እያባበለኝ ||ህሊና ዳዊት||Helina Dawit@ARC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    This is an official UA-cam channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
    #pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

КОМЕНТАРІ • 304

  • @user-nk3bt2jt8d
    @user-nk3bt2jt8d 4 місяці тому +28

    ከለሊቱ 9:57 ከአልጋዬ ሸርተት ብዬ ተንበርክኬ እየሰማሁት ነው ኡፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ እወድሀለው

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 4 місяці тому +42

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው በዚህ ዘመን አንቺን ያሳየን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ህሊናችን የዘመኑ ሲስተም አያግኝሽ በኢየሱስ ስም

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w 4 місяці тому +29

    ስትዘመር የምታጋባው መንፈስ አለ የሚያንበረክ ወደፀሎት የሚወስድ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 12 днів тому

    ዘመንሽ ይባረክ ሰጭው በሰጠሽ ድምፅ እያንቆረቆርሽ አወድሽው ምህረቱ ብዙ ፍቅሩ ብዙ የአባቶቼ አምላክ ይባረክ።

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 4 місяці тому +19

    በእኔ ህይወት አንተ የማታስፈልግበት ቦታ የለም ያላንተ የምችለው ነገር የለም 😢😢😢

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 4 місяці тому +16

    ዝም ብዬ በመስማት ሳላውቀው ፊቴን በእንባ ታጥቦ እራሴን አገኘሁት የሰማይ አምላክ ዘመንሽን ያለምልም ቃል የለኝም ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ በምድር በስፋቷ በርዝመቷ ሁሉ ተስፋፈ❤❤❤❤ህሉዬ እወድሻለው የእኔ እመቤት

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 4 місяці тому +24

    በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ እነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው። ዘመንሽ ይባረክ ኑሪልን። ሌላው የማሳስብሽ ነገር የተጋበዝሽበት ቦታ ሁሉ አትሂጂ ብዙ ሌቦች አሉ ስም ያለው ሁሉ ህይወት የለውምና። ባንች ውስጥ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ፀጋ በጥንቃቄ ና በአክብሮት በተቀደሰ ስፍራ ሁሉ ይዋል። እግዚአብሔር ንፁህ አምልኮን ይወዳልና ። ሙሽራችን እየሱስ በቅርብ ስለሚመጣ ከሚያቆሽሽ ነገር እንጠንቀቅ። በጣም እወድሻለሁ ምናልባት በእድሜ ልጄ ልትሆኝ ትችያለሽ ምክሬን ቸላ አትበይው። ብሩክ ነሽ።

  • @ZaneDebena
    @ZaneDebena 3 місяці тому +7

    መዝሙርሽ እስትንፋሴን አስቀጠለ፣ነፍሴ በውስጠ ታደሰች፣ ዘመን ይባረክ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teshaleabebe3423
    @teshaleabebe3423 4 місяці тому +63

    እህቴ እኔ እማውቅሽ በቪዲዮ ክልፕ ብቻ ነበር:: LIVE መጀመርያውን አምልኮሽ ስመለከተዉ ነፋስ አልቀረልኝም :: ዘመንሽ ይለምልም ::ፍለጋሽን አታቁሚ ብትገኝውም አትርኪ ::እንደገና ፈልጊ:: ዘመንሽ በፍልጋ ይለቅ!!

  • @birukgitamo1101
    @birukgitamo1101 4 місяці тому +143

    ተስፋ አጥቼ ሸርተት ስል ስንቴ አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል 😭😭😭

  • @getachewugech7963
    @getachewugech7963 4 місяці тому +23

    ዘመኑን መዋጀት ማለት እንድህ ነው.... ኢየሰስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው Hilu ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @abyalewabebe2320
    @abyalewabebe2320 4 місяці тому +21

    Comment ለመፃፍ ብዬ ቃላት አጠረኝ 🤔🤔🤔.... ብቻ ስለአንች ጌታን አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏🙏 ፀጋው ይትረፈረፍልሽ 🙏🙏🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 місяці тому +5

