🔴ወንድሞቼ አኮሩኝ ሞተር ገዙልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Рік тому +514

    የኔ ውዶች ትልቅ ስጦታ ነው በወጣ ይተካ
    እወዳችኋለሁ 🥰

    • @abest4396
      @abest4396 Рік тому +14

      በሚቀጥለው ላንቺ😂😂

    • @gsissjjs4657
      @gsissjjs4657 Рік тому +5

      ነፂ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ቤተሠብ ነበራችሁ ወድምሺ ኤፍሬም ግን በጄረባዉ የቆመዉን ህፃን ልጂ ወግድ ብሎ ሢባረዉ ወረቆ ቢሠበረሥ የምር አድ ልትሉት ይገባል ኤፍሬም ጠግቦል

    • @teyba577
      @teyba577 Рік тому +1

      ወላሂ አስለቀሱኝ በወጣ ይተካ ለሙየ ይገባሻል የኔ ሴት ያባትዋ ልጅ ያንቺው እህት ከጉመር

    • @zedqueen6874
      @zedqueen6874 Рік тому

      ሰዉ ያለፍቃድ ሰለማይቀረፀ ሊሆን ይችላል

    • @gsissjjs4657
      @gsissjjs4657 Рік тому +2

      @@zedqueen6874 ማማየ ልክ ነሺ ግን ወጣ ብሎ ቆሌዉ ገፎ ከሚሮረጠዉ ቀረፃ ነን ከዚህ ሂዲ ቢለዉ ምና ሢጀመር እነሡ ናቼዉ እኮ ከቆመበት የሀዱበት ልጁ ከዛዉ ነዉ አነሡ ከሆላ መተዉ አበራሩት

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Рік тому +193

    የኔ ታላቅ እህት ይሄ ያንስብሻል❤❤😥

    • @lemlem9975
      @lemlem9975 Рік тому +5

      ኤፍዬ በጣም ነው የምወደህ❤

    • @ብርሃን-ወ3ከ
      @ብርሃን-ወ3ከ Рік тому +2

      🎉🎉

    • @bluemagic9209
      @bluemagic9209 Рік тому +3

      0

    • @merrymerry9926
      @merrymerry9926 Рік тому +3

      ኤፍየ ግን ያንተ እህት ናት የማርክ የማናቹ ናት

    • @addyasd3780
      @addyasd3780 Рік тому

      ​@@merrymerry9926ለኤፍ እህቱ ለማርክ ያክስቱልጅ ለአብርሽ ያጎቱልጅ ናት

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Рік тому +241

    ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታን ይጨምራል ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому +12

      ሙእሚኖችን ነዋ

    • @madinamustafa6346
      @madinamustafa6346 Рік тому +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Рік тому +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም❤

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Рік тому +1

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

    • @asfgasf4360
      @asfgasf4360 Рік тому

      ሦለላሁአለይህወሠለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @slam5037
    @slam5037 Рік тому +160

    😢😢😢አስለቀሽኝ የለሙ ወዱሞች የምወድ ለሙ ምሪጥ የኔዋ ወዱሞችሽ
    ፈጣሪ ይጠብቃቻዉ ❤🙏

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +50

    ላንች ቢችሉ ፕሌን እንኳን ቢገዙልሽ
    ያንሳል እንጅ አይበዛም ጀግና ለብዙ
    ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችይ ልጅ ነሽ❤❤❤❤

  • @ህልምአለኝኢንሻአለህ

    ይገባሸል የሴት ጀግና

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Рік тому +1

      ❤❤😮🫶👌🤷

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      ​@belayneshTube1lm5in1fበጣምይገባታል

