አባቴ መርቆ ነበር የሰጠህ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10 тис.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 місяці тому +2377

    ሶፊ ጠንከር በይ🙌❤

  • @አይዉሽአይዉሽ
    @አይዉሽአይዉሽ 2 місяці тому +534

    ከብዙ ሴቶች የወለ ወንድ ለትዳር አይሆንም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @EbrahiMehemed
      @EbrahiMehemed 2 місяці тому +1

      አብሽር እህታችን

    • @Haytt-r6h
      @Haytt-r6h 2 місяці тому

      ውልል ያርግሽ አንዱ ባጠፋ የወሎን ወንድ መናገር የለብሽም

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 місяці тому

      Yes,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 місяці тому

      ትክክል

    • @AaAa-ud1po
      @AaAa-ud1po 2 місяці тому

      ትክክክክክል😢😢😢

  • @MarshetDagne-h8u
    @MarshetDagne-h8u 2 місяці тому +184

    ሶፊን 200k እናስገባት እምትሉ እንደእኔ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому +2

      ምንድነው ሶፊ ሶፊ ሶፊ አሺቃበጣችሁ መጋባት እንዳለ ሁሉ መፋታትም አለ መገናኘት መዋደድ እንዳለ ሁሉ መለያየት መጠላላት ያለ ነው በምድር ላይ እሷ ብቻ የተፈታች ወይም ያለም ፍፃሜ አስመሰላችሁት እሳ ተረጋጉ አንች ደሞ ሚዲያ ላይ ወጥተሺ የምታለቅሺው እንዲመልሱልሺ ነው ወይስ ምን ድነው ደደብ

    • @Maafiimuhammed
      @Maafiimuhammed 2 місяці тому

      ​@@LeyoLeyo-i6nanchi qafo libbish fikir siyak ikko new anchi wend inde libsish tewat inna mata mitti keyiri inde hone hullum indeza new? yellibbi meseberin mintawkiyalesh gegemaa

  • @kemir264
    @kemir264 2 місяці тому +23

    ጠንካራ ሁኝ ጀግና ሁነሽ ሲያዩሽ ይቃጠላሉ የመዳም ቅሞች የስደት ጓደኛችንን ዳይ ወደ 100ሺ እናስገባት እባካችሁ

  • @EnateHiwote-yg1es
    @EnateHiwote-yg1es 2 місяці тому +1408

    አቺ ልጅ ከትልያዩ ጀምሮ አለባበሰዋ ስያመር ደሮም አሱነው ያብላሻት የምትሉ 👍❤️❤️

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 місяці тому +10

      ከዛች ሰወስት ባል አግብታ ተፈታችት ጋር ስትወል ነው የተስተካከለች

    • @Weynye-z8x
      @Weynye-z8x 2 місяці тому

      ሳህ ማሻ አላህ ፈኪ የብዙ ሴቶችን አለባበስ አስተካክላሉች አላህ የሷንም ሂወት ያስተካክልላት​@@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ

    • @ፋጡማሸምሡ
      @ፋጡማሸምሡ 2 місяці тому +8

      እሱ ሲጀመረ ዘላይ ነዉ ያስታዉቃል

    • @ganimaawal-np1yq
      @ganimaawal-np1yq 2 місяці тому +2

      Yes 💯

    • @AmeeraAmeera-xj9tf
      @AmeeraAmeera-xj9tf 2 місяці тому

      Awo hak new wellahi esu new balage asmesay

  • @Faeza852
    @Faeza852 2 місяці тому +1233

    ሶፊን 200k አስገቧት ቅመሞች እርስ በርስ ካልተገዳደፍን ወንዶች አቃጥሎ ልደፉን ነዉ😢😢😢

    • @wxcfdz5872
      @wxcfdz5872 2 місяці тому +2

      ሳህየኔወድ

    • @emuyengus8950
      @emuyengus8950 2 місяці тому +2

      ትክክል ዉዱዋ

    • @سعادةسعادة-ل6ي
      @سعادةسعادة-ل6ي 2 місяці тому +2

      አው እናበራታት ሁላችንም እህቶች ጠንካራ ስንሆን ደስ ይላል ሴትን ልጅ ምበድሉ አላህ ልቦና ይስጥልን😢

    • @emanhussen75
      @emanhussen75 2 місяці тому +1

      እውነት

    • @Saneera-s5m
      @Saneera-s5m 2 місяці тому +1

      በትክክል

  • @FelahTube
    @FelahTube 2 місяці тому +547

    ከልጁ ጋር ከተለያየሽ ጀምሮ ከአለባበሷ ጀምሮ ስርአት ያላት ልጅ ሆነሻል በይ አሏህ ኸይሩኝ ነገር ይወፍቅሽ ሀቢበቲ ለኸይር ነዉ ብለሽ እለፊ

