የመጨረሻው የአገር መሪ ፤ ''ዮጎዝላቪያ እንዴት ፈረሰች እያሉ…'' ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ | ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 497

  • @ethioforum
    @ethioforum  6 місяців тому +51

    የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል
    1- Aamzon US:
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews
    2- Canada
    www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F
    3-Barnes and Nobles
    www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216
    4- Blackwell UK:
    www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V
    5- Amazon Australia:
    amzn.asia/d/5tJmoRP
    6- Amazon Germany:
    amzn.eu/d/3bRZ6yQ
    7 Amazon Netherlands:
    amzn.eu/d/0FDLZPM
    8- Amazon Sweden:
    amzn.eu/d/j1p8drz
    9- Amazon France:
    amzn.eu/d/4QBibff
    10- Amazon Poland:
    amzn.eu/d/4EkAbNB

    • @mulualemmekuria4284
      @mulualemmekuria4284 6 місяців тому

      ,

    • @zebra8028
      @zebra8028 6 місяців тому

      እሄ ባንዳ የባንዳ ልጅ ዘመዶቹን ሁሉ ትግራይ ወስዶ ያኖራቸው እንደሆነ እናያለን!!

    • @abrahaleyyemane9112
      @abrahaleyyemane9112 6 місяців тому +2

      የኣብይ ተመሳሳይ ስራ

    • @fish618
      @fish618 6 місяців тому

      Yayesew shimelis ,Please introduce yourself when come back to air. Most people know your voice but do not your name. ❤❤❤❤
      Thank you for your service. I like your book.I purchased 3 books and gave it to my friends 2 of them

    • @luwamluwam3868
      @luwamluwam3868 6 місяців тому +1

      ትግራይ ያሉት ሰዎች እንዴት ነው ያማገኙት መፃሐፉ

  • @TamiratTefera-u2e
    @TamiratTefera-u2e 6 місяців тому +80

    በሚገርም ሁኔታ መቶ ፐርሰንት ከእኛ ጋር ተመሣሣይነቱ አስደንቆኛል!!

    • @fayetolcha3797
      @fayetolcha3797 6 місяців тому +4

      አብይን ንጉሳችን ሺ አመት ንገስ ያሉት እኮ የራሱ ብሄር አይደለም ።።

  • @ebrahimtemam-jg3kn
    @ebrahimtemam-jg3kn 6 місяців тому +92

    ኢሃዴግ ፈርሶ ብልፅግና ሲተካ በይጉዝላቪያ የአለም geo politics የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረዳት ፕሮፌሰር ያየሰው ሽመልስ አጣፍጠህ ከሽነህ የምትመግበን ባለ ልዩ ተሰጦ አንደበተ ርቱ ከታጠቁት አንጃዎች ከኦላ ከቲዲኤፍ ከፋኖ በላይ ብልፅግናን በብዕሩ የሚርደው የሚያስበረግገው ያየ የአለም ሎሬት ኑርልን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 6 місяців тому +34

    በጣም ተመሳሳይ ከኛ ጋር ወቅታዊ ትንተና ይዛችሁ የመጣችሁ thank u

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 6 місяців тому +23

    ሱብሀነላህ የኢግዝላቪያ ታሪክ ከኛጋ በጣም ይመሳሰላል

  • @BeyedaWinach
    @BeyedaWinach 6 місяців тому +16

    እሂን የምታነቡ እግዚአብሔር ሰላማቹውን ያብዛው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi 6 місяців тому +23

    ይሄንን ካራርከር የት ነበር ያየሁት እላለሁ ለካ የኔው ጉድ ነው ዳግማዊ ሚሎሶቪች 😌 ሂኢ

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 6 місяців тому +18

    አቤት የታሪክ ግጥትሞሽ ማነሽ ባለሳምንት አኔነ ኝ ያልሽ ያቡዬ ወዳጅ አባካችሁ ሀገራችንን አንታደግ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому

