My bro smart prank I never expect እንደዚህ ትሸውደናለህ ብዬ አስለቀስከኝ እኮ የናተ ፍሚሊ ለአመታት ሳይሆን ለሰሀታትም ክፍተት እንዳይኖርበት my brother ከተሰደድክ ከቤተሰብህ ጋር አለዛ ስደትም ሆነ ትምህርቱ ጥንቅር ይበል no one better then family ስደት ለኛም አልበጀም አባቴ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ልጃችሁን ይባርክላቹ በሀገራቹ ላይ ቢሳካልህ ከፍሬ ጋርና ከማማዬ ጋር አብራቹ ካልሄዳቹ ብቻህን don't try if u try i kille uuuu 😂😂 thx 4 prank GOD bless u & family
የቶንዴ ልደት በደማቁ ተከበረ | መቼም የማይረሳው የልደት ቀን
ua-cam.com/video/xoV8GpYa-T4/v-deo.html
የምወዳችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ ቶንዴ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በልጅ ጨምሮ ጨማምሮ እንዲባርካችሁ ምኞቴ ነው ከቤተሰብ ከተለየሁ 5አመት ሞላኝ መለየት ስሙ ብቻ ያደክማልና አይለያችሁ ውዶች በፀሎት እንተሳሰብ ሰላም ለውዲቷ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወላሂ ምንም ሳልዋሺ እወዳችሁ አለሁ
I agree fritaye 🥰🥰🥰💕
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቶንዴ እንደዛሬ በንዴት ስቄ አላውቅም ምን ጉድነክ ግን ይመቻችሁ በጣም እወዳችኋለሁ።
@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ'#
ቶንዴ የስራህን ይስጥህ እኛንም ሰራህልን ፍርዬ ተበቀይልን ከጎንሽ ነን
ቀድሜ ኮሜንት ማንበቤ ጠቀመኝ 😅😅😅
አላህ መንታ መንታ ልጅ ይስጥሽ የኔ ውድ በዘር ተባዚ በጣም የማከብርሽ የምድሽ
መለያየት አይኑ ይጥፋ የምትሉ 👍እፍፍ😢😢😢
Ere piraki edayhon chershe alayehum vidown
ኧረ ኣይኑ ጥፍት ይበል ወይኔ ባቴድ ምንኛ ደሥ ባለኝ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ጠዋት ወጥቶ በሰአታት ውስጥ መለያየትም አለ እና እግዚአብሔር ማመስገን ነው።
ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ ፍሬ ዴሞ ለልጇ ስትል ስሜቷን ዋጥ አዴረገችው እንባዋኮ መቷል የኔ ሚስኪን
ወይ ፍርዬ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ልጆችን ያብዛልሽ ሚጣንም ሺ ያርግልሽ❤
😅ፖራክ
በስመ አብ የእውነት መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር እንኳንም ውሸት ሆነ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ልጃችሁን ያሳድግላችሁ😍😍😍
ይችን ኮመንት ምትነቡ የፍሬ ዳግ ቤተሰብ ፈጣሪ ሁላችሁንም ባላቹህበት መልካምን ነገር ሁሉ ያድርግላቹህ አሜን ❤
አሜን
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሚን ያረብ 🥺🥺
