Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም "ረቡኒ" እንኳን ደና መጣህ ቅዱሰ ሩፍኤል ሀይለ አጋንንት በለተ ቀኑ ይጣልልን🤲 አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜንላውራሽ እፈልግሻለው እህታለምይ
መምህርዬ መስከረም ሱቅ መጥቼ አጊቼህነበር ሳናግርህ ስጨርሺ ደውይልኝ ብልህ ቅዱስኡራኤል ቤተክርስቲያን እድፀበል ልከህኝነበር እዛ ልጅ ነገነይ ብለውኝ ተመህስኩ ከዛ ግን ጎተራስላሴ ተፅብያ መንፍሱ ተሽኝቶልኝ ለቅዱስቁርባንም በቅቻለው ኮሜንቱ ስታይ መልስልኝ
በረከትሽ ይደርብን እህታችን እግዚኣብሔር ይመስገን "ኣፀደ ማርያም" የእህቴ ክርስትና ስም ነው ። ብላቹ በፀሎት ኣስቡልኝ እህቴ ኣገር ቤት በመተት ኣስረው ከስራዋ ኣቁማ ቁጭ ኣረጉባት ግራ ነው የገባኝ በባእድኣገር ጭንቅ ይለኛል የኔ ሳይሆን የእህቴ" ገብረ ኢየሱስ "ከነቤተሰቦቹ በፀሎት ኣስቡን እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
እልል ልክ ልክ ክልል እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ይደርብን እህታችን
እግዚአብሔር ያሥባቹ እህቴ ❤❤❤@@ZahraIbrahim-z5d
ታድለሽ እኔ ግን ለምድነዉ ፀበል ሥፀበል ደሥ ይለኛልጂ አልጮህም😢 በረከትስ ይድረሠን እህቴ❤❤❤
እህታችን ትርሢተ ወልድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤትሽን ይባርክልሽ በእድሜና ጤና ያኑርሽ በእዉነት ጀግናነሽ❤❤❤❤❤❤❤ አሁን እኔ ሠዉነኝ እንኳን ለሠዉ ለራሤም የሥጋ ፍላጎቴን ማሸነፍ አልቻልኩም 😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዋው የሕይወት ገጠመኝ ክፍል 31ደረስን በእውነት በጣም ተምረንበታል መምህር በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይመልከተን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን🙏
Amen
አሜንንንን 🙏🤲✝️
እንኳን ለቅዲስ ሩፋኤል ወረሃዊ መታሰቢየ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
የወንቅሸቱ ቅድሰ ገብርከኤል ለምሰክርነት ያብቃሺ❤
@abunagizaw8753 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማማዬ🙏🙏❤❤
አይዞሽ እህቴ ያሰዲትዋ ማርያም ልጅ ትስጥሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እኛንም እንመሰክራለን ትወልጃለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@@nihbig3509ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ውድ🙏🙏🙏😘❤😘❤😘
አይዞሸ እማምላክ እናቴ ቅዱስ እሩፋኢል ማህፀንሸን ይፋታልሸ
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልባም ሴት ጀግና ነሽ የጠፉትን ምንፈልገዉ በምችለዉና በምናዉቀዉ ነዉ እርሱ ደሞ ይረዳናል አንድ ሰባኪ ማድረግ ያቃተዉን ነዉ ያደረግሽዉ ዉድ ወንድሞቻችን እና እህታችንም እንክዋን ሰማዕቱ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ይጠብቃችሁ ❤❤መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኑርልን
ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቡን እግዚሐብሄር ይጠብቅ
መምህራችን ደስ የሚል ድህነት ነው የእግዚያብሄርም ስራ የሚደንቅ ነው እህታችንም በጣም ገራሚ ስራ ነው የተወጣሽው ፈጣሪ ደግሞ ላንቺ እና ለቤተሰቦችሽ ታላቅ ነገርን ያረግላችኋል ተባረኪ እንዳንቺ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በገጠመኝ ውስጥ በሁሉም ገጠመኝ እራሴን እግንቻለው🙏🙏🙏
መምህርዬ እንከዋን ደህና መጣህ ኑኑኑኑኑ ማዳመጥ ስጀምሩ 👍👍👍👍ላይክ አትርሱ ብዙዎች ጋር ያደርሰዋል የላ እናዳምጥ❤❤
እልልልልልል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርለዊ በአል አደረሰን አሜን❤❤❤
✝️እንክዋን ፈታሔ ማህፀን ሰዳዴ አጋንንት ለሀኪመኛዉ መህፀን ፈቺ ቅዱስ ኡራኤል መታሰብያ አመታዊና ወረሀዊ በአላት አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ይገርማል ❤❤❤የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን እስአቤተሰቦችህ ትጠብቅልን👏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትርሲተ ወልድ እግዚኣብሔር ይባርክሽ እኛንም እንደ ኣንቺ ለሌሎች ለማገዝ ለመርዳት ለመባረክ ለማስቀደስና ለመቀደስ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
ትርሰተወልድ እግዚአብሔር ይሰጥሸ ከባለቤትሸ ጋበሰላም ያኑርሸ
