Ethiopia |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @yenetena
    @yenetena  14 днів тому +15

    ኤሌክትሮላይቱን ( Maxion electrolyte) ማዘዝ ለምትፈልጉ ሊንኩን ይከተሉ
    yenetena123go.com/products/ion-select-electrolyte-formula?variant=48712644722966

  • @EthioCyberFact
    @EthioCyberFact 13 днів тому +6

    ከዚህ በፊት የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ጠቃሚና ጥሩ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የፕሮግራምህ ጥራት እየወረደና ቢዝነስ ተኮር እየሆነ ነው፡፡ ጆርናል ላይ ስለቀረበ ፅሁፉን ቀጥታ አምጥተህ ማቅረብ አልነበረብህም፡፡ በቀን ቢያንስ 2ሊትር ውሃ መጠጣት እጅግ ጥቅም አለው፤ አንተም ከዚህ በፊት ባቀረብካቸው ፕሮግራም ላይ ገልፀሀል፡፡ መጠኑን ማወቁ ነው ዋናው ነገር፡፡ ለወደፊቱ ጆርናሎችን በደንብ ፈትሸህና በቂ ዝግጅት አድረገህ ቅረብ፡፡

  • @Biniyam3832
    @Biniyam3832 14 днів тому +5

    የእግዚአብሔር በረከት ከሁላችሁም ጋር ይሁን

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 8 днів тому +4

    ዶ/ር እናመሠግናለን የኩላሊት ጠጠር ያለብን ሰዊች ዉሀ ጠጡ በብዛት ነዉ የሚሉን ምን ትለናለህ ዘንድሮ እኮ ተወዛገብን ወገን

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 4 дні тому +1

    ዶክተር ተባረክ ቡዙ ጥቅም እናገኛለን ካንተ ይባርክh ❤🇪🇷

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 5 днів тому +1

    በዚህ ቪዲዮ ላይ ዛሬ ያየሁት ተመልካች ልክ እንደ ኢትዮጵያ ፓርላማ ለጥሩ ነገርም ማጨብጨብ ለመጥፎ ነገርም ማጨብጨብ ውሃ ጠጡ ሲልም እናመሰግናለን መጠጣት የጤና ቀውስ ያመጣል እናመሰግናለን ለምን ብሎ መጠየቅ አልተፈጠረብንም የዛሬው ይለፈኝ ያለችው አስተያየት ሰጭ እኔም ገዝቼዋለሁ የድሮውም የዛሬውም ይለፈኝ ዶክተር ዮሐንስ ያለፈውንና የዛሬውን ቪዲዮ ተመልሰህ አይተህ ለተመልካቾችህ አንድ ነገር በል ጠጡና አትጠጡ ገዳይና ተገዳይ ናቸውና ተመልካችህ ሜዳ ላይ ተንሳፈፍን አክባሪህ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 14 днів тому +2

    ሀይ ዳ/ር ደኒኤል ሰላምህ ብዝት ብዝትዝት የበልልን ለመጀመርያ ቀን ላይቨ ሳገኝህ እጅግ በጣም ደስ ብሏኛል ፣ከፈጣሪ በታች በአንተ እዬተፈወስን ነው እጀግ እናመሰግናለን።

  • @Dan77779
    @Dan77779 13 днів тому +3

    ዶክተር ዳኒ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመስግናለን።
    ብዙ ውሃ መጠጣት ጥሩ ነው የሚለውን ትምህርት በተደጋጋሚ ስለ ሰማሁ በቀን እስከ አራት ሊትር ውሃ መጠጣት ልምድ አድርጌዋለሁ። ቶሎ ቶሎ ውሃ መጎንጨት ሱስ ሆኖብኛል። በርግጥ overweight ስለሆንኩ ብዙ ውሃ ሊያስፈልገኝ ይችላል አንተ እንደገለፅከው፣ መጠጣት ያሉብኝን የውሃ መጠኑን ግን አሁንም ማወቅ አልቻልኩም።

    • @hewangetachew4126
      @hewangetachew4126 13 днів тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው ምን ያህል ውሃ ነው በቀን ወይም በ24 ሰዓት መጠጣት ያለበት ??

