እኔና ሶፊ ያልኒካ ነው የኖርነው 😭😢በጣም ደነግጥኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 651

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 9 днів тому +58

    ዳውድየ ወንድሜዋ የኔ አበንሳ ትክክል ነህ እኔ የሚገርመኝ እነሱን የሚከታተሉ ሰወች ምን አለበት እንደናተ ያሉትን በክብር ና በሰረአት የምትኖሩትን እንድሁም የድን አሰተማሪወቻችን ቢከታተሉ ብንከታተል ወንጀል ባንሰበሰብ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 9 днів тому +1

      ወላሂ እደት እደሚያስጠሉኝ ምድረ ፈሳዶች ስራም አላጣሁ እነሱን የማይበት

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 9 днів тому +1

      እኔ እራሡ አልከታተላቼውም ሲጀመርሙስሊም ሁነው ሚድያላይ የሚላላጡ ሰዎችን እሚገላለጡ ሰዎችን ሲያስጠሉኝ

    • @user-cq3iv2gc3t
      @user-cq3iv2gc3t 7 днів тому +1

      እኔ ተውፊቅ ሳኡዲ ሆኖ አልፎ አልፎ አይው ነበር ሃገር ከገባ ቡሃላ ከማሪና ጋር ሲገላፈጥ ጀምሮ የሱን ቪድዎ አይቼ አላውቅም ኢላ በየሰው ቻናል አጋጣሚ ካልሆነ እኔ የሚገርመኝ እነሱን ሰብስክራይብ ለምን አያንሱም የሚከታተሏቸው መዳኒቱ ያ ነው

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 7 днів тому

      @@user-cq3iv2gc3t እኔም ህዝባችን እኮ ፈሳድ ነው የሚወደው አላህ ያዘነለት ሲቀር ማማየ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 9 днів тому +67

    ሲጀመር እደት ኒካ ያላሰርካትን ሴት ከኤርፓርት ተቀብለህ ከቤት ትወስዳለህ ሲቀጥል እኛን ሳይሆን ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ ጌታህን ማሀርታ ጠይቁ ተዉበት አድርጉ አላህን ፍሩ ወላሂ ዝሙት እየተስፋፋ ነዉ በላዉ የወረደብን የአላህ

    • @ኢልሀም9135
      @ኢልሀም9135 9 днів тому

      🤲🤲😢😢

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 9 днів тому

      ጉድ 😮ነው😮😮

    • @Fadoo-jk5tq
      @Fadoo-jk5tq 9 днів тому +7

      እሷ ናት ዘልዘላዋ ኒካ ሳያስራት ለምን ከአባቷ ቤት ወጣች ኒካ አስረህ ውሠደኝ ለምን አላለችውም ቲሽ ዘልዛላ

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 9 днів тому

      ትክክል እሶናት

    • @johnnycraft1560
      @johnnycraft1560 6 днів тому

      ሊበላት😂😂😂
      ሁሉንም ከገፈፋት በዋላ አበረራት ቶፍቅ ሌባ ነዉ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 9 днів тому +31

    አኡዙቢላህ😢 ሴቶችዬ አሏህን እንፍራ ሞት አለብን😭💔 በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል የለም

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 9 днів тому

      ሳህ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 9 днів тому

      ሴት ወድ ብሎ ነገር የለም ሁላችንም አላህን ልንፈራ ይገባል

    • @uthg7338
      @uthg7338 7 днів тому

      ​@user-hi9fq4fሳህህj6j

  • @SEADAMOHAMED-h5j
    @SEADAMOHAMED-h5j 9 днів тому +45

    እኔ ግራ የገባኝ ነገር ልጅቷ ቤተሰብ የላትም ወይ ባሏ ካልሆነ ወንድ ጋር ስትኖር ተቆጭ ቤተሰብ ክብሩን የሚጠብቅ ቤተሰብ የላትም ወይ ነው ጥያቄየ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 9 днів тому +1

      በሱ ቤት ጣፎ እንጂ በዚህ እሚየዉ አይመስለኝም

    • @YimaM-mo2gj
      @YimaM-mo2gj 9 днів тому

      የኔም ጥያቄነው​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 9 днів тому

      በጣም ትክክል ይህን ያክል ጊዜ ኒካ ካላሰረላት ወንድ ጋ ስትጃጃል መኖር ምን ማለት ነው

    • @zdalemu-up9qd
      @zdalemu-up9qd 7 днів тому

      እኔም ይሄ ነው ጥያቄየ

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c 9 днів тому +20

    እንደዉ ዝም ብትልስ አላህ ወጀልህን ደብቆልክ አሁን መተህ ትዘረግፋለክ ቱ ለሰዉ አትጨነቅ አላህን ምህረት ጠይቅ እንጅ ሰዉ ይሄን አለኝ ብለህ አላህ የሰተረልክን ወጀል ወደዉጭ ታወጣለክ 😢 መጨረሻየን አሳምርልኝ ኢላሂ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 9 днів тому +119

    ምን ሰውን ይቅርታ ትላለህ አላህ ጠይቅ ይቅርታ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 9 днів тому +1

