አንዳንድ የሆድ ድርቀት የሌላ በሽታ ምልክት ነው ❗️| የሆድ ድርቀት መፍትሄ | Constipation | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ARBICI-
    @ARBICI- 3 місяці тому +9

    ተባረክ ዶክተር እንደኔ በሆድ ድርቀት የተሰቃየ
    የለም አሁን ተመስገን በእምነቴ ድኛለሁ
    ክብሩን መዳህንያለም ይዉሰድ አሜን

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 4 місяці тому +27

    ረጅም እድሜ ዶ/ር ዬ በነፃ ሕክምና እየሰጠኸን ነው አንድ ግል ክሊንክ ብንሔድ ኖሮ የዚን እሩብ ነግሮ ከነ ካርዱ 10 ሺ ብር ነበር የሚቀበለን ጀግናዬ በርታልን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому +9

    ወይኔ ዛሬ ጉዴን አወኩ🙈🙊🙉 ዶክተር በእዉነት ዛሬ የተናገርከዉ እኔ ላይ ያለዉ ነገር ነዉ። ሽንት ቤት የምጠቀመዉ በሳምንት ነዉ። እና ሰገራ አይወጣልኝም በጣም አምጣለሁ ላብ እስኪልበኝ ድረስ በጣም ተሰቃየዉ ሽንት ቤት ስሄድ ስቅቅ እላለሁ። ያለሁት ስደት ነዉ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ 2025 በአንደኛ ወር ኢትዮጵያ ለመግባት ወስኛለሁ። በቃ ራሴን ትሪት ማድረግ አለብኝ የሰዉ ሀገር ምግብ እንደፈለጉ አይገኝም በብዛት የምንበላዉ ሩዝ ነዉ። እሱ ራሱ የሆድ ድርቀት ያመጣል። ብቻ የሰዉ ሀገር ነፃነት የለም።

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 4 місяці тому +18

    እንኳን ደህና መቀመጥ ዶክተር የሰአት አጠቃቀምህ ገራሚ ነው አይሰለችም ቅልብጭ አድርገህ በሚገባ መልኩ 🙏🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 4 місяці тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuአላህ ይጠብቅህ እውቀትንም የጨምርልህ በጣም የምወድህ ዶክተር

    • @NebeyatGmeskel
      @NebeyatGmeskel 3 місяці тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuledem manes betam tecgerku

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ችሎታ ይስጥህ ❤❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 4 місяці тому +3

    ያአላህ ሁላችንንም አንተዉ ማራን ጀኤዛክ አላህ ከይር ዳኮቶር❤❤❤❤

  • @MunaKonju
    @MunaKonju 4 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ

    • @hayathmuhammed2254
      @hayathmuhammed2254 4 місяці тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተርእኔየሆርሞንብዛትአለብሺ ተብየመዳኒት እየውስድኩነው ምንደሞመዳኒቱየጎንዮሺ ጉዳትአለው

    • @EteneshErdilo
      @EteneshErdilo 2 місяці тому

      አኔ ሆዴ ደርቆተ አለበነ 😢

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 4 місяці тому +5

    በጣም ጥሩና ወሳኝ የህክምና ትምህርት አግንተናል እናመሰግናለን በእኔ በራሴ የደምና የሀይል ሰጭ መዳህኒት በህክምና ተሰቶኝ በጣም በሰገራ ድርቀት ተቸግሬ ነበር አሁን ዶር በሰጠህኝ ትምህርት መሰረት በእራሴ አመጋገቤን አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ😊😊

    • @mahisoli4651
      @mahisoli4651 3 місяці тому

      ምን አይነት ምግብ ትመገብያለሽ

  • @toybayesuf
    @toybayesuf 4 місяці тому +3

    እናመሠግናለን ዶክተር የእንቅርት ህመም ጨጓራላይ የሚያስከትለዉ ህመም አለን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 4 місяці тому +7

    ዶክተር እባክህ ስለ ታይሮይድ ስራልን የቤት ውስጥ አሻብ

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 4 місяці тому +2

    ዶክተር በጣም ጥሩ አርገህ ከነ መፍትሔው አብራርተህልናል በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እውቀትክን ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 16 днів тому