ትርሲተ ወልድ በጣም ጀግኒት ነሽ እግዝአብሔ እድሜ ጤና ከመላው ብተሰቦችሽ ጋር ይሆንልሽ❤
ወይግሩም😮😮 ታምርነው የምንሰማው እኳን ለዚህ ክብር አበቃቸው ስለሁሉምነገር እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤ፀጋውን ያብዛልክ መምህርዬ
በፀሎት እንድበረታ ፍቅርተ ማርያም በላቹ አስቡኝ
እግዚአብሄር በህይዎትሽ ዘመን ሁሉ በደስታ በሰላም ከነቤተሰቦችሽ ያኑርሽ ምርጥ እህታችን
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከባለቤትሽ ጋር በፍቅር ያኑርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ተምረንበታል በርታልን እግዚአብሔ አንተን ልኮ ልጆቼ አድን ብሎ ያመጣልን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃናለም ስሙ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን አሜን ፫ በአንተ ትምርት ስንቱ እየነቃነው መምህራችን በረታልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅል ከነቤተሰቦሁ ❤❤❤❤የኛ እቁ መምህር ግዜህን ሰአት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ እኛን ነብስ አድነዋል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እህታችን እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ ተባረኪ❤️❤️ዘመንሽን እግዚአብሔር ይበርክልሽ😍❤️🙏🙏🙏
መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው መድኀኔዓለም ከነቤተሰቦችህይባርካቹህ🙏🙏🙏ትርሲተ ወልድ ለነዚህ ልጆች መዳን ምክኒያት ሆነሻል ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜንን አሜንን አሜንን 🤲🙏🙏
kesis girma wendmu ena kesis henok yet ne miyatemkute botawen betenagrugni temhertu selegebani metemke felege nw
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክት አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዉይ ላአባታችን አቡነ ዘርአብሩክ አመታዉይ ባአል
እግዚአብሄር ይመስገን ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለሱ ይሁን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከትን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
ወይን አንባ ማርያም ደስ እሚለው ወደፀበል በሚገባ ሰአት አስተባባራወች የመእመኑን ንብረት ተረክበው ተጠምቆ ከወጣ በኋላ እያንዳንዱሰው ንብረቱን ይረከባል በጣም ደስ ይላል አባታችን ቀሲስ ሔኖክ የሉም እንጂ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም እንወድሀልን ገጠመኙ እጀግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይደርስው አሜን ❤🤲🙏
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤በያለንበት ጥበቃው አማላጅነቱ አይለየን🙏🙏🙏ውዱ መምራችን እንኳን ሰላም መጣህልን❤
አግዚአብሔር ይምስገን መምህርዬ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️በጣም እናመሰግናለን መምህር ዬ 🙏🙏b
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ። እግዚኣብሄር ልክ እንደ ተማሪዎችህን ብርታት እንዲሰጠኝ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ወንድም እህቶቼ በፈተና የጨነቀኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ይበቃቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤❤❤
ስለማይነገረስጦታዉ እግዚአብሔረ ይመስገን ይህንአይነት ገጠመኝእድነሰማየፈቀደልንአምላከቅዱሳንክብረምስጋናይግባዉ መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቀናሁብሽ በልጆችሽ ያስደስትሽ እህቴ ጓደኛየ ብትሆኚ ደስ ይለኛል ሴት ጓደኛ የለኝም መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሠቦችህ
መምህር ስለቡና አተላ አለመድፋት ጠቀስ አድርገህ ያለፍከው ነገር ከንክኖኛል እባክህ በቀጣይ ገጠመኝ ላይ ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጥበት ደስ ይለኛል 😊
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽእግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ እየቀደመ ጠላቶችሽን ይጣልልሽ።በሀይመለኮቱ ይከልልሽ
