#በመቀስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 516

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 10 місяців тому +151

    እሙ ሰኪና አለባበሰሺን አሰተካክል እህት እኔም እዳቸ ሰለምቴነኝ ግን በህጃቤ አልደራደርም እጀጌ ሙሎልብሰ ልበሺ

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 10 місяців тому +112

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته እኛ ሴቶቺ እኮ ይከፉናል እኮን ተጀናጂናቺሑብን ይሔ ጂጀና ይጥፉ የምትሉ 🌶️🌶️🌶️ 👍👍👍👍

  • @selamghubrah7613
    @selamghubrah7613 10 місяців тому +21

    ተመካክራችዉ እየመጣችዉ ፍራክ አረ ወዳ የምር እናተ ትሻሉ ነበር አሁን ግን ተመናጀጋችዉ ኤጭ በትዳር መቀለድ ኤጭ መመናጀግ

  • @eimanlove
    @eimanlove 9 місяців тому +11

    የኔ ብልጥ ወላሂ መቅዳቷ ጉድ ሰዉ ሁላ ብስልነዉ ምረጥ ትምህረትነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @mtt-qf5hy
      @mtt-qf5hy 9 місяців тому

      አወ ቀላል ትምርት ነው😅😅😅

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 10 місяців тому +37

    የስልኳ አያያዝ ማነው እዴኔ ያሳቀው😂😂😂😂

  • @neimak2207
    @neimak2207 10 місяців тому +24

    ጎበዝ ነች የምር ለምስክርነት እሪከርድ አረገች😂እኔ ብሆን ተጋሎ እንዴተኛ አናቱን ብየ ገልግየው ነበር😂የምር ይሄ ፕራክ አንድ ቀን ያጠፋችሁዋል😂😢

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 10 місяців тому +16

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደዚህ አይነት ፕራክ አትስሩ በትዳር ላይ ክፍተት ያመጣል

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 10 місяців тому +56

    ዳውደ ከይቅርታጋ ሚሥትህን እደዚህ ተገላልጣ ካሜራላይ አታውጣት ነገ የውመል ቄማ ትጠየቅበት አለህህ እሧ ቀረፃላይ መሆኗን ላትቅ ትችል አለች አሏሁ አእለም

    • @roroed9946
      @roroed9946 10 місяців тому +3

      ካሜራ መኖሩን ስለማታወቅ መሰለኝ

    • @and5458
      @and5458 10 місяців тому +1

      እቤቱአ ውስጥ ናት እኮ ካሜራ መኖሩን ምን አሳወቃት አለባበሱአን የምታስተካክል

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 9 місяців тому +1

      ​@@and5458ሁልጊዜ ነው ዛሬ ብቻ አይደለም ስነ ስርዓት የላትም

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 10 місяців тому +9

    ሰሚራ ጎበዝ ጀግና ናት ስል በምክንያት ነው ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🥰

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 10 місяців тому +4

    ጎበዝ ናች ሰሚራዬ እኔምሆን ቀረፃ ትዝአይለኝም 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 10 місяців тому +8

    ሰሚራ ጎበዝናት ዋላሂ አድቄሻለሁ ሴቶች ተሰሚራ ተማሩ ለማኝነት ቅርፅ😂😂😂😂😂😂

    • @semirasemira3399
      @semirasemira3399 9 місяців тому

      ምን እን ማር ጉድ እኮነው

  • @NabiatMohammed-qy2yi
    @NabiatMohammed-qy2yi 10 місяців тому +3

    ሰሚራ ጎበዝነሺ ሳላደቅሺ አላልፍም እኔ የኔፍቅር የሚል ሜሰጂ እዳጋጣሚ እሱልኩላይ አግኝቸ የብረድስት ወጥነው ባናቱላይ የለቀኩበት እደዚህ ቢጀናጀን በተኛበት አናቱን ብየነበር የምገላግለው

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 10 місяців тому

      👌👌👌👌❤❤❤❤❤💯💯💯

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому

      ክክያችሽከፋ 😅😅😅

    • @IbrahimK-kj9pu
      @IbrahimK-kj9pu 7 місяців тому

      እስይ እኮን ይመችሺአቦ

  • @ኢክራምዩቲዉብ
    @ኢክራምዩቲዉብ 10 місяців тому +6

    ማሻአላህ እኔ ብሆን ቅጭላትህን ብየ አሳርፍህ ነበር ሰሚራየ ጎበዝ😂😂😂❤❤❤❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 10 місяців тому +14