      ያቡዬ ወዳጆች 🤣😂በጥቅምና በጥላቻ ታውረዋል።

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g 6 місяців тому +18

    እጅግ ድንቅ አቀራሬብ። የአገራችን ገዥዎች እራሳቸዉን በዚህ ትንታኔ ያነፃፅራሉ ብለን እንገምታለን። ጤናና ሰላምይስጥህ ።

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 6 місяців тому +32

    ከሀገራችን ሁኔታ ጋር ይመሳሰላል

  • @AbrahamEndeshaw-ud1ir
    @AbrahamEndeshaw-ud1ir 6 місяців тому +28

    ታሪክ እራሱን ደገመ፣

  • @addisutefera1576
    @addisutefera1576 6 місяців тому +11

    ለአብይ አህመድ እምዳዳምጥ ይህን ፕሮግራም አሰሙት እንድህ አይነት የሰራ ግፍ መጨረሻው አያምርም

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 6 місяців тому +16

    ወይ መመሳሰል 🤔
    ኣምባገነን መሪዎች ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire 6 місяців тому +27

    👉የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ !!

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 6 місяців тому +13

    ወይ የሰው ባህሪ መመሳሰል እጅግ በጣም ይገርማል🤔

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o 6 місяців тому +21

    I am number one today ❤we pray for Ethiopian to do good condition we love ❤️ all Ethiopian people each other ethi form it's honest media keeps going.❤❤❤❤❤

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 6 місяців тому +127

    መለስ በመራት ሀገር ይህ መሰሪ ተንኮል እንጂ ዕወቀት የሌለው ጀብደኛ ህዝቡንም ልማቱንም ኢኮኖሚውንም አወደመ አደቀቀ፡ ፈጣሪ አምላክ በማንሻው አንስቶ ለህዝብና ለሀገር የሚጠቅመውን መሪ ይስጠን ፡፡

    • @SaidYousef-xv6cw
      @SaidYousef-xv6cw 6 місяців тому +3

      አሚን

    • @kifliehaileslassie1842
      @kifliehaileslassie1842 6 місяців тому +2

      ከአሩሲ እግዚአብሔር መሪ ቢሰጠን አማራ ሆይ ትቀበላለህ ወይ?

    • @esset1685
      @esset1685 6 місяців тому +20

      መለስ! የሲዕሉን በር ከፍቶ የዘር ጥላቻን ለኦሮሞ መጋግቦ ለዚህ ሲዕል ያበቃንን 💀💀💀

    • @serafilmyefilmtarikbachiru9118
      @serafilmyefilmtarikbachiru9118 6 місяців тому

      ​@@kifliehaileslassie1842
      አማራ በፍፁም ዘረኛ አልነበረም።አማራ ለአቢይ የድጋፍ ሰልፍ ሲወጣ የነበረው የአቢይን ዘር ቆጥሮ ወይም ሀይማኖቱን ጠይቆ አልነበረም። አቢይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለቱ አማራ ብሄሩን እና ዘሩን ሳይጠይቅ ደግፎታል። አማራ አቢይን የሚቃወመው በዘሩ ሳይሆን በጨፍጫፊነቱ ነው። ዘሩ ይጠና ከተባለም በእናንቱ አማራ ነው ። አከተመ

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 6 місяців тому +10

      ​@@esset1685አሁን ይመችህ ክክክ የልጅህን ሬሳ መቅበር ስትከለከል።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 6 місяців тому +6

    ያየ ሰው ሽመልስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህንም ጠብቅ ያበዱ መሪዎች የሚያደርጉት አያውቁም፣

    • @dawitzenebe-re5dl
      @dawitzenebe-re5dl 6 місяців тому

      ምን ይሆናል 😂ህግ ያለበት ሀገር ነው የሚኖረው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 місяців тому +12

    Ethio forum selam yayesew abebe the best of the best❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1995mwa
    @1995mwa 6 місяців тому +10

    Thank you Ethio-Forum.

