Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ታላቅ እህቴን ከጠፋች 19አመትሆናትዛሬአገኘናታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ዳኒበርታ እሽ ጀግና ነህ ልጂቷን ግን ከቻላችው ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ይርዳት አሳዘነችኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ♥️🎉
❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋን ደስ አለሽ
@@Enate-21 አመስግናለው
@@malikmmm5080 አመስግናለው
ዳኒዬ የኔ ሚስኪን የኔ ልበ ቀና እድሜ ይስጥህ አሁን ፀበል እንድትወስዳት አግዛት😢😢😢😢
ዳኒዬ እንኳን ደና መጠህልን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ወደ ጤናዋ ይመልሳት ጌታ ስታሳዝን እህትዋ😢😢😢
የመዳም ዋይፋይ እድሜና ጤና ይስጣትና አለምን ታሳየኛለች ጉድኮነዉ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂በጣም
min yasikali tada😢
😅😅😅🤲
@hatfoushmobile2571 በዝህ ሰአት የሚስቅ ነዉ የጠፋዉ ስለዝህ 😄😄
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሜን አሜን አሜን ባለውለታችን ነው የማዳም ዋይፋይፍ ያ ገልቢ
እግብሒር ምረት ያምጣልሽ እህቴም ተረጋጌ አይዞሽ ትድን አለች ፀበል ውሰጃት
ዳኒ እኛም ወድድ ነው የምናረግህ በርታልን🎉❤❤❤
ዳኒሾየኔመልካም ሰው እንኳን በሰላምመጣህልን ወንድማችን
አሜን የኔ ቀና
የኔናት ታላቅ አይዞሸ እንኳን ሰላም ተመለሸ በእመነትሸ ተከታተያት መሴየ ግልፅ ነዉ የጠላት እጅ ነዉ ስራዉ ይፈረሰ ምሰኪን
በመቤቴ ወደፀበል ውሠዶት የሆነነገር አሥነክተዋትነው በመቤቴ የኔእናት ውይይ😢😢😢😢😢
እሼ
ዳኒሻ እንኳን ደና መጣህ እህቴ ወደፀበል ዉሰጃች አዪዞሽ
ወንድማችን በርታእኘም እንወድህ አለህ የምወድህ ሀገር ነው ኦማን
ጠበል አፀብሏት ትድናለች በርግጠኝነት እሔ መናፍስት የተወጋ ይሁን ታላቅዮ ተረጋግ ከልተረጋጋሽ ለራስሽም ለሷም አትሆኝሞ ፈጣሪ ይማርልሽ
የፈጣሪ ያለ እህትየዋ በጣም አንጀት ትበላለች ታናሽየዋ ወደ ፀበል መውሰድ ነው
ዳኒ የኛ መልካም ሰው ኑርልን ክፉ አይካህ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዷት ሰማዕቱ ይምራታል
አይዞሽ. እህቴ. በርች ትድናለች ወደ ፀበል ውሰዶት እግዚአብሔር ጨሪሳ ይማርልሽ
ደኒ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ ሁሉም እየመታህ መቻልህ አለህ ይጠብቅህ ተበረክ
አይዞሽ እህቴ በርቺ ትድናለች ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት እና ሁሉም በየእምነታችሁ ዱዓ አድርጉለት የሆነ ነገርማ ሆናለች
ባርቹ በርታ ሁሉም ያልፍል❤❤❤❤❤
የኛ ጥቁር አዝሙድ እንኳን ደህና መጣህ እኛም ዉድድ ነዉ ምናደርግህ ስታሳዝን እህቷ ጸበል ትዉሰዳት❤😘
በጣም ታአሳዝናለች እግዛብሔር ይማራት
ዳኒ ምርጥ ወጣት በርታ መልካምነት ለእራስ ነው
ታሳዝናለች😢😢 ፀበል ወሰድዋት ትድናለች ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ታሳዝናለች ሚስኪን 😢😢😢😢. መጥፎ ጋደኜች ጋር ገጥማ ይሆናል 😢😢😢. ወደ እምነት ቦታ ትሂድ 😢😢😢
ዳንዮ በእመብርሃን ጸበል ውሰዱዋት😥😥
ዳንዬ የኔ መልካም ወንድም ፀበል ብቻ ውሰዷት በማርያም ማርሚያ ቤት ምንም ለውጥ አይሰጣትም 😢በእመቤቴ ፀበል ብቻ ውሰዷት
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
በርታ የኔ ጥቁር አዝሙድ ሰወድህህህ ❤❤❤❤❤❤
