ከመካ መዲና የመጣችው እህታችን ከእራሷ በላይ በምታምነው ሰው ተከዳች !!! CherkoseShow/DaniBrasco

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 475

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 17 днів тому +67

    ጥቁር አዝሙዳችን በእውነት እኔ ግን በማያቸው ነገሮች ጥሩ ትምህርት እየወሰድኩኝ ነው። የማዳም ቅመሞችዬ ላይክ አርጉኝ?❤❤❤❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +2

      ጎበዝ የኒ ወድ እንደዚህ ነው🤲🤲🤲🧕

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 16 днів тому +2

      @@MeseretMepngistu እኔም እዳችው እህት አድብር ራሱ ቢሆንም አልሰጥም

    • @heleenheleen3936
      @heleenheleen3936 16 днів тому

      ዳኒሾ ከኩኤት ነው ላወር ፈልጋለው በስደት ሆኜ አምኜ የለፋሁትን ከላኩላቸው በእምነት ክደውኝ እይወቴ በስደት ባዶ ሆኜ እንት እገባለው ብዬ ልፋቴን አጥቼ እየተንከራተትኩኝ አኒ እንድትረዳኝ ብትተባበረኝ ነበር ስልክህን ላክልኝ እዳወራ እባክ በስደት እይወቴ በጣም አስጨኝቆኛል አግዘን አበሳነትን እያየው ነው ዳኒሾህ​@@cherkoseshow

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 15 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 14 днів тому +1

      ሰወማመንክበደኚ

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 16 днів тому +26

    ወድልጅ አይዋሽም አለ ዳኒ😂😂😂 ወድልጅ የማይዋሸዉ ነገር ቢኖር ወድነቱን ብቻ ነዉ

  • @Biruk-k8z
    @Biruk-k8z 17 днів тому +28

    ከራስ በላይ ማነንም ማመን የለባትም የኔ ጥቁር አዝሙድ ❤❤

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 17 днів тому +10

    በእውነት ምን ብዬ እንደምፅፍ አላውቅም ልቤ ተሰብሯል።😭

  • @Fahad-eh8mz
    @Fahad-eh8mz 16 днів тому +23

    ሚድያ ግን ለምንድ ነው የምትጠቀሙበት ካልተማራችሁበት

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 15 днів тому

      TKUKLU..KANDEM.CUNTY.BYNGERCHWE..AYSMUM..YBLCWE..

  • @ባህረዳር
    @ባህረዳር 16 днів тому +6

    አይ ወንድሜ አንተ እኮ አነጋግርህ ሁላ ያስቃል ይመችህ ወንድምአለም
    ለምን እንደማንማር በሌላ ሰው አላውቅም

  • @fayizasisay2304
    @fayizasisay2304 17 днів тому +5

    አቦ ይመችህ ምርጥ ሠው እነሡን እንደምታያቸው ወይኔ ከነሡ አንተ ነህ እምታዝናናኝ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 днів тому +4

    ሰው እኮ በኑሮ ውድነት ህሌናውን ሽጧል አቤት ጌታየ😢😢😢😢😢ማረን

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 16 днів тому +6

    እኔ በስደት 6 ዓመት ሙሉ ለቤተሠቦቼ ነው እነሱም አልተቀዬሩ እኔም ምንም እድሜዬን እና ጤናዬን ጨረስኩ ይህም ሆኖ ባዝንም አልከፋም ለቤተሠቦቻ በቸገራቸው ግዜ ደርሸላቸዋለሁ ይሁን እስኪ ለበጎ ነው ያለፈው አልፏል ተመስገን ጌታ ሆይ የእናት አባቴ ፀሎት ይጠብቀኛል❤ዳኒ በርታ❤

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 16 днів тому

      አይዞሽ ሁላችንም ነን

    • @habibamustefa8666
      @habibamustefa8666 11 днів тому

      አብሽሪ ነገ የተሻለ አንኖራለን

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 17 днів тому +26

    ሰዉ እንደት በየቀኑ ሚድያ እያየ አይማርም ኤጭ አቦ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +1

