እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 чер 2023
  • እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር!#women #ethiopia #strong
    መቅደስ ደባልቄ ትባላለች። የተወለደችው በአነስተኛ የገጠር መንደር ውስጥ ሲሆን በህይወቷ እጅግ ከባድ ውጣ-ውረዶችን አሳልፋለች። አሁን ያለችበትን ስኬታማ ህይወት የሚያሳይ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
    ኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Комедії

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 Рік тому +1296

    እኔስ አሁንም እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ነኝ 😢😢ለኔም ይነጋልኛል ሳለ መድሃኒያለም ተስፋ አልቆርጥም😢🙏🙏💔አይዞሽ በሉኝ እስኪ

    • @user-ln7nr6lj8m
      @user-ln7nr6lj8m Рік тому +16

      አይዞሸ

    • @user-ln7nr6lj8m
      @user-ln7nr6lj8m Рік тому +20

      እኔምነኝ

    • @eyuasfaw3471
      @eyuasfaw3471 Рік тому +4

      @@user-ln7nr6lj8m እሽ 😥😢😥😢😢

    • @eyuasfaw3471
      @eyuasfaw3471 Рік тому +10

      @@user-ln7nr6lj8m አይዞን እኛም አንድ ቀን አልፎ እንዲሁ ታሪክ አድርገን እናወራዋለን 🙏🙏🙏💪💔💔😥😢

    • @Tigesthailu
      @Tigesthailu Рік тому +2

      አይዞሽ የእኔ ልዬ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +293

    እኔም ከማዳም ቤት ወጥቼ ወደምወደዉ ትምህርቴ ተመልሼ የምመኘዉን ሆኜ መሻቴ እንዲፈፀም አንቺን የረዳ የምስኪኖች አምላክ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኤልሻዳይ ፈቃዱ ይሁንልኝ

  • @eyerusalemmsganaw368
    @eyerusalemmsganaw368 11 місяців тому +156

    No word
    ትህትና ፣ቁንጅና ፣ጥንካሬ ፣ፅናት፣ ስኬት ተደምረው አንቺን ይመስላሉ
    አንቺ መልካም ሴት
    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
    ሁሉን ለበጎ የሚያደርግ ጌታ ይመስገን

  • @sahlesilaseseyfu1505
    @sahlesilaseseyfu1505 11 місяців тому +82

    በቃ ምን ልበል አቦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ታላቅ ነው

  • @Quaratube23
    @Quaratube23 Рік тому +241

    "ቀን ሲያልፍ ተናገር ዉሃ ሲጎድል ተሻገር" እናመሰግናለን እኛም እንዲህ የምንናገርበትን ጊዜ ይስጠን።

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Рік тому +402

    የኔ ወርቅ አቤት ሴትነት ጥንካሬ ትህትና መልካምነት ጎብዝና የኔ ሙሉ ሴት ካቺ ህይወት ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን።

  • @dagimalemu2984
    @dagimalemu2984 11 місяців тому +11

    ኧረ እሼ
    እባክህ ይሄን ፊልም አርገው ትልቅ ማስተማሪያ ነው
    በእውነት እህታችን አንደኛ ነሽ
    👍👍👍👍👍👍

  • @tersitdaniel6080
    @tersitdaniel6080 6 місяців тому +11

    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ !!

  • @rahi7582
    @rahi7582 Рік тому +94

    የመጨረሻዋን ስኬት ስሰማ ምን ትዝ አለኝ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ (ቤተክርስቲያን) እመላለሳለሁ ያለችው ቃል! እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳነዎ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @samirajebril921
    @samirajebril921 Рік тому +143

    በስም እንደዛሬ አፌን ከፍቸ የሰማውት ታሪክ የለም እግዚአብሔር እደዚህ ታሬክ ይቀይራል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ ተስፋ አለመቆረጥ ነው

  • @Hayautiiiiiii
    @Hayautiiiiiii 10 місяців тому +28

    😢ኢላሂ ❤ የኔ እናት ጀግና ናት ለኛም ቀን ይስጠን

  • @dhhhddghy8279
    @dhhhddghy8279 Рік тому +110

    እሼን የምትወዱ ሀገራቺንን ሠላሟን ይመልስልን

  • @jerryyewendyejerryyewendye3898
    @jerryyewendyejerryyewendye3898 Рік тому +58

