ሀዋ ጋራ ሄድን በጣም አሳዝንችን አልቅስች😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 377

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c 2 місяці тому +105

    በሰው ሀገር አምኛል በፀሎት እና በዱአ አስቡኝ😢 ወድሜም ሞቶብኛል እሱንም አስቡልኝ😢 ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢😢😢

    • @user-kj9yz9gj8i
      @user-kj9yz9gj8i 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን አይዞሽ ነብስ ይማር

    • @user-hf3nh7ie8b
      @user-hf3nh7ie8b 2 місяці тому

      አይዞሽ እማ

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 2 місяці тому

      ፈጣሪ ያፅናሽ 😢😢😢😢

    • @aminatseyd8464
      @aminatseyd8464 2 місяці тому +1

      አይዞሽ ማማ አላህ ያሽርሽ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 місяці тому

      አላህ ያሽርሽ ማሬ😢

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 місяці тому +74

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 2 місяці тому

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 2 місяці тому

      ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 2 місяці тому +14

    እውነት ዳውድ ከጓደኛም በላይ ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 2 місяці тому +35

    ማሻአላህ ዳውድ የጎደኛ ጥግ ነህ ወላሂ👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አዩሻየ ደምሪኝ❤❤❤

  • @najattube
    @najattube 2 місяці тому +8

    አላህ ከይሩን ያሰማን ዳውድ ትለያለህ በርታ ወድም ጓደኛማለት ይህ ነው

  • @zanb6852
    @zanb6852 2 місяці тому +3

    ይወጣል የኔም ወድምተይዞነበር ፀጉሩን እደጀመል አጨባሮ ተቆረጥ ስንለው አይሠማም ከዛች በዃላ አያሣድግም

  • @Lubaba-i7g
    @Lubaba-i7g 2 місяці тому +8

    ሀዉየ አይዞሽ አለሕ ይርዳዉ

  • @zed8412
    @zed8412 2 місяці тому +2

    ዳዉዲናጀማል ፍቅራቺሁንአላህ ይጨምርላቺ❤❤❤🎉🎉

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u 2 місяці тому +2

    በጣም ወላሂ ሳይጎልብሽ አጃቢሽ ብዙ ነዉ ሲጎልብሽ ግን ማንም ዞሮ አያይሽም ሱበሀን አላህ ከባድ ነዉ ደርሶብኛል አውቀዋለሁ እዚክ እዉጭ ሀገር ሆኔ ልጅ ይዤ ተቀምጭ ባሌ ተያዘብኝ ግን አሁን ገብተዉልኛል ሀገር አልሀምዱሊላህ እና ስሜቱን አውቀዋለሁ አብሽሪ ሀዋዬ ለጀማልም አላህ ይድረስለት ያረብ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 місяці тому +3

    ማሻአላህየጎደኝነትጥግ አላህፍቅሩንይጨምርላቹሁ ጀማልም አላህያሰፈታው 🙏🙏🙏🙏

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 місяці тому +4

    አለህ በሰለም የሲዉጠዉ ሀወ አብሽረ ዶአ አድሪጊለት ደዉዲ በጠም አነማሰጋነል ማሸአለህ ጓድን መለት ኢህ ነዉ ጎቡዚ በረቱ ሰሚረዪ አሚሮበቹሀል

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ዳውድ መኪና አለው

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 2 місяці тому +2

    አብሸር ይመጣል ህዋ እንሸ አላህ ይመጣል አይዛህ

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 2 місяці тому +6

    ማሽአላሕ. ሰሚራ. ወፍረሻል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሙናየ ደምሪኝ🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 місяці тому +7

    ሰሚራ አማረባት ግን ጀማል ትናት ቲክታክ ለቋልኮ ቪድዬ የታለ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውድየ ደምሪኝ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому +1

      ታስሯል ይላሉ እሱ በቲክቶክ ሲደንስ ነበር

    • @user-tb7ws8gb5u
      @user-tb7ws8gb5u 2 місяці тому

      የምር ነዉ​@@ASH-zk4tf

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 2 місяці тому +5

    የዳውድ አይነት ጎደኛ አላህ ይወፍወን ❤❤🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አሚን እህት ደምሪኝ