    ቴምር እራሱ በጣም አሪፈ ነው እኔ ቴምር ሥበላ ይሻለኛል ዶክተር እናመሰግናለን🙏

    • @nejatbedr
      @nejatbedr 10 днів тому

      እውነት ነው እኔ ዛሬ የማረገው ግራ ሲገባኝ ቴምር በላሁ ከዛ ተሻለኝ አልሀምዱሊላህ❤

    • @SaSa-z8r
      @SaSa-z8r 6 днів тому

      እኔ ተምር በጣም ነው የምጠቀመው ግን ምንም መላ የለኝም 15ቀን እቀመጣለሁ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም በጣም እየተሰቃየሁ ነው ወላሂ 😢😢😢

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 3 місяці тому +4

    ከወር አአባ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የራስ ህመም መፍትሄ ታለህ መላ በለኝ ዶክተር ለ2 ለ3ቀን ያክል ያለምንም ማቋረጥ ራሴን ያመኛል የራስ ምታት ከኒና ስጠቀም ምንም አያስታግስልኝ ሁሉ ነገር ያስጠላኛል ደማቅ መብራት ሲበራና የሰው ድምፅ ጫጫታ ታለ ይበልጥ ይብስብኛል በግራና በቀኝ እያፈራረቀ አይኔን ጨምሮ ነው የሚወጋኝ

    • @Beemenet
      @Beemenet 2 місяці тому

      ስደት ላይ ከሆንሽ መርምዬ ሚባል ቅጠል አፊይና ታጠኚ ለቁርጠት መጠጣትም ይቻላል ሱካር አርገሽ ጠጪ ማታ ስትተኚ ቀዝቃዛ ኪያር በክቡ ቁርጪና አይንሽ ላይ አስቀምጣሽ ለጥ በይ ከምንም በላይ ፔሬድ ስመጣ ውደጂው ተቀባይው መጣ ደግሞ እያልሽ ከተናደድሽ ያምሻል የየፍጥሮ ግዴታ ስለሆነ ተቀበይው ህመሙ ሁሉም ይተውሻል የኔ ተሞክሮ ነው

  • @saedanora9202
    @saedanora9202 3 місяці тому

    እዉነት ነዉ በተለይ የታይሮይድ ምርመራ ሁሉም ሰዉ ሊያደርግ ይገባል ምክንያቱም የታይሮይት ድክመት ዉፍረት ድካም እና እንቅልፍ መዛባትንም ይስከትላል

  • @NeatoAna
    @NeatoAna 4 місяці тому +5

    ኑረልንወንድሜ.ቢዲዮህን.ሠምቼው.አልጠግብም❤❤❤❤❤❤

  • @DesalegnRahel
    @DesalegnRahel 3 місяці тому

    እንቆቁልሽ የሚመስለኝ የነበረ ነገር ነው የነገርከኝ ተባረከ እድሜና ጤና ይጨምርልህ

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 4 місяці тому +1

    እናመስግናለን ዶ/ር እጥር ምጥን ያለ አቀራርብ ስለ ታይሮይድ እጢ ስራል 🎉

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj 2 дні тому

    ሠላም ዶክተር ሰይፉ እኔ ወላሂ በጣም የሆዲርቀት ያሰቸግረኛል ይኽውሰትአመትሆነኝ😢😢😢😢😢

  • @Eyufikr126
    @Eyufikr126 13 годин тому

    እኔ ከ6 ዓመት በፊት የ16 ዓመት ልጅ ሆኜ ተደፍሬ ነበር አሁን ሰገራ ለመፀዳዳት ስሞክር ፊጢጣዬ የመሰንጠቅ የመድማት ባህሬ እያመጣ ተቸግሪለሁ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 місяці тому +1

    ዘመንህ ይለምልም

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 4 місяці тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር

  • @accacc3506
    @accacc3506 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተርዬ እኔም ያስቸግረኛልግን እስኪ የዘረዘርካቸውን ምግቦች በላለሁ አዝወትሬ በስማም ጤናኮ ተፋ የመዳም እሩዝ እየደረቀን በዚላይ የውሃውጨው ለኩላሊት ጠር