    ❤መቅዲዬ ሀሮማያ አብረን አንድ ዲፓርትመንት ነው የጨረስነው በጣም ተግባቢ ሳቂታ ጎበዝ ሴት ነሽ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ ከባድ ቢሆንም ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ።ቀሪ ዘመነሽን በደስታ ኑሪ

  • @feruwake6156
    @feruwake6156 5 місяців тому +9

    በጣም ደስ የሚል ታሪክና ለሌላ ሰው የሚያስተምር ነው ነገር ግን ያቺ የስድሰት ልጆች እናትን በእግዚአብሔር ስም አትርሻት ጠይቅ ብድርሽን መልሽ።

    • @mastawal123
      @mastawal123 3 місяці тому

      Bazih hasab enem egaralehu wudi jagina yehonsh ehite endatrashyat. woy yesaw hiwot tagdarot

  • @amenbelachew
    @amenbelachew 9 місяців тому +28

    I was one of her classmate the same batch and department with Mekdes at Haramaya University She has tolled me this story She became a force to be reckoned with during the storms and hardships. Her tenacity and willpower serve as an example for all of us. She was a fighter, not simply a survivor, and her perseverance in the face of hardship is very inspiring. Her journey is proof of a strong woman's unbreakable spirit, and others who are suffering similar difficulties will always be inspired by her narrative and a success story for all of us. I hope she will move forward.

  • @user-sm8zg8ud8y
    @user-sm8zg8ud8y Рік тому +460

    ❤❤❤ጀግኒት ጠንካራ ሴት ሳይ ደስታዪን መግለጽ ያቅተኛል 🎉

    • @yimaregubena4019
      @yimaregubena4019 Рік тому +3

      እግዚአብሔር አርጎልሻል እልሻል እና እዳርሽው አለበስሽን አስተካክሌ

    • @almaz7677
      @almaz7677 Рік тому +2

      💯💯💯😭😭👏

    • @kadoshaafi4528
      @kadoshaafi4528 Рік тому

      ​@@almaz7677jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj

  • @metimeti3676
    @metimeti3676 Рік тому +60

    ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @yaredabune9572
    @yaredabune9572 11 місяців тому +5

    የምር በጣም ነው የወደድኳት ታሪኳ ብቻ ሳይሆን ግልፅነቷ እና ነፃነቷ ደስ ይላል።

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 11 місяців тому +2

    በጣም ባሳለፍሽዉ ሂወት አዘንኩኘ
    ያስደሰተኘ ነገር ግልፅነት
    በጣም እንዳከብርሽ ያደረገኘ ለቤተሰቡ የሰጠሽዉ ትኩረት
    ምርጥ ጀግና ተስፋ ያልቆረጠች ኢትዮጰያዊ🎉

  • @haimanotshifetaw6932
    @haimanotshifetaw6932 Рік тому +281

    ታሪክዋ ከመጣፈጡ የተነሳ ባያልቅ ተመኘው። ስንቱን ተማርኩ ! እግዚአብሔር የረዳሽ ሰው ነሽ። ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ

    • @zdfegegtatube2196
      @zdfegegtatube2196 Рік тому

      Yaslkesal enji ytafetal enda ena aslkescg

    • @nuruseid9227
      @nuruseid9227 Рік тому +1

      እኔ እራሱ

    • @Tangut-iw1ny
      @Tangut-iw1ny Рік тому

      በጣም ችግርና መከራ ለግዜው ተስፋ ያስቆርጣል ችግሩ አብዘሀኛዎቻችን አንጋፈጠውም ለፀኑና ለተጋፈጡ ግን ይኼ ቢዲዬ ምርጥ መልስ ነው ግን እሼ ሊናገር የፈገለው ቃል ማነው የገባው ???

