Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የልጁ ምሲት ተብየዋ በጣም ባለገ ያሳደጋት ለሰዉ ክብር የለላት ናት ሰለ በተሰብ ምንአገባሺ ዝብለሺ አዳምጭ ትናት መተሺ ምንታቃለሺ ሲለበተሰብ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኖርሺ ምንአይነት ባለገነሺ
ሚስትየዉ የበሬ ምላስ ነዉ ያላት እቺ ምን ዘላን ነች
1 ነኝ ዛሬ ላይክ እድርጉት በዚ ቪዲዬ 20k ላይክ አድርጉት ይሄን ጀግና ተሙን
በትክክል የተፈፀመ፡እያስመሰሉ፡ቀሽም ድራማ፡ነው
አብሽሪ፡❤❤❤
@@ddyy5110😂😂😂እኮ ይቺን ሴት በሌላ ሚዲያ እደዚህ ስሰራ ነበር
ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ የለም አለ ዘላለም ዘገየ ዱካ ሾ ምን ይናገር❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እውነቱን ነው
እሄኮ ድራማነው
ትክክል ወንድሜ የምትለው አማርኛ አይችልም እኮ 😂😂@@messeretagegnehu6683
ልጁ ሁሉ ነገር ተስተካክሎለት ልኑርኳን ቢል እቺ ሴት ሚስት ተብዬዋ አቃጥላ ነው ምደፋው ባለጌ ቤተሰብ የበደላት ለሰው ክብር የሌላት ከአንደበቷ የሚወጡት ቃላቶች ይሰቀጥጣሉ ጎዳናላይ ያደገች ነው የምትመስለው
batekekele serate wote lejenate sawe ka tedare bafete bezu nagare ledarese yechechale sate leje dakama nate bezu yamegodate nagare alena
ምን አይነት. ባለየ ናት ተሙየ ይችን ሰይጣን ሴትዩ. እዳትለቃት. የአባትየውንም መጨርሻ. መናገር. አለባት. ልጅ በጣም. ያሳዝናል እናት. በዚህ ልክ መጨክን.
Yes batami balege nate lijoni ende mangare yelabatime abalo techankaleh sarmuta yetime tanzlazel wolda zare Ena Tru heywot layinaw yalwut tilame
አቤት እረ ልጁ አያሳዘናቸሁም ምን አይንት ጉድንዉ😢😢😢😢
Betam 😢😢😢
ሚስት ተብዬ ባለጌ ነሽ ለሰው ክብር ይኑርሽ
ይህቺ ሚስት ተብየዋ በጣም ባለጌ እና ዛላን ናት።ቢያንስ ዝም ብላ ማዳመጥ ማደመጥ ነበረባት።
ትርታ ሚዲያ ነገሩ የሚገርም ቤተሰብነዉ ግን ሚስት የተባለቺዉሴት ዋና አቀጣጣይ ነቺ ግን ምንም ቢሆን ስርአት ያስፈልጋል
ልጁን ከጠቆይ ወልዳው ይሆናል ጣጣ የሚበዛባቸው ልጆች ከጠቆይ የተወለዱ ናቸው
ኧር ሚስት ተብየዋ እባክሽ ለስው ክብር ይኑርሽ በእውነት ባሌጌ ነሽ ምን አገባሽ እናትና ልጅ ያውሩበት አፍሺን አዝጊምዴ ሆ
ትክክል
ሳታብድ ወደ እብደት የቸኮለች ትመስላለች።
ትክክል ምላስዋ
ትክክል ቤተሰብ የበደላት
The wife has a right to stand against the mother
ሚስትየው ሰው ማክበር አታቅም ባለጌ ነችየበሏን እናት የማታከብር ሴት ባለጌ ናት
የልጁሚስት በጣም ባለጌናት ሙጢ ወረጦ
betam
እንዴት የወረድን ህዝቦች እንደሆንን አሁን ነው ያወኩት። መደማመጥ የሚባል ነገር መሰማማት የሚባል ነገር የለም። ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ አሉ ሁላችሁም ትጮሀላችሁ መከባበር የሚባል ነገር የለም።
አህለን ጅግናው ❤❤❤❤❤ ይች እናት ነኝ ብላ የመጣችው ሴቶዮ ካሁን በፊት የሰማሃት መስለኝ ድምጻ አሁንስ ይሄን ነገር ድራማ እየመሰለኝ ነው 😢😢😢😢
አዉነት አኔም ሰምቸ ነበር ኢሆ ዱምፅ በተዳጋጋሚ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤ 😢😢😢😢
S a w
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
የልጂ ሚስት በጣም ባለጌ ሥድ መርን ናት ሥው አተከብርም ዘላለም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አተግን ይችል ጂ አትሆንህም በጣም ባለጌ ያሣደጋት ናት
እውነት ሚስትዬ ብትተዬ አይሻልም ምንም ብትሆን ታላቅሽ።ነች እንደእድገታችን ምላስሽ ቀደም ቀደም ይላል😢😢😢
ኢች እናት ከሚሆን ሞታለች ቢባል ይሻላል ውይይይ በጣም አዘንኩት ለልጁ 😭
Mareze nat batame
Balage nat eche aremani
@@DASOMadamo ምረርዝ አራማኔ እበትም ትል ይወልዳል ልጅ እንዴ ትል አላየችም ምን አይነት እርኩስ ናት በእግዚአብሔር ስም 😭😭😭
በጣም እንጂ ባለጌ ናት ለእናትነት አትበቃም ትቢታም ናት።ጭራሽ የእናትነት ስሜት የላትም
ወደ ፀበል ሄዱ ምንም ኣትሆንም
ልጁ በጣም ያሳዝናል አይዞህ እግዛቤሄር እንቆቅልሽህን ይፍታልህ 😢 ሚስትህ ግን ምላሷን ባትዘለዝል ጥሩ ነው በማታወቀው ነገረ ዝም ብትል ችግሮችህ ቀስበቀስ እንዲፈታልህ
ሚሰቱም እናቱመ ቀውስ ነቸው ልጁ ግን ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😢😢😢
እኔ የሚገርመኚ የልጅቷነዉ ባለጌነች ክብር የማታዉቅ ምናገባት እናትና ልጅ መነጋገራለባቸዉ ስለነሱ ለምን ትሞጣመጣለች ባለጌነች ስድ
ምነው የሷ ወገንነህ እንደ ደንቆሮ ይቺ እናትአለች ከምትባል ሞታለች ብትባል ይሻሻል ባለጌዋ እናቲቱ ናት
Minu ganaw yeinatenti kbri yalat sethowa baleg erso iyaleceh lijune balage yemitlaw erkus yehnch
ክብር ለሚገባዉ ነዉ ክብር የሚሰጠዉ ለነዚህ ምንም ክብር አይገባቸዉም ደግ አደረገች