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 14 днів тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ነው ያተረፍኩት

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 14 днів тому +2

    ተባረክ እናመሰግናለን ዶክ❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 14 днів тому +1

    ተባረክ ዶክተር መዳኒቶችክ እዴት እደማገኝ ልጄ ያወራካል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 13 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 13 днів тому +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 13 днів тому

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 14 днів тому +1

    እናመሰግናለን ኑርልን ዶክተርየ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 14 днів тому

    ጥሩ አሳብ ነው የተቀመጡ ነገር ጣልቃ ማሰገባቱ አይመቸኝም በተፈጥሮ ጤናን መንከባከም መልካም ነው በተፈጥሮው በርታል ሌላው የቢዝነሱ አይመችም አመሠግናለው እሰካሁን ብዙ ምክርህ ጠቅሞኛል።

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 14 днів тому +2

    Thank you and God bless you.

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 13 днів тому +11

    ትላንት ያልከንን ዛሬ ታፈርሳላህ እባሳችሁ ግራ አታገቡን ትላንት ስለ ውሃ መጠጣት እና አሰፋላጊነት አስተማርኮን ዛሬ አፈረስከዉ

    • @babythebest2827
      @babythebest2827 13 днів тому +3

      ብር ነዋ የይትዩብ ምን ይደረግ ግዜዉ ነዉ አዳማጭ ካለ ማዉራት ነው

    • @ErbkaTheegen
      @ErbkaTheegen 9 днів тому

      ውሀ በሚጠማን ሰአት ነው የሚጠጣው ከዛ በላይ ለልብም ለኩላሊት ለጉበት ከባድ ነው አትጠጡ ሳይሆን ሰውነታችን የሜስፈልገንን ይታወቀናል የውሀ ቁንጣን እሚባል አል ሲበዛ ኦርጋናችን ይጎዳል መጠን አለው

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 9 днів тому

      @@ErbkaTheegen ከዚህ በፊት የተማርከው በቀን ይህን ያህል ብርጭቆ መጠጣት አለብን ካለ አሁን ደግሞ ሲጠማን ብቻ ነው ካለ ላንተ የተረዳህው እንዴት ነው እንደውም ብዙ መሪ ማጠጣት ለማይወዱ ቀስ በቀስ መለማመድ እንዳለባቸው ተምሬአለሁ ወይስ ሾርት ሚሞሪ ልትለኝ ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 13 днів тому +12

    ማነው ያለው ዶ/ር ውሃ ከ3 ሊተር ያላነሰ በቀን ውስጥ በተለያየ ሰአት መጠጣት አለብን !!ውሃውን አፈለቀላቸው ከአለቱ ውሃማ ህይወት ነው ጠጡ❤

    • @LunahirutZe
      @LunahirutZe 10 днів тому +1

      እንዴ ምን ማለት ነው? ከዓለት ጠጡ? 😊 መጀመሪያ በደንብ ሰምተሽዋል? እኔም ዛሬ አይደለም እንደፋሽን 3 ሌትር እየተባለ በሚጠጣበት ጊዜ እኔ የማውቀው ባለሞያ
      ስህተት ነው ለኩላሊታችን ምን ያህል ስራ እንደምንሰጠውና ወንድሜ እንዳለው የዛኑ ያህል፣ የጎንዮሽ ጉዳቱ ከሰውነታችን አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ከውስጣችን እንደሚያስወግዳቸው ለሰዎች በጣም ይመክራል።
      ከዓለት ስንት ሌትር ጠጡ? ቁጭ ብለው ቀኑን ሙሉ ሲጠጡ ዋሉ? ሆሆሆ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 10 днів тому +2

      @ ጎበዝ እናቱ ውሃ የማይጠጡ ከ3 ሊትር በታች ሲያልባቸው በጣም ይሸታሉ!ሽንታቸው በጣም ይሸታል ።ውሃ ጠጡ ጡ አንዴ አትጠጡ ግን በ24 ሰአት ውስጥ እስከ 3 ሊተር ጠጡ ።ውበታችሁ ይመለሳል ቆዳችሁ ይወጠራል ሴቶች ጡታችሁ ይሞላል !!!!