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Рік тому +23

    ጀግና ነሽ እኔ ጥሎብኝ በፈተና ያለፈች ሴት እወዳለሁ ምክናየቱም ጠንካራ ላልሆኑ ሴቶች ምሳሌ ስለሚሆኑ በደንብ ተመስጨ አዳምጨ ጨረስኩት በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 11 місяців тому +4

    በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ የምትገርም ኢትዬጵያዊት ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች እህቶቻችን ልጅቷ መጽሀፍ ናት አወራሯ ስርአትዋ አቦ ቀሪውን እድሜሽን ከልጆችሽ ጋር ከባለቤትሽ እንዲሁም ከወላጅ ቤተሰቦችሽ የደስታ እይወት ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @ayelechayelech7525
    @ayelechayelech7525 Рік тому +4

    መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም በአንች አይነት ህይወት እና በችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው ግን ሁሉም እንደሚያልፍና በፈጣሪ መልካም እንደሚሆን አምናለሁ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Рік тому +78

    በእንባ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት የራሴን ታሪክ የምሰማው መሰለኝ ብርታትን ሰጠሽኝ በጣም ጠንካራ ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ 🙏❤️

    • @Nebsu-hb6bt
      @Nebsu-hb6bt 6 місяців тому

      Ene erasu Alikisha Alikisha macharash besaki motiku

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Рік тому +72

    ወ/ሮ ጥሩወርቅ እድሜ እና ጤና ለአንቺ ለልጆችሽ ለመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ ተባረኪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ፡፡ተመስገን እህቴ ተመስገን እንኳን ለዚህ ያበቃሽ እንኳን የአንቺ ልብ ይቅርና ታሪክሽን ስሰማ ልቤ በጣም አዘነ ተስፍ ቆርጨ ነበር፡፡ተመስገን አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡ እሸቱ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ ለባለቤትህ፣ለልጅሕ አንተን ለወለዱ መልካም እናትሕ ለመላው ቤተሰብሕ ይሁንልን ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረብሕ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c 11 місяців тому +4

    ወኔ መታደል😢😢ባይጨርሸ አያልኩ ሰማሁት አንዴት ደሰ አንዳለኝ የተበደሉ ኣባት የሆንህ መድሃኒኣለም ኣባቴ ክብር ላንተ ይሁን😢አውነት ነው ነገ ሌላ መግሰ ቀን ናተ የተሻለ ነገር ይመጣል😢❤❤

  • @user-fs2so8ip6m
    @user-fs2so8ip6m Рік тому +2

    እንደትነህ እሼ አዉቃለሁ በስራ ቢዚ እንደሆንክ ቢሆንም ግን አንድቀን እንደምታዬዉ እርግጠኛ ነኝ እና እሼ ያንድሰዉ ህይወት በሚለዉ የህይወት ታሪክ ፕሮግራም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @Hiwot19981
    @Hiwot19981 Рік тому +23

    የእውነት የኔ ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ምግብ ቤት ስራ ሰው አጥቸ ነበር ለዚያውም ገና ከ 15 ጀምሮ በብዙ ፈተና መከራ አለፍኩኝ😢 በመሀል እየተማርኩ እየሰራሁም ነበረ አ ,አ ውስጥ አሁን ላይ ስደት ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ከት,ት በላይ ትልቅ ውጤት አግኝቼበታለሁ በዛ በለጋ ፈተናዬ ዛሬ ላይ በጣም ጠንካራ እናም ወደ ስኬት መንገድ ላይ ነኝ ክብር ምስጋና ይግባው😊

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Рік тому +47

    በምን ቃላት እፅፋለው ዝም ብየ
    ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው

    • @Samri3344
      @Samri3344 Рік тому

      Amen

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Рік тому

      እሡን ለፈጠረዉ ምስጋናዉ ይገባዉ

    • @dinkuguale9331
      @dinkuguale9331 9 місяців тому

      በኢትዮጶያ ስለ ችግር ተወርቶ አያልቅም የዚህች እህታችን ግን አገላለጽ የርሷን ብቻ ሳይሆን የአብዛኛው ኢትዮጵውያንን የሕይወት ውጣ ውረድ ገላጭ ነው ሆኖም እህታችን በሚማርክ አማርኛ

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 11 місяців тому +6

    የኔ እናት ተስፋ አለመቁረጥን በአንቺ ውስጥ አየሁ❤

  • @user-km3sz5es8q
    @user-km3sz5es8q 10 місяців тому +3

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታሪ ይቀየራል የኔ ቆንጆ በርች አምበሳ ለልጆችሽ ሺ ዓመት ያኑርሽ

