Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሱዳን መተት ዳሌና ጡት ያወጣውን ልጅ በተመለከተ አዲስ ነገር አለ በዚህ ሰሞን ያለውን ነገር አሳውቃችኋለው ። በትግስት ጠብቁኝ ውድ ቤተሰቦች 🙏🙏
እንማስግናለን ሚኪ ባዝም 700,000ሺ የታባሏ ልጂ የት ዳረስ
በርታልን ፈታ ነው ምተረግን
እንጠብቃለን ግን ራስህ ጠብቅ ሚኪዬ
ሚኪ ላአገኝክ ፈልጋለሁ ለጥብቅ ጉዳይ ነዉ ስልክክን ላክልኝ እሺ
Esh Miki jeginachin 💪💪💪 bertalin
መርዝ ነሸ ይድፋሸ ዘመንሸ ለቅሶ ይሁን ዘርሸ አይባርከ
ሲጀመር መቸ ዘርታ ዳቢሎስ ናት እግዚኦኦኦኦ
አረ ይደፊትህ😢
አሚያረብ ይችሰይጣን😢😢😢
Jil nat getan wusha nat 😢
እቺን አረመኔ እንዳትለቃት መተተኛ ናት ለህግ አቅርባት ወንዱን ልጅ አስራ ቤት ውስጥ ታስቀምጠዋለች ወደህግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው በደንብ አፋጣት አትልቀቃት።
ዮናስ ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይማረው❤❤❤❤ይቺ ሰይጣን ለህግ ትቅረብ
ደሚርኝማ
ምኑንነው የሚምርው ከዚህ ብኋላ በቁሙ ገላው በጣም ያሳዝናል
ትገደል
ሚኪ ተባረክ ለተጎዱ ወገን ስለሆንክ
ሚኪ ፖሊስ ጓደኞቼ አሉ አትበል የህግ አካል የዤ ነው የመጣሁት በል በሌላ እንዳይመስል
ትክክል
ወንድ እንድህ ሴት ሲፈራ ተብታባ ሲያስጠላ ይች ሚስት አትባልም
አው ትክክል 😢
ሚኪ የማርያም ልጅ ተባረክ እንወድሀለን
እድሜ ልክ እስራት👍የምትሉባለጌናትሚኪ አደራህን ለህግሥጥ እንዳታመልጥ😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አውሬ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን መፈታት ነበረባት ወይ ኡፍ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ፈተሽ፣አትሄጅም፣ጨካኞ፣ነሽ፣የሚወዱት፣ሰው፣እንዲህ፣አይደረግም፣አታፍሪም፣ደፋር፣የእጅሽ፣ታገኛለሽ፣፣
ደሚርኝማ
ሚኪ ይችሰይጣንለህግአቅርባት ፍሊስ ጎደኛየአትበል❤❤የህግአካል በል❤❤❤
አቤት የዘንድሮ ጉድ አያልቅም እዝግኦ😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ወንድሜ ፈጣር ይጠብቅህ እች ውሻ መቀጣት ኣለባት❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ ሚኪ ያልገባኝ ሌሎች ውጡብለው ሲያስወጣቸው አንተ ግን በመንፈስ ቁድስ ተሞልተህነው የምትመጣው ወድያው ሸብረክነው ሚሉ ጌታ ይባርክህ አሁንም ስራህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩትዳር ይግጠሞህ የተባረከ ልጅ ውለድ
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይገሥጽህሽ በጌታ በእየሱስ ስም
እባክህን መጨረሻውን አሳውቀን እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ
ጀግናችን በርታልን የኛ ጀግና 😢😢ሆይ መፍታት ሲቻል ጭራሽ እደዚህ አይነት ጭካኔ አቤት ዘበን😢
ሚኪነት ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ አቦ
አላህ ያድንህ ወንድሜ ከደዝች አይነት ስይጠን ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉😢😢😢
አሜን አሜን 🙏
አዞህ ወንድሜየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያች ውሻ ሴት መቅጣት አለባት
