ከአህሙ ጋር ተጋጨን ፡ ከፈኪያ ፍቅር ይዞኛል ፡ ምን ነው ስጦታው በቀረብኝ 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @Makiya-r5zyoutube
    @Makiya-r5zyoutube 3 місяці тому +322

    ስጃማር ፎቶ ባእስልምና አይቻልም ሃራም ናው ሀቂቃ ሌላናገር ስጣት ያምትሉ ባላይክ🎉🎉

    • @amaamm-nt8qu
      @amaamm-nt8qu 3 місяці тому +2

      አይፈቀድም ስበሩ ስበሩ

    • @Mejenuree-vi2uz
      @Mejenuree-vi2uz 3 місяці тому +3

      Eswa le Hamed lemen setech tadeya😂

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 3 місяці тому +9

      ካልተፈቀደ ለምን ለህሙ እሳ ሰጠችው ለዛውም የሷና የሱን ወረኞች

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 місяці тому +5

      ​@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴአይፈቀድም እስዋም ትክክል አይደለችም ውዴ ዛሬየሰጣት ክርስታንልጂነው ምንአልባች ስለማያውቅ ነው ሙስሊሞች ግን ያውቃሉ እዳማይቻል አላህ ያስተካክለን

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 3 місяці тому +2

      በትክክል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +525

    አህሙ ፋኪያን ዩዳታል በፍቅር 😢😢ያምትሉ ለይክ 😮😮😢🎉😂😂

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 місяці тому +2

      ትክክል ይጋቡ በኒካይታሰሩ ያለኒካ የለውም በረካ😂

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 місяці тому +2

      ትክክል ይጋቡ በኒካይታሰሩ ያለኒካ የለውም በረካ😂

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 місяці тому +1

      ትክክል ይጋቡ በኒካይታሰሩ ያለኒካ የለውም በረካ😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 3 місяці тому

      አወ አበደእኳ😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 3 місяці тому +2

      ደብቀውት ነበር ወጣ ሚስጥር

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z 3 місяці тому +242

    አረ ፎቶ አይቻልም የምትሉ

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +4

      አታካብጅ እና በቪድወ እየታዩ አይደለ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      @@zeinuSeid-l9f ካላወቅሽ ዝም በይ ከፈለገሽም ተማሪ ፎቶ አይሰቀልም
      ፎቶ አለበት ቤት መላኢካ አይገባም

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 3 місяці тому +4

      እኔ እምገሪሙኚ ሙሰሊሞች እሪሰ በሪሰ ሲሰጣጡ ማሻ አላህ ትላላችሁ አሰመሳይ ሁላ 😢😢

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm 3 місяці тому +1

      ትክክል ፎቶ አይቻለም

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому

      @@TeyibaumerDejen-dv8dm ቪድወ ይቻላን እንደታዳ

  • @AlfiyaKder
    @AlfiyaKder 3 місяці тому +194

    ፎቶ ለሙስሊም አይቻልም. ከቻላቹ ለሙስሊሞች ከፎቶ ይልቅ ሌላ ነገር ቢሆን🎉❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +299

    ከፈኪና ከአህሙ ፍቅር ይዞኛል
    ከኔጋ አብሮ የያዘው

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 3 місяці тому +136

    አህሙ ፕራክ ነዉ ተብሎ ራሱ ደብሮታል የምትሉ✌️

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 3 місяці тому +140

    አንች ፈክያ አህመዲን አትጉጂው በጣም እንደሚወዲሽ ግልፅ ነው ዙሮ ማግባትሽ አይቀር የሚወዲሽን የምወጂውን አግቢ እና ዙሪያውን ገደል አታዲርጊበት ወላሂ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 місяці тому +5

      እስዋም ትወደዋለች ስለምትግደረድርነው

    • @mariyammuhammad8967
      @mariyammuhammad8967 3 місяці тому +1

      ፋኪእናአሙ😊 ‏‪ፎቶእናክዝብይቅርባቺሁ

    • @ReRe-lg5eu
      @ReRe-lg5eu 3 місяці тому

      ትክክክክል

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 3 місяці тому

      አላየሽውም እዴ ስጦታውላይ የተጻፈውን አፈቅርሀለሁ ብላ ሰታዋለችእኮ እና ምንላይነውጉዳቱ

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 3 місяці тому

      ​@@EmuHiba-pv3wr አፈቅርሀለሁ ሳይሆን እወድሀለሁ ነዉኮ የሚለዉ😮

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 3 місяці тому +136

    ፎቶ የለበት ቤት ና ውሻ የለበት ቤት መላኢካ አይገባም ብሎወል ረሱል አላህን ፍሪ እህቴ ፈኪ ፎቶ ግርግዳ ላይ አስቀይ ሀራም ነው

