Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/35zunYBsjL8/v-deo.htmlsi=FI26U9kNxhs-R-Dk ሰብስክራብ ቤተሰብ🥰🥰
😢😢😢አለሀሙዱሊለሂ😢😢
ባክህ ወንድሜ ስልክህን እፈልጋለሁ ስጦታ ተልኮልህ ነዉ በማሪያም
❤❤❤😢😢👍👍
❤❤❤❤❤❤ቴንናኖኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢😢🙋♀️🙋♀️💞💞
እናታችን
የጓደኝነት ጠግ ትለያላችሁ
በጣም ጀግና ነህ❤❤
ሚፍታህ ወድሜ ትለየለህኮ አላህይጠብቅህ
ሚፍታህወድሜአላህጀዛችሁንይክፈላችሁትለያላችሁወላሂየጓደኝነትጥግ
ሚፍታህየ ትለያላቹ እኮ የጓደኝነት ጥግ እናንተ ላይ ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤
እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ የሌላችሁ ፅናት ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን
አሜን ፫ @Biruk እንየ የ4 አመት ልጅ እያለሁ ነው እናትየ ያጣሁ በጣም ይከብዳል እናት ያላቹ ለዘለዓለም ትንሩ
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤
አሚን
ማንም እንደ እናት 😢😢እስቲ እናታችሁን ከልቤ እወዳታለው ምትሉ በላይክ ግለፁልኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤😔
እናትን አንወድም እሚል ይገኛል እንደዚህ እምትኮምችዉ ሲስቱ
እማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ እናቴ ካሊቢያ እወዳታለሁ የሙቪ እናት ሲያይ አላቀስኩ
እማየ❤❤❤❤❤
አማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙቡዬ አበሳ በዚ ቀጥል እናትህም ፈጣረ ይጠብቅልህ
እናቱን የሚወድ የሚናፍቅ ብቻ 100k አስገቡኝ👍👍
ሄሉየ አይዞሽ የኔህት
ይድፋሽ አቺሰገጤ እህህበምታምኒውልለምንሽ ብሮፋይልሽንአውርጅው በየሄድሽበትአታሰድቢያት
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ አቤት
የሧ አይአይዴለም ውዴ@@ሀዩ27ይቱብ
@Hወለዬዋ ነዉደ ይቅረታ
እናትነት ለዘላለም ትኑርልክ😢❤❤
ያረብ
Amen😢
❤❤❤❤
ኣሜን🙏❤❤❤
በጣም😢❤🎉
ማነዉ እናቱን የሚወድ እስኪ 👍👍💙
ሙባ ወሏሂዛሬነው ሰብ የረኩህ አሏህ ይጨምርልህ ሁሉምነገር በረካ የሚሆነው እናቶችን ስንካድምነው።
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች👑ቅመሞችዬ ድምፅ ሁኑ በፈጠራቹ😥😥
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይሔንነገር አስረዱኝ
ሳህ
ኢሻአላህ ሙሥሊሞች ድምፃችንይሰማ ኒቃሟንምትለብሳለች ትምርቷንምትማራለይ😢😢😢😢
@@AddisGeletaሤትልጂኒቃምለብሳመማር አትችልምተብሎነው😢😢😢😢
ሙቬ እድሜና ጤና ይስጥለህ እናት ለዛላለም ትኑር እናታችሁን እምትወዱ👍
ማሪያምን እሪም ትክክልነች አልተሳሳተችም ከመዝናናት በፊት እናትን ማስደሰት ይበልጣል ለሁሉም ግዜ አለዉ እሪም አርቆ አሳቢ ነች የምር
ትመለስልን በሉ ሪም ተናፍቃለች belike አሳዩኝ የናፈቀችሁ 👍👍👍
ያለበት ሁኔታ ስለገባት ነው ግን እኛ ኮሜታተሮች ሳናውቅ እንፈርዳለን😢
ሳንረዳ ፈረድንባት
እሪም ማናት
@@ከረያባመታባዘራውtubeእኒታዛቢንኚገርምይለኛል
ጀግና ሙቤዬ አላህ ከዚህ በላይ ሰቶህ የምታስደስታት ያርግህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ ያረረረረረብ
ሪምልክናት ጥፋትየለባትም ባልገቤንነገርአስቀይመናታል ይቅርታ ማለትአለብን ከመዝናናትእናትንማስደሰትይበልጣል የምትሉላይክትጣ❤
ሣህ
እውነትነው
ልክ ነሽ እህቴ እኔስ ኮምቸም አላቅም ግን ሪም አርቆ አሳቢ ናት ወላሂ ትለያለች
እውነት ነው
እናት ለዘላለም ትኑር እስኪ እናታችሁን የምትወዱ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
@@እራህመትይቱብ 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
💖💖💖💖🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ተዋት ትማርበት ለሱናዋ ቆንጆ ለሒጃቧ ንግስት የተውሒድ አርበኛ ሰለፍይዋ እንስትእንቅፋት አትሁናት ኢሊሟን ትቅሰምበት ዋ ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች እሷ የኢስላም ጀግና መሆኗን ታውቃለች📚📚📚📚📚✅✅✅📚📚
አላህይጠብቃችሁ ሙቤላተምአላህየማታእጀራይወፍቅህ ይሄንሥፅፍበደሥታበእባየተሞላሣቅ ላድምሠውኮሜትፅፌአላውቅም አያለሁእጂ
ሚፍታህ አላዘር አህመድ አላህ ይጨምርላቺሁ😢😢😢😢 ሙባዬ አላህ ያጠክርህ የኔናት 😢😢😢አላህ እድሚና ጤና ይሥጥሺ ያረብ😢😢😢😢
ዜድ ደምሪኝ ውደ