ምኪ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ልጅ ቆራጥነትህና ስለእውነት የምትፋለጠው ያስደስታል እንደአንተ አይነቶች የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን ትባርክ የኔ አባት አረ ለመሆኑ አቶ ዘሪሁን አባትህ እንዴት ናቸው
አሁንም አረፈደም ሀኪም ቤት ውሰዱት እሷ ግን ለህግ ትቅረብ እግዚአብሔር ደርሶልሃል አይዞህ ወንድሜ
ጀግናዉ ሚኪያችን በርታልን ይቺን ግፈኛ ወንጀለኛ ለፍርድ አቅርባት
በጣም ክፋ ነሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነውኮ ዘመንሽ አይባረክ መጥፎ ሴት ነሽ
ማኪ ጀግናው እግዚአብሔር ከፊት ከኃላህ ይቅደም❤❤❤❤❤
አረመኔ ጅብ ሞት ለዚች ሚኪየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂የዘንድሮ ጉድ አያልቅም ሚኪ በጥፊ በላት አረመኔ ሀገራችንን በከሉት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
😁😁😁😁😂😢😮😮
😂😂😂
ሚኪ እግዚአብሔር ይሰጥህ እሱ ይርዳህ እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ ሰውሁሉ እንዲያዉቃቸው ፊታቸው ቢታይ ጡሩ ነው ሌውንም ሰው ላይ ወንጀል እንዳይደገም ።
አረመኔ ጨካኝ ነች የድሜ ልክ እስራት ይፈረድባት የምትሉ👍👍😢😢
እረ ሞት ነበር ዋለወዲሞቸ ባገቡልኝ
የምን እሰራት የሱንም ማኩላሸት ነዉ ይችይ ሸይጣን
እደአተ ያለውን ጅግና ወድም ያብዛልን
ሚኪ በፈጠረክ ይችን ጨከኝ እስርቤት አስገባልኝ መለያየት ስችል እደት እደህ ታረጋለች😢😢😢
እረ ምን እስር ቤት አስሮ አንጠልጥሎ በርበሬ ማጠን ነው እችን
ዋይ ዋይ አይሰማየለም እደው እመብርሀን እደሜ ልክሽን ወልደሽ እዳስሚ እዴ መፋታት እያለ እዴት ቤተሰብ የለሽም ወድም አለሽም ዋይ ሚኪየ በማርያም እድሚልክ እስራት እዲፈረድባት አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ጀግናሚኪየፈጣሪይጠብቅሕ❤❤🎉🎉
ሚኪየ የኔ ጀግና እመ አምላክ በአማላጅነቷ ሁሌ ትጠብቅህ የእኛ ጀግና
ፈጣሪ ይባርክህ ሚኪ
ሚኪየ ጂግና💗
ጀግና የኔሊጂ እግዚአብሂር እድሜና ጤና ይስጥህ እሪስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
ነብስ ገዳይ ናት 😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭በጌታ ሰም
ወይ እግዚአብሔር ሆይ ወንድ ልጅን የመሰለ ጀግና የሴት መጫወቻ ይሁን?????
እውነት ነው ወንድን ልጅ ጀግናውን እንዲህ መጫወቻ ሰታረግ አቃጠለችን ወንድሜ መሰለኝ ልክ የሚያሰገባት ዘመድ አቶነው ባገኘናት ልክ እናሰገባት ነበር አሳመመችን ወንድሙን የሚወድ መችም ያውቀዋል ህመሙን
ቆይ ግን እሡተኝቶነበር እደ ስቆርጠው ወድአደለምአረጉድ እሪእኮአይልም
ግን በጣምአሳዝኖኛል ወድምአለኝከክፉይጠብቅልኝ
እግዝያብሄር፡ይቀጣሽ፡ወይዘድሮ😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢ሚስኪን አብሽርአላህ አፊያ የርግ😢😢
መቆየት ደግ ነው ብዙ ነገር ያሳያል ይች ምቀኛ ነች ሜኪዬ አረመኔነት ነው እንዲትለለቃት
ዋይ ፈጣሪ መውጫ መግቢያሽን ያሳጣሽ የተረገምሽ
ላንች ፍቅር ማለት ብልቱን መቁረጥ ነዉ እርኩስ ሚኪ የኝ ጀግና በርታ
Well done! Keep exposing the wrongdoing. People should know that there is a justice system in the earth. God sees everything that happens.
