አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @hubehube5931
    @hubehube5931 2 роки тому +137

    6ኛው አንተ መቆጣጠር ማትችለውን ለፈጣሪክ ስጥ👍👍👍ወላሂ እውነት ነው ፈጣሪክ ጥሎ አይጥልክም አንተ ብቻ በአላህ ተመካ

    • @FurtunaFseha
      @FurtunaFseha Рік тому +2

      I’m Theron Owen

    • @maammeabdulqaadir6934
      @maammeabdulqaadir6934 Рік тому

    • @אביבהצוקול
      @אביבהצוקול Рік тому

      😊

    • @siaw5419
      @siaw5419 Рік тому +1

      ልክ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል!!! ግን ለሱ ብቻ ጥለህ እንዳትዘፈዘፍ,ጥረት ይጠይቃል😊

    • @ZahraAlanazi
      @ZahraAlanazi 8 місяців тому

      ​🎉😢🎉🎉.😢🎉😢🎉😮🎉😮🎉.😮😢 😮 😮 😮)😢 😢😢🎉😮😢😢 🎉😢😢😢😂😮 😢😢🎉😢 😢 🎉😢😢 😢😢😢🎉 ው😢😢😢😢🎉😢😢😢🎉😢🎉ም😢🎉😢😢፣🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢ም😢😢😊😊😊🎉ር🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉!🎉🎉🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😢🎉፤😢😢 🎉፰😢😢🎉🎉😢🎉😢፰😢😢😢፰🎉😢😢🎉😢፰🎉-😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😢😢ን😢🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉😮😢🎉😢🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉😢😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉😢😢🎉😢😢😢🎉🎉😮🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😮🎉😮🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢😢🎉🎉🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😮🎉😮😮🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉😢😢🎉🎉😮🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮🎉😮😮😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉😢😢🎉🎉😢😢😢🎉😮🎉🎉😮😢🎉😮🎉🎉😮😢😮😮😮🎉🎉😢😮😮😮😮😮😢😮😮😢😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮🎉🎉😢😮😢😮😮🎉🎉😮😮😮🎉😮😮😢🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉😢😢🎉😢🎉🎉😢😢🎉😮🎉😢🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉😢🎉😮😮😮😮😮🎉🎉😮🎉😮🎉😢😮😮😮🎉😮🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉😢😮🎉😮😮🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉😮🎉😮🎉😮🎉😮🎉😢🎉😢🎉😢🎉😮🎉😢🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉,$@* 🎉🎉🎉😢🎉

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n Рік тому +8

    በዚህ ጭንቀት በበዛበት ዘመን እንደአንተ አይነት መምህር ማግኘት መታደል ነው ። ይሀኸንን ፕሮግራም ለሚከታተል ሰው እራሱን ይለውጣል የሚል ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sarademelash4241
    @sarademelash4241 2 роки тому +163

    ስድስተኛውን ወድጄዋለው ልክ ነው ሁሉም ከፈጣሪ አገዛዝ ስር ነው ለጭንቀታችን ሁሉ መፍትሔ ያለው እሱ ጋር ነው ስህነ እናመሰግናለን ❤

  • @johnamare8767
    @johnamare8767 2 роки тому +59

    አንተ ትክክለኞ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ የኔ ጀግና መምህር አንተነህ ።

  • @amirsufiyan3542
    @amirsufiyan3542 2 роки тому +115

    6. በእምነትህ ጠንክር...መቆጣጠር የምትችላቸው ነገሮች ላይ ብቻ አተኩር...መቆጣጠር የማትችላቸውን ነገሮች ለፈጣሪህ አሳልፈህ ስጥ👋👋👋

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 роки тому +45

    እግዚያብሄር ይርዳን ጭንቀት ውስጥ ለሆንን ሁሉ እሱ ፈጣሪ ይረከበን 🙏

  • @hanabelay7574
    @hanabelay7574 2 роки тому +90

    ሁሌም ከፍ ያለው ቦታ ላይ ተቀመጥልኝ አንተ የምታነሳቸው ሀሳቦች ለሂወቴ መሰረት እየጣልክልኝ ነው እና ራሱን የቻለ ማስታወሻም አዘጋጅቼ እየፃፍኩ ነው የማዳምጥህ ወረቀት የያዘውን አይለቅ ይባል የለ ወደፊት ልጆቼም ያነቡታል ። ክበርልኝ ወንድሜ ።