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለት 👍😥አህለን ሙቤ ናፍቀኸን ነበር 😥የኔ ወንድም እንኳን ደና መጣክ ❤🎉
አላዛር ሚፍተህ አህሙ ተባረኩ ከጎኑ ስለሆናችሁ ❤
በትክክል😢❤
በትክክል
እሪምን እናስመልስ ልክ ነበረች
ትክክል ናት የውስጡን ስለምታውቅ ነው እንደዛ ያለችው@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን አወ ወላሂ እኛ በቪድወ ያየነውነው የምነወራው እሱ እድውም አረቆ አሳቢነ ምረጥልጀነቸ ትመለሰ
ማሻላህተባረከላህ አላህያስደስትህሙቤም በዙሪያውያላችሁትም የኔናትወላሂአንጀቴነውየተማሠለው አልቅሳአስለቀሰችኝ
ሚፍታህ አላዛር አህሙ የሙቢ ምርጥ ጓደኞች አሏህ ይስጣችሁ
ጎበዝ ሙባረክ በሂወት የሚያሥደሥት ነገር እናትን ማሥደሠት ነው የሙቤ እናት እኳን ደሥ አለሺ ልጅሺ አድጎ ለዚህ በቃልሺ አልሃምዱሊላ አላህ ያሥደሥታችሁ
ወላሂ ትለያላችሁ ሙቤ አህሙ ሚፍታ አላዘር እናት ሁሌም ደስ ይበላት
ጋደኛ ሳይሁኑ ከምር ከወንድም በላይ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርካቸዉ
Amen Amen Amen ❤
ይኒማልቀሰ
የኔ ውብ እናት አሏህ ረጅም እድሜና ጤናአብዝቶይስጣቻው ያረብ የኔ ንግስት
እስኪ ሙቤ 150k እናስገባው የምትሉ👍👍👍
እንሻ አላህ 200K እንሻ አላህ
እ
ወላሂ አልቅሸነዉ የጨረስኩት የእናትን ደስታ ማየት እደት ደስይላል
💔💔😥😥😥
ወኔ እናቴ በትከሳ ብትጠቁር ብቶራብ እናት ለልጃ ትኑር ነዉ የምለዉ ተባረክ ወንድሜ ሙባረክ ❤ሙቢ ሚፍታህ አላዛር አሀሙ እግዚያብሔርር ይባርኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እደት ደስ ሲሉ ማዘር አላህ እርሜና ጤና ይስጣት ያረብ አንተንም ጀዛክ አላህ ኸይርአላህ ይጠብቅህ ለናት ይገባታል
እሪም በአላህ በተቻለሽ አቅም ወደ ዩቱብ ተመለሽ ወላሂ መልካም ልጅ ነሽ የተረዳሽ የለም ነበር ባለፈው ያደረገችው ትክክል ናት
አልሀምዱሊላህ አዴምሠድቢያት አላቅም ቪድዮወንም አላየሁወላሂ ሁሉም ሠው ሥድብ ብቻኘወ እኔ ዴግሞ ሥድብያለበት ነገር ያሣቅቀኛል
@Aminእኒሰወአልሳደብምat725
ቅመሞችዬ ሙቢን እናበረታታው ወላሂ ሳየው ያሳዝነኛል ጭራሽ ሰሞኑን
😢😢😢😢
ወላሂ ትክክል 😢
ትክክል
ሪምን የተሳደበቹ እቅሪተ ጠይቁ በዝ ሚክንያት ነዉ ወጭ እደየዋጣ የፈላገችዉ ሪም ትላየሌሽ❤❤🙏
ማሻአላህ የናት ደስታ ይለያል አናት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አያቴን አሞብናል ዱአአርጉልኝ በጣም አየጨነቀኝነው
መሸአላህ ማነው በባ የጨረሰው አላዘረ የሙቢን እናት ቃለ መጠየቂ አድረግላት
😭😭😭😭ወይኔ አስለቀሱኝ የደረሠበት ያቀዋል😢😢 አሚንንንንን ኡሚሚሚ
እኔ እራሱ እንደት እንዳለቀስኩ 😢😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ወላሂ
በጣም ይሄንህይወት አሳልፊአለሁ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔ አራሱ😢😢😢😢
የሙባ እናት የናፈቀቻችሁ ብቻ 200k አስገቡኝ
😂😂😂4 she ezasha😂😂😂 200 🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ቂል በሰው ሥምአትነግጂ
@najat😂😂anajatanajatanajata6477
እኔን የገረመኝ የኔ ማልቀስ አላህ ከድህነት ያላቀን ያረብ ሙቤ እናትህን ከዚህ በላይ የምታስደስት ያድርግህ ዛሬ ልጅ ለቤተሰብ ሸክም በሆኑበት ሳአት ለሷ መኖርህ ለኔ ደስ ብሎኛል በርታ
ኡፍ ምን ኣባቴ ላርጋቹ ሙቢ ፣ሚፍታ፣አልኣዛር፣አህሙ በማያልቀዉ ውድድድድድድድድ ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ እናታችንም ዕድሜውትን ያርዝምልን
አህሙ ሚፍታህ አላዘር ከልብ እናመሰግናለን እናታችንንበመስዴሰታችሁ
❤❤❤❤❤❤
እናትነት የምር ያላዘር መልካምነት ይለያል ያለማሥመሠል ለሚወደዉ እንደሁም ለተቸገሩ መፀዋት ይከፋላል እግዚአብሔር እጠፋ አድርጎ ይክፈልህ ወንድሜ ሚፋታህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እፋፋፋፋፋፋ 💙💙🙏
የኔ እናት አላሆ ልጅሽን ይጠብቅልሽ ዱአ አርጊለት ሙቤ የልጅ አርአያ ጎበዝ አላህ ያስደስትህ እኔ እራሱ በደስታ አንባ ተናነቀኝ
ወንድሜ ለእናተ አስብ እንደዚህ እንዳደረክ ፈጣሪ ደግሞ ለአንተ ትልቅ ነገር አስቦ ያድርግልን ተባረክ እሺ የኔ ውዶም ዕድሜ እና ጤና ይስጥ ከእግዚአብሔር
ሙቢ አህሙ አላዛር ሚፋታህ በዚህ ነገር የተሳተፋቹህ አላህ ይቁምላቹህ ያረብ በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ የሙቢ እናት እኮን ደስ አለወት እናቴ
ሚፍታህ አላዛር ወላሂ በጣም ነው ያሰደሰታችሁኝ አቦ ክፊ አይካችሁ ዛሬ የሙቤ እናት ጋር እኩል ነው ያልቀሰኩት ያረቢ እናትን ማሰደስት እንደት ደስስስይላል ብቻ አልሀምዱሊላህ
