Prank ነው ለምትሉ እውነታው ይህ ነው🥹 ፕራንክ በፍፁም አይደለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 914

  • @Sofiyaabdela6
    @Sofiyaabdela6  6 місяців тому +327

    የመዳም ቅመሞች ብርታት ሁኑኝ አለንልሸ‍እ በሉኝ ሰው ያስፈልገኛል ባሁኑ ሰአት በቻላችሁት አቅም ቻናሌን ሼር አድርጉት ለህት ለወድሞቻችሁ 🙏

    • @samerabiru8628
      @samerabiru8628 6 місяців тому +4

      አይዞሽ
      በርቺ ❤

    • @seadayoutube3908
      @seadayoutube3908 6 місяців тому +3

      alenlichi gin park atichiyim yasetwekibichalia😂😅

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 6 місяців тому +35

      የናተ ድራማ አያልቅም አሰላመአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ብለሽ ጀምሪ አጅር ታገኝበታለሽ

    • @user-vw3ho7kh1z
      @user-vw3ho7kh1z 6 місяців тому +1

      አይዞሺ

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 6 місяців тому +8

      ውሸት ፕራንክ ነውያበና ቃለ መጠየቅች ሲያረጉ ስለትውውቃቸው ያወሩትን ስሙት አሁን ደግሞ ሳኡድ ነው የተዋወቅነው ትላለች እሷ በተራዋ ድራማ ጀመረች እኝክ ከንቱወች ማንንምአትሸውዱ😏😏😏😏

  • @sidetenyanenyi
    @sidetenyanenyi 6 місяців тому +352

    ዉሸት ነዉ ዬምትሉ በላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nuriyayoutube3940
      @nuriyayoutube3940 6 місяців тому +8

      ትክክል ውሸት ነው ቸነልወን ለመሰደግ ነው ብይ ነው ያሰብኩት

    • @hawolatglta2608
      @hawolatglta2608 6 місяців тому +3

      እኔም እንደዛ ነው እምለው ፕራንክክክ

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 6 місяців тому +2

      ዉሸት ነዉ ነቅተንባታል ዉሸትትትትትትትትትትትት +ዉሸትትትትትትትትት

    • @RahmaSeid-ns1il
      @RahmaSeid-ns1il 6 місяців тому +3

      እኔኮ ግርም የሚለኝ አብረዉ በነበሩበት ሰአት ያሉበት ቤት ዉስጥ ሆና ተለያዬን ለብቻዬ ቤት ተከራይቸ ነዉ ማለቷ እረዛዉ ቂልሽን ፈልጊ

    • @Ahmad-bl5dc
      @Ahmad-bl5dc 6 місяців тому

      በደብያስታዉቃል፡ይቀልድብናል፡የሱአይበቃለ

  • @user-xh1he4ld2y
    @user-xh1he4ld2y 6 місяців тому +125

    ፕራክ ከሆነ ግን ይህ ህዝብ ያዝንብሻል ስንት ሀሳብ ጭንቀት አለብን መሰለሽ ሶፊ እዉነት ከሆነ አታለቃቅሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 6 місяців тому +1

      ትክክል ወላሂ እኛ የመዳም ቅሞሞ የስት ሀሳብ አለበን

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k 6 місяців тому +4

      ዋ ብራንክ ከሆነማ አንሰብስክራይብ አርገን ላሽነዉ ሁሌ በኛላይ ጨዋታ

    • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
      @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 6 місяців тому

      ኮድ ነው😅 ዪቱብ እድያድግ ነው ወላሂ እያሉ ከዋሸች ከባድ ነው😊

    • @HxbHhg
      @HxbHhg 6 місяців тому

      ትክክል ወላሂ

    • @GuhCgbj-kk2hu
      @GuhCgbj-kk2hu 6 місяців тому

      ወላሂ አወ ስንት አሳብ አለብን ፕራክ ቢሆን መቸም አላህ ይይላት 😢

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 6 місяців тому +72

    ያስታውቅብሻል ፕራንክ ነው አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች መቼም ይሄ ለናተ አይጠፋችሁም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 місяців тому +51

