Don't cross the line. If you are married you have to save every love words for your love. Respect your marrage and the people around you will respect you. Fereye is precious human being and she is one in a million. Please keep your love pure and clean. When you do that you will teach Mamaye life time lesson. Love you guys. Let God protect your love and bless your home.♥️🙏🏾♥️🙏🏾♥️🙏🏾
ፍሬ ስለ አባቷ ነገረችኝ - ምርር ብላ አለቀሰች | ቶንዴ ለአባቶች ቀን ባልጠበቀው ስጦታ ሰርፕይዝ ተደረገ
ua-cam.com/video/7FIckN0OeIs/v-deo.html
Tondeye ebakeh sira felegelegn ngo eseralew silalke new temereke 4 amet Honegn beteseb lay shekem hogne be kidanemiheret
Tondae men honke new maheteb yalrekew des ayelem matebehen atawelke
amen amen amen 😘😘🙏🙏🙏
አሜን😢
ጎበዞች👏🏽👏🏽 ሠራተኛ ምናምን አያስፈልግም በአሁኑ ክፉ ጊዜ ለማማዬም ደህንነትም ቢሆን እንዲህ ራሳችሁ ተሳስባችሁ አሳድጓት ከእግዚአብሔር ጋር።
Dirom yelachewem
ፍሬና ዳጊን እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤ በ👍👍👍👍👍👍
አይ ፍርዬ ትግስትሽ 🥺🥺🥺👌👌 የኔ ባለሞያ ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት በቃ ፅድት ያለች ሴት👌👌👌👌
ይችን ኮመንት ምታነቡ የ Frie Dagi Family በተሰብ በሙሉ ፈጣሪ ባላቹህበት የረፍት እንጀራ ይስጣቹህ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን❤
ላንቺም የኔወድ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንንን
አሜን
አሜን❤
ፍርዬና ቶንዴ ክርስቶስ ምስክሬ ነው ትዳሬ በዚህ አይነት ሥርዓት የሌለው የስልክ ግንኙነት ምክንያት ተበትናል። የኔን ቤት ታሪክ በፕራንክ መልክ አየሁት። ፍርዬን ልክ ነሽ ሁሉም ነገር ልክ ሊኖረው ይገባል።
ፍርዬ በጣም ትግስተኛ ነሽ እኒ ብሆን ስልኩን ነበረ የማደቅለት ዋው አቺ ጉበዝ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ👍🌹🙏🏻❤️🙏🏻
😂😂😂😂 እየተጀናጀነ ዝም በይ ሲልሽ ዝም ያልሻት ነገር ተሙቸችኝ ፍርየ❤❤
በጣም ትግሥተኛ ሴት ነሽ ጎበዝ። እንደዛሬ ስቄ አላውቅም። ደስ ትላላችሁ። የአጥር ወፍ አትስማችሁ። ፍቅራችሁ እስከምንኩስና ይሁን።
ፍርዬ የኔ ውድ ትዐግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም። ❤❤❤ ወይ ቶንዴ እና ፕራንክ አይለያዩም 😂😂😂
እኔ ብሆን እኔን አያርገኝ ያዉም ቢላ ይዤ😮 በነብሱ ከፈረደ😂😂😂
ዋው ክችን ቤቱ ሲያምር ኑሩበት በፉቅር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤ ፉሬ ሴትነትሽ ያስታውቃል ቤትሽ ጽዳት👌👌👌💕💕 በፉቅር ኑሩበት ❤
😂ቅናት 🙊😂😂
የኔ ነፁፁፁፁፁ
የኔኔኔኔኔ ንፁፁፁፁፁ
እውነት ነው ከምር ፅዳት ካለ በቃ ምንም አያስፈልግ ለእኔ ዋናው ፅዳት ነው ከምር😊
ዋው ፍርዬ ❤❤❤ ከምንም በላይ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ቶንዴ አያልቅብህ አይደል በቃ አያልቅብህ ብዬካለሁ ፍርዬ ስወድሸ እኮ በቃ ሚስት ነሸ ትዕግስትሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ታድለሸ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አይለውጥባችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
Hahah
ውይ ንቃቷ ደስ ሲል የኔ ሴት ፍሬየ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤
እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ ፍርዬ እርጎ እኮ ነሽ❤❤❤
የቤታችሁ ፅዳት አንደኛ ፍሬ ፕራንክ ነውከተባለ ሙድሽን ቶሎ ከንዴት ለመውጣት ሞክሪ
