በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 886

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 15 днів тому +445

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

    • @HayateIbrahim
      @HayateIbrahim 15 днів тому +1

      Sallaha walehi wosalam

    • @seade127
      @seade127 15 днів тому +1

      ሱለሏህ አለይሒ ወሰለም🎉🎉🎉🎉

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 15 днів тому +1

      ሰለላሁአለይህ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 15 днів тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 15 днів тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 15 днів тому +308

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችህ🎉🎉🎉

  • @ZedHabesha68885
    @ZedHabesha68885 15 днів тому +696

    የቁረዐን ፍቅር ያለባችሁ በሙሉ ደምሩኝ ስደተኛዋነኝ😢😢😢😢 ባካችሁ አትለፉኝ🎉🎉🎉🎉ኛ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 15 днів тому +1

      መልሽ እማ

    • @Ubii-g6r
      @Ubii-g6r 15 днів тому

      ❤❤❤

    • @Hayryah3
      @Hayryah3 15 днів тому +2

      ደምሩኝ እኔም ቁርአንና ሀዲስ ነው ምለቀው

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 15 днів тому

      ደምሬሻለሁ ወደ ደምሪኝ❤

    • @Rabiaendris-gy6tw
      @Rabiaendris-gy6tw 15 днів тому

      መልሽ ባይሆን 🎉🎉

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 15 днів тому +430

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Hayatbintbaba
      @Hayatbintbaba 15 днів тому +3

      صلى الله عليه وسلم🎉🎉

    • @EkramMom-m1f
      @EkramMom-m1f 15 днів тому +2

      S a w

    • @EkramMom-m1f
      @EkramMom-m1f 15 днів тому +1

      ዴምሩኝ ማሮቸ

    • @Zibiba-v3s
      @Zibiba-v3s 15 днів тому +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @TOYBASEYD-cl3yj
      @TOYBASEYD-cl3yj 15 днів тому +1

      ሠለላሁ አለይሂ ዎሠለም❤❤❤❤❤

  • @ZbibaTube
    @ZbibaTube 15 днів тому +130

    በጣም ግልፃ ነሽ ለተመልካች ክብር አለሽ የኔ ውድ❤❤

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 15 днів тому +407

    ኢክራም ስትገቢ በኢስላማዊ ሰላምታ ብትገቢ ደስ ይለናል ጀዛኪላህ ከይር አላህ ይጠብቅሽ

    • @MaryamMaryam-w7n
      @MaryamMaryam-w7n 15 днів тому +1

      ሳህ

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 14 днів тому

      ሳህ

    • @MiskaTemam
      @MiskaTemam 14 днів тому +3

      Yeha iselamawi progeram ayedelem muslim becha ayedelem miyayew seleze zem belu ebakachon

    • @tmstatrtataa2073
      @tmstatrtataa2073 14 днів тому +2

      @MiskaTemam ይሄ ያንተ አስተሳሰብ ነዉ

    • @akalz3076
      @akalz3076 13 днів тому

      ለምን ሌሎቻችንስ አንታያችሁም

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 15 днів тому +162

    ማሻ አላህ ሂጀብ አማረበት ጆሮወን ስለሻፈነች ይልቅ አማረበት ሁሌም እንዲ ልበሽ አበያም ሊበሽ

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ 15 днів тому +160

    ጆረሽን ሸፍነሽ ስለብሽ ማማርሽ አላህ ያጣምራችሁ🎉❤

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 15 днів тому +4

      በጣም ማሻአላህ ቅይርነው ያለቺብኚ

    • @rehanamahdi4755
      @rehanamahdi4755 15 днів тому +3

      ማሻ አላህ ወላሂ እኔም በጣም አማረችኝ

    • @حياةاثيوبيا-د5ك
      @حياةاثيوبيا-د5ك 15 днів тому +6

      ሳህ እደዝህነው የሚያምርባት❤❤❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 15 днів тому

