Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
1.ራስን ማስጨነቅ መለማመድ👍 2.መጨረስ የምትፈልግ ከሆነ ጀምር 👍 3.ለመስነፍ አልተፈጠርክም👍4.ወጥ አቋም ይኑርህ በአቋም መፅናት 👍5.ከሂወት ቆርጦ ማውጣት ማስወገድ👍 ሁሉም ምርጥ ነው ተመችቶኛል።
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
ወይ 😢😂😂ንግግር በስማም
❤
እጅ ተቆርጦ የሚጣለው ስለማትፈልገው አይደለም!!! ህልሜን ቆፍረው እንዳይቀብሩት መቁረጥ ያለብኝን ቆርጬ ካንተ ጋር ወደ ፊት My Best frind!!!!!
ማነዉ እደኔ የሚወደዉ እሄንን ቻናል አላህ ይጠብቅህ 💓💓💓like አርጉ ወዶቸ
አንች
በርታ በጣም በጣም መልካም ስራ ላይ ነው ያለኸው በጣም እየጠቀመኝ ነው 1 ቪደወህን 10 ጊዜ ይሆናል የማዳምጠው የማየው ንግግሮችህ አእምሮየ ላይ እንድቀሩ ድካም እንና መሰላቸት ሲሰማኝ ትዝ እድለኝ ጠንካራ ነኝ ወትሮም ግን የበለጠ ጀግና ጠቃራ በአላማየ እድፀና አርገኸኛል አላህ እድሜ ይስጥህ
እኔ እኮ እነሱን በተከታታይ ባየው ጊዜ ሁሉ አይምሮ እንዴት እንደ ምታደስ በጣም ነው የሚደሰተው አይምሮየ ብርቱልኝ ከምንም በላይ የምወደው የእነሱን video ማየት በጣም ነው የሚያደተስተኝ ❤❤❤ ብርቱ ❤❤❤🙏
ለወገኖቹ ፉቅር ያለዉ የሁሉን ህይወት በተለያዩ ምክሮቹ የሚቀይር በጣም መልካም ሰዉ
እግዚያብሔር እንደአንተ ያሉትን ከአለንበት ችግር እንድን ወጣ መፉትኤ ትምህርት የህይወት መሰረት የሚሆኑትን ያብዛልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን በተለይ እኛ በስደት ያለን እኛን የመሰሉ ብዙዎች ሰዎች ብዙ እዉቀት ስለሰጠኸን ሁሉ እንደሚቻል ስለመከርከን ምስጋናችን በጣም ነዉ እግዚያብሔር ጸጋዉን ሁሉ እዉቀት በእዉቀት ላይ ያድልልን አንተን ፕሮግራም በመከታተላችን ብዙዎቻችን ከጭለማ ወደ ብርሀን ወደ አለበት ወጥተናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በተላይ እኔ በጣም ነው ዉጤታማ የሆንኩት አዎ በስደት ላይ ያለነው እኛ በጣም አይምሮዋችን ያስደስታል እኔ ብዙ ጊዜ ስጨነቅ የእነሱን video አያሌው ከዛም መንፈስ እየታደሰ ይመጣል ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤😍
ልክ እንደኔ ማለት ነው
እኔም
በሕይወቴ ላይ ብዙ ተፅኖ የፈጠራክ ደግ እና መልካም ሰው ሁልጊዜ ስለምትሰጥ ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እረጅም እድሜ ሁልጊዜ እመኛለሁ ❤
ተባረክ ወንድሜ ከዚህ በላይ ጥበብ እግ/ር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
Behind Every successful men there is a women ❤❤❤❤
ቀልደኛ ነህ !! ምንም የማይመች ነገር የለም ሁሉም ቅመመም ነው ። ቅመም ደግሞ ታውቃለህ የሁሉም ነገር ማጣፈጫ ነው 👍👍👍 ስትናገር ደግሞ ሞር እኔን በቅርበት የምታውቀኝ ነው የሚመስለኝ ።ማድረግ እየቻልኩኝ ባለማድረጌ የምፀፀትባቸው ሚስጥሮቼ ነው የምትነግረኝ ።
5 በጣም ምርጥ ሀሳብ እውነትህ ነዉ ወንድሜ እያጋጠመኝ ስለሆነ ነው
Not bad
ቃል የለኝም በጣም የሁሉ የአይምሮ መድሀኒት ነህ ጤና ከረጅም እድሜ ይሰጥልኝ ትምህርት ሁሉም ተግባራዊ አድረገው አሁን 16 ስው የስራ እድል ፈጠራለሁ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት አዲስ የስራ እቅድ አለኝ በቅርቡ እንገናኛለን ያዳመጡት መተግበር የኛነው መድሃኒት ወስድህ እንድምሻልህ ማለት ነው።
አንተን የወለዱ እንዴት እድለኞች ናቸው አመሰግናለሁ 🙏💙
በተረፈ 5 ኛው ነው ለኔ በጣም የሚጠቅመኝ ወደ ሁላ የሚጎትተኝ ነገሮች ብዙ አስቀያሚ ትዝታወች አስቸጋሪ የሂወት ውጣ ውረዶች ጭቅጭቅ ካለበት ቤተሰብ ስላደኩ ወጀ ሁላ የሚመልሱኝ የሞራን የበታችነት እድሰሙኝ የሚያረጉ ብዙ ነገሮች አሁን ግን ወደኋላ የለም።
የአንተን ትምህርት ስከታተል መንፈሰ ይታደሳል ፣ ኑሪልኝ አምበሳዬ።
