🦋ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #abtube #marketube #mubitube01#family

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @Haymitube01
    @Haymitube01  3 місяці тому +1257

    youtube.com/@bekitube16?si=c8mCb1jYxqFWiQTX
    ቤኪን subscribe አድርጉልኝ ከካሜራ ጀርባ ያለ ወሳኝ ሰው ነው🥰🙏

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 місяці тому +372

    ሀይሚን የምትወዱ 100ሺ እናሰገባት የምትሉ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +2

      Mየ ደምሪኝ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому +1

      አዎ ሁሉም ሰው ይረባረብ ትላንት አላያችሁም ማርኬ እንዲጠቀም ማድረጓ

  • @SeadaiMD
    @SeadaiMD 3 місяці тому +79

    ወላሂ ሀይሚ ልዩ ልጅ ናት የምትሉ ላይክ የኔ አስተዋይ የጋሸየ ልእልት እኮናት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ስወድሸ ሀያቴ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 місяці тому +127

    የኔሚስኪን ሀይሚየ😢😢😢ልታጥብለት ወሰደችለት እፍፍፍፍ ሙቤን ክእነአብርሽ እኩል በማየትሽ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 3 місяці тому

      በጣም ዴምሪኝ ውዴ❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mihrattomas5664
      @mihrattomas5664 3 місяці тому +2

      Getani enem germchin❤❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому +1

      ሀይሚ ተባረኪ መልካምነትሽ አይለውጥብሽ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 місяці тому

      በትክክልበእውነት❤❤❤❤😢😢ሃይሚዬ የኔ ቅን😢❤❤❤❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 3 місяці тому +214

    ከባድ ነገር እንኳን ቢገጥማችሁም ሞት አትመኙ ብለዋል ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 3 місяці тому +41

    ሀይሜ የእኔ ቆንጆ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ሁሌ ልበሺ ሀይሚ ቀሚስ በመልበሷ የተደሰተ በላክ አሳይዋት

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 3 місяці тому +96

    ማነው እንደኔ የጋሽዬን ልጆች የሚወድ ፍቅር እኮ ናቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 місяці тому +94

    ይህች ልጅ ግን ከልቧ ምስኪን ናት አጠያየቋ ራሱ የየዋህ ነው ስታሳዝን ሐይሚዬ የኔ ማር የዋህ ርግብ ነሽ❤ "ሐይሚዬንና ሙባን" 100k "እናስገባቸው እባካችሁ ደስ እንዲላቸው ዛሬ ላውንደሪ ነው አትልም ሙባዬ😂😂😂❤❤❤😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +1

      በጣምየዎህናት❤❤❤🎉🎉ደስይበላትእነስገባትአቦ

    • @FgHj-hy3ke
      @FgHj-hy3ke 3 місяці тому +1

      በጣም የኔ የዋህ❤❤❤❤

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому +1

      ሙቤ 1ዐዐ ሺ ገብቶአል ሀይሚን እባካችሁ እናሰገባት የቡታጀራ ሪከርድ ትሰበር

  • @sayedahmada8263
    @sayedahmada8263 3 місяці тому +20

    የኔ እሥፍሥፍ ሀይሚ😭😭😭😭😭😭ተው አትኩብኝ ገደላችሁብኝ አሣቅቃችሁ እንደት እደሆነች የሥራህን

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому

      የኔ የዋህ በጣም ነው እኮ የምታሳዝነው ሲደርግ እጠራሀለሁ አላለችውም ለሙቤ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤😢

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 3 місяці тому +216

    ሀይሚዬን በዚ ልክ አታስጨንቋት🙄 የምትሉ👍👍አርጉ 🎉❤

  • @SamryNigatu
    @SamryNigatu 3 місяці тому +236

    ሙቤን እና ሀይሚ የሚዲያዉ ድምቀት❤❤ እንደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ🥰🥰🥰🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ሳምሪየ ደምሪኝ