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 6 місяців тому +27

    ጆሮሺን ሸፍኝ ሲቀጥል አትዋሺ ሰላም 😅 ለምን አሰላም አለይኩም አትይም ስለወንድ ትተሺ በመጀመሪያ ስለ ሀይማኖትሺጨእወቂ😂

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 6 місяців тому

      ትክክል

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 місяців тому

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y 6 місяців тому

      ሰወች ደሞ እምትሉትን ነገር እያሰባችሁ ስለ ማንም አደለም እያወራች ያለችው ስለ ባሏ እንጂ ግን እሱ አጥፍቶ ይቅርታ ጠይቀሺው እቢ ካለ ስለሱ እሚባል እዳታወሪ ከዚህ በሇላ በሌላ ሥራ በፈለግሺው ነው በአላህ መንገድ እኛ አለንሽ እህቶችሽ አለቀ ግን እሱ ሚድያላይ ወቶም የሆነ ነገር ቢል ምንም ምልስ እዳትመላለሽ ከሱጋ ኒካሽን ብቻ እዳወርድልሽ ጠይቂ በቃ

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ 6 місяців тому

      ሳህ ወላሂ ሰላምሰላምምንማለትነውክርስትያኖቹንይመስልአሰላማለይኩምእንደማለት ይቱብአሰክራቸው በውሸት ገንዘብመሰብሰብከባድነው

    • @mkkm2231
      @mkkm2231 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq3qe9nw2y
    @user-kq3qe9nw2y 6 місяців тому +22

    አይዞሽ ግን ሶፊ አንችምኮ ከመንገድ ወተሻል በሱሪ ትሄጃለሽ በዛ ላይ አንገትሽን ግልጥልጥልጥ አድርገሽ ሚድያላይ ትወጫለሽ አላህ ተቆጥቶብሽም ይሆናል አላህን ፍሪ

    • @Toyiba76
      @Toyiba76 6 місяців тому

      ሲጀመር ሁሉም ዲራማ ነዉ

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y 6 місяців тому

      @@Toyiba76 አይ ላይሆንም ይችላል

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 6 місяців тому

      አስመሳይ ይሄን ጊዜ አንች ራቁትሺን ነዉ የምትሄጅዉ

  • @11Secho
    @11Secho Місяць тому +2

    ፕራክ ከሆና ግን በጣም በጣም ህዝቡ ያዝንብሻል😢 ብቻ አብሽሪ❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 6 місяців тому +7

    አብሽሪ እህቴ ጠንካራ ሁኜ ማማዬ አሏህ የተሻለውን ይወፍቅሽ አንች ብቻ አትግፊ 🎉🎉🎉🎉

  • @SimaleTahit
    @SimaleTahit 3 місяці тому +3

    Rabumaa Sodadhuu Takatii tana dhisifii baqa 😭😭😭😭

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 6 місяців тому +6

    ምንም በየ የላይም ሶፊ በውሽት የፈጣሪን ስም ባጠሪ ጥሩ አይደለም 🥺🥺🥺 በራስሽ ላይ ባታሞረች ደስ ይለኝ ከምር በህይወት አይቀለድም ብዙ ቀለድ አለ እኮ ሶፊ ምን ነክቶሽነው

  • @user-zj5yv1ik5b
    @user-zj5yv1ik5b 6 місяців тому +13

    የኔ ቆንጆ አይዛሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ

  • @user-ik5qb1qd7n
    @user-ik5qb1qd7n 6 місяців тому +16

    ድራማዉ ይቀጥላል አይዞን ይመጣልሻል

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 6 місяців тому +6

    ሥትጀምሪ ሠላም አትበይ ደግሞ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበርካትሁ በይ ደግሞ ሒጃብሽን አሥተካክለሽ ልበሽ ሒጃብ መልክን አይቀንሥም ክብር ይጨምራል እጂ ውዷ እህቴ በተረፈ በርች

  • @HabibaKedir-wg2kf
    @HabibaKedir-wg2kf 6 місяців тому +15

    እኔ ምታሣዝኑኝ ኮሜንታተሮች ናቹ እውነት እየመሠላቹ ምታዝኑት ነገር እየሸቀለችብን ነው

  • @muntahahussen7932
    @muntahahussen7932 6 місяців тому +3

    የኔ ማር አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ልፍስፍስ አትሁኝ ስለ ቶፊቅም አታውሪ ጎበዝ ሁኚ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 6 місяців тому +23