    ኡሙ ሰኪና አለባበስሽን አስተካክሊ ዉዴ

    • @seadaederis3946
      @seadaederis3946 10 місяців тому +3

      ካሜራአላየችም ለባሏየፈለገችውንመልበስትችልአለች

    • @እሙሙአዝወሎየዋ
      @እሙሙአዝወሎየዋ 10 місяців тому +1

      አትፍረዱባት ካሜራ አላየችም እቤት ስትሆን የፈለገችውን መልበስ ትችላለች

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 10 місяців тому

      ቲክክል ነሽ✅ግን እህ አለይትም ከሚረ አተቅም ለበሉዉ🌹✅።በይሆኖ ሁል ዝረክርክ ነት

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 10 місяців тому

      ​@@እሙሙአዝወሎየዋ😏😏😏😏ኧረአዉቃለች ተመካክረዉነዉ

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 10 місяців тому

      ኧረ አትፋ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 10 місяців тому +2

    ግን ሰሚራ ሶብርሽ እንደት ተዋዉቃችሁ መሆን አለበት

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 10 місяців тому +5

    እደት ትዝ እዳላትኮ ነዉ የገረመኝ መቀረጿ ሰሚራ😂

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 10 місяців тому

      ተማክርው እኮ ነው የሚሰሩት

  • @ifj8189
    @ifj8189 10 місяців тому +11

    ዝም ብላችሁ ላይክ ስብስክራይብ ብትሉ ችግር የለው እየተማክራችሁ ፕራንክ

  • @newid5082
    @newid5082 10 місяців тому +9

    አያችሁ ጀግነሴት ፀጥብላ ትቀርፃለች😂

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 10 місяців тому +4

    አቤት ሠሚራየ ታድለሽ ትግስትሽ እኔ ብሆን ታየኝ ታብድ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 10 місяців тому +5

    ሰሚራ ሙዙን ልቆርጭው ነው እደ ዋ በሀላ ማበድሽ ነው 😁😁😀😅😀😀😀

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 10 місяців тому +24

    አድ ቀን ለእህተችን ለዬለ ድሚፆ እድት አቶኖሙ ቡዙ ዩቱበሮቹ እበአቹ አን ጭከከን ለእቶጵያ ህዝቢ በሙሉ እነት አበት ጥር አቅርቡ የወለዳ የቀል የእለት አጀት

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 9 місяців тому +1

    አራ ኮሜተተሮች ፕራንክ ምየዳሪግ ሁለ እዉነት እደይምሰለቹ ተመከክሮ ልሆን ይችለል አንድ አንዴ እኛ ራሰችን ነዉ ፕራንክ ምንዳራገዉ ለመነኛዉም ሰሚራ አሏህን ፊሪ አለበበስሽ አሰምሪ ነጌ ቀን አሏህ ፊት ትጠየቅየለሽ☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 10 місяців тому +4

    አንድነገርእንዴትነውእቤትውስጥካላወቀች ክሪምየምትለብሰው

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g 10 місяців тому +1

    ሰሚራ ደሞ ፖራክ ነው ስትባይ ችክ አትበይ ሁሉም ሰው ይደረጋል መለስ አርጊው ችግር የለውም

  • @fjf7535
    @fjf7535 9 місяців тому +2

    ክክክ ጥቅሽ እኮ ናት ሰሙየ

  • @belchal2027
    @belchal2027 10 місяців тому +16

    😂😂😂😂አይ ኡሙ ሰኪና አለመድነቅ አይቻልም በቅራፅሽ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @halimaali9837
    @halimaali9837 10 місяців тому +4

    ብልጧ ግን መረጃ አስቀመጠች ጓበዝ ነሽ በጣም እኔ ዱላ ነው የሚቀናኝ😂

    • @user-uf2yo6zc9l
      @user-uf2yo6zc9l 10 місяців тому

      እኔም እደሳነው የማረገው 😂😂😂

    • @HiatHiat-cg3ru
      @HiatHiat-cg3ru 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 10 місяців тому +7

