የእድሜ ልክ ፍለጋዬ|YE EDME LIK FILEGAYE|ህሊና ዳዊ ት እና መዝሙረ ዳዊ ት|Helina Dawit and Mezmure Dawit |2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @firajk6874
    @firajk6874 7 місяців тому +573

    የእድሜ ልክ ፍለጋ Lyrics
    ዛሬም በውዴ ላይ ተደግፌ
    ትናንትን ትናንትን አልኩ
    በሱ አልፌ የሚያዩኝ በሙሉ ይለዩኛል በውዷ ጥገኛ ናት ይሉኛል ናት ይሉኛል
    አይደለም ፈውሴን በልቼ
    ልመለስምስጋናን ረስቼ
    ሰው ልጠብቅ ይቅርና
    ሚያስበኝ ለምስጋና
    እለት እለት
    እለት እለት
    ፈልገዋለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልገዋለው ለሕይወት(2)
    ፍለጋዬ የእድሜ ልኬ ነው
    ጊዜዬ ቢለማ ቢከፋ
    የቆመች ነፍስ አይደለሁም ወይ
    በውዷ ላይ ተደግፋ
    እለት እለት
    እለት እለት
    ፈልገዋለው ለሕይወት
    ለመተብፈስ ለመቆየት
    ፈልገዋለው ለሕይወት(2)
    ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ
    ፍለጋ ፍለጋ
    ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋ
    እሱ ጋ እሱ ጋ
    እንጀራዬ ነው የእለት የእለት
    ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት
    አባብሎ ወሰደኝ ራቅ ወዳለው
    የልቡን በልቤ እንዳኖረው
    ምድረበዳው ሰርቶኝ
    አቅሜ ሲታይ አስደግፎኝ ወጣው
    በውዴ ላይ በኢየሱስ ላይ❤
    ለአሳ ውሃ ሕይወቱ
    ወጥቶ መች ይሞክረዋል
    በቂ ነው ብሎ ሰፍሮለት
    በወጪት ማን ያረካዋል
    እለት እለት
    እለት እለት
    ፈልገዋለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልገዋለው ለሕይወት(2)
    ለነፍሴም ኢየሱስ ግድ ነው🙌🏾
    ለሕይወት ለዕለተ ተግባሬ
    ፊቱ ነው እኔን ሚያቀጥለኝ
    ሲኖር አይደል ወይ መኖሬ
    እለት እለት
    እለት እለት
    ፈልገዋለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልገዋለው ለሕይወት(2)
    ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ
    ፍለጋ ፍለጋ
    ሁሌ እንዳል ጠፋ እግሩ ጋ
    እሱ ጋ እሱ ጋ
    እንጀራዬ ነው የእለት የእለት
    ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት
    ዘግነሀልኝ በትለቁ እጅህ
    ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭህ
    ስንቱ ገባኝ እያስረዳህኝ
    መዝሙር ቀዳው እያስተማርከኝ
    በከብዙዎች ንግግር መሀል
    ደገፍ አርጎኝ በሰጠህን ቃል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    እለት እለት
    እለት እለት
    ፈልግሀለው ለሕይወት🙌🏾
    ለጤንነት ለደህንነት
    ፈልግሀለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልግሀለው ለሕይወት❤️

    • @HelinaDawit
      @HelinaDawit  7 місяців тому +43

      ❤❤❤

    • @amanuelalemayehu9912
      @amanuelalemayehu9912 7 місяців тому +3

      God bless you 🙏❤🙌♥

    • @FanayeSisay
      @FanayeSisay 7 місяців тому +1

      ​@@HelinaDawit❤❤

    • @menahussen9333
      @menahussen9333 7 місяців тому +17

      መዝሙር ብቻ አይደለም ። መልእክት ነው በህይወት ዘመናችን እየኖርን የምንገልጸው ። ፀሎት በህይወት እስካለን መተንፈሻችን የማያቋርጥ መሆኑን ስለነገርሽን። ፀጋ ይብዛልሽ።

    • @selamyohannis9520
      @selamyohannis9520 7 місяців тому +2

      ❤❤❤ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 7 місяців тому +371

    ለጌታ የሚያቀር ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ህሉዬ 💎💎🥁🎺🪘🪕🎻🎷🪈🎺🪗🎸🥁🎤🎬💎💎💎

    • @Dereje-q5u
      @Dereje-q5u 7 місяців тому +4

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @tahoh6658
      @tahoh6658 7 місяців тому +3

      ❤❤❤

    • @BancayewDegefu
      @BancayewDegefu 6 місяців тому +2

      Amilki zeminshn yibark ehite

    • @blengetachew9796
      @blengetachew9796 6 місяців тому +4

      We dont have ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ in this song u always comment like that😂