    አምልኮን ወደጭፈራ የምትቀይሩ ከዚች የባረከች ለጅ ተማሩ ተረጋጉ ሰከን በሉ ህልዬ ዝማሬሽ አእምሮን ይሰረስራል ተባረኪ

    • @mesfinlemma5209
      @mesfinlemma5209 Місяць тому +1

      ደሞኮ በራሳቸው መዝሙር ቢሆን ጥሩ ነው ዘማሪዎቻችን ለሊታቸውን ጉልበታቸውን አንብበው ፀልየው በተቀበሉት መዝሙር መሆኑስ

  • @molly2799
    @molly2799 4 місяці тому +29

    I don't understand the words but I can feel the holy spirit was present...

    • @zerubabealwondemuayele-rp7xx
      @zerubabealwondemuayele-rp7xx 4 місяці тому +1

      Betekurete semawe bedenbi eyandandune kalate

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 4 місяці тому

      He does not speaking Amharic that is what he is saying​@@zerubabealwondemuayele-rp7xx

    • @addisassefa359
      @addisassefa359 4 місяці тому +3

      When l become weak he gives me strength, he carried me and comfort me to following, and continued with him

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b 4 місяці тому +48

    ህሉ የፀጋው ባለቤት አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ🥰🥰🙏🙏

  • @user-xj1pe5xr4r
    @user-xj1pe5xr4r 4 місяці тому +18

    ውይ🙆🙆🙆🙆🙆ያኢየሱስ ፍቅር አገባችብኝ ምንአይነት መንፈስ😭😭😭😭ብርክርክ በይልኝ ውድድድድድድ

  • @user-nm7cg6uw9e
    @user-nm7cg6uw9e Місяць тому

    ስንት ግዜ አቅም አጥቼ ጉልበት ሆንከኝ 😭😭😭

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 4 місяці тому +11

    ተባረኪልኝ የእኔ እህት ማዳኑን ምህረቱን ፍቅሩን እርህራሄውን ዘምሪ አይወሰድብሽ ከዓለም ኮተት ወጥተን እየሱስን ብቻ እንዘምረው

  • @yemi11
    @yemi11 4 місяці тому +35

    I love you Heliye ❤. ስትዘምሪ እየሱስን እጅግ አብልጠን እንድንወድ ስለምታደርጊን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @azebabrha2820
    @azebabrha2820 4 місяці тому +19

    ዘመንይሸ ይለምልም ተባረኪልኝ በብዙ

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 3 місяці тому +4

    አዋ ጌታ ሆይ እለት እለት በየደቂቃው በየሰከንዱ ታስፈልገኛለህ ተስፋዬ ክብሬ ሞገሴ ስምህ ይባረክ የኔ እህ ጌታ ከዚህ የበለጠ የዝማሬ መንፈስ ይጨምርልሽ ተባረኪ እልልል እልልል❤❤❤

  • @nazretyosef7195
    @nazretyosef7195 4 місяці тому +12

    እንዳንቺ ዘማሪ ይብዛ ወደ ህልውናው ምታስገብይ ዘበንሽ ይባረክ waw🌹🌹🌹

  • @tarikuagegnehu59
    @tarikuagegnehu59 4 місяці тому +8

    we want this kind of worship..no chifera..no dance.. God bless you

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo 4 місяці тому +7

    የእኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘማሪ ሰላም ደስታ ላይ ያየሁትን የጌታ መንፈስ አይቻለሁ አንቺ ላይ በርቺ ❤️

  • @solomonhailu7705
    @solomonhailu7705 4 місяці тому +17

    የኔ ውድ እህት የኔ ዘመን ሊሊ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ.