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 18 днів тому

    ቆስጣም በጣም ጥሩ ነዉ

  • @WubeAddis-k6e
    @WubeAddis-k6e 4 місяці тому +2

    ዶክተር እንኳን በሠላም መጣህ ወደ ጉዳዬ ሥገባ ምግብ ሥበላና ውሃ ስጠጣ የሆድ መነፋትና ሽንት ቤት በምሄድ ሰአት ተቅማጥ ነው። ግን ሆዴን ያመኛል። በተለይ ማታ ላይ እንቅልፍ ይከለክለኛል። ለመተንፈሥ እቸገራለሑ ሆዴ ቁሥለት ሥለሚሠማኝ በተለይ ወደ ውጭ በምተነፍስ ሠአት ዶክተር እባክህን መላ በለኝ። አመሠግናለሁ ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      መታየት ያስፈልገዋል

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x 4 місяці тому

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mohammedyimer-r4y
    @Mohammedyimer-r4y 2 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶክተርየ🙏🙏

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተቸግሬለሁኝ ዶክተር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጤናማ ነበርኩኝ ሐረብ ከመጣሁ በኋላ በጣም ያስቸግረኛል

    • @godbless5260
      @godbless5260 3 місяці тому

      Don't eating much rice sister

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 2 місяці тому

    አሥፈራራኸኚኮ የአላህ የምን ፅታዊ ጥቃት አጣህብኚ ያጀት ድርቀት በከባዱ አለብኚ አላህ ይሥቱር

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    አናመሰገናለን መምህራችን አኔ ብዝ በሸታ ትሰቃይሁ

  • @adugnamulugeta8013
    @adugnamulugeta8013 4 місяці тому

    ❤እናመሰገናለን ዶር እኔም አሁን ያልሃቸው ነገሮች ተጠቂ ነኝ።

  • @qtqtr9954
    @qtqtr9954 3 місяці тому

    ተባረክ ዶክተር ❤❤❤❤🎉

  • @medin-fq6hg
    @medin-fq6hg 2 місяці тому +1

    ትክክል እኔ በፆታዊ ጥቃት ነው የታመምኩት ዶክተር 12 አመቴ 😢😢😢😢

    • @FatimaYmer
      @FatimaYmer Місяць тому

      ሚሲኪን አይዞን

  • @tgistlove
    @tgistlove 4 місяці тому

    እናመሰግን አለን ዶ/ር

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 4 місяці тому +3

    እናመስግናለን ዶክተር እውቁትህ ይባረክ
    ዶክተርዬ ነርብ ነው ብለውኝ አድ አይኔ ተዘግቶ ነበር አሁን ግን ከፍቶልኛል
    አዳንዴ በደብ ይከፍታል አዳዴ ደሞ ይዘጋል ለምን ይሆን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому +1

      የመታሸት ህክምና አለው፣ ቀስ እያለ ይመለሳል

  • @Susu-s3e4f
    @Susu-s3e4f 3 місяці тому +2

    የሆድ ድርቀት ያለባችሁ ተልባ በዬቀኑ ሰጠቀሙ ቆልታችሁ ፍጩትና በዬቀኑ በመዘፍዘፍ ጠጡ እኔን የረዳኝ ይሄ ነዉ

    • @FatimaYmer
      @FatimaYmer Місяць тому

      መዘፍዘፍ ማለት

  • @yalem2598
    @yalem2598 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን 🙏

  • @Reozyait
    @Reozyait 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @Meron-w6i
    @Meron-w6i 3 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነዉ

  • @BrukSete-xo9vy
    @BrukSete-xo9vy 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ረጅሜ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። ካላስቸገርኩህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰለህ ዶክተር አንድ ጓደኛዬ ከሶስት አመት በፊት ጀምሮ ለመፀዳዳት በሚቀመጥበት ጊዜ ሁልጊዜ ዘር ይፈሰዋል። እናም ከፍተኛ አደጋ ላይ ነው ስነልቦናው በጣም ተጎድቷል።ከሰዎች ጋር መቀላቀል አይፈልግም ብቻ በጣም ከባድ ነው። ዶክተር ሄደህ አማክር ብለውም የሐፍረት ስሜት ስለሚሰማው እምቢኝ አለ። እና ዶክተር ምን ማድረግ አለበት ህክምና አለው። እባክህን ዶክተር መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ።