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 7 місяців тому +491

    ከቃሉ እና ፀሎት ጋር ያለሽን ግንኙነት ያሳያል። የመጀመሪ የሰማሁት ፀሎቴ ጋር ሽሽግ ልበል የሚለውን ነበር። ከዚያ በኃላ እያሳደድኩ መዝሙሮችሽን አደምጥ ነበር። ቁጥር 1 ሙሉ አልበም ከወጣ ጀምሮ እስካሁን በቀን 1 ሳልሰማ አልውልም። መዝሙሮችሽ ይለያሉ። ከአልበሙ መዝሙር ስለፀሎት ከተዘመርሽው ተንበርክኬ እሮጣለሁ የሚለው ለሰማው ጥያቄ ያስነሳል። ለእኔ ግን ገብቶኛል። አሁን የእድሜ ልክ ፍለጋ ብለሽ በፀሎት እንደሆነ ነገርሽን። የዚህ ዘመን በረከታችን ነሽ። ህሊና ዳዊት ብላችሁ ሌሎችንም መዝሙር እንድትሰሙ እጋብዛለሁ ። ህሌናዬ ፀጋ ይብዛልሽ።❤❤❤

    • @abenetgebre7984
      @abenetgebre7984 7 місяців тому +5

      So true

    • @abrahamgebre2077
      @abrahamgebre2077 7 місяців тому +6

      Heluy Tsega yebzalsh wudua😍😍

    • @SimpleTube1
      @SimpleTube1 7 місяців тому +5

      Exactly 💯

    • @Selam-o8f
      @Selam-o8f 7 місяців тому +4

      Aw ye ewnet ene erassu. hillu tileyalesh❤❤

    • @menahussen9333
      @menahussen9333 7 місяців тому +6

      ይኸ እኮ መዝሙር አይደልም ። መልእክት ነው በመኖር የሚገለጥ። በፀሎት እለት እለት እንድንፈልግ የሚያደርግ። ❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 7 місяців тому +107

    ለጤንነት ለደህንነት
    ፈልግሃለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልግሀለው ለሕይወት❤
    ህልዬ እንደዘመርሽው ይህን ውድሽን እየፈለግሽው ዘመንሽ ይለቅ ♦ ፀጋው ይብዛልሽ!!!
    ለኔም ይሁንልኝ ^^^ለሚሰሙት ሁሉ ይሁን !!!
    Dosais Hillu💚

  • @Rahelsileshi-n4w
    @Rahelsileshi-n4w 7 місяців тому +141

    ኦርቶዶክስ ነን ግን ስለምወድሽ መዝሙርሽን ሰማለሁ የዛሬውንም እንደሌሎቹ ስሰማው አስለቀሰኝ ለመሰንበት ለመቆየት ''''😢😢😢😢😢😢

    • @lindatsegaye4725
      @lindatsegaye4725 6 місяців тому +6

      ኢየሱስ ይወድሀል/ሻል

    • @genetdaniel
      @genetdaniel 4 місяці тому +4

      ፀጋ ይብዛልሽ እኛም እወድሽለን🎉❤

    • @osiyohannes
      @osiyohannes 4 місяці тому

      Bnh😊😊

    • @user-katrynkulhman
      @user-katrynkulhman 3 місяці тому +2

      ya ህሊና የምትወደድ ናት❤❤

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤ gata yebarksh

  • @gedyonmena8821
    @gedyonmena8821 7 місяців тому +19

    ከጠቢባን ንግግር መሃል
    ደገፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል, ኡሁሁሁሁሁሁሁሁ Thank you God

  • @melate1677
    @melate1677 7 місяців тому +89

    Ufffff እኔኮ ስሰማሽ መንፈስ ቅዱስ ይነካኛል የእውነት ቃላት ያጥረኛል ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሄር ይደበቃችሁ blessed 🙏🙏😇

  • @tsionyilma5684
    @tsionyilma5684 7 місяців тому +234

    አንድ ጓደኛዬ ልጇ የኦቲዝም ታማሚ ነው,ያንቺን መዝሙሮች ግን ይለያቸዋል, ታድያ አንቺ ብቻሽን ነው ምትዘምሪው ለማለት ይከብደኛል። ለብዙዎች ፈውስና በረከት ያድርጋችሁ🙏🙏❤

    • @HelinaDawit
      @HelinaDawit  6 місяців тому +11

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 6 місяців тому +4

      እውነት ነው የተነካ እሱ ያለበት ብቻ ነው እንደዚ ሚዘምረው!!! እኔ ራሴ ስሰማት ከላይ የተሰጠ ዝማሬ እንደሆነ ይሰማኛል!!! እሱን ብቻ እንድንል እግዚያብሄር ይርዳን!! 😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽

    • @eyutg8178
      @eyutg8178 5 місяців тому +3

      All praise to the Lord 🙌🏽🙌🏽

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 7 місяців тому +25

    ወንድምና እህት እንዴት ተባርካችዋል, ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ.❤

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 7 місяців тому +37

    እረ ምን አይነት ዝማሬ ነው ደሞ ይሄ የያኛውን እየሰማው እለት እለት እየረሰረስኩኝ ባለበት ሰአት ደሞሞሞሞ ይህን በኢየሱስ ስም
    እረ ተባረኪ አንቺን ለዚ ዘመን የሰጠን ቅዱስ አምላካችን ይባረክ ተባረኪኪኪ ❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ በኢየሱስ ስም አንቺንና ቤተሰብሽን ጌታ ይባርክ

