I was totally blown away by the story. just mind boggling! The more you present this kind of story the more we become aware of our dictator, Abiy Ahmed, so that we will have a common understanding about the leader in charge of us and work towards a common goal. This is the best way of awakening the people of Ethiopia. keep up the good job please. Thank you so much Yayesew and the whole crew of Ethio forum. .
ውድ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝብ በኮሜንት ላይ መጮህ ብቻ ሳይሆን የሚቀጥሉትን ግፍ ለማስቆም በድፍረትና በአንድነት ድምፃችን መስማት አለብን::
እባካቹ ኢትዮ ፎረም ስለ ሹፌር ስቃይና መከራ አንድ ፕሮግራም ስሩልን
ከሙኡ ተኮይኑ ኣብ ስዑዲ ዓረብ ዘለናዉን ፀገማትና ይተንተነልና-😁😂
በየቦታው የሚደርስነት ስቃይ ያሳዝናል።
Yematakiwoun atekebateri dedeb
@@HelpmeMyGod-k9c1@.
Ends bro sile politica new miyaweraw eko
ያኣቢይ ዉንድሞ ነዉ በለኝ
ዘረኝነትን እና ብልፅግናን አላህ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን
አብይ ተጋሩን ሲያሳድድ ግን ፒፒን መደገፍ ዒባዳ መስላችሁ ነበር።
@@soud986 እኔን በአካል ታውቂኛለሽ/ህ? ከዛ እናወራለን
Amen
ፍትህ በረሀብ ለሚሰቃየው የ #ትግራይ ህዝብ 🥺
ፍትህ #ለኣበርገለ ህዝብ ✊
#USAID #Humanrightswatch #Amnestyinternational #Antonyblinken #Samanthapower
ማርያምን ሱስ ሆነኽብኛል! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ! ዘመንህን ይባርክልህ
ይህ ሰው የኢትዮጵያውን ሰውዪ ቁርጥ ነው፤ ኢተዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን!
አይ ያየሰው እኔ እኮ ምንም ቃላት አጣሁልህ! ታሪክ የሆናችሁ ሰዎች ናችሁ አንተና አበባው ኑሩልን ፕ.ፕ.ፕ ብያሀለሁ!
ቅዳሜን እኮ በጉጉት ነው የምጠብቀው እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም ነው መስማት የምወደው thanks ethዮ
ከቅዳሜ እስከ ቅዳሜ ቀን በቀን አለ አበበ ባዩ ያየነው ሽመልስ ❤
😊
የአምባገነኖች መጨረሻ ዉርደት መሆኑን ሌሎቹ አምባገነኖች አይማሩም ።
#ትግራይ 💛❤️🙏
እረ ጉድ እኮ ነው የሚሰማው! የታመሙ መሪዎች አፍሪካን ሲያምሱ ኖረዋል፣ አሁንም እያመሱ ነው፡ ፡ መፍትሔው የነቃ የተደራጀ ትውልድ መፍጠር፣ ኢ- ፍታዊነትን አልቀበልም የሚል፣ በሰው ልጆች እኩልነት የሚያምን ጠንካራ ትውልድ መፍጠር ብቻ። Ethio- Form ለምታደርጉት ጥረት በጣም እናመሰግናልን።
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ 😭
@@user-tw7vm3hz1sለምን?
@@user-tw7vm3hz1sበሽተኛ ነህ?!
አቤት መመሳሰል አምባገነኖች ሁሉም የሰይጣን ፈረሶች ናቸው ቁርጥ የኛዎቹ
Ethio forum 👌እናንተን ያለማድነቅ አይቻልም
Much Respect 🙏✔️
I was totally blown away by the story. just mind boggling! The more you present this kind of story the more we become aware of our dictator, Abiy Ahmed, so that we will have a common understanding about the leader in charge of us and work towards a common goal. This is the best way of awakening the people of Ethiopia. keep up the good job please. Thank you so much Yayesew and the whole crew of Ethio forum. .
የዚህ ዝግጅት አቅራቢ በርታልን ኑርልን ።
Ethioforum keep up the good job, ሕዝባችን ምን አይነት አምባገነን ስርአት ውስጥ እየኖረ እንዳለ ማወቅ አለበት።
እንወዳሃለን ኢቲትዮ ፎረም ቀጥልበት ለገዳዮ እንዲህ ንገራቸው
ምርጥ እኮነህ በጉጉት የምጠብቀው ኘሮግም ነዉ
ከሚዲያዎች ሁሉ የኔ ብቸኛ ምርጦች ናችው አሁንማ ሱስ አሲዛችውኛል በርቱልን❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም የሓቀኛ ዜና👌 ማሰራጫ ብቻ ሳትሆኑ፣ የእውቀት ገበያም ናችሁ። እጅግ እናመሰግናለን። ተባረኩ!🙏👍❤️
በነገራችን ላይ አሁንም ህዝብ የለባትም ሀገሪቷ ውስጥ ... ያለውም ፕሬዝዳንት ከእየሱስ ክርስቶስ ስዕል በላይ በየ ቤቱ ፣ሬስቶራንት ፣ሆቴሎች ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆች ሳይቀር ... በየ ቦታዎቹ ተሰቅሎ ይገኛል ጠባቂዎቹም ሞሮኮ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
የሰው ልጅ ከፍጥረታት ሁሉ ክፋ እንደሆነ የሚያሳምንህ እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ናቸው። 7ኛ ክፍል ግን የሆነ ነገር አላት 😂😂 EF 🙏🏽👌
You made me laugh. Thank you.