      ኢ ወላ

    • @hadeyahadeya1423
      @hadeyahadeya1423 9 днів тому +5

      በትክክል አላህይቅርይበልህ እንጂ እኛምንአገባን ለራሳችን እሱንከጃይ

    • @user-wf3gx3vd1
      @user-wf3gx3vd1 9 днів тому +2

      ትክክል

    • @saadaalain6606
      @saadaalain6606 9 днів тому

      አላህ ሆይ አንተን ከማመፅ አንተ ጠብቀኚ

    • @RazaMake
      @RazaMake 9 днів тому

      ኒካአርገናልብሉየለእድ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 9 днів тому +30

    ሲጀመር በስልክ ኒካ ማሠር ይቻል የለደ በአላህ😢 አላህ ድናችንን ገር አድርጎልን ይኸን ያክል ጥፋት

    • @hulegebmedia3212
      @hulegebmedia3212 9 днів тому +2

      በጎች ሰለሆኑ ነዉ እንጅ ሰንት መፍትሄ ሞልቶ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 9 днів тому

      አወከይቻልምፋተዎተጠይቆ።አይቻልምተብሏልበሸሪአፋርድቤትአያሰሩምእደ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 9 днів тому

      በስልክ ይቻላል አጠገባቸው አንድ ሙስሊም ስሕው ካለ ለሡ ይወክልና ያሥርላታል አባቷ ምንችግር አለው

    • @user-os8fp2hw8b
      @user-os8fp2hw8b 9 днів тому +1

      መግማማት እንጅ የመጋባት ፍላጎት አልነበራቸውም አላህ ከዝሙት ይጠብቀን ያረብ

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 9 днів тому +1

      ዝሙት ለማስፋፋት እንጂ መፍትሔ አያጡም ሸሪአ ፍርድ ቤት ማሰር ይችሉ ነበር

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 9 днів тому +34

    ዳውድግን ወግድ ብትሆን የባሌ ዷደኛነበር የማደርግህ አንተጋ የዋለ ሁሉም ያምራል ማሻአላህ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 9 днів тому +1

      አይ የኔ እህት አላህ ነብስ ያሳውቃቸው

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 9 днів тому +1

      ነይ እኔ ባል ጋራ ጎደኛ ላርግልሺ

    • @Rukye-b8q
      @Rukye-b8q 9 днів тому

      @@RahmaRahma-tx1vk እሽየኔውድ

    • @hadyatadese
      @hadyatadese 9 днів тому

      ወላሂ እናቱን ብታያት ጥረ ቤተሠብ ነዉ ዋናዉ

    • @hadyatadese
      @hadyatadese 9 днів тому

      ታዲላ ሠሚራ ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 9 днів тому +22

    አላህን ይቅርታ ጠይቅ እኛ ምን አገባን የራሣችሁ ጉዳይ ጭምቆች

  • @Fatimaifatimai-n9k
    @Fatimaifatimai-n9k 9 днів тому +29

    ጉድ የሁለት አመት ዝሙት ሱበሀን አላህ😢😢

    • @shhdhhd3199
      @shhdhhd3199 9 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Ashgc-pv8uy
      @Ashgc-pv8uy 7 днів тому

      በምንአወቅሽ ይዘሻልወይ😂

    • @Fatimaifatimai-n9k
      @Fatimaifatimai-n9k 7 днів тому

      @@Ashgc-pv8uy እህ ባልናሚስትነን ብለው አድአልጋላይ ነበሩኮ😂😂

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 9 днів тому +16

    ቀድመሽ ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው አሉ ጉድኮነው ወላሂ አብዛህኛው ወንዶች ከትዳር በፌት ያጃጃሎትን ሴት አያገቡም ብዙ ወንዶች ወላሂ ነግረውኛል

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 9 днів тому

      ትክክክልአይፈልጉም

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 9 днів тому +21

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 9 днів тому +15

    ድራሺህ ይጥፋ ሀይዋን ጡሩ ነገር መናገሩነው ጦርነቱ ምንምክናይት አይሁንም ባላችሁብት በውክልን ና መታስረ ይቻል አድል ደሞ ገዘባሳልቅ ነው የተኳት ሀይዋን

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 9 днів тому +52

    ቢያንስ ወንጀሉን ቢዴብቅ ጀብድ የሰራ መሰለው እንዴ በሚድያ የሚያወጣው

    • @kamiliamohammed908
      @kamiliamohammed908 9 днів тому +1

      ወላሂ እኔምገርሞኛል ጭራሺ በጦርነትምክናየት አልተሳካም አላለም

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 9 днів тому +1

      አህያ አዳርቃለሁ ስትል አይቧን ያሣያለች

    • @kamiliamohammed908
      @kamiliamohammed908 9 днів тому

      @@Reem1001Salem ክክክክ

    • @SEADA-h4v
      @SEADA-h4v 9 днів тому +5

      ይሄ ሁሉ አኸይራን ጀሀነብን አለማስታወስ ነው ምክኒያቱም ከጦርነቱ የባሰ እሳት አለ ብሎ ሰው ቆም ብሎ አያስብም ብቻ አላህየ እንዴኛ ስራ ሳይሆን በሱ ራህመት ሁላችንም ይዘንልን

