Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Family subscribe አርጉ❤😘
ረሙ እንኳን አንተ ጂጂ ኪያም አርገናል በደንብ ነዉ ምናረገዉ
😂😂😂😂😂
ለልጁ ይቱብ ክፍትለት እረሙየ ሲያምረ
❤❤❤❤❤❤ደስዪላል
Ermu yezahg tehadlh sema
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እሳቸው ስላሉ ነው የተሰበሰባቹ ጉራጌነቴ ኩራቴ
❤❤❤
Masha allah xilobign wedachuwalew❤
አልሀምደለለላ አማራ በመሁኔ እካራለሁ@@Kindlysend-l2b
የጉራጌወች ስልጥንናኮ የትም አይገኝ ወረቢ መሻአላህ ብያለሁ ገጠር ሆኖ እራሱ ቤቱ ውስጡ ፅድት ያለ ሲያምር😮❤
እናመሰግናለን 😘😘
ከምርእኔ እራሱበጣም አስገርመዉኛል አሉጂየኛወቹ
@user-us1ማነው የናተep2se3y
እናመሰግናለን ❤
ዋው ራሙ ከዚሕ ከመልካም ሕዝብ ሥለተወለድክ ፈጣሪን አመሥግን እኔም ጉመር ሄጄ ነበር በጣም ነው የወደድኩት አቀባበላቸው ለሠው ያላቸው ክብር ምግቡ ሢጣፍጥ ቦታው ሢያምር አይገልፀውም ብዙ ቦታ ሄጄ አይቻለው ግን ጉራጌ ክልል ይለያል ፍቅር የሆነ ሕዝብ በፍቅር ነው የምንወዳችው❤❤❤❤
❤❤
የሚያቀው ያቀዋል❤
😊me to
ጉመር በጣም ያምራል ❤
የጉራጌ ባለሀብቶች ግን ለምን የተወለዱበትን አካባቢ አያለሙም መኪና እና ባጃጅ እንዲገባ እንኳን መንገዱን ቢያሰሩት ምን አለበት እናት እና እባቶቻቸው አያሳዝኗቸውም ግን እዚህ ቦታ ላይ ሰው ድንገት ቢታመም እንዴት ነው ወደ ህክምና የሚሄደው
ሰው አገር ነው የሚያለሙት ለዛው
ሀብታም ሆዱ አይጉደል
አዲስ አበባ ያልሙ እጅ በጣም መገድ ያስፈልገዋል
ماشاءالله تبارك شو حلو والله هذا الحلبي ❤
መቼም አያረጉትም
ከገጠር መወለድ መታደል ነው እኔ የገጠር ልጂ ነኝ ዘመዶቻችን ከከተማ ሲመጡ ያለቸው ደስታ እኛም ያለን ደስታ ይለያል
የኔ ናት እረጂም እዳሜ አተልጂ እናትህን ሥለቦታከብር በጣምነዉ የምወዲህ እኔሌተ ትልቅ ክቦር አለኘ ህይወትህ በሙሉ በደሥታ የተሞላ ይሁንልህ ከነመላዉ ቤተሠብህ❤
ቦታው እጅግ በጣም ነው ምያምረው እኔ ብሆን በየዓመቱ ነበር ምሄደው 🥰🥰🥰
ረጅም እድሜ ለናትህ ኢንሻአላህ እኔ ከስደት ስመጣ እናትህን እዘይራቸዋለዉ ስወዳቸዉ ❤❤
የአዲስ አበባ ልጆች ትንሽ ነገር አችሉም 4 ሰአት መንገድ ተጉዘን ስገባ እራሱ በደስታ ነው ጉራጌ ነት ይለምልም 🌹🌹🌹🌹🌹ጉራጌነቴ ኩራቴ💪👍
አሚንንንንን
ከዘረኝነት ውጭ ውዴ
ሁሉም የአደም ልጆች ይለምልሙ ኢን ሻ አላህ
@@mymunahussen1263 እረ ዘረኛ ሆኜ አይደለም ወላሂ አልሃምዱሊላህ ሊኖርብኝም አልፈልግም ረዘኝነት እኮ ጥብ ነው ግን ጉራጌ ነቴ እወደዋለሁ ከሌላ ቢሄር ከፍ አርጊው አይደለም ማማዬ
@@mymunahussen1263 አሚንንን ኢንሻአላህ
ጉራጌወችን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማዘርዬ ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ❤
ወይኔ ገጠር ሢያምር ወላሂእረሙ እደት እከዛሬ አያትህ እያሉ ገጠር አልሄድክምብዙ ደሥታ ያለው ገጠርነው ሜዳው ሸተረሩ ዳገቱ ቁልቁለቱ አረጓደ አትክልቱ ማሩ ቂቤው ወተቱ እርጎው እሸቱ እደ ሥቱ ተዘርዝሮ ያልቃል አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጣቸው ለአያትህ እና ለእናትህ❤❤❤❤❤