እናቱ መሆና መጀመሪያ በምን ታውቃለች በስዋ ምክንያት ነው የሁሉ ጉድ የወጣ ነገሩ ኮፕሌትሊ ኖ የተቀየረቹ
You doesn’t know anything do not judge anybody his mother she’s a trash. Everything is happened because of her do you understand?I believe everything is clear in understanding OK
ሰው ምን ነክቶታል ለምን አይደማመጡም ሚሰትየው በቤተሰብ መሀል መግባትና መዝለፍ ጥሩ አይደለም አትባልጊ ስድ አትሁኚ ማፈሪያ ችግር ለትፍጠሪ ሙጢ ምን ይጠበስ ነው የምትይው ችግራቸውን ይፍቱበት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም 9:10
❤❤❤❤❤❤❤❤
s a w
ነገሩን የሚያራዘመው ይገረም ነው ትግሰት የለውም እባክህ ትግስት ይኑርህ ነገሩ ባጭር ግዜ ያብቃ ❤❤
እናት ከሆንሽ ህይወቱን አስተካክይ እባክሽን ይገረም ትእግስት ይኑርህ😢😢😢😢😢 ሚስትየው ዳንቅ ነች ጎበዝ
Eche inatnat ergumi mate enge enate ayedalcehm 😊
Enat tebyew afer bye 2 lejwoch alugne wech yemaralu yhan tsadbalch ahun lejun tchwtchbt balgay Rast wedad asdge yebdlkh alchew ewo Yeljwo mest gobz yewnt tewdwalch menm behon chgrun lemfetat ategbu nat
ይች ሚስት የተባለችው ሰት ባለጌ ለሰው ክብር ይኖርሽ ሰውን የሚንቅ እራሱ የተናቀነው ሚኪ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እሷ ምን አደረገች በሰዉ ስሜት ፈራጀ ቀዳጅ አትሁኑ ምድረ ቀዳዳ
ትላንት አክስቱ ሆና የመጣችው የንስር ዓይን ላይ የነ ሔርሜላ አክስት የነበረችው ትዝታ ።ዛሬ ደግሞ እናት ነኝ የምትለው ሴትዮ የሆነ ታሪክ ልጇ ሆቴል ታግታባት ከገጠር ባመጣችው የወንድሟ ልጅ ከውጪ ሀገር ያለ የሰፈሯ ልጅ ሽማግሌ ልኮ ምናምን ይሔ ድራማ ነው።
የዚህ ልጅ ሂወት በጣም ያሳዝናል ኣባት እናቱን ሳያቅ ኣድጎ ኣሁን በትዳሩ ላይ በሚስቶቹ እየተፈጠረ ያለ ነገር በጣም ከባድ ነዉ።ጸበል ተጠመቁ እግዝኣብሔር ያድናል።
ያአላህ ይህ ልጅ ያሳዝናል እምሀል ተስቃየ ጅግና ሚሥት ፍትህ ለልጅ ለሜርት 😢😢❤
ሚስትየዋ በጣም ፈጠንሺ ምንአገባሺ የልጁ ህይወት ይስተካከልበት ቀልቃላ አማትሺም ብትሆን እንኳን ታላቅሺ ናት ስነምግባር የሚባል አለ
ይኤ በጣም በጣም ድራማ ነው እቼ ልጆ በመተት የገዛ ህታ አድርጋቦት ተቡሎ ተሰርቱዋል ቦሊ ሞቱዋል ቡላ ነበረ እግዜኦ ድራማቹው
የልጁ ሚስት ምን ነካት???ምንስ አግብቷት ትንጣጣለች???የቤተሰብ ችግር ነው እነሱ ይጨርሱት በማያገባት አትሞጣሞጥ!!!! 🙄🤦🏾♀️
የልጂ ምሲት በጣም ሲዲ ናት አሳዳጌ የበደላት ባሌጌ ይስው ክብርት የሌላት ናት
ግን ጋዜጠኛ ለምን ዝም ብልህ ትስማለህ ለሚሲቱ ስርኣት እስይዛት በጣም ባሌጌ ናት ብእነሱ ማህል ምን አገባት
እዴ ከእናቴ የባሰች እናት አለች ይገርማል 😂 ምስትየው እባክሽ ከጎኑ ሁኝ አደራሽ እንዳትተው ብቻው በጌታ የሱስ ክርስቶስ ብየሽ አለሁ
😂😂😂😂😂😂
እንደዚህ ጭካኔ ከናት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ፈጣሪ ቄጣው የበዛ ለዘህ ነው አይዞህ ልጄ ክርስቶስ አባትህ ነው
ይች እናት የራሷን ህይወት እዳይበላሽ የልጃን ማንነት ደብቃ እናት ባትሆኝ ይሻልሻል ልጂ ልጂ ነዉ ምግዜም😢😢
Balga nat degmwo setsedbew
አንዴታለ ግዜላይ ነዉ ያለነዉ መከባበር የሚባለዉ ነገር ቀረ የአንዳመት ታላቅ እንኳን ይከበራር እንደ ልጅ ሁኝ ባለጌ ነሽ
ካልተናገረችማ ነገሩ ሁሉ በጣም ይበላሻል። ልጁም ሊያብድ ይችላል።
ይቺ ምን አይነት ክፍታፍ ነች እሱ እንኳን አልተሳደበም የፈለገ ብታጠፋ እናት እናት ነች ክብር ይግባቸውና ለናቶች በመሀል ጣልቃ አትግቢ ባለጌ
ይች የእውነት እናት ከሆነች ከደዚች አይነት ባይወለድስ ልጁ ግን በጣም ነው እሚያሳዝነው 😢😢😢
በአለሀ ገዚጠኘዉ ልጂነ እነት አስተረቀቸዉ እቺን ሚስት ተቢዬወ ዚም አስቢለት 😢😢😢የረቢ አለሀ እነት አይሰደቢም ወለሂ ከበዲ ነዉ እነት እነት ነት ሚንም አትቀየሪም ለአለሀ ቢለኪ አስተርቀቸዉ
ይህች ሴት እናት ተብዬ ቀጣይ አንቺ አባጅ ነሽ ካለች የተንኮሉ ጠንሳሽ አክስት እናት ተብዬ ናት እንዳትለቆት ጨካኝ ነች ።
ሚስት ተብዬዋ የሆነች ቀልቃላምን አገባት በእናትና ልጅ እናት ተብዬዋ ደግሞ የእናትነት ልብ የላትም የገንዘብ ሰው ናት
አጎቱን አደንቀዋለዉ ለህቱ ዋጋ ከፍሎዋል
Gene inate tabyowa ligune lasetane gabra naw yehwotne yekyarchu yemaslal eceh ergum
ሱብሀን አላህ አባቱንም አላውቅም ትያለሽ ልጁን አሳዳጊ የበደለህ ትያለሽ ከአንች በላይ አሳዳጊ የበደለሽ አለ እንደ እየደበቃችሁ እያገባችሁ ትዘላብዳላችሁ
ይቺ ሴትዬ ድምጿ የሆነ ሚዲያ ለይ አይቻታለው ልበል አቤት የሰው ድምፅ መመሳሰል😢
ይህ ሚዲያ በድራማ የሚታወቅ ነው። እውነተኛ ሥራ የሚሠሩት የንስር አይንና ዱካ ሾው
ድራማአ ሊሆን ይችላል 😂😂😂 ይቱብ አይታመንም 😂😂
እኔም ልል ነበር
አውን አውን አሰታወሰካት አርቴሰታ በመትት ታሰራ ሰውቤት የገቦችው ናት ይኤ ነገር ድራማ ሳይወን አይቀርም
ሚስተየዋ ባለጌነሽ።ትልቅ ሰው አክብር!!! ለአፍሽ ለከት ይኑርሽ፣ተረጋጊ!!በማያገባሽ ህይወት አትግቢ!!!!!!!!