ሚኪዬ ተባረክ ጀግና።
ወይ የጭካኔ ጥግ ያረቢ ስቱነው ምሰማው በረሀመትህ ያሳዝናል አላህ ይድረስልህ ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ 👍👍👍❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪዬ ጌታ ይባርክህ
ጀግን ሚኮ ፈጣራ ይጠብቅህ 👍👍❤❤
ሚኪ ለሴትየው በጥፍ ብታጠንገራት እንደት ደስ የሚለኝ ይሆነ ነገር መተት ይሚባል ተነክቶ ነው ባልየው ኡፍ ለህግ አሳለፍህ ስጣት ይቺ አውሬ ናት 😢😢😢😢ሚኪዬ ራስህ ጠብቅ የኛ ጀግናው ከእናቱ አገናኝው ሚኪየ በአቸኮይ ወደ ህክምና ውስዱት ወይ ስያሳዝን በጌታ❤❤
ኢነአሊላኢ ወኢአአሊሂ ረጅኡ ያሣዝናል በጣም ይከብደል ያረቢ ነሥረህን ያረብ
ጋዘጠኛዉ በእዉነት ጀግና እዴ እች ካጂ
በጣም አረመኔ ናት ወድሜ ግን በርታ ጀግና ነህ የጀን ይሰጣት በጣም ባለጌ ናት😢😢😢😢😢
አብሮሺ የኖረውን እምትወጂውን እዴት ጨከሺ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😮😮😮😮
እድሜሽ ይጠር የተረገመች ለህግ ትቅረብ
ሚኪየ የኛ ጀግና ድርቅ ስትል ስወድህ እኮ ይች የተረገመች ሴት የሽሮ መብሊያውን አሳጣችው እረ በዚህ አትጨክኑ ሴቶችየ
😂😂
ፍቅር. ማለት. አካሉን. ማጉደል. ነው. አለ. ሰይጣን. አፈርብይ. ጨካኝ. ወንድሜ. አይዞህ. አላህ. ያሽርህ. የአላህ. ስቱን. ያሰማናል
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ያሳዝናል በዚህ ልክ መጨከን ልጁ በጣም ያሳዝናል
እግዚያብሔርይውቃልአይዛህዉንዴሜ
ሚኪ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤እሷ ለህግ ትቅረብ
ደሚርኝማ ዉድ
ሚኪየ ለልጁ ቶሎ ድረስለት እሰሠን ግን እንዳትፈሰታት እስከመጨረሻው ድረስ ። አላወቀችም አንተ ጀግና ሚኪ መሆንህን ።
ወይጉድ ዘንድሮ ሚኪየ እራሥክን ጠብቅ ኸረ ሠወች 3ጀግኖች የት ገብ ጭቀት ሊገለኚ እኮነው
ሚኪ የኔ ጀግናልጅ እውነተኞ አንቸ ሰለእውነት በናትሕላይ እንኳን ወደሗላ አላልክም ይችን ሳይውል ሳያድር ለፍርድ እንድትቀርብ አድርግ 👍
ሚኪ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉
ይችን መግደል ነው አትፈችውው አንች ግም በጣም አረመኖ ናት በጣም ያዛዝናል እስር ሳይሆን መግደል ነው ሚኪ ጀግና ነህ
ምሕረት፣ኣዉርድ
እድሜ ሊካ ማስር አለባት እቺ እርኩስ 😢😢ሚኪ እዳት ተዋት ውርውራት ውድሜ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢
Echi Aramane abati wandim yaleshi ende falifela😢😢😢😢😢😢l hig Tiqirebi
ያረቢ ይች መርዝናት ጋዜጠኛዉ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪየ የኛ ጅግና 🎉🎉🎉
ሚኪ አንተ እኮ ጀግና ነህ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤ በርታ
ሜክዬ እራስክን ጠበቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይውን
ሚክዬ ስዎድክ እኮ ምርጥ ሳው!!!❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ተባረክ እችን ጨካኝ ለህግ አቅርባት
አይ ሚኪዬ ስወድህ እኮ የኔ ጀግና የኔ ውድ እንዴት እንደምኖድህ የኔ ጀግና ውሳኔህ ደግሞ ደስ ሲል ከወሰንክ ወሰንክ ነው ይች አረመኔ ወደዛ ወርውራት
እድሜ ልክ መታሰር አለበት
ሚክየ በነትህ በነትህ ለህግ አቅርባት ይችን አርመኔ እርኩሰ በነትህ ሚከየ ጥለህው እዳትወጣ ይች አርመኔ ነት
ይህች ሰው አይደለችም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት ።
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. እውነትም ጀግና ነህ ❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ይቺ ጨካኝ የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢.