  • @cheramlakyibgeta149
    @cheramlakyibgeta149 7 місяців тому +36

    ህሉዬ ምን እንደምልሽ ምን ብዬ እንደምባርክሽ ግራ ነው የሚገባኝ እግዚአብሔር ሀልዎቱን አይውሰድብሽ ከህልውናው ጋር ያክርምሽ ብርርርርክ በዪልኝ ዘመንሽ ከእግዚአብሔር ጋር ይልቅ ከበፊት ይልቅ እየበረታሽ ሂጂልኝ ተባረኪ

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 7 місяців тому +11

    ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ
    ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭ
    ስንቱ ገባኝ እያስረዳኸኝ
    መዝሙር ጻፍኩኝ እያስተማርከኝ
    ከጠቢባን ንግግር መሀል ደገፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ኧረ ምን ጉድ ነው ምን አይነት መንፈስ ነው ያረፈብሽ ግን የሚገርም መገለጥ ነው ጌታ ብርክ ያርግሽ አይወሰድብሽ ደሞ ስወድሽ እኮ ለጉድ ነው በናትሽ ሀረር መቼ ነው ምትመጭው አገኝሻለው❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ ፍጻሜያችሁ ይለምልም መስማት ማቆም አልቻልኩም ❤❤

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 7 місяців тому +21

    ህሉዬ መዝሙሮችሽ እኮ እንዴት ከጌታ ጋር እንደሚያጣብቁ እባክሽ ቶሎ ቶሎ አውጪ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 7 місяців тому +25

    I have no word ህሉዬ! ሁሉንም መዝሙሮችሽን ደጋግሜ ብሰማቸው ብሰማቸው ብሰማቸው ብሰማቸው ብሰማቸው አልጠግባቸውም። መዝሙሮችሽን ብቻ ሳይሆን የምትናገሪያቸውንም ነገሮች በሰማሁ ቁጥር እጅግ ወደጌታ እንድቀርብና ፊቱንም ዘወትር እንድሻ ያደርጉኛል። ስትዘምሪም ስትናገሪም በእውነት ተሰምተሽ የማትጠገቢ፣ በቃ "ሳትሰለቺ ተሰሚ" ብሎ የፈጠረሽ ቃሉን ሞልቶ በጣፋጭ አንደበትና ዜማ የባረከሽ ድንቅ ባለጸጋ ነሽ። ማንም በመንፈሳዊ ህይወቱ የደከመ ሰው እንኳን ሰምቶ ይበረታብሻል። ምክንያቱም ከአፍሽ የሚወጣው ቃል የጌታን ፍቅር እንድናጣጥም፣ በፍቅሩ እንድንሳብ፣ የያዝንውን ጥለን እሱን ብቻ እንድንደገፍ ያደርጉናልና ነው። እድለኛ ነሽ! ብሩክ ሁኚልን ህሉ! በጣም እወድሻለሁ! ሁሌም ዘምሪ፣ ስበኪ፣ ፍቅሩንም አውሪ፣ ለጌታ ብቻ ኑሪ፣ ነፍሳትንም በፍቅሩ ማርኪ! ከዚህም በላይ ያብዛልሽ!

    • @HelinaDawit
      @HelinaDawit  7 місяців тому +2

      🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🥺🥺

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 7 місяців тому +34

    ዘግነህልኝ በትልቁ እጅህ ጠልቀህልኝ ከሰፊው ምንጭ ስንቱ ገባኝ እያስረዳኸኝ ....... ውይይይይ ጌታዬ ሆይይ አመሰግንሀለሁ የኔ ውድ ተባረኪልኝ እንዴት እንደምሳሳልሽ በኢየሱስ ደም ተሸፈኚ ዘመንሽ ለእግዚአብሔር በመቀኘት ይለቅ ❤❤❤❤❤አሜንን

  • @HeavenServant-xw5wr
    @HeavenServant-xw5wr 7 місяців тому +25

    WOW 😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ከራሱ ጋር በራሱ ህልውና ውስጥ በማትወጭበት የክብር ልክ ውስጥ ያቆይሽ ። 🙏🙏 እንደ አንች መንፈስ ቅዱስ የሠራቸው ለነፍስም ለህይወትም ለየትኛውም ርሀብተኞች መልስ ናቸውና ጌታ መንፈስ ቅዱስ እነደ ስምሽ ህልናሽን ሁሉ Consume ያድርግሽ ። እጅሽን፣ ማንነትሽን፣ ሀሳብሽ Everything ይቆጣጠርሽ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @youthlife6419
    @youthlife6419 7 місяців тому +54