  • @surafelmesfin2237
    @surafelmesfin2237 6 місяців тому +12

    ታሪካዊ ትንታኔ ❤❤❤❤❤

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 6 місяців тому +16

    ይኸዉ የኛዉ ሠይጣን ተመሳሳይ ነገር እያደረገ ነዉ ምነዉ አምላኬ ፀሎቴን በሰማኝና የይጎዝላቪያን እጣ ከኢትዮጵያዬ ላይ ሰርዞ በሠይጣኑ ሚሎሶቪች ላይ የደረሰዉ በአሥር እጥፍ ሆኖ በደረሰበት

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 6 місяців тому

      ኣረ ባኽሽ ማን ይሰምሻል ትግራይ ትገነጠላለች አሜርካ ፉላጎታ ይህ ነው እኛም ይሻለናል ከናተ ወራሪዎች

    • @danielhailu4451
      @danielhailu4451 6 місяців тому

      ​@@kuflomangsom3880
      ደንቆሮ

    • @MichaelTsegaye-n8n
      @MichaelTsegaye-n8n 6 місяців тому

      @@kuflomangsom3880 ባንዳ ወዲ ባንዳ እዚ ናትካ እንበር ናይ ኩላትና አይኮነን ክፈልጥ ዝግበአካ ነገር እንተሎ አምላክ ከማኻ አይኮነን ንስኻ ባፐንዳ ወዲ ባንዳ ኢካ ሀሰካ ኢካ ታሪ ዘይትፈልጥ ዘይርደአካ ድንዙዝ ኢኻ ሀፄ ዮሀንስ ዝወደቀላ ሀገርስ ንስኻ ኢትዮጵያ ባንዲራኣ አዉን አረንጓዴ ብጫ ቀይኽ እዩ አንታ ድንዙዝ አንጭዋ

    • @MichaelTsegaye-n8n
      @MichaelTsegaye-n8n 6 місяців тому

      @@kuflomangsom3880 ደሞ ልጨምርልህ አንተ የጀርባ ቅማል የሠዉ ስትመኝ ያንተን ታጣታለህ ልክ በኤርትራ እንደተደረገብህ ቢዋጥልህም ባይዋጥልህም የኢትዮጵያ አንድነት በፈጣሪ ፈቃድ ይጠበቃል መጀመሪያ ግን ተባዮች በፊሊት ትወገዱና የነ አፄ ዮሀንስ ሀገር የነ አፄ ምኒሊክ ሀገር በአረንጓዴና ቢጫ ቀይ ደምቃ ትቆማለች አንተ ድንዙዝ ዘረኛ የትግራይ ምድር ያበቀለችህ አሜኬላ ከስርህ ትነቀላታለህፋኖ የአማራዉ ጀግና የኢትዮጵያም ተስፋ ነዉ ያሸንፋል ሀገረ መንግሥት ይመሠርታል

    • @MichaelTsegaye-n8n
      @MichaelTsegaye-n8n 6 місяців тому

      @@kuflomangsom3880 አንተ አተላ በትግራዋይ ስም የምትነግድ የትግራይ እናት ስንት ልጆቿን ገበረች ዛሬም በድህነት በረሀብ እየተጠበሰች ናት አካለጎዶሎ በከንቱ የጠፋ ዓይን የተቆረጠ እግር የሞላባት ክፍለሀገር የሆነችዉ ለምን ይመስልሃል አእምሮ የሌለህ ሆድብቻ የሆንክ አሳማ ስለሆንክ አይገባህም ዛሬ በኦሮሞ እግር ስር ግርድና ያስቀመጠህስ ያንተ እከክ አስተሳሰብ ነዉ ገና አበሳዋ ለትግራይ ይቀጥላለል እንዳንተ አይነቱ ነሆለል ጅብ እስካልጠፋ ድረስ ብጣሻም አሽከር

  • @ebaytinsue6587
    @ebaytinsue6587 6 місяців тому +1

    Ethio Forum ምርጥ ሚድያ : ያየሰው ሽመልስ ያንተ ትንተና : እንደውዳሴ ማርያም ደስ ብሎኝ ነው ምሰሟቾው እድሜና ጤና ከባልደርቦችህ ጋራ : Eritrean Justice seeker 💙💙💙