    • @rahmaemam4027
      @rahmaemam4027 9 днів тому

      ጅህልና

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 9 днів тому +10

    በጣምነው የሚያስጠላኝ ወላሂ ይሄ ቶፊቅ የሚባል ዳውድ ማሻ አላህ

  • @HhdbdbdhZbxbdb
    @HhdbdbdhZbxbdb 9 днів тому +4

    ዳዉድ.ማሻአላህ.አሥተሣሠብህ.በጣም.ትልቅነዉጎበዝ.የምር.ይደብራል.ለገዘብሎ.ይህን.አህል.በሥልክም.ማሥር.ይቻላል.በወኪል.በታማኝነት.ፈጣሪ.ይቅር.ይበለው

  • @srddstdd
    @srddstdd 9 днів тому +10

    ዳውድ መሸአላ አለይክ አላህ ይጨምርልክ። ያወከውን በመናገርክ

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 9 днів тому +8

    ቆይ መልሱልኝ በአላህ እሮመዴንም አብረዉ ነበሩ እኮ ክክክክክክ ዚና እየሰሩ ፅም አኡዙቢላ ቱቱቱ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 9 днів тому +7

    ሱበሃን አላህ ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢለ ቢላህ አላህ ልቦና ይስጠን እኔኮ ከሱ እሷ ሴት ልጂ እንደት ኒካህ ሳታስር ወንድ ጋር ትጨማለቃለች

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    አቦ ዳዉድየ ዋላሂ ምን ላድርግህ ወላሂ በጣም አድናቂህ ነኝ እሙ ሰኩ ታድለሽ የኔ ዉድ ዳዉድ ጀግናነህ አረጉድ ነዉ ዘድሮ 😢 ባለትዳር ኒካህ ያላቸዉ መስሎኝ ነበር እኮ አኡዙቢላሂ

  • @ፎዚነኝከወደወሎ
    @ፎዚነኝከወደወሎ 9 днів тому +5

    እደኔ የደነገጠ አለ ጉድ ሰውን ሳይህን አላህን ይቅረታ ጠይቅ አላህዋ ወጨረሻየን አተ አሳምረለኝ

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 9 днів тому +7

    አትሻብኝ እስኪ ዝም ልበል ዝምታ ይሻላን መሰል አስተግፊረላህ ወአቱቡ ኢለይ

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 9 днів тому +5

    ተለያየን ብላ ስታለቅስ አዝኘ ነበር ።ያለኒካ እስከዛሬ? አላህ ይጠብቀን። ዚናን አትቅረቡ እኮ ነው ያሉን ውይይ። አላህን ይቅርታ ጠይቅ ። እኛን አደለም

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 днів тому +5

    ሲጀመር እኛም አላመናቸውም ብቻ ሌላምንምአልልም አላህ ሂድያይስጣቸው ሙስሊምሁነው ያለኒካህ ካንድቤት መኖር አላህንእንኳን ባትፈሩ በሀገራችን አባባልነውርነውይባላል ሰውንሳይሆንአላህንፍሩ ወደአላህተመለሱ

  • @toybaa590
    @toybaa590 9 днів тому +7

    ይመችህ ዳውድ አጀቴ አራስከው ወላሂ ያለኒካያ ይከብዳል

  • @user-tz1pw5uq1j
    @user-tz1pw5uq1j 9 днів тому +7

    ስልኪን ብቻ የሚወስድልኝ ነው እምፈልግው ላኢላሀኢለላህ አስተፈረላህ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 9 днів тому +1

    ዳዉድኮ የልጅ አዋቂ ነዉ ማሻ አላህ እንቅጭ እንቅጩን የሚናገር ለትዳሩ ክብር ያለዉ ነዉ 👌👌👌 የቶፊቅ ነገር ተከድኖ ይብሰል አኡዙቢላህ ሶፊስ ብትሆን ቤተሰብ እያላት ትዳር እደያዘ ሰዉ ከሱጋ ስትኖር የሚቆጣ ቤተሰብ የለም ወይ ቱ የኔ ጀግናዉ አባቴ ቢሆን ሰዉም ሳያስቸግር ብቻዉን ከማሳዉ ቀብሮ ይገላገል ነበር😂😂 እኛ ቤት ሀረደኛ ናቸዉ አደለም ወንድጋ አብሮ መኖር ቀርቶ ወላሂ ጫማ ልገዛ ሱቅ ሂጀ መቅሪብ ላይ እቤት ስገባ አፈር ደቸ ነዉ ያስበላኝ በተከበርኩበት እደት አመሸሽ ተብየ 😂