    • @ብርጫቲዩብ
      @ብርጫቲዩብ Рік тому +1

      ይገባሻል ለሚጀግናነሽ❤❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому +57

    ይገባሻል ጀግና እህት አላህ ለዱኒያም ለአኼራም ጠቃሚ የሆነውን ሂድያ ይወፍቃችሁ

    • @user-ps2gm6kd5m
      @user-ps2gm6kd5m Рік тому

      ካፊር እህት አይባልም

    • @zeyenab
      @zeyenab Рік тому +1

      ​@@user-ps2gm6kd5m
      ትክክል ነሺ ግን በሀይማኖት እህትነት ሳይሆን ሰዉ በመሆኗ የአዳም ዘር በመሆኗ እህት ብትባል ቺግር አይኖረዉም ኢንሻአላህ ።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +165

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +1

      Sallalahu alyewosallam✅ 🌹sallalahu alyewosallam👍 sallalahu alyewosallam🌹 sallalahu alyewosallam🌹 sallalahu alyewosallam🌹 sallalahu alyewosallam🌹 sallalahu alyewosallam

    • @allhenwuwkela7632
      @allhenwuwkela7632 Рік тому

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @umizakariyachanalibetesewi3834
      @umizakariyachanalibetesewi3834 Рік тому +1

      ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤❤

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому +3

      አች አትጃጃይ ያንች የዩቱብ መለመኛ አይዴሉም ነብያችን እሽ በሌላ ለምኒ

    • @tube8934
      @tube8934 Рік тому

      ​@@MadenaUae-lw9wyአይበልም ማር

  • @HamdabintHamdabint
    @HamdabintHamdabint Рік тому +45

    መች ይሁን ከወንድሞቼጋ በኣካል ምገናኘዉ አሁንሥ ደከመኝ ያረብ😢😢😢😢

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Рік тому

      እኔም ወድምቻቸውጋ ሳያችው አለቅሳለሁ አድኛውጋ እፃን ሁኛ ስደት መጣ አድጊ እኔ ደግሞ ስደት መጣሁ እኔ በመጣሁ በ5 ወሩ እሱ ወረደ ሳንተያየ እፍፍፍፍፍ ያረብ አላህ ሁላችንምገጋ ያገናኘን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +97

    ስታስቀኑ በሥላሤ እግዚአብሔር
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 Рік тому +80

    የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችው ለሚዬ ይገባሻል የኔ ጀግና ❤❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Рік тому +12

    ለሙዬ ይገባሻል። ወንድሞችሽን መቼም ቃላት የለኝም፣ ፍቅራችሁ ልዩ ነው። ተባረኩ❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +62

    ለራሳቸው ሳይገዙ ላቺ እውነት ምረጥ ልጆች❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ክፈጣሬበታችሰበብይሁንቻችወእሷናት
      ይገዙላት

    • @ethiojole
      @ethiojole 9 місяців тому

      እሷናት ለሁሉም ዩቲዩብ ከፍታ የሰጠቻቸው

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Рік тому +24

    ወላሂ ጎበዝ ናቸዉ ተሽክማዋት ደረጃዉን ሲወጡ ምርጥ ወንዲሞች ነፍ አመት ኑሩ አቦ❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ Рік тому +49

    ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው አማራ አረ ፍትህህህ ለማን እንጩህ ለማን ፍትህ እንበል አረ ህዝቡ አለቀ ምንም በማያውቀው ነገር 😭😭😭😭

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Рік тому +36

    እንካን ደስ አለሽ ምርጥ ወንድሞች አሉሽ የሚያኮሩ👌 እናተም በወጣበት ይተካላቹ በነካ እዳቹ ለነፂም ግዙላት😂😂❤❤❤

  • @gebattube
    @gebattube Рік тому +12

    አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ለሚ ይገባሻል ከዚህም በላይ ጀግና እህታቸው ነሽ👍👌

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +21

    😢😢😢😢እፍፍፍፍ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ለሶም ያንሳታን እናተም ተባረኩ ማን ያስባን❤❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +17