    ችግርሽ ለማንም አትናገሪ😮😢😢😢

    • @Zumramuhaye
      @Zumramuhaye 6 місяців тому +1

      ቶወና በደብ ትችያለሽ እኛ የመዳም ቅመሞች መቸ ጠፋን ገልቱ😂😂😂😂😂

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 6 місяців тому +7

    ሶፊ አይዞሽ ግን ሂጃብሸን አስተካክለሸ ልበሸ ❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 місяців тому

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

  • @user-ze7yn9vk2n
    @user-ze7yn9vk2n 27 днів тому

    አብሽሪ ሶፊዬ አላህ ነገሮችኝ ያስተካክልልሽ ያማል

  • @SeadhS-xz1ms
    @SeadhS-xz1ms 6 місяців тому +12

    ሶፊ እስላምእስከሆሽ ድረስአሰላሙአለይኩምብለሽጀምሪ እሽ❤ደሞአለንልሽእድህአኩኝእሽውዷ ጠካራሁኝ

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira Місяць тому

    አይዞሽ ጠካራሁኝ በርቺ ሶፉ በፍቅርየማይጎዳየለም. ፈጣሪላቺያለዉን አስቀምጦታል ቶፊቅላቺ አይሆንም. አልሀምዱሊላህበይ. ቁርአን ቅሪ ዱአአርጊ❤❤በተረፈ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤ቶፊቅ ግን ታየለህ ትፀፀታለህ መቸምግዜ እደሶፊ ያለመቸም አታገኝ

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h 6 місяців тому +6

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤😢😢😢

  • @sherefaseman3972
    @sherefaseman3972 7 днів тому

    እኔ የቶፊቅ ቪድዮ ስሰማ ያንቺ መልስ ይህ ይሆናሏ ብዬበጭራሽ አልጠበቁም እንዴት ነው ኒካ ሳይኖራቹ በውንብድና ነበር ምትኖሩት መቼም ይህንንም ፕራንክ ነው አትሉንም ለምን በኒካህ መቀለድ ስለማይቻል ያሳዝናል ብቻ በጣም ሰዎች ዝሙት ኒካህ ያደረጉበት ዘመን ደረሥን😢😢😢

  • @user-vy3nm8cw9b
    @user-vy3nm8cw9b 6 місяців тому +26

    እኔ የሚገርመኝ ተመልካቾ ማጃጃላቹ ነው ።ውሸት እንደሆነ በጣም ያስታውቕቃል

  • @SeadaEndris-m3h
    @SeadaEndris-m3h 6 місяців тому +12

    የእውነት ፕራንክ ከሆነ ረበና ምኞትሽን እውን ያድርግልሽ ነው የምልሽ ምነው በሌላ አይድያ ብትመጡ

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k 6 місяців тому +7

    የኔ ቆንጆ አይዛሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 6 місяців тому +2

    ሶፊ ያገሬ ልጅ እውነት ከሆነ አይዞሽ በርቺ ጠንካራ እሴት ሁኚ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል
    ፕራንክ ከሆነ ግን ፈጣሪ ይይልሽ

    • @user-eh5kv3rs1h
      @user-eh5kv3rs1h 4 місяці тому +1

      ወላሒትክክልግንወነትከሆነ የጁንየሰራወንያገኛልማሬ

  • @gyt129
    @gyt129 6 місяців тому +5

    አብሽር የለ ቁረ ቁቦ መቶK እስገቀሸለን አትጀጀሉብን ኑሮ በረሱ የጀጀለን ነዉ

  • @HiwiWende
    @HiwiWende Місяць тому +1

    ሶፊየ አይዞሽ ስሪ ተበርቻለሽ

  • @user-em7oo5kj5q
    @user-em7oo5kj5q 6 місяців тому +6

    እሄ መኝታ ክላሳቸው አይደል ወደሆላ ያለው ቪደዋቸውን እዩ ስለዚህ ቭራክነው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 28 днів тому

    አብሽሪ ሷፊዬ አላህ ተሳስቶ አያቅም

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 6 місяців тому +4

    አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ ስጀምሪ አሰላሙ አለይኩም በይ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 6 місяців тому +7