መሻአላህ እዲህ የተመረቀ ልጂ መታደልነው አላህ ይጠብቅህ ወድም
የኔ እናት ሙባዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኡሚ ከማስደሰት በላይ ምን አለ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስአላችሁ ከጎኑ ያላችሁ ወንድሞች ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ያረብ
ማሻአሏህ እናትን ማሥደሥት እዴት ደሥ ይላል እናት ላላችሁ በሙሉ እረጅም እድሜ አሏህ ይስጥላችሁ ያረብ የኔ ውድ እናት የትሻለ ሀገር ያድርግልሽ በጀነትል ፊርዶስ -አዓለ ያኑርሽ
ሙባዬ የኔ የዋህ አዳዴ በየዋህነታችን እንጎዳለን አዳዴ ደግሞ የዋህነታችን እጥፍ አድርጎ ይሰጠናል ሚፍታህ አላዛር አህሙ የመሰሉ ምርጥ ጉዋደኞች አሉህ በጣም እድለኛ ነህ በዚህ ምድር ላይ የእናትን ደስታ እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ሙባዬን የረዳሽው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪልን በእውነት ይሄ የነፍስ ዋጋ ጭምር ነው 😢😢❤❤❤❤
አጀቴን በላችሁኝ በርቱ ሁላችሁም አህሙ አላዛር ሚፍታህ ያሠላም
ለነቺ 10000ሺ ደስተ ይገበሽል መሚዬ
ሪምየ በጣም ይቅርታ ለካ ለዚህ ነዉ አዉፍ በይኚ በአላህ ሙቢየ የኔ ጀግና ወዲም አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አድምቀን ሠድቢያት አላቅም
ሪም ኮሜንት ካነበብሽ በናትሽ ወደ ዪቱዪብ ተመለሽ አንች ምንም ጥፋት የሌብሽም አች ምርጥ ልጅ ነሽ በጣም አርቆ አሳቢ ነሽ ይቅርታ አድርልኝ ኮሜት ጽፌም ባልሠድብሽም በሆዴ ሠድቤሽ አለሁ❤❤🎉🎉🎉❤ለናቶቻችን እረዥም እድሜ ይስጥልንንን❤
እኔም አንዳች ይቅርታ😢😢😢😢
ሙቤ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ
ኡፍፍፍ ደስ ሲል 😢😢😢❤️♥️♥️♥️🙏🙏🙏ሙብዬ የኔ አባቴ ፍጥር ትለቅ ቦታ ይድርሰክ ♥️♥️♥️♥️💜💜
የሙቢ እናት ማነው እንደኔ ሚወዳት😘😘አላህ እናቶቻችንን በአፊያ ያኑርልን🥺🥺
ሙቢ አላህ ትልቅ ዳረጃ የድርስህ ሀጅ የምታስታርጋት የርግህ እንሻ አላህ ወላሂ ከምንም በለ ለናቱ ቦታ የለው ሰው ደስ ይላኛል ደሞ ጡሩ ጎዳኞችም አሉህ በርታ ጉዞ ወዳ ፊት
ማሻ አላህ ሙቤየ የኔ የዋህ አተን ከፍባለህ ማይት ነዉ ምኞቴ ለእናትህ ያለህን ከብር እናም ፍቅር በጣም ነዉ እምወድልህ አላህ ከተልቅ ደረጃ ያድርሰልን 🥰🥰🥰🥰🥰
ሙባ ወንድሜ ችግሮችህን ሁሉ አሳልፈህ ከልብ የምስቁበት ዘመን ያምጣላችሁ አይዞን ይህም ያልፋል የማያልፍ የለምና ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጥ ወንድሜ
አላዛር ሚፍታህ አህሙ ምርጥ ጓደኛ ናችሁ
እነት አትቻጋር የረቢ የአሏህ የሠሚዕ ለተጃጋራ ሁሉ ፈረጅን የረብ ሠሚ ነህ የስዳቷ እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አብሽሪ ሁሉ ለኸይር ነዉ
ማሻ አላህ የሁላቹንም እናቶች አላህ ይጠብቃቸው ፍቅራቹ ይጨምር አይለያቹ በጣም ደስ ይላል
የኔናት ወይኔ ልጄ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ ርጅም እድሜ ይስጥልህ ሙባዬ😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔራሡ እህበእባጨረሥኩት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
የኡመተል ሙህመድ የአለህ እዝነት ይስፈኑበቹ አለሁመ ሰለ ወሰልም አለ ነቢይነ ሙህመድ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏❤️🥰
አሚን ያረብ
አሜን የሰዉ ደስታ የሚስደስታችሁ እደኔ የት ናችሁ በላይክ አሳዩኛ በዚህ ላይ የተሳተፍችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜን
ሙቢ ታድለህ እናት ደሥታ ማየት ትልቅነት ነዉ🎉🎉
በልብስ ለይ ልብስ በስልክ ለይ ስልክ ለሀብተም የሚትገዙ የመደም ቅማሞች ለዘዚች ኢነተችን ለዚ ልጅ ቢተግዙ ሀጅረ ተገኛለቹ ሙቤ በረታ መጠት ኢንደለ መገኛት አለ አይዞህ ይህም የልፈል ኢንደ ታሪክ የሚተወረበት ግዜ ይመጠል🎉🎉🎉🎉🎉
ጓደኛ ማለት በጎዶሎግዜ የሚገድፋ ነው መሻአላ አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ሪም በጣም ትክክል ነበረች ችግሩን ስለምታውቅ ነው እንደዛ ያረገችው ሙባየ ሪምን ወደ ዩትብ መልሳት
🎉❤አቤት 😢😢😢እናት የኔእባ አላቆም አለኝ እናት በልጇ እንዲህ ስትደሰት ማየት ምንም መታደል ነው ለረዳችሁትም እፈጣሪ ይርዳችሁ
ማሸ አላህ እድህ እየተባበራችሁ እርስ በራሳችሁ እየተገዳደፋችሁ ታድጋላችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