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q 2 місяці тому +6

    ሰሚራ ባልሽን ስታይ አይንሽ ተከዋሮ እዳይቀር አስተያየትሽን አስተካክል

    • @user-hg4tk4jb7v
      @user-hg4tk4jb7v 2 місяці тому

      😂😂😂😂 ኧረ አሳቅሽኝ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 місяці тому

      ሰሚራየ የኔ እህት ቅዲቦሽን አትኮይ ስለምታበጂው ምንምአያምርም ይቅርታና ከተጠቀምሽም በስሱ አዲርጊው

    • @hfghfgkgfgfb9316
      @hfghfgkgfgfb9316 2 місяці тому

      ገና እያየችው ነው መሰል ቆዳውን ልገፈው ነው

    • @SsZz-pd6wf
      @SsZz-pd6wf 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔራሱ ገርሞኝ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 2 місяці тому

      @@tube-yi8tg ትንሽ በዛ ቅንድቧላይ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому +3

    እውነትነው የዘኑሌባነውየሚመስለውጀማል የኔየዋህ አላህሰላሙንያምጣው❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ፋጡማየ ደምሪኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +4

    ውይ አከባቢው ሲያምር 😢😢 ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @hdsbf-ln5ul
    @hdsbf-ln5ul 2 місяці тому +1

    ዳዉድ ❤❤❤❤ ምርጥ ሰዉ የኔንቤት ይለካልኝ እሱነዉ ጭረቲ ሄዶ እኔ ግን በጀማል ነዉ ትሳዜ እነሱ ተባብረዉነዉ እሚስሩት ጎበዝ ታማኝ ናችዉ ምቀኞች አርፍችሁተቀመጡ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ጀማልንም አላህ በሰላምያዉጣዉ😢😢😢😢

  • @metrophonemetrophone2367
    @metrophonemetrophone2367 2 місяці тому +3

    አይዞሺይወጣል🎉🎉🎉

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +1

    ጀሜቅሥ አሏህ ነጃ ያዉጣክ ያረብብብ የሠዉ ልጅ ፍፁም አደለም ይሣታል ግን ትምህርት ይሁንህ ጀሜቅሥ

  • @user-un8yf5lx1t
    @user-un8yf5lx1t 2 місяці тому +5

    አለህ ያስፈታው አብሺሪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዘምዘምየ ደምሪኝ💙💙

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ የጋደኝነት ጥግ ነህ አይለያችሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 місяці тому +3

    አላህ ያወጠው ያረቢ 😢

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ትለያላችሁ አላህ ይርዳው ጀማልንም ኢሻአላህ

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 місяці тому +1

    ኡሙ ሠኪና ትክክል ነሽ አወ ጀማል ጥጉሩን ይስተካከል

    • @N3n38u
      @N3n38u 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ምርጥ ሰዉ ነህ

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 2 місяці тому

    ወላሂ ጎደኝነታቹህን እስከመጨረሻ ያድርግላቹህ ዳውድና ዳውድ ማሻ አላህ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 місяці тому +1

    ማሻ አላ ዳውድ የጎደኝ ጥግ ተረፍን አሳየኝ ወደ መኩይ ስከድ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 2 місяці тому +1

    ሰሚራ ውነቶንነወ ጀማል በሰላም ይውጣና ጠጉሪን ይቆረጥ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 2 місяці тому +1

      ሲጀመር ማረሚያቤት ከገባ ግድ ነው ይቆረጣል

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 2 місяці тому +4

    ትክክል ናት እናንታ ያጉወደኛ ጥጌ ትቹውው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +9

    አኡዙቢላህ ሰሚራ የኩራዝ ጠላሸት ነው እንደ ቅድብሽን የተቀባሽው

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @najatali3746
      @najatali3746 2 місяці тому

      😅😅😅አረተይ

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 2 місяці тому

      😂😂😂 ወይኔ በሳቅ

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 місяці тому +1

      ሳትቀባ እኮ የፀይም ቆጆነች ሰሚራ በቀባባት ብዙም አይሄድባት ወላሂ እኔ አንድት ነገር አልቀባም መተጣጠብ ሽቶ መቀባት ነዉ የምወደዉ እቤቴ ስሆን ሲጀመር ባለቤቴ ስቀባባ በጣም ነዉ የሚቆጣኝ ቅናት አይደለም የተፈጥሮ ዉበት ነዉ የሚበልጠዉ ይላል

