ልጆችዎን ከስልክ ፤ ከጌም እና አላስፈላጊ ቴክኖሎጅዎች ለመታደግ የእጅ ስራዎችን እንዲማሩ ያድርጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 бер 2024
  • ይህ ለልጆችና ለወላጆች የተዘጋጀ የእጅ ሙያ ስልጠና ነዉ፡፡
    ከስልክ ፤ ከጌም እና ተያያዥ ችግሮች ሱስ ልጆችዎን ለመታደግ የእጅ ሙያዎችን በጋራ በመማር ጊዜ ያሳልፉ ያትርፉም፡፡
    Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

КОМЕНТАРІ • 10

  • @ejesera
    @ejesera 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 በርቺ

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 місяці тому

    ያምራል በርቺ ውዴ❤

  • @beki-designer
    @beki-designer 4 місяці тому

    GOBEZ BERCHI ENEM BESERA DES YELEGNAL

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 місяці тому

    እኔ በአቡጀድ በቁጥር እየቆጠርኩ እሰራለሁ እጅ በኖርማል ጨርቅኳ ሞክሬው አላቅም ከስደት መልስ ኢሻአላህ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 4 місяці тому

    እስቲ እሞክረዋለሁ ደግሞ 😂

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    Beti where your address or telephones? Blessings to you 👍👍

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    አድራሻሽ የት ነው እባክሽ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 3 місяці тому

    እንዴ እሱማ እሺ አድራሻ ወይም ስልክ ታስተምሪያለሽ ወይ?