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow Місяць тому

    ህሉዬ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤
    ምን አይነት የተረጋጋ መንፈስ እንደተሠጠሽ ሣሥብ አምላኬን አመሠግነዋለሁ።በትህትና የሚያንበረክክ🎉🎉🎉አሜንንንንን ሀሌ ሉያ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 місяці тому +11

    አቤት ጌታ ሆይ ተባርክ የኔ አባት የጌታ መገኜት ያስታውቃል እንዲ አይነት አምልኮ ነው የምያስፈልገን እህተ ጌታ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
    ፓስተርዬ ተባርክህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርኩ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅🔥🔥🔥

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 4 місяці тому +6

    ስንቴ አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ሀሌሉያ አሜን

  • @AzuAzu-li7nj
    @AzuAzu-li7nj 4 місяці тому +5

    ቃላት የለኝም ብቻ ዝም ብለሽ ለምልሚ

  • @Thobi587
    @Thobi587 4 місяці тому +5

    THIS IS WHAT WE CALLED A TRUE WORSHIP , WOW GOD BLESS YOU ALL!!!

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 4 місяці тому +5

    ያባባበለኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤

  • @derejemulugeta7485
    @derejemulugeta7485 4 місяці тому +5

    የ2016 በጣም የተነካሁበት መዝሙር ጌታ ይጨምርልሽ።

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 4 місяці тому +9

    እድል ሲያምር ሲሰምር በወጣትነት እንዳንቺ እንዲህ እግሩ ስር በመሆን ቅኔ መቅዳት ተባረኪልኝ እህቴ አረስረስረሽ አረሰረስሽኝ ስወድሽ ይብዛ ይጨመርልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 4 місяці тому +6

    ውይ አንቺ ልጅ አምላኬ ዘመንሽን በመንፈሱ ያረስርሰው

  • @AbejaAbush
    @AbejaAbush 4 місяці тому +5

    ጌታ ይበርከችሁ ተበረኩ!"

  • @abgi4841
    @abgi4841 4 місяці тому +5

    ጌታ ሆይ እወድሀለው

  • @tigisttadesse6766
    @tigisttadesse6766 3 місяці тому +3

    የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባርክሽ

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 4 місяці тому +4

    Min ayinat dink mezimur
    .ke ergata gar teberak hiluye

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus 4 місяці тому +4

    እልልልልልልልልል ኢየሱስዬ ኢየሱስዬ አባቴ ዘላለሜ ሕይወቴ🙏🏽

  • @EsubalewNigusse
    @EsubalewNigusse 2 місяці тому +2

    ተባረክ ቃል የለኝም ተባረክ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 4 місяці тому +8

    ተበረኪ አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ uuuuuuuuuuuffffffff❤❤❤❤❤

  • @MulukenAlemayho
    @MulukenAlemayho Місяць тому +1

    ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባሪከው ;

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 Місяць тому +1

    Amen thank you for your service 🌺🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q 4 місяці тому +4

    ተባረኪ በቡዙ😢😢😢❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ልሏሏሏሏልሏልሏል❤❤❤❤አሚን ❤❤❤Amn ❤❤ameeeeeeeeen ❤❤🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤I 🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen lelelelelelelele ❤❤❤❤❤🎉🎉ameeeeeeeeen

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 2 місяці тому

    ኢየሱስ አዳነኝ ❤❤🎉🎉

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 4 місяці тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
    እርጋታሽ ሞገስሽ ሁለንተናሽ በጌታ የተዋበ🎉🎉🎉🎉
    መስማት ማቆም አልቻልኩም አሁንም ይጨምርልሽ ይብዛልሽ

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 4 місяці тому +3

    "ጥሩ ነገር አለሽ እህቴ ተባረኪልኝ!"

  • @betelihemgarda5878
    @betelihemgarda5878 2 місяці тому +1

    Abrogn ale bete baymechewem

  • @GEMECHUTUFA-xi2kl
    @GEMECHUTUFA-xi2kl 4 місяці тому +2

    Wow wow , can't stop from listening. May God bless you young sister. It is a privilege to Glorify his might name.