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 2 місяці тому +1

      በጣም እውነትነው ይገርማል

    • @TemrTemr-e4r
      @TemrTemr-e4r 2 місяці тому +2

      በጣም አላህ ያጠክራት ወላሂ ❤

    • @Fateha-yj6ef
      @Fateha-yj6ef 2 місяці тому +1

      ወላሂ እኔ እራሡ እያልኩ ነበር አለባበስዋ እራሱ አሳምራለች

    • @عايشهعايشهحدث
      @عايشهعايشهحدث 2 місяці тому

      አይዞሽ ሶ,ፍ አብሽር ጠንኪሪ🎉🎉🎉🎉

    • @rahemetebrahim5403
      @rahemetebrahim5403 2 місяці тому

      ሶፊ አላህ አንድን ነገር ሲያመጣው ለኸይርነው እማ እማይጠቅምሽን ነው የሚያርቅልሽ ጠካራ ሁኚ

  • @toybaenderis4732
    @toybaenderis4732 2 місяці тому +98

    😢ለተውፊቅ ሶፊ ትበዛበታለች የምትሉ እስቴ በላይክ አሳዩኝ😢

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 2 місяці тому +1083

    ሶፊ የአረብ ሀገሯ ጠንካራ ሴት❤

    • @helenayele-m4x
      @helenayele-m4x 2 місяці тому +15

      አንተእራስህ ሔሉንጎዶተሀታል አይወንዶች አስመሣዮች😢😢😢😢😢😢

    • @Tizita-j5o
      @Tizita-j5o 2 місяці тому +1

      Unet nw Natty

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 2 місяці тому

      እረሱ አይዴለም😂😂😂😂​@@helenayele-m4x

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 2 місяці тому

      ናቲ እኮ አይደለም ፌክነው ውዴ​@@helenayele-m4x

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +2

      ​@@helenayele-m4x😂😂😂😂አቤእኛኮ ተባልተን እሥበሳችን እሥከመቸ😂😂

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 2 місяці тому +137

    የኔ እናት አይዞሽ ለካ እዉነት ነዉ!!😢

  • @kokabtsfya
    @kokabtsfya 2 місяці тому +212

    ጀግኖች የመዳም ቅመሞች ለህታችን 200k እናስገባት ቶፊቅየሚባለዉ 00 በሉ እኛ የመዳም ቅመሞች ማንም አያስለቅሰንም

  • @toybaMadyiLov
    @toybaMadyiLov 2 місяці тому +26

    ሶፊ ተደስታ እንይ የምትሉ ባአላህ በላይክ አሳዩኝ❤

  • @Nabyat-z9l
    @Nabyat-z9l 2 місяці тому +223

    ጀግና ሴት ናሽ በሪች 200k እናስጋባት ያምትሉ❤❤❤

  • @Beki16
    @Beki16 2 місяці тому +476

    አይዞሽ ሶፊ ሁሉም ያልፋል😢

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 2 місяці тому +418

    በማርያም አበረታቶት አታልቅሽ ጠንካራ ሴት ሁነሽ አሳያቸው አንች ምርጥ ሴት ነሽ🥰

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 місяці тому +9

    ስዎዳት በየሱስም እውነት ልቦና ያስታውቃል የኔ ቅመም 😘😘😘እግዚአብሔር ላች ያለው ክብር ከፍለፍት አለሽ ደግሞ ለሀበሻ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 2 місяці тому +776

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም👍👍

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 місяці тому +1247

    ገይስ ተሪክ እንስረ የመደም ቅመሞች ቶፊቅን 00 ሰብክረይብን እነሰ በለ ዉዴቼ
    አለመ የሌላዉ ዥልጥ የሴትለቀቀሚ 😢😢😢ገይስ ዜሮ እነሰገበዉ የምትሉ 👍👍👍

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 2 місяці тому +21

      የላ እሺ እናሳ እየገባችሁ ላይኩን አሱበት😢😢😢😢😢😢ያአላህ ዴምባ ያልቅሰ ሚሰቱን እያሰለቀሰ ኢቲዮብ በሼቀለው ለሰው ሰጦታ ያከፋፈላል ምነውኮ ለቤተሰቦቾ ክብር ቢኖርከ አተ አተላ😢😢😢😢😢የመዳም ቅመሞች አሱበት ባአላ ነገም በኛ ይዴርሳል እኛ ሴቶች እዲሀይነቱን ወድ አዴባባይ እያወጣን አገቱን መቁርጥ ቢኖርም አይጠቅምም

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 2 місяці тому +6

      ዥልጥም ዥልጥ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому +31

      እኔ በጣም ቆይቻለሁ ካነሳሁ ወላሂ ይሄን ሸርሙጣ ሸለፈታም

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 2 місяці тому +2

      Awo.anasu.ine

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 місяці тому +15

      እሺ ዎለሂ ድስ ይለኝ ለሴት ልጂ ክብር ዬለውም

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 місяці тому +173

    😢አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራ ሴት ሁኚ ሰው ብዙ ይላል

    • @PilpifsgTyrfgh
      @PilpifsgTyrfgh 2 місяці тому +1

      አብሽሪ እህት አላህ አለ❤❤❤❤

    • @AyshaHa-i8u
      @AyshaHa-i8u 2 місяці тому

      ❤Abisheri Lakeire Nawu

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 2 місяці тому

    በጣም ቆንጆ አና ስነስራት ያለስ ልጅ ነሽ። ልጁ ፍቅር አንዳልነበረው ያስታውቃል። ፕራንክ ላይ አራሱ የሚያደርገው ነገር በጣም ክብር አንደሌለው ያስታውቃል አኳን ቀረብሽ።

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 місяці тому +707

    ሙስሊሞች እስኪ ሩታ እሩታ ትላላቹህ እሰኪ ይች ምስጌን ወገናቹህን አግዙ ይችስ አታሳዝናቹህም ያውም ሙስሊም እህታቹህ ናት

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 місяці тому +3

      ትክክል❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 місяці тому +2

      🎉❤ትክክል

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 2 місяці тому +5

      በጣም

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 2 місяці тому +14

      ይገባታል ልል ነበር ግን እኔም ሴት ነኝ ተይ ተይ ተብላ ነበር እንደዛ ሲያሽቃብጡ ሂጃብ አለባበስም አስተካክይ ስንት መክረናታል አትሰማም መከራ መከራት

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 2 місяці тому +25

      የወሎ ገረዶች ምን ይገባቸዋል ለጥጋበኛ እዳሽቃበጡ ቴሌብጅን ኣልቀረ መኪና ያቀልባ ስብስብ እህታችን እደዚህ እያነባች ሰቦሪት ኣያረጎትም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +630

    ሶፉዬን 100 K እናስጋባት 😢ወላሂ ለምን እዳሆና አላውቅም ረጃቴን ምባላኝ ለኔ ብቻ ነው 😢😢😢

    • @hadrahhussein8151
      @hadrahhussein8151 2 місяці тому +2

      Plis enasgebat Tofik kesitochgar mezelazel slaltemecewnew

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 2 місяці тому +1

      አወ ውዴ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 2 місяці тому +2

      በትክክልውዴ😢😢😢😢

    • @MohdSaidoo
      @MohdSaidoo 2 місяці тому +3

      ውሸት ነው ፕራክ ነው

    • @Fatma3795
      @Fatma3795 2 місяці тому +1

      በትክክል😢

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 2 місяці тому +407

    ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ምክናየት ካለቀሰች በእያንዳንዱ እርምጃ መላኢካ ይረግመዋል ብለዋ ነብዩ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም😢

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 2 місяці тому +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Rehima57
      @Rehima57 2 місяці тому +1

      s a w

    • @RROZAMOHAMMED
      @RROZAMOHAMMED 2 місяці тому +1

      Saw

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 2 місяці тому

      ቀዳዳ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому +3

      መቼ አገባት መቼ ኒካ አላቸዉ ዲናችን መቼ ወንድና ሴት በሀራም ተገናኙ ይላል

  • @Acc-i6y
    @Acc-i6y 2 місяці тому +3

    ሁሉም ገደል ይግቡ ሶፊያ ክፋ አትስሪ ስለሌላዉ አታስቢ ደግሞ ይቲዉብ ካቆመሽ መሰዋትነትሽ ሁሉ ገደል ይገባል እዳታደርጊዉ ወደቂ ግን ከወደቅሽበት እዳያገኙሽ

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 2 місяці тому +62

    ሶፊየ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ምታለቅሺው ጠንካራ ሆነሺ ጠላቶችሺን አንገት አስደፊያቸው ሶፊየ ዳግም ስታለቅሺ እንዳላይሺ