ሚኪ ጀግናችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለሃዬ ሆይ ፅነቱን ይስጠን አቤት ጭከኔ😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 አቤት ጭካኔ አቤት ጭካኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢
እግዚኦ 😢😢😢 መፍታት እያለ በመዳህኒአለም ሰው አውሬ ሁኋል ይቅር ይበለን
ኣለመውለድ መቻሉ መቻሉ እኮ ወዶ ፈቅዶ ኣንቺን ለመጉዳት ሀይልኛ ስለህንሽበት የደረግው ኣይደለም እንዴት በዚህ ዘመን ኣንድ ጊዜ ቆም ብሎ ማስብ ይጠፋሻል በጣም በጣም የምትገሪሚ ነሽ ወዶ ኣይደለም ??? ይህንማስብ ያልቻልሽ ምን ኣይነት ኑሮና ህይወት ልትመሪ ነው በእምነት መፅናት በስእለት በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ታሪክንመቀየር ይቻላል በንፅህና ካመኑበት የድንግል ልጅ የማይሳነው ድንቅ ኣምላክ ኣለ እኮ
ሚኪ ለህግ ትቅረብ እባክህ እንዳተዋት🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ኢቺ በጣም ክፉ በጣም ምታስፈራ አረመኔ ጨካኝ ሴት ነች ቅጣቷን ታግኝ በህግ ትጠየቅልን አደራራራራራራራራ ሀቁን አላህ ያውጣለት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የኛ ጀግና በነብሱ ነው የደረስክለት ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ወገን ማመን ያቅታል እች አረመኔ በስመአብ ወወልድ የእጇን ማግኘት አለባት እች ሳጥናኤል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤😢😢😢አይዞሕ ወድሜ 😢😢እሦ የሥራዋን ታገኛለች😢😢😢😢😢
ወይኔ ወንድ ልጅ የማል በጣም እንዲ ሴት ልጅ የበላይ 😢😢 ሆና መግደል ነበር😊
Yaa rabbii garaa jabbiin akkanaa maali dhaa uufff garaa naa nyattee mucaan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤የኛ ውድ ሚኪዬ የንስር አይን ትንፋሽ ❤❤የኛ ውድ የኛ ጀግና❤ቆርጣው እንዳይሆን ፈጣሪ ሆይ ምን አለ ብፈታው 😢😢😢😢ከምቆርጥበት😢😢ኧረ ተው እህቶች እንዴት የባሏን ብልት ትቀርጣለች😢😢😢
ወይ ጉድ ያሃንሃል መፍራት. መንፍስ ልካ ለች ማለት ነው ወደ ፀበል ውሰዲት የመምህር ተስፋየ አባራ ትምህርት. አዳምጥ በሎው❤ እባከህ
ልጁን ያስነካችው መድሀኒት አለ ልጁ በጤናው እንዲህ አልፈራም
ትክክል,ስንት,አረመኔ,,ሴቶች,እፍፍ
ፀበል ቢሄድ ጥሩ ነው ይፈራታል እኮ
ሲያሳዝን
ሜኪ ጀግነ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ እቺ ስት ግን ለፍረድ መቅረብ አለባት ጨካኛ አረመኔ ነች ይስራሽን ይስጥሽ
ፈጣሪየ ይቅር ይበልሽ ደሞ መልስ ትመልሳለችአርመኔ እስርቤት ሲያንሳትነው
የወድ አራም ነክ ማርያምን 😢😢😢እግዚአብሔር የሥራሽን የጁሽን ይሥጥሽ ምን እደምል አላውቅም
እድሜሽ ይጠር በናታቹ በቶሎ ለህግ አቅርቧት እቺ የተረገመች
አሚን
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሱ አይጠፈጥፈው
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ሚኪ በርታ አይዞህ
ሚኪየ ምን ጉድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mek fatar yibarki🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