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 4 місяці тому +1

    እኮን ደና መጣክ በጣም የሆድ ድረቀት አለብኝ እረጅም ግዜ ነዉ አሁን ላይ አልፎ አልፎ እብሩቴን ያመኛል ዉግት አድረጎ በጀም መንካት አልችልም አንዳዲ በቀን ሁለት ግዜ በሳምት 3ግዜ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      ለሁለት ሳምንት ያህል ቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት በምግብ ይሞክሩ፣ ካልሆነ መታየት ያስፈልገዋል

  • @jahrazulfi
    @jahrazulfi 3 місяці тому

    እናመሰግናል ዶክተርየ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 4 місяці тому

    አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ
    እኔ መላ እንድትለኝ ጉልበቴ በጣም እያመመኝ ነው ሰግጄ ወይም ቁጭብዬ ስነሳ አጥፌ እንደልቤ መዘርጋት አልችልም ድምፅ አለው 😢

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር🎉🎉🎉🎉

  • @MoloGeda
    @MoloGeda 3 місяці тому

    Doctor betam hamesgenalew negte yemimesil ke finxicahe westi ye waxal he mindenew

  • @BrookBaryaw-p5k
    @BrookBaryaw-p5k 3 місяці тому

    Selam endat nh yne hemme new yalw men laderg ebakeh doketr aw derktem albegni ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZamzamHassan-i6g
    @ZamzamHassan-i6g 4 місяці тому

    ዶክተርዬ አመሰግናለሁ ለምታስተላልፍቸዉ ምክሮችህ ❤❤ የአይን ስር እብጠት መስኤዉ ምንድነዉ

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @martamoges7306
    @martamoges7306 3 місяці тому

    እባክህ dr ሰለዚህ ቫይታሚን ንገረኝ

  • @muazmahamud5570
    @muazmahamud5570 3 місяці тому +2

    ዳክተር ከዚህ ከአንድ ሳምንት በፊት ደም የቀላቀለ አይነ ምድር አይቼ ነበር አሁን ደግሞ ጠፋ የግድ ሀኪም ቤት ሂጄ መታየት አለብኝ ከይቅርታ ጋር ሰራ እነደሚበዛቦት አውቃለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 місяці тому

      እኔም አንድ ጊዜ አይቼ ደንግጬ ነበር። ከዛ ደግሞ ጠፋ

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv 4 місяці тому

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ዶክተር እኔ ሳኡድ አረቢያ ነው እምኖረው ግን ቪድወወችህ እንድደርሱኝ ሰብስክራይቭ ስላደረኩህ ሁሉም ትምህሮችህን እከተታተላለሁ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው እማመሰግነው 🇪🇹👍🏻 ምርጥ እና እንቁው Ethiopyawey. Wendemahen. Enamsegnalne. 🇪🇹🇪🇹☕️☕️

  • @MebratuMmorros
    @MebratuMmorros 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍👍

  • @AyatMogus
    @AyatMogus 2 місяці тому

    Tebarek zerk yelemelem docterya

  • @gsjhdydid9653
    @gsjhdydid9653 Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን እና እባክህን መልስልኝ ጉፋን ከያዘኛ ሁሌት ወር አልፎኛል በጣም እየተሰቃያዉ ነው አፍጫዬን ይዘገል መተንፈስ የቅተኛል መተኛት ሁሉ አልቻልኩም እባክህን ዶክተር ምን ለድርግ ሕክምና መግኛት አልቻልኩ

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yohannessefane3497
    @yohannessefane3497 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር!! አስፈላጊና ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ነው የምታስተላልፈው። ብዙ ጊዜ የቴሌግራም አድራሻችሁ ላይ አንተን ለማግኘት ሞክሬ አልተሳካልኝም። ከዛሬ 3 or 4 ወር በፊት የተላለፈ ቪድዮ ላይ ላማክርህ የፈለኩት ነገር ነበር። አንደው ከተመችህ ብታማክርኝና የስራ ቦታችሁ ድረስ በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ፈልጌ ነበር። አመሰግናለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      ቪዲዮው ላይ ባለው ቁጥር ደውለው ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ

  • @asd-hi5wb
    @asd-hi5wb 4 місяці тому +1

    ደኩተርየ ስለምሰጠን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን የድድ ማሳከክ መድማትና ከባድ የህመም ስሜት አለበኝ መፍትሄ ካለህ እባክህ ደኩትርየ❤