Amennnnnnnnn yarbe
ፍሬ እየከበዳትም ለተሻለ ነገር እሺ ማለቷ ጥንካሬዋን ያሳያል ብርታትህ ናት ደስስስ ይላል ምኞታችሁን ፈጣሪ ያሳካላቹ❤❤❤
እንኳን ፕራንክ ሆነ እንደዚህ ሞቅ ያለቤት ያለቶንዴ ይከብዳል የቤቱ ግርማሞገስ ነህ መለያየት በጣም ከባድነው ❤❤❤❤
ወይ ቶንዴ ሰራህልን የስራህን ፍርዬ ግን ምርጥ ሚስት ማሚቶ ደግሞ ስታሳዝን
I’m not gonna watch it if it’s prank
ደምሩኝ ውዶቸ
ይህ እድል ሌላ ጊዜ ላይገኝ ይችላል ስለዚህ መጠንከር ነው።
ሲጀመርምንጉደለበትአዱኒንወ
ፍርዬ የኔ ጠካራ እናት አሰለቀሸኝ አንባሽን ለልጂሽ ላለማሳየት ያረግሸዉ ጥረት ያረሳሳሽዉ ነገር የኔ ጀግና ሴት ፈጣሪ አይለያችሁ ኧረ
ወይ ቶንዴ የአሜሪካን መንግስት ጥሎ አይጥለኝም አላለም ።😂😂😂 ፍርዬ የኔ ውድ ሆደ ባሻ ስታሳዝን ። የዛሬው ኘራንክ ለኛም ከባድ ነው ፍርዬ ብድርሽን መልሺ።❤❤
😂😂😂😂😂😂
እንኳንም ያልመጣ ፍርዬ እኮ ጠንካራ እናት ናት 😢😢
ልብ ያቸው ሰው ከናንተ ብዙ ይማራል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ብያችዋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ኡፍፍፍፍ ልቤ ተንጠለጠለ እኳን ፕራክ ሆነ ደሞ የኔ ጭቀት ወይኔ መለያየት ከባድ ነው
ወይ እንኳን ፕራንክ ሆነ❤❤
በጣም ነው እምወዳቹ ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድኃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች መድኃኒአለም ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን
በጣሞ አዝኘ ነበር ማርያምን እናቴን ወደአረብ አገር ተለይቻት የመጣሁት ቀን ነው ትዝ ያለኝ መለየት አይኑ ይጥፋ😭😭😭
ዉይ ቶንዴ የስራህን ይስጥህ እንኳን ዉሸት ፕራንክ ሆነ ነብሴ ተጨነቀች ስንቴ ኮመትኩ ማርያምን እናትና ልጅ አስለቀሱኝ😢 እናት ልጇ ፊት እንባዋን ላለማሳየት የምታደርገዉ ጥረት እፍፍፍ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች በአካል ባገኛችሁ እድለኛ ነኝ 🎉🎉🥰🥰🥰
ውይይይይይ!!!ቶንዴ እየተመታህ ነዉ!!!😮በጣም የማሣመን ብቃት አለህ እና ተውን!!!
ቪዲዮቻችሁን ጨርሶ ሳያይ ሰው ይሂድ ይሂድ ይላሉ😂😂😂 ሰራህልን ውድ አባት 👍❤
Eni dagmo malkasa aberyachew
🙆♀️🙆♀️🙆♀️እረ ይወጋ🤣🤣🤣🤣🤣የፕራንክ መንፈስ ው ይ እኔ ራሱ ጨነቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፍሬ የ መልስ ምት እጠብቃ ለው
የእውነት መስሎኝ ነበር ቶንዴ እንኳን ውሸት ሆነ ኤድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያቹ ማሚቾዬ እድግ በይልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፕራንክ ሆነ ማርያም እኔም አለቀኩ እውነት መሰሎኝ ፍሬ እና ማማ አጀቲን በሉኝ ማርያም አምላክ ሆይ ይህ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
