..ተስፋ አገኘሁ! የራሴን ታሪክ ሁላ አስታወሰኝ! እውነትም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ! 💚💛❤️
ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ እኔራሱ 🙏🙏🥰ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይጠብቀን 🙏🙏🥰
ሳቁ ወይም አገላለጱ የተመቸው እንደ እኔ😅😅😅😅❤❤❤❤❤
Ketariku şak ena agalelatsu wow😊
😂😂😂እኔ ራሱ ታሪኩ እያሳዘነኝ
አገላለፁና ሳቁ ግን ሆዴን አቆሰለው
ይሄን ልጅ አይቼ የማያልፍ ነገር እንደሌለ ተማርኩኝ ጀግናነ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ
አሜን
የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው አንተን የሰማ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይስማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏
Amennnnnnm
Ashes bit ednragn iflgalew gen mech edhen alewkm😢😢😢😢😢
Amen!🙏
ያወራህበት መንገድ እያሳሳክ ህይወትህን ቁልጭ አርገህ ነው ያሳየኸው አሳቅከኝ አስለቀስከኝ አሳዘንከኝ ብቻ አንተን የረዳ መድሀኒአለም ሁሉንም ይርዳ ተባረክ !!!!!!!
I am an Ethiopian who lives in America and I struggle with addiction..
From my bottom of my heart thank you for sharing your story. You have gave me confidence without feeling embarrassed to also tell my story one day.
Thank you
May God be with us all 🙏
Surely u can do it dear everything can change he is in high level of bad addiction but.....he change so why not you.....just pray and believe 🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርትታችሁ ፀልዩ አይዞችሁ ሁልግዜም መንገድ አለ
May God heal ur soul,,
,
መዝገበ ፀሎት ግዛና ፀልይ። በተለይ ትምህርተ ህቡዓትን
Be 💪strong you can do it 💕 🙏 🤗 ✌️ 💕
የሚገርም ልጅ የሚያስደምም ታሪክ እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን የህይወት ውጣ ውረድ ባያልቅ እያልኩኝ የሰማሁት ታሪክ አቦ ታሪክህን ጌታ አብዝቶ ይቀይረው
Amen
በሱስ የጠፉትን የምትመልስ ትውልድን
የምታተርፍ ያድርግህ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏
Amen
ምንልበልህ አዎ የምታስልቅስ የምያሳዝን ወጣት ነህ አየኽው ግን እግዚአብሄር አምላክ ይወድሃል ብዙ ተፈተንክ ግን አሽናፊነትን እገኘህ አምላክ እስከመጨረሻው ይጠብቅህ የምታስቡውን ሁሉ ያሳካልህ ልበ ንፁህ ነህ እምነትህ አዳነህ እሁንም ሙጥኝ ማለት ነው የእስራኤል አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ብዙ ውጤቶችን ታድናለህ እውነት ኢትዮጵያ ልበ ንፁህ ተጠምታለች በርታ ❤❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይታደገን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን ❤❤
ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል
ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል ፡ ግዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ ለምህረት ወሳህል። ኣሜን ጌታየ ተመስገን ❤❤❤
ለተጠቀመበት እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ግልጽነትህ ሳትፈራና ሳታፍራ የነበርክበትን ታሪክ ለሌሎች መማሪያ እዲሆን በግልጽ መናገርህ በጣም ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ሕይወቱ ሳያዩ ከማውራት የነበረበት ሰው ደግሞ ቢያወራ አስተማሪነቱ በጣም ስለሚጠቅም ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ለተጠቀመበት፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨሻው በቤቱ ያቆይህ እንደዚህ ሳይፈልጉ ወደ ዚህ ሕይወት የገቡትን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው፡፡ 🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሁላችንንም ይርዳን😥😥🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
ቅዱስ ሚካኤል አንተንም የረዳህ እኛንም ሃገራችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን በጣም የሚገርም ታሪክ በሬታልን ወንድማችን ❤❤❤
አሜን
🎉
❤❤❤ማነዉ እንደእኔ መስቀሉን የወደደለት❤❤ ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን😢😢😢 !!!
