ራስህ ላይ ስራ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 417

  • @Kass1580
    @Kass1580 Рік тому +6

    አዲሱ ትውልድ በማነፅ የራስህን አሻራ እያሳረፍክ በመሆንህ እጅግ በጣም ደስ ሊልህ ይገባል ወንድሜ ከዚ በላይ ደስታ ምናለና በጣም ነው ምንወድህ አግዚኣብሄር አምላክ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስትህ ኑርልን የኔ አባት።

  • @የአላህባራያነኝ-ወ8ደ
    @የአላህባራያነኝ-ወ8ደ 2 роки тому +191

    ይሄ ንግግር ለኛ አረብ ሀገር ለምንኖር እህቶች በጣም አሪፍ ነው እዝህ የወር ደምዝ እየጠበቅን ጊዜያችንን መጨረስ ብቻ ሁኗል ኑሯችን ውድ እህቶች ኑ ሀገራችን እንግባና እራሳችንን እንቀይር ሀገራችንንም እንቀይራለን በትንሽ ስራ እንጀምር

    • @stube3784
      @stube3784 2 роки тому +3

      ያ💕👈

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 2 роки тому +4

      @የእነሞር ሶሬሳ yenmor soreasa እውነት ነው
      የታሽላ ስር ከለገኝን እንዴት ሀገር ቤት ይሼለል?

    • @staymotivated5409
      @staymotivated5409 2 роки тому +2

      ewnet bilehal yhen amelekaket nbr yatanew bzu temirebihalew btm mirt amelekaket new

    • @staymotivated5409
      @staymotivated5409 2 роки тому +2

      ewnetishn new ye wor demoz bcha bemetebek sew ayikeyerim ewnetishn new

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 роки тому +1

      Enwutshi newu inem indaanch

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 роки тому +8

    ቡዝዎችም አሉ የምያስተሙሩ ያንተ ትምህርት እዴት ዉስጤ እንድገባ❤ ደሞ ሁሌም ደሰታ እየተሰማኝ ነዉ ምሰማው ትለያለህ ።

  • @gghap2803
    @gghap2803 Рік тому +7

    እውነት ለመናገር እኔ ያንተ ንግግርህ በጣም ደሰ ይለኛል ወንዴሜ ፈጣሪ ረጅመ ዕድመና ጤና ይሰጠህ❤❤❤❤❤🙏

  • @hawadawud4549
    @hawadawud4549 2 роки тому +2

    ወዲሜ በጣም አመሰግናለሁ አንተን ካዳመጥኩ ቡሀላ እራሴን አግኝ ቸዋለሁ።

  • @misxer21
    @misxer21 2 роки тому +28

    አንተና ማኔ ኢትዮጵያዊ ስለሆናችሁ በጣም እድለኞች ነን ❤❤🙏🙏

    • @dytutor
      @dytutor 2 роки тому

      ይህንን >>> ua-cam.com/video/26Uy5qx1qJE/v-deo.html

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 роки тому +49

    2014 እራሴ ላይ እየሠራሁበት ያለ ልዩ አመት ነው የተወለድኩበት የልደቴ አመት ብየ ፃፌዋለሁ::
    ለካ እራስህን ባወክ ቁጥር እራስህን ባሳደክ ቁጥር ያንተንም የሠወችንም ዋጋ ማወቅ ትጀምራለህ ደስታው እረፍቱ እርካታው ራሱ😍 እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏 እናመሠግናል ወንድሜ 🙏በዚህ ፍልሚያ እኔን የረዳ ፈጣሪ ያግዛችሁ 😍💕

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 роки тому

      Amen ewenete new chegeru gin Betesebe hula Telate hone 🤣 yelemedute kere Lene gin betam teru neger new adekugh

    • @lianahaileselassiegebremar5226
      @lianahaileselassiegebremar5226 2 роки тому

      Lemn guadegnaye atognim ena erasen lemekeyer atagzhugnm

    • @sara-tm9uy
      @sara-tm9uy 2 роки тому

      Yanch yewust flagot kalesh egezako ayasfelgshm mamaye mejemeriya mikniyat askemch keza yemelewet tilk meshat ynorshal❤

    • @lianahaileselassiegebremar5226
      @lianahaileselassiegebremar5226 2 роки тому +1