  • @Misgana-td7zr
    @Misgana-td7zr 3 місяці тому

    ጌታ ብርክ ያርግሽ በብዙ

  • @Ladybug839
    @Ladybug839 4 місяці тому +3

    ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መሀከል ሁሉ ቅሪት አለው ዘመንሽ ለምልሞ ይቅር የፀጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ ተባርከሽ ቅሪ Heliuyee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtuEyesusgetanew
    @EtuEyesusgetanew Місяць тому

    Enja leyet tibignaleshi anchin sayishi menfes kidusnin ayewalew zemeneshi birk yibel yene konijo ❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-cg6bo
    @MimiMimi-cg6bo 2 місяці тому

    Endih new mezmur tebareki kanchi ga yikoyi❤

  • @meheretkifle6742
    @meheretkifle6742 2 місяці тому +2

    Amenn Amenn Amenn ❤❤❤

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 4 місяці тому +4

    Can't find enough words what I felt, the Holy Spirit malet my heart, tears come out from my eyes 😢 😭 .
    O Lord, your love is unconditional eko. I need you more, Lord my sol depend upon you.
    Since I saw this mezmur post, I can't stop listening so powerful. May the Lord bless you abundantly, you young lady ❤ be blessed more and more 🙌 ❤

  • @user-xy3so8pw7o
    @user-xy3so8pw7o 3 місяці тому +1

    ተባረኪልኝ ህሉዬ ❤❤

  • @tegestsetegn9566
    @tegestsetegn9566 4 місяці тому +2

    አንቼ ስትዘምሪ ሌላ ዝማሬ ያለ እስካይመስለኝ ነፍሴ ትፈሳለች
    ባንችውስጥ ያለውን ጸጋ እና የዝማሬ ጥበብ ጌታ ይባረክ

  • @yosephyakob7779
    @yosephyakob7779 3 місяці тому

    Hilu anchi yezemenu sitotachin nesh tebarkebshalew tebareki.....

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Місяць тому

    waw Hiluyeee Tebareki Worship Sprite

  • @KingGediTsi
    @KingGediTsi 4 місяці тому +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺ተመስገን

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 27 днів тому

    God bless you,sis Helina!
    Jesus is Lord!!!

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 3 місяці тому

    blessed daughter of the most high. you take us deeper girl. more blessings

  • @MesretBerhane
    @MesretBerhane 2 місяці тому

    Elet elet felgewoalewo leweth ameeeeeeeeen tebarkye hello yefeseslsh

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዘልሽ መንፈስን የምአድስ powerful መዝሙር ነው

  • @user-kw3ut1gz3h
    @user-kw3ut1gz3h 4 місяці тому +3

    Yene konjooo Arrre tebarki
    Leyu mezmur new Men yebalal keber lesu W yehun ❤❤❤

  • @marthaaschenaki2509
    @marthaaschenaki2509 2 місяці тому +1

    tebareki yene konjo

  • @Winybyhisgrace
    @Winybyhisgrace 4 місяці тому +3

    😢😢😢 ❤ስንቴ ኣቅም ሆንክኝ !!!
    ❤እለት እለት ❤በውዴ ላይ ተደግፊኤ!!! ጨምሪ በየሱስ ስም !!!

  • @MekibMeye
    @MekibMeye 2 місяці тому

    ተባረኪ ህሊና

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy Місяць тому +1

    yene abat tebark❤

  • @daditudiriba8706
    @daditudiriba8706 3 місяці тому

    ውይይይ እንዴት ደስስስ ይላል ስትዘምር መንፈስ ቅዱስ ያለበት የሚያፅናና ኢየሱስን ይበልጥ የሚያስወድድ ዝማሬ ተባረኪ ህሉዬ ❤

  • @theophilusmekonnen5679
    @theophilusmekonnen5679 4 місяці тому +2

    May the grace of Lord be with you all time and empowered by his glory and wisdom for the rest of your life and shine to the nations. I'm hearing your non stop.