እኔም እያልኩኝ ነበር እስከዛሬ ሳይሄድ ገረመኝ😢
የጉራጌ ህዝብ መባረክ ሚስጥሩ ይህ ነው። አባት እናታቸውን፣ ቤተሰባቸውን የሚወዱ የሚንከባከቡ፣ በምርቃት የሚያምኑ ምርጥ ህዝብ!❤
በጣም ጎበዝ ነክ ምንም አልቀረክም ዋው በጣም ነው ሚያምረው እስካ እውን አለማየትክ ተበድለካልትክ😅😅😅😅
መሻ አላህ ቦታዉ ስያምሪ ረጂም እድሜ ለነቶቻችን❤❤❤❤🎉🎉ረሙግ ምነዉ ያመጀመሪ ነዉ በእግሪ ስትረመድ አይ ከታሜ😂😂
አማቾቼ ጉራጌ ናቸው እናም ወደሀገርሽ ስትገቢ መጀመሪያ እናጋ ነይ ይሉኛል ወርቅ ናቸውኮ ጉራጌዎች ወረቢ❤❤❤❤ አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌም አትጡ ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች❤❤❤❤❤
ማሻላህ እኳንም የኛ ሆሽ።አችስ ከየት ነሽ ልጃችን❤❤
ወይ ረሙ መኪና ላይም ሆነህ ትደክማለህ ወይ የከተሜ ሰው 😂የገጠር ሰው እኮ ስንቱን ጢሻ ጎዳና አቋርጦ ነው ኑሮውን የሚኖረው 😍እንኩዋን አደረሳችሁ 🎉ጉራጌ አገር በጣም ያምራል ለምለም ነው አገሩ ❤
እረዢም እድሜ ከጤናጋ በየ አመቱ በሰላም ያድሰን❤❤
amin❤
@@remukhan1786ግን ደስ ሲል ወላ ማሻ አላህ
@DadaTube225 እሺ😍😍
ማሻ አላህ የእናት ትልቅነት እናትህ እያሰተማረችህ ነው አላህ እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው።ኧተንቢ
ወይኔ ረሙ😂 ፈታ ነው ያረገን አላርም ነው አለ ዶሮውን😅😅😅 ገጠር ግን በጣም ያምራል❤
ረሙ ለቤትህ አዲሥ ነኝ wow ለናቶች ረጅም ሀያት ሥታምሩ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉may gurage king 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሲምር መላሂ ቦታው የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ጉራጌነት ይለምልም❤❤❤
መሻላህ ተባረክ እረህማን ይቶብ እዳለህ አላቅም ነበር በቲክቶክ ነዉ እምከታተልህ
አላህ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያቆይልህ ❤❤❤❤ዋው ጉራግነቴ ኩራቴ💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ጤናና እድሜ ይስጣቹ ክብር ለእናት
ራሙዬ ዋዉ ብያለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እኔማ ናፈቀኛ ሀገሬ❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔ እናት.እድሜና ጤና ይጠለኘ ጉራጉነኘ.አላሉም ደሞ ደሠ ሠተሉ ገነ❤❤❤❤
አሰላሙአሊኩም እረሙ ማሻላህ እውነትጀግናንህ ስራከዚህበላይእንጠብቃለን እናትህም ፈገግታዋደስትላለች አላህየሁለየም ፈገግትበል አተም ጥክርበል መስራትሳይሆንመቋጠር አለብህ ወጣትነትፈተናነውመልካምስራ
Remu wonid ayedelehm ede min tibokobekale getani bataminew yenafekagi 😢😢😢😢
ማሻ አላህ ከምንም በላይ የቦታው አረንጎዴነት ደስ ይላል