      የስ

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 17 днів тому +3

      አረ በጣም እኔ ከሚዲያ ላይ ተምሬ እንኳን ሰውን እራሴንም አላምነው ከፈጣሪዬ ውጪ 🙏

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq 16 днів тому

      😢😢ኡከ

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 16 днів тому +1

      ​@Makdas1224 ኧረ እኔም አላምንም ካሁን በፊትም በወንድልጅ አልተበላሁም

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 17 днів тому +19

    ባጠም ያሳዘናል እባካችሁ አራብ ሀገር ያለችሁ እህት ወንድሞቼ ምነው እራሳችሁን አትርሱ ሰው አታምኑ 💔

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +1

      የስ የኒ ቆንጆ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 16 днів тому +2

      እኔ እኮ ግርም ይለኛል ምን የዋህ ብትሆኝም
      ትምህርት ውሰዱ እኔ መቸም ለወንድ ቅምሽ አላደርግም ሆይ 24 ስአት መቆሜስ እህቶች ብር ያዙ ወንድ አትመኑ እንኳን ፍቅረኛ ባል አይታመንም በአሁኑ ጊዜ

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 16 днів тому +7

    ቭራስኮ ጀግናው በርታ አድናቂህ ከሀገረ ቬትናም ሻኪሶ

  • @Saedsaed-fk8ff
    @Saedsaed-fk8ff 17 днів тому +6

    መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 17 днів тому +11

    አይ ሴቶችየ መቼ ነው የምትማሩ እኔስ እንኳን ለወንድ ለቤተስብም አልበቃም አለኝ አይ ኧረ ቶው ልብ ግዙ ሴቶች😢😢😢 ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህ ከትናትና ቪድዮ ተረፍክ ከልጁቱ 😂❤

    • @Meaza-p1u
      @Meaza-p1u 16 днів тому

      አረ እኔም አስረዶኝ እንዴት ነው እንደዚህ መኪና የሜገዛው እኔ ይኸው ሁለተኛም ተሰድጀ አልሁነልኝም እንዴት ነው አረ አሰረዶኝ ወገኖች

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 16 днів тому

      አረ እነዝህ መቸም አይሠሙም

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 17 днів тому +15

    ደምሩኝ.በአላህእጃችሁይባረክ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 16 днів тому +5

    በነገራችላይወድየሚቀልቡሴቶች አያሳዝኑም ደግአረገ😂😂😂😂

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 16 днів тому

      ልክ ነው ላላገቡት ወንድ ገና አፈቅረዎለሁ ብሎ መስጠት

  • @cgf8399
    @cgf8399 17 днів тому +3

    ማነዉእንድእኔ የቱሂድንባንድራአይቱየመጣዉ አልሀምዱሊላሂአለኒኢመተልኢስላም❤🎉 ለኢላሀኢለላመሀመድረሱልሏሂ ከአሏህዉጭበሀቅየሚመልክአምላክየለምነብዩመሀመድም የአሏህባሪያእና መልዕክተኛናችዉብሎማማንነዉ🎉🎉🎉እኔእኳግርምየሚለኝፍቅርኛብለዉብራችዉን የሚስጡ ዛሬላይ ባልም አልታመንም በረታ ዳኒ እንድህአጨብረባሪወችን አጋልጣችዉ