      በጣም ወላሂ🎉❤

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 15 днів тому +3

      ያጣምራችሁ አትበሉ ብለዋል አሰሙም እንደ 😂😂😂😂😂😂ሆሆ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 15 днів тому +48

    ኢክሩዬ ወላሂ ኢሳም መኪናም ባይሰጥሽ ጥሩ ልጅ ነው ሰው በማያገባው እዬገባ ማንቦጫረቅ ስራቸው ነው እናንተ አትስሟቸው በርቱ ጠንክሩ አንቺ ደግሞ አልቅሰሽ አታስለቅሺኝ ሰው ምንም ብትሆኑ ማውራቱን አዬተውም ያውሩ ተዋቸው ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 днів тому +7

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 15 днів тому +44

    ለኢሳም ትልቅ ክብር አለኝ እሱ የሚገርም ሰው ነው ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 may allaah blessing him🎉🎉🎉🎉

  • @Hig6gh
    @Hig6gh 15 днів тому +118

    ዝም ብለን ዱአ እናርግላቸው ከቻልን ❤❤😊😊

    • @እራህመትዬ
      @እራህመትዬ 15 днів тому +5

      አዎን ዱአ እናረጋለን አላህ በፍቅር ያኑራቸው

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 15 днів тому +2

      @@እራህመትዬአሚን ወላሂ የመጀመሪያ እነሱ ልንለያይ ነው ሲሉ ሳዝን

    • @እራህመትዬ
      @እራህመትዬ 15 днів тому

      @@Hig6gh አብሽሩ አይለያዩም ኢንሻአላህ ኢሱዬ ኢኪዬ ውድድድድ❤🌹

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 15 днів тому

      ኢኔሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 15 днів тому +23

    ዛሬ ማሻ አላህ ሁልጊዜ እንደዚህ ልበሺ ሂጃብሽን ቆንጆ ስትጀምሪ በኢስላም ሰላምታ ጀምሪ በተረፈ የራሳቹ ውሳኔ ነው አላህ ኸይራቹን ይምረጥላቹ

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 15 днів тому +35

    አብሽሪ ውዴ ላቺ ያላቸው ውዴታ ነው እዲ አይነት የሚፅፉት ተመልካቾች እናም አትፃፉ የሰው ቅስም ባንሰብር ጥሩ ነው አላህ ያሳካላቹ ኢሳም አትለዩ አድ ላይ ስሩልን😢

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 15 днів тому +1

      ኢኘ ለቺ ብለንነዉ ኢድሜሽ ኢደዬድነዉ ሴት ልጅ ኢድሜወ 40ከምለ ቦሀለ ወገ ዬለም ልጅ መዉለድ አቺይም ቀረብሽ ኢሰም ወድ ነዉ ኢድሜዉ 60ኡከን ቢገበ የ20 አመት ሂፀን የመጠል የገበል የረስሽ ጉደይ አቺ "ኢክረም ኢድሜሽ ሄዶወል35"ገብተሸል ኢነቀለን

    • @AmiraMuhammed-c9j
      @AmiraMuhammed-c9j 15 днів тому

      100 yegeba hewaten qayarew Allah nw la enasu yatashalwen yewafeqachw ​@@amamaamm4635

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 15 днів тому +42

    የኔ እናት አታልቅሽ ለሠዉ ወሬ ቦታ አትሥጡ

  • @burjburj8271
    @burjburj8271 15 днів тому +30

    ሀይ ጋይስ ስት እኔ ራሴ አፈርኩ ወላሂ ሱብሀን አላህ የተሞላ ሰላምታ አምላካችን አስቀምጦልን

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 15 днів тому +349

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ✅ ሀይ ጋይስ ❌

  • @RehmaSeid-z1e
    @RehmaSeid-z1e 15 днів тому +31

    የኔ ቆንጆ ለምሳሌ እኔ በ mamochu ሳይሆን በኢንተርቪዎች ላይ በምታወሩት ወሬ እናደድበት ነበር በርግጥም ኢሳም ተቀይሯል አሁንማ ተጋባቹም አልተጋባቹም ወደነዋል ወላሂ አንቺን ለማስደሰት የሄደበትን ርቀት አንድም እስልምናው አንድም አራዳነቱ ጠቅሞታል አላህ ይርዳቹ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 15 днів тому +51