እንደኔ ሚስት በቤተሰብ ( በእናትና በልጅ መካከል ባትገቢና ዳር ቆም ብለሽ ብታዪና የናንተም ችግር ቢፈታ መልካም ይመስለኛል ። እናትም ብትሆኚ ይህ ሁሉ ግዜ ደብቆ መቇየት እንዴት አስቻለሽ ከአንድም ሁለት ልጅ ወልደሽ እኔ ባንቺ ልፈርድ ሳይሆን ሁኔታው በጣም ከባድ ስለሚያርገው ነው ይኸው ዛሬ መናገርሽ ካልቀረ ማለቴ ነው በዚህም በዛ ለዚህ ወጣት ከባድ ነውና ይቅርታ ጠይቂው ምንም ቢዘገይ አንቺም በጣም ልጅ ሆነሽ ( ተደፍረሽም ) ብትወልጅው ይህ ሁሉ የልጁ ጥፋት አይደለም የሱ መወለድ እናት ነሽና ባታሳድጊውም ሆድሽ ይራራለት እባክሽ ።
ልጅን አላህ ይድረስለት ያረቢ😢😢
ይችን ሴትዮ ድምጦ. አድሰ. አልሆነብኝም😢
ምን ክብር አለሽ ባሌጌ አይከበርም ምኑ እናት ነች እቺማ ከመዋረድ በላይም ናት የሆኑትን ነገሮች ሊያጋጥም ይችላል አሁን የምታወራቸው ግን በጣም ብልግና ነው በጣም ባሌጌ እናት ነች ይቺ እናት አይደለችም መንደሬ ናት የሰው ሂወት አበላሽታ ጸጸትንኳን የላትም
ኧረ ልጁ አሣዘነኝ ፍትህ በሉ ዲኔ አስመርምራቸዉ 👈👍ለማመን ይከብዳል😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በልጅ እንዴት ይጨከናል ልጅ እኮ ከአንጀት ተበጥሶ የወጣ የኸ ልጀ ክረስቶስ አባትና እናት ይሆንለት ፈጣሪ ከንደነዚህ ዓይነት ወላጆች አለመወለደ የሻላል ራስ ወዳደች አንሁን ለልጆቻችን እምሮ ብንጠነቅ ጡሩ ነው
አፈርብይ 😢😢😢😢
እባክህ ይችን ባለጌ ፍታት ብዙ ሰዉን የሚያከብሩትን መርጠህ አግባ
እሬ እቺማ እናት ከምትሆን ያሌ እናት መኖሩ አስር እጂ ይሻላል የእናትን ውሌታ እኮ እናውቀዋልን እናት ለልጇ የምትከፍልጨለውን መፀዋህት ለራሷ ስትኖር ለልጆቿ ነው የምትኖረው እቺ እናት ልትሆን አትቺለም ብትሞት ይሻላል😢😢
እናትየው ግን በጣም ባለጌ ነች የእራሷ ህይወት እንዳይበላሽ እራሷ የወለደችውን ልጅ ህይወት የምታበላሽ ነች ደግሞ ቤቴ መኪናዬ እያለች ትመጻደቃለች ከውንሞቹ ሁሉ ደብቃ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
አባቱን ጭምር መነገር ግዴታ አለባት ሴትየዋ
የእናትዬው ክፋትና ጨካኔ የተለየ ነው ለወለደችው ልጅ የማትራራ ሚስትዬው ግን ጎበዝ ነሽ 🥰
እራ ዋጋን ፀባል ግእቡ ሴጣን ካ ጉልቡታቺን ቤታች ነው 😭😭ጉድድድድ ባ እምናታችሁ ፅእኑ
ሚስትየዋ ለትልቅ ሰው ክብር ይኑርሽ ይወልዱሻል አንቺ አያገባሽም ትናት ነው የመታሽው እነሱ ይቸርሱ
ድራማ ነው ተመስገን አንተም ድራማ ጀመርክ የሴትየዋ ድምፅ ብዙ ቦታ እናቃታለን
ወይይይይይይይ አናት መገን ነዉ ኧርሚሰት ተብየዋ አባክሽለሰዉ ክብር ይነርሽባልጌ ነሽ ምንአገባሽ
Abban isa obbolessa hin tahin qofa😢😢
Dhugaa Anu kanan shakka 😢
Laaki tayu hin dadayu
Anisii isumaa shakee😢😢
ምስተብዮው ስድ አደግ ክብረት የሌላት ጉደና ያደገች ዱርየ ምስተብዮውስድአደግክብረትየሌላትጉደናያደገችዱርየ
ስላሙንን አውርድላቸው
እናትና ልጅ ብቻቸዉ ቢያወሩ ይሻላል next time ሚስቱ ኣስወጣጥ እና እዉነቱ ብትጠይቃት
Wendimuwa defruat yihonal 4.