የዛሬው ቪድዮ እንደኔ የወደደው ሰው የለም እስከ ምል ድረስ ነው የወድኩት። ከዚህ ወደዚአ ስሸጋገር እንደው ከስኳር ወደ ማር እንደ መሸጋገር ነበር።❤በተለይ እራስህን ማስጨንቅን ተለማመድ ያላት በጣም ደስ ትላለች❤በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ቀናውን አስተሳሰብ ስላካፈልከኝ። ክአዚህ በኋላ በደምብ አድርጌ ነው የምጠቀምባቸው።❤❤❤❤❤🙌😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄።❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጅ በዙግዜ ኸልማችን ለማሣካት ተስፍ በመቆሮጥ አነተዋል በረግጥ አሰከመጨረሻ ከታገልግ ያሠብከው ትደርሣለኸ❤❤❤
ሁሉ በየቀኑ ልንስማቸዉ የሚገቡን ዉብ አንደበቶች!! thanks inspire ethiopia !!!
ሁሉም ለሂወት ጠቃሚነዉ እኔ ግን እስከምሰማዉነዉ ከዛም እርሳው እና እደገና ወደኋላ አላሳዝንም የምረ ወገን በፀሎታቸው አስቡኝ
5ተኛውም ለኔ ሰርቶልኛል አችሉም የሚሉንንን ከህይወታችን ስናስወጣ ወደ አላማችን እንጓዛለን!!
የእውነት መለወጥ አቅቶኛል ሙያ እያለኝ ደፍሬ መግባት ሁላ አቅቶኛል ሁሌ ሰበቤ ብር ነው ምን እደማረግ ጨንቆኛል በዚላይ ሁለት ልጆች አሉኝ ብቻ ያንተን ምክር ሁሌ ሳዳምጠው ነገሮች ቀለል ብለው ይታዩኛል ግን መቼ እንደምወስን ግራ ገብቶኛል ለሁሉም ምክርህን እየሰማው የምሻሻልበት መንገድ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ተጨምሮበት ለሁሉም ያንተ ምክር ቀኔን ፏ ያደርገዋል በጠዋት ከንቅልፍ መነሳት ሚለውን የመጀመሪያ ቀን ሳዳምጥ ደንግጬ ተነሳሁ አሁን ጠዋት ጠዋት መነሳት ማንም አይቀድመኝም ለዚሁሉ ከፈጣሪ በታች inspire 🇪🇹ነው የጠቀመኝ አመሰግናለው!!
በጣም ነው የማደንቅክ በእርግጥ ያንተን ቪዲዮ መከታተል የጀመርኩ ታላቁ ሀይል የሚል የሳይኮሎጅ መጽሀፍ ካነበብኩ በኋላ ዩቲዩብ ጋ አንተን መከታተል ጀመርኩ ቀን በቀን ባዳመጥኩህ ቁጥር በህይወቴ ላይ ልውጥ አያለሁ በጣም ተመችቶኛል ፈጣሪ ሀያትህን ያርዝመው ከጤና ጋር ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
የሚገራርሙ ሀሳቦችን ነው የምታመጣልን ስለኔ የተናገርክ ነው የመሰለኝ በጣም አመሰግናለሁ 🇪🇹😍ራስህን ማስጨነቅ ተለማመድ መጨረስ የምትፈልገው ከሆነ ጀምርለመስነፍ አልተፈጠርክምበአቋም መፅናት &ወደኋላ የሚጎትተንን ነገር መቁረጥ ምን ያልተመቸኝ አለ በተለይ 1፣2&3 ይበልጥ ተመችቶኛል በጣም ያስፈልጉኛል።👍
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ ወዳጄ
ይህን ትምህርት ስላስረዳኽኝ እንደገና እድሳት ሰው መሆኔ ደስ የሚያሰኝ ነው ።
ሁሉም አባባሎች ይመቻል እናመሰግናለን ተባረክ
የማይጠቅሙህን ነገሮች ማስወገድ ተለማመድ ተመችቶኛል
መጨረስ የምትፈልግ ከሆነ ጀምር ድንቅ ሀሳብ ከሂወት ተቆርጦ ማውጣት ሁሉም ሀሳብ ገራሚ ነው ኑርልን
ምን ልበልህ፡ብቻ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡በጣም፡ነው፡የምከታተልህ፡በጣም፡ነው፡፡የምወድህ፡ያልተሳሳተ፡እውቀት ፡እየተማርኩ፡ነው፡፡፣
ባንተ ብዙ ነገሮችን ተለዉጫለዉ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም በምፈልገው ሰአት ይህንን ትምህርት thank you so much🙏🙏
ከማትፈልጋቸው ነገሮች ጋር መጋፈጥ ተለማመድ፤ እድገት ከምቾትህ ጀርባ ነው።ካመንክበት ልኬትህ (Standard) አትነስ።ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
Tebareki tesga yibazali eniwodihalen
ሁሉም ምርጥ ነው ተመችቶኛል።🥰😍🤩😘😘
ሁሉም ሀሳብ ምርጥ ነው ከርዕሱ ጀምሮ እናመሰግናለን
ተመችቶኛል ወንድሜ በርታልን አንተ የጨላማ ብርሃን ነህ
You make my day!!! You are my hero!!! You are so blessing to mankind. And you are so belss by God!!!