    ማሻ አላህ
    ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Рік тому +17

    እኔኮ የምወድላችሁ መስቀላችሁነዉ ኤፍ ተባረኩ በወጣ ይተካላችሁ ❤❤❤ለሙዬም ይገባሻል

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Рік тому +26

    የኔ ዉዶች ስታምሩ የኔ ማር ለምልዬ አልችልበትም እኮ መንዳት 🤣🤣 ምታምሩት ቤተሰቦች ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Рік тому +44

    የምርጥ ምርጦች እናንተንም ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @sinkneshsisay5911
    @sinkneshsisay5911 Рік тому +35

    ዘመናችሁ ይባረክ ይህ ፍቅር አይወሰድባችሁ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ❤❤❤❤

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ Рік тому +17

    እኔ ግን ለምን አለቀስኩት ዉይኔ በጣም ደስ ትላላችቱ❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому +23

    በእውነት በጣም ደስየምትሉ ወንድሞዎች ከሶጦታው ፍቅራቹ ያስቀናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ባወጣችሁበት እጥፍ ይተካላችሁ

  • @amen8410
    @amen8410 Рік тому +8

    My God your are lucky girl. እቃው ሳይሆን ማስባቸው ብቻ ይበቅል ደስ የሚል ቤተስብ❤❤❤❤

  • @selamgaltigray8071
    @selamgaltigray8071 Рік тому +8

    የኔ ማሮች ይገባሻል የኔ እናት❤❤❤ ወንድሞችሽ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ወይኔ እንኔም አብራት አለቀስኩኝ እንኳን ደስ አለሽ ለሚ ይገባሻል ልጆቹ ደሞ ምርጥ ወንድሞች ብያችኋለሁ 😍😍

  • @Dubai-f8l
    @Dubai-f8l Рік тому +10

    ማርያምን አደኛ ነቹ ሰታምሩ አይ ይበልጥ ለወድሞቼ ፊቅር እድሰጥ ከናተ ተማርኩኝ ይመቻቹ ወድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት አሁን ደግሞ ለነፂ እሶ እራሱ ምርጥዬ ሴት ናት❤❤❤❤❤

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Рік тому +5

    ማሻ አላህ ምን ብዬ ልኮምትላቹ ቃል አይገልጻቹም የምር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የቤተሰብ ተምሳሌት ናቹ የምር የበለጠ የቤተሰብ ፍቅርን ተማርኩባቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +24

    የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +3

    ይገባሻል የኔ ጀግና አብርሽ ኤፍሬም ማርቆስ ትለያላቹች እመብረሀን ትጠብቃቹህ የኔ አስተዋዬች❤❤❤❤

  • @mekides
    @mekides Рік тому +5

    ዋውውው አችም በጣመ ጀግና ነሸ ወንድም ማለት ለእህት ሁለተኛ አባት ነው በጣም ደሰሰሰ የሚል ሰራነው የሰራችሁት ❤️❤️❤️❤️የተቢዬ እንኳን ደስስስአለሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @ytub8615
    @ytub8615 Рік тому +8

    ዋውውው ይገባሻል በእውነት ችግና ነሽ
    እባካቹ ዋጋው ንገሩኝ እኔም በጣም ብዙ መስዋእት የከፈለልን ወንድም አለኝ እና ላስደስተው

  • @BrkeEndale
    @BrkeEndale Рік тому +7

    እንኳን ደስ አለሽ ለሙ ለአንች ይሔም ሲያስሸ ነው አንች ትለያለሸ❤

  • @shebrstotaw126
    @shebrstotaw126 Рік тому +12

    እህትኮ ልዩ ነገር ናት❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +9

    ይገባሻል የኔ እናት❤❤❤❤❤ጀግና ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +4

    😢😢😢 እደት እደምታስቀኑ ይገባሺል ለሚ ጀግናነሺ❤🎉

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    እንዴት እንዳሳዘነችኝ ፍዝዝ ስትልና ስታለቅስ በርቱ እንዲህ መከባበርና መተዛዘን ፍቅር ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ሁላችሁም የልባቹሁን መሻት ይስጣቹሁ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Рік тому