የዚህ ዓይነት ችግር በብዙዎች የሚከሰት!በመሆኑ እናትና ልጅ!ይነጋገሩ !ሚስት ነኝ!ባይዋ ምን ዓይነት ባለጌ ነሽ! እናትም!አክስትም!ትሁን!ምን ትርፍ አናገረሽ! እውነቱን እነጋገር!የባለጌ!ባለጌ ነሽና ብታርፊ!ለመሆኑ!?በቤተሰብ ነው!ያደግ ሽው!! !? እናት!ዕኮ ምንም ብትሆን!አትዋረድም!!አንቺ ባለጌ!!
ልጅቷ ግን ምላሰኛ ነች እናትና ልጅ ሊስማሙ ይችላሉ እሷ ግን ምን ያንጣጣታል?
❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ፡አላህ፡ያግዝህ፡፡ግን፡የልጁ፡ሚስት፡ስርአት፡የላትም፡በቤተሠብ፡መሀል፡መግባት፡የለባትም፡ዝብላ፡ትሳደባለይ፡እረስርአት፡ያስፈልጋን፡
በስመአም ምን ጉድ ነው
አንቺ ሚስቱ የምትናገሪውን በስርአት ተናገሪ በናትናልጅ መሃል አትግቢአውጥቶ እዳይጥልሽ ማስማማት ሲኖርብሽ ያማጠ ያውቃል ልጁንእዴት እደወለደ በጣም ያስጠላል አነጋገርሽ
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሡለላህ ይች እናት ከምት ኖረኚ የቲም ብባል ይሻለኛል እባክህን ልጁን አድነው
😢😢😢
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ ጅግና
ውይ ልጅቷን ጠላኀት ምን ሆና ነው ዝም አትልም እንዴ እናትዬዋም የናትነት አንጀት የላትም ጉረኛ ናት ድራማ የምትሰራ ነው የምትመስለው እና ደሞ ልጇን ይቅርታ መጠየቅና ማረጋጋት ነበረባት እንደ እናት
ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን አሳውቁን❤
እረ እናት ለልጁ እዘኚለት መሰዳደቡ ትርጉም የለውም እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ
ምነው ድራማው በዛ የንስ አይንና ዶካሾ ብቻ እውነተኛ
ሚሰት ምን አይነት መንደሬ ነች ገለልተኛ ሆና ማዳመጥ እንጂ ሰድቡን ምን አመጣው ❤❤❤❤በዕድሜ የሚበልጥ ሰው ማክበር ችግር ለመፍታት ሌላ ችግር❤❤❤ሰርዐት ትርታ አናደህኛል ማሰዳደብ ነው❤❤
ይች ሴቱዬ ለህግ ነው መቅርብ ያለባት የሁለት ሰው ሂዎት አበላሽተሻል የልጁን ሂዎት እናት ከሆንሽ ማስተካከል አለብሽ ግደታሽ ነው ጭራሽ ታወሪ አለሽ አሁን አንች እናት ነሽ ጥለሽው ቀብር ትገቡ አለሽ ብዙም አትኩራሪ የተሸከምነው ስጋ ጥንብ ነው እሽ ያን ያክል አታካብጂ ልጁ ታሳዝን አለህ እልህ ችግርህን ይፈታልህ ሁሉንም ችግር መፍታት ይችላል
Negarati lazeche zalezala betanbaten tilalche 10 farshe naw iko yane lijone latonkaye gabranaw naw aftame yhonchu lelochune iyanorche yesun heywot abalshta balage sawune balage setli tinshe atafrene
ቁሩብ ሕፈሪ በጀኺ ካብመን ከምዝጠነሰኽዋ ኣይፈልጥን ኢየ ገሰረጥ 😢😢😢
ልጂቷ ግን አዲናቂዋ ነኝ
እረ ምኗ ይደነቃን ሆ ምን አገባት በቤተሰብ ማሀል ዝብላ አታዳምጥም እደ
ይችን ባለጌ ምንትደነቃለች አሳዳጊ የበደላትስድ ዝም ብላ መጮህ መሳደብ ልጅን ስለምትንቅ የልጅን ቤተሰብ እንክዋን ክብር አይሰጥም ስድ ናት
ክብር፣የሌላት፣ነገ፣እሷ፣አማት፣ትሆናለች፣ብድርዎን፣ታገኛዋለች፣፣
Naman erraa ulfa'ee hin bekuu mmoo mali jetee😂😮😢😢😢😢
ኧረ እባክህ መጀመሪያ ሁሉንም ነገር በውጭ ጨርሰህ አትመጣም እንዴ?
የወላድ ጨካኝ የአንቺስ አይነት አረመኔ ሰው ዳግም ባይፈጠር! ! በጣም ደፋር ናት ወልዳ ለልጄ ፍቅር የለኝም የምትል የወላድ ጨካኝ !!
ልጅትዋ ቅዥቅዥ አለች ይች ልጅ ለምን እንዲህ ዝርጥጥ ያለች አፍዋን ለእንጀራ እናቱም አፍዋን ከፊተች እረጋ በይ በጣም ቅዥቅዥያልሽ ጥላ ቢስ ነሽ አዳምጭ ለምንም ለማንም ክብር የለሽም ልጅም እንዳንቺ አልሆነብ እብድ ነሽ ?ሰው እንዴት ያውራ
Ltasabdut new ende lju? Fetari brtatun ysth Ygerem.Mistu gin adenkshalehu bezihu ketyu balshin adgniw! ❣️🙏❣️
በአላህ ሰብሰክራይብ አደርጉኘኝ😢😢
በጣም መረን የሆኑ ባልና ሚስት
ለምን እንደሌሎቹ ጋዜጠኞች ከባለጉዳዮቹ ጋር ካወራህ በኋላ እንግዳ አለኝ ብለህ አታስገባም እንዴ ሁልጊዜ ካደባደብክ በኋላ ተረጋጉ ተረጋጉ የምትለው?