  • @UmMehir
    @UmMehir 9 днів тому +2

    ጓደኞቹ በጠቅላላ ካፊሮች ናቸዉ ከሴት እስከ ወንድ ታዳ ከዝሙት ዉጭ ምን ሊማር ይችላል

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb 9 днів тому +3

    ልክነህ ዳውድ ባደባባይ እደዛሲሆኑ ኑረው ጭራሽ ደሞ ያለኒካነው አላለም እየተጨለቅን ነበር ብሎ መጣ ለወደፊ ታቸው አያስብም እሷም እደዛየተ ጎዳችው ለዛነው ፀፅቷት ነው አላህ ይቅር ይበላችሁ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 9 днів тому +5

    እማይረቡ እኔስቤንአንሰቻለሁ ከነሱ ምንልንማር አውኡዝቢላህ አላህመጨረሻችንንያሳምርልን ኒካህማለትኮ እጂግበጣምየተከበረ ሰጦታችነው😢😢አየዳውድወንድሜ መነካካትብቻነውብለህነው አላሁወአለም

  • @Alhamdulila886
    @Alhamdulila886 9 днів тому +3

    የኔ ምርጥ ውንድም አላህ ይጠብቅህ የእውነት በጣም አደነኩህ ሀቀኛ ጫዋ የሚዲያ ሰው አላየሁም

  • @enatager5416
    @enatager5416 9 днів тому +1

    ሌላው ነገር ደግሞ እሱ ራሱ እንዴት ልቀበልህ ሂላን አንድ ሙስሊም እንዴት አንቺ እዛው እያለሽ እኔ ከቤተሰቦችሽ ጋር ለጨረስና እኔ ከድርጌ መቀበል እፈልጋለሁ ብሎ ሀሳብ ማቅረብ ነበረበት ይህ ሁሉ አለፈ እሺ እንበል ቢያንስ በ ኮሜንት እንኳ ሰው ኒካ አላችሁ ሆይ እያለ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ዛሬ ላይ የሚያፍሩበትን ስራ ከመስራት ይልቅን አላህንም ከማመፅ የአገሩ ሁኔታ እንደዛ ካለ ከሆነ ዳውድ እንዳለው ይህ ልጅ ትዳር ይሆናል ብሎ ለሚያቅሰው አባቷ ውክልና ሰጥቶ ሰውየው ሶላትን አስተካክሎ የሚሰግድ ኒካሊያ ሊያሳስር የሚበቃ ሰው ከሆነ ውክልና ተቀብሎ ያ ሰውዬ ሊያሳስራት ይችላል ይህ ምክንያት ሊሆን አይችልም የጠፋው ጠፍቷል የተደፈፋ አይታፈስስም አሁንም ደግሞ ተታረቃችሁ ወደ ኒካ ግቡ ታረቃችሁም ደግሞ አላህ ሆለታችሁም ሴቶችህ ግን ታጠንቀቁ ወንድ ልጅ ግልጥ ብለን ስለታየ ነው እውነተኛ ፍቅር አለ ማለት አይደለም ያ ወንድ ልጅ ከእኛ ነው ግምትም ይወስደው አላህንም እያስቆጠረን የኔ ሱጋ ባለ ሰአት ሶፊ አለባበስ አይታቸውም በኮሜንት እኔን ጭምር ስንት ስንል ነበረ አሁን ላይ ደግሞ አለባበሱ አናስተካከለች የሃላል ሚስቱ ብቶ ሌላ ሲል እንኳ ያስተካከላት ነበረ ይህ ራሱ ትምህርት ነው ኒካ ስላላሰ ሰራት ነው ለካ ዝም ያላት አላህ ሂደያ ይስጥን ሁላችን

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 9 днів тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ሬጅኡን ምን ጉድ ነዉ ያለኒካ ይህ ሁሊ ጊዜ መጨማለቅ አላህዬ አተጠብቀን ቆይ በዙሪያቹ ሰዉ ዬለምእዴ ሚመክራቹ ይህሁሉ ሲጨማለቁ አላህ ሂዲያ ይስጣቹ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 9 днів тому +1

    ጉድ እኮ ነዉ አላህን ምህረት ጠይቅ እኔ ያሳቀኝ የዳዉዴ ሀረካት ከከከከ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዱ ነቢ ሀቢቡና ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 9 днів тому +3

    ጌታህን ይቅርታ ጠይቅ በሥልክ ማሠር አይቻልም ወይ

  • @srddstdd
    @srddstdd 9 днів тому +5

    አላህ ይቅር ይበልህ ሰውን ይቅርታ አትጠይቅ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 7 днів тому

    ትክክል ወላሂ ዳውድ ምንም ወጀለኛብንሆን ዝሙትን ባደባባይ የዝህን ያክል ያሳፍራል ሙስሊምሁነን አዳገር እያሉ ኒካ ለማረግ ቅርብ ነው የደይቃስራነው ግን ተውፉቅ የምር የጨቅጫቃ መጨረሻነው

  • @UmmeUsra
    @UmmeUsra 9 днів тому +4

    እቅርተ ለአለህ ጠይቅ እኛ ተረ ፍጡር ነን

  • @saeedalderei5413
    @saeedalderei5413 9 днів тому +2

    ዳውድ አተኮ አስታዋይ ልጅ ነህ የልጅ አዋቂ ነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 9 днів тому +2

