Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔኮ የሚገርመኝ ዘድሮ እህቶቻችን ምን ነካቸው ኧረ ንቁ እባካችሁ😢😢😢😢ልጅቷ ቀርታ ቲንሽ ትስራ እና ብር ትያዝ የምትሉ የመዳም ቅመሞች👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደምሪኝ ውዴ❤
@@bakabakluu8407ደምሪኝ ውዴ❤❤
በዚህ ሁኔታ ከገባች ታብዳለች
ትክክልለሞየአ ሒድወይየውያውቀዋልእሕትየ
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💘💘💘💘💘💜💜💋
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን ሳሪዬ የኔ ቅመም❤🙏
አሚንን
አሚንንንንንንንን
ለምለም እባክሽን ንገሪያት እውነታውን ፎቶውንም ላኪላት ትወቀው እና ሀገር ከመግባት ትቅር እና ትስራ 2 ወይንም 3 አመት ብተሰራ ሀገር ገብታ ለመስሪያዋ ትይዛለች እቃዋንም መልሰሽ ቤተሰቦቿ ጋር አስቀምጭላት እባክሽን ላይክ አድርጉት ለምለም እንድታየው
ግን እኮ ቀጥላ ብትሰራም የኒካህ ማውረጃ ብሎ የለፋችበትን ዳግም ያከስራታል 😢
@@ጎዶልያስእግዚአብሄርታላቅእር ብሎ ነገር የለም የበላትን ይክፈላትና ከዛ የኒካውን ትመልሳለች ባይፈታ ይቅርጅ😢
ለሙዬ እቃው ይዘሽ መመለስ ነበረብሽ ቢያንስ እኳን እቃው እንዲተርፍላት😢😢😢
በትክክል ቢያንሱ እቃው ይተርፍላት ነበር
አብዛሀኞቻችን ሴቶች እኮ በቁማችን ሙተናል ወይሲመክሩን አንሰማም።ጌታን አስራ ሁለት አመቴስደት ከወጣሁ።ወዲን አላምንም እጀናጀንና ገንዘብ አዲላይ እናዲርግ ሲሉኝ ወራጂ አለነው የምላቸው መስሚያ የለኝ
ትክክል
በጣም ወላሂ እኔራሡ እቃውን መለሰኩ ትላለች ብየ ጉጉት ብየ ቀረሁ አስረከበችው 💔😥
ትክክል ለምለም ፈርታ ይሆናል ለነፍሷ
እኳን የማይታወቅ ባል ይቅርና እናትና አባትም አይታመን በአሁን ስአት የኛን ልፋት የሚያቅልን ፈጣሪ ብቻ ነዉ ነቀለች ጨለለች እያሉ ለራሳቸዉ አሳብደዉ መጨረሻዋ ይሄሆኖ እያሉ ከፈር ይመጣሉ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ
አችነሽ የገባሽ የሰዉ ነገር ትክክል ሚታመን የለም ከእግዛብሄር ዉጭ❤❤❤
ከባድ ነው በጣም
@@amlkeamlke3850 ስላየሁት ነዉ ዉደ ብሬን ለራሴ መያዝ ስጀምር መቸም ሠርተሽ ብር አላክሽም እጂሽን ሠተሽ ነይ አላሉኝም😁😭 ለራሳችሁ ኑሩ እህቶቸ
አዎ እነት የሚታመን የለም አይይይይ 12አመታ ምን የልኝም ግን እኔ ለወንድ አንድብር አላበላሁም
ባዳ ከሚበላው ቤተሰብ ቢበላው ይሻላል አይ ወንዶች የስራቸውን ይስጣችሁ😭😭😭😭
ቀላል
ቤተሰቦቼ ይብሉ የማንም ወረበላ ከሚበላ
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
በጣም።እርአሳኳ።ብይአባቴ።አያንሳም።ደገሜደሙአሳታላልኩ።ባደይአያንሳም
@@Muses-2741k ሲጀመር እውነተኛ ታሪክም ላይሆን ይችላል አውቃ ነው UA-cam እንዴታይላት ነው እንጂ እንዴትስ የሰው ጉድ በአደባባይ ይወራል ገና ምኑንም ሳታጣራ
ትክክል ነሽ ለሙዬ የኔ ጀግና እኔስ 12 አመቴ ያችን ምክር ሰምቸ የምን ባል ነው ዝብየ ስራየን እየሰራሁ ነው ማማዬ ኑሪልኝ ምክርሽን ጠቅሞኛል❤❤❤
ደምሪኞ ❤ውዴ❤
ጀግናነሽምክርአሰማም
@@Muses-2741k እ ለኔ ነው የፃፍሽው እህቴ እኔ ምን ላድርግ
እግዚ አብሔር ይርዳት ተጎጅ ይህም ያልፋል ሚስኪን እህቴ 😢
እቃውን መልሰሽላት እና እውነቱን ብትነግሪያት መልካም ነው ለሙ
ምንነው ሰው አገር ትበድ ቢያንስ ባገሯ 🥴🥴🥴🥴
ነበር
😢😢😢😢
ይሄ ማየትዋ የት ይቀራል
አረብ ሀገር ያለን ልጆች እድላችን ተወስዶል የኛ በምንላቸው ሰዎች ሰልበውናል ገንዘባችንን እድሜአችንን እግዚአብሔር ይፍረድ
የራሳችን ችግር ነው ውድ የድልጉዳይአይደለምነይበውስጥላስረዳሽ
Betam engy fergachyn
የሴት ጀግና💌🌹😍👍👍👍👍👍ለሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ🌹😍
ደምሪኝ ማሬ
ሲጀመር እኛ ሴቶች ችግራችንኮ ባል ካገባን ቤቸሰቦቻችንን ዞረን አናያቸዉም😢
እራስሽን ችለሽ አውሪ😊
እኮ ይሄ ነው ስህተታችን. ግን ባልዋን የሚስራውን ነገር. ወንድሞችዋም ቤተስቦችዋ መጨመር አለባቸው
ወላሂ አወ ዉነሽነዉ
እኔስ ወላሂ ከመጣሁ አራት አመቴ ግን ብር ስልክለት ለወንድሜ ቀድሜ ደውየ ልልክ ነው ብየ ጠይቄ ነው ላኪለት ሲለኝ የምልክለት ግን አሁን ልሄድ ነው
ልጅቷ በሚድያ ከምትሰማ ለምን በግል ንገሪአትጅ ጥፋቷ የራሷ ነው እደት ቤተሰብ ሳያየው ይሱን እደት ታምነዋለች 😢😢
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚንያረበ❤❤❤
amen🙏🙌
ክክክ😁😁😁😁እምታስቁኝ አሜን የምትሉት ነገርስ🤣🤣🤣🤣🤣ያላነበብነዉስ
አይ ለሙዬ የኛ ተቆርቋሪ ሀቢብቲ ሥወድሽ እማዬ እውነትሽ ነው❤❤❤
ደምሪኝ ❤
ተቆርቋሪ ከሆነቺ ለምን እቃውን አላስቀረቺላትም
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ሣህ እቃውን ብታሥቀረው ብትመልሥላት ሀሪፍነበር ሀቂቃ የቃውኳ ብር ለሷ ይጠቅማታል