    አርጃጃይብን ፕራኪነው ንግግርሺ ያስታውቃል ምድር ካፍሮች ጋ እየተላጣችሁ

    • @saratube7626
      @saratube7626 6 місяців тому +1

      አህዛብ

    • @roozrooz2027
      @roozrooz2027 6 місяців тому

      ይገፍርሽ አመድ

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 6 місяців тому

      😋😂😂😂 ነሺ​@@saratube7626

  • @user-np5db9fq6k
    @user-np5db9fq6k 6 місяців тому +6

    አሰለማአሊኩምብለሺ ጀምሪ እስላም አይደለሺ

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o Місяць тому

    አይዞሸ ሶፊ አላህ ያበርታሺ😢😢😢

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 6 місяців тому +18

    አረ ሶፊ አተዋሺ በግልፅ በራስሽም ብትመጨረ እንከታትልሻለን😅

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 6 місяців тому

      ሊሆን ይችላል ነው ስላልተልፈሰፈሰች ነው

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 6 місяців тому +2

      @@yelijeenat6425 ማለቀስማ አለቀሰች ቶፊቅ እራሱ ሸረተላት

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 6 місяців тому

      😂

  • @Semirashifa-e6i
    @Semirashifa-e6i 9 днів тому

    Allah❤ heyereshen yemereteleshe❤ wudua sis sofiyee yene tafache

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e 6 місяців тому +16

    ሁለተኛ ቻናል ለማሳደግ ነው😅😅😅ሀሀሀሀ ሙዳቹ ይመቻል

    • @amermuzamelamer-fq8jh
      @amermuzamelamer-fq8jh 6 місяців тому +2

      ኢኔም ቢየለው😂

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 6 місяців тому

      ምን ያርጉ እኛም ወሬ ስለምንወድ ይሄው ምግዜ ሰብስክራይቡ ከላይ ሲደርስ. እኔ የሚገርመኝ ውሸት መሆኑን እያወቅን መከተላችን😮​@@amermuzamelamer-fq8jh

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 6 місяців тому +2

    አላህን ሥታምጭ ነበር አሁን ተዉበት አድርጊ አይዞሽ

  • @ሀላሌንናፋቂ
    @ሀላሌንናፋቂ 6 місяців тому +7

    አትሸወዱ 😁ጂል አረጉን አሁንስ ፕራክነው

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu 6 місяців тому +1

    በቤተሰብ መጥቶ ያልመጣ ትዳር መጨረሻው ለቅሶ ነው በሚድያ የመጣ ባል ይሄው ነው ግን በወግ በማረግ ቤተሰብ ደግሶ በነሱ መጥቶ ብታገቢ ይሻል ነበር ግን አልሆነም አይዞሽ

  • @janaadesbaba7938
    @janaadesbaba7938 6 місяців тому +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አትይም እንደ ሰላም ከማለት እናማ ጀግና ሴት ሁነሽ አሳይው ተመልሶ ይለምልሻል
    ደሞ ስለሱ አታንሽ ቆፍጠን በይ ጀግና ሁኚ ሰምተሻል

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 місяців тому +1

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn 3 місяці тому +2

    አይዞሽ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤ 6:42

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 4 місяці тому

    የባለፈዉንምኮ እዉነት ነዉ
    ብላችሁን ነበር 😂😂😂
    እዉነት ከሆነ አይዞሺ ንቅሳቱን ያጥፋ በቃ

  • @alaincac9903
    @alaincac9903 Місяць тому

    አይዞሽ እህታለም❤❤❤

  • @muhammedm5321
    @muhammedm5321 6 місяців тому +2

    አብሺሪ አሏህ የተሻለውን ባልይሰጥሻል ኢማንያለው አኸላቁጥሩየሆነውን አሏህይሰጥሺ ሀቢብቲ

    • @Fatema-sw5br
      @Fatema-sw5br 6 місяців тому

      አውቃነው ለይቱብነው

  • @Haymitubeo
    @Haymitubeo 6 місяців тому +3

    በመጄመሪያ.በፊስቡክ.ቢዲወሰርታችሁ.ለቃችሆል.ሲቀጥል.ባለፈው.የሰራሽው.ቢዲወላይ.በጣበጣም.አስቀሽኞል.እንግሊለኞ.እንዴሚውቅ.ሰው😂😂😂ሬዲ.ተያለሽ😅😅ኦሬዲ.ለማለት.እንዴሆነ.ገብቶኞል.ግንኮ.😮ግዴታ.እንግሊዘኞ.ጨምሩአይልም.UA-cam😅😅😅