የኔ ውድ እናት አታልቅሽ የሙብየ እናት አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ አብሽሩ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እኛም ከጎናችሁ ነን ሙብየ
እሪምን የሰደባችሁ ሰዎች አሁን ተማሩበት ልክ ነበርች እርሷ እና ይቅር በሏት ትልቅ ማስተዋል ነው ያደረገችው እርሷ የምር
Mnm bathed nbera kenecherashu
ማሻአላህ ወንድሜ ወላሂ በጣም እጂጎ ተልቅ ስራ ነው የሰራህ እናት እና አባት ሳሁ ነው ማስደስት❤❤❤
አይ የናት ደስታ ኢሄ ለሷ በጣም ብዙ ነው ኣላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን
ሙብየ አይዞክ ሁሉ ነገር ያልፋል ወንድሜ።
ማሻአላህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣት አንተም የምታስደስታት ያድርጋት ❤
ማሻአሏህ እድህ ነው ልጅ ማለት አሏህ እድሜ ጤና ይስጥህ ከናትህጋ ወንድማችህን
እናት ለዘላም ትኑር ከምንም በላይ የእናት ደስታ ማየት ሙቤ ከዚህም በላይ ሰርተህ የምትደሰት አሏህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ማሻአላህ የጓደኛ ጥግ አሏህ አይለያቹሁ
ማርያምን እደኔአልቅሶ የወጣማነዉ
እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት እናቴ ናፈቀችኝ
እኔም ውዶች ሪምን ይመልስልን እኛ ነን የተሳሳትነው
ወላሂ እሪምን የተሣደባችሁ ሠዉ አላህ ይቅር የበላችሁ 😢😢 አንዲ ነገር ቢያጠፋም ቢያለማም የሠዉ ልጂ አይሣደብም አትሣደቡ 😢❤❤ሙባየ ከዚህም በላይ አላህ ትልቅ ጀረጃ ዲረስ🎉
አሚንንን ደምሪኝ🎉🎉
በጣምነው ያለቀስኩት ሙብየ እናትህን ስላስደሰትክ ደስ ብሎኛል
ለዚህ ሁሉ ሰበብ አብራሀም ነው የምር ሙቤ የኔወድም እንኳንም ለዚህ አበቃህ ደስ ሲል ወላሂ የእውነትም አልሀምዱሊላህ
እናት አሳደጋ ዋጋ ከፍላ እንደገና በልጆቿ ካሳዋ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ሙቤ ወንድማችን በርታ
ለዚህ ቢዶወ 20ሽ ላይክ ያስፈልገዋል
አህሙ ሚፍታህ ሙቤ አላዛር ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ነውደስያለኝ ማሜየ ለዱዓሽአሚንብያለሁ
እንዲህ ነው ጓደኛ ማለት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማን እንደ እናት ሁሌም ፍክት ድምቅ በይልን 😢😢😢❤❤❤
ማነዉ ቤቱ በመታደሱ የተደሰት የዱሮዋ የመዳም ቅመም የሙቤ እናት አሏህ የልፋትሽን ዉጤት ይቁጠርልሽ ሙሉ በሙሉ ተጨርሶ የምናይ ያድርገን
እናት እኮ አለም❤ ናት ኡፍ እኔ ወላሂ እናቴ በጣም ነው የናፈቀችኝ ቁጣዋ መጨቃጨቋ ሁላ ነው የናፈቀኝ 😢❤
ወላሂ እኔሳ በሠላም ያገናኝን
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ሚፍታህ አህሙ አላዘር ሙቢ እናትህን ያቆይልህ ኡፍፍፍፍ አብሬ አለቀስኩ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰብሀን አላህአልህምድሊላአላህ አክበር❤❤❤❤
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
ማሻአላህ
ሙስሊም መሆን መታደልነዉ
አው ❤❤❤❤
Kerstan mehon betam metadelnewu❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
እሪም ትክክልናት ለካለዝህነው ብርእዳያወጣ ብላነውልክናት😢
ኮምቼ አላዉቅም ግን ዛሬ በጣም ነው ዴስ ያለኝ ሪም በጣም ወላሂ አስተዋይ ናት
በጣም ትክክል ኖራለች ሰወች ሳይረዱ ብዙ ይፈርዳሉ ይህ ትምህርት ይሆናችሗል ብዬ አስባለሁ
ወላሂ እህቴ ልክ ነሽ ያው ሰው ስንባል ከመረዳት ይልቅ መውቀስ ይቀለናል ይቅርታ ብላ ስመጣ ጭራሽ የስድብ ማአት አወረድባት እናቴ እድታየው ብላነበር ጭራሽ ጨምረው ሰደዶት
ኡነት ልጅቱዋ አስተዋይ ነቺ ያልኩት ነገር ሁሉ ይቅርታ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽@@አሙና-ኘ8ዸ
ትክክል ከምር አስታዋይ ናት
የኔ አለም እማሚየ❤🎉 የኔ ፈገግታ የኔ ወርቅ የኔ ብቻ የኔ ሩህሩህ የኔ ፍቅር የኔ ደስታ የኔ አቅም የኔ ሰላም የኔ ብሌን. ምን ልሁንልሽ❤🎉🎉🎉 ሙቤየ ሁሌየም ደስስ ይበልሽ ሁለተኛ አልቅሰህ እንዳለይ እባቢየ ንፁህ ወንድማችን
ማነው እናቱን የሚወድ ሙባዬ እናትክን ሺአመት ያኑርልክ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ማነዉ የሙቤን እናት ሲያይ የያለቀሰዉ😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ ወላሂ
እኔ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
እኔ ወላሂ😢😢😢😢
ወላሂ መቋቋምአቃተኝ እባየን ማሻአላህ እናቶቻችነን እምናሥሥት አላህ ያይርገን😢😢😢😢😢😢😢