ዳኔየ የኔጥቁሪ አዝሙዲ በርታልን እኛ ስዴት ላይ ሁነን እየተማርንበትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ዉድድድድ የኛ ጥቁር አዝሙድ❤❤❤❤
So sad please help her. Just pray everything will be okay. 🙏🙏😭😭😭
Danyi enam wadekalw❤❤❤
Dani.yene kenawi.❤❤❤❤stalote bota wusade
Woooooooow nice. Work ❤❤❤
Really i like your job don't give up 🎉🎉🎉🎉
አሼ ውዴ አልሰማቸውም ።ወደ ፈት ብቻ😍😍❤❤❤
በርታልን ባርችዬ🎉🎉🎉🎉አትጥፋ
ስልክህን የትነውየማገኘው
ሰላም ጥቁር ቅመምየ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪
አሜን ወድ እህታችን
ዳኒየ ከሰተጀርባ ጠባቂ ያያዘህ ከፈጣሪበታች ብይነው ፈጣሪምአይለይህ የመዳም ቅመሞች የትናችሁ እረአበረታቱት ሰርቶይለወጥ 😢😢😢
ባርችዬ የእግሊዟና የሳውዲዋ ከምን ደረሱ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመርሽ ዳንዬ ፀበል ውስዷት
እስከመጨረሻው ሰማሁት እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ትልቂቱ በዴዝህ አይነት መንገድ ማናገር ከባድ ነው ታማሚ መሆኗ ግልፅ ነው እና ተረጋግተሽ ወዴ መፍትሄ
ወይኔ ስታሳዝን አላህ ወደ ጤናዋ ይመልሳት
ዳይ ወደ ጸበል ጥቁር አዝሙድ አሁኑን ወደ ጸበል እድትገባ አዝዠለሁ አለቀ ቀጣይ ሰላም ሁና መዳሀኒ አለምን እየመሰገነች ቪዲዮ ትሰራልን አለህ አለቀ
አይዞሽ እህቴ አግዛብሔር አለ ወድማች ተባርክ
እኔም ገዘብ እየላኩ ትንሽ ወድሜ አበደብኝ ዱአ አርጎልኝ የቴም ነው እኔ ሥደነኝ የሚያነሣው ሠው አቶ ይከራተትብኛል
Ay tequr Azmudeye❤❤❤
Waqayoo ishi ya maruu 😢😢😢😢😢
ወይጉድ፡እዳአስክሯትነው፡እራሷን፡ታቃለች፡አይገንዘብ
😢😢😢ፀበል ውሰድዋት በጣም ያሳዝናልልልል😢😢
በርታ ዳኒየ 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣክ ወንድም አለም
Daniye tsebel wesedewat
ወንድምሽ ለምን በፊት አልነገረሽም
የኔ እናት እህቴ ትማራለች ብላ በሰው አገር ተቃጥላ መጨረሻው ይህ ሲሆን ያሳዝናል ፈጣሪ ወደራሶ ይመልሳት 😭😭
ዳኒዬ የኔኛመልካም በረታ❤❤❤❤😢😢
ካመማት ፈጣሪ ይማራት ከይቅርታ ጋር ዳኒየ ምን አልባት ያጠፋችው ገንዘብ በጣም ከብዶት ነው አፍራ ይመሥለኛል እንደዚህ የምትሆነው እንጅ እንደዚህ የምትሆነው ይህ የኔ መረዳት ነው ፈጣሪ ልቦን ይመልሥላት
ዳኒየይ በርታልኝ ጅግናየ ❤❤
ዳኒሻ❤❤❤
ወይዬ
Uuuuuuufffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢Waqayyoo sii haa fayyisuu adhookoo 🤲🤲🙏🙏
Wel come bro🎉🎉
ምን bro......😅😅
@cherkoseshow 😅😅🙏
Bareye wedddddddddaregkalwe jegnawe wedme betam adnkek neye❤❤❤❤
ዳን wel come 🙌🙌🙌😊
Tanks
🥀❤❤ የኛ ጥቁር አዝሙድ🥰🥰🥰
Daniya ebakehe wedesebale wusedate.tasezinalechi
አህለን ወሳህለን👍👍👍
John 6 አማ - ዮሐንስ48: የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
አሜን
Uuuuffff maloo sabaltii gesii Danii😢😢😢😢
ፀበል ወሰዳት ዳኒዬ
አይምራዋ ታማል እርግጠኛነኝ እችን ወዳተ መኪና ሳይሆን ወደፀል ነበር መውሰድ
Uuuuuuuuuuf anan haadhoo koo agzosh obbooleetii too waqaayyoo sii yaa gargaaru tsabaala geessi ni fayiiti yaa waqaayyoo atti gargaari daniye jagna keenya jabaadhu waqaayyoo jireenya kee yaa ebbiisu 🙏❤
Tsebel wiseduat.
