የባህላዊ አልባሳት አብዮት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በበርካቶች ዘንድ እየተወደደ እና ተቀባይነት እያገኘ ስለመጣው የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት እድገት እና የታዩ ለውጦች በፋና ቀለማት።

КОМЕНТАРІ • 108

  • @yonas9945
    @yonas9945 3 роки тому

    የሐገሪ ሸማኔወች እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክ 💕💕💕💕

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 років тому +52

    አረተውኝ የፈረደበትን የፈረጅ ሣልባጄን ገዝቼ እለብሣለሁ የናተ ለድሀ አይመጥንም ባህላችን ለሀብታሞች ብቻነው የምሠሩት

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 6 років тому +8

    እኛስ የራሳችንን ባህል መች ጠላንና ቻይናዎች እድሜ ይስጥልን እደናተ ቢሆንማ እራቁታችንን እጅ 40 ሽ ከየት ይመጣል

    • @asfghhg3158
      @asfghhg3158 5 років тому

      ትክክል ብለሸል

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ፣ሴቶችን የሚያስውብና የሚያስከብር የሀገር ልብሶቻችንን ከልቤ እወደዋለሁ።
    የሉሲ ልብስ ነውና ገና አለም ይለብስዋል።
    አገሬ ትለምልም። ወገኔ ይባረክ።
    የጥበብ ባለቤትነት በግለሰብ ሳይሆን በድርጅት ቢከበር ጥሩ ነበር ።
    ሰላም፣ ፍቅር አንድነት ለአፍሪካ

  • @alemeyamareyamlj1615
    @alemeyamareyamlj1615 6 років тому +19

    እኛስ መች ጠልተን የባህል ልብሳችንን
    ችግሩ ጥቂቶችን ብቻ አስባችሁ ነዉ የምታቀርቡት
    ምናለ ደሀንም ያማከለ ነገር ቢኖር ምናለበት

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20

    እኔምበጣምነው እምወደው የሀገርልብ በጣምም

  • @kaptokapto8191
    @kaptokapto8191 6 років тому

    መግዛት ባንችልም በጣም ያምራሉ። እዳቅምቲ ብኖረው ይመረጣል አሁን የሚታየው አይቀመስም ለድሀ። አልሀም ድሪላ። በሰላም ሰልባጅም። ያምራል ዋናው አገር ሰላም

  • @walensadawi9449
    @walensadawi9449 4 роки тому

    Wow yamral baxam Ethiopiya gabache eskalabsaw Aschoklonyal

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +1

    እርግጥ ነው ሽማኔወቹንም ሆነ ዲዛይነሮቹን ሳላደንቅ አላልፍም ጥበበኞች ናችሁ♥♥ ግን በጣም ውዲ ነው ደግም ስንት ሽብር ወቶበት ከ 1 ቀን በላይ አይለበስ

  • @minylukebede636
    @minylukebede636 6 років тому +5

    የኢትዮጵያ ፡ባሕላዊ፡ልብሳችን፡በ ጣም፡ያምራል!!!!ተወደደ፡እንጅ።

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 4 роки тому +1

    እና መወደድ አለበት ያለው ይልበስ የለለው ተመልካች ይሁን ነው አይደል ተው እንተዛዘን

  • @snkanishsnk6868
    @snkanishsnk6868 6 років тому

    እኔግን የባአል ልብ እየወደድኩኝ እያማረኝ አልለበስኩትም ምክኛቱም ውድነው አብታምነው የሚለብሰው ደአውማ እያማረው ይተዋል ትገርማ ላቹሁ ይኤን ያህል ማስወደድ

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 6 років тому +1

    ሸማኒወች በጣም ትደክማላችሁ። ይታወቃል

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 6 років тому +12

    ደሃውንም.ያማከለ.ቢሆን.ዋጋው.ጥሩ.ነበር.አሁን.ግን.በአለአብቶች.ካልሆኑ.ደሃው.አሂለብሰውም.ዋጋው

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
    @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 років тому +7

