ለልጅነት ፍቅረኛዋ ብላ በባሕር እንግሊዝ የተሰደደችው እህት በሀገሯ ምን ገጠማት cherkoseshow/danibrasco

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024
  • ለልጅነት ፍቅረኛዋ ብላ በባሕር እንግሊዝ የተሰደደችው እህት በሀገሯ ምን ገጠማት cherkoseshow/danibrasco
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !===================================
    ስለምትሰጡን ሀሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!!!
    ❤️እናመሰግናለን❤️
    #cherkoseshow #werkezebo #dukashow #addischewata #habmedia #aradaplus #donkeytube #habeshachewata #kanatv #agelgelmedia #sile hiwot #negus #neguismedia #agelgelmedia #ebs #music #film #funny #besintu_sitcom #besintu #duet #hopeentertainment #nahomrecords #entertainment #movie #ethiopiannews #abelbirhanuየወይኗልጅ #abelbirhanunews #abelbirhanu #fetadaily #feta_daily #fetadailyworld #feta #rohamedia #silhiwot #sile-hiwot #teddy #teddyafro #entertainment #challenge #tiktokcompilation #funny #girumkana #kanatv

КОМЕНТАРІ • 487

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Місяць тому +15

    bigup brasco habbi

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +7

      ሰላም መሌኩም🧕🧕🧕🧕

    • @Tsehay-zu9fx
      @Tsehay-zu9fx Місяць тому +2

      ​@@cherkoseshowmee waaqa jedhii keessani naa dubbisii 🙏🙏

    • @kadijaakadijaa421
      @kadijaakadijaa421 Місяць тому

      ​@@cherkoseshowሰላም የኔ ወንድም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እፈልጋለሁ ላስቸካይ ጉዳይ

    • @Eskedarzemen
      @Eskedarzemen 27 днів тому

      ጨረቆሴ እባክህ ሥልክህን

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 Місяць тому +45

    ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ዳኒ አሁን መረጃ አላት በህግ ገንዘብዋን አሰጣት እባክህ።

  • @lixmony9570
    @lixmony9570 Місяць тому +27

    ውውውውውው ከደዚ አይነት ሰዎች ይሰውረን ህዝቤ🙏😥😥😥😭

  • @ZenashAsrate
    @ZenashAsrate Місяць тому +28

    ብር አላለም ምን አስቸኮለህ የአባቴ አምላክ እግርህን ያብርህና

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +43

    ☝🏿☝🏿☝🏿2 ክፍልም 😡😡😡እንፍልጋለን የምትሉ 😡

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube Місяць тому +12

    ብር ብር 🙄🙄አላህ ብርር ያርግህ ከልብ

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ከእንድዝ አይንተ ሰዎቹ ጠብቅን ከባዲ ነው😂😂😂😂

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 Місяць тому +13

    ዳኒዬ ጣክር ዋንድሜ ጡቁር አሥሙድ የኔ ጃጋና 🙏🙏👍👍👍Daanniiyyee jabadhu Qurnfudii Gurachaa rabii siihaa gargaruu baayyee sii jalanaa obollessa koo my biroo 🥺🥺🙏🙏💪💪💪💪👏👏👏

  • @AbiSaiid
    @AbiSaiid Місяць тому +8

    አቤት ጎይታይ መዓረይ ካብ ከምዚ ዓይነት ሰብ ሓልወኒ 🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 Місяць тому +10

    ዘንድሮ ፍቅር ነው የጠቆረው ውይስ ሰው ነው የጠቆረበት ብር ብር ብሎ ቀረ እኮ አንጀቱ ይበሪበርና አይዞሽ እህቴ

  • @BerukTesfsye-pw3tt
    @BerukTesfsye-pw3tt Місяць тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ተለየሽ እግዚአብሔር አመስግኝ አትዘኝ ደስ ይበልሽ ይህ ሆዳም ዳግም እንዳታይው አደራ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Місяць тому +13

    ዳኒ አትድሞ አበዛኛ ገዚ የወጪሰዉችናቸዉ ደበኞቸህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +5