  • @frewainiwoldesilassie6166
    @frewainiwoldesilassie6166 13 днів тому +1

    ዶክተር ለምትመግበን የማያቃርጥ እውቀት በጣም እናመሰግናለን እባክህ ስለ ከርቤ ጥቅም ና እጠቃቀም ብትነግረን አመስግናለሁ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 13 днів тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 13 днів тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ርዬ❤❤❤

  • @YeftusseraNegede
    @YeftusseraNegede 12 днів тому +1

    በጣም ትክክል

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 днів тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር!!

  • @zena5338
    @zena5338 13 днів тому +1

    እናመሠግናለን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 13 днів тому

    ዶከተር በጣም አመሰግናለሁ አኔ በዉሃ ነው ጤንነቴን የማሰጠብቀዉ ብዬ ስህተት አየሰራዉ ነበር አመሰግናለዉ ከሰተት ተማርኩ ❤❤❤

  • @abuimrana548
    @abuimrana548 13 днів тому +2

    ሻይ ቡና መጠጣት ውሃን አይተካም ዶክተር❤

  • @tadelechshewa2006
    @tadelechshewa2006 14 днів тому +1

    Tank you Dr God bless you and your family Now I get solution. Absolutely Tru

  • @veronikatiraj1256
    @veronikatiraj1256 14 днів тому +1

    Thank you Doctor I did order ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤

  • @ShitayeTabor
    @ShitayeTabor 7 днів тому +1

    Thank u doctor tebarke !!

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 12 днів тому

    ማነው እንደኔ አሳልፎ የሚሰማው እንደገና ደግሞ ማስታወቂያ ግን እናመሰግናለን

  • @bbiyeb4163
    @bbiyeb4163 9 днів тому

    Thank you, Dr Daniel, for clarifying how hydrating is important and, simultaneously, the side effects of excessive water could cause unbalanced electrolytes.

  • @litegebewyitayehgelaw3294
    @litegebewyitayehgelaw3294 8 днів тому

    በጣም ገላጭ ትምህርት እና ተጠቃሚ ነገር ነው።

  • @alemayehudessalegne1013
    @alemayehudessalegne1013 13 днів тому +2

    ዶክተር በሊትር ንገረን ምክንያቱም ብርጭቆ የተለያየ መጠን አለው

  • @tefta293
    @tefta293 12 днів тому +1

    Thank you so much!

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 12 днів тому +1

    Tebarek 🙏🙏🙏🙏
    Betam nw yemenamsegnw 🙏

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 13 днів тому +1

    God bless you Dr.

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 12 днів тому +1

    እናመሰግናለን

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 13 днів тому +1

    Thank you Dr ❤️

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 13 днів тому +2

    እኔ ሻይና ቡና ያለፈ ውሀ አልጠጣም ። ምናልባትም ሲጠማኝ ጨው የበዛበት ምግብ ከበላሁና መድሀኒት ስወስድ ብቻ ነው የምጠጣው። የውሀ ሰው ባለመሆኔ በኩላሊቴ ላይ ችግር ይመጣል ብዬ ስለምሰጋ checkup አረጋለሁ ኩላሊቴ ምንም ችግር የለበትም ። አሁን ከዚህ መልእክት በኋላ ስጋት የለብኝም ግን ምን ያህል መጠጣት እንዳለብኝና የመጠጣቱንም ጥቅሙ በሌላ ቪዲዮ እጠብቃለሁ።
    Thank you so much Dr. !!