  • @kabetube
    @kabetube 4 місяці тому

    ዶክተርየ እኳንደህናመጣህተፋተሀል

  • @HayatmhamedHayatyesuf
    @HayatmhamedHayatyesuf 3 місяці тому +1

    በጣም ይስማኛል ሆድ ድርቀት መፍቲሁ ምንድ ነው ዶክተር ተባበረኝ ❤❤

    • @nejatbedr
      @nejatbedr 10 днів тому

      እኔ በራሴ መፍትሄ ያገኘሁበት ነገር ቢኖር ቴምር ነው

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t 4 місяці тому

    ሰላም ዶክተር በጣም ጎበዝ ነክ ባለችክ ሰአት እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በግል ፈልጌክ ነበር አይቅርታ ጋ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      ቪዲዮው ላይ ባለው ቁጥር ይደውሉ፣ በአካል መገናኘት እንችላለን

    • @ChaltuAhmed-r5t
      @ChaltuAhmed-r5t 4 місяці тому

      @@Dr.SeifeWorku እሺ አመሰግናለው

  • @DaniYaro-r8u
    @DaniYaro-r8u Місяць тому

    Stomach cancer mulu vido likekilin

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር. አትለፈኝ. ቡግንጅ. እያሰቃየኝ ነው. እባክህ. መልስልኝ. ስደት. ላይ. ስለሆኑክ. መዳኒቱንም አላቅም

  • @MuhameNur
    @MuhameNur 4 місяці тому

    ዶክተርየ❤ ለዘላለም ኑርልን 👍

  • @amitube461
    @amitube461 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 4 місяці тому

    Selam dr. Ine birdin mekakuam alchilm ijena igire betam yikezekizal Please meften sitegn

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      ከ ወር በላይ የቆየ ከሆነ መታየት ያስፈልገዋል

  • @fatumamohamed1788
    @fatumamohamed1788 4 місяці тому

    Doctor seife ye fite huneta slasasebegn an tega lmeta nber slekodaye ena slemiyasfelgegn eyandadwan bnegregn dess ylegnal lela doctor ga hije diteal sayhon ften bcha ayto new yazezelgn ena ke fit metatebya eske sunscreen edngregn eflgalew ebakh🙏🙏🙏🙏

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 4 місяці тому

    ሰላም ዶክተር እባክክጣም የተቸገርኩት አብዛኛዉ ጊዜ ኦዴንያመኛል እና የመነፋት መፋትሄ ካለክ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 4 місяці тому

    Ere betam techegrealehu Dr

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia 3 місяці тому

    daru gin ahunmi sdet wst negn 🙏 na doctorye mn yeshalegnal ( "1- 7 amet honotal sewnete layi tebasawn kasarefebign malet new.🤦‍♂️🙏😷 ena min titebaberugnalacho please
    sle Egziabher bilek erdagn🙏😥
    yemiyametabigns case mndinew.?

  • @makia71
    @makia71 4 місяці тому

    እኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አመታት አስቆጠርኩ ሆዲ ዲርቀት አለብሽ ተተባልኩ ቡዙግዜ ታከምኩ ለውጥ የለውም በጣም ይነፋኛል ምግብ በልቸ ቶሎ አይበተንም በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ነው ንፍት አርጎ የመጠቅጠቅ ባህሪ አለው በስተቀኝ በኩል እሽጤለይ እስተ ሰጠሬ ዲረስ እሚገላበጥና እሚጠቀጥቀኝ አለ ምን ይመስልሀል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      የድርቀት ችግር ብቻ ላይሆን ይችላል፣ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የተናገርኳቸውን ምግቦች በቀን በቀን ለመመገብ ይሞክሩ፣ ካልሆነ ተጨማሪ ምርመራ ይደረግ

    • @makia71
      @makia71 4 місяці тому

      @@Dr.SeifeWorku አመሰገናለሁ

  • @emaneman-s1c
    @emaneman-s1c Місяць тому

    ዶክተርዬ ሰብስክራይብ አድርጌያለው ግን እኔም የሆድ ድርቀት ተጠቂነኝ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 місяці тому +2