Uuuuuuf anan haadhoo koo agzow obbooleesa keenya yigraam waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏😢 dhugaa baayee ulfaatadha garuu haadha hedhamte kan dhuftee tun baayee cakaanyidha dhugaa ilmoo ergaa ta,e maaliif akkas goti tame jagna keenya jabaadhu 🙏❤ ilmoo ofii qabeenyaan wal madaalti nitin 😢
ልጂታ ባለጌ ናት ስነስርአት የላትም
💚💚💚💚💚💚የማንም ልቅምቅም የሰዉልክ አያዉቅም የሚለዉ ነገር ለዘመኑ ፖለቲከኞች የሚመጥን ቃል ነዉ
በስመአብ ምን ጉድ ነው ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ እኔ ብሆን አብዳለሁ የተለያየ ታሪክ የሰማው 😥🤔
ይኼ ልጅ ድራማ ይበዛል ልበል ይህች ሴትዮ ከአሁን በፊት በሌላ ታሪክ ነበረች ተመስገን ተዋናይ ነህ
አዎ ሰምቻለሁ ከዚ በፊት ድምጻን
ሚስትዮዉ ስራኣት የላትም ክብር ዩኑሪሽ
እናት ብሎ ዝም የፈለገ በልጅነት ቢወለድ የልጅ ፍቅር የልጅ ፍቅር ነው
በትክክል❤❤❤❤😢😢😢
እችባለጌ ሚስት ነች ቃጠሎ እናት ልጅ ዳር ይጥሉሻል ከጀመርሽ ጀምሮ በስርአት ያደግሽ አትመስይም ተርታሚዲያ አቅም።ብትጨምር ጥሩ ነው አንተም መከበር አለብህ የልጁ እናት ወንድሟም ስርአት የተላበሱ ናቸው ተርታሚዲያ አጠገብህ የሚሆን ስርአት የሚያሲዝ ጠባቂ ያስፈልግሀል ስው ሁሉ ወደአውሬነት እየተለወጠ ሆኖዋልእግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን ።
ቁሩብ ሕፈሪ በጃኺ ካብ መን ከምዝጠነስኽዎ ኣይፈልጥን ኢየ ገስረጥ
የልጁ ምሲት ተብየዋ በጣም ባለገ ያሳደጋት ለሰዉ ክብር የለላት ናት ሰለ በተሰብ ምንአገባሺ ዝብለሺ አዳምጭ ትናት መተሺ ምንታቃለሺ ሲለበተሰብ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኖርሺ ምንአይነት ባለገነሺ
ሚስትየዉ የበሬ ምላስ ነዉ ያላት እቺ ምን ዘላን ነች
1 ነኝ ዛሬ ላይክ እድርጉት በዚ ቪዲዬ 20k ላይክ አድርጉት ይሄን ጀግና ተሙን
በትክክል የተፈፀመ፡እያስመሰሉ፡ቀሽም ድራማ፡ነው
አብሽሪ፡❤❤❤
@@ddyy5110😂😂😂እኮ ይቺን ሴት በሌላ ሚዲያ እደዚህ ስሰራ ነበር
ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ የለም አለ ዘላለም ዘገየ ዱካ ሾ ምን ይናገር❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እውነቱን ነው
እሄኮ ድራማነው
ትክክል ወንድሜ የምትለው አማርኛ አይችልም እኮ 😂😂@@messeretagegnehu6683
ልጁ ሁሉ ነገር ተስተካክሎለት ልኑርኳን ቢል እቺ ሴት ሚስት ተብዬዋ አቃጥላ ነው ምደፋው ባለጌ ቤተሰብ የበደላት ለሰው ክብር የሌላት ከአንደበቷ የሚወጡት ቃላቶች ይሰቀጥጣሉ ጎዳናላይ ያደገች ነው የምትመስለው
batekekele serate wote lejenate sawe ka tedare bafete bezu nagare ledarese yechechale sate leje dakama nate bezu yamegodate nagare alena
ምን አይነት. ባለየ ናት ተሙየ ይችን ሰይጣን ሴትዩ. እዳትለቃት. የአባትየውንም መጨርሻ. መናገር. አለባት. ልጅ በጣም. ያሳዝናል እናት. በዚህ ልክ መጨክን.
Yes batami balege nate lijoni ende mangare yelabatime abalo techankaleh sarmuta yetime tanzlazel wolda zare Ena Tru heywot layinaw yalwut tilame
አቤት እረ ልጁ አያሳዘናቸሁም ምን አይንት ጉድንዉ😢😢😢😢
Betam 😢😢😢
ሚስት ተብዬ ባለጌ ነሽ ለሰው ክብር ይኑርሽ
ይህቺ ሚስት ተብየዋ በጣም ባለጌ እና ዛላን ናት።
ቢያንስ ዝም ብላ ማዳመጥ ማደመጥ ነበረባት።
ትርታ ሚዲያ ነገሩ የሚገርም ቤተሰብነዉ ግን ሚስት የተባለቺዉሴት ዋና አቀጣጣይ ነቺ ግን ምንም ቢሆን ስርአት ያስፈልጋል
ልጁን ከጠቆይ ወልዳው ይሆናል ጣጣ የሚበዛባቸው ልጆች ከጠቆይ የተወለዱ ናቸው
ኧር ሚስት ተብየዋ እባክሽ ለስው ክብር ይኑርሽ በእውነት ባሌጌ ነሽ ምን አገባሽ እናትና ልጅ ያውሩበት አፍሺን አዝጊምዴ ሆ
ትክክል
ሳታብድ ወደ እብደት የቸኮለች ትመስላለች።
ትክክል ምላስዋ
ትክክል ቤተሰብ የበደላት
The wife has a right to stand against the mother
ሚስትየው ሰው ማክበር አታቅም ባለጌ ነችየበሏን እናት የማታከብር ሴት ባለጌ ናት
የልጁሚስት በጣም ባለጌናት ሙጢ ወረጦ
betam
እንዴት የወረድን ህዝቦች እንደሆንን አሁን ነው ያወኩት። መደማመጥ የሚባል ነገር መሰማማት የሚባል ነገር የለም። ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ አሉ ሁላችሁም ትጮሀላችሁ መከባበር የሚባል ነገር የለም።
አህለን ጅግናው ❤❤❤❤❤ ይች እናት ነኝ ብላ የመጣችው ሴቶዮ ካሁን በፊት የሰማሃት መስለኝ ድምጻ አሁንስ ይሄን ነገር ድራማ እየመሰለኝ ነው 😢😢😢😢
አዉነት አኔም ሰምቸ ነበር ኢሆ ዱምፅ በተዳጋጋሚ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤ 😢😢😢😢
S a w
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
የልጂ ሚስት በጣም ባለጌ ሥድ መርን ናት ሥው አተከብርም ዘላለም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አተግን ይችል ጂ አትሆንህም በጣም ባለጌ ያሣደጋት ናት
እውነት ሚስትዬ ብትተዬ አይሻልም ምንም ብትሆን ታላቅሽ።ነች እንደእድገታችን ምላስሽ ቀደም ቀደም ይላል😢😢😢
ኢች እናት ከሚሆን ሞታለች ቢባል ይሻላል ውይይይ በጣም አዘንኩት ለልጁ 😭
Mareze nat batame
Balage nat eche aremani
@@DASOMadamo ምረርዝ አራማኔ እበትም ትል ይወልዳል ልጅ እንዴ ትል አላየችም ምን አይነት እርኩስ ናት በእግዚአብሔር ስም 😭😭😭
በጣም እንጂ ባለጌ ናት ለእናትነት አትበቃም ትቢታም ናት።ጭራሽ የእናትነት ስሜት የላትም
ወደ ፀበል ሄዱ ምንም ኣትሆንም
ልጁ በጣም ያሳዝናል አይዞህ እግዛቤሄር እንቆቅልሽህን ይፍታልህ 😢 ሚስትህ ግን ምላሷን ባትዘለዝል ጥሩ ነው በማታወቀው ነገረ ዝም ብትል ችግሮችህ ቀስበቀስ እንዲፈታልህ
ሚሰቱም እናቱመ ቀውስ ነቸው ልጁ ግን ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😢😢😢
እኔ የሚገርመኚ የልጅቷነዉ ባለጌነች ክብር የማታዉቅ ምናገባት እናትና ልጅ መነጋገራለባቸዉ ስለነሱ ለምን ትሞጣመጣለች ባለጌነች ስድ
ምነው የሷ ወገንነህ እንደ ደንቆሮ ይቺ እናትአለች ከምትባል ሞታለች ብትባል ይሻሻል ባለጌዋ እናቲቱ ናት
Minu ganaw yeinatenti kbri yalat sethowa baleg erso iyaleceh lijune balage yemitlaw erkus yehnch
ክብር ለሚገባዉ ነዉ ክብር የሚሰጠዉ ለነዚህ ምንም ክብር አይገባቸዉም ደግ አደረገች
እናቱ መሆና መጀመሪያ በምን ታውቃለች በስዋ ምክንያት ነው የሁሉ ጉድ የወጣ ነገሩ ኮፕሌትሊ ኖ የተቀየረቹ
You doesn’t know anything do not judge anybody his mother she’s a trash. Everything is happened because of her do you understand?
