Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቤተክርስቲያንና በመስጂድ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዲሁም በምእመን ላይ የሚደርሰውን ሞት እና የእምነት ተቋማት መፍረስ በፅኑ እንቃወማለን፡፡እግዚዘብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን መልስልን፡፡
በየጊዜው እንደዚህ ማለት የለባችሁም እየደረሰ ያለዉ ነገር የናንተ ጥፋትም አደለም....Video በለቀቃቹ ቁጥር መሳቀቅ የለባችሁን እንደውም በዚህ ጊዜ የናንተ Video ነው የሚያዝናናን
አሜን 🙏
ወይኔ በመቤቴ በሳቅ ሞትኩኝ
አሜን 🙏 ከቻልሽ አንሽልኝ ፍሬ ቀን ደውየልሽ ነበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜአንሽልኝ በትህትና ነው የምጠይቃችሁ🙏
አሜን 😢😢😢
እኔ የገረመኝ የቤታቹሁ ንፅህና ዋው❤
በጣም እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝ
የኔ ያረብቺን ቤት ይበልጣል ወላሂ
ድዛይኑ ልክእንደውጭ ነው አልጋው ሁሉም ብር ካለ
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና አውጥቶ የረፋት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ
amen demireng
Amen amen amen 🤲🤲🤲
aminnn yarebe
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
ወላሂ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈ፍርየ በሳቅ ገደለሽ አይ ሽፍ ቶደ ተኮልህ መች ነው ሚያልቀው ዘና ብለናል ወላሂ ስሞኑን ለቅሶ ነበርን😢😢😢
ውይ ቶንዴ በጣም በሳቅ ገደልከኝ ያንተ ሲገርመኝ ደግሞ በፍሬ ሳቅ መትኩኝ❤
Ikou enam esuikounew yegrming
የሼፍ ሰካራም በሳቅ ገደልከኝ እውነት ፍሬ 😂😂😂😂
ምርጦቼ ስወዳችሁ ቶንዴ በጣም ችለህበታል የፍሬ ሳቅ ግን እኔን ጨምሮ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እንዲህ ስስቂ አይቼሽ አላዉቅም ነበር በጣም ፈታ አርጋችሁነል ሁሌም ደስታ ይሁንላችሁ
ፍርየ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል 😂 ደግሞ ሳቅሽ ::በጣም ተዉኖታል ወይ ድምፅ ወይ ትወና አንደኛ ቶንዴ wow❤
ወይኔ የፍርዬ ሳቅ የሌለ ነው ዘና ያረጋችሁን🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀
የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ አሪፍ ፕራክ ነው ተመችቶኛል
Ahun esun eziga mn ametaw
ትግስትሸን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም በጣም ታጋሽ ነሽ በውነት
በጣም የምወዳቸው ቤተስብ ናቸው ካወኳቸው ጀምሬ የሚሰሩት ስራ ደስ ይላል ቁም ነገርም አላቸው ጫወታቸውም ደስ ይላል ሌሎች ከነዚህ ተማሩ ዝም ብላችሁ አትላላጡብን አንዳንድ ጥንዶች 😂sory መልካም የምትሰሩትን አላልኩም እየተመካከራችሁ እኛላይ የምትላላጡትም ነው ያልኩት 😂😂😂
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤እውነት በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂በብርጭቆ አልጠጣም አለኝ😂😂😂
ወይ ፍሬ በህልሜ አይደለም አይደል አልሽ በሳቅ ደከመች ቶንዴ ሰራህላት አንበሳ 🙏🙏
ቶንዶ እኮ በሳቅ ነው የምትገለኝ የፍሬ ሳቅ መልሶ አሳቀኝ😂😂 የምወዳቹሁ ቤተሰቦች ማምቶዬ ደሞ ስወዳት ቅመም የሆነች ልጅ ነው ያላቹሁ ፈጣር ከሰደት መልስ ጣፋጭ የሆኑ ልጆችን ይሰጠን እስክ አሚን በሉ 🙏🤲🤲 በግፍ ለልሞት ወገኞቻችን ፍት ለሙስልም ለክርስታችህ😢😢
😆😆😆😆🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ሰካራም አክት ማድረግ ትችልበታለህ፡😂😂😂😂
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ገና ሳላየው 😂😂😂
ማርያምን በሳቅ ጨረስኩት የሆነ ፓርት ላይ ግን ፕራክ እንዴሆነ እያወኩ አለቀስኩ 💙💙💙ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 💙💙💙💙💙
ወላሂ ሆደን አሳመምከኝ በሳቅ ቶንደ😂😂😂❤❤❤
እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ ስታምሮ ምርጥ ፕራክ
እደው ፍርየኮ ንቃት አደኛነች ሰራነገሮ ቅልጥፍናዋ እማየን ትዝትለኛለች❣️❣️አየ ተዶ ያተ ቀልድ አያልቅም የበቀደሙ ድንጋጤ ሳይለቃት ደግሞ ደገምካት😁❤ውይ እሚገርመው ከፍቶኝ ነበር የሳኩት ሳቅ😁😁😁😁
ቶንዴ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቶንዴ ኡፍ😂😂😂😂😂 ፍሬ ግን እጅግ ትግስተኛ❤❤❤
ውይ ቶንዴ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂ፍሬ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል ትለያለሽ👍👍🥰🥰
Wey firya yena teute yewahe nech ❤❤❤ megemerya dengetesh neber
ቆሰልኩ በሣቅ ወይኔ ቶዴ😅😅😅😅😅😅😅😅
🤣 Alchalkum ene 😂dink bekat nw Tonde kmr 👏👏👏
Wey guddd yenante ferank ayleqem ebakachu yehen ferank bethaqomu teru new lala astemai yemuone neger yezachu beteqerbu teru new.
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ቶንዴ 😂😂😂😂 ቻይው እንግዲህ ፍርየ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትችላለህ
😂😂😂😂😂😂ere acting andega ye alegaw temechitogal kufaro 😂😂😂😂weyo tonde
አይ እናተ😂😂😂😂😂😂 ዱአ አድርጉ ለሀገራችን ለመስግዳችን😢😢😢😢😢😢
weye tonday ayalkebeh gen tesaketolhale betam nw zena yarekegn
የፍሬ ሳቅ አስቆኚ ስስቅ መዳም አብራኚ ትስቃለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቶዴ ይመችክ
Ateteraterme enda yemethete cheta aychetem. Betham yewahe firya😅
መልካም ሰዎች ቶዴ አንተ ትለያለክ ፍሬዬም ምርጥ ሚስት ናት❤
ወይ ስካር ለካስ እንዲህ መሳቂያ ናችሁ
ወይ ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ ተወንዴ ወይ ❤❤❤❤
ማሻ አላህ የቤታችሁ ንፅህና የናተማማር ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Weyene fata argachugn yemachachuu❤❤❤
በጣም ተሳክቶልሀል ቶንዴ ፍሩ መልካም ሚስት የምታደርገውን ነው ያደረግሽው ❤ግን የተሸወድሺው መጠጥ እኮ ይሸታል በሺታው አለመስከኩን መጠርጠር ትችይ ነበር ግን እንቅልፍሽ ስለተነሳሽ ደንግጠሽ ነው በጣም ፈታ ብዬበታለሁ በርቱልኝ❤❤❤
ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩ እኔስ 😂😂😂😂
ፍሬ የኔ የዋህ የአንቺ ሳቅ እኔንም አሳከኝ ቶዴ ተሳክቷል አንደኛ።
ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂 አይ ቶንዴ
Weyina befetari pirak mehonun eyawekugi ebaye alikom alegi befetari yefira limimicha
እንዴ ደስ ይላል ፍርዬ😂😂😂😂😂
ሌላ ቀኝ አያችሁ እና Like አድርጌ እወጣለሁ!!! ዛሬ ግን ሆዴ እስኪቆስል ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂😂 አብሶ የአብሹ ጉዳይ😂😂😂
😂😂😂😂wyine Firiye saqihu ijiy😂😂😂😂
Bezih sat mitayegn korki bicha new alalem tonde ena sikar kkkkkkkkkkkkk friyeeee ayizosh ❤❤❤❤
አይ ሥወዳችዉ እዉነት ትችላለህ አይ የሚሠክሮ እዴ ነዉ የሚሣቅባቸዉ ሥክራር ይደብራል አሥተማሪ ነዉ በተረፈ ችልህበታል ከምር ሠላማችዉ ይብዛ
ፍርዬ በጣም ነው ያከቅሽ ውይ ተወዴ ፈታ ነው ያረከኝ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂
Yena wed besakee new yegedelachehegn mariyamen
ወይ ቶንዴ በሳቅ 🤣ቶንዴ ትወና 👌ፍርዬ ግን እውነት መስሎሽ የአንቺ መጨነቅ ነበር ያሳቀኝ 😅
yesake menchoch.nachu. Hoda kosele Anda sew Anda Afere Aregeh Eko tonda...Ay ferey Zara gud honeshal..