    ያፈራፍርህ ጌታየ አይ ዳውድ

  • @AAa-sb7uy
    @AAa-sb7uy 10 місяців тому +2

    አለባበስሽንአስተካክይውዴ መላኢካይረግምሻል😢 ሰው ኖረምአልኖረም መሰተረነው ሙሉበሙሉ እየለበሽ ተቀሳቀሽ ውዴ በተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @eimanlove
    @eimanlove 9 місяців тому +3

    እረ ተገላልጠሀል ሽረጥ ማረግህ ጠቀመህ አባቴ😂😂😂 የምረ እኔ ፐራክአልወድም እዉነትነዉየሚመስለኝ ከዛቡሀላአላምንም እሸክክካለሁ😢😢

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 10 місяців тому +4

    ሳላደንቃት አላልፍም ሰሚራን ማሻአላህ ትግስቷ መረጃ ለመያዝ ድምፅ መቅዳት እደት ትዝ እዳላት እኔብሆን ወገበሰ ዛላውን ነበር እምለው😂😂😂

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 місяців тому

      እኔ ብሆን አሩጨ ነበር እምጨኸዉ😂😂😂

    • @SeadAa-t2l
      @SeadAa-t2l 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @hayat227
    @hayat227 10 місяців тому +4

    😂😂😂😂 መልካም የቅናትቀን ሰሚየ😂😂

  • @fatimasaeed1465
    @fatimasaeed1465 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ኢሙ ሰኪና ከባድ ነው ለመፍረድ

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 10 місяців тому +2

    እሙ ሰኪና ተመቸችኝ መረጃ መያዟ 🤣🤣🤣🤣

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 9 місяців тому

      😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣eko

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 10 місяців тому +3

    ሠሚራየኔዉድትግስትሽንወደጀልሻለሁ😢😢😢😢😢

  • @umnyehya175
    @umnyehya175 10 місяців тому +3

    እእእ ባልም በሚስቱ መቅናት ሚስትም በባሉ መቅናት ግድነው

  • @tiehjydhdgjjfhj6597
    @tiehjydhdgjjfhj6597 10 місяців тому +2

    እንደው መቸይሆን የሚገባሽ12 አመት ሳውደ ኑረሽ እንደው መቸነው ሙደ የሚገባሽ ባል አይገለመጥም ለማንኛውም❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s 8 місяців тому

      ሳኡዲ ማሰልጠኛ ነውዴ😅😅😅😅ምድረ ዴማ ምን አገባችሁ በገዛ ባሏ

  • @Hfgjjg-lr2dl
    @Hfgjjg-lr2dl 10 місяців тому +4

    ወላሂ ሰዉዳችሁ💓😘😘😍😍

  • @user-vj1jd9im2x
    @user-vj1jd9im2x 8 місяців тому +1

    እህቴ አላህን ፍሪ ሂጃብሸን አሠተካክሊ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 10 місяців тому +8

    አሰለሙ አለይኩም ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤

    • @طيبةمحمد-ض7ف
      @طيبةمحمد-ض7ف 10 місяців тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      አሚንያረብ

    • @neju1058
      @neju1058 9 місяців тому

      ወዓለይኩም ሰላም

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 10 місяців тому +9

    እኔብሆንግን መቀረፁትዝይለኝም አናቱን ነውየምለው😂😂😂😂😂😂

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 10 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 10 місяців тому

      ማሥረጃ እዲሆናትነው

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 10 місяців тому

      ኡኡኡኡኡኡ😂

    • @gvsvsvzb1598
      @gvsvsvzb1598 10 місяців тому

      @@seidseid2312 እሣማአሥባበታለይ ደህናማሠቢአላት እኔነኝእጂአረቄየማላሥብ

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 10 місяців тому

    ተው ሲሏችሁ የሚብስባችሁ ግን ለምንድን ነው 🤔🤔 ምንድን ነው አውራሽን ሳትሰትሪ ሚድያ ላይ የምወጭው አንተስ ለፕራክ ብለህ የሷ አውራ የሚያሳይ አውራ የምለቀው እስኪ ለደቂቃ ሞትን እንዳለ ከዛም ጥያቄ እንዳለ እናስብ እስከመች ነው በገፍላ የምንኖረው 😢