    • @rahmivlogs8457
      @rahmivlogs8457 6 місяців тому

      ሰምቶ ማለፍ እንልመድ😂😂😂😂😂

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 6 місяців тому

      አስተውለሽልኛል ኦረዲ ለማለት እሬዲ ክክክክክ ቶፋ ለማለት ቤብ ስትል ነው ምትውለው

  • @መልካምነትለራስነው-ቀ3ቘ

    ኮሜታተሮች ደግሞ ቢዝ አንሁን አቂቃ በሁሏም ሁኔታችን ተጠያቂነነ እነሡንም አሏህ ሂድያ ሠጥቷቸው የካፊር ጋር መቀላለድን ትተው ትክክለኛውን መገድ የሚጓዙ አሏህ ያድርጋቸውው ጓደኞቻቸውን ወደስልምና ወደተፈጠሩበት የሚጣሩ ተምሣሌት ያድርጋቸው አሏህ ሆይ ልቦችን ገለባባጭ የሆከው አዱ አምላኬ ሆይ ልበቸን በድንህ አፅናልኝ አጀሌ ደርሶ አተን እስክገናኝ መቸም ሞት አይቀር ውድ ሙሰሰሊም እህት ወድሞቸ ለኸይር ሠበብ እጅ የሸር ሠበብ አንሁን

  • @Zayno-su1in
    @Zayno-su1in Місяць тому

    ግንኙነታችሁ በሚድያ የተገደበ ፍቅር ነው ለዛም ነው አላህ የለያያችሁ በክብርሽ እቤትሽ ቁጭ ብትይስ ችግርሽን ለፍጡር ሳይሆን ለፈጠረሽ ንገሪ ፍራክ ምናምን ምናምን በስልምና አናቅም እሽ ሙስሊም እህቶች እህታችሁን ምክር ለግሷት ኸይር ስራ አላህ ይወደዋል አሁንም በሚድያ ብቅ ብቅ አታብዥ የተፈጠርሽበትን አላማ አትርሽ ከዚህ ሂወት ውጭ ይሄን ያረገልሽ አላህ ላንች መመለሻ ስበብ እደሆነው እመኒ ኢልም ተማሪ

  • @olmaa456
    @olmaa456 6 місяців тому +2

    Ayezosh wude yerasuw guday ireshuw ina iraseshin tankabakebi normal new heyote tekatelalechi🥰

  • @user-ko2rh6sb2k
    @user-ko2rh6sb2k 6 місяців тому +1

    ድሮም ሰው የተፈጠረበትን አላማ ረስቶ የመሠረተው ነገር አያምርም መጀመርያ ሀይማኖታችሁ በሚፈቅደው መንገድ ኑሩ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 6 місяців тому +1

    ፕራክ ታልሆነ ልምን. ዘና ብለሽ ለምን አታወሪም የምትተባተቢው ነገርስ 😂😂😂😂ፕራክነው የምትሉ 👍👍ሮመዳን እየመጣ ነው አለሽ እናተ በውሸት ልተቀበሉትነው😂😂😂

  • @ayeshaa4598
    @ayeshaa4598 29 днів тому

    አይዞሽ አብሽሪ ያልፍል

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q 6 місяців тому +2

    ጓደኛ አድርጌሻለሁ አይዞሽ በርች ፍቅርሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ❤

  • @user-ik5qb1qd7n
    @user-ik5qb1qd7n 6 місяців тому +2

    ዉሸት አያምርብሸም የሚዋሸሰዉ በጣምያሥጠላል ዝብለሸብመጭ ሰብሥክራይብእናደርግሸነበር እኮ ባትዋሸምንአለ😂😂😂😂😂

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 6 місяців тому +2

    Ibakachu dawu argulat
    Allaah birtatun yixish
    Wolahi xankarah hunesh asayiw birchi laswoch material hunyi
    Yene jegna ❤❤❤❤❤

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 4 місяці тому

    ሶፌየ የኔዉድ አይዞሸ አብሸሪ ፕራንከ ከሆነ ግንይህ ሁሉ ህዘብያዝንብሻል

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 6 місяців тому +1

    ዉሽት ነዉ እኔ ከቢረክስ ሀበሻ ወድህ አላምናቹህም ማየትም አልፈልግም አጃይብነዉ የሚዳያሰዉ ለገዘብ ያላቸዉ ፍቅር ወላሂ እያሉ ይዋሻሉ ሱባሀን አላህ