  • @IfjtDjv
    @IfjtDjv 2 місяці тому +1285

    የቶፊቅን ላይክ እናሣ ሴቶች ሤትለማ ያከበርወዲ ያላ የመዳም ቅመሞች ባአላህ ደም ናሥለቅሠዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳😳😳😳😳💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ቶፊቅ ተብየዉ ባለጌ የባለጌ ልጂ ላይክ ያነሣችሁ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 2 місяці тому +68

      ሰብስክራይብ እናንሳ

    • @Alekulahal
      @Alekulahal 2 місяці тому

      @@MangsetEshete😁😁😁🤣🤣🤣👍👍👍ymechsh

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z 2 місяці тому +46

      ወላሂ በለቅስ እራሳን አመመኚ 😭😭😭😭 እችን ሚስኪን ልጂ ተጨወተባት ልክ እደህቴ ነዉ ያሰፈሰፈችኚ 😭😭😭😭

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 місяці тому +26

      ወላሂ ማሳትነው

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 2 місяці тому +18

      አወ ወላሂ 😢😢😢

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 2 місяці тому +308

    ማነው እንደ እኔ አብሯት ያለቀሰው የኔ እህት😢እኔ ዱሮም ልጆ ደስ አይለኝም አቋም እሚባል ነገር የለውም የተሻለ ህይወት ይስጥሽ የኔ እናት አብሽሪልኝ ሶፊዬ😢😢

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 місяці тому +1

      ወላሂእኔምአለቀስኩ 😢😢😢😢😢

    • @اميناعبدو
      @اميناعبدو 2 місяці тому +1

      ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምንድንጉድነዉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Ntube444
      @Ntube444 2 місяці тому +4

      አላህን ፍሩ የማታውቁትን አታውሩ ምንም አታውቁም የሚያወሩት አትመኑ የዋህ ትመስላለይ ቀጣፊ እሱም ጥሩ ነው እያልኩ አይዴለም ግን ሶፍያም ውሸታም ናት

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 2 місяці тому +3

      እኔም ወላሂ 😢😢

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 2 місяці тому +1

      አረ በጣም😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +5

    ሶፊየ ድጋሚ እንዳይጎዳሽ ወደ ሂወትሽ አታስገቢው ይህ የማይረባ ጥሬ ለትዳር አይሆንም አንች ምርጥ ሴት ነሽ ለእሱ አትገቢውም።

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 2 місяці тому +86

    ሶፊየ ሁለተኛ መልስም እባም ማየት አንፈልግም እምትሉ ጥክር ብለሽ ስሪ ትለወጫለሽ ከሊ ወሊ የወድ አልጫ ሥጠላ እራሱንም ነው ናዋርዴው ቢገባው ዝበይው ማማየ😢😢😢

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 2 місяці тому +66

    ከሱ ከተለየሽ አለባበስሽ እራሱ ያምራል አላህ የሚያደርገው እሱንያራቀልሽ ለኸይር ነው አብሽሪ ጠንካራ ሁኒ ውዴ

    • @fአላህምዲሊላህ
      @fአላህምዲሊላህ 2 місяці тому +2

      አለባበስ እማ ከፍኪዬ ጋር ከተገናኝች ጀምሮ ነው እድህ በልብስ የጀምርችው ሊላው ቀርቶ ቢደው ሰጅምር እንካን አሰላምለይክም ማልት ችላልች ጡሩ ጎደኛ የዝ የሚባልው ለዚህ ነው ሶፊም ፈኪም አላህየጥበቃችሁ እናብረተታችው ልወነዶች አናሻቃብጥ እራስ በራሳችን እነደጋግፍ

  • @zde-t6q
    @zde-t6q 2 місяці тому +158

    ስጀመር ይህ ልጅ ብዙ የለመደ ነው ህዎትሽን ከመበለሸት ውጭ ምንም አይጠቅምሽም ነበር ኣላህ አዝኖልሽ ነው እንደውም የነሰልሽ አሊሃምዱሊላህ በይ❤❤❤

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 місяці тому +2

      @@zde-t6q ትክክል በጠም ነዉ የስጠለኝ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 місяці тому +1

      ​ስለሰዉአተሲቢሶፊ❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

      እኔ ታሥበዉ ልጁ ሊላሴት ሊያገባ ነዉደ😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      ​@@GoogleAcaont-vj6rgልጁ ሌላ ሴት እየጀነጀነ ነዉ ደ ሊያገባ😂😂😂

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 2 місяці тому

      አውቃነዉ አትመኛት ወላሂ😂😂ዩቱቭ እያሰረችብን ነዉ ፍቅራኛም አረሉም ወላሂ መስራጃ ከፋለገቹ እሰጣቹወለዉ ፋልገ ነዉ ከልጁ የሆነቺዉ ሴትነታን መጣበቅ ነበረባት አትሻወዱ የመዳም ቅመሞች😂😂😂

  • @Tsedeniya-pc8hj
    @Tsedeniya-pc8hj 2 місяці тому +1

    አይዞሸ ሲጀመር ወንድ ልጅ የምትወደውን ሴት አይፍለግም አይዞሸ ጠክር በይ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 2 місяці тому +163

    የኔ ማር አብሪ አይዞሽ ደግሞ አሁንም ብዙ የሴት ጓዶኞች አታብዢ አትመኛቸው አሁንም እንኳን መጠቀሚያ እያደረጉሽ ነው ብልጥ ሁኝ ይቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ እኛ ከጎንሽ ነን አይዞሽ😢😢❤❤

    • @MubaMan-d2k
      @MubaMan-d2k 2 місяці тому

      Awo lek nesh

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @habibakebede4261
      @habibakebede4261 2 місяці тому +2

      ዘይነብ በናትሽ በዉስጥ አዉሪያት ❤❤❤❤

    • @zeynebendris
      @zeynebendris 2 місяці тому

      @@habibakebede4261 በምን ላውራሽ ነይ እቤቴ ስልኬን ልፃፍልሽ እዚህ አይወጣልሽም

    • @zeynebendris
      @zeynebendris 2 місяці тому

      @@habibakebede4261 ስልክሽን

  • @RahimaB-semku
    @RahimaB-semku 2 місяці тому +33

    እና ልንገርሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም በዚና ስምሽ የጠፋው የነብያችን ባለቤት አዒሻ ረዲየላሁ ዓንሃ እንኳን ስሟን አጥፍተዋል አላህ ነው ሀቋን ያወጣላት እንጂ ይሄን የምነግርሽ መፅናኛ ከሆነሽ ብዬ ነው አዒሻን የሚያክል ሰው በዚና ስሟ ከጠፋ ታዲያ እኔ ማነኝና ስሜ አይጠፋም ብለሽ እንድታስቢ እና እንድትመለሽ ነው ውዴ ይቅርታ