  • @ሱሱነኝየገጠሯ
    @ሱሱነኝየገጠሯ 17 днів тому +5

    ሴቶችየ ወድ ስታፈቅሩ በብር አታፍቅሩ ገደል ይግባ ሲፈልግ በብር የመጣው ፍቅር ይቅር ሀቂቃ

  • @YdjYet
    @YdjYet 16 днів тому +2

    ጎበዝ ዳኒ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 16 днів тому +1

    እነዚህ ዘማዊዎች ስጦታ ለመውሰድ ሲሆን አቸኳኮላቸውአስታርቃቸው በናትህ ተፀፅተዋል ልጅቱ ግን ጎበዝ ናት ያቺ ደሞ ፈጣጣ ናት

  • @አለኹብተስፋ
    @አለኹብተስፋ 17 днів тому +3

    እረ እህቶችየ ተጠንቁ አሁን ግዜ እንኮን ፍቅረኛ ቤተሰብ የማታመም ግዜ ደርሰናል

  • @Masy-rp7lp
    @Masy-rp7lp 17 днів тому +19

    ሰወች ግን ምን ነክቷችሁ ነው ብራችሁን ያዙ 20 ስአት ቁመን እየዋልነ ብራችሁን ምታስበሉ 😢😢

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 17 днів тому +3

    የኔ ጥቁር አዝሙት ደስ ነዉ ምትለኝ ታስቀኛለህ ሁለመናህ ደስ ነዉ ሚለኝ ወድድነዉ ማረግህ ፍረ ሰዉነህ❤❤❤❤

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 11 днів тому

    ብስል ሠዉ በሠዉ ይማራል ብዙ ነገር ያስተምራል አተ ደሞ እደት እደምታስቀኝ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 15 днів тому

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ሰዉ እንስሳ እንስሳ ሰዉ የሆነበት ዘመን ደረስን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zinazina-c4s
    @Zinazina-c4s 17 днів тому +8

    ዳን ግን እቺን ፁፍ አትርሳት እኔም አንድ ቀን ፍቂረኛየን አስፈትናለው 😢 አይ ያረብ ሀገር ሴት በቃ እኛ ሁሌ በሰው እንደተጎዳን ልብ ብንገዛ ተዉ ግን እህቶቼ ከሚታዩ ከምትሰሙ ተማሩ እንማር 😊😊ዳን ጀግና ስወዲህ ምርጥ ስራ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 17 днів тому +1

      @@Zinazina-c4s ያረብ??? እረ እንፈር ያረብ ብሎ ፍቅረኛየ? እጮኛየ ያስከዳል ፍቅረኛየ ግን በክርስቲያን ወንድሞቸም በእስላምም ፀያፍ በአላህ ዘንድ የተጠላ ነው ስለዚህ ስሙን ሳትቀይሩ ዝሙተኛየን ወይም የዚና ጓደኛየን በሉ እሺ በዝሙት የተገኘ ትዳር መጨረሻው በዝሙት መለያየት ነው ለምን ልምዱ አይለቅምና

    • @simenehgashaw1687
      @simenehgashaw1687 17 днів тому +1

      ፍቅረኛ ኢትዮጵያ ካለሽ በአካል መጥተሽ ተገናኝተሽ የአንቺ መሆኑን ሳታረጋግጪ ብር እንዳትልኪ ሌላ ሴት ነው የሚበዳበት በብርሽ እሄ ወስላታ

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq 16 днів тому

      ​@gifubሰሀ😢bcv-vp9js

    • @muhammadyousuf4255
      @muhammadyousuf4255 14 днів тому

      ​@@gifubbcv-vp9jsትክክክክክክል

  • @abdiawol5185
    @abdiawol5185 17 днів тому +4

    እኔ እንኳን ለወድ እምሰጠው የራሴም አልሞላልኝ ግን ወላሂ እንዴት ነው የሚያምኖአቼው ሲቀጥር ጥቁር አዝሙዳችን 😅😅😅😅 ዛሬ እፍረት እፍረት አለህ

  • @Hundumak
    @Hundumak 17 днів тому +4

    ጨርቆሴ የኔ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ። እባክህን በአኔተ በኩል ያወቅነው #የጥላ ሚዲያ በድራማ እየፈገሬን ነው ። እውነተኛ ኦርጅናል ሥራ እንድሠራ የአንተን ልምድ አጋራው🎉🎉🎉