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @sssssssssuuuuu
    @sssssssssuuuuu 15 днів тому +21

    ሰው ባለው አይሆንም አብሽሩ አላህ ኸይር ይሻላችሁ ለሁለታችሁም የተሻለውን አላህ ይምረጥላችሁ የሰው ወሪ አትስሙ

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 15 днів тому +39

    በጣም ነው ያስተካከለሽ ወላሂ እኔ ሳዉቅሽ ራሱ በሱሪ ነበርሽ ለማንኛዉም የሰዉ ወሬ አትስሙ የኛ ሰው ሰዉ ሲደሰት አንወድም ስለዚህ ጠንክራችሁ ስሩ አብሽሩ ለበጎ ነው

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 15 днів тому +12

    ሰው ያስባን አሏህ ይወስናን አብሽሩ አሏህ ያለው ነው የሚሆነው እና ደም ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ኢሳምየ ምርጥ ወድማችን ኢክሩየ እህት አለም አብሽሩ ለአሏህ ብየ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hustube8412
    @hustube8412 15 днів тому +10

    ሱበሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    ላኢለሀኢለላህ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 14 днів тому +12

    ከልሀምዲሊላህ በሰው ሄወት አድ ቀን አስተያየት ሰጥቸ አላቅም❤❤❤❤

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 15 днів тому +13

    በቁርአን አስታውስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለች!!
    ⚘ቁርአን.....🌹
    የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
    የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
    ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
    የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🥀
    ا

  • @yamiye-q8l
    @yamiye-q8l 15 днів тому +18

    ኢኩ ኢሳምን ብዙ ሰው የተናደደበት ሰከላ ኘሮግራም ላይ በተናገረዉ ነዉ ግን ለአንቺ ጥሩ ከሆነ ይሁን አፋ በለን ኢሱ❤❤❤❤

    • @rehanamahdi4755
      @rehanamahdi4755 14 днів тому +2

      አላህ ጀዛሸን ይክፈለው ያ ነው ሰውን መጥፎ አመለካከት እንዲሰጠው ያደረገው ግን አሁን ለውጥ አለ ማሻ አላህ

    • @seadamohammed5031
      @seadamohammed5031 14 днів тому +4

      አዎ ግን አዉቆ ነዉ ሚመስለኝ እንደዛ ያለዉ ብዙዎቹ ሰከላ ላይ መጥተው ብዙ ወሬ ያወሩና ከዛ ግን ውሸት ይሆናል ውጭ ላይ ያለዉ ነገር ግን ስለሰዉ መጨነቅ የለባቸውም እና የግል ሂወታቹን media ላይ አታምጡት ለራሳቹ ሰላም ስትሉ

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 15 днів тому +9

    ኢክሩ ለኢሳም ያለሽ ክብር ፍቅር አገላለፅ ማሸአላ ትክክል ነሽ ወተሽ መናገርሽ መልስ መስጠትሽ ጡሩ ነው ግን ኢክሩ እኛ ለሁሉ ነገር ዱአ እናደርጋለን ግን ለማ ብላቹ ነው ስራቹሁን ምታቆሙት አንድ ላይ ስትሰሩ ተቀባይነት ስለምታገኙ ቶሎ ትለወጣላቹ ሁሉን ለአላ ሰቶ እናንተ ግን ወደ ፊት ለምቀኛ ቦታ አትስጡ እኛም ደም በአላህ ስራ አንገባም እንሸአላ

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 15 днів тому +116

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ብለሺ ጀምሬ

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 15 днів тому

      ትክክል

    • @Noura-d3k
      @Noura-d3k 15 днів тому +1

      አንቺም ፒሮፋይልሺ ላይ ያሉትን ቀይሪ እህቴ ሙስሊም ከሆንሺ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 15 днів тому +20