    ሺቅል እኮነው ነው የያዘው ምን ይስተካከላል ስራ ፈቶቹ የሱ ተከታይ ናቸው ስት አላህ እሚፈሩ አሉ እነዛን አያበረታቱም መቸም የኛ ሰው ሲጨበጪብ ነው እሚሞተው

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 9 днів тому +1

    😢አኡዙቢላ ዚናኮ ይቀፋል እደት አላህ ልቦና ይስጠው ደሞ ዝም ቢል ይሻል ነበር አላህ የደበቀለትን ወጀል እሱ ባያወጣው ምናለ

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 9 днів тому +1

    ምን የሚሉት መጨማለቅ ነው አይ ወላድ አለመታደል እደዚህ አይነት ልጅ ከመውለድ መሀንነት ይመረጣል

  • @Qweas-q6b
    @Qweas-q6b 9 днів тому +1

    ወላሂ እኔ ግምቴ ልክነዉ ማለትነዉ እደዚህ ዝሙት ስለበዛ አይደል ሰላም የጠፋዉ

  • @አሰገደ
    @አሰገደ 9 днів тому +2

    አላህን ይቅርታ ጠይቅ ወላሂ የሁለት አመት ዚሙት አኡዙቢላ ልጂቱ ቤተሠብ የላትምዴ ይሄን ያህል ሥትጃጃል ወላሂ እኔ ወዲሜ ወዲ ለራሡ ሠላም ሥል ካየኝ ወላሂ ሊከለኝ ነዉ የሚደርሠዉ እንኳን በዝሙት 2 አመት ልቀመጥ ይቅርና ሠዉ ለራሡ ባይነግራት እሧ ህሌ ነዋ እደት ቻለላት

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 8 днів тому

    አልሃምዱሊላ ረቢል አለሚን ተከታታያቸው አይደልሁም ሰብስክራይብም አላደረኩኝ አላህ ይጠብቀን በስልክ ኒካህ ይታሠር የለ አላህን ብትፈሩ ኖሮ

  • @fatumamohammed7119
    @fatumamohammed7119 8 днів тому

    ተፀፅተህ አላህን ተማፀነው ጥሩ ነገር የሰራህ ይመስል በአደባባይ አወጣኸው አኡዝቢላህ 😢😢😢

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 9 днів тому +1

    ኒካ ማሰር እኮ ግደታ ከቤተሠብ ጋር መሆን የለበትም እኔ እውጭ ሁኘ አባቴ ውክልና ሰጠ ለዘመዴ ኒካ አሰረልኝ ባሌ በሸረያ ፍረድቤት ይቻላል ይህ ስበብ አይሆንም የቤተሠብ እሩቅ መሆን ከኒካ ማደረግ ምንም አይከለክልም ዋናው ፍቃድ ነው ካልፈቀደሰ ሸረያ ፍረድቤት ማሰር

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p 9 днів тому +2

    ወላሂ በሱ ብቻ አትፈርዱ እሷናት እንጅ ይች የገማች ሀዳ የተለጠፈችበት መቀበሉን ይቀበላት እሸ እንበለው አብራ ሰትነር እቢ ታለኒካ አንተጋር አልኖርም መማለት ነበርባት እህ ቤተሰብሰ ቢሆን ሌላው ይቅር በሰልክ ማሰር ይቻል የለ አይይይይይይ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 9 днів тому +2

    ልጅቱን አጃጅሎ ተዋት የተረገመ እዳተ አይነት ወንዶች አላህ ያንሳችሁ 😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 9 днів тому +1

    ልጅቱ ቤተሰብ የላትም እንዴ ኒካ ሳያስር ነው እስክ ዛሬ የኖሩት 😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 እኛን ሳይሆን ይቅርታ የምትጠይቀው የፈጠረህን ጌታ አላህ ምህርት ጠይቅ 😢😢😢. ዚናን እንዳይቀርብ ነው ያለን ጌታችን አላህ ሱብሃነ ወተአላ 😢😢😢😢. አላህ ይጠብቀን ከዝሙት ያረብ. 😢😢😢.

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 9 днів тому +1

    ደግሞ አያፍርም ሲያዋራ ሰውን ይቅር በለኝ ከምትል ወደ አላህ ተመለስ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 8 днів тому

    ምንማለት ነው አሁን እዝህ እሜዳላይ መተህ ኒካ አላሠርኩም ተማለት ጌታየ ይቅርበለኝ ብለህ ሠውን አይደለም ወዲሜ ይቅርታ መጠየቅ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 9 днів тому +1

    😢እደው ፈጣሪ ሆሆ ዱኒያ ላይ ኑረው ካላህ መገድ ከሚወጡ ሴትም ይሁን ወንድ ኧረ ዉሰድልን ኑረውም አልጠቀሙ😢 እዴት ወዱ ለዜና ሲጋብዘን ሴቱ ካለ ኒካ ከኤርፖርት ተቀብሎ እቤቱ ይወስዳታል ይሄን ሁሉ አመት ደሞ በጦርነቱ ምክንያት ነው ኒካ ያላሰርነው ይላል በስልክ ይቻላል ሸሪአ ፍርድ ቤት ይቻላል ጦርነት ያውርድብህና በዛ ታሳባለህዴ አሁንም ሚድያ ከማውጣት ኒካ አላሰርንም እያልክ ሁሉን ዝም ብላችሁ ወደ አላህ ቶበት አይቀድምምዴ 😢የሆክ ዝርክርክ ነህ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 9 днів тому +1