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 17 днів тому +3

    ወሳኝሰው እረጅምእድሜ ከነጤና ይሰጥህ🥺❤✍️

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому

      አሜን የኔ ቀና 🤲🤲🤲🥰🥰❤

  • @ter2065
    @ter2065 17 днів тому +14

    እኔ እምለዉ ለፍቅረኛ ለጓደኛ እያላችሁ ብር የምትሠጡት ብር ጤነኛ ናችሁ ወይንስ እብድ ናችሁ ተዘቅዘቅ አላማ ቢስ ባሌ ቢሆን ታግባብ በላይ አልክለትም እድሜየን ሁሉ ቤተሰቦቸ እክት ድቅቅ አርገዉ ይብሉኝ አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይዋለቅም አሉ ስጋ ስጋ ነዉ ባዳ ባዳ ባዳ ነዉ ፍቅር በገዘብ አይገኝም ምድረ አላማ ቢስ ደግ አረገሽ እንኳን በላሽ አላስንልሽም አይደለም ሞተር 2 እግር ዶሮም አልገዛለት 👊👊👊👊👊

  • @masarat2998
    @masarat2998 17 днів тому +5

    ዳንየ የኔውድ አትጥፍ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 17 днів тому +4

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እኔ ሚዲያ አይከታተሉም እንዴ 😢😢😢

  • @kulenuradis4859
    @kulenuradis4859 17 днів тому +3

    የኔ ጥቁር አዝሙድ ብራስኮ😘😘😘

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp 17 днів тому +6

    እህቶቸ ግደታ በኛ እሥከሚደርሥ መጠበቅ የለብንም ቢሥ እንማር በሌሎች ማንም ማመን የለብንም ሚሥ ደሞቤተሠብ የገባበት ነገር ይሻላል

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +1

      እውነት ነው

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 16 днів тому

      ባርዬ ደናነክ❤❤❤❤​@@cherkoseshow

  • @semTIWu
    @semTIWu 16 днів тому +3

    አይ ዳኒዬ ታስቀኛለክ❤❤❤ አይዟችሁ አላልክም😂😂😂

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 17 днів тому +2

    ይህን ጥንድ አይኑን ነበር ማጥፋት በእርግጥ እሡን አልወቅሥም በኔ ምልከታ 100%የልጅቱዋ ጥፋት ነው ሌሎች ሚድያዎችን ጨምሮ ሞር ዳኒ የምታቀርበው አረብ አገር ላሉ እህቶች ትልቅ ትምርት የሚሆን ነው ሁልጊዜ ታዳ ለምን ትምርት አይወሥዱም ሥንት ጊዜ ነው የሚነገሩት እኔ እሡ ነው የሚገርመኝ በገንዘብ ወንድ እንደት ይገዛል😢😢😢😢 አይደለም ወንድ ቤተሠብን በገንዘብ መያዝ አይቻልም ብራችሁን ያዙ እባካችሁ ጊዜው ከፍቶል እህቶቸ ልብ ግዙ እድሜችን ነፃነታችን ዉበታችን ወጣትነታችንን መሥዋት አድርገን የምንሠራው ለምንድነው ዳኒየ ለኛ ለሥደተኞች ያለህን ክብር እና ሥሜትህን ሣይ ሁሌ ይገርመኛልና ተባረክልን እውነት አሥተዋይ ወንድም ሥላለን እንኮራለን

  • @melu.21
    @melu.21 17 днів тому +4

    Welcome cherkos🥰🙏አይዞሽ ማማዬ.ፈጣሪ ይርዳሽ 😢

  • @WolloGondar
    @WolloGondar 17 днів тому +3

    በለው ሴቱ 😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 17 днів тому +2

    ባርች እር ምን ጉድ ነው የምንስማው

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu 17 днів тому +5

    የሳቅ ምንጭ ባርች😂😂😂😂

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 17 днів тому +4

    በግ ፍየል በሆነችበት ዘመን

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 11 днів тому

    ዳኒ አታሳየን የለ😂😂😂

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 17 днів тому +6

    እንደው ሴቱ ምን እየሆነ ነው የሚበላው ደግሞ በአብዛኛው. የሚ በሉት የክፋለሀገር ልጆች ናቸው

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +1

      የስ

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 17 днів тому +1

      ክፍልሀገርየዋህዎች ስለሆንን ነዋ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 17 днів тому +2