    ሁብሀነ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ🎉🎉🎉

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 15 днів тому +13

    የኔ ቆንጆ አላህ እንባሽን ያብሰው የሚገርመው ግን አንቺ ፍላጎት ያለሽ መሰለኝ አላህ የውስጥሽን ይሙላልሽ ሁሉም አላህ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞን❤❤❤

    • @rehanamahdi4755
      @rehanamahdi4755 15 днів тому +2

      ካረገላት አንፃር ነዋ ተናገረች ያጀመአ

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 15 днів тому

      @@merimaaragie346 እየነገረችን ዙራችሁ እዛው ወይ ጉድ አረ ተረዱ ወይ ስሙ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 14 днів тому +2

    ምርጥ ንግግር ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲሂ ሱበሀን አላህ ላዚም❤ አህለ ከሊማት

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 15 днів тому +16

    ኢክሩየ አብሽሪ ሰዉ ባለዉ ሳይሆን አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ❤❤ኢክራም እና ኢሳምን ከልብ የምትዉዱ ዱአ ማረግ ነዉ እጁ እነሱን አትናገሯቸዉ ወላሂ ይደብራል

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 15 днів тому +27

    ምነ ረስሽን ዝቅ አረግሽ አንቺም ብዙ መስረት የምቺ ልጅ ነሽ ክፍ የተነገረ ዬለም እነንተ ተገበቹ አልተገበቹ ለተመልከች የምጠቅም የምጎደ ነገር ዬለም

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 15 днів тому

      @reyanyoutub2743 ራስን ዝቅ እንደማድረግ ትልቅነት የለም ውዴ

    • @MNn-jy2wr
      @MNn-jy2wr 15 днів тому +2

      እውነትሽን ነው ተጋቡ ማለት ስድብ አይደለም ቢሰደቡ ምን ሊሉነው እደኢስላም ሃላሉ አድርጉት ነው የሚለው አብዛኛው ነው

  • @JjdfJkdd
    @JjdfJkdd 15 днів тому +7

    ትክክል 👌 እናንተ ናችሁ የምታውቁት ፍላጎታችሁን

  • @AaKk-u1p
    @AaKk-u1p 15 днів тому +4

    የኔእናት እኛ እዳልነዉ ሣይሆን እሡያለዉ ነዉ የሚሆነዉ አታልቅሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Susu-ib6zk
    @Susu-ib6zk 10 днів тому +5

    ሰሉ አላ ረሡሊላህ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 14 днів тому +2

    ኢክራምዬ አይዞሽ የሰው ወሬ አትስሙ ምናልባት እነሱም ለናተ አስበው ነው ኢንሻእላህ አላህ አንድ ያድርጋቹ ኢሳም ጀግና ምርጥ ጎበዝ ልጅ ነው አላህ ይጠብቀው አብራቹ ኑልን ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳቹ ካሁኑ ይቱብሮች ትለያላቹ

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 15 днів тому +6

    ወላሂ ጎበዝ ልጂ ነው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርለት

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 15 днів тому +15

    እዳው የምትሳደቡ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ወላሂ በምትፅፉበት እጃችሁ እደምትጠየቁ አትርሱ አሏህ ያጣምራቸው ብላችሁ ዱአ ብታደርጉ ምን አለበት ኢክሩ እናተ ደግሞ አትስሙ ያሉትን ይበሉ አንድ ላይ ሆናችሁ ስሩ እዳትለያዩ አደራ አታልቅሺ ሀቢበቲ

  • @sada-k1g
    @sada-k1g 15 днів тому +6

    አብሸረ ኢክሩዬ ግን ልክ ነሽ አላህ ያለ ነው ሚሆነው 👍👍❤❤🎉🎉🎉

  • @zaintmuhammad1310
    @zaintmuhammad1310 14 днів тому +2

    አብሽሪ ኢክሩየ ሁሉም አላህ ያለዉ ነዉ እሚሁነዉ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Alhamduliih
    @Alhamduliih 15 днів тому +42