  • @michael12t
    @michael12t Рік тому +57

    እጅግ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪዉ , ፈጣሪ ሁሌም ግዜ አለሁ , አይዘገይም
    የኔ ህይወት ነዉ , ይሄማ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Рік тому +161

    ይህ ታሪክ በብዙወች ህይወት አለ😢

    • @Believeingod299
      @Believeingod299 Рік тому +2

      ጀግና ናሽ እህቴ ይህ ታሪክ በኔም ህይወት ላይ ያለፍ ነው ቀን ያስጏናብሳል 🙏እግዚአብሔር ያነሳል :

    • @TsionDeribe-xi8qq
      @TsionDeribe-xi8qq Рік тому

      btam jegna set nesh .....hulachenm endazi tenkara benhon hulum ngr begizew yekyral mekyer becha sayhon enkasalen .enem andewa negn tenkara bemhone destegna negn tegestna tsenat bednb melso yekfelal

    • @zainasied615
      @zainasied615 8 місяців тому

      ሳህ😢❤

  • @KetemaKassa-zk4yw
    @KetemaKassa-zk4yw 3 місяці тому +1

    ወዬው!ይች ደግሞ ገራሚ ናት። አዬ አንደበት አዬ ስብዕና አዬ አመለካከት አዬ የውስጥ ውበት! አዬ ትዕግስት ❤❤❤ብቻ ምሉዕ ፍቅር የተላበሰች ውብና ቅምጥል እንስት ናት።ህይወቷ ሁሉ አስተማሪ ነው። ክፉ አይንካሽ! "ዘርሽ ይባረክ በልልኝ። እሸትዬ አደራ❤🎉

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 17 днів тому

    እሸቱ መለሰ ምርጥና ጀግና ኢትዩጲዊ ነህ ነፍ አመት ኑርልን ዘር ሐይማኖት የ የሚለዉ ቆሻሻ ነገር የማያሣትፍህ ምርጥ ወድም ነህ አድናቂህ ነኝ ተስፈኛዋ &ስዴተኛዋ ስመለስ ላገኝህ እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ እኔም ሲፃፍ ዉሎ ሲፃፍ ቢያድር የማያልቅ ታሪክ አለኝ እሱም ስለ አባቴ ነዉ 😭😭 ብችለዉ (እዉቀቱ ቢኖረኝ በፊልም መልኩ ባቀረበዉ ዴስ ይለኛል።። ዳድ ሑሌም
    እወድሀለሑ የሂወቴ ምእራፍ😭😭😭

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Рік тому +39

    አቤት ጥንካሬ አቤት ውበት!እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን የሰላም የደስታ ያደርግልሽ።

  • @fiker84
    @fiker84 Рік тому +54

    ይሄ ነው የሚያነቃ እውነት የተኖረ ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xw2pn3bs4o
    @user-xw2pn3bs4o 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በእጥፍ ይክሳል ክብር ምስጋና ለመዳንዓለም🙏 ይሄን ላደረገ ለብዙዎቻቺን ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው በጣም ደስይላል ጠንካራ ሴት ነሽ!

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Місяць тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት አንዴ እየሳኩኝ አንዴ እያለቀስኩ ጨረስኩት አንቺ መፅሐፍ ብቻ አይደለሽም መምዕርም ነሽ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዶንክ ቱይቦች እሼ መሌ እናመሰግናለን

  • @kalkidanzenebechi7400
    @kalkidanzenebechi7400 Рік тому +37

    ወይኔ አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው የአንችን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን አሜን🙏 በሉ ቅመሞችዬ😊

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Рік тому +79

    የሚገርም ታሪክ ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @handm1095
    @handm1095 10 місяців тому +1

    የሚደንቅ ታሪክ እግዚአብሔር ነው እንደዚህ ጠንካራ እንድትሆኝ የረዳሽ እንጅ በሰው አቅም የሚቻል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን

  • @kasechabate5785
    @kasechabate5785 8 місяців тому +2

    በጣም ጀግናና ግልጽ ሴት ነሽ እየሳቁም እያለቀስኩም ደግሜ ሰማሁሽ።😂😢😂😢😂😢 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

    • @habtamabawey6127
      @habtamabawey6127 6 місяців тому

      እኔም የሳቅሁት ግን አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች በበርሜን ልብስ ይልካሉ ይለኛል 😂😂😂😂