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 місяці тому

      😳😳😳😳😳 ወይኔ ጉድ 😁😁😁😁

  • @user-og8xq2zp9s
    @user-og8xq2zp9s 2 місяці тому +3

    አላህይሶብርሽአይዞሽ

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 2 місяці тому +2

    ላሁኑም ኢንሻአላህ የወጣል ዱአ እናደርጋለን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን እና አወ ሰሚራ እዳለችው ሰጉርን መስተካከል አለበት በእርግጥ እሽ አይሉም ባሎቻችንም አሳድገው ነው የሚሄዱት ግን የጀማል የዱርየ ነው የሚመስለው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት የደምሪኝ

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 2 місяці тому +1

    እደዉ ወላሂ ባሁን ዘበን እደናተ ያለ ጎደኛ አይገኝም መሻአላህ አላህ ይጨምርእላችሁ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 місяці тому +1

    አላህ ያስፈታልሽ ሀዋ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c 2 місяці тому +1

    አይዞሸሀዊየ ይወጣል

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    የአላህ
    አላህ
    በሰላም
    ያስፈታው
    ያረብ
    ያገባች
    ሴየት
    ወይዘሮ
    ነው
    እምትባለው

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 місяці тому +1

    አላህ ፈረጃውን ያቅርብለት ዳውድ የጎደኛ ጥግ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 2 місяці тому +1

    😂እውነትም ፀጉሩሳይሆንአቀርም ያሳሰለው አሁንእኮየኛሀገርህግ ቅጡን አቷል😢

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l 2 місяці тому +2

    አላህ በሰላም ያውጣ ው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ኡምናስር ደምሪኝ ማማየ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 2 місяці тому

    ዳዉድነት❤ የጓደኛ ጥግ ❤ እሙ ሠኪናየ የኔ ቆጆ አቤት ዉበት የኔ አሳ መሣይ የኔ ቁልማ ሥወድሸ ሁለት የዋሆች አላህ ይጨምርላችሁ አድ ቪድዉሠርተሽግን ላይክ እራሡ አላረኩም ታይ ወላሂ ወድን መመሳሰል በጣም ትልቅ ወጀልነዉ እህቴ በጣም ተሳስተሻል የወጣ ቪድወ አትሥሪ የኔዉድ ግን ይቅርታ በተረፈ ወዳችሁአለሁ በርቱ❤👈

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому +1

    ጀማልማ ዱረየ ሺባብ ነው የሚመሰል ፀጉሩ

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 2 місяці тому

    ውነትሽን ነወ ሠሚራ አሁን የሚሂዱበት አደለም

  • @amenat2362
    @amenat2362 2 місяці тому

    ክክክክክክክክፀጉሩ አለች ሌባ ነዉ እሚያሰመሰለሁ አይሰሙቲ የእህቴን ሰም ይዘሺ

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 2 місяці тому +4

    አኡዙቢላህ የሴትቀልቃላ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ኡሙካሊድ ደምሪኝ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 місяці тому

    አላህ ይድረስለትምስኪንነው ጀማል

  • @user-bf1mw3fp6v
    @user-bf1mw3fp6v 2 місяці тому +1

    አላህያሽርሽያረብ

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 Місяць тому

    ሀዋያ አባታሺ ጅነትፈራድስይፈቅሺ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 місяці тому

    እውነት ሆነ እንዴ አላህ በሰላም ያስፈታው

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

    የዳውድቤትና፣የጀማልቤት፣እርቅነውበጣም ማለትነው

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 місяці тому

    ዛሬ አደኛነኝ ደም ለቤቱ አደስነኝ አይዞሺ እሙ አሚቲ ይወጣል ጠንክራ❤❤

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g 2 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዳውድ አንተ እንደትልቅ ወንድም ነህ ምከረው ጓደኛህን ጀማል ክፍ ሳይሆን የዋንነት ሽኩልተኛ ነው እሚናገረውን አያገናዝብም ለልጆቹ ሲል አላህ ችገር ያቅልለት