    ቢቸግረኝ እኮ በየቀኑ ተልባ ተጠቀምኩ ግን ብዙም ነው
    ሐኪም ቤት ሂጅ እንዳትለኝ እኔ ለራሴም ብር የለኝ ሁኖ ሐገር መግባት እነዳማረኝ ቀርቷል 😢😮

  • @Frehiwet-ij9dr
    @Frehiwet-ij9dr 4 місяці тому

    Dr ትልባ ለድርቅት ቆንጆ ነው እኔ በጣም ደርቅት አለብኝ 😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому

      ቪዲዮው ላይ የተናገርኳቸው የተሻሉ ናቸው

  • @SumeyaObsetan
    @SumeyaObsetan 2 місяці тому

    Doketereya tebarek❤❤❤❤

  • @TaibaTaiba-rb4rf
    @TaibaTaiba-rb4rf 4 місяці тому

    ደኩተር አመሰግን አለሁ

  • @Sara-z3t6x
    @Sara-z3t6x 4 місяці тому

    Enkuwan dehna metak Dr enameseginalen sile hulum

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Місяць тому

    ወየው በ15አደየ ነው ሁኖም ደም ነው የሚወጣኝ ኧረ ተሰቃየሁ😢😢😢

  • @TanduriSilongka
    @TanduriSilongka 2 місяці тому

    Enam alebye ye thyroid malte new 1 amte alefoyele madante ewsedalu ye hode derkatum batam yeschagryele

  • @jemu1636
    @jemu1636 2 місяці тому

    ሰላምዶክተር እኔከቀኝበኩል ያለውእንቅርቴ
    ትንሺእበጥአለው T s.hተመርምሬነበር ሁለትአመትሆነኝ ምንምአይነትችግር የለውምብለውኝነበር መዳኒትምአያስፈልግ
    ብለውኝነበር እበጡን በምንማጥፍትእችላለሁ
    በቤትውስጥ ወደሌላስበሺታአይቀየርም

  • @FitsumGazhgne
    @FitsumGazhgne Місяць тому

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ አንገቴ በውስጠኛው በኩል በጣም ያመኛል ያቃጥለኛልም

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 4 місяці тому

    Thank you Dr!

  • @ራያራይማ-ወ1ኰ
    @ራያራይማ-ወ1ኰ 3 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር የኔ ችግር ልነገርህ እና መፊት ካለህ ነገረኝ እኔ የመርሳት ችግር ነው ያለኝ ያለሁት ስደት ነው ብዙም አደለም ግን ለወደፊት ነው የምፈራው ማለት እያደገ የምሀድ ነገር እንዳይ ሆነ ለምትሰጠኝ መልስ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 3 місяці тому

    ሳላም ዶክተር በጣም ተሰቃየሁ ስምንት አመት ሆነኝ😢

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 4 місяці тому

    ሰላም

  • @ፎዝያመኮነንዘማሪያም
    @ፎዝያመኮነንዘማሪያም 3 місяці тому

    ሲርበኝ ያመኛል ምላሴን ጀርባየ ይቃጠላል ምላሴ ያቃጥለኛል ሆዴ ሁሉም ክፍል ይቃጠላል በግራ በኩል ወደላይኛው የሆድ ክፍሌ ጎበስ ስል የሆነ እደመርፌመውጋትና ስጥቅ ነገር ስሜት አለው እብርቴ ዙሪያው ያመኛል ግን ይህ የሚሆነው ጨጓራየ ሲነሳ ነው

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia 3 місяці тому

    betam yasakikegn jemeri.😥😥😥😥😥😥 slemiyasakikegn betam akew neber.■

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 3 місяці тому

    Thanks dr. Seifu 🩵🙏

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ 4 місяці тому

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ A1c 13 ነበረ አሁን ግን 5.4 ነው ከዚህ መቀነስ አለበት ነው

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 4 місяці тому

    አይ ዶክተር እኔስ ተሰቃየሁ በሆድ ድርቀት ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ሀኪም ቤት መድሀኒት አዘዙልኝ ወሰድኩ ምግብ ስበላ በጣም ያመኛል ውሀ በጣም እጠጣለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም በኮረና ስአት በማየው እና በምሰማው ነገር ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ እና በዚያ ጊዜ ነው የጀመረኝ እስከ አሁን ድረስ