    ዳኒ እንደዚህ ቀጥቃጣ ፈሪ መሆኑን አየሁት ❤😂❤😂

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e 17 днів тому +5

    ባርች ስወድህኮ ዘና የምታደርገኝ ነገር በጣም ታስቀኛለህ😂😂😂😂

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому

      🥰🥰🥰😂 የኔ ቆንጆ

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 17 днів тому +1

    ዳኒ your funny !! 😂 I like you

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому

      😂😂😂😂🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 17 днів тому +2

    ብራስኮ ያተ መሺኮርመም ሲያምር ልጅቶ ተረፈት ግን ስራክ እጥር ምጥን ያለች ❤

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 17 днів тому +2

    የማላቀው ወድ ብር ስራ አጥቸ😂😂

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 11 днів тому

    ባርችየ እንኳን ደህና መጣህ ተዉ ግን ብሬን አስመጣልኝ አንተ እኮ ጀግና ነህ ስልክ ቁጥሩን እሰጥህ እና ታዋጣዋለህ ከዛ መረጃ ትይዝልኝ እና ታሳምነዉ አለህ ባለፈዉ በቴሌግራም አናግሬህ ነበር መረጃ አምጪ ና አብሽሪ ብለህኝ ነበር ወላሂ የያስኩት አረጃ ሁሉ ስልኬ ተበላሽቶ ጠፋብኝ አሁን ስልክ አያነሳም ተባበረኝ ባርችየ በሰዉ ቤት ተቃጥየ ያመጣሁት ገንዘብ ነዉ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 17 днів тому +17

    ሴቶች,ልብ,ግዙ,ለወንድ,አትስጡ,በተሰብ,ቢበላው,ይሻላል

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 17 днів тому +3

    ዳኒየ እንኩአን ደና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ እኔ ምለው ሴቶች ግን ምነው አላማቸው ለወድ ብር ምስጡ ጤነያ ናቸው 🤔እኔ ሰደት ስወጣ 19አመቴ ነው ዱባይ ከመጣሁ 7አመቴ ነው አወራለሁ ግን አድ ብር አልስጥም ሲጥ ያርገው 😂በ 7ዓመት ሰደት ያማረበት ቤት ሰራው መኪና ገዛው ፈጣሪ ይመሰገን የምን ወድ ባናቱ የትከል 😂4ዓመት ማወራው ልጅ አለ አድ ነገር ሰጥቸው አላቅም ቆይ ስመጣ ካተ ጋር ነው ማግየው ዳኒዬ እንወድሃልን ❤❤

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 17 днів тому

    የኛ ጥቁር አዝሙድ እኳን ደህና መጣህ ወይኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት በመኑት ሰዉ እና በሚያፈቅሩት ሰዉ መከዳት በጣም ከባድ ነዉ ከገንዘቡ በላይ የሚያሳምመዉ ክህደቱ የማይሻር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል አይዞሸ እህቴ❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 16 днів тому

    ብራሰኮ በናትህ ያቺ የቦሌዋ ምርጥ እንዴት ነች አግባት❤❤❤❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 15 днів тому +1

      KkkkkkKYTNE..KLNKHU..EWNTM.BOLLY

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 днів тому +5

    አቤት ሰው

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 17 днів тому +2

    ሰላም ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክልን

  • @MasdfvbMbg8765
    @MasdfvbMbg8765 17 днів тому +3

    😂😂😂እና. እኔ. በ15አመቴ ነውበግሬየመጣሁት18. በስለሻልኮ. አሁን 17 አመቴ 😢. ሁለትአመቴ ስደት.