እህታችን ትርስተ ወልድ ጀግና ነሽ አንቺ ላይ አድሮ እነዚህን ወጣቶች ቀየርሽ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለክብር በቃችሁ❤
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እናመሰግናለን ❤❤❤ የህይወት ገጠመኝ ፣30 ፣ ደስስ የሚል በጣም አስተማሪ ነው❤ ❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲
እንቁ መምህራችን እንኳን ለምትወደው ለሚወድህ ለሰዳዲአጋንት ቅዱስ ሩፋኤል በሰለም አደረሰህ እንኳን ደህና መጣህ በህይወት ገጠመኝ 30 ላይ እኔን ያከራዩኝ ሴትዮ እስከሚመስሉኝ ድረስ በመገረም ነው ያዳመጥሁት በእውነት መምህራችን ከነመላ ቤተሰቦችህ እማአ ፍቅር ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርዬ የኔ እቁ ኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት ጸጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልህ በርታ 👏💐💐💐💐💐
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
እግዚአብሄር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣህልን መምህር❤
አግዚአብሔር ይባረከሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏በ እውነት በጣም እነወደሃለን
እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ሙምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
መምህር ትምርቶችህ አንድ በአንድ እከታተላለው በጣም ደስስስ ይላል እና መምህሬ እኔ ኢትዮጵያ እያለው በትዳር እኖር ነበረ እና አሁን ልጁ በሕይወት የለም እና እሱን እየመሰለለ እየመጣ ይገናኘእኛል 😢😢😢እና በጣም ተቸገርኩ እሱን በተመለከተ ብዙ ምልክት አያለው እስከ ቤተስቦቹም ያው ከቤታቸው ሚመለክ ትልቅ አምልኮት ነበረ እና መንፈሱም ተጽዕኖ እንዳሳደርበኝ ሕይወት ፈተና በፈተና ነው የኖርኩት ግን በተቻለኝ አቅም መንፈሳዊ እንቅስቃሴ አድርጋለው እጾማለው እጸልይያለው እሰግዳለሁ ምክርህን ብታካፍለኝ መምህሬ 🤲
ህይ የህይወት ገጠመኝ አክስቴ ታሪክነዉ አክስቴ ጋር ሁለት አመት ተቀምጫለሁ ብዙ ነገራ ችነን ተሰረቀናል ጎረቤቻንናቸዉ ግንያክስቴን ልብስ ሳጥን ወስጥ ነዉ ያለዉ ግን ፈልጋዉ ልትለብሰዉ ብል አናገኝዉም እንዳን ተቀዶነዉ የምኖገኝዉ ሰላቢም አለ ከሞሰቡ አይጥ ይገባነበር እንጀራ ወን እየበላይብን የሳን ትራፊዉን ነበር የምንበላዉ 😢😢😢 እህት ወድሞቸ በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም አክስቴን በፆለታቹህ አስቡልኝ አንጎች ነዉ ስሞ
ወለተ ማርያም አሜን ፫ 🌿🌹እግዚአብሔር🌹🌿 ይመስገን መምህር እንኳን አደርሳለሁ ለቅዱስ 🕯️ ሩፋኤል🌿ወቅዱሳን ዘጠና 🕯️🕯️ ዘጠኙ ነገደ መላእክት 🌿 ለአቡነ ዘርዓ ብሩክ በረከታቸው🌿 ይደርብን 🕯️🕯️ 🌿🌸🌿
ትርሰተ ወልድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ ክፍል 31ኛ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እውነት ለመናገር እኔም ስልክ እየነካኩ ሲያወሩኝ አልወድም እኔም ከሰዎች ጋር ከሆንኩ ስልኬን አልነካም እህታችን ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ወንድሞች እንኳንም እግዚአብሔር ቀየራችሁ እረዳችሁ መጨረሻችሁን ቸሩ መድኃኒዓለሥ ያሳምርላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚያብሄር ይባርክሽ ትርሲተ ወልድ !ኡፍፍፍ እንዴት ደስስስስ ይላል መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን !የእምነት መሰደዴን ወደድኩት
አሜን ይባርካት እግዚአብሔር አምለክ የእኛም ይደርስልን እህታችን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ስላሴ❤❤❤❤❤❤
ከአጭበርባሪዎች ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
ትርሲተ ወልድ መድሀኒአለም ይባርክሽ ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ ያንቺን እምነት ፅናት ለኛም ያድለን
ትርሲተ ወልድ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቲዳርሽን ዘመንሽን ይባርክልሽ በረከትሽ ይደርብን እኔ ቃል የለኝም❤❤❤
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከባለቤትሽ ጋር አንድ ላይ እንድትኖሪ ያድርግሽ በረከትሽ በኛ ላይ ይደር ፤እኛንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርገን መልካም ዕለተ ሰንበት
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን እግዚአብሔር ፡ ከነቤተሰቦችህ ፡ ይጠብቅህ ፡ የኛ እንቁ ፡ ፡ ብርታታችን