    Ethiopia Lezalelem,tanure

  • @avinali2697
    @avinali2697 6 років тому

    ማሂ የለበሽውን በጣም ያምራል ፕሊስ ብዙ አምርቺ ልልበስ ግን ትሸርት ነው ታዲያ

  • @NN-qv4jc
    @NN-qv4jc 6 років тому

    የሀበሻ ቀሚስ በጣም ነው የምወደው ግን ሳለብስው አርጀሁ

  • @hayarak8021
    @hayarak8021 6 років тому +9

    ፈጣሪ.ሆይ.እባክህ.የሀበሻ.ልብስ.እጄ.አስገባልኝ

  • @muluadamgemechu4010
    @muluadamgemechu4010 6 років тому +3

    አምለስት ያንቺ ባህልሽን ማክበርና
    መውደድ ትልቅ አስተዋጾ አለው
    ምክኒያቱም አንች እየለበስሽ አሳየሽና
    ሁሉም ተከተለሽ ድሮ የማይለብስ ሁሉ
    ክብርና ምስጋና ይገባሻል በተለይ ወጣቱ
    የውጭ አገር አልባሳትን መልበስ ስልጣኔ
    ይመስለዋል እስቲ ህንዶችን ተመልክቱ የትም
    አገር ቢሄዱ የባህል ልብሳቸውን ስለሚለብሱ
    አገራቸውን አስጠርተዋል እኛ ግን የራሳችንን
    ንቀን የስው እናደንቃለን ያሳዝናል ባህላዊ
    ልብሳችን ማማሩ ብቻ ሳይሆን ለጤናችንም
    አስፈላጊ ነው ምክኒያቱም የእጅ ስራ ነው
    ፋብሪካ ውስጥ ያልገባ ኬሚካል ያልነካው
    ኩራት ይገባናል እግዚአብሔር ለኛ ብዙ ልዩ
    ልዩ ያልተጠቀምንባቸው ስጦታዎች ስጥቶናል ክብር ምስጋና ይግባውና
    ሁሉም እንዲለብስ ክተፈለገ የዋጋው ነገር
    ይታስብበት ለሃብታም ብቻ አታርጉት

  • @ilinarsaid
    @ilinarsaid 6 років тому

    Wowwww konjoo New 👍👍👍👍😍😍😘😘😘

  • @maregele7522
    @maregele7522 6 років тому

    Hoo tadeya menu laye new yehager lebese beye mekoraw enanet yemteserut lehabtam enji yena ayentu deha endet yelbes? betam tasaznalachu

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 років тому +5

    ማንም በሙይው መጠቀም አለበት ግን አውንም ሁሉም መጠቀም አልቻለም ገንዘብ ይለው ብቻ ነው የሚለብሰው ዲዛይነሮችም ቢዎንም ባገኛቹት መድረክ ሸማኔውን አመሰስግኑ መሰረቱ እነሱ ናቸው

  • @shitokonjo9052
    @shitokonjo9052 5 років тому

    Wow barituuu

  • @መንበረማርያምጥላሁን

    በጣም ደስ ይላል አንድ ጥያቄ ሰባ ስንት ትሰራላችሁ ከአሉበት መድረስ ይችላል ወይ

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ

    Shalom Ye ethio Bestochi Yetasafa Sinti Naw gena Yemsaraw Sinti Naw

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 років тому +35

    40ሽብረ ልብስ ገዝቸ ባለበስኩ በ10 ብረ ምናለሽ ተራ ደና ትሁንልኝ እነሱ በ40እኔ በ10ገዝቸ ብንለብስም ሁለታችንም ሟች ነን አልጨነቅም

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 6 років тому

    Yes SeRiw weym SEfiw new Wanaw

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 6 років тому

    አመልዬ የኔ ሸጋ 💚💛❤
    💚💛❤ ልበሽ እኛ ባይን
    ሻውር ሽው 😆😆😆💚💛❤

  • @smasma8103
    @smasma8103 6 років тому +3

    ሸማኔዎች ብዙም አያገኙም ነጋዴዎች ናቸው የሚገኙት ትርፍ ጨምሩላቸው

  • @አቤቱአምላኬሆይእውነተኛው

    ዝም በሉ ቻይናዎች እድሜአቸው ያርዝምልን እናንተ መች ለእኛ ለድሆች አሰባቹና የምትጠሩት ዋጋ አንመጣጠንም ወይ አስተካክሉት ሰምታችሁአል....