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
በዙሪያህ💓 ያሉ ሰወች በሂወትህ አዉጣቸዉ👆 በጣም ተምችቶኛል ላለማቋረጥ ይሞክሩ
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ናቸው ግን በጣም የተመቸኝ ራስህን ማስጨነቅ ነው እጠቀምበታለሁ
ድንቅ አገላለጥ ነው ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ስለ ቀና አመለካከትህ
ዳካማይ ታማር ናባርቁንይ 9 እምራላው 12 ክፍል intranc ba ethiopia lamamxat indeet laxina
ያልቤ ሳዉ ስና ዋርቅ አላህ ያቁይልን እድሜ ጤና አላህ ጫምሮ ጫማምሮ ይስጥክ
ሁሉንም ወደ ውስጤ አስገብቻለሁ አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ስኔ ምርጥ ቁርስ ነበር በርቱልን ለ እኔ 5ቱም ወሳኝ ናቸው 👍👍👍👍
በትክክል ወድም በጣም ልክነህ#ግሩም ምክር አመሰግናለሁ፡፡ክብር ይስጥልን በርታ...
ኣንተን የማደንቅበት ቃላት የለኝም የተመኘሀዉ ሁሉ ይሳካልህ
ለኔ ሁሉም ይጦቅሙኛል። 'ፈጣሪ' እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ወንድሜ ወላሂ 5 ቱም ተመችቶኛል ምክርህን ሁሉ እየተማርኩበት ግማሹ አውቄው የምረሳውን እያስታወስከኝ ነው ።ባንተ አነጋገር ብዙ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ 👍
ህወትህ ሙሉ እኔን እደናቃ ናው ቁራጠው ያልከው ጀግናና አማሰግናለው ነርልኝ ወንድሜ
ሁሉም ይጠቅማል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 በርታ ወንድም !!
ውይ ስቀናብህእኮ ጓደኛየ እንዳንተ አይነት ብስለትና አስተዋይነትን ለመላበስ እየሰራሁ ነው ደሞም አደርገዋለሁ የዚህ ሁሉ ወኔና ጥንካሬየ መነሻ አርአያየ ስለሆንክ አመሰግንሀለሁ እውቀቱንም ጨማምሮ ያድልህ ክበርልኝ ወንድሜ!
እጅግ ቆፍሮ እዳቀርህ ጨክነህ መቁረጥ ኣተ ተባረክ
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ሜዳይ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ
ምርጥ ንግግር እናመሰግናለን ሁሉም ይጠቅማል
5ኛው እና የመጨርሻው በጣም አስፈላጊ ሃሳብ ነው። አናመሰግናለን
ትክክል ነህ ወድማችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይህ
ሁሉም ሀሳብ ለሂወት ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን
በትክክል ለውጥ ከምቾት መውጣት ይጠይቃል የሰው ልጅ በየቀኑ እንደማደግ የሚያስደስት የገር የለም ማደግ ደግሞ ጭካኔ ያስፈልጋል፤!!