  • @user-kj6dr2xq4c
    @user-kj6dr2xq4c 10 місяців тому +2

    ወላሂ እኮን እሪካርዲ ላረገው ችሎታየለኝም አችስ ወደሡነው የሮሺው😂😂😂😂

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 10 місяців тому +24

    ትናትና አልጋላይ አማለልኳት ዛሬ ተጀናጀንኩ አላህን ፍሩ ውሼት ለራም😒😏👎👎👎👎

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 10 місяців тому +4

    አረ ሰሚራ መቀስ አነሳሽ 😂😂😂😂 እሽረጡ ገብተሽ ምልቆረጭነውእደዛሬ ስቄአላውቅም 😂😂😂😂

    • @fanege8671
      @fanege8671 10 місяців тому

      እኔ እራሱ ባንች ኮሚንት በሳቅ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 10 місяців тому

      @@fanege8671 ክክክክክከ

  • @sikosilo9332
    @sikosilo9332 10 місяців тому +1

    ተመካክ ረው ነውጅ ሳታው ቢይሆን ነው ታብዳለይ አረ አውቃታለሁ ግን ።ዳውድ ማሻ አላህ ትዳሩን የሚይወድ ጀግናነው የኛ አሉጅ ግን ልጅ አላህ ይስጠን ለልጅ ነውጅ ያሁን ግዜ ወድ ለትዳር ያስጠላሉ

  • @user-js8eo5or2f
    @user-js8eo5or2f 8 місяців тому +1

    ጀግና

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 днів тому

    መለየት ትልቅ ቁሥል ነው ቀላል ለስውልጅ መመታት መገዳዳ የጅል አተሳስብ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 місяців тому +1

    እኔ ጥያቄ አለን ለሳኪና ምድናው ብራክ ነው ከላሽ ያልብህን ከወረክ በዋለ ብራክ ምትላው ናገር ታቁም ያምቱሉ 👍 አቁሚ አለ በላዛ ዋ 😂😛😘

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 місяців тому +1

    ሰሚራግን ወድልጅ አይመታም መነጋገርጂ ምንድነው አባገነን ልሁን አይባልም

  • @sneg2959
    @sneg2959 10 місяців тому +2

    ክክክ የኛ የሴቶች ባህሪ እደ መቅናት ይነሳትእደ ሆ

  • @መኪ-ቀ5ቘ
    @መኪ-ቀ5ቘ 10 місяців тому +1

    ትግስትሺን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሆን ገና ስሰማዉ ነዉ ማንን እያወራህ ነዉ እምለዉ ክክክ

  • @ሀስቢየሏህወኒእመልወኪል
    @ሀስቢየሏህወኒእመልወኪል 10 місяців тому +1

    አይዱኒያ እሚሰራን ቅጡጠፋንኮ ሱብሀናላህ አላህ ሂዳያይስጣችሁ ሲጀመር ሴትልጅ እደዚህተገላልጣ ሚድያላይመውጣትለሀውላውላ ቁዠወተኢላ ቢላህ አላህአደራህን ዋለራሴ ☝️

  • @samiramuhi-m1u
    @samiramuhi-m1u 10 місяців тому +9

    ጉድጉድአላህነፊሩያረብ🤲🏻😭😭😭😭

  • @naimahussain9897
    @naimahussain9897 10 місяців тому +2

    ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂ነፈርኩ አይወንዶች ወሬዉን ከየት እደሚያመጡት አላቅም

  • @akramcell4397
    @akramcell4397 10 місяців тому +3

    ልጆቸንይዠእወጣለሁማለትበቀርአታቅም ቀልድአቴቁም እዳትጣሉደመ

  • @user-xg9rd1sv6c
    @user-xg9rd1sv6c 10 місяців тому

    ሰሚረ በጠም ጎቡዝነሸ ትጋሲትሸ ደሰይለል

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 10 місяців тому

    ጎበዝ መቀረፃ እደት መጣልሺ ክክክክክ እና ባሏ ነህ ለምን አቀናም እረ

  • @RokiaRokia-u7p
    @RokiaRokia-u7p 5 місяців тому

    ተመካክርውአይደል እሚስሩትይምንይገርማል

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 10 місяців тому +1

    ያታራገገች ነት ኢንጂ. አንደዶቻችን በንዴት ነበር ግንፍል ሚኒላው ወደ

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 10 місяців тому +1

    ጎበዝናት ወላሂ ጠንካራ

  • @utgj2354
    @utgj2354 10 місяців тому

    አይይይ ጉድ አይደል ይዛት ህድ አይደል ማነዉ ባልበሚስቱ የማይቀና ሚስት በ ባሏ የማቀና የለችም እሸ አቡ ሰኪና እንደ ዛ አትበል እሸ