    እረበአላህ ሰው ታቶ አዴለም ለኒካ እየተጫወተ እየተሻሼ በአመቱ ኒካየለንም ልጂቱን ሌላ እዳዬገባት አዴረገ እውነት ሚዲያ የሚወራ አልነበረም ሱበሀን አላህ ህዝብ ከናተምን ይማር በጣም ባለጌነው ባዴባባይ ኒካየለንም አለኮ በኮፊዴስ አለማፈሩ

  • @utgj2354
    @utgj2354 9 днів тому +2

    ሲቀጥል ሸሪአ ያስረዉ አልነበረ እሱ መቸም ምክነያትአይሆንም እረአልጠፉም እሱ በጣምያሳዝናል

  • @MadinahMadinah-vn9nm
    @MadinahMadinah-vn9nm 6 днів тому

    አላህን ይቅር በለኝ በል እኛን አይደለም በላ የመጣብን በኛዉ ሥራ ነዉ አላህ ከጥመት ይጠብቀን አላህዋ መጨረሻየን አተ አሣምርልኝ

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 7 днів тому

    አለህ እደያባልሽን አያፈርም ደሞ ስድብ ያነሰው መንጋድ ለይ ይሸነል አሉ ያስልጤ ሽመግሌዎች 😭😭😭😭

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 9 днів тому +1

    እናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኦን ያለ ኒካህ በዚና ሲጨማለቁ ከርመዋል አላህ ይቅር ይበላችሁ አላህን ተማፀኑ እኞ ለራሳችን ፍጡር ነንጅ ፍጣሪ አይደለንም ፍጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ በቁማችሁ የሞታችሁ

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 9 днів тому +3

    አኡዚቢላ ጨምላቃናቸዉ እሳም እሱም በሰልክ ማሰር ይቻል የለም እደ

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp 9 днів тому +2

    አሥታፍርላህ አትሻብኝ አላህዋ አር አላህንይቅርታ ጠይቅ እዚህ አትጃጃልብን😢😢👍👍👍

  • @user-bc2vk8ot6j
    @user-bc2vk8ot6j 9 днів тому +2

    አዉ ዚብላ ምኑ አስፍርነዉ እደጡር ነገር ንካአላሰርን ይላልድ እከፍ

  • @SainabaNoor-ry2vp
    @SainabaNoor-ry2vp 9 днів тому +1

    አኡዙቢላህ ጀብድ የሰራ መሰለ ዉዴ ምን አይነት ደዩስ ነዉ በ አላህ

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 3 дні тому

    አሁን ይሄ ነገር ማን ጠይቆት ነው ሚለፈልፈው ሶፊን ለማጠልሽት የተጀመረው ሴራ ካልሆነ በስተቀር ውሸት መሆኑን ሳይጠየቅ መናገሩ ነው ለማንኛውም ወንድማችን ቶፊቅ በጥቅሉ ለሰው ክብር ይኑርህ በጣም አበዛኸው በጣም ባለጌ ነህ

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 9 днів тому +2

    አላህን ከፀፀት ሰው ያውሰውነው ወዴአላህ ይቅርታ ጠይቅ ወዴሜ 😢😢

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ

    ልጅቱ ማፈራያ ነሽ ሡፊ ተበየዋ ኩሊዘቅ ምን አባሽ ትሠሪያለሽ ያላገባሽዉ ወደጋ አላህ ይነአላሽ
    ደሞ ባለፈዉ ኑካ አረገናል ያልቦሠት ነዉ ሠልካችን ጠፍቶ ብን ነዉ አሉ
    አተ ቶፊቅ ሳኮን ወፊት ነህ ማፈረም የለደ

  • @مؤمناتم
    @مؤمناتم 9 днів тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ዳዉድ ወንድሜ ትክክል ብለሀል ሰሙዬን ሰላም በልልኝ ያገሬልጅ እኔ የጋሸናልጅነኝ ጋሸና መጠሪያችን ነዉጅ የተወለድንበት ከጋሸና ወጣይላል እናማ ለሁሉም ነገርአላህን ነዉጅ ይቅርታ የሚጠየቀዉ የሰዉልጅ ይቅርታ መጠየቁ ምንየሚሉትነዉ አላህን ወይስ የሰዉልጅ የምትፈሩት በጣም ያሳፍራል ሙስሊምነን እያላችሁ ዝሙትላይ መዘፈቅ ምንየሚሉትነዉ የሰዉልጅ ሲባል ሁሉምተሳሳችነዉ የማይሳሳተዉ የፈጠረን ጌታአላህ ሱብሀነወተአላን ይቅርታ ጠይቁ ቶፊቅ እና ሶፊያ