ወይኔ ደስ ስሊ የሁላችንም ትዝታ ያለበት ሃገር ቤት ነው 😢😢😢😢 በጉዞ ላይ ደስ የሚለው እናቶች አልደረስንም ስንላቸው ትንሽ ቀረን የሚሉት ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂
@DadaTube225 እሺ
ወላ ቦታው ሲያምር
አቤት የሀገራችን ውበት❤❤❤እረጅም እድሜ ለእናት አባቶቻችን የከተማ ልጆች ግን ፈሪ ናቹ ላሚቷ እራሱ ፈሪ እንደሆንክ አውቃ እኮ ነው
ረሙ የእናትህ ጥያቄዎች እና መልሶችዋ እንዴት እንደሚያምሩ።እናት ማለት ሁሌም እናት ናት።
አሏህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ ለእናቶቻችኝን ለአያቶቻችን❤❤❤❤ አረንጓዴዉ ደስ ሲል
የረሙ እናት ሺአመት ኑሪልን ከእነ ልጀሽ❤❤❤❤
ማሻአላህ ገጠረ እኮ ልዩ ነው ሁሉ ነገር በእጃቸው ነው
ማሚ ወላሂ በሳቅ 😁 ጂኒ አለ በወንዝ አትታጠብ አላለችም 😂ማሻ አላህ በጣም ያምራል ሰፈሩ
ማዘር የኔእናት ❤አተማነህ ጉራጌ 😂 ረሙ አሪፍ ነገር አሳይተኸናል ❤❤❤
ማሻ አላህ ወላህ በጣም ነዉ ድስ ይትሩት አላህ እድሚ ጤና አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
እኔን እናት ለዘላለም ትኑር ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ሲያምር ሀገሬ ዋው ጉራጌነቴ ኩራቴ ረሙ በጣም አመሰግናለሁ ስላሳየኸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ እናቶች ሰው ባዩ ቁጥር እራሳቸው ይረግማሉ❤😅😅😅😅 ጂኒ አዲስ ሰው ይዛል አላለችም ማዘር😂😂😂😂😂
ወላሂ ረሙ ሆዴን አቆሰልከው😂😂😂😂😂የከተማ ልጅ በመሆኔ ታድዬ
የእውነት በጣም ነው ድስ የሚለው ገጠር ቤተሰብ ያላችሁ ታድላችሁ
WOW I love it bro special "mot yeteneba" love you mam forever ❤ thank you brother keep going
❤
ማሻአላህ ደስሲል አገሩ ለምለምነው ሰው ፍቅር ❤❤ ደስስትሉ እናትናልጂ እረሙ የልጂልጂ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ለእናቶችሁሉ❤❤❤❤
እፎይ እረሙ በሳቅ ሆዴን ታመምኩ ከምር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሌም እከታተልሀለው በዛሬ ቪዲዮህ ግን ሰብስክራይብብብብ ተደርገሀል ይመችህ በሮ ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ቲቸን ይሽር ሙራ በገኔ❤❤
ማሻአላህ የኔ እናት በቃ የኔ እናት ጋር ብዙ ነገራቸው ያመሳሰላቸዋል እናቴም እናቷን ሞታ ነዉ ምትወዳት።ረሙ ግን ታድለህ እናትህን በቻልከው ታስደስታታለህ ዱኣዋ አይጥልህም። በርታ
እረሙ በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን ግን የሚታረደው በሬ ይዘው ዱዋ ማረግ አይፈቀድም ለምን እሱም ነብስ ነው አላህ በማናቀው ነገር አይቅጣን እጣን ማጬስ ማሻሸት አይፈቀድም
እረሙዛሪ ገና አየውክ ደስ ትላላችው እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብክ
ኤርትራዊት እህት ለጉራጌ ውንድሜ አድርጌሓለው 100ሺ እንድትገባ ጉራጌ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሲያምረ ከምረ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅልህ አንተ ቲንሹ ተቀመጥና የገጠሩን ስራ ለማምድ😂 አረሻውን እጭቱን በግ መጠበቁንም😅