      @@sara-tm9uy esu betam lk nesh eshi endeza adergalew...thank you

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 2 роки тому +8

    ምርጥ ሰው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጠልን ፍጣሪ ውዴ ወንድማችን

  • @Yoni-shi07
    @Yoni-shi07 2 роки тому +9

    አንተን በሰማሁ ግዜ የልቤ ምት ይጨምራል ❤️🥰🥰🥰

  • @mimiaaa
    @mimiaaa 2 роки тому +19

    1000%በትክክል ብለሀል ወንድሜ ዝም ብለን እራሳችን ላይ መስራት ግደ ይለናል የትናትና ስተታችን አይደለነምና🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍😍😍😍

  • @fikirentertainment4314
    @fikirentertainment4314 2 роки тому +2

    አንተኮ ምርጥ ነህ!
    በጣም ነው ምትመቸኝ!
    አመሰግናለሁ ስነ!

  • @hayatmohamed3776
    @hayatmohamed3776 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን መፀለይ እውነት ራስ ላይ መስራት ነው ለትንንሽ ልማድ መታመን .ለስኬት መጣር .መሃከል ላይ ላለመቆም ራስ ላይ መስራት great advice

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 роки тому +8

    ስነ ሁሌም ቃላቶችሕ ያበረቱኛል ታቃለሕ ስነ የምሰራዉ የግል ስራ ነዉ ስራ ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆኖኛል ግን ትርፋማ አደለሁም እንዲያዉም ከኪሴ እጨምራለሁ ለራሴ ደመወዝ አልከፍልም ባጠቃላይ ብዙ ግዜ ተስፋ ያስቆርጠኛል ኦንደግዜዉ እሆናለሁ ብዬ እራሴን አፅናናለሁ። ከባድ ነዉ የምር አንተን ሳዳምጥ ግን ልቤ በተስፋ ይሞላል ፈጣሪ ይባርክሕ። መፀሐፎች አነባለሁ ይሔ ሁሉ ቀን አልፎ በናንተ አነቃቂነት እራሴን በደንብ ቀይሬ መመስከሬ አይቀርም ፈጣሪ እይሜ ጤና ይስጣቾ

    • @dytutor
      @dytutor 2 роки тому

      ይህንን >>> ua-cam.com/video/26Uy5qx1qJE/v-deo.html

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 2 роки тому +1

    የማደንቅህና የማከብርህ ልዩ ሰው ነህ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 роки тому

    ወይ መታደል ! እግዚአብሔር አሙዋልቶ ሰጥቶሀል እናመሰግናለን አንተን እየሰማሁ ብዙ ነገር አሻሽያለሁ ለውጡንም በደንብ አይቻለሁ ኑርልን በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @AwolEndrise-k8b
    @AwolEndrise-k8b Рік тому

    ለ13 ግዜ ስማውት በእውነት ልጠግበው አልቻልኩም ❤

  • @MohammedMohammed-xw6ig
    @MohammedMohammed-xw6ig Рік тому

    ሁሉም ምክሮችህ በጣም ምርጥ ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ።

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር

    የኛ ምርጥ ኑርልን እናከብርሀለን

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 роки тому +3

    በጣም ድንቅ እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚረዳን አነቃቄ ቃል ነው ! እናመሰግናለን ።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +17

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    👍👍👍በትክክል

    • @almaspleto64
      @almaspleto64 2 роки тому +1

      በለው በለው ሙሀመድ ያ 9ዓመት ልጁ የደፈረ ሰው ግደሉ እና ትጸድቃላችሁ የሚለውን ዳቢሎስ ያረፈበትን ነው እወቁ የምትይው ቲሽ ከፈለግሽ እኔ አስረዳሻለሁ 😄

    • @fufutube-ew5bf
      @fufutube-ew5bf 7 місяців тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 роки тому +11

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ነው አንድ ነገር ከመስራታችን በፊት ማሰብ ያንን ስራ እንደት መስራት እንዳለብን ማቀድ ማየት አስፈላጊነው ያማለት እራሳችንን ላይ መስራት ማለት ነው ምንም ያሄል አቅሙና ኩልበቱ ቢኖረን እውቀት ከለለን ከቱ ድካም ነው እውነት ነው ፀልትን የመሰለ ሀይል የለም ከእግዚአብሔር ስንቀርብ ሰላም እምነት ተስፋ ፅናት ትእግስት እንድኖረን ያበረታላል እናመሰግናለን ወዱ ወንድማችን 💚💛❤️🙏