    ኢክሩቆንጆ አታልቅሽ አብሽሪ አላህተፈቀደ አትለያዩም ኢንሻአላህ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 15 днів тому +8

    መቼም አትለያዩም የረቢ🤲🤲🤲🤲እበከቹ ወሬ አትስሙ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 15 днів тому +8

    የኔውድ የሰው ወሬአትስሙ የሰው ወሬከሰማችሁ ብዙነገርአለ😢😢😢😢

  • @astutube
    @astutube 14 днів тому +5

    ስሩ ሰው እንደሆነ የሚያወራው አያጣም የራሱን ህይወት ሳያስተካክል ነው የእናተን ገብቶ የሚያማስለው ስለዚህ ለደነዚህ አይነቱ ሰው ቦታ አትስጡ ወደ ፊት ብቻ

  • @KadryaAi
    @KadryaAi 15 днів тому +4

    ጥሩ ነው ተራራቁ ለመተዋወቅ ዪጠቅማቸዉል🎉አላህ ዪፈቀድ።❤

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 15 днів тому +7

    እንደዚህ ከተሳሰባችሁ ከናተ በላይ አናውቅም ግን አላህ በሚጠቅማችሁ ነገር ያግዛችሁ የስው ልጂ ከመዋደዲ በላይ መተሳስብ መረዳዳት ይቀድማል ሶ በዚህ ምክንያት አብሮነታችሁን አታቁሙ ስውደሁ ጥሩ ቢስራም መጥፎ ቢስራም ከትችት አያልፍም እካን እናተ ብዙ ተከታይ ያላችሁ እኛ በትንሹ ስንቱን እየስማን ነው አብሽሩ😢😢😢😢😢😢😢ስትጀምሪ ግን አስላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወ ብለሽ ጀምሬ ውድ❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 15 днів тому +5

    ስላምታሺን አስተካክይ ስትገቢ
    /አብሺሩ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ለወሬ ቦታ አትስጡ ❤❤❤

  • @GueyeRoba
    @GueyeRoba 15 днів тому +4

    እሰም በኡነት መልካም ሰዉ ነዉ ❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 15 днів тому +14

    አይዞሽ ኢክሩዬ ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 15 днів тому +2

    አብሽሩ አላህ ኽይሩን ነገር ይፃፍላችሁ ሁሉም ነገር ተስተካክሎላችሁ አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለናል ብቻ ስለ ሰው ተው አላህ ለሁለታችሁም የተሻለ ይሸልማችሁ አላህ ይምረጥላችሁ ኢሳምዬ ጠንካራ ልጅ ነህ እናውቃለን በርታ ወንድማችን

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 15 днів тому +27

    አይዞሽ ኢክሪየ ሰው እኮ ከማውራት አይዘልም ወላሂ አትለያዬ ባአላህ ስራችሁን ስራ 😢😢😢❤❤❤

    • @FarihAbirar
      @FarihAbirar 15 днів тому +1

      ኢክረየ።ኡነትሺነዉ።አለሀሂጨሚሪ

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 15 днів тому +2

    አይዞሽ እህቴ አላህ ያለው አይቀርም እኔም ብትጋቡ ደስ ይለኛል ::አላህ አንድ ያርጋቹ !!!❤

  • @Hikatube1
    @Hikatube1 15 днів тому +2

    የኔ ተወዳጅ ኢኩየ አብሽሪ ላንች ከማሰብ አንግል ነዉ ❤❤❤

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr 15 днів тому +2

    የኔ ዉድ ለሠዉ ጁሩ አትሥጥ ሠዉ ብዙ ያወራል ሀቢቢቲ ወደፊት እሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
    @ነጃትነጃት-አ7ኸ 15 днів тому +3