😂😂😂, እኔም ስለ7ኛ ክፍል ሚስጢር እየተገረምኩ ነበር😂😂
Ere geta hoy Abiye Ahmedn...ye5Amete ye Etiopiyan Mekera Edeh Aregeh Awredelen..✝️🛐😭💔
ዋው ስንቱን ዳሠሥከው ? እኔ የሂስትሪ ተማሪ ነኝ ስንት ጉዶችን አስታወስከኝ ? ፈሪዎች ይቅርታን አያውቁም ምህረት የለሽና ጨካኝ ናቸው ጠላት ብለው ያሠቡትን ገለው መቀበሩን ካላረጋገጡ እንቅልፍ የላቸውም ሰው እንዴት አእምሮው እንዲህ ይከፋል ፈጣሪ በቸርነትህ ጎብኘን እንጂ እኛስ ... የቻልናቸው ስንት ጉዶች አሉ ።
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው ❤️💛❤️💛❤️💛
በጣም እናመሰግናለን ያየ ሰው ሁጊዜ ነው እምከታተላችሁ በርቱ ገራሚ ነው ስልጣን ሲይዙ መሞታቸውንም ሰው መሆናቸውንም ይረሳሉ ከባድ ግፍ ነው የዚህ ደግሞ አምባ ገነኖች ደግሞ ያልተማሩ ናቸው ቢማሩም ከ6 እስከ 7 ነው አንዱ ካንዱ ታሪክ አይማርም ይገርማል ምንም ይሁን ምንም ሁሉም የጁን ያገኛል አለማስተዋል ነው በርቱ ኢትዮ ፎረም
ይሄ ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ 🙏አስተማሪ ምርጥ ታሪክ ነዉ የሚቀርበዉ ከምንሰማዉ ታሪክ የእኛን ሀገር አካሄድ መገመት ነዉ።
የሚናፍቀን program በርቱልን ❤❤
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አምደኛ አልአዛር ኬ. ልክ እንዳንተ የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችን በሳምንት አንዴ ያስነብበን ነበር። አሀን አንተን በጉጉት መጠበቅ ጀምራለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤
ያየሰው ሰላም! አዎ በበታችነት ስሜት የመሰቃየት ውጤት ነወ።
የኛ አገር ታሪክ ይሄ ነው እግዚኦ መመሳሰል💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤😭😭😭😭😭😭
Ethio Forum, thank you for the great job. Lawless leaders are fruits of a Lawless society.
እኛም መልካሙን ተመኝንልህ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ድንቅ ዘገባ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ ኢትዮ ፎረም
Junta endalalchuwachw ahune metachu etio forum telalchu. Men tegegne.
I hope one day you will have 100,000,000 followers 🙏
ቁጥር ግን ?
የኛው ጉድ ለብልጽግና ስል ነው የምገድለው ;የምጨፈጭፈው እያለን አይደል
ሰው ካልሞተ ብልጽግናችን አይረጋገጥም ነውኮ የሚለው። ገዳዩ አውሬ
ድንቅ አገላለጽ በርታ ያየሰው
አባገነኖች መጨረሻቸዉና አሟሟታቸዉአያምርም ምናለበት ለሚያቅ ቢለቅ ወበሩን
Ethio Forum እኒህ ሰውየ ከሞት ተነስተው ኢትዮጵያ ገብተዋል 😢
do you mean Abiy lay mitokus tefa maleteh new?
ያየሰው ውስጤ ነህ❤❤👌🙏
የሚገርም አምባገነን።
Exactly what's happening in Ethiopia now. So sad !!
እናመሰግናለን
አዞናኝና ት/ት ሰጭ ትረካ ነው
Thank you EF
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!!!
ኢትዮ ፎረም ቁጥር አንድ ሜዲያ ነው ለ4ዓመት ያለመለየት ያዳመጥኩት ሜዲያ መረጃ ታሪክ እውነት ❤❤❤❤🎉🎉😢
Ethio forum deserves much better = one million subscribers until 31st December.