5ተኛ ነው ኢንሻአላህ እተገብራለሁ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ ኮ ምገርመኝ ሁሌም ስለኔ ምታወራ ይመስለኛል ተባረክ
በጣም ተስፋ የሚሰጡ እና የሚያበረታታ ያለው ቡዙ ሰዎችን ያስተምራል ብየ አስባለሁ ።
ምን እንደምፅፅተኝ ታውቃለህ አችይም እንደማረባ በዝህ ምድር ጠቃሚ ሰው እንዳልሆኩ እሚነግሩኝን ሰወች አምኝ እስካሁን ያሳለፍኩት በከቱ ግዜ ነው 😬አሁን ግን ሁሉንም ስረዳ ለካ እንዳልበልጣቸው እና ጎበዝ ብዙ ነገር ማሳካት እምችል ሰው እንደሆንኩ ስላወቁ ነው አሁን ያን ነገር ስደግሙብኝ አዲስ ለየት ያለ ነገር እጭምራለሁ ግን እየጠሉኝ መጡ እኔም ወደፊት 😂በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ አስታውሱ ሰወች ሲነቅፏቹ ውይይይ ስስት ልሰሩ ነው ውይም ትልቅ ነገር ልታሳኩ ነው ስተትን አትፍሩ ውድ እንስፓይር ኢትዮጵያ በዙ ቀጥሉበት ለትውልዱ እሚጠቅም ቻናል ነው 🙏🙏
Thank you በጣም በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚሙ ትምህርት ነው እኔ የወደድኩት ለስንፍና አለተፈጠርክም የሚለውን ወድጄዋለሁ ጎሸ ።
በእውነት በጣም ወድጄዋለው ምክንያቱም በህይወቴ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የተናገርከው
"ለመለወጥ መጨከን አለብን""ወጥ አቋም ያስፈልጋል"👌🙏
ቆርጦ መጣል ያልከው ተመችቶኛል አመሰግናለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሱም ጠቃሚ ምክር ነዉ ተባረክ
ወላሂ ይህን ልጅ ስወደዉ
ሁሉም ጠቃሚ ነው inspire EthiopiaThank you
ሁሉም ኒግጊሮች በጣምነዉ ያምያነቁኝ በጠሚ እነማሰጊነላን ክባርልኒ አበቴ ❤❤❤ 👍👍👍👍👍
በጣም በጣም አሪፍ ጠቃሚ ሀሳብ ነው እኔ በቅርቡ ነው አባል የሆንኩትም ተጠቅሜበታለሁመ የመጀመሪያው ሀሳብ አእምሮን ማስጨነቄ የሚለው ጥሩ ጠቃሚ ነው
ከምንም ከማንም በላይ እያገዝከኝ ነው:: በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ👏👏
ለመጨረስ መጀመር አለብህ ያልከው እና የመጨረሻው ስኪታማ እንዳንሆን የሚጎትቱን አላስፈላጊ የሆኑ ሰዎችን ቆርጦ መጣል መጨከንን መለማመድ 👌🙏
በእውነት እናመሰግናለን ማንነቴን አላማየን በራስመተማመኔን የህይወቴ መሪ እኔእንደሆንኩኝ ያወኩት እናንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲህ ነው ይሉኝታ አስሮኝ ስኖር የነበርኩኝ ሰውነበርኩ
በጣም እምወዳቸው ወጣቶች ናቸው እናመሰግናለን
You are great gifts for Habesha!!!!!!!
አናመሰግናለን አነቃቂና መልካም ሀሳቦችናቸው ሁሉም 2 መጨረስ ከፈለክ አሁኑኑ ጀምር 5 ወደኃላ የሚጉትቱህን ነገሮች መቆረጥ አለባቸው ታላቅ እውነት በቅዱሱ መፀሀፍም በአሮጌ አቅማዳ አዲስ ወይን መቅዳትን ሌላው በአረጀ ባደፈ ልብስ አዲሱን ብንደርብ ውጤቱ አዲሱን መቅደድ ና ማበላሸት መሆኑ ያስረዳል
Ameseginhalewu wendmie...Medanialem endante aynet sewochin silalkelekelen kibrun hulu teklilo yiwusedewu.
መልካም መልእክቶች ናቸው አመሰግናለው።
አንተ ሰው ግን ወለሂ በጣም ተመችተህኘል አመሰግናለሁ ወንድሜ
ሁሉም ምረጥ ናቸዉ ግን በጣም ለኔ በጣም አሰፈላጊ ወደኋላ የሚጎትቱ ነገሮች መቆረጥ አለባቸው 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
All of the are very important points. Don't forget that this teachings are changing us a lot. It is my appreciation, keep working on!
ከአንሰፒያር በተለይ ያንተ ነገገረ በጣም ነው ደሰ አምልኝ ህይወትም አይትቅይሩኩ ነው ❤ በጣም ነው አምውዳችሁ
Rashn mascheneq is the best one &thanks for your motivation blc am in higher hope less mode
ሰላም ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤
all are good ideas but the one that you are talking about taking action is my number one- if you want to finish something , start it! what a golden principle! i really like it. thank you for teaching me this golden principle.