እህታችን ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከቤተሰብሽ ጋር ያዝልቅሽ እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 🙏
አግዚብሔር ይጠብቅህ መ ምህርየ❤❤❤❤❤
መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግልማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
የኦርቶዶስ እቁ ብርቅየ መምህረ በዚህ ዘመንአተን ማግኝቴ እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም መምህር ሰላምህ ይብዛ ያው አተም በኢቲው ስለምትሰራ ነው እሂን የምልህ እና የነሠር አይን እዳተ ያለ የተባረከ ሰው ነው እና ያለበት ጠፍቶአልና በምትችለው እርዳችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኮን ደህና መጣህ መምራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የወለደች እናተ ምንኛ የታደለች ናት እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትርሲተ ወልድ በእዉነት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እመብርሃን ቤትሽን ትባርክልሸ❤☦️🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ትርሲተ ወልድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሺ ከነ መላ ቤተሰቦችሺ በረከታችሁ ይደርብን የእውነት እናተን የጎበኘ የባረከ አምላክ እኛንም ይባርከን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛም እንዳንች ያርገን ፈጣር አሜን ❤❤❤🎉
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እዉነት ነዉ መምህርዬ እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ ስሙ ቡሩክይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እንቁ አባቴ እንኳን ደና መጣክ ይገርማል እኔም ቤተክርስቲያን ፀበል ስገባ ከመዝገበ ፀሎት ጋር አሰቀምጬ ስገባ ሰማህቷ ቅድስት አርሴማ አሰረቻት ስፈልግ ሳጣዉ እሄ ያንቺ ነዉ አለችኝ ይገርማል
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
ቃላህወት ያሠማልን መምህር እህታችን እግዚበሔር ይባርከሺ ❤❤❤
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ ።ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን አምላኬ ።ትርስተ ወልድ ፈጣሪ ይባርክሽ ከባለቤትሽ ጋራ ለዘላለም የምትኖራ ያድርግሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
የኔ ውድ መምህሬ እግዚኣብሄር ይባርኮት የኔ እንቅ❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ለፍሬ አብቃኝ አብቃን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እዉነት መምህርየ ይህ መንፈስ የአረቡን ማህበረሰብ በጣም ያጠቃል ወይ ጉድ ፀራሞ ደራሞ
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣልልን❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንዃን በሰላም መጣልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ የሰወች የመዳን ምክንያት አድርገኝ ደስ ሲል እዴት ደስ ይላል ሰው ተቀይሮ ማየት
መምህር እንደምን አለህ እንኳንም እግዚአብሔር ለዚች ቀን እና ሰአት በሰላም አደረሰን በጣም የገረመኝ ነገር ላካፍላቹ እንደኔ የታዘባችሁ ካላቹ ሀሳቤን ትጋራላችሁ ብዬ አስባለው እና ከሰሞኑ አንድ የሀገር ሚስጥር የሚል ፋልም ወቶ ነበር እናም እዛ ላይ ስለጠልሰም ጥብነት በኩራት ሲያወሩ በጣም ነው እንደው የተገረምኩት እውነትም ተደባልቆብናል ምን ትላላቹ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አንካን ለመላኩ ቅድስ አሩፋኤል በአል በሰላም አደረሳችሁበጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ሰዉ መቼም ወዶ ሳይሆን ሳይወድም በዚህ በአርኩሰ መንፈስ ከቤተሰብም ተያይዞ በሚመጣ ኮተት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ህይወቱ ይመሰቃቀላል ለብዙ ሰዎች በዚህ መልከ ህይወታቸው የሚመሩ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ ይቀየርበታል በጣም አስተማሪ ነዉ አድሜ ጥናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅነው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰምላ አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው!!!