ወድም ነቴ ሙቢዬ እድሜ ከጤና ለማሚ❤ 😢
ሙቢ ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔናት♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ ሙቢ ሪምን ይቅርታ ብለዋል ቤተሰብ በልልን እና ትጣልን ❤❤❤❤ ትናፍቃለች አስተዋይ ልጅ ናት
አሪፍ ሀሳብ❤❤❤
ኡፉፉፉ እናቴን እንደዚ መቅፍበት ቀን ነፈቀኝ😢❤ አይ ስደት😢 አሞተል ለአለህ ብለቹ ዱአ አርጉልኝ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ያግዝሽ❤😢😢😢😢😢
anem😢😢😢
አለህ አፊየወን የሰመሽ ውዴ🥺ሁለችንም እንደዚ እነተችን ልነቅፍ በሰለም የገነኘን😢😢
@@FetiyaFatiya1 አሚን ዉዴ እንሻ አለህ
አላህ አፍያ የድርግልሽ
ሪም ግን ቅን ልጅ ነች የተሳደባችሁ ይቅርታ በሏት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ በጣም ትልቅ ሰው ነች አስተዋይ ❤
Be tikikil getan lijutaw liki nebarech
ua-cam.com/video/35zunYBsjL8/v-deo.htmlsi=FI26U9kNxhs-R-Dk
ሰብስክራብ ቤተሰብ🥰🥰
😢😢😢አለሀሙዱሊለሂ😢😢
ባክህ ወንድሜ ስልክህን እፈልጋለሁ ስጦታ ተልኮልህ ነዉ በማሪያም
❤❤❤😢😢👍👍
❤❤❤❤❤❤ቴንናኖኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢😢🙋♀️🙋♀️💞💞
እናታችን
የጓደኝነት ጠግ ትለያላችሁ
በጣም ጀግና ነህ❤❤
ሚፍታህ ወድሜ ትለየለህኮ አላህይጠብቅህ
ሚፍታህወድሜአላህጀዛችሁንይክፈላችሁትለያላችሁወላሂየጓደኝነትጥግ
ሚፍታህየ ትለያላቹ እኮ የጓደኝነት ጥግ እናንተ ላይ ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤
እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ የሌላችሁ ፅናት ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን
አሜን ፫ @Biruk እንየ የ4 አመት ልጅ እያለሁ ነው እናትየ ያጣሁ በጣም ይከብዳል እናት ያላቹ ለዘለዓለም ትንሩ
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤
አሚን
ማንም እንደ እናት 😢😢እስቲ እናታችሁን ከልቤ እወዳታለው ምትሉ በላይክ ግለፁልኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤😔
እናትን አንወድም እሚል ይገኛል እንደዚህ እምትኮምችዉ ሲስቱ
እማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ እናቴ ካሊቢያ እወዳታለሁ የሙቪ እናት ሲያይ አላቀስኩ
እማየ❤❤❤❤❤
አማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙቡዬ አበሳ በዚ ቀጥል እናትህም ፈጣረ ይጠብቅልህ
እናቱን የሚወድ የሚናፍቅ ብቻ 100k አስገቡኝ👍👍
ሄሉየ አይዞሽ የኔህት
ይድፋሽ አቺሰገጤ እህህበምታምኒውልለምንሽ ብሮፋይልሽንአውርጅው በየሄድሽበትአታሰድቢያት
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ አቤት
የሧ አይአይዴለም ውዴ@@ሀዩ27ይቱብ
@Hወለዬዋ ነዉደ ይቅረታ
እናትነት ለዘላለም ትኑርልክ😢❤❤
ያረብ
Amen😢
❤❤❤❤
ኣሜን🙏❤❤❤
በጣም😢❤🎉
ማነዉ እናቱን የሚወድ እስኪ 👍👍💙
ሙባ ወሏሂዛሬነው ሰብ የረኩህ አሏህ ይጨምርልህ ሁሉምነገር በረካ የሚሆነው እናቶችን ስንካድምነው።
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች👑
ቅመሞችዬ ድምፅ ሁኑ በፈጠራቹ😥😥
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይሔንነገር አስረዱኝ
ሳህ
ኢሻአላህ ሙሥሊሞች ድምፃችንይሰማ ኒቃሟንምትለብሳለች ትምርቷንምትማራለይ😢😢😢😢
@@AddisGeletaሤትልጂኒቃምለብሳመማር አትችልምተብሎነው😢😢😢😢
ሙቬ እድሜና ጤና ይስጥለህ
እናት ለዛላለም ትኑር እናታችሁን እምትወዱ👍
ማሪያምን እሪም ትክክልነች አልተሳሳተችም ከመዝናናት በፊት እናትን ማስደሰት ይበልጣል ለሁሉም ግዜ አለዉ እሪም አርቆ አሳቢ ነች የምር
ትመለስልን በሉ ሪም ተናፍቃለች belike አሳዩኝ የናፈቀችሁ 👍👍👍
ያለበት ሁኔታ ስለገባት ነው ግን እኛ ኮሜታተሮች ሳናውቅ እንፈርዳለን😢
ሳንረዳ ፈረድንባት
እሪም ማናት
@@ከረያባመታባዘራውtubeእኒታዛቢንኚገርምይለኛል
ጀግና ሙቤዬ አላህ ከዚህ በላይ ሰቶህ የምታስደስታት ያርግህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ ያረረረረረብ
ሪምልክናት ጥፋትየለባትም ባልገቤንነገርአስቀይመናታል ይቅርታ ማለትአለብን ከመዝናናትእናትንማስደሰትይበልጣል የምትሉላይክትጣ❤
ሣህ
ሣህ
እውነትነው
ልክ ነሽ እህቴ እኔስ ኮምቸም አላቅም ግን ሪም አርቆ አሳቢ ናት ወላሂ ትለያለች
እውነት ነው