ስነ ወርቅዬ እንዴት ያለ የእውቀት ስጦታ አምላክ ሰቶሀል? የኢትዬጲያ ህዝብ አንተን ቢሰማናየሰማውን ተግባራዊ ቢያደርግ ሀገራችን በፍጥነት ትቀየር ነበር። እግዚአብሔር ይባርክኽ።
ራስህን ማስጨነቅ ልመድ፣መጨረስ የምትፈልግ ከሆነ ጀምር
Enen mimeleketew ye mechereshaw new ......gn sasbew betam kbedegn betam mtwedewn sew merak ykebdal .......brkew ena helmen bmert esu ttogn biheds bye eferalew ke helme hulu asbelche new mwedew ....betam aschenaki huneta lay ngn madreg mfelgewn erasu madreg alchalkum betam tesfa eykoretku new mn tlegnaleh senework
Enant sewoch semonun selamasebew neger new hasab yesetachugn. Tnx
በጣም ግሩም ነው ሁሉም ወድጄዋለሁ እናመሠግናለን
All idea are best thank you!!!!!
ዋዉ ምርጥ ትህምርት ነው ለመተግበር ወስኛለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ሁሉም የኔ ህይወት ነው ምነው ቀድሜ ባወኩህ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
Brave man!!!!........I think so to win my dream,.....but i can't!....This my point.......No 3.....
Woow Welcome back my Legendary man 💪💪❤
7 ኛ ክላስ እያለሁ አንቺ መስማት እንጂ ማዳመጥ አቺዪም ብሎኝ ነበር መምህሩ 😂😂እውነት ነው መሰለኝ 😢እዲሁም 9 ኛ ስማር እዚህም እንኳን መጥቼ ኮሜት አንብቤ ነው መወጣው 😔
ሰላም ዛሃወይ ኣነ ኣማሃሪኛ ኣይፈልጥን ኢየ ግን ኢዚ ናሃትካ ትምህርቲ ክሰምዕ ከለኩ ግን ደስ ይብለኒ ፡ ጽቡቅ ስራሐ ቀጽሎ ❤👍
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ሀሳቦች ይመቻሉ
ምን ላርግህ በናተህ እንዳልውጥህ እግርህ ይንጠለጠልብኛል አከብርሀለሁ❤❤❤❤
1.ራስን ማስጨነቅ መለማመድ👍
2.መጨረስ የምትፈልግ ከሆነ ጀምር 👍 3.ለመስነፍ አልተፈጠርክም👍4.ወጥ አቋም ይኑርህ በአቋም መፅናት 👍5.ከሂወት ቆርጦ ማውጣት ማስወገድ👍 ሁሉም ምርጥ ነው ተመችቶኛል።
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
ወይ 😢😂😂ንግግር በስማም
❤
እጅ ተቆርጦ የሚጣለው ስለማትፈልገው አይደለም!!! ህልሜን ቆፍረው እንዳይቀብሩት መቁረጥ ያለብኝን ቆርጬ ካንተ ጋር ወደ ፊት My Best frind!!!!!
ማነዉ እደኔ የሚወደዉ እሄንን ቻናል አላህ ይጠብቅህ 💓💓💓like አርጉ ወዶቸ
አንች
በርታ በጣም በጣም መልካም ስራ ላይ ነው ያለኸው በጣም እየጠቀመኝ ነው 1 ቪደወህን 10 ጊዜ ይሆናል የማዳምጠው የማየው ንግግሮችህ አእምሮየ ላይ እንድቀሩ ድካም እንና መሰላቸት ሲሰማኝ ትዝ እድለኝ ጠንካራ ነኝ ወትሮም ግን የበለጠ ጀግና ጠቃራ በአላማየ እድፀና አርገኸኛል አላህ እድሜ ይስጥህ
እኔ እኮ እነሱን በተከታታይ ባየው ጊዜ ሁሉ አይምሮ እንዴት እንደ ምታደስ በጣም ነው የሚደሰተው አይምሮየ ብርቱልኝ ከምንም በላይ የምወደው የእነሱን video ማየት በጣም ነው የሚያደተስተኝ ❤❤❤ ብርቱ ❤❤❤🙏
ለወገኖቹ ፉቅር ያለዉ የሁሉን ህይወት በተለያዩ ምክሮቹ የሚቀይር በጣም መልካም ሰዉ