ይገርማል አንዳንድ እህቶች እሰይ ደግ አረጋት ትላላችሁ ምን አልባት ይቺ ልጅ እኮ ያገባችው የምትፈልገውን የሚያደርግላት አታ ሊሆን አይዞሽ ጠንክሪ የሚላትል ሰው አታ ሊሆን ይችላል ምን መሰላችሁ አሁን የእኔን ልገራችሁ ከ6አመት በፊት ማንንም አያቀርበኝም ነበር የምኖር ከባዳ ጋ ነበር ግን የቤት ክራያቸው አይጓደል እንጂ ስለኔ ምንም ደንታ የላቸውም ነበር ብቻ ሀሜት እንዲ አረገች ምናምን ምናምን ሌላውን ተውትትና የወንድሜ ሚስት እንኳ አይዞሽ አትለኝም ነበር እድሜም ገና ነበር ብቻ እንደብቸኝነት መጥፎ በሽታ የለም ከዛ ቤተሰብም ማጥፋት እንጂ ምንም አርጊ አይሉኝም በስተመጨረሻ በቃ ከጎኔ ሁኖ አይዞሽ የሚለኝ ሰው ና ማግባት እንዳለበኝ ወሰንኩ ከወሰንኩ ከአመታት ቡኃላም አገባሁ አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል ህይወት አለኝ ሁለት ልጆችም ወለድኩ ቤትም ከባሌ ጋ አለን ብቻ በቤተሰብም ሆነ በዘመዶቻችን የማያበረታታ ከሌለ በጣም ይከፋል😢 ሴቶች አትፍረዱ እህቴ ደሞ አለህ ይሁንሽ💔
ለወንድ ብር ለሚያበሉ እህቶች ነፍስ ይማር።።።።።
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
😅
አይድረስ በይ☝️☝️☝️
በሂወት የሉም እንደ ነብስ ይማር ክክክ
የቁም ሞት ማለትነው
እቃውን ጓደኛው ቤት ሳታስገቢ ወደ አንቺ ጋር መልሰሽው ለልጅቷ አስረጃት እና የቆረጠችውን ትኬት ትምጣበት እና ቤቱን በራሷ ስም አዙራው ተምልሳ ትጨርሰው እሱን ፈንቅላ ታውጣው
Awe btekkl
አይሰጣትም የጋራየ ነው ይላታል።
ኢቃማከለላት እዴት ብላ ብቻ ታሳዝናለች 😢😢😢😢አኸረዘመን
ሳሃ
ኢቃማ ከሌላት አስቸጋሪ ነው ብትነግራት ሀሪፍ ነው የቆየች ቆይታ ሂዳ ከምትበሣጭ ለቤተሠቦቾዋ ውክልና ሠታ ተከራክራ መስጠት ያለባትን ሠታ በራሶዋ አስተካክላ ብተድ ሀሪፍ ነው
የሴትን ህይወት የምታጨልሙ ወንዶች የማታ እንጀራቹ ይጨልም ምድር ስትረግጦት ትዎጣቹ ጉዳቹ ነው ገና ህይወት አጨልሞ የሚቀር የለም አምላክ ፍረድ አረ ባገር የልጅነት ቅስሜ ተሰብሮ ህይወት ጨልሞብኝ አሁን ሌላ አገር ላይ ነኝ ሁሉም ተቀይሮል እኔ ግን ደስታ የለኝም ሁሌም እንደድሮዬ ውስጤ ተጎድቶል ማንንም አላምንም እናቴንም😔🤒🤕🙌
እነዳች ያሉ ቆራጥና ሀቀኛ ሰዎችንያብዛልን
እቃው ይዘሽው ብትመለሺ ጥሩ ነበር እንዳይሸጠው ሱስ ያለበት ሰው ቀርቶ ጤነኛውም አይታመንም ዘመኑ ከፍቷል መፍረድ አልችልም ግን እህቶቼ እንንቃ ያለ ወንድ ዘንጦ መኖር ይቻላል ፈጣሪ ሲፈቅድ ለኔ ያለው ይመጣል ብሎ ማሰብ እድሜ ምናምን እያልኩ አልጃጃልም የቀረ ነገር ይቅር ራሴን እየጠበኩ ከፈጣሪ ጋር እኖራለው ያለ ወንድ መኖር አትችሉም ያለን የለ እንንቃ ፈጣሪ ከበላተኛ ይጠብቀን
አገኘዉሸሸሸ
አሳብሽን እደግፈዋለሁ እኔም እንዳችው 8አመት ሆነኝ ወንድየሚባል
የተንቢ ስፈልግሽ ነበር አገኘሁሽ ሰላም ነሽ ወይ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ የኔ ዉድ ❤
ኧረ እህቶች ልብ ግዙ💔😭
አይሠሙም 😢😢
ለሙ እቃውን ከእርስሽ ጋ መማለስ ነበረብሽ😢😢😢
Enem endaza neberi yasabikutiii😢
ያሳዝናል 😭😭😭ለሙሉ ግን እቃዉን መልሰሺ አቺጋስ መስቀመሺ አለብሺ መልሰሺ አቺጋስ 😭
የኔ ቆጆ ምርጥ መካሪ ብናውቀው ኑሮ ትዳር በዚህን ግዜ እንኳን በርቀት በቅርበትም ከባድ ነው
ፍትህህህህህህህህ ለእስረኞች ስዑድ ዓረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህህህህ እንበል ወገኖቼ በረራ እንድከፈት😢😢😢😢ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ
አዎ ፍትህ እንበል ወላሂ በሰላም የሀገር ያብቃቸው
የራሳቸው ጉዳይ
እየበረሩ አይደለም እንዴ?
ፈትህ ለምትሉ ማን አሥገደዴቸዉ በህገዉጥ የሚመጡት ለወዲብለዉ እየጠፈ እረአልመፈሠማሺም
አረ የራሳቸው ጉዳይ ነው ጮኸን እዲሳፈሩ አድርገን ተመልሰው የየመንን መንገድ አላጨናነቁም ሆ😏
እሥከምጨርሽ እባየ ይፈሳል 😢😢😢😢 ለምዩ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ ለኔም ዱአ አትርግጉልኝ 😢😢
ለምለምየ በጣም ከባድነዉ ሴቶቹ አብደዎል የኔ ልባም❤❤
የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጣት በሰው ሀገር ደንግጣ አንድ ነገር ባትሆን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭💔💔💔
ለሚዬ ጀግኒት ከወር በኃላ እመጣለሁ ግን ምን እንደ ምሰራ አላውቅም ባገኝሽ ደስ ይለኛል
አሁንስ እኛ ሴቶች ነን የምናናድድ የግድ እራሳችን ላይ እስኪደርስ መጠበቅ የለብንም ስንት የተጎዱ እህቶቻችንን አይተን ልንማር ይገባል ማስተዋልን ይስጠን ጎጂወቹም አላህ ማሰቢያቸውን ይክፈትላቸው
የኔ ማር አንቺ አትናደጂ ውዴ ተያቸው የራሣቸው ገዳይ እኛ ሴቶች ሥንባል ችግር አለብን ሠው የሚለንን አንሰማም 😭😭😭😭😭😭
ደምሪኞ ውዴ
Betam getan
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓🌶️
ያሳዝናል ለምለምየ😢😢😢ግንኮ ስልክ እንደምንም ብለሽ የቤተሰቧ አምጥተሽ መነጋገር ኣለብሽ እህቴ ዉለታሽ እግዚአብሔር ይሰጥሻልና ዉይይይ😢😢ሴትነት ማለት😢😢
ለሙየ እኔ የልጄ አባት ብር አምጭ በኔ ቤተስብ ልላክ ብሎኝ እቢ ብየ ትዳሬን አፈርስኩት ብሬን ይዥ ሀገሬ ልጄጋ እገባለሁኝ ኢንሻ አላህ አላህ ካለ
ደምሪኝ ❤ዎዴ❤
ትክክል የኔ ውድ እኔም ከልጅ አባት አንድም ብር አልክ እሱ ስርቶ ይኑር
@@golgota2123 ጉበዝ የኔ ቆጆ ብርሺን ያዝ አዲርጊ እማ ብርካለሺ ሁሉም ይወዲሻል
ማሻአላህ አብሺር እህቴ የምን ብር
@@endrisasefa828 የምስራው ነዋ የልፉቴ የጉልበቴ ሀላሌ ሀቄ ነዋ ብሩ እማ የምን አባቱ ትዳር ነው ትዳር የለም እኮ አሁንጊዜ ያርቢ አላህ ጊዜ አችንን ያሳምርልንንንን
ነፍስ ይማር ለወንድ ብር የሚልኩ ሴቶች ምንም አይገባቸውም
በጣም ያሳዝናል ለሙ አንቺ ያከፈልሽው ለብዙ እህቶች ትምርት ይሆናል የኔ ታታሪ በርቺ
እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ሰፕራይዝ ይሰውረንእባካችሁ ሰውን ውደዱ እንጂህ ማንንም 100% አትመኑ ለሙዬ የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን ግን ልጅቱ ቪዲዮሽን አይታ እራሷን እንዳትጎዳ
እንደው አለመታደላችን አረብ አገር ያለን ሴቶች ቤተሰብ የልብ አያደርስ ፣ባል፣ፍቅረኛ ፣ወዘተ ያሳዝናል በእውነት😭😭😭😭የዘሽ የሄድሽውን እቃ እንኳን ባተረፍሽላት ነበር እህቴ እሱንም ሸጦባት እንዳይጠፍ❗ከቻልሽ ልጅቷን ደውለሽ እውነታውን ንገሪያት ከስራዋ አጉል እንዳትሆን እባክሽ🙏
በሰላም መመለሷም እግዚአብሔር ይመስገን የቤት እቃ ጭነሽ ሄደሽ እናወርዳለን ብለው ያለው ግብግብ ያየው ያቀዋል አይደለም ያንተ ነው ብለሽው ይዘሽ ልትመለሽ
ሰላም እህቴ እንዴነሽ አረብያ መጅሊስ ፈልጌ ነበር መልሽልኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህ😊
ወላሂ ልክ ነሺ የኔ ጀግና አች ነሺ ለች አረያ መሆን ፈልገለሁ. 😢😢😢😢
እኛ ነን የማንሠማዉ ይብሉን እንመከራለን እንዘከራለን መሥሚያ የለንም
😢😢
ምን ብዬ ልኮምት እራሴን በሷ ቦታ ሆኜ ሳያው ለሙዬ ድካሙን ስለምታቂወ መናገር አቃተሽ ጀግና ነሽ ግን እህቶቼ ልብ እንግዛ ዛሬላይ ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እኔ አብሬ እየለፋሁ ለምንሰራ እጠራጠረዋለው እንድ ልጅም አለኝ ግን አልሃምዱሊላህ ባሌ በጣም የስራሰው ነው የኢትዮ ወንድ ሁሉም እኛን መብላት ይፈልጋል አረ ለሙ አላጠፋሽም እደዚህ አይነቱን ማውጣት ቀላል አይደለም ጀግና ብዬሻለው
ለቤተሰብ ልካችሁ አሰሩ የሰው ጎረምሳ አትቀልቡ😢😢😢
እነሱም ያውናቸው ቢሆንም ቢበሉትም እነሱ ይሻሉናል
አረ ተጃጅለነል ግድ በራሳችን ደርሶ ማየት ነው ምንፈልገው😢
ሳህህህህህህህ❤❤❤❤
እውነት ነው ለምዬ አብዳ መጣች እንጂ በእነሱ ችግራ ማበዳን እያወቁ የሰው መሳቂያ ያረጉናል😭😭😭😢
ልክ ነሽ እህቴ እኔም አገር ገብቸ ሁሉን ታዝቤ ተመልሸ አሁን ግን ጎበዝናታጋሽ ሸቃላ ሁኛለሁ አሏህ ኸይሩን የተሻለውን ነገር ይሻላት ለሷም
እኔም እዳንችው ሆኛለሁ እህቴ እዝህ በቆየን ቁጥር ጉዳቱ ይጨምራል እዛ ሄዶ መመለስ ግን ብዙ ጥቅም አለው እህቶቸ ስደት ለረጅም ጊዜ መቀመጥን አትምረጡ ገንዘባችሁን ማን ምን እያደረገበት መሆኑን ስታዩት ቆፍጣና ትሆናላችሁና በመሀል ሂዱ ኦዩ
እቃውን መመለስ ነበርብሽ 😢😢😢 የባስ ኪሳራ
አላህ ይጠብቀን ከባድነዉ ጊዜዉ😢 ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
Alhu enda yewend nta awchiw Nebye yetbalhu!!
S a w
ሶለላህአለይሂ ወሰለም
عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
እኔስ የቆየሁ ቆይቸ እስከ ዛሬ ድርስ አሁንም አርፌ ልቀመጥ ሀገሬ ስገባ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ነገር ይደርሳል እህቴ ጥናቱን ይስጥሽ ውደ አይዞሽ
እቃውን ይዘሽው በመጣሽ ኖሮ ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣት ሴቱም ወንድ ይሁን እንጂ ለምን ውሻ አይሆንም ልጥፍ ነው እረ እህትዎቼ እንደዚ አንሁን ለምንድነው ይሄ ሁላ ነገር ቤተሰብ ቤተሰብ ነው እስዋ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት
እኔ ሚገርመኝ አይናችን እያዬን ብዙዎች ሲያለቅሱ ገና ለገና ማሬ ወተቴ ስላለ ብቻ ዘለን ኒካህ አቤት መደንዘዝ 🤔💔አላህ ይሁናት ሌላ ምን ይባላል ።የወለድንላቸውም ባሎቻችን አልጠቀሙንም እንኳን ማናውቀው ሰው !!
በጣም የማይማሩ አያሳዝኑኝም
እኔም የልጂ አባት አብርን የሰራነውን ቤት ገዘቤን ከዳኝ እፍ ከባድ ነው የዘድሮ ወዶች 😢😢😢😢😢
ለምንቢትሰብ።አላሰገባሸም።አላህይትሻለይሰጠሽ
ያናዳል።2000ደራሀም።ደላላበልቱኚ።ዛሬደርሰ።ይንደኛል።እህቴንአመጣለሁብይ።ገንአላሀምዱሊላ።መማራንወ
እህቶች 😢አላህ ይጠብቀን 😭💔አኛ የአረብ ፈት እያየን አንቀላፋ እየፈለግን አንቀላፋ አጠጡትን እህቶች ልብ እንገዛ 💔😭💔አይይይ የኛ ከርታታ 😭💔😭
😢😢😢😮😮
😢😢 ewnet newu
😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በሥዴት ላይ የምንኖር እህቶቼ ቢያሥ ገንዘቡን ሥንት ሁነን እንደምናገኘው እናውቃለን ታመን እንቅልፍ አጥተን ዝቅ ብለን የሠው ፊት አይተን እድሜአችንን እየጨረሥን ያገኘነውን ገንዘብ ለማታውቁት ላላያችሁት ሠው ለምን ትልካላችሁ እረ ተው 😢😢😢 በሥሙ ቤተሠብ ይብላው ብሩን
ለሚ ሠላም ነሽ እኔምልሽ አላህ ካለ በቅርቡ ሀገር ልገባነዉ እሚሰራ ስራን ገሪኝ እማ በዉስጥ የምሪን ነዉ ከተሞክሮሽም እሽ
ለሙዬ የኔ እንስፍስፍ የሰው ስቃ የሚገባሽ አይዞሽ እማ ለልጅቱ እግዚአብሔር ይሁናት
የኔ እናት ለሙዬ የኔ ውድ የሰው ድካም እንደራስሽ ድካም አይተሽ ተገበገብሽልኝ እኮ የሰው ሀገር ያየው የድረሰው እንድህ ይረዳል እንዳንቺ አይነት ልብ ለኔም ቢያድለኝ ሴቶቹስ አበዱ ተነግሮቸው ተመክረው አይሰሙ
እህህህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወድሜ በብሀር እየመጣ ነው ተብየ ጭቀት ልሞት ነው
ለሚ እንዴት ነሽ ሰላም ነው አይደል ይኸውልሽ ያንቺን አንድ ስህተት ልንገርሽ ቢያንስ የወሰድሽውን ህቃ ወደራስሽ መመለስ ነበረብሽ ቢያንስ እንኳን መታ ሸጣውም ቢሆን ብሯን ታተርፋለች አላሰብሽበት ይሆናል ብቻ እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጣት የምታርፍበትን ያዘጋጅላት