አላህ ይጠብቅህ🎉❤❤
ፈጣሪ ይማርሽ አሥራችሁ ጸበል ውይይይ
ዳኒየ ዋጋ ታገኝበታለህ አሥራችሁ ፀበልውሠዱዋት
ዳኒይእንኳንሰላምመጣህይኔመልካም❤
አሜን የኒ ቀና
ፀበል ትግባ ትድናለች
እግዚአብሔር ይማርልሽ ወደ ፅበል ውስ ጃት 😢😢😢😢😢
ፀበል ይዘሽት ህጆ እህቴ
ዳኒ አላህ ይረዳቹ
በርታ ጡቁር ኣዝሙድየ
Well come
ሰለምህን.እንደምድር .አሸወ.የብዘልጅ.❤❤❤❤
እለሁልሽ
እረ ተው ኢትዮጵያውያ እራሳችሁን ለሞት አዘጋጂታችሁ አትሂዱ በሃገራችሁ እንደሌይው ሃገር ስው ስርታችሁ ኑሩ በስላም እራስን ለአደጋ አታጋልጡ ተው ልጂቱን ፅበል ይዛችኅት ግቡ ዘመኑ ከፍቷል አሳብደዋት ነው
Berta wedeme ❤❤❤
በርታ ዳኒዬ🥰
Heeeeyyy i am first comment 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😊
Yes you are!🥰🥰🥰❤
ይመችሕ ዳኒሻ አተኮ አወራርሕ ሁላ ነው እሚያስቀን ከምር😂😂😂😂
ቅመም
ባርች❤❤❤❤❤ስወድህ
እሼ ፍንቃ
ፀበል ውሰዱ
...ማለት ነው....እንዲህ እንዲህ ማለት ነው....ማለት ነወ.!!! ሌላው ሰዎችን ከማግኘትህ በፊት በደምብ ተዘጋጅ፣ አትደጋግም፣ በተረፈ ጥሩ ነው
ዳኒ ምርጥ ጨዋ ሰው።🎉🎉🎉
tekuer azmuda wowwww jantel 😜
ፈጣሪይርዲሽ
ወንድሜ ፀበል ውሰዷት ትድናለች 😢😢😢
አላህ ያሸርሸ😢😢😢😢😢
ጥቁር አዝሙድ ሁሌ አስተያየክ ያስቀኛል ከፍቅረኛ ጋር የምታወራ ነው ምትመስለው
Eken be selam metechuu wedame
ውድሜ ❤️❤️❤️💔💔💔💔💔
ሀይ🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ታላቅ እህቴን ከጠፋች 19አመትሆናትዛሬአገኘናታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ዳኒበርታ እሽ ጀግና ነህ ልጂቷን ግን ከቻላችው ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ይርዳት አሳዘነችኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ♥️🎉
❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እንኩዋን ደስ አለሽ
@@Enate-21 አመስግናለው
@@malikmmm5080 አመስግናለው
ዳኒዬ የኔ ሚስኪን የኔ ልበ ቀና እድሜ ይስጥህ አሁን ፀበል እንድትወስዳት አግዛት😢😢😢😢
ዳኒዬ እንኳን ደና መጠህልን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ወደ ጤናዋ ይመልሳት ጌታ ስታሳዝን እህትዋ😢😢😢
የመዳም ዋይፋይ እድሜና ጤና ይስጣትና አለምን ታሳየኛለች ጉድኮነዉ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂በጣም
min yasikali tada😢
😅😅😅🤲
@hatfoushmobile2571 በዝህ ሰአት የሚስቅ ነዉ የጠፋዉ ስለዝህ 😄😄