    አይዞሽ አንቺም ለነሱ ታደርጊያለሽ ግን ምላሽ አትፈልጊም ለዛ ነው ያስለቀሰሽ ብዙ ነገር ያደርጉልሻል አይዞሽ ፣ እናንተም ጀግኖች ናቸው ጎብዙ ።

  • @tigistsolomon7855
    @tigistsolomon7855 Рік тому +14

    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ናችው በውነት እኔ በናንተ መንፈሳዊ ቅናት እቀናለው በእውነት መከባበራችው ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል የድንግል ልጅ አማኑኤል በደሙ ይሸፍናቹ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
    ሱባያችንን እመብርሃን የፍቅር የይቅርታ
    አስራት ሀገሯን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን ፍቅሯን በልባችን ጣእሞን በአንደበታችን ታኑርልን አሜን አሜን አሜ ❤❤❤
    ለምለም እህቴ ይገባሻል ❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 Рік тому +1

    ይገባሻል አስለቀስሽኝ ዉዴ የኔ ጀግና

  • @AynalemeArega-xg6rb
    @AynalemeArega-xg6rb Рік тому +17

    ምርጥ ወንድሞች ናቸዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 Рік тому +2

    ይገባሻል የኔ ጀግና ልዩ ነሽ ማማዬ በጣምምምም ይገባሻል ማርያምን እንኳን ደስ አለሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому +7

    ማሻአላህ ይገባሻል ከዛም በላይ ላች👑🎁💐🤗

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ይገባታል የኔ ጠካራ እኔም ዱሮ እሷን አይቼ ነበር ይቱብ የከፈኩት

  • @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ
    @ፍቅርነኝ-ኸ1ሰ Рік тому +29

    ገራሚቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Рік тому +2

    ይህ መባረክ ነው የኔ ውድ የሴት ጀግና ይህ ሲያንስሽ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ጤና፣ ፍቅር፣ ደስታ ይስጣቹሁ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Рік тому +3

    ማሻአላህ አላህ በረካ ያድርጋቹ ባወጣቹበት ይተካላችው እኔንም አስለቀሳቹኝ አላህ እንደእናንተ ያሉትን ያብዛልን ልቦናም ይስጥልን ክብር ይገባችዋል የልጆች አዋቂ ናቹ የያዛቹት ሁሉ በረካ ይሆን ለምለምዬ ምስኪን ሚስቶቻቹ አልሽ ታላላቆች እንዲ ነው አሳባችን በፍቅር ያኑራችው ማሻአላህ ደስስትሉ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Рік тому

    ይገባታል ጠካራ ሴት ናት ቪዶወውን አሳዩያት መጀመሩያ በጣም ነበር የሳኩት ስታለቅሽ አዘኩኝ አይዞሽ እህት እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kalikidangebireges881
    @kalikidangebireges881 Рік тому +7

    0:35 የውነት ለሚኮ ጀግናናት ለቤተሰብ ሰቧቿ ያለት ክብር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Рік тому +1

    ለሙ እዉነት አለቀስሁ እኔም ይሄ ላንቺ ይገባሻል ሢያንሥሽ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @jgff8801
    @jgff8801 Рік тому +6

    ምርጥ ወድሞች ናችሁ ቀጥሉበት ፈጣር ይጣብቃችሁ

  • @zdyemariyamlji
    @zdyemariyamlji Рік тому +2

    እሷ ስታለቅስ የኔ አብሮ ማልቀስ አይገርምም😂😂ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +2

    ኤፍሬም መስቀልህ ሲያምር የኔ ባለማተብ አቦ ፍቅራችሁን የሚል ብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Рік тому