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 6 місяців тому +12

    ያየ❤ ደጅ አስጠናኸን🙏
    የሰው መመሳሰል! ይህ ሚሎሶቪች ይሉት ዳግም ኢትዮጵያ ተወለደብን እንዴ??? እኛ ግን ይህ ተለያይቶ የመኖር እድል አይኖረንም!😭

    • @TarikaGslasa
      @TarikaGslasa 6 місяців тому +2

      አዪ ወሬ ሆኖዋል እያየሽው አደል በአደባባይ ቂም በሚያስቋጥር መልኩ ሽማግሌን ሲደበድቡ ወንድን ሲደፍሩ የነዚ ይለያል ከሰው ዘርነት ወጣ ያለ ያው መተላለቁን በቅርብ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይሄን ከዲንጋ የጠጠረ ደነዝ ሰውዬ ሰጤን ያንሳል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 6 місяців тому

      @@TarikaGslasa
      የነዚህንማ ቀን ያወጣዋል ገና! አለም አውቆታልም!በአለም ዙሪያ አንገታቸውን የሚደፉበት ቀን እሩቅ አይደለም!!!መጨረሻቸውም መጨረሻችንም ናፈቀኝ ግን😭

    • @danielhailu4451
      @danielhailu4451 6 місяців тому +2

      በጋራ ታግለን ካላጠፋነው አይቀርልንም

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 6 місяців тому

      @@danielhailu4451
      ሰላማዊ ህዝባዊ አመፅ!!!
      የሲሪላንካ መንፈስ እንዲያድርብን ፈጣሪ ይርዳን!🙏

  • @admasugebru
    @admasugebru 6 місяців тому +6

    amazing speech

  • @HailegoitomHaile-rr4fb
    @HailegoitomHaile-rr4fb 6 місяців тому +5

    ጥሩ ትንታኔ ኡነት ፡ወድማችን ከ ኣስመራ ውስጥ

  • @getachewKebede-zx3eh
    @getachewKebede-zx3eh 6 місяців тому +10

    የሚገርም መመሳሰል ከኛው ጉድጋ።

  • @menge23
    @menge23 6 місяців тому +2

    ዋው ሚገርም ገላጭ የሆነ ትንታኔ ነው👌

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 місяців тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahtagrmay1615
    @bahtagrmay1615 6 місяців тому +8

    🎉🎉🎉ኢነ ትግሬ ተናጋሪ ኤርትራዊ ኢየ ኣማርኛ ኣሰምን ለያተ ዜና ግን ኩሉ ግዜ ኖ የምሰማኣው።🎉🎉

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 6 місяців тому

      ጎበዝ ነሽ

    • @hope52052
      @hope52052 6 місяців тому

      Me 2, I wish this media would have English and Tigrigna version

    • @BERHEMEBRHTOM
      @BERHEMEBRHTOM 6 місяців тому

      Tigrgnaka. Xahaf dehan tergami(translator) slezelo fidelat Aytebelashu😂😂😂

  • @robaroba-rb9hj
    @robaroba-rb9hj 6 місяців тому +2

    But I love you ,abebe bayu and your media and I've never missed your programme since you start.This is your ADNAKI FROM BAHIRDAR.

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 6 місяців тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ታደገን እታርእየኒ ሙስናሃ ለኢትዮጵያ።

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 10 днів тому +1

    ይሄ ታሪክ የአብይን አረመኔነት አገዛዝ በግልጽ ያሳያል ፈጣሪ በይቅርታው ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 6 місяців тому +3

    መድሐኒያለም ኢትዮጵያን ከመፍረስ ይታደገን ዜና አቅራቢው መጨረሻም የሠረቭ ሰዎች መጨረሻ ምን ሆነ ይህን ሳትነግረን ዜናው እንዳያልቅ