  • @seadilove8933
    @seadilove8933 10 місяців тому +3

    እኔ ብሆን አናቱን ብየ እገላግለው ነበር ሆ😂😜😜

    • @Semira109
      @Semira109 10 місяців тому

      እ😳

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 9 місяців тому

      እስር ቤት ትበሰብሻለሽ የባሰ ትሰቃያለሽ በቃ ባልሽ ካልፈለገሽ አልፈለገሽም ነዉ።

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 10 місяців тому +3

    ሚስኪን መቀረፆን ትናገራለች😂

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 10 місяців тому

    ቆይ ጥያቄ የሆነብኝ የቢጃማዉ ነገር እንደሚቀርፅ ባታቅ እንዴት ፀጉሯን ሸፈነች ማታስ እረዢም ቢጃማ ነዉ እንዴ እሚለበሰዉ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 10 місяців тому +12

    ዳውድ ተጠቀቅ የጋሸና ልጅ መሆኖን አትዘጋ የጀግና ሀገር ጋሸና 😂

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 7 місяців тому

    ወድ ናት ግኖ ሠሚራ በራሧቶተማመናለች ወድን የማይለማመጥ ሤት ጀግና አድናቂነኝ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 10 місяців тому

    ሰሚራ አሏህን ፍሪ የእማማ ጨቤን አለባበስ ተይ አትገላለጭ ፣ጆሮ ና አንገት ሳይሸፈን ሂጃብ መልበስ ለምን አስፈለገ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 10 місяців тому

      ቪደወ እንደምትቀረፀ መቸአወቀች ሆ 😮 እ

  • @እሙሀይትምሡሡነኝ
    @እሙሀይትምሡሡነኝ 10 місяців тому +2

    መክክርነው እንዳትሙኙክክክ

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o 10 місяців тому +4

    ተኮለኛ እኮ ናት ሰሚራ ትቀዳለይ ዝብላ 😂😂😂😂

    • @SadSad-r6r
      @SadSad-r6r 10 місяців тому +1

      ጎበዝ ናት የእውነት እኮን ቤሆን መረጃነው😅

    • @ዜድ-ፐ9መ
      @ዜድ-ፐ9መ 10 місяців тому

      ​@@SadSad-r6r😂😂😂

    • @KiyakiyaWoliso
      @KiyakiyaWoliso 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂uuuuufff

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 10 місяців тому +1

    አር ወይኔ ትግስቶ እኔ ብሆን ጉሮሮው ላይ ቁሚለሁ እኳን ልቀርጸው😂😂😂😂 ጨክነሽ ግን መቀስ አር እንዳከስሬ😂😂

  • @HaduuEmar
    @HaduuEmar 10 місяців тому

    ኧረ ከተአይጠበቅም ዳዉድየ ግንበጣምነው ደስየምለለኝ❤❤❤❤

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z 10 місяців тому +5

    አለባብስሽን አስተካክሊየምትሉ ብራክእኮነው😂

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 10 місяців тому +3

    ውይ ብስለት የምር አስተዋይ ነሽ ከመንጨርጨር ይልቅ ስሜቷን ተቆጣጥራ መረጃ መያዝ ነው ያሰበችው

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
    @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 10 місяців тому +2

    እረ የዛሬው ❤❤ከፋ አከምር እደዚህ እማረግእኮ አለ😂😂

  • @hawalewye738
    @hawalewye738 10 місяців тому +1

    እህ ሰሚራ ፕራክመሆኑን እያወቀች እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝማለትስወድ

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m 10 місяців тому +2

    ወላሂ ለአዚም እደዛሬዉ አስቃችሁኝ አታቁም አይ ሰሙ

  • @ሀበሻዊትነኝየቢላልዘር
    @ሀበሻዊትነኝየቢላልዘር 10 місяців тому +8

    አህሩ ዘመን አላህን ፍሩ😢

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 9 місяців тому

    አጃይብ ኮሚቶች እትትትትት ፕራክ እየተመካከሩ አይደል እደ የሚሰሩት ለብራቸው ሲሉ😅

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂ሰሚራ ግንአስቻለሽ

  • @semirakumer9751
    @semirakumer9751 10 місяців тому +1

    አትሻብኝ. እር ለጥቅም ብለህ ሚስትህን እራቁቶን ሚደያላይ አታውጣ ?