    ፀሎት ተሰጠኝ ፍለጋ ሁሌ እንደልጠፋ እግሩ ጋር❤❤

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 7 місяців тому +42

    ክፉ አይንካሽ እጅግ የተወደድሽ እህታችን ኑሪልን❤❤❤❤

  • @SelamSolomon-fd3wg
    @SelamSolomon-fd3wg 6 місяців тому +36

    ዛሬ በጣም ተስፋ በመቁረጥ ዉስጥ ሆኜ ነዉ ይህን ዝማሬ ያዳመጥኩት እንደገና ተስፋዬን አለመለመልኝ ጌታ ስሙ ይባረክ
    መዝሙሮችሽ በጣም የምባረክባቸዉ ናቸዉ
    ዘመንሽ ይለምልም የኔ ዉድ

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 6 місяців тому +41

    ከጠቢባን ንግግር መሃል
    ደገፍ አልኩኝ በሰጠኸኝ ቃል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል 😭😭😭what a powerful message Halina & mezurye🙌🙌 God bless

  • @lidiyasamuel2410
    @lidiyasamuel2410 7 місяців тому +10

    በእውነት መስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ነው።
    ይህን መዝሙር እራሱ በፀሎት እንደተቀበልሽው ያስታውቃል ብርክ በይልኝ።።

  • @NewOnew-bm3mw
    @NewOnew-bm3mw 7 місяців тому +14

    ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡- የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።ሉቃስ 6፤35.....እለት እለት እለት እለት ለመሰንበት❤️❤️

  • @helenwendimu
    @helenwendimu 7 місяців тому +21

    ሂሉዬ መዝሙሮችሽ ከጌታ ጋር ይበልጥ ፍቅር እንዲዘኝ ነው የሚያረገው ጌታኢየሱስ ይባርክሽ እወድሻለው

  • @davidtume
    @davidtume 7 місяців тому +10

    ህልናዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ዝማሬዎችሽ በጣም በመገለጥና በጥበብ የተቃኙ ናቸው

  • @netsanetfrew9972
    @netsanetfrew9972 6 місяців тому +13

    "ለዓሳ ውሃ ህይወቱ ወቶ መች ይሞክረዋል
    በቂ ነው ብሎ ሰፍሮለት በወጭት ማን ያረካዋል"ኢየሱስ የህይወቴ እርካታ
    እርካታን ካንተ ውጭ አላስበውም ካንተም ውጭ አላገኘውም እናንተ ቤተሰቦች ተባረኩ በኢየሱስ ስም❤❤❤🥰🥰🙏

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 7 місяців тому +5

    ጌታ ወይ ምን ልበል ስለነዚህ በረከቶች!
    ብቻ ተመስገን🙏
    ይሄ መዝሙር የሆነ ወቀት ተሰምቶ የሚያልፍ አይደለም ቀጣይ ትውልድም የጌታን ፊት ለመፈለግ የምጠቀምበት ስለሆን በእናንተ በመዘመሩ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 7 місяців тому +10

    የኔ እህት ህሊና የተባረክሽ ፀጋዉን አትረፍርፎ ሰጥቶሻል!!! እየጨመርሽ ዝለቂ!! ለትዉልድ ምሳሌ፥ ለደከሙና ለወደቁ መነሳት፥ ለሞቱ መንቃት ምክንያት እግዚአብሔር ያድርግሽ!!!! ጅማሬሽ እንዳማረ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን!!! በደሙ ተሸፈኚ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus 7 місяців тому +12

    ኢየሱስ የኛ እረኛ
    የለት እንጀራ ለነፍሳችን የሰጠን ሀሌሉያ ✞🙏✞
    ተባረኪልኝ የአባቴ ልጅ ✞💛

  • @eleniterefe5528
    @eleniterefe5528 7 місяців тому +23

    አንቺ የተባረክሽ ውድ የጌታ ባርያ አሁንም ፀጋው ይፍሰስልሽ ተባርከሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelmulugeta781
    @amanuelmulugeta781 7 місяців тому +6

    መዝሙሩ ሲገርመኝ የተቀበልሽበትን መንገድ ስሰማ ይበልጥ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ 🥰🥰🥰

  • @Fevmeko
    @Fevmeko 7 місяців тому +11

    ከዋናው ምንጭ የተቀዳ ውስጥን ርስርስ የሚያደርግ ሁሌ ከምንጩ መቅዳት ይሁንልሽ ወንድማችን ድምጽህ የተቀባ ነው ተባረኩልን

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 7 місяців тому +4

    ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው የእውነት አንተን የሚያስናፍቁ የአንተን የልብህን አሳብ የሚናገሩ ልጆችህ ስላሉ ስምህ ይባረክ --------ሄሉዬ ተባረኩ ከተለቀቀ ጀምሮ ሳላዳምጠው አድሬ አላውቅም ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ይህን መዝሙር ሰምቶ የማይፀልይ ሰው ካለ መዝሙሩ አልገባሁም ----በዕንባ ነው የምፀልየው እፎይ ሂሉዬ ጌታ አንቺን ስለሰጠን ስላንቺ ጌታን አከብራለው ---------ልምልም በይልኝ ፀጋው ይብዛልሽ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @obselegese9846
    @obselegese9846 7 місяців тому +15