    • @ethiohealth1346
      @ethiohealth1346 2 роки тому +1

      Ohhhhhhhhh.......gerami vedio!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @tarikunegash616
      @tarikunegash616 2 роки тому +1

      ሙሉ ለ ሙሉ እጋራዋለሁ!

    • @APrime-xe6xm
      @APrime-xe6xm 2 роки тому

      በጣም አመሰግነለሁ የኔን የውስጤን ያወራህ ነውየመሰለኝ

    • @mahikwt1457
      @mahikwt1457 Рік тому

      Wwwwwwwwwwwwwwwww

    • @mahikwt1457
      @mahikwt1457 Рік тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @frezertezera1841
    @frezertezera1841 2 роки тому +13

    የእውነት ከእግዚአብሔር እና ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከቅዱሳን በታች ህይወቴን ቀይረኸዋል እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tube-nf7jo
    @tube-nf7jo 2 роки тому +57

    ማሻ አሏህ ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ለኔ የመጨረሻዋ ሀሳብ ተመቼችኝ ትክክል ነዉ የአሏህ እዝነት ከሁላችንም ጋር ነዉ እኛነን እንጂ የሸይጣን ገመድ የሆነዉ!

  • @sabateshome4388
    @sabateshome4388 2 роки тому +16

    ምንም የሚጣል የሚመረጥ ነገር የለም ከአንተ ንግግር ሁሉም ምግብ ነው !!!

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому +117

    የጭንቀት ትርፍ ድህነት ነው መስራት ያስከብራል ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሀገራችንና ለህዝቦቿ ይሁን 💚💛❤️

  • @tigistdebebe4091
    @tigistdebebe4091 2 роки тому +12

    ስድስተኛውን በጣም ወድጀዋለሁ እውነት ነው ከፈጣሪ ውጪ ህይወትን የሚያስተካክል ማንም የለም የሚያስጨንቀንን ነገር ሁሉ ለፈጣሪያች መተው ብቻ ነው እሱ መልካም ነው እና 🙏🙏🙏!!!

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 роки тому +41

    እውነት ነው ውድማችን በርታ በርታ አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈👍👍👍👍👍👌💯💯💯💯💯💯

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 2 роки тому

      ለፈጣሪያቸው መነጋገር ያልከው እሰማማበታለው ።

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 2 роки тому +66

    "እየሱስ,..እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ",።..

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Рік тому +2

      እሱ ለራሱ ሀሳብ ላይ ነው እንኮን ላንቺ ሊሆን

    • @illahi-h3h
      @illahi-h3h Рік тому +1

      ​@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደአፌቁርጥ ይበል አቦ🎉

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 місяців тому

      ​@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደአህዛብ መሀመድ ውሻ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 місяців тому

      ​@@illahi-h3hግም አህዛብ ከሀዲ

    • @AmiraJemal-y4l
      @AmiraJemal-y4l 7 місяців тому

      5እና6ተኛው

  • @ahmedinjemaltemam
    @ahmedinjemaltemam 2 роки тому +11

    ለኔ ሁሉም ተመችቶኛል ሁሌም ቢሆን አንተ የምታነሳችው ሀሳቦች ይመቹኛል እኔ በአንታ ምክራዊ በሆኑ ሀሳቦች ብዙ ተቀይሬአለው ቀጥልበት ወንድሜ አላህ ከአንተጋ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg Рік тому +1

      እኔም በሄወቴ ትልቅ ለውጥ አጥቻለሁ ወንድምችን ተባረክ ያሰብከው ይሳካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinalovely6796
    @selinalovely6796 2 роки тому +4