  • @azebroba2575
    @azebroba2575 6 місяців тому +1

    አምላክ ሆይ ከዩጎዝላቪያ ታሪክ አገራችንን ጠብቅልን አደራ
    መከራውን አርቅልን

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 6 місяців тому +9

    Victory’s for our hero Fano Justice for My Amhara people

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o 6 місяців тому +6

    this kind of abye ahemed history ❤❤❤❤❤❤

  • @broreal
    @broreal 6 місяців тому +1

    Yayesew, great program as always. Have you referenced the six hour BBC documentary on death of Yugoslavia? Please do another longer version of same topic

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 6 місяців тому +3

    Ethiopia inde Eguzilavya yadriglin 🙏🙏🙏

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 6 місяців тому +4

    እንደማትመለስ አበለሻሽተነዋል አለን እኮ ወጦ

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 6 місяців тому

    Thank you Ethio foruom

  • @Letish190
    @Letish190 6 місяців тому

    Yayesew, you are one the kind and brilliant,courageous, journalist. We love and appreciate you.

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse 6 місяців тому +1

    አብይ ይሄን ታሪክ እየደገመ ነው ። እሁን እንንቃ ማለት አደከመኝ ሚፈጠረውን ማየት ሆነ ስራዬ ፣ አቤ እና ያዬ እናንተ በርቱ ፈጣሪ ለኔም የናንተን ታሪክ ስራ ምሰራበት እድል ያሳየኝ

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 6 місяців тому

    Good job,young man.
    Nice Sunday for you and all our fellow Ethiopians.
    Let Medehanealem save our land.

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 6 місяців тому

    Ethio forum media number one ❤❤❤❤

  • @mehariredaie591
    @mehariredaie591 6 місяців тому +3

    I succeeded to be first in accessing the episode .

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 6 місяців тому +3

    እኛግን እግዚአብሔር ይመጣልናል

    • @JoJo-uo9ep
      @JoJo-uo9ep 6 місяців тому

      Liftari hulachinm lijochu nine kinesu emySbliten aymislignim enesum endeze yelu yehonal kimfresachew befit kalitbabren yalkilinal endensu tekifaflin enkuan yemnor edeil aynorenim

  • @birukbogale1505
    @birukbogale1505 6 місяців тому +1

    እጅግ ድንቅ ትንታኔ!

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 6 місяців тому +2

    💚💛❤💪💪💪
    💚💛❤
    💚💛❤
    ድል ለፋኖ

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 6 місяців тому +6

    አረ እኛም እግዚኣብሔር ቶሎ በደረሰና እቺ ደም መጣጭ ኣገር ኣፈራርሶ በገላገለን።

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 6 місяців тому +1

      ናላህን አፍርሶ ይገላግልህ ገልቱ ነገር

    • @alemhagos788
      @alemhagos788 6 місяців тому

      የኔም ምኞቴ ነው

  • @negasiyoh6959
    @negasiyoh6959 6 місяців тому +4

    ሚለሶፊች = ኣቢይ ኣሕመድ
    ዩጎዝላቭያ = ኢትዮጵያ
    ኮሶቮ = ትግራይ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 6 місяців тому +2

    ጥሩ ምሳሌ ነው. በርታ ወገኔ.