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen8624 2 місяці тому +59

    የኔቆጆ አብሽሪ ምላሻችን ከአላህ ነው ዩቱቡ ሲያድግለት ነው ዜሮ እናሥገባው የምትሉ ላይክ

    • @seniy4518
      @seniy4518 2 місяці тому

      እኔ አስቻለሁ እስታሁን አድሽ ብቻነዉ የተነሳዉ ዳይ አሱ

    • @MekdesWale-cq5mh
      @MekdesWale-cq5mh 2 місяці тому

      Awo harkt abztul yadro manentun erstul

  • @AnegnYelugomawu
    @AnegnYelugomawu 2 місяці тому +2

    ሶፊ አይዞሽ ጠከርበይ ጠክረሽ ብርታትሽን አሳይው😥😥👐👐

  • @MedinaHussen-eq3ss
    @MedinaHussen-eq3ss 2 місяці тому +195

    ሶፊየ ካሁንቡሀላ የሶፊን እባ አታውም ብለሽን ነበርኮ 😢 በቃ ሁሉንምነገር ለአላህ ሰተሽ ተይው አች መልካም ሴትነሽ የኔ ቆጆ የሴቶች ተምሳሌት ወላሂ በዚህ ቤት ኮምቸ አላቅም ነበር ዛሬግን የምር ተሰማኝ 😢😢😢ሶፊ ስታለቅስማየት አፈልግም የምትሉ 👍👍👍

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +7

      የውስጣን ከብዶዋት ነው እኔም በእባ ነው የምገልጸው

    • @FatumaKedir-y2v
      @FatumaKedir-y2v 2 місяці тому

      Yana. Wede. Asslkasshiy. Ayzoshi

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 2 місяці тому +197

    100,k እናስገባት የመዳም ቅመሞች አንች ልዮ ሴት ነሽ አትገቢውም ለሱ ዝንበይው መልስ አትስጭ ለማንም ወደ ፉት ብቻ ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +1

      እሽይ
      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

    • @sojoogoj6399
      @sojoogoj6399 2 місяці тому

      አዎ በናታችሁ መቶ 100K እናስገባት ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 місяці тому +245

    ሶፌን ጠክሪ የምትሎ 😢❤ጠክረሽ ነው ማሳየት ያለብሽ እርር አድርጌቸው

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq 2 місяці тому

      ❤እኮ😢

    • @HayatMohammed-n9c
      @HayatMohammed-n9c 2 місяці тому

      የኔ ቆጆ አይዞሽ ያልፍል

    • @AaAa-q3x5y
      @AaAa-q3x5y 27 днів тому

      ጠክሪ እሽ😢❤❤

  • @iloveethopia
    @iloveethopia 2 місяці тому +2

    ሶፊ አይዞሽ ስብራት ያጠነክራል እንጅ ሰብሮ አይቀርም ያቅሽን ያጅ አታልቅሽ ውዴ የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ጀግነነቷ የማይገባቸው ደደቦች ናቸው ።ስለ አረብ ሀገር ሴት ድክመት የሚያወሩት

  • @abdutube3584
    @abdutube3584 2 місяці тому +46

    አይዞሽ ሶፊ ሁሉም ያልፋል ጠካራ ሴት ነሽ ከሱ የተሻለ አላህ አለሽ አላህ ከተበዳዬች ነው

    • @ማሚሚሚሚ
      @ማሚሚሚሚ 2 місяці тому +1

      💔💔💔💔💔💔💔😢😢አይዞሽሶፊሁሉምያልፋል

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha 2 місяці тому +74

    ሶፊዬ በናትሽ ጠንክረሽ ለሤቶች አርአያ ሁኝ የሚያጋጥሙን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከዚህ ርዕስ ውጭ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 місяці тому +89

    አይዞሽ ዝም ብዬ ሳይሽ ታሳዝኒኝ አለሽ አብሽር ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ተንክሪ🎉🎉🎉🎉

  • @sinedumengistu8418
    @sinedumengistu8418 Місяць тому +1

    የኔ እናት ስተምሪ ወስጥሽም ወርቅ ነው እግዚአብሔር የለየሽ ለበጎ ነው እነኳን ቀረብሽ ምንም አይወጣልሽም ይሄ ልፋጭ የመሰለ እንኳን ቀረብሽ

  • @TecnoSpark10-n7t
    @TecnoSpark10-n7t 2 місяці тому +100

    አይዞሽ ገደል ይግባ ጠካራ ሁነሽ አሳይው አታለቃቅሽ

    • @MubaMan-d2k
      @MubaMan-d2k 2 місяці тому

      Awo gedel yegba yemayreba new kemjmeriwum satoch bezu bemawora wond teshwodalachehu

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому

      Betam asekeyami yehone

    • @foziyadilgeba258
      @foziyadilgeba258 2 місяці тому

      😊😊😊😊​@@MubaMan-d2k

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 2 місяці тому +230

    ሴቶችን የምበድሉ ወንዶች እድሜያቸው ይጠር አሚን በሉ

    • @alemneshbirhan2843
      @alemneshbirhan2843 2 місяці тому +3

      ያጥራል የግዜ ጉዳይ ነው

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 2 місяці тому +2

      አሜን.ወላሂሂሂሂ

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 місяці тому +2

      አሜንንያረብብ😢

    • @SamrawetSamrawet
      @SamrawetSamrawet 2 місяці тому +2

      አሜን😢😢😢😢

    • @Jemila-q9w
      @Jemila-q9w 2 місяці тому +2

      አሜንዲፍትያርገዉ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 місяці тому +106

    ሶፍያ የኔ ውድ ጠንካራ ሆነሽ ቀሪ ህይወትሽን ምሪ ይወት ይቀጥላል የሰው ወሬ አትስሚ ሙስሊም በአንዴ ተስፋ አይቆርጡም አላሀን ይዘሽ ወደፊት አታልቅሺ❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 місяці тому +5

      የፍቅርዬ ፋሚሊ ከሴት ጎን ነን❤❤❤❤

    • @fዩእህትየጀግናዋ
      @fዩእህትየጀግናዋ 2 місяці тому +2

      የፋቅርዬቤተሠቦይትለያላችሁ❤❤

  • @toyibatube5543
    @toyibatube5543 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ሶፊ ከጎንሽ ነን ጠንካራ ሁነሽ በልጠሽ ተገኝ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው እኛ ከምንወደው ይልቅ አላህ የወደደልን ይበልጣል❤❤❤

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 2 місяці тому +44

    አችም ስህተት አለሺ እደው ቶፊቅ ለትዳር አጋር ይሆነኛል ብለሺ መግባትሺ ውዶቸ የትዳር አጋር እደዝህ ቀላል ነገር አይደለም እያሰባቹ