እረ በዚህ ዘመን ወደዉጪ መሂድ አያስፈልግም እግዚአብሔር አይለያችሁ ቶንዴ በውሳኔክ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን
የኔ ማልቅስ ምን ያሉታን አዲ ሰወ ሺአመት አይኑሩ ያቅርብህ አዲ ለጀህን አታስከፋት ወዲየ
ወይኔ ልጅቱ ቅሰማ ሰብረ ሲል አሳዘነችኝ እንደው ወላጆች ለልጆቻችሁ አብዝታችሁ ፉቅረ አትስጣቸው ሞትም እኮ አለ መለያዬትም ያለ ነው ኡፉፉ
እር በአላህ ደግሞ ማልቀሴ ውይ ሊለያዩ ነው ብየ ተው ይቅርብህ ምነው አታስለቅሱን
እንኳን ፍሬና ማሚቶ እኔም ሆድ ባሰኝ 😢የምር እናንተንማ የሚለያይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
በስመአብ እውነት መስሎኝ እኔም በጣም አዝኜ ነበር በፍፁም ፕራንክ ይሆናል ብዬ አልጠረጠርኩም ሰራህልን ቶንዴ እግዚአብሔር አይለያችሁ
መለያየት አፈር ይብላ ዉይ ሆዴ ተንቦጨቦጨ ማማየ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ እና ይከብዳል 😢
ቶንዴ ሰራህልን ነው የሚባለው ፍሬ ግን ነፍስ ነሽ የኔ አስተዋይ እድለኛ ነህ እንዲች ያለች ሚስት ኬት ይገኛል
ውይ እንኳንም ፖራንክ ሆነ አዝኜ ነበር እውነት ከቤተሰብ መለያየት በጣም ከባድ ነው ፍርዬ የኔ ጠንካራ ማሚቶ ፊት ላለማልቀስ ስሜቷን ትደብቃለች አይ እናት ቶንዴ ግን የስራህን ይስጥህ ሁሌም አብራችሁ ኖሩልን ምንም ነገር አይለያያችሁ
@amanbekele1181 እሺ ወንድምዬው
ፍሬ ያንቺ ውሳኔ ይጠይቃል በርታ ተማር ልትይው ይገባል ለቤቱ አነቺ አለሽ ትልቁ ውሳኔ ያንቺነው
ፍርዬ ግራ ገባት የኔ እናት
መለያየት ባይኖር ይመረጣል 😢
ታድለህ እውነት ተባርከሀል ምናለ ለወንድሜ እንዳንቺ አይነት ሚስት እመብርሀን ብሰጠው
አይ ለወሬ መቸኮል 😂😂😂😂 ቪዶዮ ሳይጨርሡ ኮሜንት ለመፃፍ መቸኮል 😂😂😂😂😂
የኔውድ መቸም አይለያቹ ❤❤❤❤ፍርየ መለያየት ከባድነው እማ ፆለቴ ስደት ይብቃቹህ ይበለን የድግል ማርያም ልጅ
ቤተሰብን ጥሎ የሚይስኬድ ምንም ነገር ዋጋ ያስከፍላል ጎበዝ ቶዴ አብራችሁ አርጁ ,,,, ውለዱ ክበዱ
ትምህርት ለህይወት ይጠቅማል ግን ከቤተሰብ ፍቅር አይበልጥም,,, ከቤተሰብ ፍቅር የሚገኝ ደስታ በተለይ እንዲህ በፍቅር ለሚኖሩ ባለትዳሮች❤❤❤
ወይ ምን ይሁን መላያየት ከባድ ነው ግን ባለው ነገር አብሮ መኖር ነው ሀሪፊ እንኳን እናተ ምርጦቹ
ተራርቆ ከመኖር አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ከባድነው😢😢
እንኩዋን ደስ ያለክ ወንድም መለያዬት ቢከብድም ማማዬና ፍሬ አይዞአችሁ አምላክ ያስችላችሁ
አረ ጨርሳቹ ቪዲዮውን ኮምቱ
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ማምዩ ልምርቃቴ አለች😢ሴት ልጅ አባቱዋን ትወዳለች ❤መለየት ከባድ ነው
የመጀመርያ ነው ፕራክ ወላሂ አልቅሻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሽ እንኳንም ፕራክ ሆነ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቅር ይቅር ይቅር እንዳይሄድ እንኳን እናንተን እኛንም ይናፍቀናል መለያየት ክፉ ጠባሳ ነዉ 😢😢😢