😢😢ያማል አችኮ ምትረጂን ስላየሽው ነው የእኔ የዋህ❤🎉 ለእሷ ፅናቱን ይስጣት😢
ጊን ብየሥ እቃወን መትራፊ ነበራብሺ ኤሄ መቼም በሊ አይሆንም
አረ ትክክል ብለሻል የተቢየ አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ወረቢ በጣም ከብዷል አይይይይይ
እህቶች ልብ ግዙ ብራችሁን ያዙ ስትህዱ ስሩ በቃ ለውንዴ አትቅልቡ 😢😢😢
ተበጂ
@@Ermi_Ermi ባለጌ እውነቷን ነው
@@foziyaali4661 አንቺም ተበጂ
@@Ermi_Ermi jil😀
እህቶቼ እባካቹ ልብ ግዙ እስከ መቼ ነዉ ወንዶችን እየጦርን የምንቀመጠዉ አረ ተዉ😢በሰው ሀገር ተቃጥለን የምናገኘዉን ገንዘብ ለማንም አናብላ
ሰላም ሰላም ዉድ እህቴ ለሙ የኔ መልካም ትክክል ችግር አለባቸዉ መቸም አይሰሙም እደዉ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
የስደትን ህይወት ሰለምተዉቅዉ ስለሰው ቀድመሽ አንች ትተመሚያለሽ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የመካብርሽ
ትክክል የኔቆንጆ ጦም ያደረ የለም አላህ እኛን ሲፈጥረን እርዚቃቸንም አብሮነው የሚፈጠረው
ትወቅና መምጣት አለመምጣቷን ትወስን እዳሰበችው ካለሆነላት ባመጣ ይሻላታል😢😢😢😢😢
ሞኝ ናት ጎረቤትህ ሲታማ እኔን ብለህ ስማ ይባላል ሠዉ አይታ አትማርም እዴ ለምን የናቷን ልጅ አይሆንም ቀልድ የለም 😊
ለምየ እቃውን በመለሺውና አንችጋ ባሥቀመጥሺላትኖሮ እቃውንም ሸጦ እንዳይበላው
ቢያንስ እቃውን መልሰሽ ሺጪላት በአላህ😭😭😭😭
መሸጥ ሣይሆን አባትዋጋ ታኑርላት
ሳ
ሴቶች ልብ ግዙ ተብለው ሲመከሩ የቀኑባቸው ይመስላቸዋል እረ እደውም ባሌን ፈልጋው ነው እሚሉት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በስ
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
ትክክል ብለሻል ማማዬ አንዷ አይሆንሽም ይቅርብሽ ብላት እኔ እንጂ አንጂ አይደለሽም ምታገቢው አለችኝ እሺ ብዬ ተውኳት አገር ገባች አገባች ቤተሰቦቹ ጋር ማኖር ጀመረ ይዛ የመጣችውን ብር እስኪያልቅ እንደ እንቁላል ተከባከቧት በመሀል ልጅ መጣ ከዛን በኃላ እንደውሻ አረጓት በወለደችው አራት ወር ሳይሞላው ለቤተሰቦቹ ጥላው መጣች የማይሰድባት ስድብ የለም ጭራሽ ከጓደኛዋ ጋር ተኝተው ሚያስጠላ ፎቶ ቪድዮ ራሱ ሰክሮ ይሁን አላቅም ላከላት ስትጠይቀው በማግስቱ በአስራምት ቀን ውስጥ መተሽ ሰማንያችንን መቅደድ አለብን አላት እደወጣሽ ያስቀርሽ ሰው ሁሉ ይራቅሽ ያላላት የለም ለሱ ብላ ከቤተሰቦቿ ጋር ሁላ ተቆራርጣ ብቻ ሲነገራቸው አይሰሙም ቅናት መሆኑ ነው ይላሉ
ከከከከከከከሀሀሀሀሀ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅርጉድ ነዉዉደ😢 ማንን ወንድ እናግባ? ማለቴ ጡሩወቹ እና መጥፎወቹ በምን እንለይ
😂😂😂😂
እኔ እምለዉ የተቢ የሆነዉ ነገር ያሣዝናል ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር እዴት ብየ ነዉ የምነግራት አልሽ አተየዉም ? ጥያቄ ነዉ
ያማል ልብ ይስጠን😢😢
ደምሪኝ
@@sebelyoutube እሸ እማ
ያዩትም አይገባቼዉም ዉዴ ሲጀመር አረብ ሀገር ያለች ሴት ማንም አይረዳትም እኛም ልብ አገዛም ብቻ አላህ ያግዘን ከክፉ ይጠቀን
ቆይግን እሧ ቤተሠብ አጠይቅም እደ ምን ሁናለይ ያረቢ ቪደወዉን ሥታየዉ ምን ትሆን የሁንጌታየ
የኔ ዉድ ናፍቀሽ ነበር❤❤
የኔናት የተንብየ ድካሙን ስለምታውቄው እኳ ነው😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ ይህን ያህል ማስብሽ እና ለኛ ትምህረት ይሁናል ብለሽ ሽር ማረገሺ
የኔ ወርቅ ለሙዬ ምን ልሁንልሽ እናመሰግናለንየልቤ ነሽ ዉስጤ አንዠቴ ነሽ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ሴቶችየ ልብ ግዙ❤
ፈጣሪ ከሁሉም ይሰዉርሽ በሉኝ እኔ ባለትዳር ነኝ ባለቤቴም አገርነዉ እናም 4አመቴ ሰደትላይ ከተለያየን ቤት እያሰሪሁነዉ አሁንግን ጨርሼ አለሁ ማለት ትንሽነዉየቀረኝ ፈሪሁኝ ምልበል እምለዉም ግራገባኝ የተንቢ እኔ አምነዋለሁ ፈጣሪ ያቃል ሰማኑን ግን ቤተሰብን ሄዳቸሁ ቤቱን ያሳያችሁ እና በኔም በሱም ሰም አዛዉሩ እላለሁ የምፈራዉ ነገር እዳይመጣብኝ በሰደላይ ሆኝ አድቀን እንኮን እረፋት አድርጌ አላቅም ይለቅልኝ ቤቱ እያልኩ እህቶቼ ሁላችንንም ፈጣሩ ይጠብቀን 🙏🙏
ማርያምን ያማል😢😢😢😢 የኔ ቢጤ ከርታታ
ምን ሆንሽ አንቺ?
እቃው ግን ይዘሽ ብትመለሺ ይሻል ነበር 😢😢😢
ለሚየ አልቻልኩም😢😢😢😢 ከባድነዉ ወላሂ አሰለቀሸኝ
ህቃውን ህዘሽ አትመለሽም ነበር ለምልሜዬ😢😢😢😢😢
በትክክል😢😢
እኔም እቃው መመለስ ነበረብሽ
እሽ ይላልደ ባልዮው😢😢😢😢ምናየሽ ምሰማሽ ቢላትስ😢😢😢
@@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ ይካብደል 😢😢😢😢😢
ጅግኒት❤ ሴት እህቶቻችን እባካቹ ተጠንቀቁ😢
13አመቴታገባሁ።ሰደት7አመቴ።ላባቴንወይምልክወ።
አብሽሪ ማማየ ተረጋጊ አላህ ይድረስላት አንድ ሰው አይተዎ መማር ግድ ነው
የተንቢ ውዴ እቃውን መልሰሽ ይዘሽው መተሽ ቢሆን ጥሩ ነበር ሸጦት እንዳይጠፋ ብታግዣት በዚህ እኳን ጥሩ ነበር😢😢😢😢እህቶች ትዳር በብር አይገዛም ተጠንቀቁ 😢
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓q