በእውነት እጂግ በጣም ጨዋ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤
ትዳር ላይ ከመግባቴ በፊት ከፍሬ ትግስት እየተማርኩ ነው ግን በጣም አታብዥው ትግስትሽን ❤❤❤❤❤❤ ቶደ ግን አታናዳት ነግሬአለሁ
❤❤❤አይ ፍርዬ ሁሌ ቶንዴ እንደሸወዳት ደግሞ ይሳካለታል ቶሎ ጭርርር ትላለች ፍርዬ ግን ሰሞኑን ቆንጆ ፕራንክ አዘጋጂለት
በጣም ነው የምቀናባቸሁ ደስ የሚል ፍቅር ትልቅ አድናቂያችሁ ነኝ።
ፍርዬ እኮ የዋሀ ንፁህ ሰው ፡ ናት የኔ ፡ ቆንጆ ፡ ከፍ ፡ አይንካሸ
😂😂😂😂😂ማርያምን ቶንዴ በሳቅ ነው የገደልከኝ ፍሬ ትግስትሽን አደንቃለሁ ማንኛውም ጥሩ ለባሏ መልካም የሆነች ሚስት የሚሰማትን ስሜት ነው የተሰማሽ ትክክል ነሽ ቶንዴ ግን የሆነ ቀን ታገኝካለች ትወና አንደኛ ነክ 😂😂😂😂😂 አቦ በትዳር ያፅናችሁ
ወላሂ በሳቅ ፍርስ አልኩ😂😂አይ ሽፍ ቶደ ተኮልህ መች ነው ሚያልቀው😂😂😂 ፍርየ ደግሽለት ስሞትልህ
❤❤❤❤ፍሬ 100%❤❤❤ቆፍጠን ነዉ ማለት ነዉ ከሳቅሽማ ነገ ይሄዳል😂😂😂😂ተመችተሽኛል
😂😂😂😂😂
ጀግና በራሷ የምትተማመን ሴት ትክክለኛ መልስ ነው የመለሰችለት ቶንዴ ዳንስህ ተመችቶኛል ❤❤❤
ታድላችሁ ያስብላል ፍቅራችሁ እናንተን ሳይ ትዳር ጥሩነቱን አያለሁ
በሌላ በኩል ደግሞ የወንዶች ግፍ ደግሞ ትዳር ሚያስጠላ ይሆንብኛል ብቻ አለም እግራ ታጋባለች !!!
Tedar melkam new yalagebach agebu
@@selamgobena3932እሽ እግዚአብሔር ይርዳን እናገባለን 👏
ፍርዬ ቆንጆ በጣም ትግስትሽ
ስል ድንቅ አላልፍም
የገሪልጀ
ፍርየ የተመቸኝ ነገር አይዞሽ ሲልሽ እራስህ አይዞህ❤
እኔም😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴቤተስቧች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በጣም አሪፊቆይታነበርን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን❤
😂😂😂😂 ቡጡጡ ተመችቶኛል!!!
የደብረ ብርሃኖ ቆንጆ ጎበዞ ሚስት የነት የትውልድ ቦታ አንቺን ሳይ ትዝታ ይመጣብኘል የኔ ባለሙያ ከነቤተስብሽ በጣም ነው የምወዳችሁ እድለኘ ነክ❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️
ስታምሩ ውዶቼ ትለያላችሁ አይለያችሁ❤❤
እውነት መስመር መሳት ነው ለትዳር መጠንቀቅ ያስፈልጋል ተባረኩ
የኔ ቡጡጡ እረ ሞትኩኝ😂😂😂 ውይ ትግስተኛ ናት በጣም❤
ወይኔ እኔ ብሆን ያዉም ኪችን ሆኜ የቤቱ እቃ አለቀ😂😂
ፍርዬ እኮ የሲት ወይዘሮ ነሽ ማርያምን በጣም ነዉ የምወደሽ የኔ ባለሞያ
ሀይ ፍሬ ድንገት አፍጥጠሽ ስታይ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ።የሰጠሽዉ ሀሳብ ትክክል ነሽ ትዳር ከያዙ በኋላ በንግግር ልንቆጠብ ይገባል ።ንግግራችን ወደ ስህተት ይወስዳል ለዛ ነዉ ትክክል ነሽ ።
ወይትግሥተ የኔዉድ ታድለሽ ትግሥትሽ❤❤🎉🎉🎉
እቡጥጥላ አላለም 😂😂😂😂😂 አይ ቶዲ የኔ የዋህ ፍርዬ ስወድሽ እኮ ወላሂ❤❤❤❤❤
ሲጀመር በባልና ሚሰጡ ት ቅናት ግድ ነው የምወደው ሰው ከሌላ ሲያወራ ካልቀናሁ ምኑ ነው መውደድ
የኔ ቡጡጡ ፍረዬ ያቺን ፀጉር ነዉ ተሰረተሺ ነይ ያለዉ አሳቃችሆኝ 😂😂😂🤣 እኔ ብሆን ስልኩን ነጥቄ ሁለት ነበር ማደረገዉ 😂🤣
😂😂😂😂😂
😅😅😅😢
😂😂😂😂
Friye gobez yene konjo enem bihon endanchi newu madergewu Swedish tebarekiling. Des yemtilu beteseboch zemenachihu yibarek. Till bileshal anchin bicha newu makolamet newu yalebet.🎉🎉🎉
ቶዴ አያልቅብህ ፍርዬን አታናድብን😢😢ማማዬን አሳዩን❤
በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፕራንክ ነው በርቱ ፍሬ ዳጊ ማሚቶዬ በጣም እወዳችሆለሁ የተባረከ ቤተሰብ 🙏🙏🙏😊😍
ወይ ጉዴ አያልቅብህ ቶዴ❤❤❤❤❤ለማኑም ታምራላችሁ
ፍርየ አበባ ጎመኑን እዴት ሰራሽው አሳይኝ እወደዋለሁ ግን እዴት እደሚሰራ አላቅም
ፍሬ ግን በእውነት ታጋሽ ነሽ ግን ፕራንክም ባይሆን እንደዚህ ነው ትግስትሽ የመልስ ምት እጠብቃለሁ❤❤
አይዞሽ አትበለኝ ለራስህ አይዞህ 😂😂😂 ስልኩን አለመንጠቅሽ ቶንዴ ግን አበዛህው ሳትክ...