ማሻ አላህ ላሟቹ ግን እዴት እዳሳቃቹኝ አልባለው ስትል ምናሉኝ እያልህ ስጠይቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤
@@asnaasna6404 ከምሬ ነው🤣🤣🤣❤
አላሕ ይጠብቃቸው እናቶቻቸንን እድሜቸው ይርዘምልንጎራጌ ውበቶኮ መሺአላሕ እኔም የኢድ ቀን ከአከየየ ነበር እሚሔደው ሰደት አሰር አመቴ አከየየ ሞተችብኝ አላሕ ይዘንላት ኢድ ሲሖን ሰደት ላይ ክፍት ይላል ከቤተሰብ እርቀን
ተመቸኝ ወላሂ በጣምየሞራል
ያርራችን ድባብኩ ደስ ይል ነበር አማራ ክልል በጦርነት አደርቁንጂ ይመቻችሁ የጉራጌ ተወላጁች❤❤❤
ወላሄ በጣም ነው ፈታ ያልኩት😂😂😂😂😂
ትልቋ እማዬ ❤ ትንሿ እማዬ ❤ ኑሩ ረጅም አመት እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን የረሙ እናት ❤
አረ ገጠር ደስ ሲል ወላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላሜቱጠውቲላይመዝገርአለ
ርሙላሞቹ ተባበሩብህ በጣም ነው የሳቅኩት ወላሒ ማሻላአላህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
የመዳሜን ስልክ ወስጄ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ 😂😂😂
😅😅😅😅
❤❤😢
ክክክክ ውዴ በሳቅ
😂😂😂
😂😂😂😂 ወየው
ማሻአላ የናፍቀኘ ነገር ቢኖር ይህ ባታነው ገጠርየ❤❤❤
ወዉ ማሻአላህዉብ My ጉራጌ $ My ስልጤ 💋💋💋💋
ረሙ በሳቅቅቅቅ ገደለኝ ለምን ተገረምክበላሙ😂😂😂 አይ ገጠርነቴ ወደድኩት❤❤
ማሻ አላህ የዛሬ ቪዲኦ ይለያል ረሙ🥰🥰
ሱብሀን አላህ እበሩ ላይ የተፃፈው ፁሁን በጣም ይገርማል / አላህን ተገዙ በእርሱም ምንንም አታጋሩ ይላል
ግን ረሙ እስከዛሬ እዴት አሌድህም አያትህ ጋ ማሻ አላህ እናትህ አያትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ግን የዳገቱ ነገር ይከብዳል በዚ አይነት እኛጋ እኮ ቀጥታ ነው ወለም ዘለም የሌለው መገድ ታድለን❤❤❤❤❤
እር ጣሉት አላለም አይ ርሙ ማርያም በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅😅ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ😍😍😍😍
😂❤️😘
ማሻ አላህ ስታምሩ ደሞቼ❤
ማሻ'አላህ ረሙ ለካ ያገሬ ልጅነህ እናትህም አላህ ረጅም እድሜ ያቆይልክ እኛ አካባቢ ግን ከአዲስአበባ እስከከተማው በመኪና ይኬዳል ከዛ በራችን ድረስነው ባጃጅ ሚያደርሰን ከፈለግን በመኪናም ቀጥታ መድረስ ይቻላል
ዋውውው ቲና ማን ይሰራ ❤❤❤
የት ሰፈር ነው
ረሙዬ በርችልኝ
ዋው በጣም ያምራል ❤የ50 cent ቤት መሠለኝ እኮ ❤
እባዬ መጣ አይ ጉራጌ መገድ እካን የለህም😢😢😢
ምርጥ እናት አሏህ ይጠብቃቹ እናትና ልጅ👍💪💪🥰🥰
ድባብ ሲያምእ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ክክ ውይ ፍራት ምድነው የሚኮሻኮሽ አላለም ማሻአሏህ ቦታው ግን በጣም ያምራል
ሲያምር ያሠላም
ረሙ አብዛኛው የጉራጌ መልከአምድር እጅግ በጣም ገራሚ ነው። ቦታውን ግን ወድጄዋለሁ በሚቀጥለው አብረን እንሄዳለን😂