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 3 місяці тому +36

    እኔ የሚገርመኝ አላዛር ሁሉም ቦታ አለ ምን አይነት ደግነት እና ትህትናዉ ይገርመኛል

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 3 місяці тому +46

    ሰውየው ትልቅ ሰው አደለምደ ለምን ትመችዋለሺ ውሃሥ ለምን ትረጭዋለሺ ሴትዬ ረጋ በይ ትልቅ ነው ለምን አሙስ ለምን ወረወርክበት መከባበር ሚባል ነገር አለ ስረአት ይኑራችሁ
    ጆሲ መልካም ሰው ነው ለሰው ክብር አለው ሁሉን ነገር በርጋታ ነው ሚያግባባው መሻአሏህ

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 3 місяці тому

      ደምርኝ ወላሂ ትንሽ ትቸኩላለች

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 3 місяці тому +1

      እውነት ነው

    • @tamerARAGAW
      @tamerARAGAW 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 місяці тому +25

    ፈኪያ አህሙ ይወድሽ አል አትጉጂዉ ደሞ ጥሩ ሰው ነው ፈጣሪዉ የሚፈራ ወንድ ነው❤

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 3 місяці тому +2

    አላዘርኮ የዋህ አስታዋይ ሠው ነው❤❤❤❤በጣም የሚገርመኝ ነገር በቃ ትህትናው ለሠውልጅ ክብር አለው አላህ ይጠብቅህ እወድሀለሁ ወድሜ❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 місяці тому +101

    አላዛር እናመሰግናለን ምርጥ ፕራንክ ነው ሚስጥር አውጥሀል 😂😂😂
    የአህሙ እና የፈኩ መጣመር የሙሉ ተመልካች ምኞት ነው ። የእውነት በጣም ይገርመኛል ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ተጋቡ ነው የሚሏቸው ። ጆሲ እና አላዛር ምርጥ ጓደኞች ናችሁ አወራራችሁ ልዩ ነው ። አህሙዬ ፈኩዬ ❤❤❤❤❤❤❤
    ሀይማኖታቸው አንድ ሳይሆን ፍቅር ፍቅር ለሚያጫውታቸውም ጥሩ መልዕክት ነው 🙏👌

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +3

      እኔ እርሱ እንደት እንደተመቸኝ የአህሙን ስሜት አውቃናል ደሞ ፈክን በፈተኑልኝ😂😂😂

    • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
      @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +2

      በጣም እናመሰግናለን አላዛር ሚስጥር አወጣህ አህሙ ለፍኪ ልዩ ስሜት እንዳለው አውቀናል😂😂

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 3 місяці тому

      Mesetara wota😂😂😂😂😂

    • @masiratwoldigiors8126
      @masiratwoldigiors8126 3 місяці тому +1

      ፈክ ባለጌ ደፋር ነሺ ፒረንክ ከለ በኃላ ውሃ ትደፈየለሽ አረ ሼም

  • @KedjaYimam
    @KedjaYimam 3 місяці тому +42

    ሀራም ነው ስዕል አላህን ፍሪ በጣም ነው የምወድሽ ስእል አለበት ቤት መለኢካ አይገባም ቃለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 3 місяці тому