እናመሰግናለን
Welcome welcome back Ethio forum 🙏👏❤️❤️
የኛ መርም ከሁለት ዓመት በኃላ ልሆን ነው ። ክርስቶስ መሆን ጀምሮአል ።
Learning history through you! 🙏 ❤
እትዮ ፎሮም የኔ ምሪጫ❤❤❤❤❤
በአዲስአበባ የታሰሩት ወጣቶች መፈታት አለባቸው 🙏🙏🙏🙏
Fanoooooo yemiwdekew..Beka Ategedlun...Beka Atafenkelun...Belå lensanet new Yetensaw 👈👈Dele Amahara Hezebe Dele le Fanoooooo....💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ምርጥ ፕሮግራም
ስለ እናንተ ሀሳብም ሆነ አስተያየት ለመስጠት፣እውቀት፣ማንበብ፣ማስረጃ እና መረጃ፣የሂወት ፉልስፍና፣እውነት፣የሀገር መውደድ፣ሰውኛ፣መቃኘት፣መሠጠት፣መታደል፣ይጠይቃል፣።ኾታስ ልዑል እግዛቢሄር ጤና አብዝቶ፣እድሜ ጨምሮ ያቆይልን።በሌላ ግዜ ሰለ እናንተ ብዙ ዙዙዙዙዙዙዙ እናገር ፣እፅፍ ይሆናል በየ እመኛሎሁ፣ ፈጣሪ አብሮ እንዲያቆየን እመኛሎሁ ።፤እግዛብሄር መልካሙን እናቸርነቱን ያብዛላቹሁ። ያየና አቤ፣ተባረኩ።እግዛብሄር የምትፈልጉትን እና የምትመኘቱን ያሳካላቹሁ፣ ኣሜን ኣሜን ኣሜን፣።።።።
ያየሰው 🙏🙏
ኣቤት የናንተ ኣቀራረብ ለመስማት ከኣረቦች እየተጣላው ነው❤
የኢሰያስ እና የአቢስ መቸይሆን አንደዚህ ታሪክ የምትተርኪልን!!
I am waiting for this interesting story every week.
Thank you, blessin Sunday
ማነህ አቡቹ እየሰማህ መጨረሻህን 😢
ከእንቅልፊ ስነቃ """አብይ አህመድ በቁጥጥር ስር ዋለ የሚል ዜና የምስማ ይመስልኛል"""😂😂😂
ይህቺ ሰባተኛ ክፍል.. ትገርማለች ወይ ኢትዮ ፎረም እንዲህ ነው ብቃትና መረዋ ድምፅ ያዘለ ትንታኔ።ብራቮ
ባካቹ የሄ ሚዲያ ንደግፍ❤
ድንቅ❤
you Are Verry intrested Person Very Good Lecture Keep Up All The Best
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴርም ይፈተን በቀላል ፈተና
ትችላላችሁ 👏🏻
Bertu ambessoch
የኛኑ ሬሳም በቅርቡ በደንብ እንደምትተርክልን አልጠራጠርም ያየሰው ክብረት ይስጥልን
ወቸው ጉድ የማይሰማ የለ
GOOD MORNING FOR EASTCOST
Wow wow Thank you so much information Ethio forum,👍👍👍❤️❤️
አምባ ገነኑ አብይንም የምንገላገልበት ቀን ያቅርብልን
የሚደነቅ ትንተና ቀጥልበት ታሪኽነውና እንማርበት ኣለን።
May God bless you Yayheswe Shemelse long live
Interesting
Leyet yale tarikeja meri new 😢betam asazanle😮 thanks EF❤
Waye goood! There had been so many crazy leaders in the world. The sad thing is we have our own, when the world is cured.
Our voice ❤❤❤
ብዙታራክ ሰምቻለሁ የዚህ ሰውዬ ታሪክ ደሞ የተለየ ነው ወይ አፍሪካ
ያየሰው
ሁሉም የጁን ያገኛል
🙏Ethio Forum👍
#አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
ኢትዮ ፎሮም በእውነቱ ለእዉነቱ የቆመ የዓለማችን ድንቅ ሚድያ ነዉ
ስለዚህ እኛ የትግራይ ተወላጆች የመከላከያ ሰራዊት ነበር ብደቡብ ሱዳን ጥገኝነት ጠይቀን የምንኖር ሰዎች ምድርም ሰማይም ሲኦል ሁኖናል ድምፅ እንፈልጋለን
እውነትም የተማረ እና የተመራመረ ሰው ስራ ላይ ያለው እናንተ ብቻ ነው። አንባቢዎች ናችሁ። እናንተን ያዳመጠ ከቶ እንዴት ሌሎችን ይሰማል? ለጆሮ የሚጣፍጥ ነፍስ የሚያረካ ወሬ ከናንተ እንጅ ከዬት ይገኛል?
የሠው፣ህሊና፣ያልፈጠረባቸው፣የኢዳ፣ሚንዳዳ፣ቤተሰቦች፣የእኛወቹ/🎉/፣ሰዎች፣ጉዶች፣ልቦና፣ይስጣቸው፣
ሰላም እቲዮ ፈሮም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይገርማል
ኣሁን ይሄ ፕሮግራም ኣብቹ ያዳምጠዉ ይሆን ኮ
Continue your good job
ልክ እንደ ልጅ ልጁ አብይ
Betam meedaw program ethio forum no one
ያዬ ምርጥ
You very interesting journalist
The best channel!!!
እባክህን አምላኬ፣ ስለ አብይ አህመድ የሚተረክበት ዘመን አቅርብልን።
ኣንተ ጻፍ❤❤❤❤