Kesw en metayeig misikl new maryamene ❤❤❤❤❤
አሜንሰላሙን ያምጣልን እኔበጣም ወድጄለት አለሁ❤
✝️❤️😘
Yemegeremew ene texeteshn alayehutem gen eyayehut mesekelu seyamer alekuge getan
እኔ. መስቀል ሳይ. ቀድሞ አይኔ የሚያርፍበት
እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ለምን በፊልም መልክ አትሰራውም አሪፈ ነው! ብዙ ሰው ይማርበታል እሼ እናመሠግናለን እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ታሪክ በተለይ ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ የቤት ልጆች እጅግ ጥሩ ነው ፡፡ ሚኪ የመጀመሪያ ፍቅረኛህን እባክህ ፈልጋት ምናልባት ካልተያዘች ....
በጣም የሚገርም ታሪክ ወጣትነት ፈተናዉ ብዙ ነዉ ግን ተፈልቅቀህ የወጣህበት መንገድ አጃኢብ ነዉ 🎉🎉🎉ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ያስበን
ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስክ
❤❤❤❤❤❤aye ashe ane koo yanate
ምስጋና ለተገባው ለታረደው ለእግዚአብሔር በግ ብቻ ይሁን ።
@@girma_gloriousምን አገባችሁ እኛ ካመንበት
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ ይህ ትልቅ ወንጀል ስለሆነ ‼️
ይህ ሁሉ ታሪክ የቀየረ የድግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይዉሰድ ❤የንየም ፈተናየ አቅልሊኝ አምላኬ😢
amen😢
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል 🙏አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን
እናቴ እመቤቴ ክበርልኝ
I love how engaged Eshetu is -this is the art of interviewing, completely immersed in the conversation and probing the guest to feel free to talk more, Eshetu you are doing wonderful.
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደ ቀልድ ስለሚያወራ ያስቃል እንጂ ይህን የመሰለ ወርቅ ልጅ በጣም ያሳዝናል ተፈትኗል የኔ ወንድም እንኳን አለፈ አልሀምዱሊላህ የማያልፍ ቀን የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ ስታሳዝ እያለቀስኩ እየሳኩ ነዉ የማዳምጥህ ቅዱስ ሚካኤል በበረከቱ አይለይክ ፍፃሜህን ያሳምረዉ ተመስገን 🙏🙏🙏
Amen
አሜን 🙏
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ብዙ ሰው ተጠቅሞበታል ጸበል በመጠመቅ ጸበል መጠታ በመጾም በመስገድ የሱስን መንፈስ መያዝ ማሰር ይቻላል ውድማችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ አተሩፈህ እንኳን ዛሬን እድታይ አደረገህ
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ታሪክ በመንፈሳዊ ህይወትህሞ በርታ ወንድም በእውነት በዚህ ከቀጠልክ ብዙ ወጣቶችን ታተርፋለህ እንኳክን እግዚሃብሄር እረዳህ❤
Betam getan
የኔ ጌታ እንኳንም ቅዱስ ሚካኤል እረዳክ አንተን የሰማክ እኔንም ይስማኝ😥
አሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የኔ ወንድም❤❤❤
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፤ የገረመኝ ሰውን ይቀርፃል የተባለ የዩንቨርሲቲ መምህር ይህንን ጀግና ልጅ ሞራሉን ሲሰብር አንተ ከዚህ በሁኋላ አትጠቅምም ብሎ ሞራሉን ሰባብሮ ለጎዳናዳረገው። ሌላው ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው የሬድዮ አንቂ አብይ የሚባል ሰው በአንድ ቃል ይህን ሞራሉ የደቀቀን ሰው ምንም ከሱ አንደበት ሳይሰማ አንተን ኢትዮጵያ ትፈልግሐለች ብሎ እንደገና ሰራው እንዲህም አይነት ሰዎች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃህ ወንድሜ ደስብሎኛል።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢 አልቅሸም ስቄም ያየሁት የህይወት ታሪክ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደምልህ ወንድማችን መላኩ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤