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያ ጀማአ እንዴት ናቹ ምሥኪንዋ ያረብ ሃገር ሤት ወይ ሥታሣዝን ወላሂ ከኔም ጭምር አይ ወይ ሚረዳን የለ ወይ ሚረዳን የለ ፈጣሪዬ እርዳን ሥታሣዝን ልጅቲቱ ለሙቲ እናመሠግናለን ለምክርሽ እውነሽ ነው ምታወሪው
ወላሂ ትክክልነሺ የምትይው አቺእደዚህእምትይው ሥደትሥላየሺው ነውየምትነደጂው ተቢየ
ባትሄድ ነው ነው ሚሻላት ሄዳ ከምታብደው አግብቶ ከመቃጠል ቆሞ መቅረት ይሻላል 😢 በጣም ከባድ ነው አፈር ያስቅማቸው
ደምሪኝ ውዴ😢
ያማል ወላህ ተጠንቀቁ እህቶች 😭😭😭እቃውን መስጠት አነበርብሽም ብቻ አላህ ብርታት ጥንካሬ ይስጣት😢
እኔሥበእጮኝነትእቀመጣለሁግንያገሬልጂደዊአላህትግሥቱንይሥጣትእህታችን😢😢ቤተሠቦቾ መቆጣጠርነበረባቸዉምንእደሚያረግ
ለሙየ የእውነት ስው❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን ምን ይሰማት ይሆን ለሙየ አትበሳጭ እማ 😢😢😢😢ሁሌም ነይ
የኔዉድዳጊይ❤❤❤
የኔ ጅግና ዳጊዬ
❤
እደኔ ሀሣብ እቃው መልሠሽ ብታመጪው ኢሻል ነበር ከቻልሽ እቅዋ ብታመጪው ቢያስ ቲኒሽ ትፅናናበት ነበር ግን የኛ ማን ይሁን የሚያዝንልን በጣም ከባድ ነው
እቃዉን ለቤተሠቦቻ ነበር ማድረስ ያለብሽ እሙ😢😢😢
ለምለም ውድ እህቴ ወላሂ አለቀስኩ እህቶቼ አይምሰለን ወንድ የለም ተው እንተው ለምለም ውነቷ ነው ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜንት አልስፍም ነበር አንች ብቻ ኑሪልን እህቴ
ለሙምክርሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን አላህ ልቦና ይስጠን ሁኔታው ከባድ ነው
ወላሂ የተንቢ ቅጥል ብላለች የኔ የዋሀ💔💔💔አይሰሙም ኡፍፍፍፍ💔
እኔኮ የሚገርመኝ ዘድሮ እህቶቻችን ምን ነካቸው ኧረ ንቁ እባካችሁ😢😢😢😢ልጅቷ ቀርታ ቲንሽ ትስራ እና ብር ትያዝ የምትሉ የመዳም ቅመሞች👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደምሪኝ ውዴ❤
@@bakabakluu8407ደምሪኝ ውዴ❤❤
በዚህ ሁኔታ ከገባች ታብዳለች
ትክክልለሞየአ ሒድወይየውያውቀዋልእሕትየ
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💘💘💘💘💘💜💜💋
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን ሳሪዬ የኔ ቅመም❤🙏
አሚንን
አሚንንንንንንንን
ለምለም እባክሽን ንገሪያት እውነታውን ፎቶውንም ላኪላት ትወቀው እና ሀገር ከመግባት ትቅር እና ትስራ 2 ወይንም 3 አመት ብተሰራ ሀገር ገብታ ለመስሪያዋ ትይዛለች እቃዋንም መልሰሽ ቤተሰቦቿ ጋር አስቀምጭላት እባክሽን ላይክ አድርጉት ለምለም እንድታየው
ግን እኮ ቀጥላ ብትሰራም የኒካህ ማውረጃ ብሎ የለፋችበትን ዳግም ያከስራታል 😢
@@ጎዶልያስእግዚአብሄርታላቅእር ብሎ ነገር የለም የበላትን ይክፈላትና ከዛ የኒካውን ትመልሳለች ባይፈታ ይቅርጅ😢
ለሙዬ እቃው ይዘሽ መመለስ ነበረብሽ ቢያንስ እኳን እቃው እንዲተርፍላት😢😢😢
በትክክል ቢያንሱ እቃው ይተርፍላት ነበር
አብዛሀኞቻችን ሴቶች እኮ በቁማችን ሙተናል ወይሲመክሩን አንሰማም።ጌታን አስራ ሁለት አመቴስደት ከወጣሁ።ወዲን አላምንም እጀናጀንና ገንዘብ አዲላይ እናዲርግ ሲሉኝ ወራጂ አለነው የምላቸው መስሚያ የለኝ
ትክክል
በጣም ወላሂ እኔራሡ እቃውን መለሰኩ ትላለች ብየ ጉጉት ብየ ቀረሁ አስረከበችው 💔😥
ትክክል ለምለም ፈርታ ይሆናል ለነፍሷ
እኳን የማይታወቅ ባል ይቅርና እናትና አባትም አይታመን በአሁን ስአት የኛን ልፋት የሚያቅልን ፈጣሪ ብቻ ነዉ ነቀለች ጨለለች እያሉ ለራሳቸዉ አሳብደዉ መጨረሻዋ ይሄሆኖ እያሉ ከፈር ይመጣሉ😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ
አችነሽ የገባሽ የሰዉ ነገር ትክክል ሚታመን የለም ከእግዛብሄር ዉጭ❤❤❤
ከባድ ነው በጣም
@@amlkeamlke3850 ስላየሁት ነዉ ዉደ ብሬን ለራሴ መያዝ ስጀምር መቸም ሠርተሽ ብር አላክሽም እጂሽን ሠተሽ ነይ አላሉኝም😁😭 ለራሳችሁ ኑሩ እህቶቸ
አዎ እነት የሚታመን የለም አይይይይ 12አመታ ምን የልኝም ግን እኔ ለወንድ አንድብር አላበላሁም
ባዳ ከሚበላው ቤተሰብ ቢበላው ይሻላል አይ ወንዶች የስራቸውን ይስጣችሁ😭😭😭😭
ቀላል
ቤተሰቦቼ ይብሉ የማንም ወረበላ ከሚበላ
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
በጣም።እርአሳኳ።ብይአባቴ።አያንሳም።ደገሜደሙአሳታላልኩ።ባደይአያንሳም
@@Muses-2741k ሲጀመር እውነተኛ ታሪክም ላይሆን ይችላል አውቃ ነው UA-cam እንዴታይላት ነው እንጂ እንዴትስ የሰው ጉድ በአደባባይ ይወራል ገና ምኑንም ሳታጣራ
ትክክል ነሽ ለሙዬ የኔ ጀግና እኔስ 12 አመቴ ያችን ምክር ሰምቸ የምን ባል ነው ዝብየ ስራየን እየሰራሁ ነው ማማዬ ኑሪልኝ ምክርሽን ጠቅሞኛል❤❤❤
ደምሪኞ ❤ውዴ❤
ጀግናነሽምክርአሰማም
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
@@Muses-2741k እ
ለኔ ነው የፃፍሽው እህቴ እኔ ምን ላድርግ
እግዚ አብሔር ይርዳት ተጎጅ ይህም ያልፋል ሚስኪን እህቴ 😢
እቃውን መልሰሽላት እና እውነቱን ብትነግሪያት መልካም ነው ለሙ
ምንነው ሰው አገር ትበድ ቢያንስ ባገሯ 🥴🥴🥴🥴
ትክክል
ነበር
😢😢😢😢
ይሄ ማየትዋ የት ይቀራል
አረብ ሀገር ያለን ልጆች እድላችን ተወስዶል የኛ በምንላቸው ሰዎች ሰልበውናል ገንዘባችንን እድሜአችንን እግዚአብሔር ይፍረድ