  • @berihutadesse9549
    @berihutadesse9549 6 місяців тому

    Amazing analysis as usual. God bless u yayesew

  • @sissis7704
    @sissis7704 6 місяців тому

    ይህ የኛ ታሪክ ነው አምላካችን እባክህን አስበን።

  • @አነ.የ
    @አነ.የ 6 місяців тому

    ያየ❤❤❤እንደዝ ታሪከ ስሰማ መሽረፈት ሆነ ብሎ ያጠናዉ ይመሰለኛል አኩይ ተግባሩ😊

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 6 місяців тому

    Thank you Yayesew Abebe❤❤❤

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 6 місяців тому

    ቁርጥ ባለቤቴን አለች ሴትዮዋ ተባረክ ያዩ አንበሳ

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 6 місяців тому

    የያየሰው ትንታኔ ለመግለጽ ቃላት ያጥሩኛል ❤❤❤❤

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 6 місяців тому +1

    Sisu oye Mann danke 🙏❤️🇪🇹👏 du bist brillant und unglaublich sehr gut 👍

  • @regatweldegergis9528
    @regatweldegergis9528 6 місяців тому

    በጣም አስተማሪ፥ እኔ ምለው አማርኛ ለሚሰሙና ግን ለማይገባቸው ለዘብ ባለ መልኩ ትደግምላቹው ዘንድ እማጸናሁ

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 6 місяців тому

    ጡሩ ትንተና ያየሰዉ ተባረክልን የአገራች ጉዳይ አሳሳብ ነዉ ከመለሰብች የተሻለ አይደለም እጅግ ያሳዝናል

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 6 місяців тому

    በጣም ሰው አክባሪ ነህ ስለኢጎዝላብያ ስራልይ ብየህ ነበር ከልብ እናመሰግናለን የጋዜጥኝነት ጥግ ያየሰው ስመልስ❤❤

  • @wondimagegngirma1906
    @wondimagegngirma1906 6 місяців тому

    You Are a wonderful Jornalist Yayesew Shimelis realy. Thank you Bro!! God Bless You!!

  • @enabura9969
    @enabura9969 6 місяців тому +5

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 6 місяців тому

      ኣህያ መብላት እንጂ መሸነፍ ኣይችልም

    • @enabura9969
      @enabura9969 6 місяців тому +1

      @@kuflomangsom3880 አህም መወከል የሚችለዉ እንዳን አይነቱን ከንቱ ነዉ አማራ እንደት እንደሚያሸንፍ በተግባር አሳይቶሃል ዛሬም ከትዕግሥቱ ያለፈዉን መብረቃዉ በትሩን ያቀምስሃል💪💪💪💪

  • @Kidantadele
    @Kidantadele 6 місяців тому +3

    ሰላም❤❤❤

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 6 місяців тому +6

    ዩጎዝላቪያ ፈረሰች ፣ኢትዮጵያም በመፍረስ ላይ ናት ።
    Slovodan Milosovich =Abiy Ahmed

    • @Nihamedu23
      @Nihamedu23 6 місяців тому

      መፍረስ አለባት። በዚህ 6አመት የፈሰሰው ደም ጥላቻ መፈናቀል ረሃብ ውድመት ድቀት ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል እድል በጣም ትንሽ ነው።

  • @KidsanGideye
    @KidsanGideye 5 місяців тому

    የኢትዮጵያ ታሪክ በቅልባጩ የሚገርም ታሪክ ነዉ አገሬ ከዚ ተማሪ አሁንም አልረፈደም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል እና

  • @deressge451
    @deressge451 6 місяців тому +5

    የኛው ጠ/ሚ ሚሎሶቢች ብለን እንጥራው ሚዲያዎችም በዚሁ ሰም ይዘግቡ

  • @senayhasab3379
    @senayhasab3379 6 місяців тому +3

    ከዩጎዝላቪያ ጋር በተመሳሳይ መንገድ እንገኛለን መጨረሻችን ግን ....?

    • @streetcorner1738
      @streetcorner1738 6 місяців тому

      No doubt…the same thing. The constitution set for this outcome. Unless drastic changes made, it’s a matter of time. For the time being, we’re still together for economic reasons

  • @YosephZenebe-z9j
    @YosephZenebe-z9j 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ ETHIO FOREM ❤❤❤❤❤

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 6 місяців тому +2

    ምርጦቼ ኢትዮ ፎረሞች❤

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 6 місяців тому +2

    ❤🎉ያየሰው

  • @HhHhh-cg8jj
    @HhHhh-cg8jj 6 місяців тому +1

    አገራችንን አፈረሳት

  • @hawahunter2211
    @hawahunter2211 6 місяців тому +1

    You gonna be next man listen people

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 6 місяців тому

    Ethio Forum ❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 6 місяців тому +3