    ሁሉም በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ስደተኛው ግን ከሁሉም ይበልጣል በጣም አመሰግናለው ኑርልኝ እግዚያብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ

  • @finote6805
    @finote6805 2 роки тому +60

    ስነ ወርቅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዩቱብ የሚጠቀም ብዙም የለም እባካችሁ ይህ መልካም የሂወት ምክር በአደባባይ ህዝብን ለመሰብሰብና እንደ ጉባኤ ፕሮግራም እየያዛችሁ አስተምሩልን ቪዲዮዉን ሊያዩት የሚችሉ ከሐገር ዉጭ ያሉ ብቻ ናቸዉ

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 2 роки тому +5

      ትክክል ብዙዎች ጋር መድረስ ያለበት ትምህርት ነው ለወጣቱ

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 2 роки тому +5

      ትክክል ወጣቶች ተማሪዎች ተስፍ ቆርጠው ቁጭ ብለዋል

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +5

      ትክክል ቡዙ ሰዎችን ያነቃ ነበር

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 роки тому +4

      እውነት ነው

    • @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ
      @ወንድሜንናፋቂ-ቈ7ተ 2 роки тому +3

      ጥሩ ና መልካም ሀሳብ ነው።

  • @yajibushalregassa225
    @yajibushalregassa225 2 роки тому +1

    በእውነት በጣም ገራም ምክርነው ከሁሉም በላይ የእግዚአብርን ቃል ስለምትጠቀም።

  • @yohanneswoubishet4027
    @yohanneswoubishet4027 2 роки тому +3

    ሁሉም ግሩም ናችው፣ ስድስተኛው ግን ከሁሉም በላይ ድንቅ ነው። እናመስግናለን!

  • @militiub
    @militiub 2 роки тому +11

    ጥድፍያው ሃሳብ እና ሃሳብህ ለፈጣሪ መስጠት በጣም ነው የወደድኩት ወንድሜ ተባረክ 👍👍🙏

  • @yazufikr2717
    @yazufikr2717 2 роки тому +10

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው አመሰግናለሁ
    በአንተ ፕሮግራም ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @hirutme9095
    @hirutme9095 Місяць тому

    6ሰተኛው ከሁሉም ደበልጣል ከ ፈጣሪ በቀር ችግርን የሜፈታ የለም እግዚአብሔር ይመስገን.
    አንተንም ይባርክህ.❤

  • @jsjdnjsooha75
    @jsjdnjsooha75 Рік тому +2

    በእምነትህ ላይ ጠንክር ..መቆጣጠር የምትችላቸውን ነገሮች ላይ ብቻ አተኩር..መቆጣጠር የማትችላቸውን ነገሮች ለፈጣሪህ አሳልፈህ ስጥ👌

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 3 місяці тому +1

    እኔን በጣሥ የሣበኝ ንግርር ወደፈጣሪያችሁ ተጠጉ ያልከው ነገር እና ትንንሽ ሐሣብ ሢመላለሡባችሁ ልጆችን አጫውቱ እንድሁም በስራ ቢዚ ሁኑ ያልከው እኔ ሁሌም እጠቀመዋለሁ አመሠግናለሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 2 роки тому +5

    6ኛውን ግን 1ኛ ላይ ብናደርገው ጥሩ ነው ግን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክልህ ያወቁትን ለሌሎች ማሳወቅ አዋቂነት ነው!

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +1

    ሁሉም ታመችቶኛል ግን የመጨራሸና /6 እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዘልክ ወንድሜ💓

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እኳን ደሕና መጣሕ ስነ ወርቅ የኛ ጀግና ሁሉንም ሰምቸ እኮምታለሁ የምዬ የተዋሕዶ ልጆች በምልጃዋ የምታምኑ እኳን አደረሳችሁ ቅድስት ኪዳነምሕረት ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቃችሁ

    • @Tarikennn
      @Tarikennn 2 роки тому

      እህቴ ተመሳሳይ በሆነ ይዘት ላይ አየሰራሁ ነበር... ጥሩ ነገር እየሰራሁ ይሁን አይሁን ላውቅ አልቻልኩም....1ዱን አይተሽ አስተያየት ብተሰቺኝ ሞራል ትሆኚኛለሽ 🙏🙏