      ሳህ

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 3 місяці тому

      ስለሏህ ውአለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 3 місяці тому

      ስለሏህ ውአለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 3 місяці тому +67

    እረ እኔም አህሙ ፈኪና ጆሲ ያሉበት አይቼ አልጠግባቼው ደጋግሜ ነው የማያቼው በጣም ነው የምወዳቼው ያ አላህ ኸይር አርገው

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 3 місяці тому +2

      ምነውፍቅርያዘሽእእደ እህቴዋ😂😂

    • @Fatma-p7t
      @Fatma-p7t 3 місяці тому

      @@tybahty2881 አወ በጣም ነው የማፈቅራቼው

    • @Haya-co1kl
      @Haya-co1kl 3 місяці тому

      እኔም ወላሂ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 місяці тому +2

    የአላዛር መልእክት እንደኔ የተረዳው ማነው እዛሰፈር ያለውን ፍቅር ፍቅር ነገር ለመምከር ያደረገበት መንገድ ተመችቶኛል

  • @linaali8761
    @linaali8761 3 місяці тому +52

    በጋደኝነት በመላመድ ነው አልሆነቦታ የሚገባው ስለዚህ የወድና የሴት ጋደኝነት በስልምና አይሰራም

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 3 місяці тому +408

    አህሙና ፈኪ በሄዱበት ሩጨ መሞቴነዉ😂❤

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o 3 місяці тому +3

      እኔም😂

    • @አያፋ
      @አያፋ 3 місяці тому +6

      እኔም

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +4

      እኔም❤

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 3 місяці тому +5

      @@Fafi-f5o ጭራሽ በሌላ ቦታ አላገኘሆቸዉም እነሱቤት አፍጥጨ😂

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 місяці тому +2

      እኔምተከራተትኩ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 3 місяці тому +98

    አህሙ አምቆ ይዞት የነበረዉን በግልፅ ሊናገር ነበር እኔ ለፈኪ የተለየ ብሎ ዝም አለ ሚስኪን አይዞህ ያተዉ ትሆናለች ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +2

      yarglt🎉

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому +3

      @@maryamdawood5052 አሚን ያረብ ወላሂ ያርግለት እየተሰቃየነዉ😢😢😢😢

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 3 місяці тому +2

      ወደእሲላምእህቶቸ አሺጉሊአትጠቀሞ።።አይፈቀደመ።ልብቀርጥም።ለባልብቻነዉተላካቸሁም።

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому

      @@እሙሀፈሳነኝ ስለነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ዉደ ግን የሆነነገር ፅፌ የሆነነገር ሀላኩኝ ደስ አይለኝም አላህ ይድረስልኝ ያረብ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 3 місяці тому

      😂😂

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q 3 місяці тому +6

    አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ እሩሩህ፣ደግ ለሰውልጅ የምታስብ ነህ እግዚያብሄር ደግሞ የበለጠጨምሮ ይስጥህ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 3 місяці тому +124

    አህሙ የፈኪ ኒካእሰሩ በእሰልምና ፎቶ አይ ቀደም የምትሉ🎉🎉🎉

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 місяці тому +120

    አናዘር በቅርብ 30k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому

      የበፊቱ ዩቱዩብ ተዘጋበት እንዴ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 3 місяці тому +17

    ዉሻና ፎቶ አለበት ቤት መላኢካ አይገባም ብለዉናል ዉዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መላኪካ ያልገባበት ቤት ደግሞ በረካ የለዉ ጤና የለዉ ሰላም የለዉ እና ይህሁሉ ከሌለ ደግሞ ህይወት ባዶ ናት እና እባካችሁ ለሙስሊሞች ፎቶ አትስጡ

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 3 місяці тому

      ስልላህ አለይሂ ወሰለም በትክክል

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    አህሙንና ፈኪን አይቶ የመጠ👍

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +12

    ወይኔ አህሙ ጠበቃ ቆመ ይመችህ የኔ ማኛ ማነው እንደኔ እህሙና ፈኪ እስኪጋቡ የቸኮለ👍👍👍👍

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 3 місяці тому +121

    አህሙ ከጅምሩም ጀምሮ ፊቱ ልክ አነበረም የተጠራጠረ ይመስላል ወሬው ሳያልቅ ስጦታውን ለማየት ጓጓ አይዞኝ አህሙዬ የኔ አባት በዝች ልጅ ፈተነካ ሊበዛ ይችላል ጠንከር በል ደግሞ ዱዓ አድርግ ከሁሉም ሚበልጠው እሱ ነው ከዛ ውጪ በጣም ነው እሞዳቹም እማከብራቹ❤❤❤❤❤