ባመት አመት ያድርሳቹ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህ ቪድዎ በሳቅ ፍርስ ያረገኝ የለም አይ ረሙ 😂😂😂😂😂😂
😂❤
አረ ደደስ ስሲል ገጠረ ናፈቀኝ ኢሻአላህ አራት ወረ ቀረኝ❤
ቦታው በጣም ነው የሚያምረው እረሙን 100ሺ እናስገባው🎉❤❤❤😊❤❤❤❤😊❤😊❤❤❤😊❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ደስ ትትብሮ❤❤❤ዋውዋውዋውዋውዋው ማሻአላህ አገራችን
ማሻ አላህ እናትክ እረዥም እድሜ ይስጣት እኔም አረፋ ገብቼ አላቅም እሻ አላህ የሚመጣው ግን አካባቢው የት ነው❤❤❤❤❤
ላሟን ማሽአላህ በሏት ሁላቹሁንም
ዋዉ የኔ ጉራጌ ደስ ስትሉ የኔዎቹ❤❤❤❤ ግን የግር መገድ ድሮ ቀረ እኮ አገና የት አካባቢ ቢሆን ነዉ እንዲህ ጫካ መንገድ
እናመሰግናለን😍 አስተላለብህ ግን ልምድ ያለዉ ሰዉ ትመስላለህ😂😂😂 ማሻ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቦችህ አመት አመት ያድርስልን መተን አንጣቹ 😍🚶
😂❤❤amin
eremu gin nebsih ayimarim lijun photo😊😊😊😊siyanesaw😊😊😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ የተቢን❤❤❤❤
እረሙይ አላህ እድሜና ጤና ለናትህም ለአያትህም😊ጂኒ አለ እዛእንዳትታጠብ😂
አይ የከተማ ልጂ ከቱ😅😅 የገጠር ልጂ በመሆኔ ሥወድው
ማሽአላህ ሰፈሩ ደስ ሲል ለምለምነው እንዴት እስከዛሬ አያትህን አልጠየቅክም እረሙ ? ለእንግዲሁ ጠይቃቸው ሌላው ሰፈሬ ትዝ አለኝ 😢😢 ጅን እንዳይዝህ ላሉት በአላህ ተጠበቁ በላቸው በአላህ ከተጠበቅን ምንም አይነካን ❤❤ የላሞቹነገር 😂😂😂
pert 2ልቀቅልን😂😂
ወይኔ ደስሣል ሀገሩ ኢላሂማሽአላህ
አቦ ይመችህ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂❤❤
❤😂
ወይኔረሙአሳከኝ አተፈሬ😂😂 ማሽአላልደሲላል
Family subscribe አርጉ❤😘
ረሙ እንኳን አንተ ጂጂ ኪያም አርገናል በደንብ ነዉ ምናረገዉ
😂😂😂😂😂
ለልጁ ይቱብ ክፍትለት እረሙየ ሲያምረ
❤❤❤❤❤❤ደስዪላል
Ermu yezahg tehadlh sema
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
እሳቸው ስላሉ ነው የተሰበሰባቹ ጉራጌነቴ ኩራቴ
❤❤❤
Masha allah xilobign wedachuwalew❤
አልሀምደለለላ አማራ በመሁኔ እካራለሁ@@Kindlysend-l2b
የጉራጌወች ስልጥንናኮ የትም አይገኝ ወረቢ መሻአላህ ብያለሁ ገጠር ሆኖ እራሱ ቤቱ ውስጡ ፅድት ያለ ሲያምር😮❤
እናመሰግናለን 😘😘
ከምርእኔ እራሱበጣም አስገርመዉኛል አሉጂየኛወቹ
@user-us1ማነው የናተep2se3y
እናመሰግናለን ❤
ዋው ራሙ ከዚሕ ከመልካም ሕዝብ ሥለተወለድክ ፈጣሪን አመሥግን እኔም ጉመር ሄጄ ነበር በጣም ነው የወደድኩት አቀባበላቸው ለሠው ያላቸው ክብር ምግቡ ሢጣፍጥ ቦታው ሢያምር አይገልፀውም ብዙ ቦታ ሄጄ አይቻለው ግን ጉራጌ ክልል ይለያል ፍቅር የሆነ ሕዝብ በፍቅር ነው የምንወዳችው❤❤❤❤
❤❤
የሚያቀው ያቀዋል❤
😊me to
ጉመር በጣም ያምራል ❤
የጉራጌ ባለሀብቶች ግን ለምን የተወለዱበትን አካባቢ አያለሙም መኪና እና ባጃጅ እንዲገባ እንኳን መንገዱን ቢያሰሩት ምን አለበት እናት እና እባቶቻቸው አያሳዝኗቸውም ግን እዚህ ቦታ ላይ ሰው ድንገት ቢታመም እንዴት ነው ወደ ህክምና የሚሄደው