    • @SamryNigatu
      @SamryNigatu 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ እማ🥰🥰

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 3 місяці тому +25

    ሀይሚ የእኔ ቆንጆ የእኔ ልእልት የጋሽዬ ልጅ የእነ አብርሽ እህት የፕራንክ ቅመም ቡራ ጆሲ27 ላይ ፍቅረኛ እንደሌለው ተናግሮአል ሀይሚ ፍቅር እንዴት እንደሚመጣ ስለማይታወቅ ባለፈው በምንም ተአምር ፍቅር እንዳይዝሽ ተናግረን ይሀው ጊዜው አሁን ደረስ አስቀድመን የተናገርነው ለዚህ ነበር ሀይሚ ቆንጆ በሩቁ ያልነው አንቺ ብዙ ራእይ ያለሽ ልጅ ስለሆንሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ጠንካራ ነሽ የልጅ አዋቂ ነሽ አይዞሽ መቼም ቢሆን ከጎንሽ ነን በምንም እንዳትሸነፊ ከዚህ በኃላ አወቂበት የራስሽን ቤት ለማሞቅ ሞክሪ መልካምነትሽ አይለወጥ ጥሩ ጊዜሽ ስለሆነ በአሪፍ አይዲያ በምጣት በቅርብ ጊዜ 100 ሺ እንድትገቢ እንፈልጋለን የሀይሚ ወዳጆች እባካችሁ 100 ሺ እናሰገባት ከብሩክ ቀድመሽ 100 ሺ መግባት አለብሽ ማንነትሽ መታየት አለበት አንድ ነገር ቤካ አደራ ከሀይሚ ጋር ሁንና ቡራን ሀዬለኛ የሚፈትን ፕራንክ አድርጉት ልክ እሷን ባለፈው በፍቅር ፕራንክ እንዳደረጋት በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ የሀይሚ ቅመም ፍቅራችሁን በላይክ አሳይዋት

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 місяці тому

      የኔ አሥተዋይ የእዉነት እኔ ራሡ ይህ ጥያቄ እኔም ላይ አለ ምን እደሚሠማዉ ማወቅ አለብን ቡራ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 місяці тому +47

    እንኳን ፕራንክ ሆነ የምር ደነገጥኩኝ ለማንኛውም ሀይሚ ቀሚስ ሲያምርብሽ የኔ ውድ ጌታን❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 місяці тому +67

    ሀይሚ እና አብርሽ በጣም የዋህ ንፁህ ሰው ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 місяці тому +12

    ወይ ሙቢ እንደ ኪኒኒ ነው የምውጥሽ አላለም 🤣🤣ሃይሚይ የኔ ምስኪን ደግሞ በጣም መልካም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 3 місяці тому +100

    ይብቃችሁ ሀይሚን ፕራንክ አታርጉብን 😢 ስታለቅስ ማይት አልፈልግም

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ❤

  • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
    @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 3 місяці тому +540

    ሀይምአስተዋይ ነት የምትሉ። ለይክ ገጭ

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 3 місяці тому +5

    ሃይሚን አለማድነቅ ንፉግነት በጣም ጥሩ ልጅ ነች 100 ሺ እናስገባት ብዙ ወዳጆች እንዳልዋት ይታይ እኛም ደስ ይበለን

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому +1

      እባካችሁ ሀየሚን 1ዐዐ ሺ እናስገባት

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 3 місяці тому +149

    የኔ ሞኝ ሙቤ 😅 እኔ ልብስ ልታጥብ እደሆነ ገብቶኝ ነበር የኔ የዋህ ሀይሚዬ እፍፍ የኔ እሩሩ እሲ 100k እናስገባት የምትሉ ሙቤንም እደዛዉ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍👈

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 3 місяці тому +2

      👍👍👍👍👍👍👉👈👈👈👈👈

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 місяці тому +2

      ሙቤ ሀይሚ 100 ሺ እናስገባው

  • @meditube147
    @meditube147 3 місяці тому +184

    ሃዩ ፕራን እያረጋቻቸው ነው የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ 😢😢😢ሃይሚ አታሰቃይቡን የኔ ቆንጆ አለቀሰች ❤❤❤

    • @kidsttube
      @kidsttube 3 місяці тому +2

      እኔም ብየ ነበር ግን ወላሂ ስላለች ግማሽ ግማሽ ነኝ 😂😂😂

    • @የመርሳዋ254
      @የመርሳዋ254 3 місяці тому

      አደለም ፕራክ 😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 місяці тому +6

    ሀይሚ የኔ የዋህ ❤😢ሙቤ ግን ውስጡ ምንም ደስተኛ አይመስልም በጣም ዋጥ አድርጎት ነው እንጂ በሀዩ ዙሪያ 😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +505

    ለቃልድም ቢሆን እዳዚ አይበልም ለሴጣን በር መግፋት ነው 😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 3 місяці тому +1

      አንዳዴ እንደ ሠው ማሠብ አቅታቸዋል
      ምንድነው ማሟረት ቱቱ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому +2

      🤔🤔🤔👍👍👍🥱

    • @chalturegasa
      @chalturegasa 3 місяці тому

      አዉንት ነው

    • @kal3501
      @kal3501 3 місяці тому

      Awo ewant new😢

    • @MilonBd-n4v
      @MilonBd-n4v 3 місяці тому

      ኧረ ሙቬ ገደለኝ በሳቅ ሳሙናም አለ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 3 місяці тому +64

    ሀይሚ የምር ሰውነሽ ትለያለሽ ለሰውልጅ የምሰጭው ፍቅር እና ክብር የተለዬነው በቃ ልባም ሴትነሽ አላህ የምፈልጊውን ሁሉ ይሙላልሽ ቀበጧ ዛሬደሞ የሌለ አምሮብሻል ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ሱሱየ ደምሪኝ❤

  • @Muna336
    @Muna336 3 місяці тому +17

    ሀይሚ የሰውነት ጥግ ባንችላይ ታየ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅሽ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    የኔ የዋህ ሙቢ😢 ሙቢ ና ሀይሚን እምትወዱ 👍😘

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 3 місяці тому +73

    መታደል ነው የጋሽየ ልጅወች ሁሉም የዋህ ናችው የጋሽየ ቤተሰብ የጭዋ ቤተሰብ እግዛኣብሄር ረጅም እድሜ ከጠና ይስጣቹ ማንም የማበግረው።

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      አሚንበጣም❤❤❤❤❤

    • @Azeeza-s5h
      @Azeeza-s5h 3 місяці тому

      Sallallahu aleyhi wassallam ❤

  • @ZebenayeMimi
    @ZebenayeMimi 3 місяці тому +4

    ሀይሚ በጣም ነው እምወድሽ የኔ የዋህ የኔ አስተዋይ የኔ ቆንጆ❤ ብሩክ ጥሩ ልጅ ❤ፈጣሪ አንድ ቢያረጋቹ ደስ ይለኛል so ብሩኬ አስብበት "በእጅ የያዙት ወረቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል "❤❤❤

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa 3 місяці тому +90

    ወዉ ሀይሜ አምሮ ብሻል የምትሉ

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 місяці тому

      በጣምነዉ ሀይም ሁሌም ነዉ ❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +1

      ሁሌምእዳማረባትነዉየኔሴት

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 місяці тому +38

    ሙቤ ሁለተኛ እራስን ስለማጥፋት እዳትሰራ ሰይጣን እሄንን አጋጣሚ ተጠቅሞ ይገፋፋካል ሀይሚዬ እኔ ልጨነቅልሽ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      Hየ ደምሪኝ