    • @sartt1717
      @sartt1717 3 місяці тому +4

      😂እርተመካክርውነውየሚሆነው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому +1

      ከምር አወ አህሙ ዴሙ ፈልቷል😂😂😂

  • @Kadeeja77-gt4wq
    @Kadeeja77-gt4wq 3 місяці тому +38

    ፈኪሀ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ አትቀለቀይ👈

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 3 місяці тому +4

    ይሄ ቪዲዮ ለፉአድና ለፍቅር ቢላክላቸው ምርጥ ምክር ነው የአብዛኛው እህትና ወንድሞች የሚያሰቡት ነገር ነው እናም በጣም ነው ምናመሰግነው ጀዛኩምላሁ ኸይረን ❤❤❤❤❤❤

  • @RabaaAhmed-tr8yp
    @RabaaAhmed-tr8yp 3 місяці тому +68

    እስኪ የፈኪ ተግባር ያስድሰተው በመካከላችው መከዳ ስታድርግ

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 3 місяці тому +36

    ፈኪያ ደሞ ስራአት አጣሺሳ ሌሺ ውሀ እረጨሺበት

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +25

    ይሄ መልእክት ለፍቅርና ፉፋ ነውኑ ስሙ

  • @ሉላ
    @ሉላ 3 місяці тому +35

    ወይኔ አህሙ ወላሂ ያስታውቃል አብሺር ማንም አይነካብህም እኔ ከጎንህ ነኝ ላይክ ❤❤🤣🤣🤣🤣

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 місяці тому +132

    ኢሄ ቪዲዬ የፍቅር እና የፉአድ ሼር አርጉላቸው የነሱ ነው የተሰራው👍👍👍👍👍 ፍቅር ያሸንፋል ብለው ተጂጃሉብን እኮ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቅድማል😢😂

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ

    • @aishaaishaall9585
      @aishaaishaall9585 3 місяці тому

      ትክክል ከከ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 місяці тому +2

      ያንን በክት ብትተይዉ የሞተ ሰዉ በዛልክ እስልምናን ያክል ለሴት ብሎ አሳልፎ ይሰጣልዴ እሱኮ እምነቴን እቀይራለሁ ለማለት አፍሮጅ መቀየር ፈልጓል ለሷ ብሎ

    • @حواءوركوه
      @حواءوركوه 3 місяці тому

      ሳህ😢😢

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 місяці тому

      በትክክል ሸር አርጉለት

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    አህሙ ግን አለ ነገር በውስጡ የያዘው ከሁሉም ተለየ ቁጣው በቃ ወደሀላል ግቡና ተመልካችም እርፍ ይበል አላዘር ሳያውቅ ቀርቶ ነው እንጂ በእስልምና አይፈቀድም ፈኪዬ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም በርቱ

  • @user-toybi
    @user-toybi 3 місяці тому +37

    ሚሥኪን አሕመድ ፈኪን ይወዳታል😢😢❤❤

  • @sojoo4096
    @sojoo4096 3 місяці тому +11

    በነገራችን ላይ አሪፍ ትምት ነው ልብ ላለው ሠው ቡዙ ይማራል የነሡን ራክሽን ብቻ አትዩ የሚጠቅመውን ውሠዱ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 місяці тому +20

    የአህሙ ፊት እዴት እደተቀያየረ ግን እኮ ፕራኩ በጣም ትምርት አለው

  • @RabaaAhmed-tr8yp
    @RabaaAhmed-tr8yp 3 місяці тому +18

    ማነው እንድኔ ጆን እሚናገርውን እሚወድ የትንሽ ትልቅ

    • @HelimaHelima-xz4kp
      @HelimaHelima-xz4kp 3 місяці тому

      ወላሂበጣምምርጥሰውነውአስተሳሰቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      ልጁ የዋህ ነዉ 😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +12

    አህሙ በዉስጡ አምቆ የ ያዘዉ ፍቅር አወጠዉ ❤❤❤❤❤ ፈኪ ያተብቻናት አይዞል ግን ሳይረፍድብ ህ ወደገደለዉ ግባ

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 3 місяці тому +10

    የኔ የዋህ አላዛሪ አንቴ ነክ በጣም ጡሩ ትህምሪት ነው ያስቴላለፋኮ በዝህ ሁኔታ ነው ፈቅሪ ና ፉፉ ዎጥማዲ ውሰጥ የገቡት አንዲ አይነት እምነት ዎሳኝ ነው

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 3 місяці тому +58

    ፈኪ አህሙን ጠበቅ አረገሺ ያዢ የማንም መጫወቻ እንዳተሆኒ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 3 місяці тому +2