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 років тому

    Betam yamirali

  • @gena15
    @gena15 5 років тому

    በዚህ ዘመን በጣም የሚያሳዝነው የሀገር ልብስን የሚለብስ ገንዘብ ያለው ብቻ ነው በርግጥ ወገን ይጠቀም ካላችሁ ዋጋውን ክግምት ውስጥ ማስገባት አለባችሁ ካለበለዚያ ላም አለኝ በሰማይ ወተቶንም አላይ ነው!

    • @sara.4204
      @sara.4204 5 років тому

      እር እግዜአብሔር. ይመስገን. እናቴ እሚያምር የሯሷን ጥጥ ፈትላ አስፈትላ ነው እምትለብስ. 3 እና 5 ቀሚስ አዳይነት ግጥም ከነኩተው መቀነቱ ላባቴ 5እስከ 6 ኩታ በጥበብ እምታሰራ ይህን የቻይና ውዳቂ አትጠቀምም. እግዜአብሔር. ይመስገን. እና እሴቶች. ፈትላቹህ ልበሱ በጅ ተፈትሎ የተሰራው ልብስ ሲታጠ ብም ያለው ውበት ስንለብሰውም በስማም. ያለው ውበት

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому +1

    የከተማ እጀራና የባህል ልብስ ድሀ አያገኝውም ምንም ዋጋ የለውም እያዩ መዞር ነው ለኝም ለገጠር ንዋርወች ያኖርልን እነሞህይ እድሜ ይስጥልን ሰልባጅካን ቢቀደድብን ከሞህይ ቢት መርፌ አይጠፋም እጨ ድሀ እማይለብሰው ምድነው ትርጉሙ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 6 років тому

    I wish I could wear habesha libs everywhere but it is SOOO EXPENSIVE! I don't understand how one dress could cost $10000 birr! Endet yichalal?

  • @mekdiyaaambolejimekdi7968
    @mekdiyaaambolejimekdi7968 6 років тому

    Woow nice

  • @rasuaahmadwow4442
    @rasuaahmadwow4442 6 років тому +1

    Wow

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 6 років тому +2

    አረ በናታችሁ ኣንድ በሉ አንጅ በቃ ቻይና አኮ ወረሩን ደሞ ተተኪ አንዲኖረው ኣንድ የትምህርት ተቃም መዘጋጀት ኣለብን ውይይይ ሴቶች ግን ከመልበስ ውጪ ኣንድ ቀን አንካን የሸማኔዎች ቀን ብለው ኣላከብሯቸው አንዲያው ምን ይሻላችኋል?

  • @jemmyjemmy8452
    @jemmyjemmy8452 6 років тому +1

    Wawe

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 років тому +1

    Anchi dedeb Ye Dedebu Tedy mist atafrim, bslish yalenekene birr yametalishala. Diha gin minim aychilim

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 років тому

    Tadia yamenkibet yetekebelkewu meweded alebet. Ahyo

  • @user-oi6wh1dv6f
    @user-oi6wh1dv6f 6 років тому +5

    ይሄንሀብታም ይልበሠው እኛ በአይናችን ካዬን ይበቃናል

  • @huluf1949
    @huluf1949 6 років тому

    የሀበሽ ቅመስ ስንት ነወ ምትሽጣት ነገሪ ን

  • @bertyademaadam6481
    @bertyademaadam6481 6 років тому

    ስንት ነው ዋጋው ማለቴ ከስንት እስከስንት ነው ?