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 3 місяці тому +11

    ሃይም በጣም ኣስተዋይ ናት ነምትሉ 👍ግጨዩልኝ❤❤

  • @walotube33
    @walotube33 3 місяці тому +93

    አኡዙቢላህ ምንድነው😢😢ወላሂ የምሬን ነው ደነገጥኩኝ😢😢😢😢😢 ላኢላሃ ኢለላህ ሙሐመዱን ረሱሉላህ❤

    • @Gamila306
      @Gamila306 3 місяці тому +2

      ሰለላሁ አለሂም ወሰለም

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 місяці тому +2

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢 ወላሂ እደት እደደነገኩኝ

    • @medinegnyeresulwedag8509
      @medinegnyeresulwedag8509 3 місяці тому +1

      صلى الله ءليه وسلم❤

    • @MameTub_M
      @MameTub_M 3 місяці тому +1

      صلى الله عليه وسلم🎉

  • @samira7639
    @samira7639 3 місяці тому +28

    ሀይሚዬ እና ሙቤዬ ፍቅራቹዉ ያስቀናል ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹዉ❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 3 місяці тому +6

    ሃይምዬ የኔ እናት ሰሞኑን በፕራንክ ገደሉሽ እኮ
    ሃይሚን 100k እናስገባት

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 3 місяці тому +142

    ሚዲያ ከሚሰራ ሰዎች ከሁሉም በላይ ሀይሚን ሰወዳት

  • @mmn2249
    @mmn2249 3 місяці тому +38

    አየ ሙቤ የተመታህ ሀይሚየ ሰሞኑን መጫወቻ አደረጉሽ አደል ዉድ😢😢

  • @SamrawitHailay-e2e
    @SamrawitHailay-e2e 3 місяці тому +30

    ሃይሚዬ ኣታስጨንቁብን የምትሉ እስኪ 😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      Sየ ደምሪኝ❤

  • @11Secho
    @11Secho 3 місяці тому +41

    ሀይምን አለ መድናቅ ይካብዳል አራ 100k እናስገበት ውዷቼ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +56

    ሙቢ ከሙስሊም የህአይጠብቅም ሀይሜ የኒቆጅ የኒማር አላህይጠብቃችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      F የ ደምሪኝ

  • @ፍቅርቱዩብ-ከ1ጸ
    @ፍቅርቱዩብ-ከ1ጸ 3 місяці тому +4

    ሀይማዬ የኔ የዋህ አራተው ሀይማዬ አታስከፋት እኔ ቅመማ ስከፋት አልወድም የኔ አስተዋይ በጣም ነው የምወድሽ 🥰🥰

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 місяці тому +33

    ወይኔ በሳቅ መጨረሻላይ😂😂😂😂😂😂 እህህህህ እናም ሀይሚየ የዛው አለባበስሽ ልዪ ነው እሄንኑ ለብሰሽ ከቡራጋ ነይ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 місяці тому +1

      ሁሌም አምሮባታል ያኔ ልዩ

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች 3 місяці тому +58

    የቡታጅራ እናትነሽ የኛድምቀት የኔውድ በጣምእንወድሻለን እህትአለም

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 3 місяці тому +10

    አንተ ጉደኛ ሐዩ ስለናፈቀችክ ለማስታወቅ ነው ሐይሚ ጎበዝ እጠቢና አድርቀሽ መሕሺለት የዘንድሮ ሰው አይታመንም ❤ ውዶቼ እባካቹ 1000 አስገቡኝ በናታቹ 💔😭