እናት ለዘላለም ትኑር እስኪ እናታችሁን የምትወዱ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
@@እራህመትይቱብ 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
💖💖💖💖🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ተዋት ትማርበት ለሱናዋ ቆንጆ ለሒጃቧ ንግስት የተውሒድ አርበኛ ሰለፍይዋ እንስት
እንቅፋት አትሁናት ኢሊሟን ትቅሰምበት ዋ ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች እሷ የኢስላም ጀግና መሆኗን ታውቃለች📚📚📚📚📚✅✅✅📚📚
አላህይጠብቃችሁ ሙቤላተምአላህየማታእጀራይወፍቅህ ይሄንሥፅፍበደሥታበእባየተሞላሣቅ ላድምሠውኮሜትፅፌአላውቅም አያለሁእጂ
ሚፍታህ አላዘር አህመድ አላህ ይጨምርላቺሁ😢😢😢😢 ሙባዬ አላህ ያጠክርህ የኔናት 😢😢😢አላህ እድሚና ጤና ይሥጥሺ ያረብ😢😢😢😢
ዜድ ደምሪኝ ውደ
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለት 👍😥አህለን ሙቤ ናፍቀኸን ነበር 😥የኔ ወንድም እንኳን ደና መጣክ ❤🎉
አላዛር ሚፍተህ አህሙ ተባረኩ ከጎኑ ስለሆናችሁ ❤
በትክክል😢❤
በትክክል
እሪምን እናስመልስ ልክ ነበረች
ትክክል ናት የውስጡን ስለምታውቅ ነው እንደዛ ያለችው@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን አወ ወላሂ እኛ በቪድወ ያየነውነው የምነወራው እሱ እድውም አረቆ አሳቢነ ምረጥልጀነቸ ትመለሰ
ማሻላህተባረከላህ አላህያስደስትህሙቤም በዙሪያውያላችሁትም የኔናትወላሂአንጀቴነውየተማሠለው አልቅሳአስለቀሰችኝ
ሚፍታህ አላዛር አህሙ የሙቢ ምርጥ ጓደኞች አሏህ ይስጣችሁ
ጎበዝ ሙባረክ በሂወት የሚያሥደሥት ነገር እናትን ማሥደሠት ነው የሙቤ እናት እኳን ደሥ አለሺ ልጅሺ አድጎ ለዚህ በቃልሺ አልሃምዱሊላ አላህ ያሥደሥታችሁ
ወላሂ ትለያላችሁ ሙቤ አህሙ ሚፍታ አላዘር እናት ሁሌም ደስ ይበላት
ጋደኛ ሳይሁኑ ከምር ከወንድም በላይ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርካቸዉ
Amen Amen Amen ❤
ይኒማልቀሰ
የኔ ውብ እናት አሏህ ረጅም እድሜና ጤናአብዝቶይስጣቻው ያረብ የኔ ንግስት
እስኪ ሙቤ 150k እናስገባው የምትሉ👍👍👍
እንሻ አላህ 200K እንሻ አላህ
እ
ወላሂ አልቅሸነዉ የጨረስኩት የእናትን ደስታ ማየት እደት ደስይላል
💔💔😥😥😥
ወኔ እናቴ በትከሳ ብትጠቁር ብቶራብ እናት ለልጃ ትኑር ነዉ የምለዉ ተባረክ ወንድሜ ሙባረክ ❤ሙቢ ሚፍታህ አላዛር አሀሙ እግዚያብሔርር ይባርኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እደት ደስ ሲሉ ማዘር አላህ እርሜና ጤና ይስጣት ያረብ አንተንም ጀዛክ አላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ ለናት ይገባታል
እሪም በአላህ በተቻለሽ አቅም ወደ ዩቱብ ተመለሽ ወላሂ መልካም ልጅ ነሽ የተረዳሽ የለም ነበር ባለፈው ያደረገችው ትክክል ናት
አልሀምዱሊላህ አዴምሠድቢያት አላቅም ቪድዮወንም አላየሁወላሂ ሁሉም ሠው ሥድብ ብቻኘወ እኔ ዴግሞ ሥድብያለበት ነገር ያሣቅቀኛል
@Aminእኒሰወአልሳደብምat725
ቅመሞችዬ ሙቢን እናበረታታው ወላሂ ሳየው ያሳዝነኛል ጭራሽ ሰሞኑን
😢😢😢😢
ወላሂ ትክክል 😢
ትክክል
ሪምን የተሳደበቹ እቅሪተ ጠይቁ በዝ ሚክንያት ነዉ ወጭ እደየዋጣ የፈላገችዉ ሪም ትላየሌሽ❤❤🙏
ማሻአላህ የናት ደስታ ይለያል አናት ያላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አያቴን አሞብናል ዱአአርጉልኝ በጣም አየጨነቀኝነው
መሸአላህ ማነው በባ የጨረሰው አላዘረ የሙቢን እናት ቃለ መጠየቂ አድረግላት
😭😭😭😭ወይኔ አስለቀሱኝ የደረሠበት ያቀዋል😢😢 አሚንንንንን ኡሚሚሚ
እኔ እራሱ እንደት እንዳለቀስኩ 😢😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ወላሂ
በጣም ይሄንህይወት አሳልፊአለሁ😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔ አራሱ😢😢😢😢
የሙባ እናት የናፈቀቻችሁ ብቻ 200k አስገቡኝ
😂😂😂4 she ezasha😂😂😂 200 🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ቂል በሰው ሥምአትነግጂ
@najat😂😂anajatanajatanajata6477
እኔን የገረመኝ የኔ ማልቀስ አላህ ከድህነት ያላቀን ያረብ ሙቤ እናትህን ከዚህ በላይ የምታስደስት ያድርግህ ዛሬ ልጅ ለቤተሰብ ሸክም በሆኑበት ሳአት ለሷ መኖርህ ለኔ ደስ ብሎኛል በርታ
ኡፍ ምን ኣባቴ ላርጋቹ ሙቢ ፣ሚፍታ፣አልኣዛር፣አህሙ በማያልቀዉ ውድድድድድድድድ ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ እናታችንም ዕድሜውትን ያርዝምልን
አህሙ ሚፍታህ አላዘር ከልብ እናመሰግናለን እናታችንንበመስዴሰታችሁ