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሜን አሜን አሜን ባለውለታችን ነው የማዳም ዋይፋይፍ ያ ገልቢ
እግብሒር ምረት ያምጣልሽ እህቴም ተረጋጌ አይዞሽ ትድን አለች ፀበል ውሰጃት
ዳኒ እኛም ወድድ ነው የምናረግህ በርታልን🎉❤❤❤
ዳኒሾየኔመልካም ሰው እንኳን በሰላምመጣህልን ወንድማችን
አሜን የኔ ቀና
የኔናት ታላቅ አይዞሸ እንኳን ሰላም ተመለሸ በእመነትሸ ተከታተያት መሴየ ግልፅ ነዉ የጠላት እጅ ነዉ ስራዉ ይፈረሰ ምሰኪን
በመቤቴ ወደፀበል ውሠዶት የሆነነገር አሥነክተዋትነው በመቤቴ የኔእናት ውይይ😢😢😢😢😢
እሼ
እሼ
ዳኒሻ እንኳን ደና መጣህ እህቴ ወደፀበል ዉሰጃች አዪዞሽ
ወንድማችን በርታእኘም እንወድህ አለህ
የምወድህ ሀገር ነው ኦማን
ጠበል አፀብሏት ትድናለች በርግጠኝነት እሔ መናፍስት የተወጋ ይሁን ታላቅዮ ተረጋግ ከልተረጋጋሽ ለራስሽም ለሷም አትሆኝሞ ፈጣሪ ይማርልሽ
የፈጣሪ ያለ እህትየዋ በጣም አንጀት ትበላለች ታናሽየዋ ወደ ፀበል መውሰድ ነው
ዳኒ የኛ መልካም ሰው ኑርልን ክፉ አይካህ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዷት ሰማዕቱ ይምራታል
አይዞሽ. እህቴ. በርች ትድናለች ወደ ፀበል ውሰዶት እግዚአብሔር ጨሪሳ ይማርልሽ
ደኒ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ ሁሉም እየመታህ መቻልህ አለህ ይጠብቅህ ተበረክ
አይዞሽ እህቴ በርቺ ትድናለች ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት እና ሁሉም በየእምነታችሁ ዱዓ አድርጉለት የሆነ ነገርማ ሆናለች
ባርቹ በርታ ሁሉም ያልፍል❤❤❤❤❤
የኛ ጥቁር አዝሙድ እንኳን ደህና መጣህ እኛም ዉድድ ነዉ ምናደርግህ ስታሳዝን እህቷ ጸበል ትዉሰዳት❤😘
በጣም ታአሳዝናለች እግዛብሔር ይማራት
ዳኒ ምርጥ ወጣት በርታ መልካምነት ለእራስ ነው
ታሳዝናለች😢😢 ፀበል ወሰድዋት ትድናለች ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ታሳዝናለች ሚስኪን 😢😢😢😢. መጥፎ ጋደኜች ጋር ገጥማ ይሆናል 😢😢😢. ወደ እምነት ቦታ ትሂድ 😢😢😢
ዳንዮ በእመብርሃን ጸበል ውሰዱዋት😥😥
ዳንዬ የኔ መልካም ወንድም ፀበል ብቻ ውሰዷት በማርያም ማርሚያ ቤት ምንም ለውጥ አይሰጣትም 😢በእመቤቴ ፀበል ብቻ ውሰዷት
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
በርታ የኔ ጥቁር አዝሙድ ሰወድህህህ ❤❤❤❤❤❤
እሼ
ዳኔየ የኔጥቁሪ አዝሙዲ በርታልን እኛ ስዴት ላይ ሁነን እየተማርንበትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ዉድድድድ የኛ ጥቁር አዝሙድ❤❤❤❤
So sad please help her. Just pray everything will be okay. 🙏🙏😭😭😭
Danyi enam wadekalw❤❤❤
Dani.yene kenawi.❤❤❤❤stalote bota wusade