      በትክክል

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому +2

      ወላሂ ትክክል እስከዛሬም እሱ ነዉ የጠበቃት❤❤

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 3 місяці тому +42

    አይ አህሙ ፈኪ ውሃ ሰለደፋሸበት ይቅረታ ትጠየቅ አላዛርን እደዚ አተሁኝ ፈኪ ረጋማለት ያምርበሻል ምትሉ በላይክ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 2 місяці тому

      Awo inerasu denegexkung

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +8

    ፎቶለሙስሊም ሴትአይፈቀድም ሌላነገር ለምን አሰጡም ፎቶከተሰቀለበትቤት መላኢካአይገባም እረአህመድ እንደትነውነገሩ ጓአለእኮ

  • @sofi_tubee
    @sofi_tubee 3 місяці тому +1

    አህመድ ወንድሜ ነገሮች ሲከሰቱ አትቸኩል ነገሮች ሀንድል ምታረግበት መንገድ በሰከነ መንፈስ ይሁን

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому +4

    አንቺ ፈኪ እባክሽ ተረጂው አህሙን ጨብጦ እንዳይውጥሽ አታድኪሚው ይወድሻል አህሙሻ ወንድሜን መሳይ መልካም እድል ከፈኪጋ

  • @fgHg-z1e
    @fgHg-z1e 3 місяці тому +2

    ጆስየ እንጀቴን አራሰው❤❤❤ እዉነቱን ነዉ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ የለም❤❤❤❤❤❤❤ፈኪየ ቅመም ፈጣር ይጠብቅሽ❤❤❤ በተረፈ የሁላቹም አስተያየት ጥሩ ነዉ ሃይማኖት አስቀድሙ

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 3 місяці тому +3

    የኔ ስራ አህሙ የገባባት መግባት ነው ወላሂ ፍቅር እዳይዘኝ ፈራሁ ከመውደዴ የተነሳ ባሌ እራሱ ስልኩ ውስጥ ልገቢ ነው ወይ ይለኛል😢 የኔ ምስኪን አህሙ አተስ ከፊኪያ ፍቅር ወሮሀል አላህ በሀላል ያጣምራቹ❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 місяці тому +2

    እሀሙየ በጣም አሳዝኖኝ ነበር እንኩአን እውነት አልሆነ በጣም ደሱ ብሎኛል ፈኪየ የሀሙየ ናት እግዚአብሄር የካሳት የሰጣት ብየ አስባአለሁ 2 ቆንጆች ናችሁ ጆየ 27 በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረኩ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🙏🏿🙏🏾🙏🏽🙏

  • @adem364
    @adem364 3 місяці тому +94

    ፈኪ የአህሙ ናት በሱ አትምጡበት

  • @MmAs-qy2oi
    @MmAs-qy2oi 3 місяці тому +27

    ፈኪዬ የኔ ቆጆ ወንድን ልጅ ሰለም አትለም ቀጥይበት ❤❤❤❤❤ በጠም ነው የመደቅሺ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 місяці тому +4

    ክክክክክክ አህሙ የለለነው ግን እኮ ተቀራርበዋል ልቡገብታለች ግን ፎቶ አይቻልም ፈኪየ❤

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 3 місяці тому +71

    ኦረ አህሙ ፍቅር ይዞታል

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 3 місяці тому +19

    ላዘረ ዛሬ ለኤፈረም ያረከው ነገረ በጣምከባድ ነው እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 3 місяці тому +4

    ወይኔ አህሙ ተዉ አትሽኮርመም እምለዉ ወድጄ አይደለም ፍቅርህን ግለፅላት በዝምታ ብዙ ነገር እናጣለን

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 місяці тому +8

    ወይኔ አህሙ ወንድሜ ስሙን እነሱጋር ነውጅ በሀሳብ ተውጧል አይዞህ ያንተብቻ አድርጋት በሀላል 🥰🥰🥰

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому

    እዉነት ጆየ ትክክል የዘላለማዊ ህይወት ይበልጣል ከማንምና ከምንም በላይ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 місяці тому +75

    በጣም ትምህርት ያለው ቪደው ነው ሸር ለአቶ ፉአድ😊

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 3 місяці тому +48

    ስእል በእስልምና ሀራም ነው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 місяці тому +22

    አለዛር ሁሌም አስተማሪ ቪደወ ነው እሚሰራው የሰውልጅ ሀይማኖቱ አምኖበት ተምሮ ሲሆን እጅ ዝብሎ በትዳር እያሉ እሚዞዞሩት እሱ ስተት ነው አህሙየ ግን ለምን ደበረህ ፈኪ እህቴነ ች ብለህ የለ ከጾታዊይ ንክክ ይልቁን ኖርማ እህትና ወድም ቀረቤታ ይበልጣል !!!