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Рік тому +31

    በስማአም የሴቶች ታሪክ ዛሬ ተወጋ ጀምሬ ተመስጨ የጨረስኩት ታሪክ ❤❤❤እሸ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @user-ce1qx6by6r
    @user-ce1qx6by6r Місяць тому

    የኔ እናት 😢አቤት ትህትና እርጋታ አቤት የእግዚአብሄር ስራ ❤❤

  • @yab3697
    @yab3697 10 місяців тому +3

    የኔ ህይወት እራሱ አንድ መፃፍ የሚሞላ ህይወት አለኝ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому +38

    9 ነኘ እስኪ በላይክ የመዳም ቅመሞች

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому +173

    የገጠርልጆችየትናችሁ

  • @mintearaya3853
    @mintearaya3853 11 місяців тому +1

    ክብር ምስጋና ልውል እግዜአብሔር ይመስገን ጀግና የእግዜአብሔር ልጅ ነሺ

  • @mulukebede-qs5cl
    @mulukebede-qs5cl 3 місяці тому +1

    እግዚኣብሔር ለኛ ያለው ኣነሳንም ብቻ እንደእህታችን ፅኑ እምነት ብእምነትሽ ስለፀናሽ ነው እህቴ

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Рік тому +66

    ጀግና ሴት !! የቀረው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መልካሙን ባለቤትሽም እግዚአብሔር ይባርከው ባል ለሚስቱ መልካም ሲሆን ነው ስኬትና በረከት ወደ ቤት የሚገባው ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @yriga
    @yriga Рік тому +49

    የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤ ተስፋ እንዳልቆርጥ ባንቺ ተፅናናው ፡ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን ፡ ያልተፈተነ ህይወት 😢 መቀረት የለዉም ምክንያቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓርብ ስቅለት ስቃይ ኣሳልፎ ነው እሁድ የተነሳው ። እና ተመስገን

  • @TilahunBelaye
    @TilahunBelaye Рік тому

    በዚ ታሪክ ቅንነትና ታማኝነት እና ተስፍ አለመቁረጥ በመከራ እየሰሩ መጨረሻው ግን በጣም ያማረ መሆኑን ተረድቻለው ትልቅ ትምህርት ዋው😊😊እሼ ባክህ እንደዚ አይነቶችን ብትለቅልን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @BerhunBerihun
    @BerhunBerihun 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያን ችግሮች ተመሳሳ መሆኑ ይገረማል።ጀግናነሺ

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 Рік тому +114

    አቤት ፅናት እግዚአብሔር ለህቶቻችን እንዳንቺ አይነት ልብ ይስጥልን ለሰዎች መልካም የምታስቡ ሁሉ ክበርሉኝ ❤ !!!

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +19

    _በፈጣሪ አብሬሽ የገባሽበት ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ተዘፍቄ ሳዬው መሳቀቁ አመመኝ😢 ሁሌም እግዚአብሔር አዋቂ ነው። ልትማሪበት እና ጠንካራ ልትሆኝበት በብዙ ተፈተንሽ። ቆንጆ በዛላይ ወጣት ነሽ። በዛ እድሜ ለችግርሽ መደበቂያ ራስሽን አሳልፈሽ ባለመስጠትሽ ለዚህ ስኬት በቃሽ። አንበሳ ሴት ነሽ።_

  • @epjameela461
    @epjameela461 11 місяців тому +2

    የኔ ጀግና አቺን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም የሴት በላይ

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 Рік тому +1

    በጣም ከልብ የሰማሁት ልክ እንደ ትረካ አሁንስ ምን ትሆን እያለኩ በተለይ አነጋገሯ እና ድምጿ የተለየ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ድካምሽ ልፋትሽ አየልሽ ያቺ ምሲክን እናትሽ እንኳንም ደስ ያላቸው እናት አትከፋ አትቸገር❤❤❤❤

  • @lubabamakonen7587
    @lubabamakonen7587 Рік тому +11

    ጀግና ነሽ ሀገሬ ወሎ ሠወቹ ጠካራ ውበታችን ባህላችንን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +23