እህታችን እግዚአብሔር ይባረከሸ❤
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ስራ ነው የስራሽው ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ስላምየ 🥰👏👏
ሰላም "ረቡኒ" እንኳን ደና መጣህ
ቅዱሰ ሩፍኤል ሀይለ አጋንንት በለተ ቀኑ ይጣልልን🤲 አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜንላውራሽ እፈልግሻለው እህታለምይ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ መስከረም ሱቅ መጥቼ አጊቼህነበር ሳናግርህ ስጨርሺ ደውይልኝ ብልህ ቅዱስኡራኤል ቤተክርስቲያን እድፀበል ልከህኝነበር እዛ ልጅ ነገነይ ብለውኝ ተመህስኩ ከዛ ግን ጎተራስላሴ ተፅብያ መንፍሱ ተሽኝቶልኝ ለቅዱስቁርባንም በቅቻለው ኮሜንቱ ስታይ መልስልኝ
በረከትሽ ይደርብን እህታችን እግዚኣብሔር ይመስገን "ኣፀደ ማርያም" የእህቴ ክርስትና ስም ነው ። ብላቹ በፀሎት ኣስቡልኝ እህቴ ኣገር ቤት በመተት ኣስረው ከስራዋ ኣቁማ ቁጭ ኣረጉባት ግራ ነው የገባኝ በባእድኣገር ጭንቅ ይለኛል የኔ ሳይሆን የእህቴ" ገብረ ኢየሱስ "ከነቤተሰቦቹ በፀሎት ኣስቡን እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
እልል ልክ ልክ ክልል እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ይደርብን እህታችን
እግዚአብሔር ያሥባቹ እህቴ ❤❤❤@@ZahraIbrahim-z5d
ታድለሽ እኔ ግን ለምድነዉ ፀበል ሥፀበል ደሥ ይለኛልጂ አልጮህም😢 በረከትስ ይድረሠን እህቴ❤❤❤
እህታችን ትርሢተ ወልድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤትሽን ይባርክልሽ በእድሜና ጤና ያኑርሽ በእዉነት ጀግናነሽ❤❤❤❤❤❤❤ አሁን እኔ ሠዉነኝ እንኳን ለሠዉ ለራሤም የሥጋ ፍላጎቴን ማሸነፍ አልቻልኩም 😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዋው የሕይወት ገጠመኝ ክፍል 31ደረስን በእውነት በጣም ተምረንበታል መምህር በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይመልከተን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንን 🙏🤲✝️
አሜን
እንኳን ለቅዲስ ሩፋኤል ወረሃዊ መታሰቢየ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
የወንቅሸቱ ቅድሰ ገብርከኤል ለምሰክርነት ያብቃሺ❤
@abunagizaw8753 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማማዬ🙏🙏❤❤
አይዞሽ እህቴ ያሰዲትዋ ማርያም ልጅ ትስጥሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እኛንም እንመሰክራለን ትወልጃለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@@nihbig3509ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ውድ🙏🙏🙏😘❤😘❤😘
አይዞሸ እማምላክ እናቴ ቅዱስ እሩፋኢል ማህፀንሸን ይፋታልሸ
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልባም ሴት ጀግና ነሽ የጠፉትን ምንፈልገዉ በምችለዉና በምናዉቀዉ ነዉ እርሱ ደሞ ይረዳናል አንድ ሰባኪ ማድረግ ያቃተዉን ነዉ ያደረግሽዉ ዉድ ወንድሞቻችን እና እህታችንም እንክዋን ሰማዕቱ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ይጠብቃችሁ ❤❤መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኑርልን
ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቡን እግዚሐብሄር ይጠብቅ
መምህራችን ደስ የሚል ድህነት ነው የእግዚያብሄርም ስራ የሚደንቅ ነው እህታችንም በጣም ገራሚ ስራ ነው የተወጣሽው ፈጣሪ ደግሞ ላንቺ እና ለቤተሰቦችሽ ታላቅ ነገርን ያረግላችኋል ተባረኪ እንዳንቺ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በገጠመኝ ውስጥ በሁሉም ገጠመኝ እራሴን እግንቻለው🙏🙏🙏
መምህርዬ እንከዋን ደህና መጣህ ኑኑኑኑኑ ማዳመጥ ስጀምሩ 👍👍👍👍ላይክ አትርሱ ብዙዎች ጋር ያደርሰዋል የላ እናዳምጥ❤❤
እልልልልልል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርለዊ በአል አደረሰን አሜን❤❤❤
✝️እንክዋን ፈታሔ ማህፀን ሰዳዴ አጋንንት ለሀኪመኛዉ መህፀን ፈቺ ቅዱስ ኡራኤል መታሰብያ አመታዊና ወረሀዊ በአላት አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ይገርማል ❤❤❤የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን እስአቤተሰቦችህ ትጠብቅልን👏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትርሲተ ወልድ እግዚኣብሔር ይባርክሽ እኛንም እንደ ኣንቺ ለሌሎች ለማገዝ ለመርዳት ለመባረክ ለማስቀደስና ለመቀደስ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