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +9

    ማነው እንደኔ ከጅምሩ ጀምሮ የአህሙን ፊት ሲያይ የነበረ😂😂😂😂ተቀየረ እኮ ፍቅርማ ይዞታል አህሙየ ወይኔ ኒካህ እሰሩ አህሙ እንዳይዳፍሩህ❤❤❤

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 місяці тому +25

    አህሙ ከጅምሩ ተጠራጥሯል የኔወንድም😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 3 місяці тому

      👌👌😁😁😁

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 3 місяці тому

      ኣው እውነት ናው😂😂😂

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 3 місяці тому

      አሳቀኝ😂😂😂

    • @ami-c3c
      @ami-c3c 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 місяці тому

    አላዛር የናቱ ልጂ ማኛ ሰው እናከብርሀለን እናትህን የምታስደስተው ነገር ውስጤ ነው በርታ አንተ በጣም ሀሪፍ ሰው ነክ የሁሉንም ቤት አድማቂ ነች ሚስተር ጊፍት

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 3 місяці тому +82

    አላዛር ለሙስሊም ፎቶ አይሰጥም ከአከበርካት ቁረአንስጧት

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 3 місяці тому

      ትክክል

    • @JemilaTeshome-x5f
      @JemilaTeshome-x5f 3 місяці тому +25

      ፎቶ እደማይሰጥ ካወቅሽ ፎቶ መነሳት ክልክል መሆኑን እወቂ ፕሮፋይልሽን መጀመሪያ አስተካክሊ

    • @شمبلكاسا-ص8ك
      @شمبلكاسا-ص8ك 3 місяці тому +3

      ቆይ ግን ፈኪ ለአህሙ ፎቶ ስትሰጠው ምንም አላላችሁም አሁን ትብላላችሁ

    • @AhmedandFatumaTube
      @AhmedandFatumaTube 3 місяці тому

      @@شمبلكاسا-ص8ك ዬዛኔ አላዬሁትም ያዬሁትን ተናግሬአለሁ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 місяці тому

      ​@@JemilaTeshome-x5f ጀዛኩምላህ ኸይርሁቢ ልልነበርቀደምሽኝ💐💐💐

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 3 місяці тому +6

    የወንድምነት ስጦታህ ደስ ይላል ፈኪ እደ ታላቅ ውንድም አክብሪው🎉🎉🎉

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 3 місяці тому +15

    ወላሂ በሳቅ ነው ያየሁት😂😂😂 አህሙ ግን ፈጠን በል አሁን ግልፅ ነው በቃ ተጋቡ

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 3 місяці тому

    ደስ የሚል ትምህርት አለው ይህ ፕራንክ ብቻ አይደለም 🥰🥰 ግን ደግሞ አላዛርን የምታገባ ሴት እድለኛ ነች አስተዋይ እና መልካም ሰው ነው 🥰🥰🥰

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 місяці тому +8

    ከመጀመሪያውም ገብቶታል አህሙ 🥰🥰🥰አይ ወንድሜ ተይዘሃል 😂😂

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 місяці тому +10

    አላዛር ይህ ቢድዮ ያስተምራል ፍቅርና ፋፋ ከዚህ ቢማሩ ብየ አስባለሁ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 3 місяці тому +23

    ይቅርታ አድርጉልኝና አህሙ ፈኪ ጆሲ እና የጆሲ ጓደኛ መቅዲ አላዘር ሌላ ተጨማሪ ወንድ ሆነ ሴት አንፈልግምምም😂😂😂😂

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 3 місяці тому +1

    አላዘር በጣም ትምርት አለበት ፍድ እና ፍቅርን መሠሎቻቸ ይማሩበታል ኸይማኖት ይቀድማል👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 3 місяці тому +15