😂😂😂😂😂 yezarew yabede nw yemechachu weddd
Demo wuha Chelsea litamelt yemokerchibat part geday new
ትችላለህ የምር ነው ግሩም ኤርሚያስ መቼ ይተውናል❤❤❤
እኔ ሰብእክራይብአደርግሀለሁአሁኑግንፍርየንእማታስለቅሳትከሆነፕራክእያልክአንዳንደየስታስለቅሳትይከፍኛልየምር😢😢❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ማርያምን😂😂😂 ስቃቹ ኑሩልኝ❤❤
Good job, brother. I was laughing hard and enjoying. U are a good actor. Have a nice blessed one 🙌
ኧረ አንተ እምሰራው ሁሉም ያስቀኛ 😂😂😂😂 እግዚአብሔርይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉ ሰላም ለሐገራችን❤❤❤
ወይ ፍርዬ ቻይው ቶንዴ በሳቅ ነው የገደለኝ ይመችህ አቦ።
Hwea nesea eandhea newa gobez mstea tbllhea
በስመአብ በሳቅ ነው የገደልከኝ በጣም በጣም ደበኛ ሰካራም ነው የምትመስለው ቀጥሉ በርቱ🙏🏻❤️🙏🏻👍👍👍👍
ደስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሳቅ አያምልጠውም እንዴ ድንቅ ትወና
✍ሶስት ነገሮች ሳይቀድሙህ ቅደማቸው1⃣ዱንያ አንተን ከመተዋ በፊት ቀድመህ ተዋት2⃣ወላጆችህ ሳይለዩህ በፊት ቀድመህ መልካም ዋልላቸው3⃣ጌታህን ከመገናኘትህ በፊት ቀድመህ ውዴታውን ለማግኘት ጣር።🌀እነዚያ ነገስታት አኼራን ለናንተ ትተውላችኃል እናንተ ዱንያን ለነሱ ተውላቸው !!💧ሱፍያን አሠውሪ ረሒመሁላህ•የዱንያን ደረጃ ማወቅ ከፈለክ በውስጧ ማን እንዳሉ ተመልከት!የሰው ልጅ ሆይ ! ከዱንያ የፈለከውን ሰብስብ ነገርግን ወደ ዱንያ ስትገባ እንደነበርከው ከዱንያ እንደምትወጣ ሁሌም አስታውስ።
Betam yaskal good job chafe tonda
ክክክክክክ ወላሂ እንባየ እስኪሄድ ነው የሳቅኩት አይ ቶንዴ
Getan 1 neh gen fere yemeles met entebkalen
tonde andegna betam kasakegn prankh kedamiw new
Kenante betam miyaznanam astemarim prank video new #1 tonde besak gedelkegna yam Satan's firye sakua yaskal mulu video betammm tesaktolkal shaf tonde❤❤❤❤❤❤❤ wudede new madergachu Ethiopia hagerachenen selam yadrgelen
ወይ ቶዴ ተኮል አያልቅብህ😂ፍርዬ የኔ ሳቂታ❤ማሚቶ እሳ የኔ ፍቅር 🥰
እህህህ ከፍቶኝ ነበር በጣም አሳቃችሁኝ አብሺ ነው የጠጣውት አለ ክክክክክክ ሰላማችሁን ያብዛው
😂😂😂weyne Comedian Tonde gedelkegn😂😂
🎉በጣም ያስቃል
Yewenete endezehi seke alawekem❤❤❤❤😅😅😅😅😅
sela hulum neger fetarii yimesagen yene wudochii😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ ሆዲ ቁሰለ በጣም ነው ያዝናናህን ችለበታል
መጠጥ ለሁሉም አስፈላጊ አይደለም እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 አይ ቶንዴ ያተ ጉድ አያልቅ በተረፈ አይለያቹዉ ❤❤
ፍርየ ፍልቅልቅ ስወድሽ በሳቅ ገደልሽኝ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😅😅😅😅😅ፍራሹን አጎደጎደግሽው