    ሱብሀንአላህ አሰላሙ አለይኩም ብትይ በአላህ ሰላምታ ምኑነዉ የከበደሽ🤔😒😒😢

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 15 днів тому +3

    ትክክል ነሸ አንችም ለሱ ያለሸን ክብረ መግለፅሸ ደሰሰ ይላል እሱም በጣም ጨዋ ነዉ አላህ ይጨምረላችሁ ኮሜንትማ እማያደረገዉ የለም🎉🎉🎉

  • @rehanamahdi4755
    @rehanamahdi4755 15 днів тому +3

    አታልቅሽ አላህ ያለው ይሆናል ኢንሻ አላህ አላህ ያጣምራችሁዋል እኛም ዱአ እናደርጋለን

  • @HamidKemal-r5b
    @HamidKemal-r5b 15 днів тому +3

    ኢኩየ አብሽሪ አታልቅሽ አላህ ያለው ነው እሚሆን

  • @NejuYimer
    @NejuYimer 15 днів тому +2

    አብሽሪ ሁሉም ነገር አላህ ሲፈቅድ ነው እንጂ ሰው ባለው አይሆንም የሰው ነገር ከሰማሽ እማ የሰው ፍላጎት አያልቅም ኢኩየ አይክፋሽ ወደፊት

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 15 днів тому +2

    አብሽሪ ኢክሩዬ አላህ ያጣምራችሁ ያረቢ የሰው ወሬ ደግሞ አትስሙ

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 15 днів тому +12

    ኢክሩየ አታልቅሽ የኔ ቆጆ ❤🎉ሁሉም ነገር ይስተካከላል በጊዜዉአብሽሪ🎉🎉

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 15 днів тому +2

    ኢክሩየ❤ በቃ ከዚህ ባሆላ ኢሻአላህ አንልም በዱአ ብቻ ነዉ አድላይ እደምትሆኑ ደገሞ በአላህ ተስፋ አለኝ ❤

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r 15 днів тому +1

    የኛ ሴት🎉🎉አብሽሩ አድስ አይደል ቤተሰብ እየለመዳችሁንጂ እኛ ቅን እህቶቻችሁ መልካም ነው የተመኜንው ያን ያህል ባታካብዱት ባትጨናነቁ በቃ ኖርማል ነው።። ወበሽሪን ሷብሪን ነው አይ ዞን ታጋሾችን ---ሙሉት አስተዋዮች

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 14 днів тому +3

    አታልቅሽ ኢክሩየ አላህ ሁሉንም ያስተካክለዋል

  • @madenanuri9925
    @madenanuri9925 15 днів тому +2

    አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ❤❤❤❤

  • @HAs-st1rq
    @HAs-st1rq 15 днів тому +14

    ማውራትት እንኳን በደንብ አትችይም ተተባተብሽ ኢኩዬ የኔ ሚስኪን አብሽሪ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 15 днів тому +2

    አብሺሪ የኔዉድ የሠዉን ወሬ አትስሙ ስራችሁን ስሩ ዝበሉዋቸዉ ❤❤🎉🎉

  • @SoliheWodajo
    @SoliheWodajo 15 днів тому +3

    አብሽሪ አይዞሺ ኮሜት የምትፅፉ ሠወች እረተዉ እነሱ ይተዋወቃሉ ለምን ይሄን ያክል

  • @RayhanaMohammed-l2k
    @RayhanaMohammed-l2k 15 днів тому +3

    ኢክራም ማሻ አላህ የሠው ወሬ አትሰሙ❤❤❤❤❤

  • @HalumaBenuta-dp4jb
    @HalumaBenuta-dp4jb 15 днів тому +3

    የኔውድ ወላሂ ዱዓ እያረኩልሽ ነው ዝም ብዬ የምወድሽ ነገር አታልቅሺ የኔ የዋህ

  • @fahedali632
    @fahedali632 15 днів тому +2

    ኢሳምጀግነነውእሱእራሱተለውጧል ወላሂ ❤❤❤

  • @SolomeJigsaSolomeJigsa
    @SolomeJigsaSolomeJigsa 14 днів тому +5

    ❤ እናመሰግናለን ስለመለስሽልን ሁለተኝ አልልም እኔ እወዳችኃለሁ አምላክ የፈቀደው ይሆናል እክሩየ 😘🌸

  • @halimaseid6330
    @halimaseid6330 15 днів тому +4

    ሁሌም አደዚህ ልበሽ ሂጃብሽን ዛሬ ማሻ አሏህ ለመጀመሪ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ

  • @BetseGash20
    @BetseGash20 13 днів тому

    ኢኩ አይክፋሽ የኛ ህዝብ የተጋባ ያፋታል ያልበላውን ነው ሚያከው በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ 💪 ትችላላችሁ ❤❤

  • @hayutibest
    @hayutibest 15 днів тому +1

    አላህ የወደድነዉን ሰዉ ለኝ ጥሩ ከሆነ ይወፍቀን አሚን❤❤

  • @HaytMuhmd
    @HaytMuhmd 8 днів тому

    ተጋቡ ተጋቡ የሚሏችሁ/የምንላችሁ በሀላልእድሠሩነው ሥለምንወዳችሁ ተጋብታችሁከሆነደግሞንገሩን ለምንታሥጨንቁናላችሁ❤❤❤❤

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 15 днів тому +3

    ኢኩዬ አልተናገርነውምኮ እማ ግን አብራቹ ብሰሩ ብታድጉ መልካም ነበር ተወያይታቹ ከወሰናቹና ለየብቻ እንስራም ካላቹም ደስ እንዳላቹ ነው ያልኩ ከዛህ በፊትም እንደዛ ነው ያልኩት ስለዚህ ረብሽሩ እናንተ በተመቻቹ መንገድ ሂዱ ደስ ይለናል ሁለታቹንም በጣም እወዳቹሀለሁ የኔ ወርቆች ሁሌም ግን ባንድ ሳያቹ ደስታዬ ወደር የለውም ካልተመቻቹም ግን ለየብቻ ስሩ እየጉ ❤❤❤

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 15 днів тому +3

    ሂጃብሽን አስተካክለሽ ስለለበሽ በጣም ደስ ብሎኛል በዚሁ ቀጥይበት ደሞ ስጀምሪ በአላህ ስም ጀምሪ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብለሽ ጀምሪ እህቴ 🎉🎉

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 15 днів тому +2

    አይዞሽ የውድ አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤❤❤

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 15 днів тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በይ ሀይ ምድን ነው ሙስሊሟ እህቴ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 15 днів тому +6

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 15 днів тому

      ሰለለህ ወሰለም❤❤❤

  • @amenat2362
    @amenat2362 13 днів тому +1

    በረቢ ሀይ ብሎሰላምታ አኡዙበሏህ ኢተቂላ

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 15 днів тому +4

    አብሽር የኔ ቆንጆ ኢክሩየ አታልቅሽ የኔ ውዴ

  • @سميرةمحمد-ق2ك
    @سميرةمحمد-ق2ك 15 днів тому +2

    ለምን ታለቅሻለሽ ሰው ብዙ ይላል❤❤❤❤

  • @Hig6gh
    @Hig6gh 15 днів тому +12

    አይዞሽ ማሬ❤❤❤

    • @MaMa-vy5cu
      @MaMa-vy5cu 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 15 днів тому +28

    አትጨመላለቁ ሀጂ ነቢ ወንድም ሆነ ሴት ማን እንደፈግን እንድንሆን ማን ፈቀደልን ????

    • @Ksa-gn3er
      @Ksa-gn3er 15 днів тому +3

      ምነው ኢትዮቢያ አላደኩም አልሽ 😂😂😂

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 15 днів тому +2

      @Ksa-gn3er የኢትዮጵያ ሸሪአ ሌላ ነው እንዴ???

    • @ايمان-ن7ر4د
      @ايمان-ن7ر4د 15 днів тому +2

      የኛፈትዋ ሰጭ ስድብንማነዉየፈቀደልን????