  • @nuwaharagay9890
    @nuwaharagay9890 2 роки тому

    የሚያስፈልጉትን ትምርህት ስለምታስተምረን ወንዱሜ ተባረክ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 роки тому +28

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም የምለው ስላንተ እግዚአብሔር ያቆይልን 😊❤️

    • @dytutor
      @dytutor 2 роки тому

      Additional
      ua-cam.com/video/inv5YszoT_E/v-deo.html

    • @yi2tech842
      @yi2tech842 2 роки тому +1

      My man🙏

    • @amharaFano2123
      @amharaFano2123 2 роки тому

      ua-cam.com/video/EfYuORbOYIM/v-deo.html

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 2 роки тому +9

    በእውነት ወንድሜ በተላይ ለኛ ስግደት ለምኖሩ እህቶቼ ምርጥ ምክር ነው
    እናመሰግናለን👌🙏💓

  • @Orthodox_21
    @Orthodox_21 2 роки тому +1

    ዋው አንተ እኮ ልዩ ነህ ምሮችህ በዉስጤ አሉ መቼም አይጠፉም ለምታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 роки тому

    ምነም የምልህ ነገር የለኝም የሰውን ልብ የምታቅ መልካም ስኔ ምግባር ያለህ ልጅ ነህ እውነት ነው ሰው በራሱ ላይ መሥራት አለበት።

  • @yerosanmedia2761
    @yerosanmedia2761 2 роки тому

    በ ትክክል 100%በርታ ወድሜ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና የስጥ

  • @awel5323
    @awel5323 2 роки тому +10

    That was very motivated and helpful to create a new chapter of life. Thank you.

  • @GoatTre-iq3yt
    @GoatTre-iq3yt Рік тому

    በውነት በጣም አስፈላጊ ትምርት እየሰጠኸን ነው አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ይጠብቅህም በርታልን ወድማችን

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 роки тому +2

    ወንድማለም አንተ ትለያለህ❤🙏

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 10 місяців тому

    እናመሰግናለን እንደዚ ድንቅ ትምህርት ስለምታስተምረን

  • @ናዬዩቲዩብ
    @ናዬዩቲዩብ 2 роки тому +14

    እነኳን ደና መጣቹ አመሰግነዋለሁ ስለሁሉም ነገር ሂውቴ አይተለወጣ ነው ሱሳም ነበርኩ በነንቴ ምክር ሙሉ በመሉ አቁሜለው

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 2 роки тому +13

    ልክ ነህ ግን ሸቃላ ሁኖ ነገን ማሰብ ይከብዳል ለሰው ስንኖር እድሚያችን ያልቅና ወደራሳችን ስንመለስ ይረፍዳል😢😢😢

    • @almazwasi5104
      @almazwasi5104 2 роки тому +5

      እፍፍፍፍ በትክክል ሞልቶ ላይሞላ በማይመለስ በሴትነት እድሜችን እየተጫወትነበት ነው😢

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ

  • @andihabesha1539
    @andihabesha1539 2 роки тому

    ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 роки тому +4

    እግዜር ይባርክህ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው በተለይ ለኛ አበሾች በብዙ ችግሮች ውስጥ ላለን ይህ የሚበረታቱ አጠናካሪ በመሆኑ በርቱ በተለይ የኛን ስለልቦና በሚፈታተኑ ነገሮች ላይ ይረዳል

  • @fekere2023
    @fekere2023 2 роки тому

    My number one Motivater speaker

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому +1

    ወሳኝ መረጃ ነው እናመሰግናለን ማንም ለማንም አያስብም እራስን ፈልጎ ማግኘት መልካም ነው

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 роки тому +5

    ስነወርቅ እንኳን በሰላም መጣህ አልሀምዱሊላህ የምስጋና ቃሌን እንድሰጥ እድሉን ስለሰጠኝ ወደዩቶብከተቀላቀልኩ አመት ሁኖኛል ደስተኛነኝ ያንተና የጓደኛህ ምክር አእምሮየ ቀርቷል እረምጃየ እንቅስቃሴየ ግዜየ ጓደኞቸ ገንዘቤ ሰነምግባሬ የንባብ ክህሎቴ ብቻ ከምኑ ልጀምር ከአላህ በታች እናተ የማልቆጭበትን የማልፀፀትበትን የማላዝንበትን መስመር አሲዛችሁኛል ከአመሰግናለሁ ውጪ ሌላ ቃል ቢኖር እል ነበር አመሰግናለሁ

  • @BitaniaDawit
    @BitaniaDawit 10 місяців тому

    keep it up!!!