  • @57assefa
    @57assefa 4 місяці тому +2

    Very touchy and beautiful song! Stay blessed!
    ትንቢተ ሆሴዕ 2
    14፤ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ።

  • @fantucherna
    @fantucherna 4 місяці тому +3

    እሰይ የኔ ኢየሱስ

  • @wodajuotayto
    @wodajuotayto 4 місяці тому +3

    እእእእእእእእእእዬዬዬዬዬዬዬ ምን አይነት የጌታ መገኘት ያለበት መዝሙር ነው ህሉሻ ተባረኪ እንወድሻለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GRMAYEstifanos
    @GRMAYEstifanos 8 днів тому

    እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @BetiYenick
    @BetiYenick 4 місяці тому +2

    Wow, what a blessing. may God bless you in every way

  • @MestawetSamuel
    @MestawetSamuel Місяць тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo 10 днів тому

    ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ♥️❤️😍

  • @dinkayehudesta6763
    @dinkayehudesta6763 4 місяці тому +1

    Amen

  • @NahomErmias-sh1jf
    @NahomErmias-sh1jf 3 місяці тому

    Helu you are blessed amazing song hallelujah

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 2 місяці тому +1

    Singing with with full of holy spirit precsnce,God bless you sister ...

  • @liulsegednigusiekasye2051
    @liulsegednigusiekasye2051 4 місяці тому +2

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Місяць тому

    ፀሎት ሰቶኛል ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
    ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋር እሱ ጋር እሱ ጋር
    እንጀራዬም ነው የለት የለት የለት
    ሁሌ እንድጓደድበት እንድደገፍበት ፀሎት ሰቶኛል ፍለጋ የእድሜ ልክ ፍለጋ ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋር እሱ ጋር እሱ ጋር
    እንጀራዬም ነው የለት አይደለም ያመት ሁሌ እንድጓደድበት እንድደገፍበት
    አይደለም ፈውሴን በልቼ
    ልመለስ ምስጋናን እረስቼ
    ሰው ልጠብቅ ይቅርና
    እሚያስታውሰኝ ለምስጋና
    እለት እለት እለት እለት
    እፈልገዋለው ለሂወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    እፈልገዋለው ለሂወት
    እለት እለት አለት እለት
    እፈልገዋለም ለሂወት
    ለመተንፈስ ለመቆየት
    እፈልገዋለው ለሂወቴ
    ፍለጋዬ የእድሜ ልክ ነው
    ጊዜዬ ቢለማም ቢከፋም
    የቆመች ነፍስ አይደለሁም ወይ
    በውዷ ላይ ተድግፋ እለት እለት
    እለት እለት እፈልገዋለው ለሂወት
    ለመሰንበት ለመቆየት እፈልገውዋለው ለሂወት እለት እለት እለት እለት እፈልገዋለው ለሂወት ለመተንፈስ ለመቆየት ያስፈልገኛል ለሂወት
    ፀሎት ሰቶኛል ፍለጋ የማያልቅ ፍለጋ
    ሁሌ እንዳያጣኝ እግሩ ጋር እሱ ጋር እሱ ጋር እንጀራዬም ነው የለት የለት ሁሌ እንድጓደድበት እንድደገፍበት
    አባብሎ ወሰደኝ እራቅ ወዳለ
    የልቡን በልቤ እንዳኖረ
    ምድረበዳው ሰርቶኝ አቅሜ ሲታይ
    አስደግፎኝ ወጣው በውዴ ላይ
    በእየሱስ ላይ ለአሳ ውሀ ሂወቱ ወቶ መች ይሞክረዋል በቂ ነው ብሎ ሰፍሮለት በወጪት ማን ያረካዋል እለት እለት እለት አለት እፈልገዋለው ለሂወት ለመሰንበት ለመቆየት እፈልገዋለው ለሂወት እለት እለት እለት እለት እፈልገዋለው ለሂወት ለጤንነት ለደህንነት እፈልገዋለው ለሂወት ለነፍሴም እየሱስ ግድ ነው ለነፍሴም እየሱስ ግድ ነው ለነፍሴም እየሱስ ግድ ነው ለሂወት ለመትግባሬ ፊቱ ነው የሚያስቀጥለኝ ሲኖር አይደል ወይ መኖሬ እለት እለት እለት እለት እፈልግሀለው ለሂወት ለመሰንበት ለመቀጠል እፈልግሀለው ለሂወት እለት እለት እለት እለት እፈልግሀለው ለሂወት ለመቀጠል ለመሰንበት እፈልግሀለው ለሂወት
    ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭ
    ስንቱ ገባኝ እያስረዳክ መዝሙር ቀዳው እያስተማርከኝ ከብዙዎች ንግግር መሀል ደግፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል ስንት አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭ ስንቱ ገባኝ እያስረዳኸኝ መዝሙር ቀዳው እያድተማርከኝ ከብዙዎች ንግግር መሀል ደግፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል ተስፋ አጥቼ ልወድቅ ስል ስንት አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል ስንት አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል ተስፋ አጥቼ ልወድቅ ስል ስንት አቅም ሆንከን ለመቀጠል (2)ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል ስንት አቅም ሆንከን ለመቀጠል (2)
    እለት እለት እለት እለት እፈልግሀለው ለሂወት ለመሰንበት ለመቆየት እፈልግሀለው ለሂወት (3)