ትርሰተወልድ እግዚአብሔር ይሰጥሸ ከባለቤትሸ ጋበሰላም ያኑርሸ
ትርሲተ ወልድ በጣም ጀግኒት ነሽ እግዝአብሔ እድሜ ጤና ከመላው ብተሰቦችሽ ጋር ይሆንልሽ❤
ወይግሩም😮😮 ታምርነው የምንሰማው እኳን ለዚህ ክብር አበቃቸው ስለሁሉምነገር እግዚያብሔር ይመሥገን❤❤❤ፀጋውን ያብዛልክ መምህርዬ
በፀሎት እንድበረታ ፍቅርተ ማርያም በላቹ አስቡኝ
እግዚአብሄር በህይዎትሽ ዘመን ሁሉ በደስታ በሰላም ከነቤተሰቦችሽ ያኑርሽ ምርጥ እህታችን
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ከባለቤትሽ ጋር በፍቅር ያኑርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ተምረንበታል በርታልን እግዚአብሔ አንተን ልኮ ልጆቼ አድን ብሎ ያመጣልን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃናለም ስሙ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን አሜን ፫ በአንተ ትምርት ስንቱ እየነቃነው መምህራችን በረታልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅል ከነቤተሰቦሁ ❤❤❤❤የኛ እቁ መምህር ግዜህን ሰአት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ እኛን ነብስ አድነዋል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እህታችን እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅሽ ተባረኪ❤️❤️ዘመንሽን እግዚአብሔር ይበርክልሽ😍❤️🙏🙏🙏
መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው መድኀኔዓለም ከነቤተሰቦችህይባርካቹህ🙏🙏🙏ትርሲተ ወልድ ለነዚህ ልጆች መዳን ምክኒያት ሆነሻል ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜንን አሜንን አሜንን 🤲🙏🙏
kesis girma wendmu ena kesis henok yet ne miyatemkute botawen betenagrugni temhertu selegebani metemke felege nw
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክት አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዉይ ላአባታችን አቡነ ዘርአብሩክ አመታዉይ ባአል
እግዚአብሄር ይመስገን ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለሱ ይሁን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከትን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
ወይን አንባ ማርያም ደስ እሚለው ወደፀበል በሚገባ ሰአት አስተባባራወች የመእመኑን ንብረት ተረክበው ተጠምቆ ከወጣ በኋላ እያንዳንዱሰው ንብረቱን ይረከባል በጣም ደስ ይላል አባታችን ቀሲስ ሔኖክ የሉም እንጂ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም እንወድሀልን ገጠመኙ እጀግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይደርስው አሜን ❤🤲🙏
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤በያለንበት ጥበቃው አማላጅነቱ አይለየን🙏🙏🙏
ውዱ መምራችን እንኳን ሰላም መጣህልን❤
አግዚአብሔር ይምስገን መምህርዬ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️በጣም እናመሰግናለን መምህር ዬ 🙏🙏b
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ። እግዚኣብሄር ልክ እንደ ተማሪዎችህን ብርታት እንዲሰጠኝ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ወንድም እህቶቼ በፈተና የጨነቀኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ይበቃቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤❤❤
ስለማይነገረስጦታዉ እግዚአብሔረ ይመስገን ይህንአይነት ገጠመኝእድነሰማየፈቀደልንአምላከቅዱሳንክብረምስጋናይግባዉ መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቀናሁብሽ በልጆችሽ ያስደስትሽ እህቴ ጓደኛየ ብትሆኚ ደስ ይለኛል ሴት ጓደኛ የለኝም መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሠቦችህ
መምህር ስለቡና አተላ አለመድፋት ጠቀስ አድርገህ ያለፍከው ነገር ከንክኖኛል እባክህ በቀጣይ ገጠመኝ ላይ ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጥበት ደስ ይለኛል 😊
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ እየቀደመ ጠላቶችሽን ይጣልልሽ።በሀይመለኮቱ ይከልልሽ
እህታችን ትርስተ ወልድ ጀግና ነሽ አንቺ ላይ አድሮ እነዚህን ወጣቶች ቀየርሽ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለክብር በቃችሁ❤