☦️♥️🙏🏾
ኡፍፍፍ አንጄቴን በላው የምር 😭😭😭😭😭😭😭የልጂነቱን ታሪክ ሲያወራ አስለቀሰኝ የኔ ወንድም የሁሉም እናቶች ልጆቻቸውን ሲጠሩ እኔ ብቻየን ቁጭ ብየ እጠብቃቸዋለሁ አለ 😭😭😭
በጣም ያዘንኩበት ቦታ ይሄ ታሪክ በኔ እህትም ደርሰዋል እናታችን ቤት አለቃ ስትሔድ የድሮ ቤታችን ቀርተው ነበር ወነድሞቼ አሕቴ ከዛ ሰፈር ሲጫወቱ አሷን የሚጠራት የለም ነበር ሰትነግረኝ አዘነ ነበር
@@MastaweshaMengstunn
😭😭😭 ምናል አብረው ቢጠሩት ኡፍፍፍ እናት እደለለው እያወቁ
ኡነት ነው የሰፈሬ ልጅ ነው አሁን እደዚህ ተለውጦ ስላየሁት ደስ ብሎኛል🤗
እኛ ሰዎች ስንባል እኮ ተገልጦ የማያልቅ መፅሀፍት ነን😢😢😢
ይገርማል ይደንቃል እውትም ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ሙሉቀን ብትሰማ አሰለችም መጨረሻህ አምሮ ለወግ ማረግ ያብቃህ 🙏
እኛ ነን እንጅ ከእግዚአብሔር የምንሸሸው ከቀረብነው እርሱ ለኛ ቅርብ ነው ክብር ምስጋና ለሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው❤
የኔ አባት ነው አባትህ ቅዱስ ሚካኤል፣ የእርሱ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ደስ የሚል ታሪክ እርሱ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አይ የኔ ወንድም ተመሳሳይ ታርክ አለን ልዩነታችን ሱስ ላይ ብቻ እኔም አሁን መንቃት ላይነኝ ሚካኤል አባቴ ይርዳኝና ልክ እንዳንተ ታርኬን የማወራ ሰው ያድርገኝ እንኳን እግዚአብሔር የረዳክ ጠንክር❤
ያደርግሃል
Psalms 27 አማ - መዝሙር 27÷
14: እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤
በርታ፥ ልብህም ይጽና: እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
እግዚያብሔር እኔን ምክንያት አድርጎ ይህንን ቃል ልኮልሀል።
አምነህ ተሰማራ ትችላለህ። ይህን ያለህ ሁሉን የሚችል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነወ።
አሜን
በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው። መቼም ከሲኦል እንደመመለስ ነው የመሰለኝ።
I proud of you you did it with the help of God and ቅዱስ ሚካኤል።
ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። ትለቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም። በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል። እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አደረሰህ።
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ሠው ይሄን ሰምቶ ራሱን እደሚጠይቅ እና እደምነቃ ተሥፋ አደርጋለሁ ሙሉን አዳምጡት ብዙ ታተርፉበታላችሁ።እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
በጣም ይገርማል የልጀን ታሪክ በዚህ ልጅ ሰማሁት አንተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ልጅ ይድረስለት እሸ ያተን ቁጥር ባገኝ ባማክርህ ደስ ይለኛል 😭 አያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩት 🙏
እሼጋ ደውይ እህቴ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ
selku ale eko ketach Egziabeher yeredashal ayezosh
ኣሜን
@@akelem9149 አመሰግናለሁ አሜን ይርዳኝ የኔ እህት
የሚገርም የሚገርም የማይጠገብ የማያደክም ጨዋታ አስተማሪ እምነት እውነት ሀገር ድህነት ሀብት እውቀት ክስረት ውርደት መውደቅ ምነሳት ሁሉንም አሳየህኝ ለእኔ በግሌ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ነግቶል ለሀንተ
አመሰግናለሁ