❤❤❤❤❤❤
እናትነት የምር ያላዘር መልካምነት ይለያል ያለማሥመሠል ለሚወደዉ እንደሁም ለተቸገሩ መፀዋት ይከፋላል እግዚአብሔር እጠፋ አድርጎ ይክፈልህ ወንድሜ ሚፋታህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እፋፋፋፋፋፋ 💙💙🙏
የኔ እናት አላሆ ልጅሽን ይጠብቅልሽ ዱአ አርጊለት ሙቤ የልጅ አርአያ ጎበዝ አላህ ያስደስትህ እኔ እራሱ በደስታ አንባ ተናነቀኝ
ወንድሜ ለእናተ አስብ እንደዚህ እንዳደረክ ፈጣሪ ደግሞ ለአንተ ትልቅ ነገር አስቦ ያድርግልን ተባረክ እሺ የኔ ውዶም ዕድሜ እና ጤና ይስጥ ከእግዚአብሔር
ሙቢ አህሙ አላዛር ሚፋታህ በዚህ ነገር የተሳተፋቹህ አላህ ይቁምላቹህ ያረብ በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ የሙቢ እናት እኮን ደስ አለወት እናቴ
ሚፍታህ አላዛር ወላሂ በጣም ነው ያሰደሰታችሁኝ አቦ ክፊ አይካችሁ ዛሬ የሙቤ እናት ጋር እኩል ነው ያልቀሰኩት ያረቢ እናትን ማሰደስት እንደት ደስስስይላል ብቻ አልሀምዱሊላህ
መሻአላህ እዲህ የተመረቀ ልጂ መታደልነው አላህ ይጠብቅህ ወድም
የኔ እናት ሙባዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኡሚ ከማስደሰት በላይ ምን አለ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስአላችሁ ከጎኑ ያላችሁ ወንድሞች ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ያረብ
ማሻአሏህ እናትን ማሥደሥት እዴት ደሥ ይላል እናት ላላችሁ በሙሉ እረጅም እድሜ አሏህ ይስጥላችሁ ያረብ የኔ ውድ እናት የትሻለ ሀገር ያድርግልሽ በጀነትል ፊርዶስ -አዓለ ያኑርሽ
ሙባዬ የኔ የዋህ አዳዴ በየዋህነታችን እንጎዳለን አዳዴ ደግሞ የዋህነታችን እጥፍ አድርጎ ይሰጠናል ሚፍታህ አላዛር አህሙ የመሰሉ ምርጥ ጉዋደኞች አሉህ በጣም እድለኛ ነህ በዚህ ምድር ላይ የእናትን ደስታ እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ሙባዬን የረዳሽው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪልን በእውነት ይሄ የነፍስ ዋጋ ጭምር ነው 😢😢❤❤❤❤
አጀቴን በላችሁኝ በርቱ ሁላችሁም አህሙ አላዛር ሚፍታህ ያሠላም
ለነቺ 10000ሺ ደስተ ይገበሽል መሚዬ
ሪምየ በጣም ይቅርታ ለካ ለዚህ ነዉ አዉፍ በይኚ በአላህ ሙቢየ የኔ ጀግና ወዲም አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አድምቀን ሠድቢያት አላቅም
ሪም ኮሜንት ካነበብሽ በናትሽ ወደ ዪቱዪብ ተመለሽ አንች ምንም ጥፋት የሌብሽም አች ምርጥ ልጅ ነሽ በጣም አርቆ አሳቢ ነሽ ይቅርታ አድርልኝ ኮሜት ጽፌም ባልሠድብሽም በሆዴ ሠድቤሽ አለሁ❤❤🎉🎉🎉❤ለናቶቻችን እረዥም እድሜ ይስጥልንንን❤
እኔም አንዳች ይቅርታ😢😢😢😢
ሙቤ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ
ኡፍፍፍ ደስ ሲል 😢😢😢❤️♥️♥️♥️🙏🙏🙏ሙብዬ የኔ አባቴ ፍጥር ትለቅ ቦታ ይድርሰክ ♥️♥️♥️♥️💜💜
የሙቢ እናት ማነው እንደኔ ሚወዳት😘😘አላህ እናቶቻችንን በአፊያ ያኑርልን🥺🥺
ሙቢ አላህ ትልቅ ዳረጃ የድርስህ ሀጅ የምታስታርጋት የርግህ እንሻ አላህ ወላሂ ከምንም በለ ለናቱ ቦታ የለው ሰው ደስ ይላኛል ደሞ ጡሩ ጎዳኞችም አሉህ በርታ ጉዞ ወዳ ፊት
ማሻ አላህ ሙቤየ የኔ የዋህ አተን ከፍባለህ ማይት ነዉ ምኞቴ ለእናትህ ያለህን ከብር እናም ፍቅር በጣም ነዉ እምወድልህ አላህ ከተልቅ ደረጃ ያድርሰልን 🥰🥰🥰🥰🥰
ሙባ ወንድሜ ችግሮችህን ሁሉ አሳልፈህ ከልብ የምስቁበት ዘመን ያምጣላችሁ አይዞን ይህም ያልፋል የማያልፍ የለምና ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጥ ወንድሜ
አላዛር ሚፍታህ አህሙ ምርጥ ጓደኛ ናችሁ
እነት አትቻጋር የረቢ የአሏህ የሠሚዕ ለተጃጋራ ሁሉ ፈረጅን የረብ ሠሚ ነህ
የስዳቷ እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አብሽሪ ሁሉ ለኸይር ነዉ
ማሻ አላህ የሁላቹንም እናቶች አላህ ይጠብቃቸው ፍቅራቹ ይጨምር አይለያቹ በጣም ደስ ይላል
የኔናት ወይኔ ልጄ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ ርጅም እድሜ ይስጥልህ ሙባዬ😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔራሡ እህበእባጨረሥኩት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
የኡመተል ሙህመድ የአለህ እዝነት ይስፈኑበቹ አለሁመ ሰለ ወሰልም አለ ነቢይነ ሙህመድ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
አሚን
አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏❤️🥰