  • @EkramMohammed-v9j
    @EkramMohammed-v9j 2 місяці тому +34

    ይሄ እባ ትክክለኛ የተበደለ ከሆነ ጠብቂ በቅርብ የሱን መዳረሻ አላህ ከተበዳዪችጋርነው አብሽሪ

  • @DfcSdc-y4x
    @DfcSdc-y4x 2 місяці тому +29

    እች ልጅ ወላህ አንድ ቀን ኩፉ አይወጣትም ግን ለምንድነው ምስክን ሶዎች የምጎዱት በአሏህ አብሽር እህቴ አታልቅሽ ጠንካራ መሆን አለበሽ❤❤❤

  • @عبدو-م7ل
    @عبدو-م7ل 2 місяці тому +2

    ሲጀመር ቶፊቅ ባህሪው በጣም በጣም ሰፊ ነው ሴቶች ከማፍቀር ከማግባት በፊት ስለማንነቱ እወቁ ደግሞ ከሱ ስለተለየሽ አመስግኝውጅ አታልቅሽ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል

  • @medilove1152
    @medilove1152 2 місяці тому +67

    ብዙ ወንዶች ሴቶችን ጎድተዉ ይሄዳሉ ይዋሻሉ እህቴ ፍቅረ ቱብን እያት የልተሰራባት ድራማ የለም ጠንክረሽ ጥሰሽ መዉጣት አለብሽ አለን አብረንሽ ነን ሴቶች አግዟት አበረታቶታል ❤❤❤❤

  • @SadieEbrahim
    @SadieEbrahim 2 місяці тому +26

    ሶፊ ይሄ ለመጨረሻ ጌዜ ያለቀሽው ይሁን ሚዲያ ላይ ጠካራ ሁነሽ ማየት እፈለጋለን እደምንም በርችና ጥንካሬሽን አሳይው ከዚህ ብሆላ ባታለቅሺ ባይ ነኝ ለምን አሱ እድታለቅሽ ፈልጎ ይሆናል የሚፈልገውን ደሞ አታሳይው ወደፈጣሪሽ እቅሽ እሱ መፍትሄ አያጣልሽም ቆራጥ ሁነሽ አሳይው

  • @seadiethiopia
    @seadiethiopia 2 місяці тому +29

    የኔ ማር ከጎንሽ ብሆትን እንደት ደስ ባለኝ ይሄ ልክስክስ አላህ የጁን ይስጠው

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 2 місяці тому +2

    አንች ባለቀሽ እና በበወደቅሽ በተሠበርሽ ጊዜ ጠላትሽ እንደሚደሠት እወቂ so አንች ጠንካር መሆን አለብሽ ሁሉንም ወደሗላ ትተሽ ወደፊት ተጓዢ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 місяці тому +75

    ሶፊዬ እሱ እኮ እረኛ ነው ስለዚ አስተሳሰቡ ሁሉ እደከብት ነው ከዝንብ ማር አይጠበቅም እንኳንም ቀረብሽ ይሄ ቡዳ ልጅነትሽን ይበላው ነበር አታልቅሺ አታልቅሺ ስንት ብማልቀስሽ የሚደሰት አለ ምቀኞችሽ ብዙ ናቸው

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 2 місяці тому +21

    ይቺልጅ እናበረታታት 100k ሶፊ ጠክረሽ ጀግነሽ አሳይው አታልቅሺ እኛም አልን በርቺ💪

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 місяці тому +20

    አረ ሶፌ ጠንካራ ሁኚ ሥልክሽን ሴሙን ቀይሬው ከማንም ጋር አትገናኝም ሁሉንም እረስተሽ ጠንክሬ የእኔ ቆንጆ ሁሉም በሆላ ላይ የጁን ያገኛል የሴት ጠንካራ ነሽ እኮ

  • @AcfGyyሀምድ
    @AcfGyyሀምድ 2 місяці тому +1

    አብሽር ሶፍ ያልፋል ሁሉም ለከይር ነዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @AliAli-qs8ot
    @AliAli-qs8ot 2 місяці тому +68

    ቶፊቅ የምትባል የወንድ አልጫ ጠብቅ ፈጣሪ የእጅህን ታገኛለህ እንሻአላህ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 місяці тому +90

    ገደል ይግባ ተይው ውዴ አታልቅሺ እኛ እኮ የረብ ሀገር ሴት ልጅ እድል የላትም ይገርመኛል አታልቅሺ የኔ እናት ጠክረሺ አሳየው 😢😢😢😢😢😢

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 2 місяці тому

      እውነት ነው

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq 2 місяці тому

      😢

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 місяці тому +3

      በጣም እውነት ቆይ ግን አረቦቹ እረግመውን ነው የዋህ ስለሆን ይሆን 🥲🥲

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому +2

      ​@@NigstAdmaseነወመሰል የምር ወይጥሩ ትዳር የለ ልጂ የለ ብርየለ ለፍቶመና

    • @hawulteyesuf901
      @hawulteyesuf901 2 місяці тому

      ትክክል ሰው አሎጣልን ብሏል

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 2 місяці тому +133

    ሀታለው ካለ ኒካህ ቢሆንኳ ወንጀልህን ደብቅ ብሏል አላህበአደባባይ አውራ አላለም በጣም ደካማ ቢሆንም አንድ ሰው በድኑ ቶፊቅ አላህ ሂድያ ይስጥህ😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 місяці тому +5

      አወ ወላሂ አላህ መሀሪ ነው ወንጀልን በአደባባይ ማውጣት ተገቢ አደለም

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid 2 місяці тому +2

      አወ ሳህ ከላሚክ ሀቢበቲ ጃሂል ሰው ይሄው ነው

    • @AtekalDeresa
      @AtekalDeresa 2 місяці тому +2

      ሳህ

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 2 місяці тому +3

      እሳን ያሸማቀቀ መስሎት ወላሂ አብሮ ስጨማለቅ ከርሞ ይኸ ደነዝ😢

    • @eumaamireamire
      @eumaamireamire 2 місяці тому +1

      አይዞሽ ሶፍዬ የልፈል ጠንከር በይ እሱ አይሆንሽም

  • @سميرهاحمد-ل6خ
    @سميرهاحمد-ل6خ 2 місяці тому +2

    አይዞሽ ሶፊ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ይገስሽ😢😢😢😢😢

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy 2 місяці тому +28

    ሶፊየ ምንም ጆሮ አትስጭ እኔ በወንድ ብዙ ደርሶብኛል ሞንም አትስሚ ወደ ፊት ብቻ ተራመጅ የመዳም ቅመሞች ከጎኗ እንሁን ሁሌም ከተበደለ ሰው ጎን እንሁን የምትሉ