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 5 років тому

      ከ 10ሺ እስከ 40ሺ ክክክክክ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    ለሀብታም ብቻነው የደሀአይሆንምእንጂጠልተነውአይደለም

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ያምራል ግን ዋጋው አዞረኝ

  • @kokobtemelso7555
    @kokobtemelso7555 6 років тому

    Echi arogit mndn new metelew china metelew wagachun astekakelu le shemane bedemb kefey megemeria

  • @asfghhg3158
    @asfghhg3158 5 років тому +1

    ቆይ 5000 ከፍዬ ልግዘው ልባል መደኒትናት አለው እንዴ ወይስ የን ሁሉ ከፍዬ ገዝቼው ከሞት ሊየድነኝ ነው?? አራ ጎመን በጤና ጤነ ይኑራኝ እንጅ ሰልበጅ ለብሼ እኖራለው ምን ጉድ ነው

  • @አርሴማቅድስትሰማእት

    ደግ አረጉ ሰማይ አድርጋችሁ ማን ይገዛችሁል

  • @ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
    @ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 років тому

    ኣሁን ነው እኮ የተወደደው

  • @azsbghbrehawaryaye4130
    @azsbghbrehawaryaye4130 6 років тому

    Betam yameral

  • @ሁሉምነገርለበጎነዉስለማይ

    ሀብታም ብቻ ነው እሚለብሰው እኮ ማን ያገሩን ባህል ይጠላል ድሮም እናቃለን ግን ዋጋው ሰማይ ነው ባይሆን የሀብታሞችን እያየን እናደንቃለን

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 6 років тому

    ውይሢያምር ግን ዋጋው ውድነው ድሀ አይለብሠውም

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 років тому +1

    ለምን አገራችን አስገባችኋቸው ስታዛዝኑ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ችግሩ ብሩ ነዉ እጅ ማን እደራሥ እቃ

  • @aasrebebayalew9195
    @aasrebebayalew9195 6 років тому

    ከቻይናዎች እንጀዛለን

  • @Yetm113
    @Yetm113 6 років тому

    ጉድ እኮ ነው 20-30 ሺ ባይለበስስ ለልብስ ዋዉ ለሰርግ ቬሎዬን ተከራልቼ አለብስም አረ ወዲያ ስልጣኔ እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ

  • @tghabtu8102
    @tghabtu8102 6 років тому

    Bert abser

  • @dammeegammuchudammeegammuc4237
    @dammeegammuchudammeegammuc4237 6 років тому

    Weranga

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 6 років тому

    ያምአለይህ ሸማኔ ነው ጥበበኛው የምን ድዜይነር እኔእድሜለፈረጅ ልብስ ይከንአልችለውም ሀብታምይልበሰው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 6 років тому

    Frédérick dmi

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 6 років тому

    40 shi ewunet new ???

  • @እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
    @እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ 6 років тому +1

    ነጋዴ ሆዳም ነው ሸማኔዎችን ምሥኪን ብር ጨምሩላቸው

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому

    ወዋዋዋ

  • @trumenfes2377
    @trumenfes2377 6 років тому

    yena enat China kegba aleke heg yemaikeberbet ager ageto new heg balebetem ager lai altechlem.

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 6 років тому

    ምንድነው፣እሱንም፣በእብረ፣እምገዛ፣ምንድነው፣እምታወረት፣

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 років тому

    min waga alew !!! china bahilachnin eyabelashech ,,asmesila sitsera
    zim eyalachu ,,wedefeti Ethiopia tarek ena bahil eyabelashech
    be Bider sebeb afachinin endelegom eyaregech new !!
    edme leweyane enkuwan bahel Ethiopian leyatefu new !!!

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 6 років тому +2

    በአለም ላይ በአሁን ጊዜ የተፈጥሮ ጥጥ የምታመርት አገር ኢትዮጵያ
    ብቻ ናት የሌሎች አገር በሰሰንቲክ ነው
    ልብስ ,ካልሲ,የውስጥ ልብሶች,ኮፍያ,
    ከነቴራ ሻርቦች ወደ ኢትዮጵያ ለንግድ
    የሚገቡት ከመለበሳቸው በፊት መታጠብ አለበት ምክኒያቱም ለጤና
    አና ለቆዳ ጥሩ አይደለም የአገራችን
    ምርት በወጪ አገር ስሟ ተቀይሮ በውደ ነው የሚሸጠው ጫማና ቦርሳ
    ሳይቀር ዛሬ ቻይና ከሀብታም አገሮች
    አኩል የተሰለፈቸው የራሷ ምርት ብቻ
    በመጠቀሞ ነው ።