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 роки тому +1

      @@Tarikennn እሽ የኔ አስተያዬት ሞራል ካሆነሕ አይልካለሁ

    • @Tarikennn
      @Tarikennn 2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 роки тому +1

    ሁሉም እዉነት ነዉ በተለይ የማይቻለዉ ለእ|ር መስጠት መታመን ነዉ እ|ር ስዉር እጅ አለዉ
    ይጨምርልህ ተባረክ ብያለሁ

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 2 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ወነድማችን ክበርልን ብዙ ነገሬን ቀይረውታል ያንተ ምክሮች ከ 6ቱ በዋናነት የወሰድኳቸው ተንንሽ ሀሳቦችን ከውስጤ ማስወገድ እንዳለብኝ እና ከባድ ሸክሜን ለፈጣሪዬ መስጠት ነው👏👏

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Рік тому

    እግዚር ዘመንህን ይባርክልህ ወሳኝ በሆነ ሰዓት ፈጣሪ አንተን ላከልኝ ቅዱስ ቃሉ ላይ እንደሚለው እግዚአብሔር በአንዱም በሌላ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ይላል ማስተዋል ስለሰጠኝ አመሠግነዋለው።

  • @sosumydam7501
    @sosumydam7501 2 роки тому +10

    ሁሉም በጣም አርፍ ትምህርት ነው በይበልጥ 6ተኛው በጣም ነው የተመቸኝ ኑርልን ወንድም

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 роки тому +1

    ስለ ምክርህ በጣም አመሰግናለሁ 6ኛ በጣም ልቤን ነካዉ ሸክሜን የለባለቤቱ ሰጥቼ እርፍፍፍፍፍ ማለት ነዉ የምን መጨነቅ እናንተ ሸክም የከበደባቹ ወደኔ ኑ እኔ አሳርፋችዋለሁ ያለ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነዉ ሸክሜን ለሱ ሰጥቻለሁ

  • @ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ

    ❤️❤️❤️❤️❤️ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድምየ የኔ መምህር ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @LaveYou-g1e
    @LaveYou-g1e Рік тому

    ሁሉም የተናገርከው የኔ ህይወት ነው ሁሉም ተመቾቶኛል ዘመንክ ይባረክ ይህን እየተከታተልኩ እንደምቀየር እርግጠኛነኝ

  • @aberaeshetu7691
    @aberaeshetu7691 2 роки тому +7

    እናመሰግናለን ኢንስፓየር ኢትዮጲያ በርቱልን

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 роки тому +2

    ጀግና ልጅ አመሰግናለሁ ዛሬ የሆነ ዉስብስብ ነገር ተጨንቄ ነበር ግን ከሰዓት በኋላ አባሪሪያለዉ ያንተ ምክር ደግሞ ተመቸኝ ፣ ሁሉም ነገር በግዘዉ ወብ ይሆናል ፣ ዋናው በእግዚአብሔር ማመን ፣ መታገስና መስራት።

  • @ayelech1954
    @ayelech1954 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን !

  • @AVibekeleengdawRemax
    @AVibekeleengdawRemax 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠኸን ውድ ወንድማችን ሁሉም ትክክል ነው አጥብቆ በመጨነቅ የሚጨመር ነገር የለም ግን እኛ ሰዎች አንድ ችግር ሲገጥመን ስለዚያ ችግር አብዝተን መጨነቅ እናዘወትራለን ይህ ደሞ ጉዳት እንጂ ምንም ጥቅም የለውም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @habetamuabebe13
    @habetamuabebe13 2 роки тому +2