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 2 місяці тому +44

    አይዞሽ ስታሳዝነኝ ማርያምን። ጥሩሰው ሰው አይወጣለትም ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያጠነክርሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤

  • @ፎዚብንትባባየናቴመክታነኝ

    ሶፊየ አይዞሽ እሱ ዩቱብ መስሪያ ሊደርግሽ ነው ስምሽን የሚጠፋው ይህ ብሽቅ አላህ የስራውን ይስጠው አይዞሽ ሁሉንም ለአላህ ስጭው የኔውድ አታልቅሽ እኔንም አስለቀሽኝ አሁንስ

  • @halimaasfaw799
    @halimaasfaw799 2 місяці тому

    የኔ ደርባባ ያገሬ ልጂ በርች ጠንክረሽ ወደፊት መጓዝ ነው ያለብሽ የኔ አመለ ሰናይ 🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤

  • @TgstAyhw
    @TgstAyhw 2 місяці тому +130

    አይዞሽ ውዴ።ሁሉም ያልፉል ጠከራ ሁኒ😢😘። ማርያምን ቶፉቅ ላች አይገባሽም ልክስክስ ነው💔

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 місяці тому

      በትክክል የሆነ ተዘላዛይ

    • @Rasad-kw2ct
      @Rasad-kw2ct 2 місяці тому

      yene wudi azoshi wude yahlifali ko atelikshi faxari yakali eshi🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 2 місяці тому

      በጣም ወላሂ ይኸ ጨምልክ አላህ ያሰበው ሁሉ አይሳካለት አቦ😢😢

    • @sus2475
      @sus2475 2 місяці тому

      ከበፊትም ተነግራለች እኔ አውቀዋለሁ ቶፊቅን ሳኡድ ካለ እህቱጋ ይመጣል ከኛ ቤት ከድሮውም ዱርየና ሌባ ነው

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    እናበረታታት ጀግናነሽ😢 100k😢እናስገባት ቅመሞች❤❤❤❤❤

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 2 місяці тому +43

    ሶፊ ኒኩህ ያሰሩላችሁን ሰወች አቅርቢ እና የቶፍቅ ወሽቶን ከሆነ ይሰማልሽ እውነትይውጣለሽ አታልቅሽ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 2 місяці тому +1

      እውነት ነው ሀሳቡ ተመችቶኛል

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube 2 місяці тому

      @@hcchhcg8979 መቼ አሰሩ ሲተኙ ቪዲወሰርተዋል አልጋላይ ዉነት ኒካ ቢያስሩ ቪዲወ ይኑር ነበር

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 місяці тому

      100%

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 місяці тому

      ኒካህ ያሰሩ አይመስለኝም ኒካህ አድርገናል አላለችም እኮ እሷም ስለዚህ አላሰሩም

  • @ghadeeralanazi5101
    @ghadeeralanazi5101 2 місяці тому +1

    የኔውድ አብሽሪ አይዞሽ አላህይገዝሽ❤❤❤❤

  • @LLolo-ji5dp
    @LLolo-ji5dp 2 місяці тому +113

    ዉጭ እዳትማጣ እዛው ስራ እንፍጣርላት ባላ እሽ ያምትሉ ባላኪ

    • @zamzamzamzam126
      @zamzamzamzam126 2 місяці тому +5

      ለራሰሽፍጠሪእሷማእየሰራችነው

    • @habiba3933
      @habiba3933 2 місяці тому +1

      ጂል ለራሥሽ ፍጠሪ በግ

    • @qemerqemer2566
      @qemerqemer2566 2 місяці тому +1

      😅😅😅 ፋራ እራስሽ ተመልከቺ

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 2 місяці тому +36

    አታልቅሺ ሶፊ ኒካህ ከሌላችሁ ለወንጀላችሁ ተዉበት አድርጋችሁ ለጌታችሁ አልቅሱ

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 2 місяці тому

      አራ ወላሂ ንኳ ዬለቻዉም ዩቱቭ እያሸቃሉብን ነዉ

    • @አያፋ
      @አያፋ 2 місяці тому

      አትፍረድ ዪፈርድብኪል አሉ 😒​@@amireyamirey9992

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 місяці тому +1

      @@amireyamirey9992 አዑዙቢሏህ አለመከታተል በላጭ ነዉ እንዚህ ዩቱበሮች እኮ ከድን የራቁ የተራቆቱ ናቸዉ الله المستعان بس

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 2 місяці тому

      ​@@amireyamirey9992😂😂😂😂

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 2 місяці тому

      ​@@user-umukewesar😂😂😂😂😂

  • @madinaahmedmohamed6455
    @madinaahmedmohamed6455 2 місяці тому +24

    ሴትን ልጂ ያከበረ እሱ የተከበረ ነው ሴትልጂን ያዋረዴ እሷ የተዋረዴ ነው ብለዋል ውድ ነብያችን ሱለላሀለይ ወሰለም

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 2 місяці тому +1

    ሶፊ አይዞሽ አታልቂሺ በላፈው ህይወትሽ ተማሪ እንጂ እናም ሴቶች ለራሳችሁ ቦታ ሲጡ እኛ ሴቶች እኮ በጣም ውድ ነን አላህ በጣም አክብሮናል ለዛም ነው የመሀር አንድ ኩንተል የክል ወርቅ ትሰጥ የተበለው ለምን ለወንዶች ተዝናላችሁ እንደፈለጉ ለምን የገኙዋችሃል ሴትን ለመግኛ ት መፀወትነት መክፈል አላባቻው አላህ ሴትን የስወደዳባቻው እሷ ውድ እንደሆናች በተግባር እንዲያቁና እንድንካበከቧት ነው ስለዚህ አላህ የሰጠንን ቦታ እንዋቅ ምንም ለዋንዶች በመሀር ዙሪያ በትደር ዙሪያ በቃላል እንዲየገኝሽ አትፍቀጅላት እህት የሙስሊም ሴት ወድ ናት የፈለገው ሰው እንዋዛ አያገኛትም ጥብቅ ናት

  • @seada6206
    @seada6206 2 місяці тому +86

    የኔ እናት ሰታሳዝን ቶፊቅ አላህ ይይልህ ቀሪ ዘመንህ የጨለማ የለቅሶ ይሁን በሴት የሚጫወት መጨረሻው አያምርም

  • @totoal5243
    @totoal5243 2 місяці тому +253

    2017 አዲሱ አመት ፍቅርኛየ ጋር የተለያየሁበት ቀን ነው ጌታ ሆይ ውሳኔን አሳምርኝ ለሴት ልጅ ክብር የለለው ወንድ እድሜቸው ይጠር🙏🙏🙏😭