አይ ቶዴ😂😂😂😂😂😂ንቃ የምር ትችላለክ😅😅
😂😂😂😂 አይፍርቲ አደከምሽኝ በሳቅ
የኒ ዉዶች ❤❤ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እግዚ አብሔር🙏🙏🙏 ሰላም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️
😂😂era besaki
ደሠትላላችሁ
Firiye yene wude😂
ወይ በሳቅ ልትጨርሱኚ ነው እናት ጥንዲወቺ
ሀይ ቶንዴ የመጨረሻዉ ፕራንክ ነዉ ስትላት ዉሀ የቸለሰችብህ በጣም ነዉ ያሳቀኝ አንደኛ ❤❤
ስታምሩ ፈጣሪፊቅራቹን ያብዛው
ተሳክቶልሀል
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እናቴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yanenat tandashenkuan sakeshe maragagateshe das sele ewnat yebalet akeberkushe
ወይበሣቅ
ተመቸሽኝ የምር😂😂
ትወናው wooooooooooow ነው ስንቱ አትሊስት በአርቲስት ስም ነገደ እነወንዴ ከካሜራ ጀርባ ተቀምጠው።
😂😂😂😂😂😂ትችላለህ
ሃሃሃሃሃሃሃ ወዮ የዛሬው አንደኛ ነው። እንዲህ ነው ኘራንክ ማለት የሚያዝናና።
Ere selhagrachen enteley video ensera le ortodox demt enhun🙏
ቶደ ትችላለሕ ወላሒ በሴቅ ሆደ ነበረ ምርጥ ስካር ነው ያተ
አሜን አሜን አሜን
በቤተክርስቲያንና በመስጂድ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዲሁም በምእመን ላይ የሚደርሰውን ሞት እና የእምነት ተቋማት መፍረስ በፅኑ እንቃወማለን፡፡
እግዚዘብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን መልስልን፡፡
በየጊዜው እንደዚህ ማለት የለባችሁም እየደረሰ ያለዉ ነገር የናንተ ጥፋትም አደለም....Video በለቀቃቹ ቁጥር መሳቀቅ የለባችሁን እንደውም በዚህ ጊዜ የናንተ Video ነው የሚያዝናናን
አሜን 🙏
ወይኔ በመቤቴ በሳቅ ሞትኩኝ
አሜን 🙏 ከቻልሽ አንሽልኝ ፍሬ ቀን ደውየልሽ ነበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜአንሽልኝ በትህትና ነው የምጠይቃችሁ🙏
አሜን 😢😢😢
እኔ የገረመኝ የቤታቹሁ ንፅህና ዋው❤
በጣም እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝ
የኔ ያረብቺን ቤት ይበልጣል ወላሂ
ድዛይኑ ልክእንደውጭ ነው አልጋው ሁሉም ብር ካለ
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና አውጥቶ የረፋት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ
amen demireng
Amen amen amen 🤲🤲🤲
aminnn yarebe
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
ወላሂ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈ፍርየ በሳቅ ገደለሽ አይ ሽፍ ቶደ ተኮልህ መች ነው ሚያልቀው ዘና ብለናል ወላሂ ስሞኑን ለቅሶ ነበርን😢😢😢
ውይ ቶንዴ በጣም በሳቅ ገደልከኝ ያንተ ሲገርመኝ ደግሞ በፍሬ ሳቅ መትኩኝ❤
Ikou enam esuikounew yegrming
የሼፍ ሰካራም በሳቅ ገደልከኝ እውነት ፍሬ 😂😂😂😂
