የስኳር ህመም ካለበን መመገብ የሌለብን/መቀነስ ያለብን/ ምግቦች | Foods that you shouldn't eat if you have diabetes

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • የሰኳር ህመም ካለበን መመገብ የሌለብን ምግቦች | Foods that you shouldn't eat if you have diabetes
    ዶ/ር አዝመራው በሪሁን
    እኔን በአካል ማንገር የምተፈልጉ ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 3 ሰአት እስከ 11 ሰአት
    ሰሊሆም ክልኒክ ፣ አደራሻ -ቤቴል፣አዋሽ ባንክ አካባቢ 100 ሜትር ገባ ብሎ
    ስቁ - 0912361518 ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 3 ሰአት እስከ 11 ሰአት መደወል ይችላሉ፡፡

КОМЕНТАРІ • 44

  • @GezahegnKebede-pq7bv
    @GezahegnKebede-pq7bv 20 днів тому +8

    ደ/ር አዝመራው ለምታቀርብልን ጤናን ማእከል ያደረገ ጠቃሚ ትምህርት አብዝቼ አመሰግናለሁ ። በቀጣይ የሰው ልጅ በአን ቀን ማለትም በ24 ሠአት ምን ያህ ካርቦ ሀይድሬት ፕሮቲን ቫይታሚን ..... ወዘተ እንደሚያስፈልገው በግራፍ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነውና እደዛ ብታደርግልን ጥሩ ነው ።በርታልን አመሰግናለሁ ።

  • @hawa8490
    @hawa8490 20 днів тому +2

    እናመሠግናለን ለሠጠኸን ጠቃሚ ምክሮችህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra 20 днів тому +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤🎉🎉

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri 7 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 20 днів тому +1

    ስኳር የለለብትም እንዳይዘው ስኳር ቢቀንሱ ጥሩ ነው ስኳር የለብኝም በማለት ዶናት ጣፋጭ እንዳያበዙ ምክር ስጣቸው እናመስግናለን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 17 днів тому +1

    ይኽ ነፍሰ አድን መረጃ ነው።
    እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 19 днів тому

    ዶክተር አመሰግናለሁ ስለምተሰጠን ትምህርት

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 11 днів тому +1

    እናመሰግናለን እር ይስጥልን!የስኳር ታማሚ ነኝ ግን ክልትው ያድርገኝ እንጂ በእንጀራስ ቀልድ የለም!የማይበላው ነገር ብዛቱ ውይ ይሄ በሽታ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  11 днів тому

      Injera yeker sayehon ,yekenes new,2 Kurte lebeka yechelal

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 19 днів тому

    Dr በጣም በጣም እናመሠግናለን

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 18 днів тому

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ለምክርክ

  • @tadessehailu728
    @tadessehailu728 14 днів тому

    እናመሠግናለን

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 19 днів тому +1

    ስለሻሂ መጠጣት ይነገረን

  • @NatiMan-ng5sy
    @NatiMan-ng5sy 18 днів тому

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ምክሪክን አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t 18 днів тому

    Enamsgnalen doktery 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sitotaw2400
    @sitotaw2400 19 днів тому

    በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤❤እናመሰግናለን ግን ምን እንብላ?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  19 днів тому

      Sekewar kale memegib yaleben megeboch kezehi befet vedio akerebeyalew mayet yechelal,thanks

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 9 днів тому

    ዶክተር ለምሳሌ አቡካዶ ብቻዉን በጁስ መልክ ብንጠቀም ችግርአለወይ መልሰ አጠብቃለሁ ። አመሰግናለሁ ።

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  9 днів тому

      Avocado bezum sekewar ayechemerem,ande berecheko juice sayabeza metekem yechalale

  • @habtamumulugeta6879
    @habtamumulugeta6879 16 днів тому

    Wisky,dry Gin, Vodka, red wine tiru endhone semchalew

  • @omoomoro3707
    @omoomoro3707 19 днів тому +1

    ማር??

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra 20 днів тому

    አርብ አገር ምግባችንነጭ ዳቦ እና ባስታ የምንመገበዉ ዶክተር ቀደም ግፊት መደሀኒት እየወሰድኩ ነበር ግን አገሪ ልገባ ትንሽ ወረ ነወ የቀርኝ እና መደሀኒት እየወሰድኩ ማርገዝ እችላለሁ ወይስ አልችም

  • @user-gu2fr4qe4h
    @user-gu2fr4qe4h 11 днів тому

    Silik kutir bitasikamitilin doktar please

  • @crimebaby-b4j
    @crimebaby-b4j 6 днів тому

    አቦካዶ እና ፓፓያስ ጁስ ተፈጭቶቢጠጣስ ችግር አለው doctor

  • @ExpoDubai-uc1kc
    @ExpoDubai-uc1kc 8 днів тому

    ዶክተር ኖርማል ስንዴስ ብንጠቀም
    ችግር አለው?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  8 днів тому

      Sende wode dabo sekeyer,yesekewar yezetu yechemeral

  • @samuelkebede2923
    @samuelkebede2923 8 днів тому

    ዶክተ እባክሕ የት ነው የማገኝሕ

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 19 днів тому +1

    ዶ ር ፍራፍሬ መብላት ጥሩ አይደለም እንዴ

  • @EndaleHaregewoin
    @EndaleHaregewoin 19 днів тому +1

    ምን መመገብ አለብን ታዲያ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  19 днів тому

      Sekewar kale memegib yaleben megeboch kezehi befet vedio akerebeyalew mayet yechelal,thanks

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 18 днів тому

    What about beer?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 15 днів тому

    የዌራ ዘዪትስ ?

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 19 днів тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ የስኳር ችግር አለ ስለዚህ ከየት አምጥተው ነው ዳቦ ውስጥ ስኳር የሚጨምሩት? ወይስ ውጭ ላለነው እየነገርከን ነው? 😂😂😂

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 19 днів тому +1

    ስለሻሂ መጠጣት ይነገረን

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 19 днів тому +1

    ስለሻሂ መጠጣት ይነገረን

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  19 днів тому

      Sekewar kelelew shay cheger yelewum,don't add suger

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  19 днів тому

      Sekewar kelelew shay cheger yelewum,don't add suger

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 19 днів тому

    ስለሻሂ መጠጣት ይነገረን