አሚን ያረብ
አሜን የሰዉ ደስታ የሚስደስታችሁ እደኔ የት ናችሁ በላይክ አሳዩኛ በዚህ ላይ የተሳተፍችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜን
ሙቢ ታድለህ እናት ደሥታ ማየት ትልቅነት ነዉ🎉🎉
በልብስ ለይ ልብስ በስልክ ለይ ስልክ ለሀብተም የሚትገዙ የመደም ቅማሞች ለዘዚች ኢነተችን ለዚ ልጅ ቢተግዙ ሀጅረ ተገኛለቹ ሙቤ በረታ መጠት ኢንደለ መገኛት አለ አይዞህ ይህም የልፈል ኢንደ ታሪክ የሚተወረበት ግዜ ይመጠል🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል
ጓደኛ ማለት በጎዶሎግዜ የሚገድፋ ነው መሻአላ አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ሪም በጣም ትክክል ነበረች ችግሩን ስለምታውቅ ነው እንደዛ ያረገችው
ሙባየ ሪምን ወደ ዩትብ መልሳት
🎉❤አቤት 😢😢😢እናት የኔእባ አላቆም አለኝ እናት በልጇ እንዲህ ስትደሰት ማየት ምንም መታደል ነው ለረዳችሁትም እፈጣሪ ይርዳችሁ
ማሸ አላህ እድህ እየተባበራችሁ እርስ በራሳችሁ እየተገዳደፋችሁ ታድጋላችሁ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
የኔ ውድ እናት አታልቅሽ የሙብየ እናት አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ አብሽሩ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እኛም ከጎናችሁ ነን ሙብየ
እሪምን የሰደባችሁ ሰዎች አሁን ተማሩበት ልክ ነበርች እርሷ እና ይቅር በሏት ትልቅ ማስተዋል ነው ያደረገችው እርሷ የምር
Mnm bathed nbera kenecherashu
ማሻአላህ ወንድሜ ወላሂ በጣም እጂጎ ተልቅ ስራ ነው የሰራህ እናት እና አባት ሳሁ ነው ማስደስት❤❤❤
አይ የናት ደስታ ኢሄ ለሷ በጣም ብዙ ነው ኣላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን
ሙብየ አይዞክ ሁሉ ነገር ያልፋል ወንድሜ።
ማሻአላህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣት አንተም የምታስደስታት ያድርጋት ❤
ማሻአሏህ እድህ ነው ልጅ ማለት አሏህ እድሜ ጤና ይስጥህ ከናትህጋ ወንድማችህን
እናት ለዘላም ትኑር ከምንም በላይ የእናት ደስታ ማየት ሙቤ ከዚህም በላይ ሰርተህ የምትደሰት አሏህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ማሻአላህ የጓደኛ ጥግ አሏህ አይለያቹሁ
ማርያምን እደኔአልቅሶ የወጣማነዉ
እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት እናቴ ናፈቀችኝ
እኔም ውዶች ሪምን ይመልስልን እኛ ነን የተሳሳትነው
ወላሂ እሪምን የተሣደባችሁ ሠዉ አላህ ይቅር የበላችሁ 😢😢 አንዲ ነገር ቢያጠፋም ቢያለማም የሠዉ ልጂ አይሣደብም አትሣደቡ 😢❤❤ሙባየ ከዚህም በላይ አላህ ትልቅ ጀረጃ ዲረስ🎉
አሚንንን ደምሪኝ🎉🎉
በጣምነው ያለቀስኩት ሙብየ እናትህን ስላስደሰትክ ደስ ብሎኛል
ለዚህ ሁሉ ሰበብ አብራሀም ነው የምር ሙቤ የኔወድም እንኳንም ለዚህ አበቃህ ደስ ሲል ወላሂ የእውነትም አልሀምዱሊላህ
እናት አሳደጋ ዋጋ ከፍላ እንደገና በልጆቿ ካሳዋ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል ሙቤ ወንድማችን በርታ
ለዚህ ቢዶወ 20ሽ ላይክ ያስፈልገዋል
አህሙ ሚፍታህ ሙቤ አላዛር ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ነውደስያለኝ ማሜየ ለዱዓሽአሚንብያለሁ
እንዲህ ነው ጓደኛ ማለት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማን እንደ እናት ሁሌም ፍክት ድምቅ በይልን 😢😢😢❤❤❤
ማነዉ ቤቱ በመታደሱ የተደሰት የዱሮዋ የመዳም ቅመም የሙቤ እናት አሏህ የልፋትሽን ዉጤት ይቁጠርልሽ ሙሉ በሙሉ ተጨርሶ የምናይ ያድርገን
እናት እኮ አለም❤ ናት ኡፍ እኔ ወላሂ እናቴ በጣም ነው የናፈቀችኝ ቁጣዋ መጨቃጨቋ ሁላ ነው የናፈቀኝ 😢❤
ወላሂ እኔሳ በሠላም ያገናኝን
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ሚፍታህ አህሙ አላዘር ሙቢ እናትህን ያቆይልህ ኡፍፍፍፍ አብሬ አለቀስኩ እንኳን ደስ ያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰብሀን አላህ
አልህምድሊላ
አላህ አክበር
❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ማሻአላህ
ሙስሊም መሆን መታደልነዉ
አው ❤❤❤❤
Kerstan mehon betam metadelnewu❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
እሪም ትክክልናት ለካለዝህነው ብርእዳያወጣ ብላነውልክናት😢
ኮምቼ አላዉቅም ግን ዛሬ በጣም ነው ዴስ ያለኝ
ሪም በጣም ወላሂ አስተዋይ ናት