ወይ ቶንዴ ዛሬ ሰራህልን፣ እንዴት አዝኜ ነበር፣ እንኳን ፕራንክ ሆነ
የእኔ እናት ፍርዬ የሴት ልክ ናት ኮ መከፋቷን እንኳን ልጇ እንድታውቅባት አልፈለገችም አይለያችሁ ቶንደ ግን ሰራህልን አስለቀሳችሁኝ😭😭😭
ውይይይ ቶንዴ ሠራህልን ፍርዬ መልካም ሚሥት ተባረኪልኝ ማምዬንም ፕራንክ ሆሆሆ
ውዶችዬ አላህ አይለያችሁ አብራችሁ ኑሩ ክበሩ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ😘😘
የኔውድ ፍርየ የኔእባ ይፍሠሥ አይዞሽ አንድ ነገር ሢመጣ ለህይር ሊሆን ይችላል አብሽሪ ፍሬ የተሻለ ነገር ሊያመጣላችሁ ይችላል
እንኳንም እስከመጨረሻ አየሁት ውይይይይ ቶንዴ😂😂😂😂
ፍረየ የእዉነት እግዚአብሔረ አምላክ መንታ ልጆች ይስጣችሁ የልጂ ያለሽ ፍቅረ ቅዱስ ሩፍኤልን ተማጸኒ ፍረየ
እንኳን ፕራንክ ሆነ የፍሬና የሚጣ ስሜት በጣም ከባድ ነበር አምላክ አይለያያቹ
በwifi እያየሁ መብራት ጠፍቶ በሌለኝ ገንዘብ በዳታ መጨረሴ ውይ ተንኮልህ😮
ወይኔ የዛሬው ፕራንክ አስለቀሰኝ ማማዬ አይና ተከራተተ እኮ እኔ ሁለት ልጆቼን ትቼ ዱባይ አምስት አመት ሊሞላኝ ነው
በጣም ነበር የደበርኝ እኳንም ፕራክ ህነ እሰይ አር መለያየት አያስፈልግም
ለእባዬ ትቀጣላችሁ ፍሪየ ና ማማዬ ፍረዱን😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ የልጁቱው በሰረአት ማዳመጠ እዳሁኑልጆቹ ቀደምቀደም አትልም ጉበዝልጅ አላህ ያሳድግሺ
ፕራንክ ይሁን እፍፍፍ ተለያይቶ ኑሮ እስኪ ልያችሁ
ሚጣዬ የኔውድስታሳዝን የልጂአዋቂ አላህ ያሳድግሽ
ውይይይይይ እራሴን ነዘረኝ ውይቶንዴ ጦሰህን እነዚህን ፍቅር ትተህ የትም አትሂድ ጦሰህን ፍርዬ የኔውድ❤❤❤❤ የሴት ጀግና እንኳን ውሸት የሆነ
Be semabe endat endedengetikuge enqan weshat hone meleyiyet kifu neger new❤️❤️❤️
Mashaallah endew you guys are one of the matured youtubers in Ethiopia. Allah betsebachihun bizit birik yadrigilachihu. Ameen.
ቶዳ የስራህን ይስጥክ 😂😂😂😂😂😂ፍርየተበቀይልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንወዳችሁአለን ማማየ 😘😘😘😘
እረ ቶንዴ 5 እና 6 አመት ነው ያልከው አትሄድ በቃ ከዚህ ቤተሰብ መጎደል በራሱ ጤና አይሰጥህም
ማርያምን ጨንቆኝ ነበር ውይ አምላኬ ተመስገን እውነት ይጨንቃል እንኳንም ድንገቴ ፈንጠዝያ ሆነ እፎይ ።
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን መልካም ጉዞ
እሰይ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ
እንኳንም ፕራንክ ሆነ ወደ ፊትም አሜሪካንን ከሰቀልናት ከከፍታው ላይ እናውርዳት በዚህ ሰዓት ምንም አታጓጓም የትምህርት ስርዓቱ ከ4 ዓመት ጀምሮ ግብረ ሰዶምን እያስተማሩ ስለሆነ አመለካከታችን መለወጥ አለበት. ማማዬ ውድድ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አይለያችሁ