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 2 роки тому +8

    አቦ ይመችክ you have no idea how my life Chang by applied your advice💡

  • @eyobbahirdar7529
    @eyobbahirdar7529 2 роки тому +1

    ወንድሜ አሪፍ ምክር ነው የመከርከኝ።እውነት እልሀለሁ እንዳንተ የመከረኝ ሰው የለም።አመሰግናለሁ ።

  • @ጋልሽረአንዳስላሴ
    @ጋልሽረአንዳስላሴ 2 роки тому

    አኔ ምን እላለው ፈጣሪ ዕድሜ ና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @abelhunante1748
    @abelhunante1748 2 роки тому +1

    aba yehen video lee mother asayichat xeru mekari neh geta yibarekeh tebelehal

  • @Sewsinor
    @Sewsinor 2 роки тому

    THANK YOU! EGZYABHER YAKBIRILIGNE.

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Рік тому

    Thank you!

  • @tezeraaddisu4115
    @tezeraaddisu4115 Рік тому

    Bexam yetebarek sew.fexar chemiro yibarikih.

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 6 місяців тому

    ትክክል እናመሰግናለን ወድሜ🙏❤🥰

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ቀናውና ጀግናው ወንድማችን በተለይ ይቺ ና በጣም የተበደለችው ሀገሬ ዛሬ እንዲ አይነት ሰዎች ሰው ባጣችበት ዘመን ብቅ በማለትህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልኝ በውጭ የምኖር እኔም በተለያየ የስራና የትምህርት ዘርፍ የምገኝ ነኝና በርታ ደስ እያለኝ እያዳመጥኩህ ስራ እስክደርስ እሄዳለሁ እመጣለሁ ከዚ ክፉ የፓለቲካና የመርዝ ጊዜ እያወጣህኝ ነውና በድጋሚ አመሰግንሀለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 роки тому +2

    Men inspire Ethiopia is a natural great speaker..no
    Pausing...just straight from his heart from his mind.
    Great motivation. Wonderful black diamond bro ya man .super jet.

  • @engidasewdesta1260
    @engidasewdesta1260 2 роки тому

    በጣም ትክክል እናመስግናለን

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Рік тому

    My everything thank you so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhyHgf-c3p
    @GhyHgf-c3p 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ መስማት ከጀመርኩ ወደዚ ብትንሹም በሆን እየተለወጥኩ ነው❤❤❤❤

  • @ዓወትራያዓዘቦ
    @ዓወትራያዓዘቦ 2 роки тому

    Amlak Yirdah Wendimie

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 2 роки тому

    Thank u so much.

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q Рік тому

    እናመሰግናለን ስለምሰጡን ትምህርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenawarega1564
    @tenawarega1564 2 роки тому

    የውነት አንተ ትለያለህ

  • @kirubsolomon2860
    @kirubsolomon2860 2 роки тому

    እንቅልፍህን ሳታሸንፍ ህይወትህ ማሸነፍ አትችልም ። 🙏

    • @dytutor
      @dytutor 2 роки тому

      ይህንን >>> ua-cam.com/video/26Uy5qx1qJE/v-deo.html

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 роки тому

    ትክክል አነቃቂ ጀግኖች ወድሞቸ ሰላምና ፍቅር አይለያቹህ💕💕🙏🙏

  • @melihameliha8272
    @melihameliha8272 2 роки тому

    ያእቅደችን ትምርት ቤት ኑርልን

  • @aberagetachew6827
    @aberagetachew6827 2 роки тому

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም የምለው ስላንተ እግዚአብሔር ያቆይልን!!!!!!