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እናመሰግናለን ❤❤❤ የህይወት ገጠመኝ ፣30 ፣ ደስስ የሚል በጣም አስተማሪ ነው❤ ❤❤
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲
እንቁ መምህራችን እንኳን ለምትወደው ለሚወድህ ለሰዳዲአጋንት ቅዱስ ሩፋኤል በሰለም አደረሰህ እንኳን ደህና መጣህ በህይወት ገጠመኝ 30 ላይ እኔን ያከራዩኝ ሴትዮ እስከሚመስሉኝ ድረስ በመገረም ነው ያዳመጥሁት በእውነት መምህራችን ከነመላ ቤተሰቦችህ እማአ ፍቅር ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርዬ የኔ እቁ ኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት ጸጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልህ በርታ 👏💐💐💐💐💐
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
እግዚአብሄር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣህልን መምህር❤
አግዚአብሔር ይባረከሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏በ እውነት በጣም እነወደሃለን
እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ሙምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
መምህር ትምርቶችህ አንድ በአንድ እከታተላለው በጣም ደስስስ ይላል እና መምህሬ እኔ ኢትዮጵያ እያለው በትዳር እኖር ነበረ እና አሁን ልጁ በሕይወት የለም እና እሱን እየመሰለለ እየመጣ ይገናኘእኛል 😢😢😢እና በጣም ተቸገርኩ እሱን በተመለከተ ብዙ ምልክት አያለው እስከ ቤተስቦቹም ያው ከቤታቸው ሚመለክ ትልቅ አምልኮት ነበረ እና መንፈሱም ተጽዕኖ እንዳሳደርበኝ ሕይወት ፈተና በፈተና ነው የኖርኩት ግን በተቻለኝ አቅም መንፈሳዊ እንቅስቃሴ አድርጋለው እጾማለው እጸልይያለው እሰግዳለሁ ምክርህን ብታካፍለኝ መምህሬ 🤲
ህይ የህይወት ገጠመኝ አክስቴ ታሪክነዉ አክስቴ ጋር ሁለት አመት ተቀምጫለሁ ብዙ ነገራ ችነን ተሰረቀናል ጎረቤቻንናቸዉ ግንያክስቴን ልብስ ሳጥን ወስጥ ነዉ ያለዉ ግን ፈልጋዉ ልትለብሰዉ ብል አናገኝዉም እንዳን ተቀዶነዉ የምኖገኝዉ ሰላቢም አለ ከሞሰቡ አይጥ ይገባነበር እንጀራ ወን እየበላይብን የሳን ትራፊዉን ነበር የምንበላዉ 😢😢😢 እህት ወድሞቸ በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም አክስቴን በፆለታቹህ አስቡልኝ አንጎች ነዉ ስሞ
ወለተ ማርያም አሜን ፫ 🌿🌹እግዚአብሔር🌹🌿 ይመስገን መምህር እንኳን አደርሳለሁ ለቅዱስ 🕯️ ሩፋኤል🌿ወቅዱሳን ዘጠና 🕯️🕯️ ዘጠኙ ነገደ መላእክት 🌿 ለአቡነ ዘርዓ ብሩክ በረከታቸው🌿 ይደርብን 🕯️🕯️ 🌿🌸🌿
ትርሰተ ወልድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን የህይወት ገጠመኝ ክፍል 31ኛ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እውነት ለመናገር እኔም ስልክ እየነካኩ ሲያወሩኝ አልወድም እኔም ከሰዎች ጋር ከሆንኩ ስልኬን አልነካም እህታችን ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ወንድሞች እንኳንም እግዚአብሔር ቀየራችሁ እረዳችሁ መጨረሻችሁን ቸሩ መድኃኒዓለሥ ያሳምርላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚያብሄር ይባርክሽ ትርሲተ ወልድ !ኡፍፍፍ እንዴት ደስስስስ ይላል መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን !የእምነት መሰደዴን ወደድኩት
አሜን ይባርካት እግዚአብሔር አምለክ የእኛም ይደርስልን እህታችን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ስላሴ❤❤❤❤❤❤
ከአጭበርባሪዎች ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
ትርሲተ ወልድ መድሀኒአለም ይባርክሽ ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ ያንቺን እምነት ፅናት ለኛም ያድለን
ትርሲተ ወልድ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቲዳርሽን ዘመንሽን ይባርክልሽ በረከትሽ ይደርብን እኔ ቃል የለኝም❤❤❤
ትርሲተ ወልድ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከባለቤትሽ ጋር አንድ ላይ እንድትኖሪ ያድርግሽ በረከትሽ በኛ ላይ ይደር ፤እኛንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርገን መልካም ዕለተ ሰንበት
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን እግዚአብሔር ፡ ከነቤተሰቦችህ ፡ ይጠብቅህ ፡ የኛ እንቁ ፡ ፡ ብርታታችን