በሱዳን መተት ዳሌና ጡት ያወጣውን ልጅ በተመለከተ አዲስ ነገር አለ በዚህ ሰሞን ያለውን ነገር አሳውቃችኋለው ። በትግስት ጠብቁኝ ውድ ቤተሰቦች 🙏🙏
እንማስግናለን ሚኪ ባዝም 700,000ሺ የታባሏ ልጂ የት ዳረስ
በርታልን ፈታ ነው ምተረግን
እንጠብቃለን ግን ራስህ ጠብቅ ሚኪዬ
ሚኪ ላአገኝክ ፈልጋለሁ ለጥብቅ ጉዳይ ነዉ ስልክክን ላክልኝ እሺ
Esh Miki jeginachin 💪💪💪 bertalin
መርዝ ነሸ ይድፋሸ ዘመንሸ ለቅሶ ይሁን ዘርሸ አይባርከ
ሲጀመር መቸ ዘርታ ዳቢሎስ ናት እግዚኦኦኦኦ
አረ ይደፊትህ😢
አሚያረብ ይችሰይጣን😢😢😢
Jil nat getan wusha nat 😢
እቺን አረመኔ እንዳትለቃት መተተኛ ናት ለህግ አቅርባት ወንዱን ልጅ አስራ ቤት ውስጥ ታስቀምጠዋለች ወደህግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው በደንብ አፋጣት አትልቀቃት።
ዮናስ ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይማረው❤❤❤❤
ይቺ ሰይጣን ለህግ ትቅረብ
ደሚርኝማ
ምኑንነው የሚምርው ከዚህ ብኋላ በቁሙ ገላው በጣም ያሳዝናል
ትገደል
ሚኪ ተባረክ ለተጎዱ ወገን ስለሆንክ
ሚኪ ፖሊስ ጓደኞቼ አሉ አትበል የህግ አካል የዤ ነው የመጣሁት በል በሌላ እንዳይመስል
ትክክል
ወንድ እንድህ ሴት ሲፈራ ተብታባ ሲያስጠላ ይች ሚስት አትባልም
አው ትክክል 😢
ሚኪ የማርያም ልጅ ተባረክ እንወድሀለን
እድሜ ልክ እስራት👍የምትሉባለጌናትሚኪ አደራህን ለህግሥጥ እንዳታመልጥ😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አውሬ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን መፈታት ነበረባት ወይ ኡፍ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ፈተሽ፣አትሄጅም፣ጨካኞ፣ነሽ፣የሚወዱት፣ሰው፣እንዲህ፣አይደረግም፣አታፍሪም፣ደፋር፣የእጅሽ፣ታገኛለሽ፣፣
ደሚርኝማ
ደሚርኝማ
ሚኪ ይችሰይጣንለህግአቅርባት ፍሊስ ጎደኛየአትበል❤❤የህግአካል በል❤❤❤
አቤት የዘንድሮ ጉድ አያልቅም እዝግኦ😢😢😢😢😢😢😢
ደሚርኝማ
የኔ ወንድሜ ፈጣር ይጠብቅህ እች ውሻ መቀጣት ኣለባት❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ ሚኪ ያልገባኝ ሌሎች ውጡብለው ሲያስወጣቸው አንተ ግን በመንፈስ ቁድስ ተሞልተህነው የምትመጣው ወድያው ሸብረክነው ሚሉ ጌታ ይባርክህ አሁንም ስራህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩትዳር ይግጠሞህ የተባረከ ልጅ ውለድ
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ
ይገሥጽህሽ በጌታ
በእየሱስ ስም
እባክህን መጨረሻውን አሳውቀን እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ
ጀግናችን በርታልን የኛ ጀግና 😢😢ሆይ መፍታት ሲቻል ጭራሽ እደዚህ አይነት ጭካኔ አቤት ዘበን😢
ሚኪነት ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ አቦ
አላህ ያድንህ ወንድሜ ከደዝች አይነት ስይጠን ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉😢😢😢
አሜን አሜን 🙏
አዞህ ወንድሜየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያች ውሻ ሴት መቅጣት አለባት
ደሚርኝማ
