ወፍ እግር ጥልፍ ለልብስዎ ማስዋቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 бер 2024
  • ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡
    ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን በጋራ በመማር ጊዜ ያሳልፉ ያትርፉም፡፡
    Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

КОМЕНТАРІ • 4

  • @RuthBefikadu
    @RuthBefikadu 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 4 місяці тому +1

    ጨርቁ ነጭ ስለሆነ የጥልፉ ክር ደመቅ ያለ ከለር ቢሆን ይመረጣል ነጩ ላይ እንዲታይ ትችት ሳይሆን አስተያየት ነው
    ጎበዝ በርቺ ❤️🌷🌸

  • @lueal30
    @lueal30 3 місяці тому

    Tebareki ewnet ketybet edatakomi adera

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ዛሬነው የገኘውት እናመሰግናለን ቀጥይልን 🙏መማር ስለምፈልጎ ሰብስከራይብ አድርጋለው👍