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 15 днів тому +3

      @ايمان-ن7ر4د ስድብ አለው እንዴ

  • @hbebafhdlu
    @hbebafhdlu 15 днів тому +2

    Eku አታልቅሺ የኔ ቆንጆ allah ያለው ይሆናል

  • @UmerBanti
    @UmerBanti 15 днів тому +2

    አይዞሽ ሂንሸአለ ሁሉም በግዜዉ ይሆነል አብሽር

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 15 днів тому +2

    አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነው አላህ ከይሩን ይምረጥለቹሁ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 15 днів тому +3

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ቆጂት

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 15 днів тому +6

    ወይኔ ትወደዋለች ማለት ነው ሆድ ብሷታል በጣም ኦኦኦኦኦ ከባድነው አይዞሽ በቃ

    • @rehanamahdi4755
      @rehanamahdi4755 15 днів тому +3

      እንዴ ካረገላት አንፃር ነዋ ተናገረች

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit 14 днів тому +1

      ነቅተናል የከተማልጂ አይሸወድም ገብቶላታልኮ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 днів тому

    አሁን ተሎ ብለሽ ሳይወስዱብሽ ተሎ አግቢው ማማዬ🥰👌

  • @jamilajamila8797
    @jamilajamila8797 15 днів тому

    የኔ እናት አታልቅሽ ለሠዉ ወሬ ቦታ አትሥጡ አብሽሪ ያኔ ማሪ❤❤❤

  • @leyaLove-n5d
    @leyaLove-n5d 2 дні тому

    ከእሷ እውነቱን እየሰማን አይደል ምን ያጫጫቹሀል ደደብ ህዝብ ሁላ😢😢አይዞሽ ኢኩዬ🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 15 днів тому +2

    ኢክሩ አሰላም ዋሊኩም ብለሽ ጀምሩ ሲቀጥል አታልቅሽ ዉዴ እኛ እኮ ሰለምንወዳቹሁ ነዉ ተጣመሩ ምንለዉ ሰለዚህ የሰዉ ወሬ አትስሙ እኛ ባልነዉ ሳይሆን አላህ ያለዉ ነዉ ሚሆን እናተ ታቃላቹሁ እኛ ብቻ እንወዳቹሁ አለን አብሸሩ ተሎ ተሎ ኑ አትጥፉዉ ሰዉ ከማዉራት ወደ ኀላ አይልም ሰለዚህ ወደ ፊት ሂዱ

  • @ወርቅ-ተ3ዘ
    @ወርቅ-ተ3ዘ 15 днів тому +2

    እውይይይ😢እክሩ እንደኔ ነች ብዙ መናገር አትችልም እምባዋ ይቀድማል እኔም እንድሁ ነኝ ወላህ😢

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 15 днів тому +5

    ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሰው እየተሻሻለ ሲሄድ አስተሳሰቡም እየተሻሻለ ነው እንጂ መሄድ ያለበት ገና ለገና ለሰው ወሬ ተብሎ እናቆማለን ማለት አስፈላጊ አይደለም ያሳለፋችሁት ነገሩ እኮ ከዚህም የባሰ ሊሆን ይችላል ስንት መንገድ ነው አሳልፋችሁ ዛሬ እዚህ ደረጃ ላይ የደረሳችሁት ትዳር ደግሞ የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው ስጦታው ደግሞ ከአምላክ ነው ሁሉን ነገር ከአምላክ መጠበቅ መልካም ነው እናንተ ተለያያችሁ ማለት የእውነት ሰው የለም ማለት ነው ለማንኛውም ጉዞ ወደ ፊት ❤🥰

  • @Tihutyeshiagna
    @Tihutyeshiagna 13 днів тому

    አረ ማሬ ይገባሻል እኮ አታልቅሺ እንደውም ብትጋቡ ፈጣሪ ፈቅዶ አሪፍ ነበር❤😮😮😮😮

  • @ZzzodZoodo
    @ZzzodZoodo 15 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 በየቀኑ አትጥፎ