ምርጦቼ ስወዳችሁ ቶንዴ በጣም ችለህበታል የፍሬ ሳቅ ግን እኔን ጨምሮ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እንዲህ ስስቂ አይቼሽ አላዉቅም ነበር በጣም ፈታ አርጋችሁነል ሁሌም ደስታ ይሁንላችሁ
ፍርየ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል 😂 ደግሞ ሳቅሽ ::በጣም ተዉኖታል ወይ ድምፅ ወይ ትወና አንደኛ ቶንዴ wow❤
ወይኔ የፍርዬ ሳቅ የሌለ ነው ዘና ያረጋችሁን🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀
የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ አሪፍ ፕራክ ነው ተመችቶኛል
Ahun esun eziga mn ametaw
ትግስትሸን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም በጣም ታጋሽ ነሽ በውነት
በጣም የምወዳቸው ቤተስብ ናቸው ካወኳቸው ጀምሬ የሚሰሩት ስራ ደስ ይላል ቁም ነገርም አላቸው ጫወታቸውም ደስ ይላል ሌሎች ከነዚህ ተማሩ ዝም ብላችሁ አትላላጡብን አንዳንድ ጥንዶች 😂sory መልካም የምትሰሩትን አላልኩም እየተመካከራችሁ እኛላይ የምትላላጡትም ነው ያልኩት 😂😂😂
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤እውነት በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂በብርጭቆ አልጠጣም አለኝ😂😂😂
ወይ ፍሬ በህልሜ አይደለም አይደል አልሽ በሳቅ ደከመች ቶንዴ ሰራህላት አንበሳ 🙏🙏
ቶንዶ እኮ በሳቅ ነው የምትገለኝ የፍሬ ሳቅ መልሶ አሳቀኝ😂😂 የምወዳቹሁ ቤተሰቦች ማምቶዬ ደሞ ስወዳት ቅመም የሆነች ልጅ ነው ያላቹሁ ፈጣር ከሰደት መልስ ጣፋጭ የሆኑ ልጆችን ይሰጠን እስክ አሚን በሉ 🙏🤲🤲 በግፍ ለልሞት ወገኞቻችን ፍት ለሙስልም ለክርስታችህ😢😢
😆😆😆😆🙏🙏🙏🙏🙏
እንደ ሰካራም አክት ማድረግ ትችልበታለህ፡😂😂😂😂
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ገና ሳላየው 😂😂😂
ማርያምን በሳቅ ጨረስኩት የሆነ ፓርት ላይ ግን ፕራክ እንዴሆነ እያወኩ አለቀስኩ 💙💙💙ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 💙💙💙💙💙
ወላሂ ሆደን አሳመምከኝ በሳቅ ቶንደ😂😂😂❤❤❤
እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ ስታምሮ ምርጥ ፕራክ
እደው ፍርየኮ ንቃት አደኛነች ሰራነገሮ ቅልጥፍናዋ እማየን ትዝትለኛለች❣️❣️አየ ተዶ ያተ ቀልድ አያልቅም የበቀደሙ ድንጋጤ ሳይለቃት ደግሞ ደገምካት😁❤ውይ እሚገርመው ከፍቶኝ ነበር የሳኩት ሳቅ😁😁😁😁
ቶንዴ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቶንዴ ኡፍ😂😂😂😂😂 ፍሬ ግን እጅግ ትግስተኛ❤❤❤
ውይ ቶንዴ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂ፍሬ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል ትለያለሽ👍👍🥰🥰
Wey firya yena teute yewahe nech ❤❤❤ megemerya dengetesh neber
ቆሰልኩ በሣቅ ወይኔ ቶዴ😅😅😅😅😅😅😅😅
🤣 Alchalkum ene 😂dink bekat nw Tonde kmr 👏👏👏
Wey guddd yenante ferank ayleqem ebakachu yehen ferank bethaqomu teru new lala astemai yemuone neger yezachu beteqerbu teru new.