    አንቺ ገራሚ ሴት ወሬሽ. ሁሉ የሚናፍቅ እየሱስ የሚታይብሽ ሁሌ ብታወሪ የማትሰለቺ መዝሙርሽ እየሱስን የሚያሳይ ጌታ እየሱስ እንደልብ ይበልሽ

  • @jeerydehhie779
    @jeerydehhie779 7 місяців тому +4

    ሕሉ፡የጌታ፡ውብ፡ከምታወጭው፡ድምፅ፡ጋር፡አብሮ፡ነው፡መንፈስቅድስ፡የሚፈሰው፡ታቂያለሽ፡አንቺን፡ሁለመናሽን፡ጌታ፡ሊጠቀምብሽ፡የሰራሽ፡ምርጥ፡ልጅነሽ፡እኔ፡አንቺን፡ስሰማ፡ዝማሬሽ፡ልዬ፡ነው፡ሳቅ፡እያልሽ፡የምትናገሪው፡በመፈስቅድስ፡ዘይት፡የረሰረሰ፡የተቀባ፡ነው፡ነፍስአይቅርልኝም፡ሕይወትሽ፡ይለምልም፡ቲሞቺሽን፡በሙሉ፡እወዳችኋለሁ፡ሕይወታችሁ፡ይለምልም፡ብርክ፡በሉልኝ፡የእየሱስ፡ውቦች፡ዋው!ዋው!ውድድ፡ነው፡ያረኳችሁ።❤❤❤❤❤

  • @azebwolde8768
    @azebwolde8768 7 місяців тому +5

    ፀሎት ተስጠኝ ፍለጋ
    ፍለጋ ፍለጋ
    ሁሌ እንዳልጠፋ እግሩ ጋ
    እሱ ጋ እሱ ጋ
    እንጀራዬ ነው የእለት የእለት
    ሁሌ እንጓደድበት እንደደገፍበት

  • @AbiBelete-z5p
    @AbiBelete-z5p 7 місяців тому +11

    ከጌታ ጋር የቆየ ሰው መዝሙር ❤

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 7 місяців тому +14

    በጠዋቱ በእንባ ደጋግሜ ነው የሰማሁት 🥺 ለምልሙልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 7 місяців тому +19

    ሂሉዬ እንዴት እንደወደድኩሽ ያባቴ ብርክት ለመጀመሪያ ጊዜ መዝሙርሽን ፓስተር አሊ ጋር ነው ያዳመጥኩትተባርኬበታለሁ፡፡ መዝሙሮችሽ ወደ እየሱስ የሚያስጠጉ መንፈስ ያለባቸው ናቸው ለዘለአለም በደሙ ተሸፈኚ እህቴ መጨመር ይሁንልሽ

  • @belaynehasfaw323
    @belaynehasfaw323 7 місяців тому +9

    እውነት ጌታ እኮ ትውልድ አለው ህሉ ተባረኪ ቅኔው ዜማው ህይወቱ ይብዛልሽ በእውነት የተወደድሽ ነሽ

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 7 місяців тому +5

    በውድዋ ላይ ተደግፈ ፈልግሀለው !!!!!!! ዘመንሽ ይለምልም ተባረኩ!!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 7 місяців тому +8

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenduMendu-l5h
    @MenduMendu-l5h 7 місяців тому +7

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ህሉዬ ምን አይነት እና ከየት የተላክሽልን መልዕክተኛችን ነሽ ግን በጌታ በእውነት በጣም ነው ምወድሽ መዝሙሮችሽን ስሰማቸው ነብስ አይቀርልኝም ይሄ ፀጋ አይወሰድብሽ እየጨመርሽ እየበዛሽ እና እየለመለምሽ ወደ ጌታሽ ሂጂ ተባረኩልን ፍለጋችሁ ይብዛ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 3 місяці тому +4

    በጣምነዉ ምወድሽ❤❤❤❤ ጌታየሱስ❤❤❤🎉🎉🎉 የዚዘመንከፋትን አቶ ግን እዳንሸራተት በናተ አፍና መንፈስ እያፅናናንነዉ እየሱስ እክበሪ

  • @wondyewoyuma5299
    @wondyewoyuma5299 7 місяців тому +14

    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 7 місяців тому +3

    አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን ኢየሱስን እለት እለት መፈለግ መረፍ ነው ድንቅ መዝሙር ነው የተባረኪሽ ጸጋ ይብዛሊሽ

  • @yemsrachgeresu2174
    @yemsrachgeresu2174 6 місяців тому +8

    እውነትም በፍለጋሽ ውስጥ ካገኘሽው እየሱስ ተቀብለሽ በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ወደእኛ ጆሮ እንዲደርስ ሰምተንም እንድንባረክበት የረዳሽ ልኡሉ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!!!!
    ከመጀመሪያው ዝማሬሽ አንስቶ (እየሱስ ጓደኛዬ, ይወደኛል ብዬ የለም ወይ, ይቅርታዬ,ላንተ ከተባለ,ፀሎቴጋ,የልቤ ጌታ, ይፃፍልኝ, ይብሱን ወደድኩህ, ያስታውቅብኛል, ቆይልኝ...........የእድሜ ልክ ፍለጋዬ) ህሊናዬ ሁሉም ዝማሬዎችሽ ደጉን እየሱስን ነው የሚያሳዩኝ በብዙ አፅናንቶኛል,ደግፎ አሻግሮኛል ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በበለጠ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ በጣም በጣም እወድሻለው❤