በጭራሽ ጥንቅር ይበል አሜን አይለያችሁ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
አለሂ ወሠላቱ ወሠላም ሀቢቢ እተ ያአሂ
ባል ነው እንዴ መሀመድ ጂኒው??🤣🤣🤣
ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜💜💜
🤔🤔ምን ጉድ ነክ ኡፍፍፍ እንኳንም ፕራክ ሆነ ተመሰገን በጭራሸ መለያየት ከባድ ነዉ🥺
አብራችሁ ሁኑ መለያየት በጣም ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ቶንዴ ምን አድርጌ ነው ማማን ልክ እንደልጀ ሥለምወዳት እራሤን አመመኝ አለቀሥኩ የማሜ አንገት መድፋት ውይይይይ ቶንዴ አዝኝብሀለሁ
My bro smart prank I never expect እንደዚህ ትሸውደናለህ ብዬ አስለቀስከኝ እኮ የናተ ፍሚሊ ለአመታት ሳይሆን ለሰሀታትም ክፍተት እንዳይኖርበት my brother ከተሰደድክ ከቤተሰብህ ጋር አለዛ ስደትም ሆነ ትምህርቱ ጥንቅር ይበል no one better then family ስደት ለኛም አልበጀም አባቴ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ልጃችሁን ይባርክላቹ በሀገራቹ ላይ ቢሳካልህ ከፍሬ ጋርና ከማማዬ ጋር አብራቹ ካልሄዳቹ ብቻህን don't try if u try i kille uuuu 😂😂 thx 4 prank GOD bless u & family
እግዛብሔር አይለያያቹ በእወነት ምርጥ ሚስት አለክ ቶዴ መለየቱ እያሳሰባክ ግን ለትምህርትህ ቅድሚያ ሰጠችክ ፍሬ የተባረክሽ እናት ነሽ ማሚቱ አይኗ ተንከራተተ የእኔ ቆጆ ለድግሱ እዳትቀር አለች ዉይ ልጅነት ልጅነት እራሱ ዉበት ነዉ ቶዴ ኢድ ብትልህም አንተ አራስክ አትችልም በእዉነት እግዛብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላቹ ❤❤❤
Congratulations Tonde and the family!!! Good for you.
እኔ አትለያዩ ነው እምለው ተላምዶ መለያየት እንኳን ለወዳጄ ለጠላቴ አይስጠው እኔ ስለደረሰብኝ ነው መልመድ አልቻልኩም ለማንኛውም እንኳን ፕራንክ ሆነ
እነሱም የሚሄድበትን መገድ ታመቻቸለህ እኮን እመቤቴ አረገቸልህ ❤❤❤❤❤
ፕራክ እኮነው😁😁❤❤
🙄🤣🤣🤣
Congera congera 🎉🎉🎉berta tonde e/r yikdem kafiteh berta betam kebad nw kazi family maleyet emabete tikataleh wooooo la firem hone lemamito kebad nw 😢😢😢😢😢
Both decisions are very hard. Enjoy every moment with your family as much as possible.
እኔንም አስለቀሳቹኝ በጣም ነው የምወዳቹ ድጋሚ የሚቻል ከኦነ ሳትለያዩ ብትሞክር ደስ ይለኛል ባትለያዩ በማርያም አይደለም ለአመታት ለደቂቃ ባትለያዩ መቼም ያረባገር ኑሮ አይሞላም ስመጣግን ፍቃዳቹ ከኦነ ባአካል ባገኛቹ ደስ ይለኛልፈጣሪ አይለያቹ ሰላማቹይብዛ ማሚቶ በጣም በጣም እወድሻለው ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ቻው