    ይህ ደህና ፍልጥ አይኑን ነበር ማጥፋት ሠውየው የራሡ ህይወት አለው ዳኒ ያሥታውቃል በጣም ባለየ ቅል እራሥ ነው ዳኒየ በጣም ትቸኩላለህ ከሠውየው ብዙ መረጃ መሠብሠብ ሥትችል ትበሣጫለህ ሙሉ ንብረቱዋን ይመልሣታል ይህ ጭልፋ ፊት ብር ነበር ማጉረሥ ሥደት ያላች ሤትም ሆንሽ ወንድ አገር ውሥጥ ትዳር ይኖረናል ብላችሁ ዋጋ አትክፈሉ ሠው አውሬ ሆኑዋል ለጥቅም ነው የሚፈልጉዋችሁ እባካችሁ ተማሩ ብለናል አሁን የዝች ልጅ ጉዳት ገንዘብ ብቻ አይደለም ፍቅሩዋንም አጣች ቅሥሙዋን ሠበረው ማን ይጠየቃል ፈጣሪ ይፍረድብህ

  • @WolloGondar
    @WolloGondar Місяць тому +5

    አረ አፍንጫውን በለው ዳኒ አቃጠለኝኮ😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢

  • @hawa-ve8rt
    @hawa-ve8rt Місяць тому +4

    ምን የተመታ ነው ብር ብር ይላል እሳ ሰውረኝ ጌታየ😂😂

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc Місяць тому +5

    Qoshaasha gantuu hiriiyumaan akkas namati yaa hafu dhugaa 😢yaa waqaayyoo enyuutu enyuu ammane waliin jirata sila agzosh obbooleetii too ilmii nama qabeenyaaf ykn birriif maalee jalaala dhugaa namaf hin qabu 😢 yaa umma koo atii nuti araarami 🙏 Dani jabaadhu waqaayyoo si waliin yaa ta, u 🙏

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Місяць тому +12

    ዳኒ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበልልን በርታ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +1

      እሼ ውዴ የኒ ቀና 🥰🥰🥰

    • @YYy-v7n
      @YYy-v7n Місяць тому

      ዉዶቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +11

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      እሼ ውዴ የኒ ቀና 🥰🥰🥰

    • @DeraartuTadase
      @DeraartuTadase Місяць тому +1

      Sallaallaahuu alleeyh wassallam

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 Місяць тому +1

      اللهم صلي على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Місяць тому +6

    ፈጣሪ ሆይ ልቦናውን ስጠኝ ብር ብር😢😢😢😢

  • @KoleKolan
    @KoleKolan Місяць тому +10

    ብር ብር ብር ብር ብር አናትህ ብርር ይበል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ Місяць тому +8

    ሁለት አይንህ ብርርርርር ይበል ከንቱ🤦ሴቶችየ የሩቅ ትምህርት✅ እንጂ የሩቅ ፍቅር❌ እንደማይበጅ ከዚህ ተማሩ

  • @SAZx-dj7sm
    @SAZx-dj7sm Місяць тому +2

    የዚህስ ስግብግብነት ይለያል በዚህ ልክ ጭካኔ ..የረቀት ፍቅር ትረፉ እመም ብቻ ነዉ አብሽሪ እህቴ በሁሉም ነገረ ከሱ የተሻለዉን ፈጣሪ ይካስሽ

  • @ABBAa-m9w
    @ABBAa-m9w Місяць тому +2

    አቤት ፈጣረ ይጠብቀን ከመጥፎ ስው😢😢😢

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Місяць тому +5

    እንኳን ስላም መጣህልን ፍርጁ!!በርታ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠቅህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +14

    😂😂🤣🤣እንዴት ነክ ሳይል ብር ብር ብርርርር 🤣ያድርግክ 😂

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +6

      ሌበላኝ እኮ ነዉ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +1

      @@cherkoseshow 😂እኔ አንተም አሳከኝ በጣም አፍረክ ነበረ አይዞን ባርች

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 Місяць тому

      ብርርርርርርርርርርር😂😂😂😂😂

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Місяць тому

      ሊበላ እደፈለጉ ያርጓት አላለም ማፈርያ 💔💔

    • @marta-yy6qi
      @marta-yy6qi Місяць тому

      😂😂​@@cherkoseshow

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 9 днів тому

    ኧሯ ሑለተኛውም ይለቀቅ ኡፍፍፍ😢😢
    እባካችሑ ትምህርት ውሰዱ የመዳም ቅመሞች አደራችሑን እዳትጎዱ እናንተ ናችሁ ምታሳዝኑኝ ከናንተ ክፉ አልስማ 🎉