😭😭😭amazing story ቅዱስ ሚካኤል ክብር ላንተ ይሁን🙏
የማይሰለች ደስስስስስስስስ የሚል አቀራረብ ከዚህ ልጅ ህይወት በተጨማሪ ለቤተሰብም ጭምር የልጅ አስተዳደግ የሚያስተምር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ የኔ ፍጥኖ ደራሼ ጠባቂዬ ሞገሴ ክብሬ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው ለይኩን፫ ለኩልነ።
የእግዚአብሔር ታምር ብዙ ነው
ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው
አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል ስንት ልጆች በዚህ ህይወት ውስጥ ዘቅጠው ቀርተዋል 😢😢
በጣም
Baetiam
ቅዱስ ምኪኤል አባቴለሁላችን ይድሰልን😢❤
ፈጣሪዬ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይረዉ እባክህ ያለሁበትን አተ ታቃለክና
ሱስ ኖሮባቹህ ሀይማኖታቹሁን ለቀየራቹህ ወይ ለመቀየር እምታስቡ ሰዎች ይሄ ልጅ ትልቅ ትምርት ይሁናቹህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እውነት ነው ሀይማኖት መቀየር ለምን አስፈለገ
23:55" ተስፉ ስትቆርጥ ተስፋ የቆረጠ መአት ይመጣልሀል " what a great speech ❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ታሪክ ነው ❤ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልህን ስትመሰክር ድንቅ ስራው እንባዬን አስፈሰሰው ተአምር ነው❤ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ
ወላሂ ከቃል በላይ ትልቅ ሁሉም ያልፋል የሚለውን ቃል ነው😢😢😢ምናልባች የኔም ሂወት ይቃና ይሆናል ያረብ
ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ረዳህ የሁላችን ወዳጅ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል🙏
መስቀሉ ግን ስያምር ማነው እንደእኔ የወደደለት ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላምን ፍቅርን መዋደድን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ
ኢትዮጵያን ከሰዶማውያን አይን ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn
እሽቱ ብዙ ተፅኖ ፈጣሪ ስለሆንክ የግብርስዶምን ተቃውሞ እታድርግም
አሚንንንን
አሚን
"እስኪ እሞት እንደሆን አያታለዉ"....
ቅዱስ ሚካኤል በእንደዚ አይነት ሂወት ዉስጥ ላሉ ሁሉ ይድረስላቸዉ::
ላንተ የደረስ መላኩ ሚካኤል ከሁላቺን ጋር ይሁን
ሚኪ በጣም ጠንካራ ውጣት ነህ ብዙ ትውልዶች እየጠፍ ነው ልትታደጋቸው ትችላለህ መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳህ 😢😢
ልብ ይሰብራል! እናቱን በልጅነቱ ከማጣቱ ጀምሮ ፣ የአባቱ strict rule እና የኮሌጅ ህይወቱ በጣም ያሳዝናል። የቅዱስ ሚካኤል አማላጅቱ ላንተ እንደደረሰልህ ለሌሎችም ይድረስ!!!
እናት ምንም ሆና ትኑር ኡፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እንዴት እዳለቀስኩኝ አንተን ያየህ አምላክ ወንድሜንም ይይልኝ 😭😭🙏
Aye yenem wendm Bn blo tefto qertual
የዚ ልጅ ህይወት በተጨማሪ ለቤተሰብም ጭምር የልጅ አስተዳደግ መንገድን የሚያስተምር ነው ።
Betekekle
Absolutely right
በትክክል ቤተሰብ ልጆችን በስርአት ማሳደግ ትልቅ ሚና አለው
Weyane Ketewelen Qerese Neqeresa Wexatun Yemibela Andu Drug new Drug Addiction Wexat Ethiopian Axeleqeleqoal Yemilemedut Gena Elementary Etach Honew new Ahunema Xeqaqen Mender Hulu Ya Honoal Beteseb Enezihen Lejoch Memeles Bexame Yekebedewal Xorenet new Weyane Yalekubet Enesu Nachew Ke Brazil Deres Business Siseru Yeneberew Ye Ethiopia Mengest Ke Menem Belaye Teleqe Rehabi Center Mekeneyat Gede Yelewal Ahune Manem Wexat Netsu Yelem Belom Wede Teleqochuna Setochem Chemere New Yetemerezut