I believe everything is clear in understanding OK
ሰው ምን ነክቶታል ለምን አይደማመጡም ሚሰትየው በቤተሰብ መሀል መግባትና መዝለፍ ጥሩ አይደለም አትባልጊ ስድ አትሁኚ ማፈሪያ ችግር ለትፍጠሪ ሙጢ ምን ይጠበስ ነው የምትይው ችግራቸውን ይፍቱበት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም 9:10
❤❤❤❤❤❤❤❤
s a w
ነገሩን የሚያራዘመው ይገረም ነው ትግሰት የለውም እባክህ ትግስት ይኑርህ ነገሩ ባጭር ግዜ ያብቃ ❤❤
እናት ከሆንሽ ህይወቱን አስተካክይ እባክሽን ይገረም ትእግስት ይኑርህ😢😢😢😢😢 ሚስትየው ዳንቅ ነች ጎበዝ
Eche inatnat ergumi mate enge enate ayedalcehm 😊
Enat tebyew afer bye 2 lejwoch alugne wech yemaralu yhan tsadbalch ahun lejun tchwtchbt balgay Rast wedad asdge yebdlkh alchew ewo
Yeljwo mest gobz yewnt tewdwalch menm behon chgrun lemfetat ategbu nat
ይች ሚስት የተባለችው ሰት ባለጌ ለሰው ክብር ይኖርሽ ሰውን የሚንቅ እራሱ የተናቀነው ሚኪ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እሷ ምን አደረገች በሰዉ ስሜት ፈራጀ ቀዳጅ አትሁኑ ምድረ ቀዳዳ
ትላንት አክስቱ ሆና የመጣችው የንስር ዓይን ላይ የነ ሔርሜላ አክስት የነበረችው ትዝታ ።
ዛሬ ደግሞ እናት ነኝ የምትለው ሴትዮ የሆነ ታሪክ ልጇ ሆቴል ታግታባት ከገጠር ባመጣችው የወንድሟ ልጅ ከውጪ ሀገር ያለ የሰፈሯ ልጅ ሽማግሌ ልኮ ምናምን ይሔ ድራማ ነው።
የዚህ ልጅ ሂወት በጣም ያሳዝናል ኣባት እናቱን ሳያቅ ኣድጎ ኣሁን በትዳሩ ላይ በሚስቶቹ እየተፈጠረ ያለ ነገር በጣም ከባድ ነዉ።ጸበል ተጠመቁ እግዝኣብሔር ያድናል።
ያአላህ ይህ ልጅ ያሳዝናል እምሀል ተስቃየ ጅግና ሚሥት ፍትህ ለልጅ ለሜርት 😢😢❤
ሚስትየዋ በጣም ፈጠንሺ ምንአገባሺ የልጁ ህይወት ይስተካከልበት ቀልቃላ አማትሺም ብትሆን እንኳን ታላቅሺ ናት ስነምግባር የሚባል አለ
ይኤ በጣም በጣም ድራማ ነው እቼ ልጆ በመተት የገዛ ህታ አድርጋቦት ተቡሎ ተሰርቱዋል ቦሊ ሞቱዋል ቡላ ነበረ እግዜኦ ድራማቹው
የልጁ ሚስት ምን ነካት???
ምንስ አግብቷት ትንጣጣለች???