  • @Abuahmed527
    @Abuahmed527 8 місяців тому

    አላህን ፍሩ አቅላችሁ የት ሄዴ?

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 10 місяців тому +3

    የምክክር ወሬ እደት ነዉ አሰቸሎኝ ሰልክ የምቀዳዉ ሰልኩን እሰብርዋለሁ

    • @sartt4504
      @sartt4504 10 місяців тому

      እና ተመካክሮው ነው ማንኛቸውም ዩቱበሮች ልቦ ያውቃለ ለምን አትቀዳ ኋላ

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 10 місяців тому +1

      @@sartt4504 በጣም ግ ን ለየታ እያሎ ሰት ሀጀነብይ ወደ እደተለብጂን እየተፍርጁን ትንሺኩ አለባበሱን ማሰተካክል አለባት በዝህ የመጣ ገዘብ ይቅር

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 9 місяців тому

    ክክክክ እየቀርፀይ ነው ምስጊን እኔ ብሆን ወገቡን ነበር የምለው ሳይጨርስ

  • @asg5875
    @asg5875 9 місяців тому

    ወይ ምንአባቷ አትበል እኔእናት አባትእሚሳዴብሰው አልወዱም አንችም ዝምአትበይምንአባቷሲልልል

  • @EeEe-yj1mc
    @EeEe-yj1mc 10 місяців тому +11

    ተመካክራችሁ መሆን አለበት እጅ አስችሏት ቁጭብላ አቀዳም ስገባ እደት ታሰማ አይይ😂

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 10 місяців тому

      እኮ

    • @FatySam
      @FatySam 10 місяців тому

      እኮ ተመካክርው

    • @Woloyewa129
      @Woloyewa129 10 місяців тому

      እኔም ብሆን ወሬውን አስጨርሰዋለሁ ሁሉ ሰው አንድ አዴለም

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د 10 місяців тому +3

    ታመከክራቹ ነዉጅ ሰምራ ታብድ ነበር

  • @dcdfhdx7569
    @dcdfhdx7569 10 місяців тому

    ሰሚራ ፕራክመሆኑንሲ ሰግርሽ አትግተሪ ነራስሽነው ወድይታገሳል ግንሲበዛ መላሽየለውም

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 10 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አቦ
    ይመቺህ

  • @HadiyaHadiya-jn4tw
    @HadiyaHadiya-jn4tw 10 місяців тому +3

    እኔ ቢሆን ትግስትየለኝም ነበር

    • @Kedir7715
      @Kedir7715 10 місяців тому

      ግን እውነት ነው ብላችሁ ነው የምታስቡት

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 10 місяців тому +3

    አየተፈራፈርኩ😂😂😂😂😂😂

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 10 місяців тому +2

    እኔብሆንወላሂአናቱንነበርየምለው😂😂😂😂ችግሩምክክርአለበት😅😅😅😅

  • @SeadAa-t2l
    @SeadAa-t2l 10 місяців тому +1

    ተመካክሮ፡ፕራንክአለ፡እንዴ😂😂😂

  • @alhamdulilahi
    @alhamdulilahi 9 місяців тому

    እኔ ብሆን እዛዉ እተኛበት ነበር እማገላብጠዉ እሶ ትግስተኛ ናት ❤😊😅

  • @HadiyaHadiya-jn4tw
    @HadiyaHadiya-jn4tw 10 місяців тому +2

    የስሚራ ተኩል

    • @user-ud3rh1yv9o
      @user-ud3rh1yv9o 10 місяців тому

      😂ማሰርጃ ትሰበሰባለይ ዝብላ 😂😂😂😂

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 10 місяців тому

    ጎበዝ ሠሙ በትግስት ማለፍ ጥሩነዉ

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 10 місяців тому +1

    መጀመሪያ ተመካክራችሁ ነው አንሸወድም 😂😂😂😂

  • @ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል
    @ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል 10 місяців тому +2

    😢እደደት ለይቱቪር ብር ብላችሁ ልብሺን ገልጠሺ ነገሩ አች አደለሺም ባልተብየነው አደብ ያላሲዘሺ ቱቱቱቱ

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 10 місяців тому

    እግዚአብሄርበሳቅገደላችሁኝየኔዉዶችበርቱልኝ