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 2 місяці тому +2

      እደኔ እኔደሞ በቤተሠብ ምክነያት❤😥

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 місяці тому +1

      ጠክር ውዴ ከ ክብር ሚበልጥ ምንም የለም 🙏🙏

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

      ለከይር ነዉ

    • @sususeada-zy3de
      @sususeada-zy3de 2 місяці тому +1

      Ayzoshe yeteshalew yemtal

    • @JamilaAbdulfatah
      @JamilaAbdulfatah 2 місяці тому

      አያዙሽ ሶፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MagfrlaBeze
    @MagfrlaBeze 2 місяці тому +126

    በአላህ የቶፊቅን ሰብስክራይብ እናሳ ይሂ ዝሙተኛ😢😢😢
    አይዞሽ ሶፊ

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 2 місяці тому +12

      ሲጀመር አላደረኩትም እጂ ያንን ጀዝባ😢😢

    • @ሀውለትሀበሻዊት
      @ሀውለትሀበሻዊት 2 місяці тому +2

      ቆየሁ ካነሳሁበት

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 2 місяці тому

      አረደዉ ዝበሉዉ ምንአሳወቃችሁ ስታስጠሉዉ

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 місяці тому

      Balege neshi behuletu mehal yalewn chigr fetari new yemiyawkew yemiyaleksewn hulu atmenu hulum asmesay nachew diramachew mechem ayalkm

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 2 місяці тому +2

      አንስቻለሁ ይህ ዥልጥ😢

  • @ddt7909
    @ddt7909 2 місяці тому +1

    ወደራሰሽ ተመለሽ እያለቀስሽ እዳትመጪ ማንን ደስ እድለዉ ነዉ አችኩ ክብር ይገባሻል ለዚህ ለገለባ እያለበት ይለፍ እቺ የሡኮደኙች እማ ሌላ ቡታናቸዉ እሦ እየዙረ ፎቶ ይነሣ ይሂ ዘዎሪ ደስታሽን ነዉ ማየት የምፈልገዉ ደሙለዜህ አይዙሽ ክብር ለሚገባዉ ነዉ ከብር የሜሰጠዉ ይሂ ገለባ❤❤❤❤

  • @naeemaali9791
    @naeemaali9791 2 місяці тому +152

    የቶፊቅን ሰብስክራይብ እናንሳ ባለጌ ነዉ በጣም ወላሂ ሰዉ ግን በሰዉ ላይ እንዴት እንደዚህ ይጨካከናል ሱባሀን አላህ እንዴት እረፍት ያገኛሉ ሰዉን እያስለቀሱ 😥😥😥😥😥

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 2 місяці тому

      ትክክክልልልል

    • @اللهاكبر-ح9س6و
      @اللهاكبر-ح9س6و 2 місяці тому

      አንሱበት የከ ልክሰክስ

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 2 місяці тому

      አወ ውዴ ትክክል ነሽ

    • @MagfrlaBeze
      @MagfrlaBeze 2 місяці тому

      አው ይነሳ ቀንሶ መታየት አለበት በሶ መቀደ የለበትም ሲጀመር የሜውለው ስው ያስታውቃል የወድ ሽልጥልጥ

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 2 місяці тому

      አንሱው

  • @HfhjFgu
    @HfhjFgu 2 місяці тому +39

    የኔ ናት ወላሂ አሳዘሽኝ አይዞሽ የወዶችን ነገር የሚያቅ ያቀዎል እራስሽን ጠብቂ ተይው እሱን

  • @SaraAbebe-t4t
    @SaraAbebe-t4t 2 місяці тому +21

    በማርያም ሰብስክራይብ አርጓት ትልቅ ሰው ናት እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ እናት አይዞሽ ከሱ ተሽለሽ ተገኝ አታልቅሽ ገደል ይግቡ እነሱ ተያቸው የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 2 місяці тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት😢😢😢

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 2 місяці тому +19

    ሶዬ ጠንካራ ሁኚ እኛንም አስደስቺኝ ለማን ብለሽ እንደዚህ ራስሽን ትጎጃለሽ በአለህ ጠንካራ ሁኚ ተይው እርሽው ያን አረመኔ የሴት አተረማሽ

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 2 місяці тому +25

    ሶፉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ውድ እኛ አለን ከጎንሽ የመዳም ቅመሞች እናበርታት 😢😢😢😢😢

  • @HuUu-i6v
    @HuUu-i6v 2 місяці тому +69

    ሶፊየ የኔ ውድ እህት እኔ ለመጀመሪያ ጌዜ ኮሜንት ሰፀፍ ነው ኡሙ ሀናን እባላለሁ የውሰጥሸን እውነት በቃላት ተናግረሸ ባታሳምኛቸውም ውሰጥሸን የሚያቀው አላህ አለሸ እኔ እዴ እህት አንድ ነገረ ልምከርሸ ከዚህ የጭንቀት የውሸት የማጭበረበረ አለም ካለሸበት ጭንቀት ሁሉ ሊያወጣሸ እና ደስተኛ ሊያዴረግሸ የሚችለውን አንድ ነገረ ልጠቁምሸ ነይ ከእህቶችሸ ጋረ አብረን የድን ትምህረቶችን እንማረ እና ዝቅ አድረገው የሚያሰቡንን ሁሉ ሴት በሴትነቷ ምን ልታዴረግ እደምትችል እናሳያቸው ነይ ከእኛጋረ ሁነን ከአላህየ ጋረ ያለንን ግንኙነት እናሰተካክል የእህትነት ጥሪየ ነው

    • @እሙቢላል-ከ3ቸ
      @እሙቢላል-ከ3ቸ 2 місяці тому

      አትሰማሽም ውዴ

    • @tube-sz6gj
      @tube-sz6gj 2 місяці тому +2

      ​@@እሙቢላል-ከ3ቸየት አይተሺ የዉስጥ የሚያዉቀዉ አላህ ነዉ እና ካየችዉ ትሰማት አለች ግን ብዙ ስለሆ ላታየዉ ትችል አለች

    • @seadiyoutube7294
      @seadiyoutube7294 2 місяці тому

      هاي

    • @seadiyoutube7294
      @seadiyoutube7294 2 місяці тому

      🎉🎉

    • @shewateorange7324
      @shewateorange7324 2 місяці тому

      ደምሪኚ ሡሥዬ እሙ ሀናን

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 19 днів тому

    ስደት ላይ መቀመጥ እኮ ሴትነት ይጠይቃል ።አይዞሽ ሶፊ ሀቢብቲ ጥንካሬሽን አሳያቸው ነቃላነው ነቃላ እሚለው

  • @menal875
    @menal875 2 місяці тому +74

    ሶፊየ ከሱጋ መለየትሺን አትጥይው ለኸይር ነው የናታባትሺ ዱአ ወደ አሏህ መልሶሻል ወሏሂ አሏህ ይወድሻል የሙስሊም ባል ማለት እንደሱ ሙስሊም ሚስቱን ትቶ ከካፊር ሴት ጋ ሚንዘላዘል አይደለም 24:59