የቤተሰብ ችግር ነው እነሱ ይጨርሱት በማያገባት አትሞጣሞጥ!!!! 🙄🤦🏾♀️
የልጂ ምሲት በጣም ሲዲ ናት አሳዳጌ የበደላት ባሌጌ ይስው ክብርት የሌላት ናት
ግን ጋዜጠኛ ለምን ዝም ብልህ ትስማለህ ለሚሲቱ ስርኣት እስይዛት በጣም ባሌጌ ናት ብእነሱ ማህል ምን አገባት
እዴ ከእናቴ የባሰች እናት አለች
ይገርማል 😂 ምስትየው እባክሽ ከጎኑ ሁኝ አደራሽ እንዳትተው ብቻው
በጌታ የሱስ ክርስቶስ ብየሽ አለሁ
😂😂😂😂😂😂
እንደዚህ ጭካኔ ከናት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ፈጣሪ ቄጣው የበዛ ለዘህ ነው አይዞህ ልጄ ክርስቶስ አባትህ ነው
ይች እናት የራሷን ህይወት እዳይበላሽ የልጃን ማንነት ደብቃ እናት ባትሆኝ ይሻልሻል ልጂ ልጂ ነዉ ምግዜም😢😢
Balga nat degmwo setsedbew
አንዴታለ ግዜላይ ነዉ ያለነዉ መከባበር የሚባለዉ ነገር ቀረ የአንዳመት ታላቅ እንኳን ይከበራር እንደ ልጅ ሁኝ ባለጌ ነሽ
ካልተናገረችማ ነገሩ ሁሉ በጣም ይበላሻል። ልጁም ሊያብድ ይችላል።
ይቺ ምን አይነት ክፍታፍ ነች እሱ እንኳን አልተሳደበም የፈለገ ብታጠፋ እናት እናት ነች ክብር ይግባቸውና ለናቶች በመሀል ጣልቃ አትግቢ ባለጌ
ይች የእውነት እናት ከሆነች ከደዚች አይነት ባይወለድስ ልጁ ግን በጣም ነው እሚያሳዝነው 😢😢😢
በአለሀ ገዚጠኘዉ ልጂነ እነት አስተረቀቸዉ እቺን ሚስት ተቢዬወ ዚም አስቢለት 😢😢😢የረቢ አለሀ እነት አይሰደቢም ወለሂ ከበዲ ነዉ እነት እነት ነት ሚንም አትቀየሪም ለአለሀ ቢለኪ አስተርቀቸዉ
ይህች ሴት እናት ተብዬ ቀጣይ አንቺ አባጅ ነሽ ካለች የተንኮሉ ጠንሳሽ አክስት እናት ተብዬ ናት እንዳትለቆት ጨካኝ ነች ።
ሚስት ተብዬዋ የሆነች ቀልቃላምን አገባት በእናትና ልጅ
እናት ተብዬዋ ደግሞ የእናትነት ልብ የላትም የገንዘብ ሰው ናት
አጎቱን አደንቀዋለዉ ለህቱ ዋጋ ከፍሎዋል
ትክክል
Gene inate tabyowa ligune lasetane gabra naw yehwotne yekyarchu yemaslal eceh ergum
ሱብሀን አላህ አባቱንም አላውቅም ትያለሽ ልጁን አሳዳጊ የበደለህ ትያለሽ ከአንች በላይ አሳዳጊ የበደለሽ አለ እንደ እየደበቃችሁ እያገባችሁ ትዘላብዳላችሁ
ይቺ ሴትዬ ድምጿ የሆነ ሚዲያ ለይ አይቻታለው ልበል አቤት የሰው ድምፅ መመሳሰል😢
ይህ ሚዲያ በድራማ የሚታወቅ ነው። እውነተኛ ሥራ የሚሠሩት የንስር አይንና ዱካ ሾው
ትክክል
ድራማአ ሊሆን ይችላል 😂😂😂 ይቱብ አይታመንም 😂😂
እኔም ልል ነበር
አውን አውን አሰታወሰካት አርቴሰታ በመትት ታሰራ ሰውቤት የገቦችው ናት ይኤ ነገር ድራማ ሳይወን አይቀርም
ሚስተየዋ ባለጌነሽ።ትልቅ ሰው አክብር!!! ለአፍሽ ለከት ይኑርሽ፣ተረጋጊ!!በማያገባሽ ህይወት አትግቢ!!!!!!!!
እንደኔ ሚስት በቤተሰብ ( በእናትና በልጅ መካከል ባትገቢና ዳር ቆም ብለሽ ብታዪና የናንተም ችግር ቢፈታ መልካም ይመስለኛል ። እናትም ብትሆኚ ይህ ሁሉ ግዜ ደብቆ መቇየት እንዴት አስቻለሽ ከአንድም ሁለት ልጅ ወልደሽ እኔ ባንቺ ልፈርድ ሳይሆን ሁኔታው በጣም ከባድ ስለሚያርገው ነው ይኸው ዛሬ መናገርሽ ካልቀረ ማለቴ ነው በዚህም በዛ ለዚህ ወጣት ከባድ ነውና ይቅርታ ጠይቂው ምንም ቢዘገይ አንቺም በጣም ልጅ ሆነሽ ( ተደፍረሽም ) ብትወልጅው ይህ ሁሉ የልጁ ጥፋት አይደለም የሱ መወለድ እናት ነሽና ባታሳድጊውም ሆድሽ ይራራለት እባክሽ ።
ልጅን አላህ ይድረስለት ያረቢ😢😢
ይችን ሴትዮ ድምጦ. አድሰ. አልሆነብኝም😢
ምን ክብር አለሽ ባሌጌ አይከበርም ምኑ እናት ነች እቺማ ከመዋረድ በላይም ናት የሆኑትን ነገሮች ሊያጋጥም ይችላል አሁን የምታወራቸው ግን በጣም ብልግና ነው በጣም ባሌጌ እናት ነች ይቺ እናት አይደለችም መንደሬ ናት የሰው ሂወት አበላሽታ ጸጸትንኳን የላትም
ኧረ ልጁ አሣዘነኝ ፍትህ በሉ ዲኔ አስመርምራቸዉ 👈👍ለማመን ይከብዳል😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በልጅ እንዴት ይጨከናል ልጅ እኮ ከአንጀት ተበጥሶ የወጣ የኸ ልጀ ክረስቶስ አባትና እናት ይሆንለት ፈጣሪ ከንደነዚህ ዓይነት ወላጆች አለመወለደ የሻላል ራስ ወዳደች አንሁን ለልጆቻችን እምሮ ብንጠነቅ ጡሩ ነው
አፈርብይ 😢😢😢😢
እባክህ ይችን ባለጌ ፍታት ብዙ ሰዉን የሚያከብሩትን መርጠህ አግባ
እሬ እቺማ እናት ከምትሆን ያሌ እናት መኖሩ አስር እጂ ይሻላል የእናትን ውሌታ እኮ እናውቀዋልን እናት ለልጇ የምትከፍልጨለውን መፀዋህት ለራሷ ስትኖር ለልጆቿ ነው የምትኖረው እቺ እናት ልትሆን አትቺለም ብትሞት ይሻላል😢😢
እናትየው ግን በጣም ባለጌ ነች የእራሷ ህይወት እንዳይበላሽ እራሷ የወለደችውን ልጅ ህይወት የምታበላሽ ነች ደግሞ ቤቴ መኪናዬ እያለች ትመጻደቃለች ከውንሞቹ ሁሉ ደብቃ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
አባቱን ጭምር መነገር ግዴታ አለባት ሴትየዋ
የእናትዬው ክፋትና ጨካኔ የተለየ ነው ለወለደችው ልጅ የማትራራ ሚስትዬው ግን ጎበዝ ነሽ 🥰
እራ ዋጋን ፀባል ግእቡ ሴጣን ካ ጉልቡታቺን ቤታች ነው 😭😭ጉድድድድ ባ እምናታችሁ ፅእኑ
ሚስትየዋ ለትልቅ ሰው ክብር ይኑርሽ ይወልዱሻል አንቺ አያገባሽም ትናት ነው የመታሽው እነሱ ይቸርሱ
ድራማ ነው ተመስገን አንተም ድራማ ጀመርክ የሴትየዋ ድምፅ ብዙ ቦታ እናቃታለን
ወይይይይይይይ አናት መገን ነዉ ኧርሚሰት ተብየዋ አባክሽለሰዉ ክብር ይነርሽባልጌ ነሽ ምንአገባሽ
Abban isa obbolessa hin tahin qofa😢😢
Dhugaa Anu kanan shakka 😢
Laaki tayu hin dadayu
Anisii isumaa shakee😢😢
ምስተብዮው ስድ አደግ ክብረት የሌላት ጉደና ያደገች ዱርየ ምስተብዮውስድአደግክብረትየሌላትጉደናያደገችዱርየ
ስላሙንን አውርድላቸው
እናትና ልጅ ብቻቸዉ ቢያወሩ ይሻላል next time ሚስቱ ኣስወጣጥ እና እዉነቱ ብትጠይቃት
Wendimuwa defruat yihonal 4.