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 13 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተራችን 🙏🙏

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 14 днів тому +1

    Enameseginalen 💕💕🙋‍♀️

  • @Say-2424
    @Say-2424 13 днів тому +7

    over drinking !ስንት ስንጠጣ ነው ?በቀን ምን ያህል ውሃ ነው መጠጣት ያለብን ?መፍጠን የለብንም ማለት ነው ?ችግሩ ብቻ ማውራት ምንም ጥቅም የለውም !እንዴት መጠጣት እንዳለብን ሳትገልፅ ማለፍህ በጣጣም ይደብራል!ሌላው በተደጋጋሚ ህክምና ባለሞያዎች 2ሊትር ውሃ መጠጣት ለጤና እጅግ ጥሩ መሆኑ ሲነገረን ነበር !አሁን አንተ አፈረስከው !ማንን እንመን ?ጉዳቱን ማውራት ብቻ ምንም ዋጋ የለውም !ምን ማድረግ እንዳለብን!እንዴት መጠጣት አለብን ማብራራት ነበረብህ(ውዥንብር ፈጥረህ ነው የሄደከው

    • @wendmagenmusia6133
      @wendmagenmusia6133 12 днів тому

      እንደ ሰውነታችን መጠን አለን እኮ

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese 14 днів тому +5

    ዶክተር ስለምታካፍለን ጠቃሚ ዕውቀት እ/ር ይባርክህ ዛሬ ላይቭ ስላገኘሁህ በጣምደስብሎኛል ዶ/ር እባክህ ያንተን ምርቶች,ሳኘልመንቶችን ኢትዮጲያ ውስጥ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @MeseretHirpo-lp4vd
    @MeseretHirpo-lp4vd 14 днів тому +1

    Egzbher yebarkhe ... Tnx

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 13 днів тому +1

    ተባረክ

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 5 днів тому

    You are good story teller.

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 7 днів тому +2

    ሰላም ዶክተር ስለ ምሰጠን ምክሮች እናመሰግናለን እና ዶክተር ጥያቄ ፈልጌ ነበር የማህፀን ነጭ ፈሳሽ ይፈሰኛል እናም ሆዴን ይቆርጠኛል ጎኔን የወገኛል እና ያለው ስደት ነው እና በጣም ተቸግር ያለው

  • @munahamza-x4i
    @munahamza-x4i 13 днів тому +1

    Thank you so much

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 13 днів тому

    Thank you Dr great information like always!!! Bless you More 🙏🙏🙏

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 10 днів тому

    You are a Blessing Dr.

  • @Simar889-m8b
    @Simar889-m8b 14 днів тому +1

    Abo Allhe yesthe hulum yseferaruge neber

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 13 днів тому +10

    ግራ አገባችሁን ሳይንቲሰቶች አንዴ ጠጡ አትጠጡ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 5 днів тому

      ሲጠማን ብቻ መጠጣት በቂ ነው

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 8 днів тому +2

    Thank you for your service 🎉

  • @amirayihdego4069
    @amirayihdego4069 13 днів тому +1

    Thanks ❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 14 днів тому

    Happy Thanksgiving Dr.
    Thank you 🙏

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 14 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 12 днів тому

    ዶክተር ዳንኤል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ ሹክረን ስለምታረግልን መልካም ነገር ሁሉ ❤❤❤❤ሴፕልመንቱን ዱባይ ያለን ሰዌች እንዴት ማግኘት እንችላለን እባክህ ሚድሊስት ላሉ ወገገኖችህ ሚድርስበትን መንገድ ብታመቻች ❤❤❤❤❤❤

  • @davedewo3509
    @davedewo3509 13 днів тому +2

    Hi Doctor todays information looks a little bit vague and I do not realy think a cocerning issue in our community, because the water drinking habit is very low already. If the hydration level is a concern, the standard needs to be explained more in detail according to body weight, Weather, age, type of activity or work and so on ..
    Am your fan by the way, blessings 🙏🏾👍🏾

    • @yenetena
      @yenetena  13 днів тому +2

      i will do another video , this is just introductory

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 14 днів тому +1

    እድሜህ ይርዘም አቦ የኔን ሂወት አስተካክለህልኛል እድሜ ላተ

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 11 днів тому

    Thank 💕 bless you ♥️🙏♥️

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 14 днів тому

    I wish you a Happy Thanksgiving to you and your family. Thanks.