    ወላሂ ነው የምላችሁ ይሄንን ታሪክ እያለቀስኩም እየተማርኩም ነው የሠማሁት የአላህ መጨረሻየን አሳምረው የሚባለው ለዚህ ነው ደስ ሲል በጣም ጀግና ነሽ 👏 ❤

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 9 місяців тому

    እሼ አንተ እጅግ በጣም ገራሚ፣ ተወዳጅ እና ሰው የመሆን ልክ ነህ ብል አላጋነንኩም። ባለታሪኳ እህቴም ታላቅ እና የድል አድራጊነት ምልክት ናት፤ የጽናት እና የአሸናፊነት አክሊል ያጠለቀች ብርቱ ሴት በመሆኗ አኩርታኛለች። አመሰግናለሁ ።

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Рік тому +4

    አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ አንቺም በበኩልሽ ሌሎችን ለመርዳት ጣሪ ቅን ሁኚ ወንዶች ሁልግዜ የሴት ልጆችን ህይወት ለደስታችሁ ብላችሁ የምትበጠብጡ አቆም ብላችሁ አስቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ከገጠር የዘመድ ልጅ አምጥታችሁ የራሳችሁን እያስተማራችሁ የዘመድ ልጅ ሰራተኛ የምታደርጉ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይቀጣችኋል ተጠንቀቁ

  • @solomonmehari3341
    @solomonmehari3341 Рік тому +22

    እኛ እንቸኩላለን እንጂ ፈጣሪ ኣይዘገይም . ፈጣሪዬ ትዕግስቱ ስጠኝ ❤❤❤

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 Рік тому +42

    የሴት ልጅ ፈተነዋ በጣም ብዙ ነው🙏ግን እግዚአብሔር መልካም ነው የወደቁትን ለማንሳት የተረሱትን ለማስታወስ የሚሳነው ነገር የለም እና ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በዚች ምድር ላይ እንደ እኔ የተፈተነ አለ ብየ አላስብም ነበር 😢😢 ለካ ከኔም የባሰ ደሞ አለ🙏😢😢😢

    • @BayushEshetu
      @BayushEshetu Рік тому +2

      አይዞን እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 місяців тому

      አሜን🙏🙏

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 5 місяців тому

    እሼ ላንተ ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነው፡፡ ይህን ቃለ-መጠይቅ ከአንድ ጊዜ በላይ ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ፡፡ እሼ ይህቺን ጠንካራ እህታችንን ያቀረብክበት ዝግጅት እጅግ በጣም ምርጥ ነው፡፡ “ድንቅ ታሪክ ጠንካራ እህት” ብዬ ሃሳቤን ልደምድም፡፡

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p 4 місяці тому +1

    የማያላፈው ሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው💚💛❤😍👏👏

  • @kadoa7840
    @kadoa7840 Рік тому +16

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል😇😇❤❤❤

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Рік тому +23

    ድንቅ ታሪክ ነው:: እግዚአብሔር ሊረዳህ ሲፈልግ በችግሮችህ ሁሉ አሳልፎ ጥንካሬን ይሰጥሀል:: ፈተናዎችህንም በረቂቅና በምክንያት ያሳልፍልሀል:: ተባረኪ::

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 5 місяців тому +1

    እሸቱ ምርጥ ልጅ! የሰው ስቃይ-ሽግር እና: የ ውጤት መንገድ ብለህ:ኣዲስ ፕሮግራም ብታወጣ:ስንት በሽግር ያለ ወጣት ይማርበታል።ስንት ኣለ ሽግር መከራ ሰቆቃ እያሳለፈ ድህነት ሄኖበት ዝም የመረጠ።

  • @hannabirhanu3144
    @hannabirhanu3144 11 місяців тому +1

    የኔ ውብ ጀግና የማያልፍ የለም። 😢😢❤❤❤ ሁሉም ያልፋል በመሀል መሰናከል ግን ከባድ ነው። የእግዛቢሔርን ደጅ መጥናት ከመሰበር ይታደጋል። ታሪክሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን።

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Рік тому +10

    ካንቺ ብዙ ሴት እህቶች ጥሩ ጥንካሬን እና እራስን መጠበቅ ይማራሉ ጀግና ነሽ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +402

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ ከኋጢያት በስተቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ሀሉ ከፍፃሜ ያድርስላቹ🙏