  • @mekdesstemessgen8626
    @mekdesstemessgen8626 6 років тому

    Br yalewu ylbez egna enayalen bekiye newu egziyabhir ymesgen

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 6 років тому

    ለኛም ለድሆች አስብ አድርጉልን ሀብታምሀብታሙ ነውካ እሚለብስው

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 6 років тому

    Shemanwe eqo bezuem tekeme ayagenuime tetekamwochu eko dezayenrocue ena shacocue nacwe

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 6 років тому

    እረ በናታችሁ ሀብታም ሳልሆ እንድሁ እንደ ጎመጀሁ አታጥፉብኝ

  • @መዳንበክርስቶስብቻነውፍቅ

    እረ ቢንስ ኮቢ አርገው ይሽጡልን እንዴ ድሀው እንደት ይኑር። እናተ ዋጋችሁ አይቀመስም

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 6 років тому

      ትክክል አዎ በኮፒ ልክ አንደናተ አድርገው ካልሸጡልን 5 ሽህ 8 ሽህ ማነው የሚገዛችሁ ሆሆ ያን ብርስ

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 6 років тому

      እንገዛለን ብቻ ቆንጆ ቆንጆ ኮፒ እየሰሩ ያምጡ

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 6 років тому

    Ene Silebs YeSefawn Sew new Madenkew

  • @sarahmahanat4105
    @sarahmahanat4105 6 років тому

    ይቅርታግን10000ሽብርአንድሀሀበሻቀሚሰአልለበሰብሎይቅርእድሜለፈረንጅልብሰይቅርብን

  • @tegestabera756
    @tegestabera756 6 років тому +2

    ምን ደሀዉ አይለቡሰዉ

    • @toptell50
      @toptell50 6 років тому

      tegest abera ደሃው ጉልበቱን ነው ሚያፈሰው ማን ያለብሰዋል

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 років тому +1

    10 shi bir lanid kemis ende Ethiopian hizib eko abzazagnaw2000 demoztegna new ...asibubet

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 6 років тому

    Ye Bahil Lebish Bilachu Kalachu 👉 Ye West Akalin Yemayasay😡 Bihone Yemirtal

  • @yemariyamlij6282
    @yemariyamlij6282 6 років тому

    udinew isat new wagawn astekakiilu hulum indilebs

  • @temesgnzewedu3582
    @temesgnzewedu3582 6 років тому

    ena bhale bebsw btame nw mwedaow

  • @azsbghbrehawaryaye4130
    @azsbghbrehawaryaye4130 6 років тому

    Mene waga alewe China please atgezu kechina ende yeyas calture gobeze!!!

  • @tigestmichal6144
    @tigestmichal6144 6 років тому

    Be ewent bexam newer new 1 abesh kemes 40she birr errrr🙄😏🤔

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ2ሰ

    አበሻቀሚስንማ ሀብታም ይልበሰው ዋጋው ድሃ አይዳሽነው በቂጣና በሩዝ ተቆችሬሰርቼ መቼም 5000 አውጥቼ እመገዛም አይመስለኝ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 6 років тому

    Fete. lalbsat. Btam. Twedede

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 5 років тому

    CAINAIN ATAWUQWATIM SIRAWA HULU Copy and paste TEGBRWA NEWU YERASWAIN SIRA GIN ATAKAFLIM COMPUTER ACEWU ERASU BERASACHEWU QWAINQWA NEWU SILEAIND MAECHIIN AGELGILOIT SISETU.BEGEZA HAGERACHIN..

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እስይ ክእናንት አስር እሺ ብር አንድ እሺ ብር የቻይናል ብልብስ ይሻልኛል ዘጠኝ እሺ ብር ዘጠኝ ስዎች የእኔን ብጤ አልብሳልሁ በአናታችሁ ተትክሎ ጅሎች !*

  • @sarahmahanat4105
    @sarahmahanat4105 6 років тому

    የባህልልብሳችንንበጣምነውእምንወደውድሀእንዴትይልበሰውድሆነ