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ የበለጠ ዝማሪ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ❤

  • @ethan2.09
    @ethan2.09 4 місяці тому +1

    ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ!! I have no words to express what I feel when I hear this worship song!!!❤❤❤

  • @Eldana2003
    @Eldana2003 4 місяці тому +3

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ ለምልሚ እህቴ❤❤

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 4 місяці тому +2

    Gracious voice God bless you ❤️❤️❤️❤️

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 4 місяці тому +3

    all glory to the son of God. Jesues ❤

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum9524 4 місяці тому +2

    You're truly annointed with God, I can't stop worshipping Jesus, may God pour his extraordinary grace up on you dear sister. Be blessed.

  • @elsahaile3599
    @elsahaile3599 4 місяці тому +2

    Amennnnn kalat atahug Hluiya atntwst yemigeba with full holly sprite adezy bya barekush ye Gata moges bewetashbet begebshbet kanchy gar yhun ❤

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 4 місяці тому +2

    ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @eyerusalemlegesse6166
    @eyerusalemlegesse6166 4 місяці тому +2

    መስማት ማቆም አልቻልኩም🥰🥰
    ህሉዬ ጌታ ረድቶሻል እንኳን የኔ ሆንሽ ዘምሪለት🎷🎼🎷🎼❤❤❤

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 4 місяці тому +2

    Zemenish yiresris geta beyezemenatu sw alewu esu liyu nw lezelealem simu yibarek

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 4 місяці тому +3

    WooW Ameeen Ameeen Geta Yebarkishi Tabarki Babuzu Kibir Hulu Lageta Yehuni❤❤❤❤❤❤

  • @yemataworkyebabie2665
    @yemataworkyebabie2665 4 місяці тому +3

    I think these worship grace is beyond...the concept of praying ...the reason God gave us pray in a season and out of a season.stay blessed ❤❤❤

  • @user-pe3zk8fc8u
    @user-pe3zk8fc8u 4 місяці тому +5

    Zemenesh Elet elet yetebarek yehun edeme zelalemesh Bersu fite yelek😢😢😢 yenekashew yelemelem yeregeteshew yemer berekerek bey

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m 4 місяці тому +2

    🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 amen amen ❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @MakiMaki-d7q
    @MakiMaki-d7q 2 місяці тому

    Ameen Ameen

  • @love-and-faith
    @love-and-faith 4 місяці тому +2

    God bless you my sister singer Helina Dawit