በእውነት ትዕግስተኛ ነሽ
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍሬ ትክክል ነች ትእግስቷ ይደነቃል። the only thing is it may send a wrong message for some women even though your intentions are pure
ፍሬዬ እውነት አደነኩሽ እኔ ብሆን ሥልኩን ሠባብሬበት ነበረ የኔ ጀግና ቶቲሥ ምንም ፕራክ ቢሆን ሴት ልጅ በአንዴነው ቅሥማችን ሚሠበረው ማማዬ ደናነች ወይ እወዳችኋለሁ
ቤታቹ ሴያምር ❤
የኔ ውድ ትግስትሽ❤❤❤
ስታምሩ❤
ፍርዬ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ 😂❤
አቤት ትግሥት🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
ውይ ቶንዴ ግን 😂😂😂😂በጣም ደስ ትላላቹ❤❤
ውዶች ስታምሩ በያዛችው መክተፉያ አናቴን የምትለኝ ያልካትስ ነገረ ቶደየ😂😂😂😂❤
እኮ😁😁
ክክክ ሁለተኛ ቢለዋ አጠገብ እንዳትቀልድ ሰይጣንም ለፍቶ አዳሪ ነዉ እኮ
ምክክር የለለው ፍረኬ የናተ ነው ተመስጨ ነው የምሠማው የሊሊቹ እካን አይመቸኝም
ውቦች ትመቹኛላቹ የዛሬዋ ኪዳነምረት እዲው እደተዋደዳቹ ፍሬ ትጨምርላቹ ስለቴ ነው
ክችን አፅዳና አሳምር አለችን እኔ ድግሞ ካሜራየን. አሳምሬ እየጠብኮት ነው አላለም😂😂😂ፍሬ እጠብቃለሁ በቀሉን❤
ሥታምሩ ከምር ወንዶች እባካቹ ከዚሕ ቤት ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤ሥወዳቹ
በጣም ከምር❤❤
ወላሂ ስወዳችሁ ፍርየ የኔ ሴት ❤ ማሜቶ እናቷን መሳይ እወዳችሁለሁ❤
ኪኪሚስክን ዉጣእዳያቃጥል አለችእኮ ግንይቅረታእና ቢለዋ አጠገብ ቀልድ ብቀረ ጡሩነዉ ሸይጦንአለእኮ ንደትስመጣ ምንእድመጣ ምንእደምናደረግ አይጣወቀንም
እህ ትግሥትሽ ዴሥ ሢል የኔ ሤት ጎበዝ ነሽ ወላሂ እኔ ቢሆን ሥልኩን እቀበለው ነበር
ፍሬ በጣም ትግስተኛ ነሽ 👌
የፍሬ ሀረካት ገውያ🤣🤣🤣🤣🤣
ፍረየ የኔየ ጨዋ ሳይሺ እህቴን ትመስሊኛለሺ ❤❤❤
አይ ቶንዴ ይሄ ፕራንክ ሲደጋገም አንድቀን እውነት እንዳይሆን ይቅርብህ አልተመቸኝም ፍርዬግን የመጨረሻ አስተዋይ አድናቂሽ ነኝ።
ብሩ ጥሟቸዉ ነዋ😂😂😂😂
አይ ቶንዴ ነቡስህ አይማርም እኔ ፍርየ ታሳዝናለች ❤❤❤
ፈሬ😂😂😂😂😂 የኔ የዊህ😂😂😂 ትግስታችን እኳ
ቤታችሁ ደስስ ሲል ክችን ራሱ
እኔስ መቼ ይሆን የሚሳካልኝ
ክችን በተለይ ላስራ ብየ ነበር
ግን ስደት እድሜ ጨረስው እፍፍፍ
😂😂😂😂😂😂😂 የኔዉድ ትግስትሽ ሳላደቅ አላልፍም
😂😂😂😂😂😂😂😂የመልስ ምት ፍርዬ ተዘጋጅለት
Don't cross the line. If you are married you have to save every love words for your love. Respect your marrage and the people around you will respect you. Fereye is precious human being and she is one in a million. Please keep your love pure and clean. When you do that you will teach Mamaye life time lesson. Love you guys. Let God protect your love and bless your home.♥️🙏🏾♥️🙏🏾♥️🙏🏾