ምኪ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ልጅ ቆራጥነትህና ስለእውነት የምትፋለጠው ያስደስታል እንደአንተ አይነቶች የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን ትባርክ የኔ አባት አረ ለመሆኑ አቶ ዘሪሁን አባትህ እንዴት ናቸው
አሁንም አረፈደም ሀኪም ቤት ውሰዱት እሷ ግን ለህግ ትቅረብ እግዚአብሔር ደርሶልሃል አይዞህ ወንድሜ
ጀግናዉ ሚኪያችን በርታልን ይቺን ግፈኛ ወንጀለኛ ለፍርድ አቅርባት
በጣም ክፋ ነሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነውኮ ዘመንሽ አይባረክ መጥፎ ሴት ነሽ
ማኪ ጀግናው እግዚአብሔር ከፊት ከኃላህ ይቅደም❤❤❤❤❤
አረመኔ ጅብ ሞት ለዚች ሚኪየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂የዘንድሮ ጉድ አያልቅም ሚኪ በጥፊ በላት አረመኔ ሀገራችንን በከሉት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
😁😁😁😁😂😢😮😮
😂😂😂
ሚኪ እግዚአብሔር ይሰጥህ እሱ ይርዳህ እንደዚህ አይነት ወንጀለኛ ሰውሁሉ እንዲያዉቃቸው ፊታቸው ቢታይ ጡሩ ነው ሌውንም ሰው ላይ ወንጀል እንዳይደገም ።
አረመኔ ጨካኝ ነች የድሜ ልክ እስራት ይፈረድባት የምትሉ👍👍😢😢
እረ ሞት ነበር ዋለወዲሞቸ ባገቡልኝ
የምን እሰራት የሱንም ማኩላሸት ነዉ ይችይ ሸይጣን
እደአተ ያለውን ጅግና ወድም ያብዛልን
ሚኪ በፈጠረክ ይችን ጨከኝ እስርቤት አስገባልኝ መለያየት ስችል እደት እደህ ታረጋለች😢😢😢
ደሚርኝማ
እረ ምን እስር ቤት አስሮ አንጠልጥሎ በርበሬ ማጠን ነው እችን
ዋይ ዋይ አይሰማየለም እደው እመብርሀን እደሜ ልክሽን ወልደሽ እዳስሚ እዴ መፋታት እያለ እዴት ቤተሰብ የለሽም ወድም አለሽም ዋይ ሚኪየ በማርያም እድሚልክ እስራት እዲፈረድባት አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
ጀግናሚኪየፈጣሪይጠብቅሕ❤❤🎉🎉
ሚኪየ የኔ ጀግና እመ አምላክ በአማላጅነቷ ሁሌ ትጠብቅህ የእኛ ጀግና
ፈጣሪ ይባርክህ ሚኪ
ሚኪየ ጂግና💗
ጀግና የኔሊጂ እግዚአብሂር እድሜና ጤና ይስጥህ እሪስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
ነብስ ገዳይ ናት 😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭በጌታ ሰም
ወይ እግዚአብሔር ሆይ ወንድ ልጅን የመሰለ ጀግና የሴት መጫወቻ ይሁን?????
እውነት ነው ወንድን ልጅ ጀግናውን እንዲህ መጫወቻ ሰታረግ አቃጠለችን ወንድሜ መሰለኝ ልክ የሚያሰገባት ዘመድ አቶነው ባገኘናት ልክ እናሰገባት ነበር አሳመመችን ወንድሙን የሚወድ መችም ያውቀዋል ህመሙን
ቆይ ግን እሡተኝቶነበር እደ ስቆርጠው ወድአደለምአረጉድ እሪእኮአይልም
ግን በጣምአሳዝኖኛል ወድምአለኝከክፉይጠብቅልኝ
እግዝያብሄር፡ይቀጣሽ፡ወይዘድሮ😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢ሚስኪን አብሽር
አላህ አፊያ የርግ😢😢
መቆየት ደግ ነው ብዙ ነገር ያሳያል ይች ምቀኛ ነች ሜኪዬ አረመኔነት ነው እንዲትለለቃት
ዋይ ፈጣሪ መውጫ መግቢያሽን ያሳጣሽ የተረገምሽ
ላንች ፍቅር ማለት ብልቱን መቁረጥ ነዉ እርኩስ ሚኪ የኝ ጀግና በርታ
Well done! Keep exposing the wrongdoing. People should know that there is a justice system in the earth. God sees everything that happens.