የዚህ ዓይነት ችግር በብዙዎች የሚከሰት!በመሆኑ እናትና ልጅ!ይነጋገሩ !ሚስት ነኝ!ባይዋ ምን ዓይነት ባለጌ ነሽ! እናትም!አክስትም!ትሁን!ምን ትርፍ አናገረሽ! እውነቱን እነጋገር!የባለጌ!ባለጌ ነሽና ብታርፊ!ለመሆኑ!?በቤተሰብ ነው!ያደግ ሽው!! !? እናት!ዕኮ ምንም ብትሆን!አትዋረድም!!አንቺ ባለጌ!!
ልጅቷ ግን ምላሰኛ ነች እናትና ልጅ ሊስማሙ ይችላሉ እሷ ግን ምን ያንጣጣታል?
❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ፡አላህ፡ያግዝህ፡፡ግን፡የልጁ፡ሚስት፡ስርአት፡የላትም፡በቤተሠብ፡መሀል፡መግባት፡የለባትም፡ዝብላ፡ትሳደባለይ፡እረስርአት፡ያስፈልጋን፡
በስመአም ምን ጉድ ነው
አንቺ ሚስቱ የምትናገሪውን በስርአት ተናገሪ በናትናልጅ መሃል አትግቢአውጥቶ እዳይጥልሽ ማስማማት ሲኖርብሽ ያማጠ ያውቃል ልጁንእዴት እደወለደ በጣም ያስጠላል አነጋገርሽ
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሡለላህ ይች እናት ከምት ኖረኚ የቲም ብባል ይሻለኛል እባክህን ልጁን አድነው
😢😢😢
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ ጅግና
ውይ ልጅቷን ጠላኀት ምን ሆና ነው ዝም አትልም እንዴ እናትዬዋም የናትነት አንጀት የላትም ጉረኛ ናት ድራማ የምትሰራ ነው የምትመስለው እና ደሞ ልጇን ይቅርታ መጠየቅና ማረጋጋት ነበረባት እንደ እናት
ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን አሳውቁን❤
እረ እናት ለልጁ እዘኚለት መሰዳደቡ ትርጉም የለውም እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ
ምነው ድራማው በዛ የንስ አይንና ዶካሾ ብቻ እውነተኛ
ሚሰት ምን አይነት መንደሬ ነች ገለልተኛ ሆና ማዳመጥ እንጂ ሰድቡን ምን አመጣው ❤❤❤❤በዕድሜ የሚበልጥ ሰው ማክበር ችግር ለመፍታት ሌላ ችግር❤❤❤ሰርዐት ትርታ አናደህኛል ማሰዳደብ ነው❤❤
ይች ሴቱዬ ለህግ ነው መቅርብ ያለባት የሁለት ሰው ሂዎት አበላሽተሻል የልጁን ሂዎት እናት ከሆንሽ ማስተካከል አለብሽ ግደታሽ ነው ጭራሽ ታወሪ አለሽ አሁን አንች እናት ነሽ ጥለሽው ቀብር ትገቡ አለሽ ብዙም አትኩራሪ የተሸከምነው ስጋ ጥንብ ነው እሽ ያን ያክል አታካብጂ ልጁ ታሳዝን አለህ እልህ ችግርህን ይፈታልህ ሁሉንም ችግር መፍታት ይችላል
Negarati lazeche zalezala betanbaten tilalche 10 farshe naw iko yane lijone latonkaye gabranaw naw aftame yhonchu lelochune iyanorche yesun heywot abalshta balage sawune balage setli tinshe atafrene
ቁሩብ ሕፈሪ በጀኺ ካብመን ከምዝጠነሰኽዋ ኣይፈልጥን ኢየ ገሰረጥ 😢😢😢
ልጂቷ ግን አዲናቂዋ ነኝ
እረ ምኗ ይደነቃን ሆ ምን አገባት በቤተሰብ ማሀል ዝብላ አታዳምጥም እደ
ይችን ባለጌ ምንትደነቃለች አሳዳጊ የበደላትስድ ዝም ብላ መጮህ መሳደብ ልጅን ስለምትንቅ የልጅን ቤተሰብ እንክዋን ክብር አይሰጥም ስድ ናት
ክብር፣የሌላት፣ነገ፣እሷ፣አማት፣ትሆናለች፣ብድርዎን፣ታገኛዋለች፣፣
Naman erraa ulfa'ee hin bekuu mmoo mali jetee😂😮😢😢😢😢
ኧረ እባክህ መጀመሪያ ሁሉንም ነገር በውጭ ጨርሰህ አትመጣም እንዴ?
የወላድ ጨካኝ የአንቺስ አይነት አረመኔ ሰው ዳግም ባይፈጠር! !
በጣም ደፋር ናት ወልዳ ለልጄ ፍቅር የለኝም የምትል የወላድ ጨካኝ !!
ልጅትዋ ቅዥቅዥ አለች ይች ልጅ ለምን እንዲህ ዝርጥጥ ያለች አፍዋን ለእንጀራ እናቱም አፍዋን ከፊተች እረጋ በይ በጣም ቅዥቅዥያልሽ ጥላ ቢስ ነሽ አዳምጭ ለምንም ለማንም ክብር የለሽም ልጅም እንዳንቺ አልሆነብ እብድ ነሽ ?
ሰው እንዴት ያውራ
Ltasabdut new ende lju? Fetari brtatun ysth Ygerem.
Mistu gin adenkshalehu bezihu ketyu balshin adgniw! ❣️🙏❣️