    ለምዬ የእኔ ማር ይገባሻል የሴት ጀግና እናተንም እጥፍ ደርብ አርጎ ይተካላችሁ ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +5

    ለ3 ታቹም ዩቱዩብ የከፈተችው እሷ ናት ሚዲያ ላይ እንድትወጡ ያደረገቻቹ ይገባታል እናንተም አስባቹ ውለታዋን ኢሄን ማድረጋቹ ጎበዞች ናቹ❤❤❤❤

  • @ደሊናዩቱብ-ፈ1ጸ
    @ደሊናዩቱብ-ፈ1ጸ Рік тому +1

    ይገባሻል ጀግና ነሸ ለሚ🥰🥰🥰🥰

  • @emutube6233
    @emutube6233 Рік тому +2

    ለሙ አሰለቀሽኝ😥 የኔ ዉድ ሢያንስሽ ነዉ ጀግና ሤት ነሽ አንች ❤😘😘😘😘😘😘

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    ያታንቢ አለመነችም ሁሌ ፕረክ ሰለሆና😂😂😂😂😂 ታለመመጂ ዉዴ ይገበሸል ያሴት ጀግናሽ ዉዴዴድ❤❤❤❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Рік тому +10

    ሠለም ምርጥ ቤተሰብ ማሻአላህ ለሙዬ ይገባሻል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmasultan632
    @asmasultan632 Рік тому +1

    ማሻአላህ ወድሞችሽን አላህ ይጠብቅልሽ😊😊

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni Рік тому +3

    እንደው ደስ ስትሉ ❤❤❤ምርጥ ወንድሞች እንዲህ ነው ውለታን አለመርሳት

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 Рік тому +2

    ወይ እምወደው ቤተስብ እድሚ ዘመናችሁ በፍቅረ የተሞላ ያድረግላችሁ የኔ አብሮ ማልቀስ ተባረኩ❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +17

    በርቱ ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @ኡሙፈሀድያረብቀጥተኛውንመ

    ደስ ስትሉ ማሻአላህ 11አመቴን ስደት ጀምራለሁ ግን አልሀምዱሊላ መድሜን እህቴ አድቀን ሰብራዝ ከረጋቸዋለሁ ብዬ ተስፍ አለኝ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Рік тому +12

    ከምር የልጅ እዋቂ ናቸው ልጆቹ❤

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +1

    ማሻአለህ ወድም መላት እኮ የባት ምትክነው ሺ አመት ኑርለት ለተቢ ❤❤❤ኢስኪ በአላህ በስት እደገዛቹት ንገሩኝ ኮመቴ ስር 16አመት ወድም አለኝ ሰፕረይዝ ለድርገው

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Рік тому +14

    በጣም የተለይ ቤተስብ🎉❤❤

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ

    የኔ ውድ❤ ይገባሻል ወላሂ እኔንም አስለቀሺኝ😭😭

  • @حزامحزامحزام
    @حزامحزامحزام Рік тому +4

    ለሚ የኔ ጅግና ተባረኩ ወንድሞች💖💖💖💖🙏

  • @SofyaahmedMhmed
    @SofyaahmedMhmed Рік тому

    ይገባሻል ምርጥ ነሽ ወደፊት ኖራችው በመኪና እሚያስደስቱሽ ያርግሽ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +3

    ይገባሻል ❤❤❤ለሙዬ ጀግና እህት ❤❤❤❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому +1

    ይገባሻል ለሙ የምር ማሻአላህ ጀግናህትኮነሺ

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Рік тому +5

    የኔ አለቃሻም ሰወደሽ ❤❤💟💝👍እስቲ ሼር አረጊልኝ ለምለም ደስ ይበልኝ

  • @alamazalamaz5930
    @alamazalamaz5930 Рік тому +8

    ምርጥ ወንድሞች

  • @SadMus-m6t
    @SadMus-m6t Рік тому +5

    ለወድሞችሽም አለህ ይጨምሪለቹ ወንድም መለት እንደዘነዉ መሻ አለህ

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Рік тому

    ማርክ አብርሽ ኤፍ ጀለስ ማነው ስሙ ተበረኩ እግዚአብሔር ይበርከችሁ ለሙ ጀግነዋ ይገበሸል❤

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +5

    አላህ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale Рік тому

    የበለጠ ነገር ይገባሻል ለሚዬ የተባረኩ ወንድሞች ናቸው❤ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 Рік тому +6