እግዚያብሔር እንደአንተ ያሉትን ከአለንበት ችግር እንድን ወጣ መፉትኤ ትምህርት የህይወት መሰረት የሚሆኑትን ያብዛልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን በተለይ እኛ በስደት ያለን እኛን የመሰሉ ብዙዎች ሰዎች ብዙ እዉቀት ስለሰጠኸን ሁሉ እንደሚቻል ስለመከርከን ምስጋናችን በጣም ነዉ እግዚያብሔር ጸጋዉን ሁሉ እዉቀት በእዉቀት ላይ ያድልልን አንተን ፕሮግራም በመከታተላችን ብዙዎቻችን ከጭለማ ወደ ብርሀን ወደ አለበት ወጥተናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በተላይ እኔ በጣም ነው ዉጤታማ የሆንኩት አዎ በስደት ላይ ያለነው እኛ በጣም አይምሮዋችን ያስደስታል እኔ ብዙ ጊዜ ስጨነቅ የእነሱን video አያሌው ከዛም መንፈስ እየታደሰ ይመጣል ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤😍
ልክ እንደኔ ማለት ነው
እኔም
በሕይወቴ ላይ ብዙ ተፅኖ የፈጠራክ ደግ እና መልካም ሰው ሁልጊዜ ስለምትሰጥ ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እረጅም እድሜ ሁልጊዜ እመኛለሁ ❤
ተባረክ ወንድሜ ከዚህ በላይ ጥበብ እግ/ር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
Behind Every successful men there is a women ❤❤❤❤
ቀልደኛ ነህ !! ምንም የማይመች ነገር የለም ሁሉም ቅመመም ነው ። ቅመም ደግሞ ታውቃለህ የሁሉም ነገር ማጣፈጫ ነው 👍👍👍 ስትናገር ደግሞ ሞር እኔን በቅርበት የምታውቀኝ ነው የሚመስለኝ ።ማድረግ እየቻልኩኝ ባለማድረጌ የምፀፀትባቸው ሚስጥሮቼ ነው የምትነግረኝ ።
5 በጣም ምርጥ ሀሳብ እውነትህ ነዉ ወንድሜ እያጋጠመኝ ስለሆነ ነው
Not bad
ቃል የለኝም በጣም የሁሉ የአይምሮ መድሀኒት ነህ ጤና ከረጅም እድሜ ይሰጥልኝ ትምህርት ሁሉም ተግባራዊ አድረገው አሁን 16 ስው የስራ እድል ፈጠራለሁ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት አዲስ የስራ እቅድ አለኝ በቅርቡ እንገናኛለን ያዳመጡት መተግበር የኛነው መድሃኒት ወስድህ እንድምሻልህ ማለት ነው።
አንተን የወለዱ እንዴት እድለኞች ናቸው አመሰግናለሁ 🙏💙
በተረፈ 5 ኛው ነው ለኔ በጣም የሚጠቅመኝ ወደ ሁላ የሚጎትተኝ ነገሮች ብዙ አስቀያሚ ትዝታወች አስቸጋሪ የሂወት ውጣ ውረዶች ጭቅጭቅ ካለበት ቤተሰብ ስላደኩ ወጀ ሁላ የሚመልሱኝ የሞራን የበታችነት እድሰሙኝ የሚያረጉ ብዙ ነገሮች አሁን ግን ወደኋላ የለም።
የአንተን ትምህርት ስከታተል መንፈሰ ይታደሳል ፣ ኑሪልኝ አምበሳዬ።
የዛሬው ቪድዮ እንደኔ የወደደው ሰው የለም እስከ ምል ድረስ ነው የወድኩት። ከዚህ ወደዚአ ስሸጋገር እንደው ከስኳር ወደ ማር እንደ መሸጋገር ነበር።❤በተለይ እራስህን ማስጨንቅን ተለማመድ ያላት በጣም ደስ ትላለች❤በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ቀናውን አስተሳሰብ ስላካፈልከኝ። ክአዚህ በኋላ በደምብ አድርጌ ነው የምጠቀምባቸው።❤❤❤❤❤🙌😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄።❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጅ በዙግዜ ኸልማችን ለማሣካት ተስፍ በመቆሮጥ አነተዋል በረግጥ አሰከመጨረሻ ከታገልግ ያሠብከው ትደርሣለኸ❤❤❤
ሁሉ በየቀኑ ልንስማቸዉ የሚገቡን ዉብ አንደበቶች!! thanks inspire ethiopia !!!
ሁሉም ለሂወት ጠቃሚነዉ እኔ ግን እስከምሰማዉነዉ ከዛም እርሳው እና እደገና ወደኋላ አላሳዝንም የምረ ወገን በፀሎታቸው አስቡኝ
5ተኛውም ለኔ ሰርቶልኛል አችሉም የሚሉንንን ከህይወታችን ስናስወጣ ወደ አላማችን እንጓዛለን!!