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 3 місяці тому +154

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 місяці тому

      Saw saw saw saw🥰🥰🥰🥰

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 місяці тому +1

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw 3 місяці тому

      Saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 3 місяці тому +1

      SAw SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 місяці тому +16

    የሙቤ ወዳጆች ይህንን መልካም ወንድማችንን እናበርታው ከእሱ ጋር የምንቆም❤️👍👍👍👍👍

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому +3

    የእኔ ማልቀሥ ምድነዉ ኡፉፉፉ ሙቢ አሏህ አዉፍ ይበልክ አኡዙቢላህ ለሼይጧን በር አትክፈት

  • @Hቾ
    @Hቾ 3 місяці тому +56

    በናታችሁ ሀይሚንመቶሽ እናስገባታ❤❤❤❤❤አታሠቃዋት😢😢😢

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 місяці тому +2

      አዎ በእናታችሁ ከብሩክ ቀድማ 100 ሺ ትግባ ዛሬ የሰጠው መልስ አናዶኛል ፍቅረኛ አይደለችም አለ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      ምንምእኮአያናድድዉደእወዳታለሁእኮነዉያለዉይዎደዳሉያዉሁሉምበግዜዉይሆናልብለዉእጁይዎደዳሉያዉሁለቱምየሚደርሱበትየማሳኩትእቅድስላለነዉ

    • @Hቾ
      @Hቾ 3 місяці тому

      @@SasddGaddd-bh2xk እኔ እዳዛአላልኩም የፕራኩነውያልኩት በጣምነውደስያለኝ ብሩኬ ለሠጠውመልስከሆና

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому

      እኔምደስነዉያለኝወደፊትመጣመራቸዉአይቀርም

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 місяці тому

      @@SasddGaddd-bh2xk ሲንግል ነኝ ብሎአል እኮ ስለዚህ ጅብ በቀደደው ውሻ ይገባል ነው ጨዎታው

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 місяці тому +28

    ማርያም ደንግጨ ነበር አረ እንድህ አይነት ፕራንክ ቢቀርስ የኔ የዋህ ሀይምዬ ስወድሽ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому

      Inemi getani 😢😢😢😢

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 3 місяці тому +71

    ማነው የኔሀሳብ የምስማማ ሀሚይ እና ቡሩክ አብረው እየሰሩ እሷምትድግ እሱም ሀሳቡን ፍጥሪ ያሳካለት ከዛም አብረው ይጥመዱየምትሉ

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 3 місяці тому

      እዛእያየሆእዚህኩመትኩ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +3

      እነሱምእደዛነዉያሰቡትይመስለኛልይዎደዳሉሁለታቸዉንምፈጣሪየልቦናቸዉንያሳካላቸዉ❤❤❤

    • @amisyasgashu5889
      @amisyasgashu5889 3 місяці тому +1

      ቢዋደዱ ባይዋደዱ የነሱ ጉዳይ ነው እኛ የሰው ህይወት ውስጥ ምን ጥልቅ አደረገን ወንድ እና ሴት ለቢዝነስ ስራ በመጡ ቁጥር ይጋቡ ማለት ምን ይባላል

  • @halimetdewud
    @halimetdewud 3 місяці тому +244

    ለሙቢ እስኪ ፍቅራችሁን ቅለፁለት በላይክ❤❤😊😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      Hየ ደምሪኝ

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb 3 місяці тому +14

    ሀይሚ ሳላደግሽ አላልፍም ሙቤ ደሞ ቡራ አይይህ ይሄን ስራህን ስታስጨንቃት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ውድ

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 3 місяці тому +2

    ሃይሚየ የኔ ጅግና ሰት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 3 місяці тому +25

    ሀይሚየ የኔ የዋህ❤❤❤ የኔ አስተዋይ እወዲሻለሁ ሀሚየንና ሙቤን የምቶዱ👍

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 3 місяці тому +93

    አኡዙቢላሂ ሚንሸይጦን ራጅም አተ አላህን ፍራ ለቀልድም ቢሆን ካላህ መንገድ አትውጣ ሡበሀን አላህ ☝

    • @HayatKasaw
      @HayatKasaw 3 місяці тому

      ወላሂ በጣም😮😮😮

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ማሬ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому +2