  • @መልካምነትለራስነው-ቀ3ቘ

    እህቴ እውነት የጌታሽን ስም እየጠራሽ እደዚህ መጥፎን ነገር እራቁ ብሉ እደው ሌላው ይቅር እስልምናን ወፍቆሽ በሂጃብ እድትከበሪ አድርጉሽ የአለማቱ ጌታ ውዷየ ሠተር ብለሽ ገታሽን ተገዥ ለአጭር ሂወት የዘላለሙን ሂወትሽን የሚያበላሽ ሠበብ አትስሪ ወደጌታሽ ተመለሽ እርግጠኛን ተውበት

  • @farukmohammed553
    @farukmohammed553 6 місяців тому +3

    የማዳም ቅመሞች ትምርት ይሆናችኋል እህቴ አይዙሽ ወደ አላህ ዱአ አድርጊ አላህ ሷሊሁን ይሰጥሻል

  • @user-gi3dg3qi3j
    @user-gi3dg3qi3j 6 місяців тому +1

    አይዞሽጠካራሁኚ ጎበዝ ተለውጠሽአሳይወ ሰውየዘራውንነውየማጭደው የጁንያገኛልበሰራው የባሽአምላክ ይፈርዳል☝️🥰❤️

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 6 місяців тому +1

    Goshiiiii yene enat berchlgn enem 5amat asitebikogn titogn heda kebido neber ahun gin dehna hulu yelifal ❤❤❤😢😢😢❤❤

  • @rahmatube6175
    @rahmatube6175 6 місяців тому +1

    አየ ኮሜታተሮች ምስኪን ናችሁ ሁሉን ታምናላችሁ ከተጣሉ ለምን ሸር አረገ 🤣🤣ሶኬት የወሰደው በጓኗ እሱ ነው🙈🙈🙈 አንቺ ግን ወላሂ እያልሽ ላወራሽው ግን ስንት ቀን እደምፆሚ እሰቢበት

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 6 місяців тому

      ዴምሪኝ የኔ ውዲ

  • @samritube645
    @samritube645 6 місяців тому +1

    *እሺ ከዛስ😂 ቅመምችዬ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ የናንተው ደሀ ነኝ*

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 6 місяців тому

    አየኔ ፍቅር መሰረት ነዉ 💒። ከባለየ ጋር ሲሆን ግን🤕😂😂😂😂 አይዞሽ የኔ ዉድድድድ እኛ እንወድሻለን ከሊ ህይወት ይቀጥላል እዳብርሽና እሩታ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤።😂😂😂😂😂

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 6 місяців тому +2

    ኒካህ ካለሽ አርፈሽ ቁጭ በይ ሾይጧን አይግባ በማሀከላቹሁ ❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 місяців тому +1

    እውነት ከሆነ ሶፊ በሽማግሌ ፍቱ ካልሆነም መለያየት ባንቺ አልተጀመረም ትዳር ነሲብ ነው የተሻለውን አላህ ይወፍቅሽ በቻልሽ አቅም የባልሽን ገመና ደብቂ ሚዲያ ላይ አታውሩ አጥፍቶ ይቅር ካልሽው አላህ ይቅር ይበለው የተሻለውን አላህ ይስጥሽ ❤

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px Місяць тому

    የኔውድ በርች ተይው ቶፊቅን እሱ ከፈለገሽ ይቅርታ ይጠይቅሻል

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 6 місяців тому +3

    አብሽሪ
    ጥሩ ነው እኛምኮ ደህና እንዳንከታተላችሁና እንዳንኮምት በጣም እሚጋጋጥብን በዛችሁና እውነትና ውሸት መለየት አቃተን

  • @habibahabiba-nv9zl
    @habibahabiba-nv9zl 6 місяців тому +1

    😂😂በጀርባሽ ስልክ የወሰደዉ ቶፉቅነዉ እጁን ሸፍኖ ስልኩን አነሳ ክክክክክፕራከነዉ

    • @user-ot4mu3ll5c
      @user-ot4mu3ll5c 6 місяців тому

      😅😅😅

    • @hfem3901
      @hfem3901 6 місяців тому

      ወይኔ ዘንድሮ😁😁😁😁😁 አይነ😂😂😂

  • @haroni2982
    @haroni2982 6 місяців тому +2

    ወይ ሶፊ ዉሽት ነዉ

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 місяців тому +2

    Just show him who u are strong.don,'t crying okay keep it up ❤👍

  • @ikram5205
    @ikram5205 6 місяців тому

    ወድ ሲባሉ አይታመኑም ፈጣሪን እመኑ የማይከዳው የማይርቀው እሱ ብቻነው አላህ ሂዳያ ይስጠን በስተታችን አሁን ድረስ ያለተፈታልኝ ጠያቄነው ሰው በቀል ነገር ምክንያት ፈልጉ የሚለይ ሰው ብክራሁም አይዞሺ ሂወት ይቀጥላል