  • @Rabia-e9v
    @Rabia-e9v 9 днів тому +3

    እነ ሚስቴነት ቢለህ አድለይ ሲታዱሩ ያቆያቹት በዙሙት ሱበሀነለ እነ አዳምጣኝ አለህ በታከበራዉ ቃለ እዲ እለል ለታቅራቡ ዚነ አለዬሀም እዴ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 9 днів тому +2

    ለሰው ይቅርታ ውምትለው አኸራ አይጠይቁህ አላህን ለምን. ገልቱ👌👌👌👌👌👌

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 9 днів тому

    😢😢😢እኔለራሱ አፈርኩ ጪራሽ ዜና አዳመት ሙሉ ያአላህ አላህ እዳቀርብ ያለዉ ትልቁ ዚናነዉ ማፈሪ ነዉ ቶፊቅ ጨምላቃ

  • @rhkrt598
    @rhkrt598 9 днів тому +2

    መጀመሪያ በሰሀዉ ነገር ከነደምካ የፈጠረህን አላህን ይቅር በለይ በረ ሰው አለህ አላለህ ምንም አደለም

  • @kedigugam-bb5ug
    @kedigugam-bb5ug 6 днів тому

    ሳህ ትክክል ዳውድ ኧረ ይኸ ነገር ከባድ ነው አውግዙ

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 9 днів тому

    ደግሞኮ እንደዝና ኒካ የለንም ይላል አላህ ልቦና ይስጠው አላህ ከዚና ይጠብቀን

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 9 днів тому +1

    እኔየገረመኝ እደትነው አብረውእየኖሩ ያለኒካየሚኖሩት መቸምአድላይእያደራችሁ መርፌና ክርአንሆንምአይሉም ምክንያቱም ጪድእናእሳትባድተቀምጦአይቃጠልም መቸምአይባልም

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 9 днів тому

    የወሬ ዝባዝኬ አታዉራ እነሡ ባይሔዱ ኒካ ማሠር ይቻልነበር አላህን ይቅርበለኝ ብለህ አልቅስ ምንጉድነዉ ዘንድሮ አኡዙቢላ አለ ኒካ 1አመት ሙሉ መጨማለቅ በዝሙት💦💦💦አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 7 днів тому

    ዳውድ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳልከኝ ወላሂ ጀዛከላህ ኸይር ሀቢቢ❤

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z 4 дні тому

    አይሆንልኝም አልክ ሀያዕ ስላለህ ነዋ እሱኮ እልም ያለ ጅህልና ውስጥ ነው አላህ ያሥተካክለው በስስስስ ወይኔ ስደት ላይ 2 እህቶች የሱና እህቶች አሉት ይሄን ሲመለከቱ ምን ይሰማቸው ይሆን አኢዙቢላህ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 9 днів тому +1

    1ከመት አብራዉ ደሞኮ ለምን ጠቆርሽ ስሎት መርፈየ ስለምወጋነዉ ብላነበር ሚድያ እያያችዉ አብረዉ እየዋሉ እያደሩ ይከብዳል ብቻ አላህ አዛኝነዉ ዝም ብሉጡሩነበር

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 9 днів тому

    መሸ አለህ ዳውድየ ምረጥ ወንድሜ ነው ጀግና ሰው ነው ኤሄ ቶፈቅ ምብል ሰውዮ። ቆሾሾ ሰው ነው አኡዝበለሂ አረ እረፍ በቃ ንከ ዬለም ይለል ወይኔ። ዘንድሮ ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 7 днів тому

    አኡዙቢላህ ያኔ እንደት ነው የምትኖሩት ይቅርታውስ ለማነው ለፍጡራን ወይንስ ለፈጣሪ😢

  • @seadi5
    @seadi5 9 днів тому +1

    ወላሂ ግርምሲለኝዋለ
    ሰው ይሄን ያህልቀን በዝሙት መኖርይዘገንናል አቀጠቀጠኝ
    አኡዙቢላሂ
    ዳውድአተጎበዝነህ የልጅአዋቂነህ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 9 днів тому

    አላህ የደበቀላቼውን ነውር በአደባባይ አወጡት እንደ ጥሩ ነገር ።አላህን ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርባቼው እንድህ መዝቀጥ አሁን ከእነዚህ ምን እንማራለን።ደሞ የማያናድዱኝ ከእኛ ትማራላችሁ ሲሉ ነው

  • @ኡሙአብደሏህ
    @ኡሙአብደሏህ 8 днів тому

    ሱበሃህን አላህ ወላሂእፍረት ጠፋ አላህ ወንጀሉን ሸሽጎለት ያድራል ኢላ እራሡ ግልፅያደረገዉሲቀር በሚድያወንጀልን ይሄን ያክል

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4e 9 днів тому +1

    እሷስ ከኤርፖርት ሲቀበላት የለበሰችውን ልብስ ያየ ምን ይገረማል ጨምላቆች እሱም ካገኛት ሴት ነው የሚገሸልጠው

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 8 днів тому

    ቆፍጠን ያልክ ከሳውድ ወዶች ጎበዝ
    ትዳሩን በስረት የሚመራ ወንድ ዳወድ ጀገና ነህ ወድሜ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 2 дні тому