እህታችን ትርሲተ ወልድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከቤተሰብሽ ጋር ያዝልቅሽ እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 🙏
አግዚብሔር ይጠብቅህ መ ምህርየ❤❤❤❤❤
መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግልማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
የኦርቶዶስ እቁ ብርቅየ መምህረ በዚህ ዘመንአተን ማግኝቴ እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም መምህር ሰላምህ ይብዛ ያው አተም በኢቲው ስለምትሰራ ነው እሂን የምልህ እና የነሠር አይን እዳተ ያለ የተባረከ ሰው ነው እና ያለበት ጠፍቶአልና በምትችለው እርዳችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኮን ደህና መጣህ መምራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የወለደች እናተ ምንኛ የታደለች ናት እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትርሲተ ወልድ በእዉነት ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እመብርሃን ቤትሽን ትባርክልሸ❤☦️🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ትርሲተ ወልድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሺ ከነ መላ ቤተሰቦችሺ በረከታችሁ ይደርብን የእውነት እናተን የጎበኘ የባረከ አምላክ እኛንም ይባርከን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛም እንዳንች ያርገን ፈጣር አሜን ❤❤❤🎉
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እዉነት ነዉ መምህርዬ እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ ስሙ ቡሩክይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እንቁ አባቴ እንኳን ደና መጣክ ይገርማል እኔም ቤተክርስቲያን ፀበል ስገባ ከመዝገበ ፀሎት ጋር አሰቀምጬ ስገባ ሰማህቷ ቅድስት አርሴማ አሰረቻት ስፈልግ ሳጣዉ እሄ ያንቺ ነዉ አለችኝ ይገርማል
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ።
ቃላህወት ያሠማልን መምህር እህታችን እግዚበሔር ይባርከሺ ❤❤❤
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ ።ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን አምላኬ ።ትርስተ ወልድ ፈጣሪ ይባርክሽ ከባለቤትሽ ጋራ ለዘላለም የምትኖራ ያድርግሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
የኔ ውድ መምህሬ እግዚኣብሄር ይባርኮት የኔ እንቅ❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ለፍሬ አብቃኝ አብቃን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እዉነት መምህርየ ይህ መንፈስ የአረቡን ማህበረሰብ በጣም ያጠቃል ወይ ጉድ ፀራሞ ደራሞ
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣልልን❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንዃን በሰላም መጣልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ የሰወች የመዳን ምክንያት አድርገኝ ደስ ሲል እዴት ደስ ይላል ሰው ተቀይሮ ማየት
መምህር እንደምን አለህ እንኳንም እግዚአብሔር ለዚች ቀን እና ሰአት በሰላም አደረሰን በጣም የገረመኝ ነገር ላካፍላቹ እንደኔ የታዘባችሁ ካላቹ ሀሳቤን ትጋራላችሁ ብዬ አስባለው እና ከሰሞኑ አንድ የሀገር ሚስጥር የሚል ፋልም ወቶ ነበር እናም እዛ ላይ ስለጠልሰም ጥብነት በኩራት ሲያወሩ በጣም ነው እንደው የተገረምኩት እውነትም ተደባልቆብናል ምን ትላላቹ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አንካን ለመላኩ ቅድስ አሩፋኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ
በጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ሰዉ መቼም ወዶ ሳይሆን ሳይወድም በዚህ በአርኩሰ መንፈስ ከቤተሰብም ተያይዞ በሚመጣ ኮተት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ህይወቱ ይመሰቃቀላል ለብዙ ሰዎች በዚህ መልከ ህይወታቸው የሚመሩ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ ይቀየርበታል በጣም አስተማሪ ነዉ
አድሜ ጥናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅነው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰምላ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