የራሳችን ችግር ነው ውድ የድልጉዳይአይደለምነይበውስጥላስረዳሽ
Betam engy fergachyn
የሴት ጀግና💌🌹😍👍👍👍👍👍ለሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ🌹😍
ደምሪኝ ማሬ
ሲጀመር እኛ ሴቶች ችግራችንኮ ባል ካገባን ቤቸሰቦቻችንን ዞረን አናያቸዉም😢
እራስሽን ችለሽ አውሪ😊
እኮ ይሄ ነው ስህተታችን. ግን ባልዋን የሚስራውን ነገር. ወንድሞችዋም ቤተስቦችዋ መጨመር አለባቸው
ወላሂ አወ ዉነሽነዉ
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
እኔስ ወላሂ ከመጣሁ አራት አመቴ ግን ብር ስልክለት ለወንድሜ ቀድሜ ደውየ ልልክ ነው ብየ ጠይቄ ነው ላኪለት ሲለኝ የምልክለት ግን አሁን ልሄድ ነው
ልጅቷ በሚድያ ከምትሰማ ለምን በግል ንገሪአትጅ ጥፋቷ የራሷ ነው እደት ቤተሰብ ሳያየው ይሱን እደት ታምነዋለች 😢😢
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚንን
አሚንያረበ❤❤❤
amen🙏🙌
አሜን አሜን አሜን
ክክክ😁😁😁😁እምታስቁኝ አሜን የምትሉት ነገርስ🤣🤣🤣🤣🤣ያላነበብነዉስ
አይ ለሙዬ የኛ ተቆርቋሪ ሀቢብቲ ሥወድሽ እማዬ እውነትሽ ነው❤❤❤
ደምሪኝ ❤
ተቆርቋሪ ከሆነቺ ለምን እቃውን አላስቀረቺላትም
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ሣህ እቃውን ብታሥቀረው ብትመልሥላት ሀሪፍነበር ሀቂቃ የቃውኳ ብር ለሷ ይጠቅማታል
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
ይገርማል አንዳንድ እህቶች እሰይ ደግ አረጋት ትላላችሁ ምን አልባት ይቺ ልጅ እኮ ያገባችው የምትፈልገውን የሚያደርግላት አታ ሊሆን አይዞሽ ጠንክሪ የሚላትል ሰው አታ ሊሆን ይችላል ምን መሰላችሁ አሁን የእኔን ልገራችሁ ከ6አመት በፊት ማንንም አያቀርበኝም ነበር የምኖር ከባዳ ጋ ነበር ግን የቤት ክራያቸው አይጓደል እንጂ ስለኔ ምንም ደንታ የላቸውም ነበር ብቻ ሀሜት እንዲ አረገች ምናምን ምናምን ሌላውን ተውትትና የወንድሜ ሚስት እንኳ አይዞሽ አትለኝም ነበር እድሜም ገና ነበር ብቻ እንደብቸኝነት መጥፎ በሽታ የለም ከዛ ቤተሰብም ማጥፋት እንጂ ምንም አርጊ አይሉኝም በስተመጨረሻ በቃ ከጎኔ ሁኖ አይዞሽ የሚለኝ ሰው ና ማግባት እንዳለበኝ ወሰንኩ ከወሰንኩ ከአመታት ቡኃላም አገባሁ አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል ህይወት አለኝ ሁለት ልጆችም ወለድኩ ቤትም ከባሌ ጋ አለን ብቻ በቤተሰብም ሆነ በዘመዶቻችን የማያበረታታ ከሌለ በጣም ይከፋል😢 ሴቶች አትፍረዱ እህቴ ደሞ አለህ ይሁንሽ💔
ለወንድ ብር ለሚያበሉ እህቶች ነፍስ ይማር።።።።።
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
😅
አይድረስ በይ☝️☝️☝️
በሂወት የሉም እንደ ነብስ ይማር ክክክ
የቁም ሞት ማለትነው
እቃውን ጓደኛው ቤት ሳታስገቢ ወደ አንቺ ጋር መልሰሽው ለልጅቷ አስረጃት እና የቆረጠችውን ትኬት ትምጣበት እና ቤቱን በራሷ ስም አዙራው ተምልሳ ትጨርሰው እሱን ፈንቅላ ታውጣው
Awe btekkl
አይሰጣትም የጋራየ ነው ይላታል።
ኢቃማከለላት እዴት ብላ ብቻ ታሳዝናለች 😢😢😢😢አኸረዘመን
ሳሃ
ኢቃማ ከሌላት አስቸጋሪ ነው ብትነግራት ሀሪፍ ነው የቆየች ቆይታ ሂዳ ከምትበሣጭ ለቤተሠቦቾዋ ውክልና ሠታ ተከራክራ መስጠት ያለባትን ሠታ በራሶዋ አስተካክላ ብተድ ሀሪፍ ነው
የሴትን ህይወት የምታጨልሙ ወንዶች የማታ እንጀራቹ ይጨልም ምድር ስትረግጦት ትዎጣቹ ጉዳቹ ነው ገና ህይወት አጨልሞ የሚቀር የለም አምላክ ፍረድ አረ ባገር የልጅነት ቅስሜ ተሰብሮ ህይወት ጨልሞብኝ አሁን ሌላ አገር ላይ ነኝ ሁሉም ተቀይሮል እኔ ግን ደስታ የለኝም ሁሌም እንደድሮዬ ውስጤ ተጎድቶል ማንንም አላምንም እናቴንም😔🤒🤕🙌
እነዳች ያሉ ቆራጥና ሀቀኛ ሰዎችን
ያብዛልን
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
እቃው ይዘሽው ብትመለሺ ጥሩ ነበር እንዳይሸጠው ሱስ ያለበት ሰው ቀርቶ ጤነኛውም አይታመንም ዘመኑ ከፍቷል መፍረድ አልችልም ግን እህቶቼ እንንቃ ያለ ወንድ ዘንጦ መኖር ይቻላል ፈጣሪ ሲፈቅድ ለኔ ያለው ይመጣል ብሎ ማሰብ እድሜ ምናምን እያልኩ አልጃጃልም የቀረ ነገር ይቅር ራሴን እየጠበኩ ከፈጣሪ ጋር እኖራለው ያለ ወንድ መኖር አትችሉም ያለን የለ እንንቃ ፈጣሪ ከበላተኛ ይጠብቀን
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
አገኘዉሸሸሸ
አሳብሽን እደግፈዋለሁ እኔም እንዳችው 8አመት ሆነኝ ወንድየሚባል
የተንቢ ስፈልግሽ ነበር አገኘሁሽ ሰላም ነሽ ወይ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ የኔ ዉድ ❤
ኧረ እህቶች ልብ ግዙ💔😭
ደምሪኝ ውዴ
አይሠሙም 😢😢
ለሙ እቃውን ከእርስሽ ጋ መማለስ ነበረብሽ😢😢😢
Enem endaza neberi yasabikutiii😢
ያሳዝናል 😭😭😭
ለሙሉ ግን እቃዉን መልሰሺ አቺጋስ መስቀመሺ አለብሺ መልሰሺ አቺጋስ 😭
የኔ ቆጆ ምርጥ መካሪ ብናውቀው ኑሮ ትዳር በዚህን ግዜ እንኳን በርቀት በቅርበትም ከባድ ነው
ፍትህህህህህህህህ ለእስረኞች ስዑድ ዓረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህህህህ እንበል ወገኖቼ በረራ እንድከፈት😢😢😢😢ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ
አዎ ፍትህ እንበል ወላሂ በሰላም የሀገር ያብቃቸው
የራሳቸው ጉዳይ
እየበረሩ አይደለም እንዴ?