ሰው አገር ነው የሚያለሙት ለዛው
ሀብታም ሆዱ አይጉደል
አዲስ አበባ ያልሙ እጅ በጣም መገድ ያስፈልገዋል
ماشاءالله تبارك شو حلو والله هذا الحلبي ❤
መቼም አያረጉትም
ከገጠር መወለድ መታደል ነው እኔ የገጠር ልጂ ነኝ ዘመዶቻችን ከከተማ ሲመጡ ያለቸው ደስታ እኛም ያለን ደስታ ይለያል
የኔ ናት እረጂም እዳሜ አተልጂ እናትህን ሥለቦታከብር በጣምነዉ የምወዲህ እኔሌተ ትልቅ ክቦር አለኘ ህይወትህ በሙሉ በደሥታ የተሞላ ይሁንልህ ከነመላዉ ቤተሠብህ❤
ቦታው እጅግ በጣም ነው ምያምረው እኔ ብሆን በየዓመቱ ነበር ምሄደው 🥰🥰🥰
❤❤
ረጅም እድሜ ለናትህ ኢንሻአላህ እኔ ከስደት ስመጣ እናትህን እዘይራቸዋለዉ ስወዳቸዉ ❤❤
የአዲስ አበባ ልጆች ትንሽ ነገር አችሉም 4 ሰአት መንገድ ተጉዘን ስገባ እራሱ በደስታ ነው ጉራጌ ነት ይለምልም 🌹🌹🌹🌹🌹ጉራጌነቴ ኩራቴ💪👍
አሚንንንንን
ከዘረኝነት ውጭ ውዴ
ሁሉም የአደም ልጆች ይለምልሙ ኢን ሻ አላህ
@@mymunahussen1263 እረ ዘረኛ ሆኜ አይደለም ወላሂ አልሃምዱሊላህ ሊኖርብኝም አልፈልግም ረዘኝነት እኮ ጥብ ነው ግን ጉራጌ ነቴ እወደዋለሁ ከሌላ ቢሄር ከፍ አርጊው አይደለም ማማዬ
@@mymunahussen1263 አሚንንን ኢንሻአላህ
ጉራጌወችን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማዘርዬ ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ❤
ወይኔ ገጠር ሢያምር ወላሂ
እረሙ እደት እከዛሬ አያትህ እያሉ ገጠር አልሄድክም
ብዙ ደሥታ ያለው ገጠርነው ሜዳው ሸተረሩ ዳገቱ ቁልቁለቱ አረጓደ አትክልቱ
ማሩ ቂቤው ወተቱ እርጎው እሸቱ እደ ሥቱ ተዘርዝሮ ያልቃል
አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጣቸው ለአያትህ እና ለእናትህ
❤❤❤❤❤
እኔም እያልኩኝ ነበር እስከዛሬ ሳይሄድ ገረመኝ😢
የጉራጌ ህዝብ መባረክ ሚስጥሩ ይህ ነው። አባት እናታቸውን፣ ቤተሰባቸውን የሚወዱ የሚንከባከቡ፣ በምርቃት የሚያምኑ ምርጥ ህዝብ!❤
በጣም ጎበዝ ነክ ምንም አልቀረክም ዋው በጣም ነው ሚያምረው እስካ እውን አለማየትክ ተበድለካልትክ😅😅😅😅
መሻ አላህ ቦታዉ ስያምሪ ረጂም እድሜ ለነቶቻችን❤❤❤❤🎉🎉ረሙግ ምነዉ ያመጀመሪ ነዉ በእግሪ ስትረመድ አይ ከታሜ😂😂
አማቾቼ ጉራጌ ናቸው እናም ወደሀገርሽ ስትገቢ መጀመሪያ እናጋ ነይ ይሉኛል ወርቅ ናቸውኮ ጉራጌዎች ወረቢ❤❤❤❤ አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌም አትጡ ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች❤❤❤❤❤
ማሻላህ እኳንም የኛ ሆሽ።አችስ ከየት ነሽ ልጃችን❤❤
ወይ ረሙ መኪና ላይም ሆነህ ትደክማለህ ወይ የከተሜ ሰው 😂የገጠር ሰው እኮ ስንቱን ጢሻ ጎዳና አቋርጦ ነው ኑሮውን የሚኖረው 😍እንኩዋን አደረሳችሁ 🎉ጉራጌ አገር በጣም ያምራል ለምለም ነው አገሩ ❤
እረዢም እድሜ ከጤናጋ በየ አመቱ በሰላም ያድሰን❤❤
amin❤
@@remukhan1786ግን ደስ ሲል ወላ ማሻ አላህ
@DadaTube225 እሺ😍😍
ማሻ አላህ የእናት ትልቅነት እናትህ እያሰተማረችህ ነው አላህ እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው።ኧተንቢ