❤❤@@bethelhailemariam8806
Glory to mighty God this is amazing story
God protect you and bless you
ወላሂ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ያስተምራል አስለቀሰኝ 😢😢😢
እኔ ኢትዮጲያዊነኝ ሀይማኖቴ ኢስላምነው ግብረሶድማዊነት አጥብቄ እቃወማለሁ😢😢😢😢😢😢
እኔም እቃወማለሑ😢
እኔም አጥብቄ እቃወማለሁ
ወደሽ ሳይህን ግዴታሽ ነዉ 😮
@@Tis9632 እኮ እቃወማለሁ ነው ያለችው አረጋጊው
Hulachinim mekawom alebin
ምንም የሚያስቅ ነገር የለም 😭😭😭በጣም ያሳዝናል ለዝ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢አምላኬ እባክህ 🤲🤲🤲🤲🤲ልጆቼን አደራ እንቨርስቲ ኮሌጅ ያሉትንም ተማሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🤲🤲🤲
ይህንን ሀሳብ ነው የገለጽሽው
በጣም የሚገርም ታሪክ ፣ ከዛ የልጁ አገላለፅ እያሳዘነ የሚያስቅ መጨረሻህን እንኳን ፈጣሪ አሳመረው ።
መታግሰዋጋአለው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኔንም እ/ር ካለሁበት እዲገላግለኝን ፀልዪልኝን
እግዚአብሔር. ይመስገን በእውነት. መመለስህ ይህው. የአዳም ልጅ. እዛው መቀሌ ዩንቨርስቲ. በሱስ ተለክፎ. የዛሬ. 8 አመት አካባቢ. በምንም መስመር. ሊተወው. አልቻለም. ብቻ. ለሁሉም. ኢትዮጵያዊ. መልክትህ. በጣም አስፈላጊ ነው. በእውነት
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ዘላለም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ትምህርት የሚገርም ታሪኪ 😢 አንተ የረዳህ ቅዱሱ ሚካኤል ❤አለም ካለችበት መካራ ይሰውረን ይቅርታውን ያድርግል ❤ አድናቂ ነኝ እሼ ❤ መልካም ሰው ❤ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሐገራችን ለሐገራችን አንድን ነታችን ይመልስልን ❗❗
❤❤❤♥😢😭😭
ጌታ ሆይ እባክህ ለሀገራችን ሠላም ስጥልን
ታዳ አሁንስ በንሰሃ ህይወት እየተመላለስክ ነውን ወይስ ብቻ ተመለስኩ አሁን ነፃ ነኝ ያልከው ከካህናት ከአባቶች ጋር ተመካከር የበለጠ ቅዱስ ሚካኤል በነፍስም እንዲያስምርህ እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም
አንተም የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ሐገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልኔ❤❤❤❤ግሩም ነው በእውነት ❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏😢አሜን አሜን
ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው ምናልባት የመንገዳችን ሊለያይ ይችላል ብቻ ግን በስደት ላይ በጣም በተስፋ መቁረጥ ላይ ነበርኩ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ሽኩረን/አመሰግናለሁ
ባለሽበት ሰላም ሁኚ
ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ዲናችንም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ያስተምረናል ሂወት ተቀያያሪ ናት
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን ክብሩ የድግል ማርያም ልጅ ይዉሰድ ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን::
አሜን አሜን አሜን
ማነው እንደኔ በለቅሶ በሳቅ የጨረሰው ሰው ተስፋ ቢቆረጥ እግዚአብሔር ብቻ ተስፋ አይቁረጥብ
በጌታ ፊት የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ስለረዳህ ይክበር ይመስገን ለብዙዎች መማሪያ ታሪክ ነው በርታ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙን መሻትህን ሁሉ ይፈፅምልህ አሜን።
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል መስጋና ይግባዉ.