    ሀይሚዬ. የኔ የውአ. ስታሳዚን. ❤❤❤❤❤❤

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 3 місяці тому +386

    ሀይሚ በጣም ለሰው አዛኝ ናት የምትሉ😊😊😊😊😊❤❤

    • @እናቴማርያሞ
      @እናቴማርያሞ 3 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድሀደሚበጣሞለሰውአዛኝናትየሞትሉየኔእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому +2

      ያብርሽ እህት እኮ ናት❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 3 місяці тому +1

      በጠም❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ኢክሩየ ደምሪኝ

    • @EkramAleyou
      @EkramAleyou 3 місяці тому

      እሽ

  • @HabeebPak-qt8py
    @HabeebPak-qt8py 3 місяці тому +18

    በስማም አረእግዚአብሄር ይቅርይበልህ አይደረግም ስቅቅአለኝ ወንድሜአይደረግም የሠይጣን ስራነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamMaryam-c1d
    @MaryamMaryam-c1d 3 місяці тому +1

    Kkk dhugaa jete uffatan haa micatan kkkkk woyyi mube

  • @AarAar-hh6sd
    @AarAar-hh6sd 3 місяці тому +31

    እዝኩሩ አላህ ይዝኩርኩም ሰበሀን አላህ ወልሀምዱ ሊላህ ወላሁ አክበር ሙስሊም እህት ወድምቸ ዱአ አድርጉልኝ ❤

    • @Samira-o1q
      @Samira-o1q 3 місяці тому

      አብሽሪ እህት አላህ ካልሽዉ ከጠየቅሽው በላይ አላህ ያስደሳሽ የኔዉድ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 3 місяці тому

      @@Samira-o1q አላህ ያበሽሪክ በልከይር ያኡክቲ አሚን ያረብ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 3 місяці тому

      አላህ ያበሺርሺ እህትየ ያርብ ❤ዴምሪኝ❤

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 3 місяці тому +28

    ተዉ ሙቢ እኛ እንወዳሀለን እና ሙቢ እና ሀይሚን የምትወዱ በላይክ😂😂😂

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 3 місяці тому +2

    ሀይምዬ ድንጋጤሽ አሳዘንሽኝ❤❤❤ እረ ቃላት ምረጥ እሰይፍሻለው አይባልም

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ

    ሀይሚየን. አታስለቅሱብኝ. አበዛችሁት. የኔ ልዩ ሀይሚሻ. ብሩኬን. ሙቤን. አስለቅሻቸው. ብድርሽን መልሽ. በጣም እወድሻለሁ. ሲከፋሽ አልወድም. የኔ ቀበጥ የኔ ኩሩ የትንሽ ትልቅ እስማርትኮነሽ. አስተዋይ ብልህ

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 місяці тому +26

    ሀይሚዬ የኔ ድንቅ የኔ መልካም ሴት

  • @Merema-z1q
    @Merema-z1q 3 місяці тому +4

    የኔ ሚስኪን ሀይሚ አሳዘነችኝ

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw 3 місяці тому +18

    ሙቤ የኔ መልካም ሠው አንተኮ ትለያለክ ሁሉም ለራሡ ነው የሚጥረው አንተ ግን ትለያለህ በናታቺሁ 100 እናስገባቸው እነዚህን ጀግናወች 🙏🙏🙏

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 місяці тому

      ሁለቱም 100 ሺ እናስገባየው

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች 3 місяці тому +20

    የኔናት ፈጣሪህልምሽን ሁሉ ያሣካልሸ የእውነት❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 2 місяці тому +1

    ሀይሚ የኔ የዋህ በናታችሁ አታስለቅሷት❤❤❤

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 3 місяці тому +11

    ግደላይኝ ምታይኝ አላልችም ወይኔ ሃይሚ ልዩ ነሽ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️ ሙቤ በማይጋፈጥ ሰው ጋር ትጋፍጣለክ ጠብቃት ታስለቅሳለች ትለቅሳለክም።