Woooooooow nice. Work ❤❤❤
Really i like your job don't give up 🎉🎉🎉🎉
አሼ ውዴ አልሰማቸውም ።ወደ ፈት ብቻ😍😍❤❤❤
በርታልን ባርችዬ🎉🎉🎉🎉አትጥፋ
ስልክህን የትነውየማገኘው
ሰላም ጥቁር ቅመምየ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪
አሜን ወድ እህታችን
ዳኒየ ከሰተጀርባ ጠባቂ ያያዘህ ከፈጣሪበታች ብይነው ፈጣሪምአይለይህ የመዳም ቅመሞች የትናችሁ እረአበረታቱት ሰርቶይለወጥ 😢😢😢
ባርችዬ የእግሊዟና የሳውዲዋ ከምን ደረሱ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመርሽ ዳንዬ ፀበል ውስዷት
እስከመጨረሻው ሰማሁት እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ትልቂቱ በዴዝህ አይነት መንገድ ማናገር ከባድ ነው ታማሚ መሆኗ ግልፅ ነው እና ተረጋግተሽ ወዴ መፍትሄ
ወይኔ ስታሳዝን አላህ ወደ ጤናዋ ይመልሳት
ዳይ ወደ ጸበል ጥቁር አዝሙድ አሁኑን ወደ ጸበል እድትገባ አዝዠለሁ አለቀ ቀጣይ ሰላም ሁና መዳሀኒ አለምን እየመሰገነች ቪዲዮ ትሰራልን አለህ አለቀ
አይዞሽ እህቴ አግዛብሔር አለ ወድማች ተባርክ
እኔም ገዘብ እየላኩ ትንሽ ወድሜ አበደብኝ ዱአ አርጎልኝ የቴም ነው እኔ ሥደነኝ የሚያነሣው ሠው አቶ ይከራተትብኛል
Ay tequr Azmudeye❤❤❤
Waqayoo ishi ya maruu 😢😢😢😢😢
ወይጉድ፡እዳአስክሯትነው፡እራሷን፡ታቃለች፡አይገንዘብ
😢😢😢ፀበል ውሰድዋት በጣም ያሳዝናልልልል😢😢
በርታ ዳኒየ 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣክ ወንድም አለም
Daniye tsebel wesedewat
ወንድምሽ ለምን በፊት አልነገረሽም
የኔ እናት እህቴ ትማራለች ብላ በሰው አገር ተቃጥላ መጨረሻው ይህ ሲሆን ያሳዝናል ፈጣሪ ወደራሶ ይመልሳት 😭😭
ዳኒዬ የኔኛመልካም በረታ❤❤❤❤😢😢
ካመማት ፈጣሪ ይማራት ከይቅርታ ጋር ዳኒየ ምን አልባት ያጠፋችው ገንዘብ በጣም ከብዶት ነው አፍራ ይመሥለኛል እንደዚህ የምትሆነው እንጅ እንደዚህ የምትሆነው ይህ የኔ መረዳት ነው ፈጣሪ ልቦን ይመልሥላት
ዳኒየይ በርታልኝ ጅግናየ ❤❤
ዳኒሻ❤❤❤
ወይዬ
Uuuuuuufffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Waqayyoo sii haa fayyisuu adhookoo 🤲🤲🙏🙏
Wel come bro🎉🎉
ምን bro......😅😅
@cherkoseshow 😅😅🙏
Bareye wedddddddddaregkalwe jegnawe wedme betam adnkek neye❤❤❤❤
ዳን wel come 🙌🙌🙌😊
Tanks
🥀❤❤ የኛ ጥቁር አዝሙድ🥰🥰🥰
Daniya ebakehe wedesebale wusedate.tasezinalechi
አህለን ወሳህለን👍👍👍
John 6 አማ - ዮሐንስ
48: የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።