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 3 місяці тому

    መፉትሄው በቤት ውስጥ

  • @DESALEGHBA
    @DESALEGHBA 3 місяці тому

    arr docter gogroynem yamgal

  • @zahraseyd4886
    @zahraseyd4886 3 місяці тому

    እቅርትአለብኝ ግን መታከም አልቻልኩም የመኖሪያ ፍቃድ ስለለኝ በቤት ውስጥ መዳሀኒት ካለ ንገረኝ

  • @EmebetbirhanuDegife
    @EmebetbirhanuDegife 3 місяці тому

    Dr please help me I'm tired because of malasma

  • @ትግስትሚድያ
    @ትግስትሚድያ 4 місяці тому

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣክ ፣እባክክን ፣እህቴ በአስታራውድ አስነስቻት ነበር ግን የሚያሳየው የልብ ባባዋን ክፋተት ያስያል ተብያለው ግዴታ ቀዶ ጥገና መሰራት አለበት ተብያለው ገዘብ ፣ብዙ የሚፈጅነው ያው ያቅም ፣ጉዳይም ስላለ በጣም አሳስቦኛል ምን ትለኛለክ 😢😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  4 місяці тому +1

      በግል ከሆነ አዎ፣ በመንግስት ከሆነ የተሻለ ነው

    • @ትግስትሚድያ
      @ትግስትሚድያ 4 місяці тому

      @@Dr.SeifeWorku እሺ አመስግናለው

  • @hanamesifenhanamesifen6022
    @hanamesifenhanamesifen6022 Місяць тому

    ዶክተር እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል ከበፊቱ በተለየ ድርቀት በጣም እያስቸገረኝ ነው ምግቡን በስረአት ተመግብ ለረዥም ጊዜ በስተት ስጋ ከበላው የወተት ተዋጾ ከተጠቀምኩ መልሶ ስቃዬን ነው ሚያበላኝ በፊት ያገኝውትን ነው ምበላው አሁን መርጬ ነው ምበላው አንጀቴ ምን እደሆነ አላቅም እባክህ እርዳኝ

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 25 днів тому

    ሳላምኖ ዶክቶር ህንቅርት ምንድነው

  • @PeaceWorld-x5x
    @PeaceWorld-x5x 3 місяці тому

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ከፍተኛ የራስ ህመም አለብኝ ለ3በተከታታይ ያመኛል በሳምት እክምና አድርጌ አቃለሁ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ወይስ ከእንገት በላይ ምርመራ ማረግ አለብኝ ???

  • @SurprisedDragonflies-xn5xl
    @SurprisedDragonflies-xn5xl 4 місяці тому +1

    ዶክተር እኔ በሆድ ድርቀት የተነሳ የፊንጢጣ መሰንጠቅ አጋጥሞኘል ሀኪም ቤት ተመላልሻለሁ ግን ሰርጀሪ መሰራ አለበት አሉኝ ለመሰራት ደግሞ ይቀይ ደም መቆጣጠሪያው የደምሴል ማለቴ ከነጩ ውጭ ፕላንፕሌት የሚባለው በጣም ዝቅተኛነው 45000 ነው እና አልቻልኩም ለመሰራት የደም ባንክ ያስፈልጋል ለዛ ደግሞ ህጋዊ ኡይደለሁም እና አሁን ለድረቀቱ ብቻ ቡርቱካን በቀን እስከ አምስት አራቴ ፈጭቼ እጠጣለሁ ለድርቀቱ እሱ ይሻለኛል ለውጥ አለው ግን ካልተጠቀምኩ ይደርቃል የድርቀት ሹሩብ ለብዙ አመት ተጠቅሚያለሁ ምናልባት ለደሙ መቀነስ መንስኤ ይሆን ይሆን መልስልኝ??

  • @Kimem12
    @Kimem12 4 місяці тому

    Manegnawnm aynet mediyant alwosidim gin segera aywotalignim min libila madame beti ke ruzi ke kubuz lela neger😢😢😢 yelem

  • @FoziyaAli-e6w
    @FoziyaAli-e6w 4 місяці тому

    እኔ ከወለድኩ በኃላ ነው የተፈጠረው 3አመቴ አረንጓዴ ሻይ ስጠቀም ደህና እሆናለሁ