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u 17 днів тому +4

    ጨርቆሴሴሴሴሴሴ🎉🎉🎉🎉

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 17 днів тому +4

    ያአላህ ምንአይነት ክሀድ

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e 17 днів тому +2

    ዳኒዬ❤❤❤❤

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 17 днів тому +1

    ከራስ በላይ ንፋስ የምባል አባባል አለ ወንዶች ብዬ እንዳልል ስንት ምስክንን ታሰድቡኘላችሁ ምድር ዝርክርክ የሴትን ላብ የምበሉ የስራቹን ይስጣቹ ሰው ከእምነት ርቆ የለ ምንን እንመን😢😢😢😢

  • @TasneemAbuawwad-l3x
    @TasneemAbuawwad-l3x 16 днів тому

    Lebaa hulaa leba hula😂😂😂😂😂😂😂ayzoshii etee

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 17 днів тому +4

    ዳኒይእንኳንሰላምመጣህ❤

  • @ባህረዳር
    @ባህረዳር 16 днів тому +1

    እውነት እኔስ ለወንድ እንኴን ስጥቸው ለቤተሰቦችም እየላኩ ላክሽልኘ አይሉም እረ ጎበዝ እንዴት ነው የሜባቃችው ንገሩኘ

  • @mitu2969
    @mitu2969 17 днів тому +1

    እሰይ ደግ አደረገ ዘልዛላ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 13 днів тому

    እግዚአብሔር እንደ አኔ አረፍች አትቀመጭም ነበር ምደረ ዱቀት

  • @FatimaAhmed-g7w
    @FatimaAhmed-g7w 17 днів тому +2

    እኮን ተበላይ መቸምአይገባቸው አትላኩሲባሉ😮😮😮😮😊

  • @አሊያ
    @አሊያ 16 днів тому

    😂😂😂😂😂😂ካሜራ እዳለ አያቅም

  • @kokokko8695
    @kokokko8695 17 днів тому +1

    ልጁ መስተካከል አለብኚ ብሏል 😂😂😂

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 17 днів тому +8

    😔😒አይይ ኢትዮጵያ ጠብደል ውንድ ልጆችሽ በ ጦርሜዳ አልቀዋል 😭😭እርምሽን አውጭ 😭😭አዑን ሴት የምታበድላቸው አልጭ ውንዶች ብቻ ቀሩ 😭😭አይይ ኢትዮጵያ እርምሽን አውጭ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 16 днів тому +1

    ጉድድድ ነው ዳኒዬ 😂😂😂አንቴስ ዘንድሮ ጉድ ያምጣብን ነው ቤርታ 👌👍🥰🥰🥰ዋይ ሴት እኔ ላወንድ ልልክ ቀርቶ ላቤታሳብ እራሱ ብዙ አልክም ስግዳት ካወጣሁ 4 አማቴ ነው ጊን 2 ጊዜ ልካለው 😂😂😂😂ካራስ በልይ ንፋስ ነው እባላላ ቺራሽ ላማንም ዋንድ birr ማልክ ዓይ ልብ ግዙ ሴቶች ሆይ ታዉ ጊን 😭😭😭😭

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 17 днів тому +1

    የሳቄምንጭ 😂ባርችየ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 16 днів тому +1

    አይ ዳጊዬ

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 16 днів тому

    ደኒቢረስኮእከንደናመጠዬነመከሚወዲሚበርተ❤

  • @Saeeda-p8g
    @Saeeda-p8g 15 днів тому

    ዳኒ፣ያችልኝ፣አጣል፣የሴት፣እመቤቷን፣ያችአደበኛዋንበናትህ❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 17 днів тому +1

    አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙአብዱረህማንYoutub270
    @እሙአብዱረህማንYoutub270 17 днів тому +51