ፈትህ ለምትሉ ማን አሥገደዴቸዉ በህገዉጥ የሚመጡት ለወዲብለዉ እየጠፈ እረአልመፈሠማሺም
አረ የራሳቸው ጉዳይ ነው ጮኸን እዲሳፈሩ አድርገን ተመልሰው የየመንን መንገድ አላጨናነቁም ሆ😏
እሥከምጨርሽ እባየ ይፈሳል 😢😢😢😢 ለምዩ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ ለኔም ዱአ አትርግጉልኝ 😢😢
ለምለምየ በጣም ከባድነዉ ሴቶቹ አብደዎል የኔ ልባም❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጣት በሰው ሀገር ደንግጣ አንድ ነገር ባትሆን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭💔💔💔
ለሚዬ ጀግኒት ከወር በኃላ እመጣለሁ ግን ምን እንደ ምሰራ አላውቅም ባገኝሽ ደስ ይለኛል
አሁንስ እኛ ሴቶች ነን የምናናድድ የግድ እራሳችን ላይ እስኪደርስ መጠበቅ የለብንም ስንት የተጎዱ እህቶቻችንን አይተን ልንማር ይገባል ማስተዋልን ይስጠን ጎጂወቹም አላህ ማሰቢያቸውን ይክፈትላቸው
የኔ ማር አንቺ አትናደጂ ውዴ ተያቸው የራሣቸው ገዳይ እኛ ሴቶች ሥንባል ችግር አለብን ሠው የሚለንን አንሰማም 😭😭😭😭😭😭
ደምሪኞ ውዴ
Betam getan
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓🌶️
ያሳዝናል ለምለምየ😢😢😢
ግንኮ ስልክ እንደምንም ብለሽ የቤተሰቧ አምጥተሽ መነጋገር ኣለብሽ እህቴ
ዉለታሽ እግዚአብሔር ይሰጥሻልና
ዉይይይ😢😢ሴትነት ማለት😢😢
ለሙየ እኔ የልጄ አባት ብር አምጭ በኔ ቤተስብ ልላክ ብሎኝ እቢ ብየ ትዳሬን አፈርስኩት ብሬን ይዥ ሀገሬ ልጄጋ እገባለሁኝ ኢንሻ አላህ አላህ ካለ
ደምሪኝ ❤ዎዴ❤
ትክክል የኔ ውድ እኔም ከልጅ አባት አንድም ብር አልክ እሱ ስርቶ ይኑር
@@golgota2123 ጉበዝ የኔ ቆጆ ብርሺን ያዝ አዲርጊ እማ ብርካለሺ ሁሉም ይወዲሻል
ማሻአላህ አብሺር እህቴ የምን ብር
@@endrisasefa828 የምስራው ነዋ የልፉቴ የጉልበቴ ሀላሌ ሀቄ ነዋ ብሩ እማ የምን አባቱ ትዳር ነው ትዳር የለም እኮ አሁንጊዜ ያርቢ አላህ ጊዜ አችንን ያሳምርልንንንን
ነፍስ ይማር ለወንድ ብር የሚልኩ ሴቶች ምንም አይገባቸውም
በጣም ያሳዝናል ለሙ አንቺ ያከፈልሽው ለብዙ እህቶች ትምርት ይሆናል የኔ ታታሪ በርቺ
እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ሰፕራይዝ ይሰውረን
እባካችሁ ሰውን ውደዱ እንጂህ ማንንም 100% አትመኑ ለሙዬ የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን ግን ልጅቱ ቪዲዮሽን አይታ እራሷን እንዳትጎዳ
እንደው አለመታደላችን አረብ አገር ያለን ሴቶች ቤተሰብ የልብ አያደርስ ፣ባል፣ፍቅረኛ ፣ወዘተ ያሳዝናል በእውነት😭😭😭😭የዘሽ የሄድሽውን እቃ እንኳን ባተረፍሽላት ነበር እህቴ እሱንም ሸጦባት እንዳይጠፍ❗ከቻልሽ ልጅቷን ደውለሽ እውነታውን ንገሪያት ከስራዋ አጉል እንዳትሆን እባክሽ🙏
በሰላም መመለሷም እግዚአብሔር ይመስገን የቤት እቃ ጭነሽ ሄደሽ እናወርዳለን ብለው ያለው ግብግብ ያየው ያቀዋል አይደለም ያንተ ነው ብለሽው ይዘሽ ልትመለሽ
ሰላም እህቴ እንዴነሽ አረብያ መጅሊስ ፈልጌ ነበር መልሽልኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህ😊
ወላሂ ልክ ነሺ የኔ ጀግና አች ነሺ ለች አረያ መሆን ፈልገለሁ. 😢😢😢😢
እኛ ነን የማንሠማዉ ይብሉን እንመከራለን እንዘከራለን መሥሚያ የለንም
😢😢
ምን ብዬ ልኮምት እራሴን በሷ ቦታ ሆኜ ሳያው
ለሙዬ ድካሙን ስለምታቂወ መናገር አቃተሽ ጀግና ነሽ ግን እህቶቼ ልብ እንግዛ ዛሬላይ ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እኔ አብሬ እየለፋሁ ለምንሰራ እጠራጠረዋለው እንድ ልጅም አለኝ ግን አልሃምዱሊላህ ባሌ በጣም የስራሰው ነው የኢትዮ ወንድ ሁሉም እኛን መብላት ይፈልጋል
አረ ለሙ አላጠፋሽም እደዚህ አይነቱን ማውጣት ቀላል አይደለም ጀግና ብዬሻለው
ለቤተሰብ ልካችሁ አሰሩ የሰው ጎረምሳ አትቀልቡ😢😢😢
እነሱም ያውናቸው ቢሆንም ቢበሉትም እነሱ ይሻሉናል
አረ ተጃጅለነል ግድ በራሳችን ደርሶ ማየት ነው ምንፈልገው😢
ሳህህህህህህህ❤❤❤❤
መልእክቱን ያስተላለፍሽልን እህት እህቴ በመጀመርያ ደረጃ አንች እራስሽ አስመሳይ ነገር ትመስይኛለች ከይቅርታ ጋር እንዴት ለልጂታ ልንገራት? እንዴት መልእክታን ልየው? እኔስ ፈራሁላት ትይናለሽ በእውነት ሰው ህነሽ እንደ ሰው ብታስቢ ኖር ለኛ የልጅታን በደል ከመናገርሽ ወይም ልጅታን አውጥተሽ በአደባባይ በሚዲያ ከመሰተርሽ በፊት ልጅታን እንዴን ከዝ በደል ወይም ድንጋጤ መዳን ወይም መረጋጋት እንደምትችል መፍቴ በፈለግሽላት ነበር እንዴት አርጌ ልንገራት እያልሽን የተበደለችውን እህታችንን ግን ጉድሽን ከሚዲያ ስሚው ብለሽ በሰው አገር እንድታብድ በማድረግሽ አዝኜብሻለሁ። ሽግር ለደረሰባት እህታችንም ሆነ ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ እንዲሆን ብትፈልጊ ነሮ መጀመርያ ብራን ለተበላችው እህታችን መፍቴ ትፈልጊ ነበር። አንች እራስሽ እህታችንን በሰው አገር ስደት ላይ እያለች ለወሬ ቸኩለሽ በቁማ ገለሻታል እሳ አምናሽ የቤት እቃ አስገቢልኝ ቤቱን እይልኝ እያለችሽ አንች ግን እውነትን ለሳ ከመንገርሽ በፊት ለራስሽ ጥቅም ብለሽ አዛኝ መስለሽ በሚዲያ አውጥተሽ እህታችንን በሰው አገር ማንም በሌላት አገር በሚዲያ መርዶዋን ነገርሻት። እሕቴ ሽግሩ የደረሰብሽ እግዚኣብሔር ይርዳሽ ገንዘብ ጠፊ ነውና እራስሽን ጠብቂ።አምነሽ ያዋየሻት ጋደኛ ተብዬ የሚዲያ ልጅ ካሁን በኃላ ጋደኛ አትሆንሽምና በቁም ገላሻለችና አንቅረሽ ትፍያት እርግፍ አርገሽ ተያት ይሄ የኔ ምክር ነው ለተበዳያ። እናንተስ እሄን መልእክት የምታነቡ ምን ትላላችሁ ‼️❓❓
እውነት ነው ለምዬ አብዳ መጣች እንጂ በእነሱ ችግራ ማበዳን እያወቁ የሰው መሳቂያ ያረጉናል😭😭😭
😢
ልክ ነሽ እህቴ እኔም አገር ገብቸ ሁሉን ታዝቤ ተመልሸ አሁን ግን ጎበዝናታጋሽ ሸቃላ ሁኛለሁ አሏህ ኸይሩን የተሻለውን ነገር ይሻላት ለሷም
እኔም እዳንችው ሆኛለሁ እህቴ እዝህ በቆየን ቁጥር ጉዳቱ ይጨምራል እዛ ሄዶ መመለስ ግን ብዙ ጥቅም አለው እህቶቸ ስደት ለረጅም ጊዜ መቀመጥን አትምረጡ ገንዘባችሁን ማን ምን እያደረገበት መሆኑን ስታዩት ቆፍጣና ትሆናላችሁና በመሀል ሂዱ ኦዩ
እቃውን መመለስ ነበርብሽ 😢😢😢 የባስ ኪሳራ
አላህ ይጠብቀን ከባድነዉ ጊዜዉ😢
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
Alhu enda yewend nta awchiw Nebye yetbalhu!!
S a w
ሶለላህአለይሂ ወሰለም
عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
እኔስ የቆየሁ ቆይቸ እስከ ዛሬ ድርስ አሁንም አርፌ ልቀመጥ ሀገሬ ስገባ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ነገር ይደርሳል
እህቴ ጥናቱን ይስጥሽ ውደ አይዞሽ
እቃውን ይዘሽው በመጣሽ ኖሮ ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣት ሴቱም ወንድ ይሁን እንጂ ለምን ውሻ አይሆንም ልጥፍ ነው እረ እህትዎቼ እንደዚ አንሁን ለምንድነው ይሄ ሁላ ነገር ቤተሰብ ቤተሰብ ነው እስዋ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
እኔ ሚገርመኝ አይናችን እያዬን ብዙዎች ሲያለቅሱ ገና ለገና ማሬ ወተቴ ስላለ ብቻ ዘለን ኒካህ አቤት መደንዘዝ 🤔💔አላህ ይሁናት ሌላ ምን ይባላል ።የወለድንላቸውም ባሎቻችን አልጠቀሙንም እንኳን ማናውቀው ሰው !!