ወይኔ ረሙ😂 ፈታ ነው ያረገን አላርም ነው አለ ዶሮውን😅😅😅 ገጠር ግን በጣም ያምራል❤
ረሙ ለቤትህ አዲሥ ነኝ wow ለናቶች ረጅም ሀያት ሥታምሩ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉may gurage king 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ሲምር መላሂ ቦታው የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ጉራጌነት ይለምልም❤❤❤
መሻላህ ተባረክ እረህማን ይቶብ እዳለህ አላቅም ነበር በቲክቶክ ነዉ እምከታተልህ
አላህ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያቆይልህ ❤❤❤❤ዋው ጉራግነቴ ኩራቴ💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ጤናና እድሜ ይስጣቹ ክብር ለእናት
ራሙዬ ዋዉ ብያለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እኔማ ናፈቀኛ ሀገሬ❤❤❤
❤❤❤❤❤የኔ እናት.እድሜና ጤና ይጠለኘ ጉራጉነኘ.አላሉም ደሞ ደሠ ሠተሉ ገነ❤❤❤❤
አሰላሙአሊኩም እረሙ ማሻላህ እውነትጀግናንህ ስራከዚህበላይእንጠብቃለን እናትህም ፈገግታዋደስትላለች አላህየሁለየም ፈገግትበል አተም ጥክርበል መስራትሳይሆንመቋጠር አለብህ ወጣትነትፈተናነውመልካምስራ
❤❤❤
Remu wonid ayedelehm ede min tibokobekale getani bataminew yenafekagi 😢😢😢😢
ማሻ አላህ ከምንም በላይ የቦታው አረንጎዴነት ደስ ይላል
ወይኔ ደስ ስሊ የሁላችንም ትዝታ ያለበት ሃገር ቤት ነው 😢😢😢😢 በጉዞ ላይ ደስ የሚለው እናቶች አልደረስንም ስንላቸው ትንሽ ቀረን የሚሉት ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂
@DadaTube225 እሺ
😂😂😂😂😂
ወላ ቦታው ሲያምር
አቤት የሀገራችን ውበት❤❤❤እረጅም እድሜ ለእናት አባቶቻችን የከተማ ልጆች ግን ፈሪ ናቹ ላሚቷ እራሱ ፈሪ እንደሆንክ አውቃ እኮ ነው
ረሙ የእናትህ ጥያቄዎች እና መልሶችዋ እንዴት እንደሚያምሩ።
እናት ማለት ሁሌም እናት ናት።
❤❤
አሏህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ ለእናቶቻችኝን ለአያቶቻችን❤❤❤❤ አረንጓዴዉ ደስ ሲል
የረሙ እናት ሺአመት ኑሪልን ከእነ ልጀሽ❤❤❤❤
ማሻአላህ ገጠረ እኮ ልዩ ነው ሁሉ ነገር በእጃቸው ነው
ማሚ ወላሂ በሳቅ 😁 ጂኒ አለ በወንዝ አትታጠብ አላለችም 😂
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ሰፈሩ
ማዘር የኔእናት ❤አተማነህ ጉራጌ 😂 ረሙ አሪፍ ነገር አሳይተኸናል ❤❤❤
ማሻ አላህ ወላህ በጣም ነዉ ድስ ይትሩት አላህ እድሚ ጤና አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
እኔን እናት ለዘላለም ትኑር ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ሲያምር ሀገሬ ዋው ጉራጌነቴ ኩራቴ ረሙ በጣም አመሰግናለሁ ስላሳየኸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ እናቶች ሰው ባዩ ቁጥር እራሳቸው ይረግማሉ❤😅😅😅😅 ጂኒ አዲስ ሰው ይዛል አላለችም ማዘር😂😂😂😂😂