ኢትዮጵያ ትፈልግአለች መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ❤❤❤
ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ከባድ ጌዜ ሁሉ ባንተ ምልጃ ያልፋል❤😢🙏
የትኛውም motivation speakers ከሚያነቃቃኝ ይልቅ የዚህ ልጅ ህይወት ያነቃቃኛል
የነዛ ኮ ሾው ነው ።
አዎ በጣም ምክንያቱም ሆና ያሳየን❤
ቅዱስ ሜካኤል ለሁሉም ይደረስልን
😢ይሄ አሁን ያወራኸን ታሪክ የኔ ህይወት ነው ወንድሜ ።
እኔ ለአስራ አራት ዓመት ያህል እንደ ቀልድ የጀመርኩት ሱስ አለቅህም ብሎኝ... የገዛሁት ጫት ሲጋራና መጠጥ ገዝቶኝ ቤቴ ውስጥ እንደ እንግዳ ሰፈሬ ላይ እንደ ስደተኛ ኖሬያለሁ ።
አሁን ግን ይህንን የሱስ ህይወት አሸንፌ ወጥቻለሁ ።
እኔም ሱስ በመቀነስ ሳይሆን በማቋረጥ እንደ አዲስ መኖር ከጀመርኩ ስምንት ዐመት አስቆጥሬያለሁ ❤
የኔ አባት እንዴት ያሳዝናል 😢ልጆችን ብዙም ነፃነት ማሳጣት ጥሩ እንዳላደለ ነው የተማርኩት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ዳንክልን ኢትዪጵያ ትፈልግሀለች ግሩም መልእክት ነው ! እግዚአብሔር አምላክ ይስጠው ለመዳንህ ምክንያት ሁኑልና❤ ሚካኤል አባቴ ጥባቆትህ አይለየን ወንድሞቸንም ጠብቅልኝ
ቅዱስ ሚካኤል እኛንም የልባችን መሻት ይሙላልል
አሜን
አሜን3❤
Amen Amen Amen 🙏
አሜን 🤲🙏
አሜን
በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ያለፍክበትን ነገር በአግባቡ ለትምህርት እንዲሆን ስለነገርከን አመሰግናለሁ።እሼ ልዩ ሰው በርታልን
ከልጁ ይልቂ መስቀሉን ነው ያየሑት ማርያምን❤❤❤
እኔም
ማሪያምን እኔ እራሱ
እኔም መጀመርያ አይኔ ከመስቀሉ ነው ያረፈው ባለ ማህተቦች ሳይ የሚስማኝ ደስታ በቃላት አይገለፅም
ልክ እንደኔ
እኔም
እጅግ በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ማርያምን በጣም የምትደንቅ ልጅ ነህ አንዳንዴ እግዚያብሔር በምን መልኩ እንደሚረዳን እንደሚደግፈን አናውቅም እኔ ባንተ ውስጥ እራሴን አየሁ በአቋም መፅናት፣ጥንካሬ፣ተስፋ አለመቁረጥ፣ላሰቡት አላማ መቆም ውይይይይይ በስመአብ በቃ ብዙ ነገር ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ባንተ ብዙ ወጣት ይማራል ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ💪🙏
Amen
😂😂😂ወይኔ አሳሳቅ አገላለፁ ደስ ሲል አተን የቀየረ አምላክ እኛንም ከድካም ያሳርፈን
አንተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይርዳን ❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ 🙏በሱሰ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አንተን የረዳ ፈጣሪ እነሱንም ይድረስላቸው 🙏❤️🇪🇷
ክብርና ምስጋና ለሊቀ መላከ ቅዱስ ሚካኤል ይገባዉ🙏🙏🙏❤❤❤
እንኳን ያንን ጊዜ አሳልፎ አሁን ላይ ያደረሰህ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል አገላለፅህ በጣም ይስባል እዉነታ ስለሆነ ቅዱስ ሚካኤል ላንተ እንደደረሰ ለኛም ቋጠሮዋችችንን ይፍታልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጄ ክብሩን ይውስድ🙏🙏
አቤቱ ቅድሱ ሚካኤል ለእርሱ የርዳህ እኛንም አግዘን ከልጅነት እስካሁን የጠበቅህኝ የነገውንም አንተው ታውቃለህ 12 🙏🙏
"ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች" በጣም ደስ የሚል የሚያነቃ ንግግር!
እግዚአብሔር እንኳንም ረዳህ እንኳንም ከዚህ ክፉ ሱስ አወጣህ🙏
የአሼ ወዳጆች በላይ እስኪ👍👍
😢😢😢
እሚገርም ታሪክ ነው
እኳን ቅዱስ ሚካዬል ርዳክ
አተን የርዳው መላአክ
እኛንም ይርዳን
በድካማችን😢😢😢
በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው። ህይወትን ካልተንከባከቧት ለመበላሸት ቀላል ናት። በህይወቴ ገና በወጣትነቴ ብዙ ፈተና ደርሶብኝ ያውቃል ራሴን ለማጥፋት ሱስ ውስጥ ለመግባትም አስቤ አውቃለሁ ግን እግዚአብሄር ጠብቆኝ ተወጥቸዋለሁ።
ከሴትልጅ ይልቅ ወድልጅ መስቀል ሳደርግ ደስ ይለኛል መስቀሉ ደግሞ ደስ ሲል