  • @mercyshikortsegai7832
    @mercyshikortsegai7832 9 днів тому

    Hello doctor, should I gulp a large amount of water at once or just sip it slowly? Which way is correctly drinking?

  • @yibabay
    @yibabay 14 днів тому +1

    So, what is the ideal water amount a person ( a man, women, children, etc) should drink ? And what type of water, PH level ( alkaline, acidic , or neutral ) ?

    • @yenetena
      @yenetena  14 днів тому

      i like spring water , but it does not matter

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 7 днів тому

    እሺ ዶክተር አምሰግናለሁ የት ነው ማገኘው

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 14 днів тому

    Thank you Dr.Daniel

  • @saramola8136
    @saramola8136 9 днів тому +2

    ውሀ ስጠጣ ሊስታውከኝይ ይላል ዶክተር ምን ማድረግ አለብኝ ስቀጥል ወዳውኑ ሽቴን ይመጣኛል መፍትሄ ይኖር ይሆን

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 13 днів тому

    Thank you really

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 13 днів тому

    Naturally i don't drink that much water, for some reason if i drink lots water i get headaches. Mostly i drink about two glasses a day. And i am ok. Thanks Dr for the information.

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o 13 днів тому

    Doctor fexari yebarekeh ene hule gize b heyewete yemichenqe weha alemexexate new bezu gize endechalenge mokeralew2 liter xexalew beye k 2,3 qen behola eresawalew bezi mekeneyat hule erasen eweqes neber tebarek shekem new yaqelelekelegh❤

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 14 днів тому

    ዶክተርየ በማርያም በውስጥ አውራኝ በጣም አሞኛል እና ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት እሄዳለሁ ምንም መፍትሄ የለውም ካለሥቸገርኩህ በውስጥ አውራኝ አንዳንድ ጥያቄወችን መጠየቅ ፈልጌ ነበር አሁን ላይ ተሥፋ ቆረጥኩ በእውነት ተሰቃየሁ

    • @yenetena
      @yenetena  13 днів тому

      contact me by Facebook messenger

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 13 днів тому

      @yenetena ዶክተርየ አንተን የማገኝበትን ቁጥር ከስር እስቀምጥልኝ ከይቅርታጋ

  • @Hanifloveronaldo
    @Hanifloveronaldo 12 днів тому

    Ebakehen esla collagen peptides powder tekem negaran please 🙏

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 12 днів тому +1

    What is the difference between drinking hot or cold water effect on kidney’s function?

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 13 днів тому +2

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ ከነ መላ ቤተሰብህ እኔ ሁሌ እከታተልሀለው ውሀ በተፈጥሮ አይጠማኝም በቃ የጠማኝ ቀን ለኔ ብርቅ ነው ግን ደሞ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ስለተባልኩ ትዝ ሲለኝና ህመሙ ሲሰማኝ ጠጣለው አለ በሊዚያ ስመገብ ብቻ ነው ማወራረጃ ምጠጣው እስቲ ምን ትመክረኛለህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 днів тому