  • @aroman5867
    @aroman5867 2 роки тому +1

    Sene yezarew yeleyal brta kezibelaye lemserat abate brtalen....🙏👍

  • @gebremichaelkibretsheferaw3976
    @gebremichaelkibretsheferaw3976 2 роки тому +3

    really you inspired me! I am on the track. Thanks to God!!!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому

    ቃል የለኝም አመሰግናለሁ❤👍🙏

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 7 місяців тому

    እጅግ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ። አድግበታለሁ። 66 አመቴ ንው። ግን ገና እሰራለሁ። ይቻላል።አመሰግናለሁ። 4 ልጆች 2 2. ድግሪ አስይዣለሁ

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 2 роки тому

    Wawoo Fetari selamhin yabzaw Wendime

  • @biniyamaskenaw1998
    @biniyamaskenaw1998 2 роки тому

    you are the one who let`s me change my life

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم Рік тому

    እናመሠግናለን እዉነትየተለየህሠዉነህበረርታ🎉

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    እናመሠግናለን

  • @yohannestamrat6673
    @yohannestamrat6673 2 роки тому

    ስነ በጣም እናመሠግናለን ትውልድ እየቀረፅቅ ነው በርታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @sameradamto4385
    @sameradamto4385 2 роки тому

    እውነት አላህ ይጨምርልህ

  • @chuchualex7849
    @chuchualex7849 2 роки тому

    True true true true Yes u made point!

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 2 роки тому

    Kaltee. Ylgnme. Lemamesgene. Thanks. Somuch

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 роки тому

    Thanks

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 роки тому +2

    ሰንየ በጣም ነው ማመሰግንህ እውነት በጣም እየተለዎጥኩ ነው ፣ ለዉጥ በገንዘብ ብቻ አይደለም ፣ በአመለካከት በአሰተሳሰብ በሁሉም ነገር ለውጥ እያየዉነኘ እግዚአብሔር ይመስገን በረቱልኝ ።

  • @woldeab-j8n
    @woldeab-j8n Рік тому

    thanks so much

  • @naodyared8513
    @naodyared8513 2 роки тому

    EGZHABHER YSTEH WENDME🙏🙏🙏

  • @mintesenotendale3500
    @mintesenotendale3500 Рік тому

    Tanku you brother

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 2 роки тому

    ኢጊዚብሔርኣሚሮየተባራከዪሁኒ

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 2 роки тому

    Egziabeher yebarkh

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 2 роки тому

    bro , Fetari abzito abizito yibarkih . yezarewu betam betam anikitognal

  • @SnapW321a
    @SnapW321a Місяць тому

    ዋዉ ከልብህ ስለምትናገር ንግግርህ ወደልብ ይገባን ❤

  • @biltek2030
    @biltek2030 2 роки тому +1

    wow an amazing and powerful
    inspirational video. great thank you.

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስልኝ ስኔ አመሰግናለሁ በእውነት ዘንድሮ በእናንተ እየተቀየርኩኝ ነው

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ

    እናመሰግን አለን

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +5

    ከፈለክ ፣ አባቴ አረዳኝም ፣ እናቴ አረዳችኝም፣ አጎቴ አረዳኝም፤ ሀገሪም አላገዘችኝም ፡ እይልክ ሰበበኛ መሆን ትችላለህ ፡ አልያም ደግሞ ብድግ ብለህ ተነስተህ በመስራት ታምረኛ መሆን ትችላለህ it is up to you!

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 2 роки тому

    አንተ ለኔ ሮል ሞደሌ ነህ ፀጋህ ይብዛ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ልክነህ ወድም አመሰግናለሁ

  • @evolution3520
    @evolution3520 Рік тому

    Tebareki inameseginalen wadimachin

  • @betimegra9056
    @betimegra9056 2 роки тому

    Anten saladamt mewal alchilim fetari abizto yibarkih

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Thanks yega abesa

  • @hadibentiyassin3734
    @hadibentiyassin3734 2 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @NahomFiseha-f1m
    @NahomFiseha-f1m 7 місяців тому

    ተመቸቶኘል

  • @semhalhaile4028
    @semhalhaile4028 2 роки тому

    tanx wendmachin

  • @antenehmasreshagetachew2218
    @antenehmasreshagetachew2218 2 роки тому +1

    wow

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 роки тому

    ጀግና ሰው ጀግና ሰው ያደርጋል❤👏

  • @sadamulla5208
    @sadamulla5208 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @mulugetadesta8346
    @mulugetadesta8346 2 роки тому

    GOD bless you brother

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 роки тому

    ጎበዝ ጀግና ነህ ኑርልን ወድማችን 👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @mahlettesfaye6098
    @mahlettesfaye6098 2 роки тому +1

    Good works