    ወወዉ በጣም ነው ደስ የአሌኝ ሁሉ ተመችቶኛል በሁንት ጌታ ከዛም በላይ እዉቀትን እና መስተዋል ጥበብን ይስጥ ጌታ ተባረክልን

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 роки тому

      😍😍😍😍😍😍👍❤❤❤❤👂👂👌👌👌

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 роки тому +4

    ከፈጣር እገዛ ጋር ያንቴን ትምህርት ወይም የሚትሰጠን ሃሳብ ወደ ራሳችን ወሰደን የተግባር የማንሆንበት ምክንያት የለም ተባረክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 6 місяців тому

    ኡኡፍፍ በእውነት ተባረክልኝ የኔ አባቴ እወድካለሁ እኔ ከነዚህ ሃሰቦች የሚለየው የለም እንድተግበር ጌታ ለኔ በጸጋ ይርዳኝ🎉

  • @meaza5566
    @meaza5566 2 роки тому +5

    There is nothing that I can say no Necessary All is helpful thank you brother 🙏🏽

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 2 роки тому

    እውነት አንተ ምታስተላልፈው መልእክት በጊዜ ሂደት እራሴን ምቀይር ይመስለኛል በርታ

  • @nathnaelhenok908
    @nathnaelhenok908 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @YvgFxx
    @YvgFxx 2 дні тому

    6ኛ ኣተን የከበድህን ልፈጣርህን ስጠው ለምን እትም ትሸከማለህ ሁሉንም የሰጥህን ኣመስግነህ የምትፈልገውን ለፈጣርህን መለመን በጣም የኣይምሮ ምግብ ይህንን ልጅ ካተ በዙ እንማራለን ፈጣር ያግዝህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hamabrahamabra9225
    @hamabrahamabra9225 2 роки тому +6

    ሁሉንም በጣም ወድጃቸዋለው 👍... እጅግ በጣም አመሰግናለው ወንድም....keep it on ..GOD bless you brother👏

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel Рік тому

    በጣም የሚደንቅ አጀንዳ ነዉ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 2 роки тому +4

    It feels like preaching and Amen 🙏🏾

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 роки тому +1

    ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን እዉነት በአጭር ጊዜ ካለሁበት ችግር የአንተን ፕሮግራም በማየት ህይወቴ ተቀየረ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 2 роки тому +4

    Thank you so much, it is a very accurate and acceptable point.

  • @እማየእወድሽአለው

    6ቱበጣም የኔና ለኔ የምሆኑ መፍትሄነው ዋው በምገርም መንገድ ነው የገለፅከው በጣምአደንቅህ ና አከብርህ አለው🎉🎉🎉

  • @ትልቅህልምአለኝ-መ7ለ
    @ትልቅህልምአለኝ-መ7ለ 2 роки тому +6

    ዋውውውውውው የሚገርም ሓሳብ ነዉ በጣም እናመሰግናለን አባቴ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 11 місяців тому

    ተባረክ ሁለም ምርጥ ናቸው በጣም ሲጨንቀኝ አንተጋ ገብቼ ሁለት ቢድዮ አየሁ እና ተንፈስ አለልኝ አላህ ይስጥህ በርታ ከሰዎች ሁሉ ትልቁ ሰዎችን መጥቀም የቻለው ነው

  • @biinii__ye__Arsii__lij
    @biinii__ye__Arsii__lij Рік тому +3

    እኔ ብዙ ጊዜ አዎ የአዕምሮ በሽተኛ ነኝ እና እራሴን ምን እንደማስብ አላውቅም ዝም ብየ እንዲህ አይነት የአእምሮ ህመም ነው ያጋጠመኝ እንዴት ወደዚህ ምድር እንደመጣሁ የአእምሮ በሽተኛ ነኝ እባኮትን የምታውቁ ካላችሁ ምክንያቱን ንገሩኝ! ?🤲

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 роки тому +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሉም ጥሩነዉ በዋናነት 6 በጣም ተመችቶኛል

  • @Tarikennn
    @Tarikennn 2 роки тому +15

    ቤተሰቦች ተመሳሳይ በሆነ ይዘት ላይ አየሰራሁ ነበር... ጥሩ ነገር እየሰራሁ ይሁን አይሁን ላውቅ አልቻልኩም....1ዱን አይታቹ አስተያየት ብተሰጡኝ ሞራል ትሆኑኛላቹ 🙏🙏