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 26 днів тому +1

    ለመሰለል የተ ጠቀማቹቱን ሲስተም በጣም ድንቅ ነው 🎉🎉

  • @BosenaGatu
    @BosenaGatu Місяць тому +9

    እኔ አሁንስ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እንዴ ቆይ የሰውን ልጂ እንዴት ማወቅ ይቻላል አሁንስ እኔም እየፈራሁ ነው በስደት እየለፋን የልፋታችን ውጤት እንደዚ ነው በቃ ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ይባላል ልጂቷ በጣም አሳዘነችኝ እሱ ግን እንዴእኔ የታዘበው አለ ስንት ጊዜ ነው ስንት ብር ላከች እያለ የጠየቀ በማሪያም ዳኒ በህግ እንዲገዘቧን እንዲመለስ እርዳት ውንድሜ ምክንያቱም መረጃ ይዘሀል እርዳት በፈጠረህ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤

    • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
      @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Місяць тому

      ሰዉ በምንም ኣይታወቅም ኣይታመንም😢😢😢እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እንጂ ሰዉ ኣምኖ ከመኖር ከእንስሳ ጋር መኖር መቶ እጥፍ ይሻላል

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Місяць тому +4

    ወይኔ ወንድን ማመን ቀብሩ ነው
    ፍቅር በቃ ሙተ ተቀበረ ዘንድሮ

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs Місяць тому +1

    እውነት ዳኒ ወላሂ ጎበዝ አስተዋይ ነህ ከመፈተን ማጣሬት ይሻላል

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 8 днів тому

    በጣም ነው እምታሳዝን

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 26 днів тому

    Gobez Dani, bereta Egziabeher kekefu yetebkeh ayezoh Ewenet hulegize Terepeza laye woyem
    Weha laye yewotal yebalal!

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +5

    ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      ሰላም መሌኩም🧕🧕🧕🧕 እሼ የኔ ውድ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +1

    ምን ብር ብር ይላል ወይኔ ድህነት ያሳዝናል ❤❤❤ሌላ ፍቅረኛ ካልያዘ ❤❤ይቅርታ ብታረግለት እድሜልኩን ❤❤የሚቆጨውን ነገር ❤❤ ሳልጨርሰው 30ደቂቃ ላይ የሰጠሁት ኮሜንት❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому +1

    ፈጣሪ ሆይ. ልባና ውን ስጠኝ ጪራሽ ብር ብር. የእኔ እናት አይዞሽ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 Місяць тому +3

    Dani guree jabadhuu ❤❤😢😢😢😊

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 19 днів тому

    Afecawun yemesgen tekebeyew vidio maserega New mekeses Alebeshe ehe wusha gebegaba sew hager endet gezeb edemegeg yaye new meyakiw Daniye Thank you bro

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +1

    አይዞሽ ተቀድቷል ሁሉነገር እዳደረግሽለት በህግ ያዝው።

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 26 днів тому

    ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን❤ አሁንስ ለስው ማመን ቀረ ለአው ማመን ይሻላል

  • @Zafudasetae8970
    @Zafudasetae8970 Місяць тому +1

    ኣቤት ሰው በልሰራው ብር ብር ብር ይላል እንዴ ፎ 😮😢ዳኒየ በርታልን

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Місяць тому +1

    Good sister be strong please this way the are 😢😢😢😢😢😢

  • @zion6498
    @zion6498 26 днів тому

    አይዞሽ እህቴ❤ ምን ማለት ይቻላል መድሐኒተዓለም ብድራቱን ይክፈለው😢😢😢

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b Місяць тому +1

    Ayizoshiii😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +3

    ደኒ እከንደናማጠ እግዚሐብሔር ይጠብቅ ታርኩን እትልስማ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Місяць тому +2

    ይሀን. ጥቅመኛ. በርበሬነበር ማጠን. 😅😅😅😅

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Місяць тому +5

    ዳኒ❤ለምንድነዉ ስም የምትረሳ ሁሌ እከታተልሀለዉድጋሜ ነዉ የምጠይቀዉ እኔ ብሆን ስም አዉጣልኝ ነበር የምልህ😂😂😂😂😂

  • @HaimiHaimi-c2m
    @HaimiHaimi-c2m Місяць тому +3

    ይሄ ጨካኝ 😢😢በጣም ያማል ጌታን ዳግማዊት አይዞሽ ማማዬ ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ እሽ ዳኒ በናትህ የዳግማዊት ስልኳን ስጠኝ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      Eshi