    ምርጥ ነህ ወንድማችን ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🤲❤️
    ዶ/ር እባክህ ለኩላሊት ህመምተኞች የሆን ምንም አይነት supplement መውሰድ አንችልም ለምን ብዙ ጊዜ ለኩላሊት ህመምተኞች ከመውሰዳቹህ በፊት ዶ/ራቹህ አማክሩ ይላል እና ለእኛ የሚሆን ማንኛውም supplement የትኞቹ ናቸው ? ለምሳሌ እኔ ቀኝ እጄ አሞኝ አላንቀሳቅስ ብሎኝ ወደ ፊዞ ተራፒ ማእከል ሄጄ ሶስት አይነት የማሽን ህክምና treatment አድርገውልኛል ለ 8 ቀን እና የ calcium እና vitamin D ምርመራ እንዳደርግ አዘውኝ አደረኩኝ እና የቫይታሚን ዲ ውጤት በጣም ዝቅተኛ ነው እና supplement ታዘዘልኝ እና ልክ ሳነበው ለእኔ አይፈቀድም ግን አማራጭ የለኝም ፀልየ ጀምሬዋለሁኝ እና ምን ምክር ትሰጠናለህ ከእግዚአብሔር በታች ለእኛ ሚሆን ከቻልክ መላ ካለህ

  • @mihreteritreayoutubechanne9899
    @mihreteritreayoutubechanne9899 13 днів тому

    Thank you❤

    • @yenetena
      @yenetena  13 днів тому

      You're welcome 😊

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 12 днів тому +4

    ግራ ተጋባን ከአሁን በፊት በለው ቪድዬ ላይ ውሃ እስከ ሰምንት ብርጭቆመጠጣት እንዳለብን አስተላልፈህ ነበር የአሁኑ ግን ተቃሪና ብዝነስ ተኮር ሆነ

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 10 днів тому +2

    ዶክተር በኮቪድ የተነሳ ዲዚነስ ስሜት ያለው ጋደኛ አለኝ ምን ብናረግ ጥሩ ነው በሻቱ ነው የመጣበት ምን መፍትሄ አለው አክምቤት ሄዶ ሎንግ ተርም ኮቪድ አሉት ብሬን ፎግ ምንም መፍቴ የለውም ተባለ እባክህ መፍቴ ካለው በትህትና እንጠይቃለን ???????????????????????????? መልስ አገኛለው ብዬ እጠብቃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dubaidjbai1386
      @dubaidjbai1386 8 днів тому +1

      ወድሜ ኮቪድ ማለት ቫይረስ ነዉ መፍትሄዉ ፊጦ ጥቁር አዝሙድ ና ማር በባዶ ሆድ ½ የሾርባ ማንኪያ መዉሰድ ነዉ ይጠፋል 14 ቀን or ለ21 ቀን ያለማቋረጥ ተጠቅሞ ቸክ ይደረግ ነፃ ነዉ የሚሆነዉ

  • @RhamaRhama-fg3lw
    @RhamaRhama-fg3lw 13 днів тому

    Wowowowo🙏🙏🙏

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 14 днів тому +1

    አናመሰግናለን ዶ/ር እና አንድ ሰው ካልጠማው አይጠጣ ማለት ነው ከወር ወር አይጠማኝም

    • @yenetena
      @yenetena  14 днів тому +1

      contact me I have to ask you more questions

  • @edendak5588
    @edendak5588 14 днів тому

    Happy Thanksgiving

  • @fikereminet
    @fikereminet 14 днів тому +1

    መድሀኒት የሚጠቀሙ ሠዎችስ? ማለት ግፊት ስኳር ላለበት ሠው ብዙ ውሀ ጠጡ ይሉናል የህክምና ባለሙያዎች አንተስ ምን ትመክረናለ? ያለ መታከት ለምትሠጠን የህክምና ዕርዳታ ፈጣሪ በብዙ ይክፈልህ🙏

    • @yenetena
      @yenetena  14 днів тому +2

      just listen your body , let your body guide you !