  • @user-ni5ov6sn3i
    @user-ni5ov6sn3i Рік тому

    ዉይይይ……ጀግኒት እጅግ በጣም ጠንካራና ብርቱ ሴት ናት የሚገርም ነዉ የህይወት ዉጣ ዉረዱ ፈታኝ ችግሮችን አሳልፋለች ጥንካሬዎ የእግዚአብሄር ቸርነት ተጨምሮ ፈተናዎ ወደ ስኬት ተቀይሯል

  • @medhin8187
    @medhin8187 10 місяців тому +1

    የሚገርም ታሪክ ነዉ 😮
    በጥሞና ነዉ ያዳመጥኩት 🙄
    እንኳንም ደስ ኣለሽ ።

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel Рік тому +19

    የኔ እናት በጣም ጀግና ነሽ እንዴት እንደምታምሪ ደግሞ, ትዳር ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ,

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe Рік тому +145

    የኔ ልእልት ያንቺ ህይወት የቀየረ አምላክ የእኛንም ይቀይርልን❤❤❤❤

  • @user-xf1zw5nk6i
    @user-xf1zw5nk6i 3 місяці тому

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያሳለፍሽው ውጣውረድ ለብዙ ሰዋች አስተማሪ ይሆናል ብየ አስባለሁ ቀሪ ዘመንሽ ጥሩ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ

  • @tsegawmulat7356
    @tsegawmulat7356 8 місяців тому

    በጣም አስተማሪና ሰምቶ ለመጨረስ አጓጊ የሕይወት ታሪክ ነው ።አሁንም ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመግለጥ በሰማይ ህይወት ይባክሽ።

  • @HirutnagesueHirutnagesur
    @HirutnagesueHirutnagesur Рік тому +17

    የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም ጀግና ነሽ እህቴ❤

  • @biniyamnega
    @biniyamnega Рік тому

    ሙሉ ፊልም ካየሁ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል። ግን ይህን ታሪክ ሙሉዉን ተመለከትኩኝ እና ረክቻለሁ፡፡ እግዚአብሔር ግሩም ነው፡፡ በጣም አስተማሪ ነው። እሼ እናመሰግናለን።

  • @aderajewadane42
    @aderajewadane42 5 місяців тому

    ጽናት ብርታት ተስፋ ተደምረው የአሁኖን አነችን ፈጠሩ የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን !!!የኛንም ታሪክ ይለዎጥአሜን !!እግዚአብሄር ሌለውጥ የሚፈልገውን ይፈትናል አወ ልክነሽ!

  • @jfififi4878
    @jfififi4878 Рік тому +15

    በስመኣብ በጣም እየተገረምኩኝ ነው የሰማሁት ብኣድ ኣንዴ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነበር ግን ያንቺ ታሪክ ስሰማ እኔም ኣንድ ቀን እምፈልገው ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ ኣደርጋለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው 💜🙏

  • @batoimoon
    @batoimoon Рік тому +10

    እኔም ያለፊኩበት እውነተኛ ታሪክ አለኝ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ በአንተ ቸርነትን ዛሬን ለማየት ችያለሁ

  • @yohanesagza7910
    @yohanesagza7910 Рік тому

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እሼ አንተ ትለያለህ!!!!

  • @aleazarsolomon71
    @aleazarsolomon71 Рік тому +1

    በእውነቱ በጣም አደነኩሽ፡፡ ያሳለፍሻቸው ችግሮችና ፈተናዎች ምን ያክል ከባድና ተስፋ አስቆራጭ ቢሆኑም አንቺ ግን ለችግሮች ሳትንበረከኪ ለዚህ ደረጃ በመብቃትሽ ልክ እንዳንቺው ብዙ ችግሮች ባሉባት በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ተወልደን ላደግነው ለእኛ ብርታትሽና የመንፈስ ጥንካሬሽ ምሳሌ ሆኖናል፡፡
    ከምንም በላይ ደግሞ ብዙዎቻችን ትላንት ያሳለፍነውን ችግርና መከራ ለጓደኞቻችን እንኳን ደፍረን መናገር አቅም ሲያንሰን አንቺ ግን ሌሎች ወገኞቼ ይማሩበት ብለሽ ወደ ሚዲያ መምጣትሽ አስደንቆኛል፡፡
    ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው፡፡
    አልዓዛር ሰለሞን ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @weynshettefera3089
    @weynshettefera3089 Рік тому +30

    ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል ደስ የሚል ታሪክ ነው እሼ ላንተም የፈጣሪ ጥበቃው አይለይህ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +43

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉና አሸን የምትወዱ 👍

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 9 місяців тому

    እግዚአብሄር ይመስገን እጅግ የሚገርም ታሪኪ እና ቆራጥ ሴት ነሽ።
    ካንች ጎን የቆሙ ሁሉ የተባረኩ ናቼው።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Рік тому

    ጀግና ጨዋ አመስጋኝ እግዚአብሔር ሁሉን እረገልሽ እስከመጨረሻው ይደረግልሽ አሽናፊ ያረገሽ አምላክ ይመስገን አሼ ዛሬ የሳቅ ለቅሶህ ትምርት ይስጣል ለኔ እንባ እንጂ ሳቅህ እልታየኝም ተባረክ🙏🙏🙏

  • @betelhemabebe1142
    @betelhemabebe1142 Рік тому +50

    ወሎ የቆንጆ የገራገር ሀገር! ❤
    ፅናትሽ ይገርማል! እንኳን እ/ር እረዳሽ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Рік тому +12

    በጣም ውብ ነሽ፣ አንደበትሽ የሚማርክ ካልሆነልሽ የሆነልሽ ይበልጣል!! በጣም አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!! አንቺንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @setegnehabtemichael3557
    @setegnehabtemichael3557 Рік тому

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው ስትወራ በጣም ድስ ይላል በሳቅ ነው የገደለችን የምር ነው የምልህ እንዴት ልረዳት እንድምችል እያስብኩኝ እያለ ነው ታሪካ የተለውጠው ጠንካራ ሴት በጣም ደስ ይላል ✅✅✅

  • @KwtKwt-vc4iw
    @KwtKwt-vc4iw Рік тому +1

    የኔጀግና የሰፈሪልጂ ጀግናነሽ ለብዙሴቶች ተምሳሊት ትሆኛለሽ

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Рік тому +16

    ከፍ ያደረገሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏ታላቅ ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽንም ይባርክልሽ የአብርሃም አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም 🙏🙏🙏!!!❤❤❤

  • @yewoyenharegshita7481
    @yewoyenharegshita7481 Рік тому +10

    የኔ ጀግና ባንቺ ላይ አድሮ ያስተማረኝን ቅዱስ አምላክ አመሰግነዋለሁ።እግዚአብሔር ለእርሱ መንገድ አለው። ድንቅ ጥንካሬ ነው !

  • @YoDaha
    @YoDaha 4 місяці тому +1

    ኡነት እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ታሪካችን ይቀይርልን በተለይ በስደት ያለን መችቶን ሳይሆን ሂወትን ለማሸነፍ ነው ከእናቶቻችን እቅፍ ተለይተን የወጣንና እግዚአብሔር ታሪካችን ይቀይርልን ደሞ በጣም ጠንካራ ነሽ እናመሰግናለን ትዳርሽ ይባርክ የኣገሬ ልጅ

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws Рік тому +27

    ኢትዮጵያ የ ፍቀር ሀገር አላህ ይ ባርክች ❤❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Рік тому +27

    ጌታሆይ እሚገርም ታሪክ እንኳንም ትልቅ አደርገሺ ህይወት ላደከመን ተስፋ ዘራሺብን

  • @eritreamassawa5604
    @eritreamassawa5604 10 місяців тому

    ተአምር ነው ከዚህ ሁሉ ፈተና ወተሽ ነዚ ደስታ ያበቃሸ ፈጣሪ ያሰብሸው አላማ ለራስሸ እንደ ሻማ ቀልጠሽ የወላጆሸን ብርሃን ለማብራት ህልምሽን በመሳካቱ እግዛብሄር ይመሰገን ለራሰሸ ብቻ ብታስቢ ኖሮ ባልተሳካልሸ ነበር እድሜና ገና ለተከበሩ ወላጆቻችን ይሰጥልን ፈጣሪ ሚሊዬን አመት ያንርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