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +33

    ሙቢ በህይወት ከቆየ ቀስቅሱኝ ልተኛ ነዉ😂😊
    ሀይሚ የኔ የዋህ ቀሚስ ያምርብሻል ።ሁልጊዜም ልበሽ

  • @bayetube-rh8re
    @bayetube-rh8re 3 місяці тому +2

    ሀይሚ የኔ ስስቴ❤❤❤

  • @Alihamdulilah-h8t
    @Alihamdulilah-h8t 3 місяці тому +21

    የኔውድ ስወድሽኮ የዛሬው አለባበስሽ ማሻአላህ አምሮብሻል

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ዛሬ በሩታዬ መልስ ደስስስ ያለው ላይክ ❤❤❤❤ አይዞህ ሙቢዬ ህይወት ይቀጥላል እንደ አብርሽዬ ❤❤❤❤

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 3 місяці тому +1

      እህትማማቾች ሲጣላ ደስየሚለው ሴጣን ነው እናተ አድናቂነን የምትሎ ሰዎች ትክክልነሽ ትክክልነሽ ባትሉ እነዚልጆች አይጣሉምነበር

    • @MekiyaMohammed-y8t
      @MekiyaMohammed-y8t 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 3 місяці тому

      ምንም ደሥ አይልም አታሽቃብጡ ለራሳችሁ እወቁ

  • @MmmmMmmml-pv5eg
    @MmmmMmmml-pv5eg 3 місяці тому +2

    ሀይሚዬ ለሰዉ አዘኝ ነሺ ዎለህ ትለያሌሺ❤❤❤❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek 3 місяці тому +12

    ዋዉ በጣም አምሮብሻል ሀይሚየ አለባበስሽ ሁሌየም እድህ ያለ አለባበስ ልበሽ እህቴ ❤

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c 3 місяці тому +24

    የምር ዘና ነዉኮ የምታደርገዉ ልብስ ላጥብነዉ አላልክም ደግጨ ነበር ዉሸትነዉ አልሀምዱሊላህ ሀይሚየ የኔቆጆ የኔ ልእልት መልስህን ጠብቅ አትለቅህም ዋ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Demoza-mr7sm
      @Demoza-mr7sm 3 місяці тому +1

      ወይሀይሚ ቻይዉ

  • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
    @ነጁነጁ-ቈ5ወ 3 місяці тому +3

    ሀይሚይ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @Mihret-uy6gp
    @Mihret-uy6gp 3 місяці тому +21

    እቺ ልጅ ግን በጣም የዋይናት

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ወይ ሙቤ ፈታ ነው የምታደርከኝ እያማከሩ ሞት አለ እንዴ ክክክክክክክ ሀይሚ የኔ ቅመም ትለያለሺ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ 👍🌹🌷ግን ሙቤን ከነ ዘለቀ ጋር ማየት ናፍቆኛል ምናለ ተጣልተው ከሆነ ቢታረቁ

  • @ሂዳያSadik-y6c
    @ሂዳያSadik-y6c 3 місяці тому +2

    የኔየዋህ ወላሂ እንዴት እንደምወድሸ ነፍሴ ለሁሉም አዛኝ እናትየሆንሸልጅ ሀይሚዉድድድ

  • @Zenet-i9n
    @Zenet-i9n 3 місяці тому +17

    ወላሂ ብራክ መሆኑን እያወኩ አለቀስኩ አይ 😢😢😢😢ሀሚየ የኔ የዋህ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 3 місяці тому +12

    ኡፍፍፍ😂 😂 ኧረ ሙቤ ተው ግን የኔ እናት ሀይሚየ ሙቤ የስራኸን አዳፋሽ አለሁ አላለም😂😂😂

  • @RddffFffss
    @RddffFffss 3 місяці тому +11

    ሙቤ እና ሀይሜን እምትዉድት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 3 місяці тому +15

    የኔ ዉድ ሀይሚዬ ሁሉም ጉርድ ልበሺ በጣም አምሮብሻል ❤️❤️❤️

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 3 місяці тому +17

    ዬዋ ሰው ሁሌም ሰውን ስለምየን የእውነት በትንሽ ነገር ልብ ይሰበረል😢😢😢😢😢😢😮

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውዷደምሪኝ🎉🎉🎉🎉

  • @AbyeAlemayew
    @AbyeAlemayew 3 місяці тому +2

    ሀይም ማር. ነሽ.