ሚኪዬ ተባረክ ጀግና።
ወይ የጭካኔ ጥግ ያረቢ ስቱነው ምሰማው በረሀመትህ ያሳዝናል አላህ ይድረስልህ ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ 👍👍👍❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪዬ ጌታ ይባርክህ
ጀግን ሚኮ ፈጣራ ይጠብቅህ 👍👍❤❤
ሚኪ ለሴትየው በጥፍ ብታጠንገራት እንደት ደስ የሚለኝ ይሆነ ነገር መተት ይሚባል ተነክቶ ነው ባልየው ኡፍ ለህግ አሳለፍህ ስጣት ይቺ አውሬ ናት 😢😢😢😢ሚኪዬ ራስህ ጠብቅ የኛ ጀግናው ከእናቱ አገናኝው ሚኪየ በአቸኮይ ወደ ህክምና ውስዱት ወይ ስያሳዝን በጌታ❤❤
ኢነአሊላኢ ወኢአአሊሂ ረጅኡ ያሣዝናል በጣም ይከብደል ያረቢ ነሥረህን ያረብ
ጋዘጠኛዉ በእዉነት ጀግና እዴ እች ካጂ
በጣም አረመኔ ናት ወድሜ ግን በርታ ጀግና ነህ የጀን ይሰጣት በጣም ባለጌ ናት😢😢😢😢😢
አብሮሺ የኖረውን እምትወጂውን እዴት ጨከሺ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😮😮😮😮
እድሜሽ ይጠር የተረገመች ለህግ ትቅረብ
ሚኪየ የኛ ጀግና ድርቅ ስትል ስወድህ እኮ
ይች የተረገመች ሴት የሽሮ መብሊያውን አሳጣችው እረ በዚህ አትጨክኑ ሴቶችየ
😂😂
ፍቅር. ማለት. አካሉን. ማጉደል. ነው. አለ. ሰይጣን. አፈርብይ. ጨካኝ. ወንድሜ. አይዞህ. አላህ. ያሽርህ. የአላህ. ስቱን. ያሰማናል
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ያሳዝናል በዚህ ልክ መጨከን ልጁ በጣም ያሳዝናል
እግዚያብሔርይውቃልአይዛህዉንዴሜ
ሚኪ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እሷ ለህግ ትቅረብ
ደሚርኝማ ዉድ
ሚኪየ ለልጁ ቶሎ ድረስለት እሰሠን ግን እንዳትፈሰታት እስከመጨረሻው ድረስ ። አላወቀችም አንተ ጀግና ሚኪ መሆንህን ።
ወይጉድ ዘንድሮ ሚኪየ እራሥክን ጠብቅ ኸረ ሠወች 3ጀግኖች የት ገብ ጭቀት ሊገለኚ እኮነው
ሚኪ የኔ ጀግናልጅ እውነተኞ አንቸ ሰለእውነት በናትሕላይ እንኳን ወደሗላ አላልክም ይችን ሳይውል ሳያድር ለፍርድ እንድትቀርብ አድርግ 👍
ሚኪ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉
ይችን መግደል ነው አትፈችውው አንች ግም በጣም አረመኖ ናት በጣም ያዛዝናል እስር ሳይሆን መግደል ነው ሚኪ ጀግና ነህ
ምሕረት፣ኣዉርድ
እድሜ ሊካ ማስር አለባት እቺ እርኩስ 😢😢ሚኪ እዳት ተዋት ውርውራት ውድሜ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢
Echi Aramane abati wandim yaleshi ende falifela😢😢😢😢😢😢l hig Tiqirebi
ያረቢ ይች መርዝናት ጋዜጠኛዉ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪየ የኛ ጅግና 🎉🎉🎉
ሚኪ አንተ እኮ ጀግና ነህ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤ በርታ
ሜክዬ እራስክን ጠበቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይውን
ሚክዬ ስዎድክ እኮ ምርጥ ሳው!!!❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ተባረክ እችን ጨካኝ ለህግ አቅርባት
አይ ሚኪዬ ስወድህ እኮ የኔ ጀግና የኔ ውድ እንዴት እንደምኖድህ የኔ ጀግና ውሳኔህ ደግሞ ደስ ሲል ከወሰንክ ወሰንክ ነው ይች አረመኔ ወደዛ ወርውራት
እድሜ ልክ መታሰር አለበት
ሚክየ በነትህ በነትህ ለህግ አቅርባት ይችን አርመኔ እርኩሰ በነትህ ሚከየ ጥለህው እዳትወጣ ይች አርመኔ ነት
ይህች ሰው አይደለችም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት ።
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. እውነትም ጀግና ነህ ❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤. ይቺ ጨካኝ የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢.