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ቶንዴ 😂😂😂😂 ቻይው እንግዲህ ፍርየ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ትችላለህ
😂😂😂😂😂😂ere acting andega ye alegaw temechitogal kufaro 😂😂😂😂weyo tonde
አይ እናተ😂😂😂😂😂😂 ዱአ አድርጉ ለሀገራችን ለመስግዳችን😢😢😢😢😢😢
weye tonday ayalkebeh gen tesaketolhale betam nw zena yarekegn
የፍሬ ሳቅ አስቆኚ ስስቅ መዳም አብራኚ ትስቃለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቶዴ ይመችክ
Ateteraterme enda yemethete cheta aychetem. Betham yewahe firya😅
መልካም ሰዎች ቶዴ አንተ ትለያለክ ፍሬዬም ምርጥ ሚስት ናት❤
ወይ ስካር ለካስ እንዲህ መሳቂያ ናችሁ
ወይ ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ ተወንዴ ወይ ❤❤❤❤
ማሻ አላህ የቤታችሁ ንፅህና የናተማማር ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Weyene fata argachugn yemachachuu❤❤❤
በጣም ተሳክቶልሀል ቶንዴ ፍሩ መልካም ሚስት የምታደርገውን ነው ያደረግሽው ❤ግን የተሸወድሺው መጠጥ እኮ ይሸታል በሺታው አለመስከኩን መጠርጠር ትችይ ነበር ግን እንቅልፍሽ ስለተነሳሽ ደንግጠሽ ነው በጣም ፈታ ብዬበታለሁ በርቱልኝ❤❤❤
ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩ እኔስ 😂😂😂😂
ፍሬ የኔ የዋህ የአንቺ ሳቅ እኔንም አሳከኝ ቶዴ ተሳክቷል አንደኛ።
ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂 አይ ቶንዴ
Weyina befetari pirak mehonun eyawekugi ebaye alikom alegi befetari yefira limimicha
እንዴ ደስ ይላል ፍርዬ😂😂😂😂😂
ሌላ ቀኝ አያችሁ እና Like አድርጌ እወጣለሁ!!! ዛሬ ግን ሆዴ እስኪቆስል ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂😂 አብሶ የአብሹ ጉዳይ😂😂😂
😂😂😂😂wyine Firiye saqihu ijiy😂😂😂😂
Bezih sat mitayegn korki bicha new alalem tonde ena sikar kkkkkkkkkkkkk friyeeee ayizosh ❤❤❤❤
አይ ሥወዳችዉ እዉነት ትችላለህ አይ የሚሠክሮ እዴ ነዉ የሚሣቅባቸዉ ሥክራር ይደብራል አሥተማሪ ነዉ በተረፈ ችልህበታል ከምር ሠላማችዉ ይብዛ
ፍርዬ በጣም ነው ያከቅሽ ውይ ተወዴ ፈታ ነው ያረከኝ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂
Yena wed besakee new yegedelachehegn mariyamen
ወይ ቶንዴ በሳቅ 🤣ቶንዴ ትወና 👌ፍርዬ ግን እውነት መስሎሽ የአንቺ መጨነቅ ነበር ያሳቀኝ 😅
yesake menchoch.nachu. Hoda kosele Anda sew Anda Afere Aregeh Eko tonda...Ay ferey Zara gud honeshal..