  • @sofi_tubee
    @sofi_tubee Рік тому +1

    ሰው ለሚወደው የሚወደውን ነው ሚመኘውና አላህዬ እስልምናን ይወፍቅህ ሁሌም ታነቃኛለህ ክበርልኝ

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 2 роки тому +2

    እኔ ያንተ አንቂ ንግግርህ በጣም ከሚያስደስተኝ አንዱ ለፈጣሪ ስጥ የምትለው ቃል ይገዛኛል እና 6ኛውን ወድጄዋለሁ ከሱ ውጭ ምንም የለምና

  • @almyn8439
    @almyn8439 Рік тому

    በእዉነት 6ኛዉ እዉነት ነዉ ስለኔ የተወራ መሰለኝ እናመሰግናለን ትምህርትህ ወይም ምክርህ ልዩ ነዉ አግዚአብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @abufirdowstube
    @abufirdowstube 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ብያለሁ ደስ ይላል ከምር አላህ ልባችንን ያስተካክልልን።

  • @mesertteferi6891
    @mesertteferi6891 2 роки тому

    ስድስተኛው እጅግ ድንቅ ምክር ነው አሳልፎ ለፈጣሪ
    መስጠት በቃ ከዚህ በላይ ምን አለ ተባረክ ወንደሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ::

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 2 роки тому +2

    እውነት ነው በስውር የለመነው በግልፅ የምከፍል አምላክህ አለን ሃሳብ ጪንቀትን ለእግዚአብሔር እምስጥ ይህ ተመቸኝ

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    6ቱም ጠቃሚ ምክር ናቸው ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @kasahunkasahun6922
    @kasahunkasahun6922 2 роки тому +1

    ስድስተኛው ተመቺቶኛል ብሮ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ ጭንቄንና ሸክ ሜን አቀለልክልኝ🇪🇹❤

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 роки тому

    ይህ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነው እንደምቀየርበት
    አልጠራጠርም አመሰግናለሁ ተባረኩ .....

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 роки тому +1

    በጣምአመሰግናለሁ ሁሉም ሀሳቦችህ ገቢናቸዉ ግንበተለየ እኔም እምጠቀመዉ ችግርን መፃፍና አሳልፎ ለፈጣሪመስጠት ነገሮችን ቀላል እዲሆኑ ያደርጋልና አመሰግንሀለሁ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tameneabay2573
    @tameneabay2573 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ጠቃሚ ነው
    የምትፈልጉትን ብቻ ማሰብ የሚለው ተመችቶኛል

  • @lemlemmekonnen5127
    @lemlemmekonnen5127 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለኔ የምትነግረኝ ነው የሚመስለው ምክንያቱም ሁሉም የተናገርከው የኔ ችግሮች ናቸዉ አሁን ግን እራሴን አስተካክለው አመሰግናለሁ 🙏❤️🙏

  • @redwandemissie7231
    @redwandemissie7231 Рік тому +1

    ሁሉም ተመችቶኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 2 роки тому +2

    አቀራረብህ በጣም ማራኪ ነው ተባረክ ወንድሜ!ልክ ልኬን ነው የነገርከኝ! 😀.ከጊዜጋ አለመወዳደር የሚለው በጣም ወድጄዋለሁ! እኔ ከጊዜጋ ለመወዳደር እንደ እቅድ የያዝኩት አስራዎቹ መጀመሪያ ነበር ።ግን ጊዜ ወደፊት ሲሮጥ እኔ በማሽን ላይ እንደሚሮጥ ሰው ከቦታው ንቅንቅ ማለት የለም ።የህልም ሩጫ ሆነብኝ ።ጊዜ ያስጨንቃል! ብቻ አመሰግናለው

  • @mintesnotgetahun7606
    @mintesnotgetahun7606 2 роки тому +1

    እውነት እዬ ቪዲዬ አስተምሮኛል ለውጣኛል አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ቀለል አለኝ ሀሳቤ ሁሉ