    አላዘር ስለአክብሮትህ እናመሰግናለን ግን ለሙስሊሞች ፎቶ አይፈቀድም ሀራም ነው ።

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 3 місяці тому +4

    ፈኪ ለምን ዉሀ እረጨሺበት አላዛርን ተላቄሺ አደል ወላሒ ይቅርታ በይፕራክቢሆንም❤

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen 3 місяці тому +8

    ግን ፈኪ ምንም ስረአት የለሽ እደት ወሀ ትረጪዋለሽ ክብር ይኑርሽ

  • @drr8432
    @drr8432 3 місяці тому

    ለፈኪና ለአህሙ ለጆን አይቸነዉ የመጣሁት
    አላዛር አንተም በርታ ወንድሜ ደንግጨ ነበር በፕራንክህ እዉነት መስለኝ ግን ጋደኞችህ ምክራቸዉ ደስ ይላል❤❤❤

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 3 місяці тому +15

    ፎቶ እና ውሻ አለበት ቤት መላኢካ አይገባም

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 2 місяці тому

    ❤❤❤ የናቱ ልጅ ምርጥ ሠዉ ነዉ ፈኪያ ዴግሞ ለሠዉ ክብር ይኑርሺ

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 3 місяці тому +66

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደዝታ የሚያስደስታችሁ like እርጉኝ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      ታድለሽ ምክንያቱን ንገሪኝ😅❤ እኔስ ድብርትብቻ ብር ላኪ ብቻ😢

    • @Alame-e5w
      @Alame-e5w 3 місяці тому

      ኢህቴ ኢንኳን ደስ ኣለሽ❤❤❤❤❤

    • @HayaatiKulluhaalillah
      @HayaatiKulluhaalillah 3 місяці тому

      Enkwan desalesh❤❤

    • @ToybaH-lv1hu
      @ToybaH-lv1hu 3 місяці тому

      @@HayaatiKulluhaalillah amsagenalwe yana kojo

    • @ToybaH-lv1hu
      @ToybaH-lv1hu 3 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን አብሽሪ የኔ ውድ እህት ለበጎነው

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 2 місяці тому

    አንድ እኔ ነኝ ልጂን ያለ አባት እያሳደኩ ያለሁት የለሀይማኖቴ ገብቺ የተለያየሁት ትክክል ናናችው አሁን አባትየ አይርዳውም እኔ ብቻ ነኝ ስለ ልጂ የምጨንቀው❤❤❤❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 місяці тому +10

    አረ አላዛር ደበደቡህ ኮ ክክክክክክክክክክ እንዴ አህሙ ለምን ወደ ሀላል አትገቡም እንደዚ ካሰባችሁ ትምርቱ አሪፍ ነዉ ከዲናችን ሚበልጥ የለም

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 місяці тому +16

    አህሙና ፈኪያ ትግስት ይኑራችሁ ሰውን አክብሩ የሚይዳ ሰው ናችሁ መጨረሻውን ማየት ነበረባችሁ ጆሲ ምንም አላለም ግን ተናዷል ክብር ስላለው ነው መምታት ቢቀር ክፉ ይናገር ነበር ግን ምንም ሳይል ተነስቶ ሲሔድ ፕራክ እንደሆነ ነገረው

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 3 місяці тому +1

      ክብር ማለት በሚወደው ነገር እኮ ነው የመጡበት

    • @الحمدلله-ز1ظ4ي
      @الحمدلله-ز1ظ4ي 3 місяці тому

      ወሀደፋቺበት የቺ። ገጠሪ። ደደብ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 місяці тому +7

    ጆሲ ምርጥ ወድም ነው ቤቱ ተምክር ወደ ብጥብጥ አዞረውአህሙ😂😂😂😂 አላዛር ሚስጥር አወጣ አህሙ አመድለበሰ😂😂😂 ግን ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ❤❤❤ምክራቸው

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed 3 місяці тому +15

    እግር ጥሎኝ ምርጥ ምክር ሰማሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 3 місяці тому +1