    ይገባታል የበለጠ❤❤❤ውለታዋን ስላልረሳችሁ ሁለቸሁንም እናመሰግናለን A M E❤❤❤ክበሩልን መኪና ገዝታችሁ ምት ሰጡ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ ለሚ ቤተሰብ አክባሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Рік тому +2

    አብርሽዬ አንተም ስትስቅ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ወንደሜ

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Рік тому +4

    ማሻላህ በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠው❤❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +2

    ይገባሻል ለሙዬ የኔ ጀግና በርች ❤

  • @montaha1976
    @montaha1976 Рік тому +6

    ማሻላ ደስስትሉ ዉዶቼ

  • @maryamhusine689
    @maryamhusine689 Рік тому +1

    ማሻአላህ በሰላም ሂደሺ በሰላም ተመለሺ ለሙ ትለያላችሁሁ አይለያችሁሁ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +5

    ስታስቀኑ ፈጣሪ ይስጣችሁ አይ ወድምነት እህትነት❤❤❤❤❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Рік тому

    ለጀግና ሴት ይገባታል ለሚ ይሄም ሲያንስብሽ ነው ጎበዝ ወንድሞች ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Рік тому +4

    በጣም ጎበዝ ናችሁ 😍😍

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Рік тому +2

    😢❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ

    ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ውንድም ያላችሁ በጣም እድለኛናችሁ እግዝአቤሔር ይጠብቃችሁ ይገባታል የሴት ጀግና ናት

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Рік тому +4

    ግን ለሙ ሞተር መግዛት አቅቷት ነው ? ትንሽ ገረመኝ

    • @tsionsolomon-kr3hr
      @tsionsolomon-kr3hr Рік тому

      aketewat sayehon 1ande tenshu neger ayetayshem enji ebet enkan gezetalch ayedalem moter

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Рік тому

      Sente new yem gezaw?

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Рік тому

    በውነት አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ላንች ይገባሻል ምርጥእህታቸውነሽ አስተዋይ

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Рік тому +5

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Рік тому +1

    የኔ መልካም ለሙዬ❤❤ይገባሻል❤ወላሂ በጣም ነዉ ድስ ያለኝ❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +141

    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ😢😢😢😢

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 Рік тому +1

      አሚንያረብ

    • @hayatyoutube7015
      @hayatyoutube7015 Рік тому +5

      እጭ ፈኖኖኖኖኖኖኖ ገደልይገባ

    • @ውባለምጎጃሜዋ
      @ውባለምጎጃሜዋ Рік тому

      ​@@hayatyoutube7015አች ገደል ግቢ አች ጀዝባ

    • @ሰላም-ፀ4ተ
      @ሰላም-ፀ4ተ Рік тому

      ​@@hayatyoutube7015አአቸው ገደል ግቢ የሞትሽ ደነዝ ቆረቆዳ በክት

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 Рік тому

      @@hayatyoutube7015 አንች ተከረበች ቀሻሻ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Рік тому +1

    የገባሻል ጀግና ነሽ ኖረሽ ያኖርሻቸው
    አንቺ ባትኖሪ ማን ያቃቸው ነበር
    እኔንም አስለቀስሽኝ😢😢😢

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Рік тому +3

    እውነት ደስ ይላል❤❤

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 Рік тому

    ይገባሻል ወድሞችሽን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @serklma4551
    @serklma4551 Рік тому +6

    ስታምሩ❤