    • @ሀይሚUTB5555
      @ሀይሚUTB5555 2 місяці тому +3

      Chrstian bey ahzab

    • @almi437
      @almi437 2 місяці тому

      እሳም ደግ አረጋት እምነትዋን ቀይራ ለወንድ ብላ😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому

      ​@@almi437😒😒😒😒ክርስታን ለመሆን ሞክሪ ሠታጣሪ አታዉሪ

  • @አልማዝ
    @አልማዝ 2 місяці тому +35

    አይዞሽ ማር አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤ እያንዳንዱ የዘራው ነው ሚያጭዳው

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 2 місяці тому +19

    አረ አታልቅሽ ሶፍ ጠብቂ እሱ የጁን ያገኛል እህቴ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ እኔ እንደ አንች በባሌ ልቤ ስብርር አርጎት ሄደ በግዜው በጣም ተሳማኝ በጣም አለቀስኩ አላህ ግፌን አይቶ የጁን ሰጠሁ አልሀምዱሊላ አሁን ላይ በጣምደስተኛነኝ ያሰብኩትም ተሳካልኝ እና ጠንካራ መሆን አለብሽ አደራ ውደ ሁሉም ያልፍል የምን ማልቀስነው ሁለተኛ ስታለቅሽ እንዳናይሽ ጠንካራ ሁነሽነው ማሳየት ሶፍየ

  • @SadaAthiobia
    @SadaAthiobia 2 місяці тому +1

    ጀግና ነሽ የኔ ዉብብ🎉🎉🎉🎉

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 місяці тому +70

    70k ማሻ አላህ በርቱ 0:43

    • @AaA-co4xh
      @AaA-co4xh 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 місяці тому +21

    የኔ ውድ ካሁን በኋላ እዳታለቅሽ ጠካራ ሁኝ ጠክረሽ ስሪ ያኔ አችን መጣል የሚፈልጉ ያፍራሉ እኛ እህቶችሽ አለን ድጋሜ ያሉትን ይበሉ ሥለነዛ ሠወች ንቀሽ ባልሠማ እለፊቼው እኔም ብዙ ፈተና አልፎብኛል ያውም ልጅ ይዠ ያኔ ያለቀስኩት ይቆጨኛል አይዞሽልኝ❤

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 2 місяці тому +50

    እኔ በጣም የምናደደው ስትናፈራቅ ጀግና ሁኝ አታልቅሹ ለምድን ነው ጥላቶችሽን የምታስደስችው ጀግና ሁኝ ተመልካች አቺን ስለሚወድሽ ተመልካች እዲጠላሽ ብዙ ያደርጋሉ ጠካራ ሁኝ😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +1

      የውስጥ ህመም ከባድ ነው

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 2 місяці тому

      በጣምየኔዉድ አያሥችልምኮ​@@nefisasemane

    • @ሀያትሀያት-ዘ3ፀ
      @ሀያትሀያት-ዘ3ፀ 2 місяці тому

      የውስጥ ህመም 😢😢😢 እኔ ያለሁበት ስሜት ነው😢

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 2 місяці тому

      @@ሀያትሀያት-ዘ3ፀ አይዞሽልኝማሬ የዉሥጥህመም ሁሉምአለዉ መቻልብቻነዉ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 місяці тому

      እኔም ስታለቅስ ታነድደኛለች

  • @ToyibaYimam-k7i
    @ToyibaYimam-k7i 2 місяці тому

    አይዞሽ ሶፊ ጠንካራ ሁኝ። አላህ ከተበዳይ ጎን ነው

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ 2 місяці тому +13

    ሰውን የሚያዋርድ የተዋረደ ቢሆን እጂ ሰውን የሚያከብር የተከበረ ቢሆን እንጂ 😥
    ቅንዝንዝ ነው ልጁ
    ለድኑ ቦታ የለው
    ለሚስቱ ክብር የለው
    ለተመልካች ክብር የለው
    ሱብሃን አላህ አላህ ሂዳይስጥህ በስ 😢

  • @ራሂያሲንሜድያ
    @ራሂያሲንሜድያ 2 місяці тому +44

    ሀቂቀተን በሜድያ ወጥቶ የተገለፀ ፍቅር ወይም ትዳር በሜድያ የጓዳ ሚስጥር ይወጣል እህቶችዬ አሏህን እንፍራ አንድኛችን መልካም ሆነን እንገኝ ትዳር ብሎ ማለት በሀይአ ተሞልቶ ከአሏህ አዘወጀል የተሰጠን የጥብቅ በር ነዉ እህት ሶፊያ በደልሽን ለሜድያ ህዝብ ግልፅ ከምታደርጊዉ በሱጁድ ወደአሏህ ወርደሽ ለኸለቀሽ ጌታሽ አንቢ በሜድያ ማጋለጥሽ ለእሱ ወንጀሉን ስህተቱን ተካፈልሽዉ አብረሽ የሚያዝንልሽም ሰዉ ብቻ ነዉ ከሰዉ እዝነት ደግሞ ከአሏህ ረህመት በታች ነዉ
    ሴትልጅ በተፈጥሮዋ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ የመሬምን ቢንት ኢምራንን ልጅ ታሪክ አንቢቢ ዉዱ የአሏህ መልእክተኛም ይችን ዱኒያ ከመሳነበታቸዉ በፊት የጣሉልን ዋና ዋና አደራዎች ሶላታችሁን ሴቶችን እና ሱናዬን (መነሃጀ ሰለፍን ነዉ) አንች እንቁ ማራኪ ፍጡር ነሽ ጧት ማታ ከሠጃዳሽ ላይ ተቀምጠሽ ወደ አሏህ ከተጠጋሽ መቼም ተሳሳትሽ ብዬ ልፈርድብሽ አልችልም ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነዉና የፃፍኩልሽ እንደ ሴትነቴ እንደ እህትነቴ ስለተገደድኩ ነዉ ይቅርታ አሁንም ወደራስሽ ተመለሽ

  • @ThetsTsnacdkds
    @ThetsTsnacdkds 2 місяці тому +59

    አይሆንሽም ሲጀመር ሴታሴት ነገር ነው አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ጠንካራ ሴት ሁኚ ጀግናዬ❤❤

  • @HalimaAhamed-fo3en
    @HalimaAhamed-fo3en 2 місяці тому +1

    ሶፊዬ አብሽሪ ጠንከር በይ እማ 😢
    ከሱ የበለጠእጂ ያነሰ አታገኝም ሲቀጥል አላህም ይቅር ባይ ነው ይቅር ይልሻል ማማዬ