የእውነት መለወጥ አቅቶኛል ሙያ እያለኝ ደፍሬ መግባት ሁላ አቅቶኛል ሁሌ ሰበቤ ብር ነው ምን እደማረግ ጨንቆኛል በዚላይ ሁለት ልጆች አሉኝ ብቻ ያንተን ምክር ሁሌ ሳዳምጠው ነገሮች ቀለል ብለው ይታዩኛል ግን መቼ እንደምወስን ግራ ገብቶኛል ለሁሉም ምክርህን እየሰማው የምሻሻልበት መንገድ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ተጨምሮበት ለሁሉም ያንተ ምክር ቀኔን ፏ ያደርገዋል በጠዋት ከንቅልፍ መነሳት ሚለውን የመጀመሪያ ቀን ሳዳምጥ ደንግጬ ተነሳሁ አሁን ጠዋት ጠዋት መነሳት ማንም አይቀድመኝም ለዚሁሉ ከፈጣሪ በታች inspire 🇪🇹ነው የጠቀመኝ አመሰግናለው!!
በጣም ነው የማደንቅክ በእርግጥ ያንተን ቪዲዮ መከታተል የጀመርኩ ታላቁ ሀይል የሚል የሳይኮሎጅ መጽሀፍ ካነበብኩ በኋላ ዩቲዩብ ጋ አንተን መከታተል ጀመርኩ ቀን በቀን ባዳመጥኩህ ቁጥር በህይወቴ ላይ ልውጥ አያለሁ በጣም ተመችቶኛል ፈጣሪ ሀያትህን ያርዝመው ከጤና ጋር ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
የሚገራርሙ ሀሳቦችን ነው የምታመጣልን ስለኔ የተናገርክ ነው የመሰለኝ በጣም አመሰግናለሁ 🇪🇹😍
ራስህን ማስጨነቅ ተለማመድ
መጨረስ የምትፈልገው ከሆነ ጀምር
ለመስነፍ አልተፈጠርክም
በአቋም መፅናት &ወደኋላ የሚጎትተንን ነገር መቁረጥ ምን ያልተመቸኝ አለ በተለይ 1፣2&3 ይበልጥ ተመችቶኛል በጣም ያስፈልጉኛል።👍
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ ወዳጄ
ይህን
ትምህርት ስላስረዳኽኝ እንደገና እድሳት ሰው መሆኔ ደስ የሚያሰኝ ነው ።
ሁሉም አባባሎች ይመቻል እናመሰግናለን ተባረክ
የማይጠቅሙህን ነገሮች ማስወገድ ተለማመድ ተመችቶኛል
መጨረስ የምትፈልግ ከሆነ ጀምር ድንቅ ሀሳብ
ከሂወት ተቆርጦ ማውጣት ሁሉም ሀሳብ ገራሚ ነው ኑርልን
ምን ልበልህ፡ብቻ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡በጣም፡ነው፡የምከታተልህ፡በጣም፡ነው፡፡የምወድህ፡ያልተሳሳተ፡እውቀት ፡እየተማርኩ፡ነው፡፡፣
ባንተ ብዙ ነገሮችን ተለዉጫለዉ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም በምፈልገው ሰአት ይህንን ትምህርት thank you so much🙏🙏
ከማትፈልጋቸው ነገሮች ጋር መጋፈጥ ተለማመድ፤ እድገት ከምቾትህ ጀርባ ነው።
ካመንክበት ልኬትህ (Standard) አትነስ።
ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
Tebareki tesga yibazali eniwodihalen
ሁሉም ምርጥ ነው ተመችቶኛል።🥰😍🤩😘😘
ሁሉም ሀሳብ ምርጥ ነው ከርዕሱ ጀምሮ እናመሰግናለን
ተመችቶኛል ወንድሜ በርታልን አንተ የጨላማ ብርሃን ነህ
You make my day!!! You are my hero!!! You are so blessing to mankind. And you are so belss by God!!!
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
በዙሪያህ💓 ያሉ ሰወች በሂወትህ አዉጣቸዉ👆 በጣም ተምችቶኛል ላለማቋረጥ ይሞክሩ
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ናቸው ግን በጣም የተመቸኝ ራስህን ማስጨነቅ ነው እጠቀምበታለሁ
ድንቅ አገላለጥ ነው ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ስለ ቀና አመለካከትህ
ዳካማይ ታማር ናባርቁንይ 9 እምራላው 12 ክፍል intranc ba ethiopia lamamxat indeet laxina
ያልቤ ሳዉ ስና ዋርቅ አላህ ያቁይልን እድሜ ጤና አላህ ጫምሮ ጫማምሮ ይስጥክ
ሁሉንም ወደ ውስጤ አስገብቻለሁ አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን ስኔ ምርጥ ቁርስ ነበር በርቱልን ለ እኔ 5ቱም ወሳኝ ናቸው 👍👍👍👍
በትክክል ወድም በጣም ልክነህ
#ግሩም ምክር አመሰግናለሁ፡፡
ክብር ይስጥልን በርታ...