    ምነው እኔ እሰራለሁ እንኳን ለወንድ የማበላው ለቤተሠቦቸም አልበቃኝ እራሴን መሆንአቅቶኛል ነው ሰው እንደት እየተከፈላቸው ነው ከቤተሠብ አልፈው ለወንድ የሚተርፈት እሲ የገባ አስረዱኝ።

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому

      አይዞሽ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 17 днів тому +6

      ቤተሰብ ስለማይረዱነው እህት እኔም እንዳችው ነኝ الحمدالله عل كلى حل❤

    • @alamyalam398
      @alamyalam398 17 днів тому +1

      እኔም ድካም ብቻ ነው

    • @addisalemasfaw4915
      @addisalemasfaw4915 17 днів тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 17 днів тому

      😂😂😂😂😂ena..13..ameta..3 amet..telebesm..yiterif..gin..egizihabar.yimesgen..skatama.nji...ahun.lay.gin.ezewu.sdat.lay.nji❤

  • @ZahraZz-in5pi
    @ZahraZz-in5pi 17 днів тому +4

    Ayii caraa dubartii 😢😢😢😢😢😢

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 17 днів тому +8

    እኔ ግን አላዝንላቼውም ዳኒየ ሁለየ በሚዲያ እየተናገርን ነው ያሳቼዋል ባይ ነኝ

  • @helendegu2389
    @helendegu2389 17 днів тому +3

    እረ ምን አይነት ሴት ናችሁ አምናችሁ ስሰጡ እኔ 8አመቴ የተሰደድሁ ለቤተሰብ ለእራሴ የማከራየው ቤት ሰርቸ ከዛም አልፎ የአንድ ታክሲ ሚሆን ብር ሰርቻለሁ በዛ ላይ በበጎ ፍቃድ እረዳለሁ አሁን ሀገሬ ገብቸ መጃ ፍቃድ አውጥቸ መኪናየን እነዳታለሁ ወይም ትነዳኛለች 😂😂😂😂መናገር የለብኝም ነበር ግን ትንሽ ተማሩ ብየ ነው

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 17 днів тому +19

    እኔ ምለው ለወንድ ብራቹ ምት ልክ ሴቶች ጤነኞች ናቹ ወይስ ሳትደክሙ ነው ምታገኙት. እኔ እኮ መኝታዬ እስክገባ ነው ሚጨቀኝ እግሬ አብጦ ወቀቤ ተቀጥቅጦ ነው ምውለው ወላሂ

    • @ZuZuli-jc2820
      @ZuZuli-jc2820 17 днів тому +4

      ለኔም ጥያቄነው ቤተሰብየላችውም እድ 😢😢

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 17 днів тому +1

      @@ZuZuli-jc2820 ወላሂ ክባድ ነው እኔ እኮ ክመድክሜ የተነሳ ተኝቼ ምነሳ እራሱ አይመስለኝም

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому +1

      🥰🥰🤲

    • @NitsuhNitsuh
      @NitsuhNitsuh 17 днів тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MeazaBerhanu
      @MeazaBerhanu 16 днів тому +1

      Ayizoshi 🥺 inem indachi nagn labetasaboche siyasifaligachaw likalaw Gaza wuchi barase account masikamitaw Bazi zamani sawun mamani yikabidali 🥺

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    ጡቁር አዝሙድ ዶሞ የምትስቅ ነገርስ 😀😀😀

  • @chaltugemechu3340
    @chaltugemechu3340 16 днів тому +2

    abshirii obolletii koo❤❤❤❤dhiirii biyyaa keenyaa birrii mallee jalala barbaduu ijollee biyyaa araba irraa off eegaa hundii kessanuu enyumallee hin amanina maatii kessan dabalate😢😢😢😢😢😢