    • @HaimiHaimi-c2m
      @HaimiHaimi-c2m Місяць тому

      @@cherkoseshow ዳኒ በዚህ መላክ ካልፈለክ በማሪያም ያንተን ላክልኝና በዉስጥ ትልክልኛለክ የዳግማዊትን ይቅርታግን ዳኒ ያዉ አድናቂክነኝ

    • @uu-f4m4o
      @uu-f4m4o Місяць тому

      ​@@HaimiHaimi-c2mMin asbesh new😂😂😂😂

    • @HaimiHaimi-c2m
      @HaimiHaimi-c2m Місяць тому

      ​@@uu-f4m4omnm Ayidel Yagere Ligni Nat Felgeyat New

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 Місяць тому +2

    በስመአም ምን አይነት እርግማነው አለች እ ር ገላገለሺ በምክንያት ነገየተሻለ አለ❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Місяць тому +1

    ሰላም ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ እስኪ ልስማ የልብ ስብራት ከባድ ነው ሞር የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😢😢😢😢😢

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Місяць тому

    ayi sat senamen ewuer nene tekuer azmuda 💝

  • @ሂወትለኩሉዮዳሄ
    @ሂወትለኩሉዮዳሄ Місяць тому +1

    እንካን ሰላም መጣህ ዳንየ ሰላምህ ይብዛልን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ እባክህ ንብረትዋን ኣስመልስላት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +4

    በስማም ያልሰራውን ብር ለመብላት እደቀትር እባብ አቅለበለበው ይህን እዲያው ማላመጫውን ወደማዳመጫው ነበር ማዞር በጥፊ እፍ በጣም ተናደድኩ ጌታን

  • @liyaa2896
    @liyaa2896 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢wayine fexari hoyi

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Місяць тому +1

    Balgeedhaa kuuni abboo echii 😢😢😢😢😢😢😢maali kuuni dhakani

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube Місяць тому +2

    እሴ ውላሂ ደግህ አድርጋት

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Місяць тому +1

    ለወድ. ልጂ ካርድም አልክ. እኮንመኪና ልገዛ😅😅😅

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Місяць тому +1

    ለወንድ ብር ኣትላኩ ተብላቹ ኣትሰሙም በጣም ያማል ማስረጃ ስላላት በህግ ብሯም ንብረቷም ኣስመልሱላት ዳኒዬ❤🥰🥰

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r Місяць тому +7

    እኔ በሳቅ የገደለው እሡ እያወራው እሡ ብር ብር ብር ይላል አንገቱ ይብር እና ይህ ወሮ በላ ጭራሽ አራት እግሯን ተብላ ደፍር እውነት😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +2

    አህለን ባርች ❤❤❤❤. ይሄ ሲጀመር የገንዘብ ሰው ነው 😂😂 አይሆናትም ሞላጫ ልጅቱን ግን ታሳዝናለች በታቸልክ አቅም እርዳት 😢😢😢 ንብረታን ከቻልክ አስመልስላት ጀግናው ❤❤❤❤

  • @kennaashawaa.9955ambo
    @kennaashawaa.9955ambo Місяць тому

    Danikoo berata yene jegana👍👍

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b Місяць тому +2

    አይ ወንድ ግን ሑሉም ወንድ አንድ አይደለም እግዚአብሔርን የሚፈራም አለ😢😢😢😢

  • @addiselemworkneh3982
    @addiselemworkneh3982 Місяць тому +1

    Ayzsh Yana wode

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 Місяць тому +2

    አኔ የምለው ሴቶቹ ምንድነው አአምሮቸው የዘጋው? ስንት ጊዜ ይደጋገማል?