ኣሜሪካንየዲያቢሎስ ሀገር ሆኗል እዚህ ለመቅረትና ቤተሰብህን ለመውሰድ እንዳታስብ በተለይ ልጅህን... እኛ በልጆቻችን ጉዳይ በጣም ተቸግረናል
ውይ እኔኮ አስለቀሳችሁኝ ውይ ይሄ ቨራክ ኤጭ 😢
እድሜ ለኮመት በተለዬ ፍሬ ስታለቅስ አይሰለኝም እና እሮጬ ኮመት አየሁ 😂😂😂😂😂ውይ ዳጊ❤🎉🎉🎉ይመችህ በፈቅር ላይ ትዳር ላይ ሲኮን መለያየት ከባድ ነው 😢
ወይኔ ቶንዴ ጌታን ጠርጥረም ነበር ግን ደግሞ እዉነት የምመስል ነገርም አለ
ዛሬ አንደኛ ነኝ በማርያም ፕራንክ ነዉ በሉኝ😢
ne wedoch ❤❤❤❤❤ Nefffff amet yanurachu ayleyachu selehulu ezabher yawkal wedachualhu ne mer temsalewoche nachu
አብራችሁ ይሻላል የርቀት ፍቅር ይጎዳል አንድ 😂❤
ፍርዬ እንደዚ ቶሎ እሺ ትላለች ብዬአላሰብኩም ነበር ለወደፊቱም ቢሆን መለያየት በጣም መጥፎ ነው አስር ጊዜ ትምህርት ይቅር ይሄን የመሰለ ኑሮአችሁ ይሻላችዋል
ነፍሰህ አይማርም በጣም አዛዘኑኝ አስለቀሱ😢 እንኳን ውሸት ሆነ❤❤❤
መልካም ሰው ነህ ቶንዴ እንኳን ሆነልህ በርታ።
መልካም መንገድ ቶንዴ❤😊
Kefekrachuuu melyayetu jebade new jegenaa miste nshe❤❤❤❤❤
ሂዶ ይማር አበረታቱት ለትንሽ ግዜ ነው እኛ ከቤተሰብ እርቀን ይህው 10አመትሞላን በስደት😢
ከሄዱ አንድ ላይ ካልሆነ ግን ይህንን እንዲህ በፍቅር በስስት ተከባብሮ የሚዋደው ቤተሰብን መራራቅ ማርያምን በፍፁምም አልመኝም እግዚአብሔር አያድርገው
ምንድን ነው ይሔ ፕራንክ ነው ወይስ እውነት ነው ከሆነ በጣም ያሳዝናል ግን እውነት ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል ።
Don't go anywhere u have great life better ur family 💓 ❤️ 💕 💗 💛 💖
ወይ አንተስ እንደው ምን ይሻልሀል? ሰራህልን እንኳን ኮሜንት አነበብኩ ግን አክትህ አንደኛ። ዋው ብዬሀለው። ኘራንክ እንደሆነ እያወኩ እንኳን በጣም አዝኜ ነበር። የሆንክ ጉደኛ ልጅ። ኧረ መቼም እንዳትለያዩ እንኳን በአሜሪካ በሞትም አትለያዩም እኩል በአንድ ደቂቃ ነው የምትሞቱት። የፍቅር ልክ።
የአሜሪካ መንግሥት ጥሎ አይጥለኝም😂 እንኳን ፕራንክ
ቶንዴ ግን በጣም ደንግጬ ነበረ ፍሬ ጀግና ሴት ናት !ብታናድደኝም ተሳክቶለሃል👌👌👌
Life is short don't leave ur ❤family❤family is greater than anything
እግዚአብሔር ምልክት ሰቶኛል አልክ😂😂😂ቢመጣ ራሱ አትሂድ ይሄ ቤተሰብ ለሰኮንድ መለያየት የለበትም ፍቅራቹ ያስቀናል ደሞስ አሜሪካን ሐገር ሄዶ መማር መጓጓት ድሮ ቀረ አሁን እዛ ያሉትም በጭንቅ ናቸው የሰይጣን ምድር ሆና ለማንኛውም እንኳንም ውሸት ሆነ አቶ ቶንዴ ሁሉም ነገር ካፈራኽው ቤተሰብ አይበልጥም አሁን ባለኽበት የራስህ ገቢ ካለህ ፍሬም ከሰራች መኖር ትችላላቹ ትምሕርት የሚያስፈልገው ለዳበረ እውቀት ለተሻለ ኑሮ አይደል በቃ አሁን ባላችሁበት እግዚአብሔርን እያመሰገናቹ ኑሩ ባላቹ ነገር ሁሉ በረከትን ይስጣችሁ😊ፍሬ ጀግና ጎበዝ ሴት ነሽ ማሚቲዬ የኔ ማር እድግ በይ ድግሰሽ ላይ ባይሆን እኛንም ጥሪን😊 አይለያቹ መድኃኒዓለም❤❤❤❤