    🙏❤️💛

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 6 місяців тому +1

    ትችላለህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ።

  • @FikerTesfay-z4m
    @FikerTesfay-z4m 6 місяців тому +2

    1,000,000 subscribers, ❤❤❤ kulika tigraway subscribers giber. ❤❤❤❤❤

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 6 місяців тому

    Thank you, it is a good point of view, our country is in the same situation with Yougozlavia, Abey Ahmed is working the same way with Milosovich

  • @TeshomeTasdesse
    @TeshomeTasdesse 6 місяців тому +1

    ይሄ ታሪክ ከፈላው ጋር ይመሳሰላል ለነገሩ የኛ ሀገር ሲፈርስ ብዙ ሆዳሞች አብረው ያፈረሱ አሉ እነ ብልጽግና ኖሞር ያሻግረናል ብለው የጠበቁ ምሁር ቄስ ሼክ ፓስተር ባልቴት ሆዳደር ካድሬ የብዙ ሰው እጅ አለበት ደስ ይበላቸው ሲፈርስ ቆመን አየን

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 6 місяців тому

    ወይ መመሳሰል ያስብላል: መጪውን ጊዚያች ሳስበው ይዘገንነኛል። ፈጣሪ በምህረት ይድረስልን ነው የሚያስብለው።

  • @sami1588
    @sami1588 6 місяців тому

    Tnx yayesew to a generall knowledge🙏

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 6 місяців тому

    Uaye und ✝️😢🙏

  • @Amanuel-iq2ft
    @Amanuel-iq2ft 6 місяців тому

    ይችስ የኔ ሃገር መሰለች ተዉ ግን ከጥፋት እንዳንን እያዬን አንሙት

  • @haileslassiehailemarim905
    @haileslassiehailemarim905 6 місяців тому

    ድንቅ ኣቀራረብ

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 5 місяців тому +1

    Like❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 6 місяців тому +2

    ትግራይ ትእስር

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 6 місяців тому

    Ethio forum ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 6 місяців тому

    ድል አይበገሬው ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝ ሽንፈት ለአብይ ገዳዩ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 6 місяців тому

    This guy is exactly Dr. Abiy Ahmed tiwns. Please, God help Ethiopia's people

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 6 місяців тому

    Our voice ❤❤❤

  • @JonathanTBM
    @JonathanTBM 6 місяців тому

    I wish it could be there.

  • @Sahlpress-jz9yj
    @Sahlpress-jz9yj 6 місяців тому

    Am Eritrean, I hope this media would come via English version and satellite. I almost always follow this media and First post channel of Parki Sharma.

  • @aynalemtsegaw9436
    @aynalemtsegaw9436 6 місяців тому

    Interesting analysis!

  • @Salmon-ex3ce
    @Salmon-ex3ce 6 місяців тому

    ያየሰው የምግዜም ምርጥ ትንታኝ ጋዜጠኛየ ነህ የአብይ ጋላውንም እረ ጎበዝ ጋላና ግማት ሀገሬን አግማማት

  • @goitomMesele-d8s
    @goitomMesele-d8s 6 місяців тому

    27 ዓመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አሉ ኢትዮጵያውያን በተለይም የሃይማኖት መሪዎች

    • @goitomMesele-d8s
      @goitomMesele-d8s 6 місяців тому

      ስልጣን እና እሳት ለህፃን አይሰጥም

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ 5 місяців тому

    Thank you our hero journalist it's 100% similar to our country political situation

  • @SamuelGebremeskel-ik7pm
    @SamuelGebremeskel-ik7pm 5 місяців тому

    የ ኢትዮጵያ መጨረሻ እንደ ይጎስላቭያ ነው .
    በሚያሳዝን ሁኔታ

  • @sieruefrem
    @sieruefrem 6 місяців тому

    It is amazing how similar this story is to Abiy's Ethiopia. He will certainly break it up if he hasn't already.

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf Місяць тому

    የኛውም መፍትሄው የኦሮሞ ህዝብ እስኪነቃ መጠበቅ ነው