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 2 роки тому

    በጣም አመሰግን አለሁ ይገርማል ለኔ የምትናገረኝ አስኪመስለኝ ነው የተሰመጥኩት ካቅሜ በላይ የሆነውን ለፈጣርዬ እንድተወው በጣም ይገርማል

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 роки тому

    በጣም ግሩምና ጠቃሚ ምክርህን አዳምጠናል እናመሰግናለን ከተናገርካቸው ሁሉ ምንም የሚወድቅ የለውም ተባረክ።

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ እደመጨረሻዉ ልቤን ሰርስሮ ነዉ የገባዉ የምሬን ተባረክልኝ በብዙ ወንድሜ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Рік тому

    ምርጥ ሰው ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እኔ በጣም ጭቀተኛ ነበርኩኝ አሁን ግን ካንተ ትምህርት ወስጃለሁ ከልብ እመሰግናለሁ

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח 2 роки тому +2

    ጨንቀት ሲይዘኝ ያንተን ምከር እይስታወስኩ ቶሎ ከጭንቀቴ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ስነ 🙏🙏❤

  • @tenayedejene1447
    @tenayedejene1447 2 роки тому

    እኔ ስሰማ ደስ ያለኝ ለጥ ባለ ሜዳ ላይ ፈጣሪ ከጎን ነበረ ተራራ ስንወጣ ግን ከጎናችን የሌለ ሲመስለን ለካስ አዝሎ እያወጣን ነው እግዚያብሄር ይመስገን ታናሽ ወንድሜ ልበልህ እጅግ ወድጄሃለው ተባረክ አንተ የምትሰጠውን ትምህርት ጆሮ ያለው ይስማ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому

    ለኔ የተመኝ የመጨረሻው ነው ክበርልን ወድማችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ ነገሬን አተኣክያለሁ ባንተ ትምህርትና በፈጣሪ ፈቃድ👍👍🙏

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ

    ሁሉም ይመቻሉ በይበልጥ ፈጣሪ ያለከው ልብ ይነካል እናመሰግናለን በርቱ እንዴናንተ አይነቶች ለኢተወዮጲያ በጣም ታስፈልጋለችሁ አገራችን የ አእምሮ እስረኛ ሆናለች

  • @addisewakuma3358
    @addisewakuma3358 Рік тому

    6ኛው ሃሳብ ተመችቶኛል እኔም ወዲያው ለጌታዬ እንዲህ አልኩት "ጌታ ሆይ አብዝቶ ያስጨነቀኝን ነገር አንተ ታውቃለህ እኔ አልቻልኩም አንተ ትችላለህ እባክህን እርዳኝ አልኩት" ሸክሜን ይሸከምልኛል አምናለሁ ያሰብኩትም ይሳካል

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 роки тому +1

    ወንድማችን በአለህበት አላህ ይጠብቅህ
    ስደስተኛወ የሁላችን ተስማሚ ነወ ሁሉን ነገር ለአላህ መስጠት ትልቁ ግብ ነወ መፍትሄወ ከሱ ነወ ሀሳብ ማብዛት እራስን መጉዳት ካልሆነ በስተቀር ትገርጉም የለወም ሁላችንም አላህ ያስተካክለን

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 2 роки тому

    እኔ ላንተ ቃል የለኘም እድሜና ጤና ይሰጥህ በርታ አገላለጽ በጣም አሪፍ ነዉ በዚ ቀጥል ሁሌም ታስተምረኘለህ ፀጋህ ይብዛ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ያበርታህ ወድሜ
    አላህ እዳንተ ጥሩ ሰወችን ያብዛልን
    እደሰዉ ተፈጥረዉ አስተሳሰባቼዉ ከእስሳት ያነሰ ሰወችን ያጥፋልን ሠላም ለሐገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍቅር ለወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @0000-k5y
    @0000-k5y 2 роки тому