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀሊማየ ደምሪኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 місяці тому +2

    😢😢አይይይ ሠሚራ ጥቁሯን ድመት መስለሻል እደው ደግነቱ መኳኳል አልወድም እኳን በሚድያ እድሁም አይይ አዱኒ ጀማልም እውነት ከሆነ አሏህ ያስፈታው እሙ ስኪና አፈወትን ይደቡ እሰወም እዳይደመሩ ወደዛው😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 2 місяці тому +1

      ጥቁሯን ድመት መስለሻል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤗

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому

      @@rtrt4566 ምላርግ ብለሽ ነው 😂😂😂😂😂ሳቂልኝ ስስቴ ጠድማዋን ድመት መስላ ቁልጭ ቁልጭ ትላለች

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 2 місяці тому

      @@ASH-zk4tf ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 አይኖ ልክ ውርየን

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому

      @@rtrt4566 ወላሂ እኔም ጩሄ ነው የሳኩት ምን ሆሽ እስከሚሉኝ ደርስ ሰወቹ ጥቁሯ ድመት ሳቂልኝ ስስቴ ሳቃችነ ይብዛልንንንንን ያርብ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🫶🫶

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 2 місяці тому

      @@ASH-zk4tf አሚንንንን የኔ ዉዲ 🤲🤲😘😘

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому

    አላህ ነጃ ይበለው አብሽሪ ሀዋየ እህት ዱአ አድርጊ ዳውድ እድህ ነው ጎደኘ የቀን ጎዶሎ ነው የሜታወቀው አላህ ጎደኛነታችሁን ያጠክርላችሁ

  • @MedinaWerke
    @MedinaWerke 2 місяці тому +1

    ጓደኚማትእደነተነዉመሸአላህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому

    ሰሚር አምሮብሸል እውናታኛ ጋደኛ ማለት እደናቴ አይናት ናው በሰለምግቡ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +2

    ደህና ፀጉሩን ቆርጠው ይልኩታል

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 2 місяці тому +1

      እደው በፀጉርሥ ከሆነ አንድ አግል ባል አለኝ እያጨበረረ ይዘው ባቀመሡልኝ አይይ አንጀቴ ቅቤ ይጠጣ ነበር

    • @user-jb7zf9bx2k
      @user-jb7zf9bx2k 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-jb7zf9bx2k
      @user-jb7zf9bx2k 2 місяці тому

      ወየዉዉዉዉዉዉ😂😂😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ጀግና የጎደኝነትጥግ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ያገሬልጂ አድስ ጀማሪ ሁኘነው

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 2 місяці тому

    ማሻአላህ ዳውድ አላህ ያክብርህ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 місяці тому +2

    አህልን ዳዉዲ &ሰሚረ ማሸአለህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀምዝያየ ደምሪኝ❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 місяці тому

    አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @zed8412
    @zed8412 2 місяці тому

    እኔግንየጀማልመታሰር ፕራክ ነዉየምትሉ በላይክግለፁልኝ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 місяці тому

    ኮቻን ታሳየናለህ ብየጠብቄነበር ማሻአላህ ፍቅራችሁን ምቀኛ አይግባባችሁ

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s 2 місяці тому

    አይዙቹሁሁሉምያሉፋል❤❤❤

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 місяці тому

    ጀማል አስብበት የዛች ልጅ ቀልብ ነው ስንት ሆና ያገኘችው ብር ነው አሰራልኝ ብላህ የጋራ ጥቅም ነው እደዛ አርገህ የሰደብካት😢😢😢

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 2 місяці тому

    ጓደኝነት ማለት ችግርንም አብሮ መካፈልነው

  • @user-seadi
    @user-seadi 2 місяці тому

    ዳውድ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ሳቶን ወንድም ነክ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 2 місяці тому

    አላህ በሰላም ያውጣውለልጆቹ ያረብ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому

    ጀማል አሏህ ነጃ ያዉጣክ ግን በጣም አትቀዥቀዥ ምከሩት የምር እና ደግሞ አዳድ እህቶች ብዙ ሢናገሩ ሠምቻለዉ እሡም የመለሠዉን መልሥ ሠምቻለዉ ሥለዚህ ጀም አሏህ ልብ ይሥጥክ አብሽሪ ዱኒያ ፈተናነች