በጣም የማይማሩ አያሳዝኑኝም
እኔም የልጂ አባት አብርን የሰራነውን ቤት ገዘቤን ከዳኝ እፍ ከባድ ነው የዘድሮ ወዶች 😢😢😢😢😢
ለምንቢትሰብ።አላሰገባሸም።አላህይትሻለይሰጠሽ
ያናዳል።2000ደራሀም።ደላላበልቱኚ።ዛሬደርሰ።ይንደኛል።እህቴንአመጣለሁብይ።ገንአላሀምዱሊላ።መማራንወ
እህቶች 😢አላህ ይጠብቀን 😭💔አኛ የአረብ ፈት እያየን አንቀላፋ እየፈለግን አንቀላፋ አጠጡትን እህቶች ልብ እንገዛ 💔😭💔አይይይ የኛ ከርታታ 😭💔😭
😢😢😢😮😮
😢😢 ewnet newu
😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በሥዴት ላይ የምንኖር እህቶቼ ቢያሥ ገንዘቡን ሥንት ሁነን እንደምናገኘው እናውቃለን ታመን እንቅልፍ አጥተን ዝቅ ብለን የሠው ፊት አይተን እድሜአችንን እየጨረሥን ያገኘነውን ገንዘብ ለማታውቁት ላላያችሁት ሠው ለምን ትልካላችሁ እረ ተው 😢😢😢 በሥሙ ቤተሠብ ይብላው ብሩን
ለሚ ሠላም ነሽ እኔምልሽ አላህ ካለ በቅርቡ ሀገር ልገባነዉ እሚሰራ ስራን ገሪኝ እማ በዉስጥ የምሪን ነዉ ከተሞክሮሽም እሽ
ለሙዬ የኔ እንስፍስፍ የሰው ስቃ የሚገባሽ አይዞሽ እማ ለልጅቱ እግዚአብሔር ይሁናት
የኔ እናት ለሙዬ የኔ ውድ የሰው ድካም እንደራስሽ ድካም አይተሽ ተገበገብሽልኝ እኮ የሰው ሀገር ያየው የድረሰው እንድህ ይረዳል እንዳንቺ አይነት ልብ ለኔም ቢያድለኝ ሴቶቹስ አበዱ ተነግሮቸው ተመክረው አይሰሙ
እህህህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወድሜ በብሀር እየመጣ ነው ተብየ ጭቀት ልሞት ነው
ለሚ እንዴት ነሽ ሰላም ነው አይደል ይኸውልሽ ያንቺን አንድ ስህተት ልንገርሽ ቢያንስ የወሰድሽውን ህቃ ወደራስሽ መመለስ ነበረብሽ ቢያንስ እንኳን መታ ሸጣውም ቢሆን ብሯን ታተርፋለች አላሰብሽበት ይሆናል ብቻ እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጣት የምታርፍበትን ያዘጋጅላት
😢😢ያማል አችኮ ምትረጂን ስላየሽው ነው የእኔ የዋህ❤🎉 ለእሷ ፅናቱን ይስጣት😢
ጊን ብየሥ እቃወን መትራፊ ነበራብሺ ኤሄ መቼም በሊ አይሆንም
አረ ትክክል ብለሻል የተቢየ አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ወረቢ በጣም ከብዷል አይይይይይ
እህቶች ልብ ግዙ ብራችሁን ያዙ ስትህዱ ስሩ በቃ ለውንዴ አትቅልቡ 😢😢😢
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
ተበጂ
@@Ermi_Ermi ባለጌ እውነቷን ነው
@@foziyaali4661 አንቺም ተበጂ
@@Ermi_Ermi jil😀
እህቶቼ እባካቹ ልብ ግዙ እስከ መቼ ነዉ ወንዶችን እየጦርን የምንቀመጠዉ አረ ተዉ😢በሰው ሀገር ተቃጥለን የምናገኘዉን ገንዘብ ለማንም አናብላ
ትክክል
ሰላም ሰላም ዉድ እህቴ ለሙ የኔ መልካም ትክክል ችግር አለባቸዉ መቸም አይሰሙም እደዉ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
የስደትን ህይወት ሰለምተዉቅዉ ስለሰው ቀድመሽ አንች ትተመሚያለሽ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የመካብርሽ
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
ትክክል የኔቆንጆ ጦም ያደረ የለም አላህ እኛን ሲፈጥረን እርዚቃቸንም አብሮነው የሚፈጠረው
ትወቅና መምጣት አለመምጣቷን ትወስን እዳሰበችው ካለሆነላት ባመጣ ይሻላታል😢😢😢😢😢
ሞኝ ናት ጎረቤትህ ሲታማ እኔን ብለህ ስማ ይባላል ሠዉ አይታ አትማርም እዴ ለምን የናቷን ልጅ አይሆንም ቀልድ የለም 😊
ለምየ እቃውን በመለሺውና አንችጋ ባሥቀመጥሺላትኖሮ እቃውንም ሸጦ እንዳይበላው
ቢያንስ እቃውን መልሰሽ ሺጪላት በአላህ😭😭😭😭
ua-cam.com/video/quTOxGiIwJE/v-deo.html
መሸጥ ሣይሆን አባትዋጋ ታኑርላት
ሳ
ሴቶች ልብ ግዙ ተብለው ሲመከሩ የቀኑባቸው ይመስላቸዋል እረ እደውም ባሌን ፈልጋው ነው እሚሉት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በስ
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
ትክክል ብለሻል ማማዬ አንዷ አይሆንሽም ይቅርብሽ ብላት እኔ እንጂ አንጂ አይደለሽም ምታገቢው አለችኝ እሺ ብዬ ተውኳት አገር ገባች አገባች ቤተሰቦቹ ጋር ማኖር ጀመረ ይዛ የመጣችውን ብር እስኪያልቅ እንደ እንቁላል ተከባከቧት በመሀል ልጅ መጣ ከዛን በኃላ እንደውሻ አረጓት በወለደችው አራት ወር ሳይሞላው ለቤተሰቦቹ ጥላው መጣች የማይሰድባት ስድብ የለም ጭራሽ ከጓደኛዋ ጋር ተኝተው ሚያስጠላ ፎቶ ቪድዮ ራሱ ሰክሮ ይሁን አላቅም ላከላት ስትጠይቀው በማግስቱ በአስራምት ቀን ውስጥ መተሽ ሰማንያችንን መቅደድ አለብን አላት እደወጣሽ ያስቀርሽ ሰው ሁሉ ይራቅሽ ያላላት የለም ለሱ ብላ ከቤተሰቦቿ ጋር ሁላ ተቆራርጣ ብቻ ሲነገራቸው አይሰሙም ቅናት መሆኑ ነው ይላሉ
ከከከከከከከሀሀሀሀሀ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅርጉድ ነዉዉደ😢 ማንን ወንድ እናግባ? ማለቴ ጡሩወቹ እና መጥፎወቹ በምን እንለይ
😂😂😂😂
እኔ እምለዉ የተቢ የሆነዉ ነገር ያሣዝናል ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር እዴት ብየ ነዉ የምነግራት አልሽ አተየዉም ? ጥያቄ ነዉ
ያማል ልብ ይስጠን😢😢
ደምሪኝ
@@sebelyoutube እሸ እማ
ያዩትም አይገባቼዉም ዉዴ ሲጀመር አረብ ሀገር ያለች ሴት ማንም አይረዳትም እኛም ልብ አገዛም ብቻ አላህ ያግዘን ከክፉ ይጠቀን
ቆይግን እሧ ቤተሠብ አጠይቅም እደ ምን ሁናለይ ያረቢ ቪደወዉን ሥታየዉ ምን ትሆን የሁንጌታየ
የኔ ዉድ ናፍቀሽ ነበር❤❤
የኔናት የተንብየ ድካሙን ስለምታውቄው እኳ ነው😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ጀዛሽን ይክፍልሽ ይህን ያህል ማስብሽ እና ለኛ ትምህረት ይሁናል ብለሽ ሽር ማረገሺ
የኔ ወርቅ ለሙዬ ምን ልሁንልሽ እናመሰግናለን
የልቤ ነሽ ዉስጤ አንዠቴ ነሽ 💔😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