ሚኪ ጀግናችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለሃዬ ሆይ ፅነቱን ይስጠን አቤት ጭከኔ😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 አቤት ጭካኔ አቤት ጭካኔ ወይኔኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢
እግዚኦ 😢😢😢 መፍታት እያለ በመዳህኒአለም ሰው አውሬ ሁኋል ይቅር ይበለን
ደሚርኝማ
ኣለመውለድ መቻሉ መቻሉ እኮ ወዶ ፈቅዶ ኣንቺን ለመጉዳት ሀይልኛ ስለህንሽበት የደረግው ኣይደለም እንዴት በዚህ ዘመን ኣንድ ጊዜ ቆም ብሎ ማስብ ይጠፋሻል በጣም በጣም የምትገሪሚ ነሽ ወዶ ኣይደለም ??? ይህንማስብ ያልቻልሽ ምን ኣይነት ኑሮና ህይወት ልትመሪ ነው በእምነት መፅናት በስእለት በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ታሪክንመቀየር ይቻላል በንፅህና ካመኑበት የድንግል ልጅ የማይሳነው ድንቅ ኣምላክ ኣለ እኮ
ሚኪ ለህግ ትቅረብ እባክህ እንዳተዋት🎉🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝማ
ሚኪ ኢቺ በጣም ክፉ በጣም ምታስፈራ አረመኔ ጨካኝ ሴት ነች ቅጣቷን ታግኝ በህግ ትጠየቅልን አደራራራራራራራራ ሀቁን አላህ ያውጣለት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የኛ ጀግና በነብሱ ነው የደረስክለት ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ወገን ማመን ያቅታል እች አረመኔ በስመአብ ወወልድ የእጇን ማግኘት አለባት እች ሳጥናኤል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤😢😢😢አይዞሕ ወድሜ 😢😢እሦ የሥራዋን ታገኛለች😢😢😢😢😢
ወይኔ ወንድ ልጅ የማል በጣም እንዲ ሴት ልጅ የበላይ 😢😢 ሆና መግደል ነበር😊
Yaa rabbii garaa jabbiin akkanaa maali dhaa uufff garaa naa nyattee mucaan 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤የኛ ውድ ሚኪዬ የንስር አይን ትንፋሽ ❤❤የኛ ውድ የኛ ጀግና❤ቆርጣው እንዳይሆን ፈጣሪ ሆይ ምን አለ ብፈታው 😢😢😢😢ከምቆርጥበት😢😢ኧረ ተው እህቶች እንዴት የባሏን ብልት ትቀርጣለች😢😢😢
ወይ ጉድ ያሃንሃል መፍራት. መንፍስ ልካ ለች ማለት ነው ወደ ፀበል ውሰዲት የመምህር ተስፋየ አባራ ትምህርት. አዳምጥ በሎው❤ እባከህ
ልጁን ያስነካችው መድሀኒት አለ ልጁ በጤናው እንዲህ አልፈራም
ትክክል,ስንት,አረመኔ,,ሴቶች,እፍፍ
ፀበል ቢሄድ ጥሩ ነው ይፈራታል እኮ
ሲያሳዝን
ሜኪ ጀግነ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ እቺ ስት ግን ለፍረድ መቅረብ አለባት ጨካኛ አረመኔ ነች ይስራሽን ይስጥሽ
ፈጣሪየ ይቅር ይበልሽ ደሞ መልስ ትመልሳለችአርመኔ እስርቤት ሲያንሳትነው
የወድ አራም ነክ ማርያምን 😢😢😢እግዚአብሔር የሥራሽን የጁሽን ይሥጥሽ ምን እደምል አላውቅም
እድሜሽ ይጠር በናታቹ በቶሎ ለህግ አቅርቧት እቺ የተረገመች
አሚን
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሱ አይጠፈጥፈው
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ሚኪ በርታ አይዞህ
ሚኪየ ምን ጉድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Mek fatar yibarki🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