  • @እሙዩስራ-ከ4ዠ
    @እሙዩስራ-ከ4ዠ 2 місяці тому

    አላህ በሠላም ለቤቱ ይመልሠው

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 місяці тому

    አብሽሩ ከፓሊስ ጣቢያ ወዴ ማረሚያም ቢተላለፍ የዋስ መብቱ ይጠበቅለታል ኢንሸአላህ ይወጣል ግን የኮንቦልቻ ማረሚያቤት ኡፍፍፍ ያስጠላል ሙቀቱጋ

  • @user-hv7sm1bh2g
    @user-hv7sm1bh2g 2 місяці тому

    ማሻአላህዳውድአላህይጨምርልህ፣የጓደኛጥግ🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አመተላህ ደምሪኝ❤❤

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 2 місяці тому

    አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግለት ያረብብብ የልጆች አባት ነው ዳውድ ትለያለህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      አሚናየ ደምሪኝ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому

    ዳውድ የጠቀቅ አተንምከረቸሎ እዳይከቱህ በምሺት አትውጡ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 місяці тому

    አሏህ ይርዳው ያረብ😢😢

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe 2 місяці тому

    አላህ በሰላም ለቢተሰቦቹ ያብቃው

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 2 місяці тому

    ሰሚራ ተኩልሽ ልታስተዛዝናትነዉ 😢

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 місяці тому +1

    ዳውድ ምርጥ ጎደኛነህ

  • @user-yb9eo6gm9k
    @user-yb9eo6gm9k 2 місяці тому

    አህት ውድምች በዱአ አሠቡኛ ጨቀትላይነኛ😢😢😢

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 2 місяці тому

    በፀጉሩ ከሆነ እንኳንም አሠሩት ምድረ ጨፍራራ ሁላ ይታሠሩ እሚል 👍👍👍

  • @Zahra-og9zy
    @Zahra-og9zy 2 місяці тому

    አላህ በቅርቡ ያውጣው ❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 2 місяці тому

    ምንምአያረጉት

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 2 місяці тому +1

    ሙቸተነስቸ ወዳጁ ጥላቴንአይቸ አለያገረሠው ተረትይመስላልእጁዉትነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀቢባየ ደምሪኝ

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 2 місяці тому

    አብሽሩ ይወጣል

  • @hayat1500
    @hayat1500 2 місяці тому +1

    ጎደኛ ማለት እደናተነው

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому

    ምርጥ ጓደኛ ነህ ዳውድ🎉

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 2 місяці тому

    Maashaallah maashaallah

  • @mermabem9987
    @mermabem9987 2 місяці тому

    😂እእ

  • @user-ls4mi6dr9j
    @user-ls4mi6dr9j 2 місяці тому

    ማሻአሏህ እነዳውድ ደስስትሉ ጓደኛማለት እደዝነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዘሀራየ ደምሪኝ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 місяці тому

    ኢሻአላህ አላህ ያሥፈታው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @امريان-ر8ن
    @امريان-ر8ن 2 місяці тому

    ዳውድና ሰሚራ አኮራችሁኝ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 2 місяці тому

    አላህ በሰላም ያስፈታው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማማየ ደምሪኝ🌹🌹🌹

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 2 місяці тому

    የጓደኝነት ጥግ❤❤

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 2 місяці тому

    ሠው እደትነው ጥቁር ድመት የሚመሥለው ኢቶ ሢገባ ሁሉም እደአረብ ሀገሩ አይሆንም

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀዋየ ደምሪኝ

  • @zed8412
    @zed8412 2 місяці тому

    ሀርቡንአልፊያለሁ ፎተኒናነኝ😂😂😂 በይመጣሁ ኮቻተቀበይኝ

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому

    ወላሂጀማልበጣምነውያሳዘነኝ
    በአሁኑ ሰአትከባድነው
    አላህይድረስለት

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሰአዳየ ደምሪኝ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 місяці тому

    ዳውድ የጓድኝነት ጥግ❤❤