    በእምነትክ ጠንክር ሁሉን ለፈጣሪ ስጥ የሚለው ተመችቶኛል በጣም ጠቃሚ እና አነቃቂ ሀሣብ ነው ምታቀርበው ፈጣሪ ይባርክ

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ

    6ቱም መፍትሄ ጠቅመውኛል
    በርታ
    ስነወርቅ
    ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው፡፡

  • @haymi4073
    @haymi4073 2 роки тому +1

    እኔ በጣም ጭንቀታም ነኝ እዉነት ብዙ ትምርት እሰማለሁ ግን ስለማልተገብረዉ ይሁን ከኔ ይሁን ባላቅም ዛሬም ጭንቀታም ነኝ ግን 6ተኛዉ እዉነት ነዉ ሁሉም በፈጣሪ እገዛ ነዉ

  • @abebabechmann4628
    @abebabechmann4628 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ተናግረዋል በተለይ የመጨረሻው ለጌታ ንገሩት ያልከው በሥራ ላይ ስሆን በጣም ይከብደኛ ምክርን እጠብቃለሁ መልካም ቀን

  • @tahgasadisalem
    @tahgasadisalem Рік тому

    ዋውውው ትለያልክ ትቹ ኣናም በጣም የተመቸኛ 1/ በእምነትህ ጠንካራ ምሆን 2/ በተናንሽ ነገሮች ኣለመጨነቅ ❤👌

  • @eteneshibadada7485
    @eteneshibadada7485 2 роки тому +1

    ብዙ የሚያስጨንቅንን በተለይ የሀገራችንን ጉዳይ ለፈጣሪ እንሰጣለን🙏ጥሩ አካህሄድ ጠቅዋሚ ሀሳብ አለህ እናመስግናለን🙏

  • @aeshaadem9559
    @aeshaadem9559 Рік тому +1

    ማሻአላህ ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም ልዩ ናቸው በበለጠ ግን 6ተኛው በጣም ለኔ ወሳኝ ነው

  • @mesayabreham6442
    @mesayabreham6442 2 роки тому

    6ኛው ተመችቶኛል ፣ ሸክምን የሚቀበል ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @kebenatube7973
    @kebenatube7973 2 роки тому

    ወንድሜ ያንተ አነቃቂ ንግግሮች እና ጠንካራ ምክሮች እጅግ በጣም ጠቅመውኛል፡፡

  • @rahelmekonnenteklemariam5559
    @rahelmekonnenteklemariam5559 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ለእኔ ሁሉም ያልካቸው እጅግ ጠቃሜ ናቸው ለመንጨነቀው ሁሉእግዜር ይርዳን

  • @girmawialex3542
    @girmawialex3542 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ስኔ ሁሉም መልካም ሀሳቦች ናቸው..!!!🙏🙏🙏

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 11 місяців тому

    እውነት አመሰግናለው ብዙ የተማረኩት ነገር አለበት በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ❤❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @forhealthhulem2338
    @forhealthhulem2338 2 роки тому

    ስድስተኛው በጣም ምርጥ እና ተወዳዳሪ የሌለው ጭንቀትን ማቅለያ አልያም ማጥፊያ መንገድ ነው። በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ያክብርህ!!!!

    • @yosefbefkadu8334
      @yosefbefkadu8334 2 роки тому

      ሚያስደንቅ ነው ምንልበል ለኔ ነው ያዘጋጀከው Biro ...tnx

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 2 місяці тому

    ሁሉም መፍትሄዎች በሂወታችን አስፈላጊዎች ናቸው ግን ልምተጥ ካልኩ 3&6ለኔ በዚህ ሰአት ያስፈፋጊኛል እናመሰግናል ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሉም የሰጠሀቸው ምክር ለኔ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 роки тому

    ሁሉም ልክናቸው ለኔ በተለይሁኔታ የነካኝግን ስድስተኛው ነው እናወዲያው እየሰማሁህ ያስጨነቀኝን ነገር በአረንጓዴ ወረቀት ፃፍሁት ግን በጣም የገረመኝ ፅፌሳልጨርስ ልቤ በደስታተሞላ ስነ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤናይስጥህ ኑርልኝ