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ዳኒዬ ጀግና

  • @DghdSfgsgz
    @DghdSfgsgz 10 днів тому

    ብር ብር ይላልዴ ብር ያርግህ😅😢😢

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s Місяць тому +1

    kkkkkkkkkk birr birr😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 дні тому

    ጠቅላላ ንብረቶንህ አስመልሰህ የላከችውህ ሁሉ ተቀበይውህ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +2

    Psalms 65 አማ - መዝሙር
    2: ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Місяць тому +6

    ጥቅመኛ ወድ ተሰፈሰፈኮ ለገዘብ ሊበላኡኡኡፍፍፍ

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 28 днів тому

    ጉድ ጉድ እቀውንም ገዘብንምበ😅😅😅😅

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y Місяць тому +7

    😱በመድሀኒ አለም 😱ስም ጭራሽ😱 አራት እግሯን ትብላ ሸር ሸር አድርጉ ላልሠሙት አሠሙ ለስደተኞች ገንዛባችሁን ለወንድ ምትገብሩ እህቶቸ እግዞ ነው እግዞ ነው 😥😥😥😥

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የሥራህን ይሰጥህ ወንዶች?????

  • @CaneeCanee-b2s
    @CaneeCanee-b2s 18 днів тому

    Ayi ganzab😢(❤🙅❤😢)😢😢😢😢

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 26 днів тому

    Betam yasazenal .yehe ye sew kushasha new , eswam tefat alebat ,

  • @Rahwa-wf6tw
    @Rahwa-wf6tw Місяць тому +1

    ❤❤❤❤Eritrea 🇪🇷 ♥️

  • @SmrtSs
    @SmrtSs Місяць тому +1

    ክፉል ሁሎት

  • @KuzemaAdam
    @KuzemaAdam 28 днів тому

    Yihe quwanxa min yimasilal makina fit 😂😂😂

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 Місяць тому +2

    Welcome brother ❤❤❤❤❤❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c Місяць тому

    ወንድ የምታምኑ ስላም በያቸዉ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 Місяць тому +1

    ምን እንደሚባል ግራ የሚያጋባ ዘመን ከሀዲዎች በዙ ኡፍ አሳዘነችኝ

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 Місяць тому +1

    Wwwwwww ሀበሻ ወንድ።

  • @enatu.teshom
    @enatu.teshom Місяць тому +2

    uuuuu eye sew adelm😢😢😢😢😢

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Місяць тому +1

    Tukur Aezmut pls wede hgi wsedut pls 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻🍁🍁🍁

  • @MartaBedane
    @MartaBedane 15 днів тому

    ehe sew adelam😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Місяць тому +1

    ብር ብር አይንክ ይብረር

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 Місяць тому

    Biru Biru Biru😁😁😁😁😁😁

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 Місяць тому +1

    Wey gud😂😂 genzbunm alalem

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ

    ብራ ኣስመልሰላት😢

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p Місяць тому

    የኛ ጥቁር አዝሙድ እኩአን ደህና መጣህ አሺ ማነዉ ሚታመነዉ እኔ ይሄንን እየሰማሁ ቤት በኩል ነዉ የማገባዉ 😘😘😘❤

  • @ሂወትለኩሉዮዳሄ
    @ሂወትለኩሉዮዳሄ Місяць тому

    ዳኒየ ክፍል ሁለት ንብረትዋ ተመልሶላት እንጠብቃለን ወንድማችን❤

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 29 днів тому

    ወይኔ ይህ ስግብግብ ሰገጤ ብር ብር ይላል እንዴ ባልጌ

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e Місяць тому +1

    behge tyezo nbrto ymlselate 👌

  • @KuzemaAdam
    @KuzemaAdam 28 днів тому

    Wechegud setochiye 😂😂😂

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 26 днів тому

    Afer bela tekemegna yasazenal yasaferalem Yasazenal ayeneh ber yebel Egziabeher yeserahn yeseteh! Endeza hona yegegnechewn genzeb ante lela
    Mist tagebaleh afer bela yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому

    አለለፈችም😂😂😂ብርርርብርር የር የአበቴ አሚለክክክክ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +1

    ክክክክክክክ አይይይይይ ሰፍ ነው ለብር ብሪሪሪሪሪሪሪ ያርገውና

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k Місяць тому

    ዳኒ ንብረቱን አስመልሰሕ ሁለተኛ ቫዲዮ እንጠብቃለን

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 29 днів тому

    Besumam 😭 😭 😭 😭

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube Місяць тому +3

    Selam beteseb ❤❤❤

  • @Saedsaed-fk8ff
    @Saedsaed-fk8ff 23 дні тому

    echፈገግ የምትላት ነገር በጣም ነው ምታስቀው ሁሉም