  • @user-go4iy5hh5b
    @user-go4iy5hh5b 4 місяці тому

    ከለሲ ኢኔ መጠለሁ አብሺሪ አታሲቢ ለወንድ ልጂ በሺነዉ አልሐምዱሊላሂ ለሌሂሆት ቃጠይ ይበቃል ቃልድ ለቃልድ ቦታ አል አትላመመጪዉ ዘነ በይ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 4 місяці тому

    ስልክሽ ዝግ ነው አሉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ህፃን አደረጋችሁን

  • @user-wy2yo5xb6u
    @user-wy2yo5xb6u 6 місяців тому +1

    Abesheri mamaye. Alah yeteshale wun yisitishe sofl mar❤❤❤❤❤

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 6 місяців тому

    እኔ ግን የምር በሀላል ከተሳሰራችሁ ይሄን አክል የማያለያይ ደረጃ ከሆነ ለምን ቤተሰብ አይሰማም እና አያስማሟችሁም

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 Місяць тому

    እኛ ምን አገባን የናተ ድራማ አያልቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @swiz_good
    @swiz_good 4 місяці тому

    ሱፊ አንቺ ጥፋተኛ አይደለሽም ግን አንድ እድል ስጭው ታረቁ እባክሽ

  • @user-km9rh8gj2t
    @user-km9rh8gj2t 6 місяців тому

    ቤተሰብ ያላወቀው መዘላዘል መጨርሻው. ይህ ነው በክብር ብትጋቡው በበተሰብ ምሀል መጨርሻው ያምራል

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 6 місяців тому

    ሶፊ ፕራክ ከሆነ ይቅር አንልሽም እውነትሽ ከሆነ አዞሽ ወንድ ቢሆንድ ወንድ ዬሄዳል ማዘንሽን አታሳይው

  • @user-wq2ge5gv8g
    @user-wq2ge5gv8g 6 місяців тому +1

    እካን በህወት እያለን መለያየት ይቅርና ሞትም አለን በምዲያ ከመጃጀል አለባበስሽን ሳታስተካክይ ድንሽን ተማሪ በቃ ዱኑያ እንደዝ ነኝ ነገም እንሞታልን የምጠቂምሽ ስር ኣላህን ፍሩ

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله 4 місяці тому

    ባል ና ሚሴት እሚለያየው በሚክኒያት ነው ወይ አንች ባትጠቅሚው ነው ወይ እሱ ባይጠቅምሺ ነው

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w 4 місяці тому

    አትጃጃይ ወላሂ ለቀልድም ቢሆን በትዳርሽ አትቀልጅ. ዋጋ ያሥከፈልሻል ደሞሥ ተውፊቅ የእግርሽን እጣቢ አያክልም ወላሂ የሆነ ነገር ነው እኔ ገና ሳየው ደን አይለኝም

  • @user-fd9tz6tx5t
    @user-fd9tz6tx5t 6 місяців тому +1

    የሰዉልጅለመለየትሢፈልግ. ትንሥ. ምክናየት. ነዉየሚ ፈልገዉ. ገደልይግባ. 🎉🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 6 місяців тому

    ከአወራሮ ያስታዉቃል የልቅስ አሁን እሮዲን ነዉ መጂሉን ትታቸዉ ለአገሪቸን ድዋ አጉላት አገር ከለለ ብር የታባታቸዉ ሁናቸዉ ልትበሉት ነዉ እናተ ስግብግቦቸ 🤔🤔🤔

  • @amenaamenamohammad1759
    @amenaamenamohammad1759 6 місяців тому +1

    Abshiirii jazaa kaa alaa xabiqii ❤❤❤

  • @user-tb6jm7lu2l
    @user-tb6jm7lu2l 6 місяців тому

    ስጀመሪብራክመሆኑያስታዉቅብሻል.ሌላአኢደያአጣሽእደ.እኛየመዳምቅመሞችብዙነገሪእናቃለንእሽ.24ሰአትመጥባስንዉልደቆሮመሰልንሽእደ.😂😂😂😂