  • @bornagainchristian2025
    @bornagainchristian2025 7 місяців тому +5

    Uffffffffff ቃላት አጠረኝ🙏🙏🙏 አብዝቶ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @Chuchu8Teshome
    @Chuchu8Teshome 6 місяців тому +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ እምባዬ ፈሶ ፈሶ ፈሶ አልቆም አለ ኢየሱስዬ ብርክክ ብዬ የምሰማውን የፀሎት መዝሙር ሰጠኸኝ ተመስገን ። ህሉ እና ወንድምሽ ኡፍፍፍፍፍ ብርክ በሉ Love u
    ተስፋ አጥቼ ልተወው ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥታ የምነጋገርበት መዝሙር

  • @genetabera8957
    @genetabera8957 7 місяців тому +8

    እለት እለት ፈልገዋለው ለህይወት።🙌🙌 God bless u both❤

  • @ChachiYared
    @ChachiYared 7 місяців тому +13

    Getan betam mtfelgi set endehonsh mezmurochsh yinageralu hluyee❤
    Hluye &mezmure tebarekuln 🙏❤❤❤v

  • @BigBetamuOfficial
    @BigBetamuOfficial 7 місяців тому +5

    ተባረክልኝ ህሉየ መዝሙሮችሽ ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለሽን Intimecy ሚያሳብቁ ናቸው። እውድሻለው የገታ ጸጋ ይብዛልሽ😍

  • @SamuelCherie-uv3ii
    @SamuelCherie-uv3ii 2 місяці тому +2

    ህሊና ና መዝሙር ስላገለገላችሁን በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኋለን የጌታችን የኢየሱስ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 7 місяців тому +4

    እንዴመታደል ነው እርሱን መፈለግ🙏❤❤❤ ህሉዬ በረከታችን ነሽ ለምልሚ❤❤❤

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 6 місяців тому +5

    የማይጠግብ መዝሙር ለመፀለይ ምክንያት የሚደረድር ሁሉ ለመሰበት እለት እለት መፈለግ እንዳለብንና የእድሜ ልክ ፍለጋ ነው ::ዘመናቹህ ይባረክ ይብዛላቹህ ከዚህ ወደ በለጠ ክብር ያውጣቹህ ይጠብቃቹህ:

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 7 місяців тому +4

    uuffffff ጌታ ኢየሱስዬ ናፈከኝ

  • @SamuleEliyas
    @SamuleEliyas 7 місяців тому +3

    ሂሉዬ መዝሙሮችሸን ስሰማ እንዴት ደሰ እንምሰኝ ተባረኩ

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 7 місяців тому +7

    በዚህ እድሜ እና በዚህ ዘመን በኢየሱስ ፍቅር መለከፍ ያስደንቃል ያስቀናልም
    ይብዛልሽ::

  • @hanabekele2833
    @hanabekele2833 7 місяців тому +22

    እለት እለት እለት እለት
    ፈልግሃለው ለሕይወት
    ለመሰንበት ለመቆየት
    ፈልግሀለው ለሕይወት
    ለመተንፈስ፤ ለመቆየት
    ፈልግሀለው ለሕይወት❤ .....................ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ፤ ህሉዬ በረከታችን ነሽ !

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 7 місяців тому +8

    Blessed family ዝማሬ ሕወታችሁ አንድ የሆነ ድንቅ ቤተሰብ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @TizitaNoah-s6w
    @TizitaNoah-s6w 2 місяці тому +2

    ተባረክ መስክዬ አዳምጨዉ ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር ነዉ። ፀጋዉ ይብዛልሽ።

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 5 місяців тому +4

    ምድረበዳው ሰርቶኝ አቅሜ ሲታይ
    አሰደግፎኝ ወጣው በውዴ ላይ ።
    ህልናዬ ተባረኪልኝ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሸ

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 3 місяці тому +3

    ተባረኩ ይብዛላችሁ

  • @merongebre8558
    @merongebre8558 6 місяців тому +8

    ለካ እግዚአብሔር ሰው አለው😭😭❗️(ቅሬታ)ዝማሬ ለካ አሁንም አለ ነፍስን ከአምላኳ ጋር የሚያገናኝ❤❤

  • @barkilignmulatu5390
    @barkilignmulatu5390 7 місяців тому +2

    ሄሉዬ You know how much በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር በቃ ሲለቀቅ ስሰማው ነፍስም አልቀረልኝ!!! እኔ እኮ ሚገርመኝ እነዛ ዩሐ.2 ለይ የነበሩ ጋኖች ውስጥ አንቺን አያለው፣ሲቀዱ እስካሁን የት ነበሩ እንደ ተባሉ? የድግሱም አሳላፊ "መልካሙን የወይን ጠጅ እስካሁን አቆይተሃል" እንደተባለ፣ ጋኖች ምንም የሚያወሩት ሌላ ነገር እንደሌላቸውና የሞላባቸው ውሃ እንደቀየራቸው፣ሲታዩ ሳይሆን ሲቀዱ፣ሲቀመሱ እንደሚጣፍጡ አንችም ስትዘምሪ የመዝሙሮቹ ጣዕምና ሽታ የቆየሽበትን ቆይታና የተሞላሽውን ሙላት ይናገራሉ። እግዚአብሔር ስትሞይ እንደ ውሃ የተሞላሻቸውን ነገሮች እንደ ወይን ጠጅ እንዲቀዱ አድርጓቸዋል፤ ይችህ ደግሞ ልንክዳት የማንችላት የጌታ ጣት ናትና በአንቺ ስለጀመረው ነገር ስሙ የተመስገነ ይሁን!!! ሄሉዬ እንደምወድሽ አንችም ታውቂያለሽ ተባርኪልኝ!!!

  • @meazashtafete9044
    @meazashtafete9044 7 місяців тому +6

    ይህ መዝሙር በቃ ለኔ ነው! ነፍስም አልቀረልኝ! ህሉዬ ጌታን ባንቺ አየሁት ሰማሁት❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 6 місяців тому +4

    ይህ ተንበርክከው የተቀበሉት እንደሆነ ያስታውቃል። ተባረኩ🙏

  • @EyerusalemLorenso
    @EyerusalemLorenso 6 місяців тому +8

    የእውነት በጌታ ፊት እያለቀስኩኝ ነው ምሰማው ስላበዛላቹ ፀጋ እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @zola1100
    @zola1100 7 місяців тому +8

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛለችሁ ።❤❤

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 7 місяців тому +3

    ያለፈውን ቆሜ እንዳልቆጥር ነካ ፍለጋዬ በህይወት ለመሰንበት እንጂ ባለፈው እያወራረድኩ ለመኖር አይደለም!!! God bless you more & more

  • @פיטפיטהנגאש
    @פיטפיטהנגאש 2 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክ እዉነት ከላይ ነዉ የተሰጠሽ ወደ ጌታ ነው የሚያቀርበዉ 😢 ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 6 місяців тому +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ አንደበታችሁን ይባረክ አሁንም አሁንም የሱ መጠቀሚያ እቃው ያደረጋችሁ ወዳችሁዋለሁ ❤

  • @sarabegeta8541
    @sarabegeta8541 6 місяців тому +6

    ሁሒሉዬ ብሩክ ነሽ ብሩክ ናችሁ ዘመናችሁን በሙሉ በእውነትና በመንፈስ እያገለገላችሁ ጨርሱ በመንፈስ እሳት እየተቃጠላችሁ🖐🙋‍♀️

  • @PenielBelete
    @PenielBelete 6 місяців тому +8

    Ato dawit gn mn ayenet yetbareku geta yerdachw abate nachew????? i have no word for you hilina,

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 7 місяців тому +6

    ህሊናዬ በውዷ ላይ የተደገፈች ውዷን ያወቀች ለውዷ የተመረጠች ያለኝ የበረከት ቃል ስላጠረኝ አሁንም የዝማሬ ቅኔ ከማደሪያው ከአርያም ይፍሰስልሽ ዝማሬዎችሽ ሁሉ እግሩ ስር የሚያከርሙ ናቸው በዝማሬዎችሽ ሁሉ እጅግ ተባርኬአለሁ ተባረኪ በብዙ በጣም የምትወደጂ ነሽ የእየሱስ ቆንጆ ❤

  • @nahomdad563
    @nahomdad563 7 місяців тому +11

    እየሱስ የነፍሳችን ፍለጋ❤ We Love you

  • @liyanafkot6341
    @liyanafkot6341 6 місяців тому +4

    እ/ር አምላክ ከዚ በላይ ይግለጥሽ ህሉዬ ተባረኪ ለጌታ ብቻ ኑሪለት ❤ወድሻለው😊

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 7 місяців тому +3

    ህሉዬ የምናመልከውን የሚያስናፍቅ ዝማሬወች ስለምትሰጭን ዘመንሽ ይባርክ :: የትውልዳችን ስጣታ ነሽ::

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 6 місяців тому +2

    እዴት ደስይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu 6 місяців тому +3

    ሸርተት ብዬ ልወድቅ ስል
    አቅም ሆንከኝ ለመቀጠል
    የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገረሽ ደስ ሲል❤

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 7 місяців тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቸውን ይባርክ በእውነት ብሰማ ብሰማ አልጠጊብ አልኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @betiyiove7156
    @betiyiove7156 7 місяців тому +11

    ዝማሬዎችሽ ሕይወትን የምዘሩ ናቸው ...ሂሉዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤ ተባረክልኝ ዘመንሽ ሁሉ ኢየሱስን በመግለጥ ይለቅ ❤❤❤