😂😂😂😂😂 yezarew yabede nw yemechachu weddd
Demo wuha Chelsea litamelt yemokerchibat part geday new
ትችላለህ የምር ነው ግሩም ኤርሚያስ መቼ ይተውናል❤❤❤
እኔ ሰብእክራይብአደርግሀለሁአሁኑግንፍርየንእማታስለቅሳትከሆነፕራክእያልክአንዳንደየስታስለቅሳትይከፍኛልየምር😢😢❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ማርያምን😂😂😂 ስቃቹ ኑሩልኝ❤❤
Good job, brother. I was laughing hard and enjoying. U are a good actor. Have a nice blessed one 🙌
ኧረ አንተ እምሰራው ሁሉም ያስቀኛ 😂😂😂😂 እግዚአብሔርይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉ ሰላም ለሐገራችን❤❤❤
ወይ ፍርዬ ቻይው ቶንዴ በሳቅ ነው የገደለኝ ይመችህ አቦ።
Hwea nesea eandhea newa gobez mstea tbllhea
በስመአብ በሳቅ ነው የገደልከኝ በጣም በጣም ደበኛ ሰካራም ነው የምትመስለው ቀጥሉ በርቱ🙏🏻❤️🙏🏻👍👍👍👍
ደስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሳቅ አያምልጠውም እንዴ
ድንቅ ትወና
✍ሶስት ነገሮች ሳይቀድሙህ ቅደማቸው
1⃣ዱንያ አንተን ከመተዋ በፊት ቀድመህ ተዋት
2⃣ወላጆችህ ሳይለዩህ በፊት ቀድመህ መልካም ዋልላቸው
3⃣ጌታህን ከመገናኘትህ በፊት ቀድመህ ውዴታውን ለማግኘት ጣር።
🌀እነዚያ ነገስታት አኼራን ለናንተ ትተውላችኃል እናንተ ዱንያን ለነሱ ተውላቸው !!
💧ሱፍያን አሠውሪ ረሒመሁላህ
•የዱንያን ደረጃ ማወቅ ከፈለክ በውስጧ ማን እንዳሉ ተመልከት!
የሰው ልጅ ሆይ ! ከዱንያ የፈለከውን ሰብስብ ነገርግን ወደ ዱንያ ስትገባ እንደነበርከው ከዱንያ እንደምትወጣ ሁሌም አስታውስ።
Betam yaskal good job chafe tonda
ክክክክክክ ወላሂ እንባየ እስኪሄድ ነው የሳቅኩት አይ ቶንዴ
Getan 1 neh gen fere yemeles met entebkalen
tonde andegna betam kasakegn prankh kedamiw new
Kenante betam miyaznanam astemarim prank video new #1 tonde besak gedelkegna yam Satan's firye sakua yaskal mulu video betammm tesaktolkal shaf tonde❤❤❤❤❤❤❤ wudede new madergachu Ethiopia hagerachenen selam yadrgelen
ወይ ቶዴ ተኮል አያልቅብህ😂ፍርዬ የኔ ሳቂታ❤ማሚቶ እሳ የኔ ፍቅር 🥰
እህህህ ከፍቶኝ ነበር በጣም አሳቃችሁኝ አብሺ ነው የጠጣውት አለ ክክክክክክ ሰላማችሁን ያብዛው
😂😂😂weyne Comedian Tonde gedelkegn😂😂
🎉በጣም ያስቃል
Yewenete endezehi seke alawekem❤❤❤❤😅😅😅😅😅
sela hulum neger fetarii yimesagen yene wudochii😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ ሆዲ ቁሰለ በጣም ነው ያዝናናህን ችለበታል
መጠጥ ለሁሉም አስፈላጊ አይደለም እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 አይ ቶንዴ ያተ ጉድ አያልቅ በተረፈ አይለያቹዉ ❤❤
ፍርየ ፍልቅልቅ ስወድሽ በሳቅ ገደልሽኝ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😅😅😅😅😅ፍራሹን አጎደጎደግሽው
አይ ቶዴ😂😂😂😂😂😂ንቃ የምር ትችላለክ😅😅
😂😂😂😂 አይፍርቲ አደከምሽኝ በሳቅ
የኒ ዉዶች ❤❤ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እግዚ አብሔር🙏🙏🙏 ሰላም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️
😂😂era besaki
ደሠትላላችሁ
Firiye yene wude😂
ወይ በሳቅ ልትጨርሱኚ ነው እናት ጥንዲወቺ
ሀይ ቶንዴ የመጨረሻዉ ፕራንክ ነዉ ስትላት ዉሀ የቸለሰችብህ በጣም ነዉ ያሳቀኝ አንደኛ ❤❤
ስታምሩ ፈጣሪፊቅራቹን ያብዛው
ተሳክቶልሀል
😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እናቴ
😂😂😂😂😂