  • @امعبدالله-ض5ث1ه
    @امعبدالله-ض5ث1ه 6 місяців тому +1

    ኢና ሊላሂ ለዝች ጠፍ ዱኒያ ውሸት አይይይ ደሞም ዝሙት በአደበበይ ይከብደል ስጀመር ሁሌ ከሴት አኡዙብላሂ እስሊም ከዝ የጠረ ንፁ ነዉ የምትሠሩትን ሁሉ መለኢከዎች እያፀፉነዉ ኡኮ የረብ ሰትረን ከውሸት ህይወት🌶

  • @ssss-ez9gl
    @ssss-ez9gl 6 місяців тому

    አይዞሽ የኔቆጆ ጠካራሁኝ እሺ የሴትልጅን ልብየምሠብሩ ወዶች አላህ ይላአናችሁ ሀስቢየላህ ወኒእመልወኪል አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል እሺ እማ ሄወቱን ከፈለገው ሲጀመር ባያጠፍ እኳ ያቺቢሆን ጥፍቱ ይቅርታ ይጠይቅነበር አይዞሽ አቺን እሚፈልጉሠወችዴሞ በዙሪያሽ ይኖራሉ ውዴ ለነሡኒሪላቼው ሀቢበቲዬ ኮመት መስጠት አሎድም ግን አሣዘሽኝ አይዞሽ ውዴ ጠካራሁነሽ በልጠሽ ተገኝ እሺ

  • @zuzutube4257
    @zuzutube4257 6 місяців тому

    አላህ የተመኙትን ይሰጣል ሶፊ አትሳሳች ቤታችሁ እራሱ ነው ሁለት ክላስ ተቀምጣችሁ አይደብራችሁም 😂😂😂

  • @OneAllaha-jd8hn
    @OneAllaha-jd8hn Місяць тому

    አብሽሪ ዬኔ ቀጆ

  • @FetiyaNasir-of5dr
    @FetiyaNasir-of5dr 6 місяців тому

    አይዟሽ ሶፊ ❤❤❤❤ ዱአ አርጊ ያቺ ያለዉ አላህ ያቃል አብሽሪ🎉🎉🎉

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 6 місяців тому +1

    ይህ ቤት አብራችሁ ስትኖርበት የነበረው ነው ውሸት ነው ። ለመሸቀል ነው አይ የይቱብ ብር አጃጃለን 😂😂😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 6 місяців тому

    አረ ታረቁ ግን ለምን እዛዉ ቤታችሁ አዉርታሥሁ ችግራችሁን አፈቱም አች እና እሡ በቃ እራሣችሁ ያለዉን ነገር አዉርታችሁ ካልሆነ ቤተሠብ አሉ አደለ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 4 місяці тому

    እኔ ስላ መስማየ ጠጠ ነው የማያቅየረው አላህ ብቻ እንጀ የስው ልጀ በሞሉ ይቅይራል እንካን ይህ

  • @SusuMy-bc9py
    @SusuMy-bc9py 6 місяців тому

    ፆም ስለደረሰ ለ ዙሙት ስለማይመች ተለያየን ብለው ቪድዮ ይሰራሉ መጀመሪያ ኒክህ እሰሩ እሱ ከካፊር ሴቶች ጋ አንቺ በሱሪ ተወጣጥረሽ ሂጃብችን ከፍተሽ መስራት አቁም አፈቅረዋለው ምናምን ብለሽ ከምትቀባጥሪ ግንኙነታቹን ሀላል አርጉት ሁሉም ነገር ቀሪ ነው ለስሙስ ስንት አመት ሳዑዲ ኖራቹ ዙምት ላይ መጨማለቅ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ እሱ ይመልሳቹ

  • @user-gv4gh2no7r
    @user-gv4gh2no7r 3 місяці тому

    የመዳም ቅመሞች እስኪ 1000ሺ አስገቡኝ 😢

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r 6 місяців тому

    ሞትን ብትሉኳከአላምናችሁም የእናንተ ፕራንክ ማለቂያ የለውም😂😂😂

  • @Sadiya-kv5bp
    @Sadiya-kv5bp 29 днів тому

    በግርግር 1000ሺ ለመግባት ፈልገሽ ነው አይደል ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