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 3 місяці тому +13

    ሀሚ ግን የልጅ አዋቂናት ወላህ የኔማር❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      Sየ ደምሪኝ

  • @AshuAshenafi-g3q
    @AshuAshenafi-g3q 3 місяці тому +9

    haimy በጣም ቆንጆ ነሽ በጣም የዋነሽ ተባራኪ ሙባረክን አንከባክቤ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 місяці тому +1

    ኡፍ ሰዉ ሲከፋዉ አልወድም በተለይ ወድ ልጅ ሙቤ እግዚሐብሔር የምትፈልገዉ ሳይሆን ሚያስፈልግህ ይስጥህ በርታ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 3 місяці тому +29

    የኔ እናት ሀይሚዬ የዋህ እኮናት ተው ግን 😢😢

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 3 місяці тому +30

    ወለሂ ኢዉነት ማስሉኝ አሰለቃሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 місяці тому

      እኔም😢የሩታ ለቅቄ ደግጫለው😢😢

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 3 місяці тому +1

    ሀይሚ የልጅ አዋቂ ወላ ስለአንቺ ሁሌ እገልፃለሁ ብቻ ይጨምርልሽ🥰🥰🥰🥰

  • @H.ነኝስደተኘወያነትወነፈቂ

    አረ ተው ሙቡነ እነ ዘለቀን እነወንዴን አስተርቁወቸው በአለህ ምስክን ልጆች ነቸው አስጠጉውቸው ሁለቹም

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 3 місяці тому

      Ene beye beye. Dekemeige lulume negerachewe nebere hulum zeme alu alegebaigem lemene edehone

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 місяці тому +17

    ሀይሚየ ቅመሟ🥰

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 3 місяці тому +3

    ሃይሚየ የኔ ቆንጅ 🥰🥰🥰🤣የዋህ

  • @DestaWerku
    @DestaWerku 3 місяці тому +21

    ዋው የመጀመሪያ ነኝ በላይክ አትረፍርፉኝ እሲ❤❤❤❤

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 3 місяці тому +46

    ኡፍፍ ከሀዩ ለምን ታጣሉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @NewVip-dt2rc
      @NewVip-dt2rc 3 місяці тому

      ከሙስሊምይሄአይጠበቅም😢😢😢😢

    • @betamarsha8931
      @betamarsha8931 3 місяці тому

      አልተጠጣሉም

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 місяці тому +3

    ወይኔ ሙቤ ነብስ አይማር😢

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +95

    ሀሚን የምትወዱ 100k እናስገባት የምትሉ👍👍👍👈

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 3 місяці тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👍👍👍👍👍

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 3 місяці тому +7

    የኔ ማርርር ሀይሚ ነፍ አመት ኑሪልኝ በፍቅር በጤና የኔ የዋህ

  • @Mነኝወለየዋ-k3s
    @Mነኝወለየዋ-k3s 3 місяці тому +2

    ማነዉ እደኔ ሀይሚ ያሳዘነችዉ የኔ ዉድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw 3 місяці тому +105

    ተው ግን ሀይሚን አታሰቃዩዋት 😢ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ወላሂ እንደት አሳዘነችች 😢😢😢😢 እኔን እህቴ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 місяці тому +1

      አዛኝየሆነችልጂናት
      ብራክመሆኑንእያወኩ
      ሁኔታዋአስለቀሰኝ