  • @BelayTilahun-p4c
    @BelayTilahun-p4c 16 днів тому

    I like this guy

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 17 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል ግን እንዲህ ዋጋ እየተከፈለላቸው እየተኖረላቸው በዚህ ልክ ልብ መስበር ግን ለምን በየዋህነት በንፁ ፍቅር በመስጠታችን የከፋ ነው ሁለተኛዋ ሀገሬ ሳውዲ አረብያ የፈጣሪ ያለ ምን ይሆን መጨረሻው ከባድ ነው በሚወዱት ሰው ልብ መሰበር ውስጥን መጎዳት ከባድ ነው ፈጣሪ ይሁንሽ እህት አለም😢😢😢😢😢 ፈጣሪ የእጁን ይስጠው ምን ይባላል

  • @mdet8849
    @mdet8849 17 днів тому +2

    ብራስኮ ንገሪኝ እደብቄኝ የምትላት ሙድ ትመችኝለች 😂😂❤❤

  • @kimert1224
    @kimert1224 16 днів тому +1

    እኔ እኮ ያተሳቅ ነው የሚያስቀኝ እኔ ግን እዳልማዝ ፍቅረኛ ይሮጣል ብየነበር ስላቀፋት ድስ ይላል

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 17 днів тому

    ዳኒ ብራስኰ! !! " እንግዲህን "" ካልደጋገምክ አታወራም ?? 😂😂ትገርማለህ

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub 8 днів тому

    ባረችዬ የማዳም ቅመሞችን አስተማሪ እኮ ነህ

  • @بيزه
    @بيزه 13 днів тому

    በጣም ነው የሚገርመኝ አንካን ለውንድ ልልክ ቀርቶ ለራሴም አልሞላም ብሎኛል በስደት አለም ደፍ ቀና እላለሁ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 17 днів тому +1

    ባርቺየ ትንወድህ እኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 16 днів тому

    በጣም ልብ ይናከል😢😢😢😢😢😢😢 አረብ አገር ያምሰረው ስራ ብታውቅ እንደዚ በለደራክ ነበር😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያስራህን ይድጥክ ለህግ ይቅርብ ዳኒ ልጁን አትልቃቀው😢😢😢😢😢

  • @כיכצנצכצ
    @כיכצנצכצ 17 днів тому +3

    Part 2

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 16 днів тому

    አንዳንድ ሴቶች ግን እደት እደሚስብ አላዉቅም የብዙ አህቶች ታሪክአለ ከዛመማር አይችሉም እደ ወደዲኩሽ ሲላት እዉነት እየመሰላት አልሆነቦታ ይወድቃሉ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 17 днів тому +2

    እኔ እኮ ብር ለምን ብየ ነው የምልክለት አፈር አይበላም በተለይ የደቡብ ልጆች እና የወሎ ልጆች ናቸው የሚታለሉት እባካችሁ ንቀ እኔም በስደት ነኝ ለልጆቸ አባት ያለምክንያት ብር አልካም እባካችሁ በተለይ ሳትወልዱ ለምን እኮ ለምን😢😢😢😢

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  17 днів тому

      የስ

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 17 днів тому

      በጣም የወሎ ልጆችማ እኛን ይፈልጋሉ ጎንደሬ እና ጎጃሚወችን😂😂😂 አረ እናተ አትቀመሱም ከባድ ናችሁ ይላሉ ቱው😂😂😂

  • @አሊያ
    @አሊያ 16 днів тому

    ተፈረጂ ፍቅርነው😂😂😂😂

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ባርች በማርያም የእግሊዝ የመጣችው ከምን ደረሠች

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 16 днів тому

    Wayyy zandurow😢😢😢😢😢😢

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 16 днів тому

    ቋይ አማረኛ አይደል እንደ የሚወራዉ ለምን በሰዉ አትማሩም ❤❤❤

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w 14 днів тому

    እኔ ገራ ምገባኝ እንዴት አምኖ ነው ብር ምልኩት የኔማ ደጋገሞ ስጠይቅን እምብ ስላው ብዛው ጠፊ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 17 днів тому

    ቆይ ግን መነው እሚታመነው 😢