    አላህን። ይቅሪታን ጠይቅ። ደሞ። አታፊሪም ለኛ። ይቅሪታ። ለምን አሰፈለገ ሴትን። አትበድል። ከብሪ በለይ ነው የጉደሀት። እህት። ኤለህም ቶፊቅ ለትደረ አይሆንም😢😢

  • @salemamohammed9523
    @salemamohammed9523 День тому

    ዳውድ እና ሠሚራ ምርጥ ሠወች ናችሁ አህላቅ 100

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 9 днів тому +1

    አለማፍሩ ደሞ አላህንማ እርስቶል ግን ጭራሽ ወጀሉን ባደባባይ ግልፅ ማርግ አላህ ማሀርታ ተይቅ እኛ ምን አገባን አተ ተጠይቅበት ጨምላቃ ሁላ

  • @aliaindes6316
    @aliaindes6316 9 днів тому

    ያሱባሀን አላሀ ወላህ በጣም ነው የደነገጥኩኝ ኡናልላህ ወእናልላህ ራጁኡን ከምር በጣም የምአሰጠላ ነገር ነው እሷስ ብትሆን ኒካ ከልላት ወድ ጋር ይህን አህል አመት መኖር ምን ይባላል ምነው ማሰብ የለምደ ከምር እባየ ሁሉ ነው የተናነቀኝ ሴትኔቴን ሀሉ ነው የጠላሁት ትዳር ምን እንደሆኔ ታላይ እያስጠላኝ ነው ምዲያላይ በማየው ምክናት 🤔🤔

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 7 днів тому

    ያርቢ ከሚጨማለቅ ወንድም ሆነ ሴት ከመሆን አንተ ጠብቀኝ ሞያ መስሎት ነውደ ነውሩን በአደባባይ እሚያወጣው አላህ የሸፍነለትን

  • @hgg6334
    @hgg6334 9 днів тому

    ልጁተበላሽቶል፣አላህ፣ያስተካክለዉ፣እዉጪአገር፣እያለን፣አገርቤት፣እያሰርንአደለደየ፣አላህይህድክ፣አላህይቅርይበልህ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 9 днів тому

    ደዉዳ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ቶፊቅ አላህን ፈራ

  • @fujatyehussainyoutubechane3624
    @fujatyehussainyoutubechane3624 9 днів тому

    ጠበም ተሰፊረለህ ሙስልም ሁነቹ የለ ንክ ስትጨመለቁ ነበሪ አለህን እቅሪተ ጠይቅ አለህ የሸፈንልህን ወንጀል አደበበይ አውጥተህ ተወረለህ ጀቢድ የሰረህ መሰለህ😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 9 днів тому

    አኡዙቢላህ እረባከህ እፈረ አፈየልህም ሱበሀን አላህ ምን አይንትደፈረንዉ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 9 днів тому +1

    ቤተሰብ የላትም ልጂታ እየተጨማለቃችሁ እንዴትስ አንድላይ ትኖራላችሁ

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 6 днів тому

    ዳውድ የልጂ አዋቂ በረካሁን ሀቅብለሀል አላህ ልቦና ይስጣቸው በስ

  • @AllahWakil
    @AllahWakil 9 днів тому +1

    አር አላህን ፍራ ሞው የሱፊ ጠፋ ነውነና የአት ጠፈት እጅ እር አንት አይሁ ማፍሪ

  • @SofyaSofya-pp7xq
    @SofyaSofya-pp7xq 9 днів тому

    ሠውጠፍቶሣይሆን መደበሪያአርጓትነው ሤቲቱሥ ምንጨመረችበት አሏህመፍራት ዘግተውት አሏህይጠብቀንከደዚህ አይነት ጨምላቃ ሥራ አሏህ ይሠውረን

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 7 днів тому

    የዝሙት መጨረሻ ውረት ነው 😢 ይሄ ልጅ ግን ቤተስብ የለው ከሴት ትፋሺ ከራቀ ሂወቱ ያልፍ ይመስላል

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 9 днів тому

    አልሀምዱሊላህ የኔውድባል በአካል እንኳን ሳያየኝ ነው ቤተሠቦቹንልኮ ኒካህ አሰረልኝ ከዛም ኒካህ ካሰርን ከ2ወር ቡሃላ በአካልተገናኘን ለምን ስንገናኝ ዚና ላይ እዳንወድቅ እና እዳንሳሳት ይሄው አሁን 7ዓመታችን የ4 ዓመት የአንድ ወንድልጂ እናትእና አባትም ሆነናል።ስንትሰው ዚናን ወይም ዝሙትን የሚፀየፍ እዳለ ሁሉ ብዙወቹ ደግሞ ዚናን እደኖርማል የሚያዩአሉ።

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 7 днів тому

    እውነት ለመናገር ለነሱ ፋንታ እኔ አፈርኩ አንገት ያስደፋል ምንም አልልም ሌላ