👌
ወየ የፍሬ ትግስት ዋው❤❤❤
አንተ የባሰብክ አዝግ ነክ 😂😂😂😂 ግን ደስ ትላላቹ ደሞ ጀግና ብዬ ብልስ ወንድ ጎደኛዬን አላልክም ሀሀሀሀሀ እሷ ግን ባለሙያ❤❤❤
ውይ እውነት እኔ ይህ ነገር ለምዶብኛል በትዳር 3አመት ሆኖኛል ይሁን እንጂ ሴት ወንድ ሁሉንም ሳወራ ውዴ ውዶቼ በጣም የቀረብኮቸውን ወንድም እህቶቼን ደግማ እንዴት ነሽ እማ አባ ነዉ የምለው ምን ይሻለኝ አባቶች ልማድ ከሴጣን ዲያብሎስ በላይ ከባድ ነዉ ይላሉ እውነት ነዉ ። 😢😢😢
Lk ነሽ መጥፎ ልማድ ከሀትያት ይበልጣል ብቻ ለሁላችንምastewal ይስጠን እም እዳቺ ነኝ ኝ ፍቅር ብዬ ማንንም አልጠራም ቃሉ እራሱ እርክስ አለብኝ እደቀልድ ሁሉም ቦታ ስለምሰማው ውዴ አባ ምንም gn በቃ normal argewalew
እኔም አምልጦኝ ዉዴ ብያለዉ 😂😂😂
ደንግጨ ሥልኩን ዘጋሁት
ይሥማኝ አይሥማኝ አላቅም 🙈🚶
@@Tube-fb1xh?🤣🤣🤣የምር አሳቅሽኝ
ልክ ነሽ ከባድ ነዉ ለመተዉ ሞክሪ በአንደበቱ አዉቶ ባይነግርሽም ውስጡ ላይ ግን ቅሬታ ይፈጥርበታል
@@Tube-fb1xhክክክክ
ፍሬ እደዛሬ አስቃኝ አታቅም የኔ ምስኪን😢😂❤❤❤
የኔ ቡጡጡ 😂😂😂 አልቻልኩም
የኔ ዉድ ፍርየ ማር እኮ ነሽ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ደስ ትላላቹ
እውነት ነው በርቱ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፕራክ ነው በርቱልን ውዶች 🥰🥰🥰🥰
የኔ ቡጡጡጡጡጡ😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ
😂😂😂አይ ሼፍ ቶንዴ በግድ ቅኝ ነው ፍርዬ ትእግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ
አይ ቶንዴ ሁኔታህ ሲያስቅ ወላሂ ፍርዬ ❤
የኔ ባለሙያ የቤትሽ ፅዳት🤗
Frie your kitchen is so neat😍
😂😂😂😂😂❤ ቤታችው wow❤❤❤
ጎበዝ ፍሬ ❤❤❤❤
😂😂😂ውይይይይ አሳከኝም አቃጠልከኝም የእውነቷን ነው ያንቺን ሀሳብ እጋራለሁ እኔ ብሆን ጎመኑን ነበር ጭንቅላቱ ላይ ትግስትሽን አደንቃለሁ።
የኔ ውዶች ❤ሰላማችሁ ይብዛ
ማናት አላለችም ፍረ ለዋሕ ፍጥረት❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣረ እጅዋን እንዳትቆርጥ😅😅😅😅😅😅
ያውም ትግስተኛናት፡እኔብሆንወላሂ፡በጥፊነውየምልሰው😂
😂
አምላኬሆይ ለኔ ትገሥቱን ሥጠኝ እንደፍሬ ትግሥቱንሥጠኝ ወይኔ አልችልም
ትክክል ፍሪታዬ ነገር ግን ብዙ ሰዎችን ያስተምራል ቶንዴ እንደዚህ አይነት ሰዎች ይኖራሉ
ወይኔ ትግስትሽ እኔ ብሆን ሰክችበት ነበር😮😮😂😂
እቡጥጥላ😂😂😂😂 ኧረ አናቱን በይው
ምስኪን ፍሬ በሳቅ ገደልሽኝ 🤣ትክክል nesh