  • @AbebawEndiro
    @AbebawEndiro 2 дні тому

    ዶ/ር ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን መዳኒቱን ለመግዛት እንድመቸን

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 12 днів тому +1

    የዛሬው እንኳን ይለፈኝ ዶክተር

  • @martaabebe4704
    @martaabebe4704 13 днів тому

    ልክ እንደጨጓራ ስሜት አየተሰማኝ ነው ምን ላድርግ በቤት እማደርፐው አመሰግናለሁ

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 14 днів тому

    Please doctor sel chenkelat prejer negern endezi teby mulu lemulu salt akumyalhu

  • @maryabera4244
    @maryabera4244 14 днів тому +1

    Tankew

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 9 днів тому +5

    አረአባካችሁ አሁንስ ግራገባን ባንድወአቅት ውሃጥሩነው አሁን ደግሞ አትጠ ጡግራገባን

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 14 днів тому +1

    በቀን ስንት ሌትር መጠጣት አለብን እኔ ሸቃላ ስለሆንኩ ስራ ቦታ 2ሌትር አጠጣለሁ እቤት ደግሞ ምግብ በልቼ ዉሀ አይጠማኝም አረንጓዴ ሻይ እና ከሙን ሻይ አጠጣለሁ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 12 днів тому

    Welcome Dr

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 12 днів тому

    6.when it’s fasting day I feel tired and somtimes feel like fainting cuz I v low bp..but when I take lemon n suger mixed with water ..i got engery so is there any natural vegetable or fruits can be eaten raw right away instead of taking sugar and lemon to stabilize the electrolyte in the blood ?….in Ethiopia the usual thing to do When some one is fainting is to give her/him mirinda soft drink…is this a right thing?..is there a better way?

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 5 днів тому +1

    ዶክተር የዛሬ አራት አመት ካንተ ጋር ኢንተርሚተንት ፈስቲንግ ጀምሬ 13 ኪሎ ቀንሼ ነበር ። አሁን ትምህርት ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ብዙ እንቅስቃሴ ስለማላደርግ በሁለት አመት ውስጥ 10 ኪሎ ጨመርኩ ። አሁን ኢንተር ሚተንት ጀምሬ food craving በጣም አለኝ የ 46 አመት ሴት ነኝ። ምን ትመክረኛለህ ? (እድሜዬን የምነግርህ ከሆርሞን ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን ብዬ ስለማሰብ ነው )

    • @16aronsharon
      @16aronsharon 3 дні тому

      ጸሎት አርጊ ጾም ጹሚ😊😊

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 5 днів тому

    Was aha you are advertising your product.now I got the gist. That is why you make it suspense.

  • @SitinaSitina-c2x
    @SitinaSitina-c2x 8 днів тому +1

    ምንዲነው ምታወሩት ግማሹ ትቀባጥራላቹ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 12 днів тому

    Dr GOD bless you and your family ❤🙏

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 11 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ❤ እኔ ምንም ውሀ አይጠማኝም ምን ትመክረኛለህ ? Please

  • @FakarThama
    @FakarThama 14 днів тому

    Tnku

  • @HeriKirubal
    @HeriKirubal 4 дні тому

    2.5 ሊትር

  • @FuriDesiso
    @FuriDesiso 14 днів тому +2

    ብዙ ዓይነት ብርጭቆዎች አሉ። የትኛው ብርጭቆ ነው በቀን 8 ጊዜ ውሃ የሚጠጣበት?

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 12 днів тому

    Hello doc I m yr follower for long time ..I v some questions…is there any possibility some one who has low blood pressure by nature or got it genetically show symptom of hypoatrremia?…to balance water level with gravity how any glasses of water a person with low BP should drink?..
    2.what are high water containing vegetables n fruits?…and what is the best way of cooking method for vegetables n other foods ..cuz Ethiopian culture uses long time to cook one meal until it looses water content..so can you make another vedio how to cook food with out loosing its nutritional value .
    3..about not drinking while eating ..I had been drinking while eating since I was little till I get in 40th..I had no problem..but now I switch to drinking warm or hot water with my meal…I found out that I lost belly fat..is warm or hot water gd for digestion…is there any difference between taking cold or hot water while eating in the process of digestion?…
    4.after body is used to drinking lots of water ..to change to normal drinking habit …how to decrease the number of glasses …is better to take less number of glass right away or take less glass one day at time?
    5.ADH..if it’s damaged or unnormal..how can I make it noramal?…what is the treatment…what kinda food and how many Glases to cure it ?