ኣንተን የማደንቅበት ቃላት የለኝም የተመኘሀዉ ሁሉ ይሳካልህ
ለኔ ሁሉም ይጦቅሙኛል። 'ፈጣሪ' እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ወንድሜ ወላሂ 5 ቱም ተመችቶኛል ምክርህን ሁሉ እየተማርኩበት ግማሹ አውቄው የምረሳውን እያስታወስከኝ ነው ።ባንተ አነጋገር ብዙ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ 👍
ህወትህ ሙሉ እኔን እደናቃ ናው ቁራጠው ያልከው ጀግናና አማሰግናለው ነርልኝ ወንድሜ
ሁሉም ይጠቅማል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 በርታ ወንድም !!
ውይ ስቀናብህእኮ ጓደኛየ እንዳንተ አይነት ብስለትና አስተዋይነትን ለመላበስ እየሰራሁ ነው ደሞም አደርገዋለሁ የዚህ ሁሉ ወኔና ጥንካሬየ መነሻ አርአያየ ስለሆንክ አመሰግንሀለሁ እውቀቱንም ጨማምሮ ያድልህ ክበርልኝ ወንድሜ!
እጅግ ቆፍሮ እዳቀርህ ጨክነህ መቁረጥ ኣተ ተባረክ
ወንድም በጣም አመሰግናለሁ በአንተ ሜዳይ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ
ምርጥ ንግግር እናመሰግናለን ሁሉም ይጠቅማል
5ኛው እና የመጨርሻው በጣም አስፈላጊ ሃሳብ ነው። አናመሰግናለን
ትክክል ነህ ወድማችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይህ
ሁሉም ሀሳብ ለሂወት ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን
በትክክል ለውጥ ከምቾት መውጣት ይጠይቃል የሰው ልጅ በየቀኑ እንደማደግ የሚያስደስት የገር የለም ማደግ ደግሞ ጭካኔ ያስፈልጋል፤!!
5ተኛ ነው ኢንሻአላህ እተገብራለሁ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ ኮ ምገርመኝ ሁሌም ስለኔ ምታወራ ይመስለኛል ተባረክ
በጣም ተስፋ የሚሰጡ እና የሚያበረታታ ያለው ቡዙ ሰዎችን ያስተምራል ብየ አስባለሁ ።
ምን እንደምፅፅተኝ ታውቃለህ አችይም እንደማረባ በዝህ ምድር ጠቃሚ ሰው እንዳልሆኩ እሚነግሩኝን ሰወች አምኝ እስካሁን ያሳለፍኩት በከቱ ግዜ ነው 😬አሁን ግን ሁሉንም ስረዳ ለካ እንዳልበልጣቸው እና ጎበዝ ብዙ ነገር ማሳካት እምችል ሰው እንደሆንኩ ስላወቁ ነው አሁን ያን ነገር ስደግሙብኝ አዲስ ለየት ያለ ነገር እጭምራለሁ ግን እየጠሉኝ መጡ እኔም ወደፊት 😂በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ አስታውሱ ሰወች ሲነቅፏቹ ውይይይ ስስት ልሰሩ ነው ውይም ትልቅ ነገር ልታሳኩ ነው ስተትን አትፍሩ ውድ እንስፓይር ኢትዮጵያ በዙ ቀጥሉበት ለትውልዱ እሚጠቅም ቻናል ነው 🙏🙏
Thank you በጣም በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚሙ ትምህርት ነው እኔ የወደድኩት ለስንፍና አለተፈጠርክም የሚለውን ወድጄዋለሁ ጎሸ ።
በእውነት በጣም ወድጄዋለው ምክንያቱም በህይወቴ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የተናገርከው
"ለመለወጥ መጨከን አለብን"
"ወጥ አቋም ያስፈልጋል"👌🙏
ቆርጦ መጣል ያልከው ተመችቶኛል አመሰግናለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሱም ጠቃሚ ምክር ነዉ ተባረክ
ወላሂ ይህን ልጅ ስወደዉ
ሁሉም ጠቃሚ ነው inspire Ethiopia
Thank you
ሁሉም ኒግጊሮች በጣምነዉ ያምያነቁኝ በጠሚ እነማሰጊነላን ክባርልኒ አበቴ ❤❤❤ 👍👍👍👍👍
በጣም በጣም አሪፍ ጠቃሚ ሀሳብ ነው እኔ በቅርቡ ነው አባል የሆንኩትም ተጠቅሜበታለሁመ
የመጀመሪያው ሀሳብ አእምሮን ማስጨነቄ የሚለው ጥሩ ጠቃሚ ነው