      እኔሥ ብትይ😂😂😂😂

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 місяці тому +10

    ጀሲ ምርጥ ጓደኛ ከአህሙ ብሶ ቁጪ አለ ይመችህ ጆስዬ🙏

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 3 місяці тому +17

    ማነው እንደኔ አህሙእናፈኪን አይቶስብያደረገ😂😂😂አህሙ ዘራፍአልክበቃ😂😂

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 місяці тому +11

    ኡኡኡኡኡኡኡ አላዛር ከጉድ ወጣህ በፈኪድርድር የለም አባቴ የገባዉ ገብቶታል

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +1

    አላዛር በጣም ጥሩ ሰው ነው ለሱ ሰርፕራይዝ እሚያደርግ ጠፋ

  • @zulikemtube
    @zulikemtube 3 місяці тому +3

    ፍቅርና ፉፉ የት ናቹ መልክቱ ለናተ ነው❤እውነት ነው የምትሉ👍👍👍👍ግጩኝ

  • @toibahussain2478
    @toibahussain2478 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ የፍኪያ አለባበሥ ደሥይላልሁሌም አለባበሦዋ ሥርአትያላት ልጂናትየምርርር ፈጣሪይጠብቅሽ በጣምነው የምወዲሽ እህቴ 🌹🌹🌹🌹💋💋💋

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 3 місяці тому +15

    አልአዛር መልካም ሰው ነህ በርታ❤

  • @Abdk-t3h
    @Abdk-t3h 3 місяці тому

    የኔ ህይወት ባሁኑ ሰአት እድህ ነዉ በጣም ተምሬበታለሁ ቴኪዉ❤❤❤❤

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    ፎቶ በስልምና አይፈቀድም በግድግዳ ምስቀል አይፈቀድም ❌❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎👎👎🙅

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 3 місяці тому +18

    ፋኪሃ ተረጋጊ እረ ሰከን በይ እህት አነጋገርሽም ገታ አድርጊ ውሃ አይደፋም ተረጋጊ‼️🙌

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому +24

    ግንኮ አላዛር የዋህ ልጅ ነዉ ያሳዝነኛል የምር ምንም ለራሱ ጥንቃቄ የለዉም ሀበቢ ወላሂ የዋህ ነዉ ይሄንንም ለጨዋታ ብሎጅ የምሩን አይደለም 😂😂😂😂😂

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 3 місяці тому +24

    አህሙና ፍኪ የፍቶ ስጦታ ጥሩ አደለም ከክላስሺ አርጊው አላት መላይካ አይገባም ፈቶ አሻጉሊት ጥሩ አደለም

  • @ዚዙtube
    @ዚዙtube 3 місяці тому +7

    አላዛር ዛሬ የሁሉን ጥያቄ የመለስክ ይመስለኛል😂❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 місяці тому

    ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው ሀይማኖት ምንም ከምንም ጋር አይወዳደርም ቀይ መስመር ነው !!!

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 3 місяці тому +7

    ክክክክክክክክ ይኸን ቪዶ ቁራጭ ሌላ ቦታ አይቸ ፈልጌ ፈልጌ አገኘሁት ይኸን ዩቱብ ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩት ጎበዝ ነህ ወንድም አስተማሪም ነው ግን በጣም አሳቃችሁኝ አይ ፍቅር አህሙንማ አንፏቆታልኮ ደሙ ፈላ ክክክክክኬ አይዞህ በሉ ተጋቡቡ

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 3 місяці тому +1

    በናጋራቺን ላይ ምርጥ ትምርት ነው አሄንን ፕራንኪ vidio ባዳንብ አዩት ዉዶቺዬ ❤❤እኔ ታምሬባታሎው በዬ ቦታ ዝም ብላችሁ ፍቅር ፍቅር የምትሉት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +12

    የአህሙ ፊት ተቀያየረኮ 😂አላዛር ይመችህ ❤ አቀማመጥህን ማሳመርህ በጅቶሀል አስባችሁታል አህሙ ጎን ቢሆን😂😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 3 місяці тому

      በጣም😳😳

    • @050Aff
      @050Aff 3 місяці тому

      😅😅😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому

      እብድ የረገጠው ሙዝ ያስመስለው ነበር፣😂😂😂😂

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 місяці тому

    አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ አህሙ ግን ሳታስበው ስሜትህን እደቦብ ፈነዳ ጆሲየ ምርጥ ወድማችን አላዘር የአህሙን ስሜት ለማወቅ ነበር ጓ ብሉብህም ተሳክቶለሀል ዋው ፈኪ እርጋታሽ ያምርብሻል ውሀውን መድፋት የለብሽም ነበር በተረፈ እወዳችኋለሁ