  • @TagayMekonen
    @TagayMekonen 6 місяців тому +1

    በእናንቴ ላይ ስላለው ፀጋ የፀጋው ባለቤት ዘላለማዊው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @ruttanghuse8448
    @ruttanghuse8448 7 місяців тому +10

    ሆሴእ 2:14፤ ስለዚ እንሆ፣ ኣነ ኽሓባብላ፣ ናብ በረኻ ኽወስዳ፣ ንልባ ኸኣ ክዛረብ እየ።

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 3 місяці тому +1

    ጌታ ብርክ የርግሽ ህሉዬ
    የበለጠ እድፀልይ
    ጌታ ማልዕተኛ አርጎሸል
    ጌታ ይርደኝ።

  • @alazarginamo5272
    @alazarginamo5272 6 місяців тому +12

    ጌታ ነብያት ከሚባሉ ነውረኞች መድረክ ይጠብቅሽ ህሉዬ አደራ አደራ እዛ ቦታ እንዳናይሽ ስል በጌታ ፍቅር እንለምንሻለን

    • @mesfinmarka1131
      @mesfinmarka1131 6 місяців тому

      መስግድ ብሆን እንኳን ሄዳ ኢየሱስን ከዘመሬች ቁምነገሩ እሱ ነው እንጅ ሰው አይደለም

  • @Tigi-x3q
    @Tigi-x3q 7 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሸ
    እግዚያብሔር ዛሬም ሰው አለው

  • @nicodemus_777
    @nicodemus_777 7 місяців тому +3

    አንቺ የተባረክሽ ሴት፣ ድንቅ ዘማሪ ነሽ። መዝሙሮች ሁሉ ጥልቀታቸው ይገርመኛል። ከወንድምሽ ጋ ስላየሁሽም ደስ ብሎኛል። ቤተሰባችሁ በሙሉ ለጌታ ዘማሪ ነው በቃ፣😁 ጌታ ያብዛላችሁ🙌❤

  • @amsaleyimer
    @amsaleyimer Місяць тому

    ዝማሬዎችሽ የህይወት ቅመም ናቸው ተባረኪ

  • @teshemelka5513
    @teshemelka5513 7 місяців тому +3

    respect alegn la anchi kana betasabish, I love your mom

  • @Hannaሔኖክ
    @Hannaሔኖክ Місяць тому +1

    ስለዚህ መዝሙር ጌታዬን አብዝቼ እባርከዋለሁ ምን እንደምል አላውቅም እያለቀስኩ ሰማሁት ደሞ እየደጋገምኩ ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ

  • @tselothanatube-lifestudy9250
    @tselothanatube-lifestudy9250 7 місяців тому +4

    ዘመን ዘላለምሽ ይለምልም ድንቅ መዝሙር ክብር ሁሉ ለመዝሙሩ ሰጪ እግዚአብሔር ይሁን በርቺልን እለት እለት እለት እለት ፈልገዋለሁ ለሕይወት

  • @amsaluchernet8581
    @amsaluchernet8581 5 місяців тому +2

    ከዚህ በላይ እራሱን ይግለጥልሽ የኔ ውድ ሁሌም ስለ ጌታ አውሪ;ኑሪ ተባርከሽ ቅሪ የኛ በረከት:: እናንተ እኮ የዘመናችን የጌታ የፍቅር ስጦታ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 7 місяців тому +4

    waw ግጥሙ ሲጣፍጥ ተባረኪ ህሉ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 7 місяців тому +2

    ታበረኩ ❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይባረክ

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 7 місяців тому +5

    እለት እለት ፈልገዋለው ለህይወት 😭 ህሉዬ ደግሞ ሌላ መፅናኛ አመጣሽልን.. ተባረኪ ❤

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 5 місяців тому +2

    ኢሉዬ በዚህ ዘመን የተሠጠሽን እየሱስን የምታስናፍቂ ድንቅ ስጦታችን ተባረኪ እወድሻለሁ፡፡

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 7 місяців тому +6

    ዝማሬን ለቤተክርስቲያን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት 🥺 አንዳንዴ ቃል ያጥረናል ግን ዝማሬዎች ደግሞ ያስረዱልናል
    እለት እለት እለት እለት
    እፈልግሀለሁ ለህይወት 🙇‍♀️
    ተባረኪ ይጨምርልሽ ህሊና ስጦታችን ነሽ ብዙ ታምነሽ መገኘት ይሁንልሽ ለመክሊትሽ

  • @duferabekema7532
    @duferabekema7532 7 місяців тому +3

    This is Deep and strong worship. such worship are for those who have been feel very cling to Jesus. God bless you

  • @Biruk_Getahun
    @Biruk_Getahun 7 місяців тому +6

    በሰመኋችሁ ቁጥር ከእምባ የተጋረ ክርስቶስን እንድወድ ያረገኛል ህሉ። ቅን ወንድም መዝሙረ ጌታ በፈለጋችሁና በቆያችሁ ኃይል ይገለጥላችሁ እወዳችኋለሁ።

  • @amarezegeye875
    @amarezegeye875 5 місяців тому +1

    ቆንጆ ተባረኪልኝ