ወላሂ ረሙ ሆዴን አቆሰልከው😂😂😂😂😂የከተማ ልጅ በመሆኔ ታድዬ
የእውነት በጣም ነው ድስ የሚለው ገጠር ቤተሰብ ያላችሁ ታድላችሁ
WOW I love it bro special "mot yeteneba" love you mam forever ❤ thank you brother keep going
❤
ማሻአላህ ደስሲል አገሩ ለምለምነው ሰው ፍቅር ❤❤ ደስስትሉ እናትናልጂ እረሙ የልጂልጂ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ለእናቶችሁሉ❤❤❤❤
እፎይ እረሙ በሳቅ ሆዴን ታመምኩ ከምር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤
ሁሌም እከታተልሀለው በዛሬ ቪዲዮህ ግን ሰብስክራይብብብብ ተደርገሀል ይመችህ በሮ ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ቲቸን ይሽር ሙራ በገኔ❤❤
ማሻአላህ የኔ እናት በቃ የኔ እናት ጋር ብዙ ነገራቸው ያመሳሰላቸዋል እናቴም እናቷን ሞታ ነዉ ምትወዳት።ረሙ ግን ታድለህ እናትህን በቻልከው ታስደስታታለህ ዱኣዋ አይጥልህም። በርታ
እረሙ በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን ግን የሚታረደው በሬ ይዘው ዱዋ ማረግ አይፈቀድም ለምን እሱም ነብስ ነው አላህ በማናቀው ነገር አይቅጣን እጣን ማጬስ ማሻሸት አይፈቀድም
እረሙዛሪ ገና አየውክ ደስ ትላላችው እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብክ
ኤርትራዊት እህት ለጉራጌ ውንድሜ አድርጌሓለው 100ሺ እንድትገባ ጉራጌ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ሲያምረ ከምረ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅልህ አንተ ቲንሹ ተቀመጥና የገጠሩን ስራ ለማምድ😂 አረሻውን እጭቱን በግ መጠበቁንም😅
ማሻ አላህ ላሟቹ ግን እዴት እዳሳቃቹኝ አልባለው ስትል ምናሉኝ እያልህ ስጠይቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤
@@asnaasna6404 ከምሬ ነው🤣🤣🤣❤
አላሕ ይጠብቃቸው እናቶቻቸንን እድሜቸው ይርዘምልን
ጎራጌ ውበቶኮ መሺአላሕ እኔም የኢድ ቀን ከአከየየ ነበር እሚሔደው ሰደት አሰር አመቴ አከየየ ሞተችብኝ አላሕ ይዘንላት ኢድ ሲሖን ሰደት ላይ ክፍት ይላል ከቤተሰብ እርቀን
ተመቸኝ ወላሂ በጣምየሞራል
ያርራችን ድባብኩ ደስ ይል ነበር አማራ ክልል በጦርነት አደርቁንጂ ይመቻችሁ የጉራጌ ተወላጁች❤❤❤
ወላሄ በጣም ነው ፈታ ያልኩት😂😂😂😂😂
ትልቋ እማዬ ❤ ትንሿ እማዬ ❤ ኑሩ ረጅም አመት እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን የረሙ እናት ❤
አረ ገጠር ደስ ሲል ወላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላሜቱጠውቲላይመዝገርአለ
ርሙላሞቹ ተባበሩብህ በጣም ነው የሳቅኩት ወላሒ ማሻላአላህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
የመዳሜን ስልክ ወስጄ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ 😂😂😂
😅😅😅😅
❤❤😢
ክክክክ ውዴ በሳቅ
😂😂😂
😂😂😂😂 ወየው
ማሻአላ የናፍቀኘ ነገር ቢኖር ይህ ባታነው ገጠርየ❤❤❤
ወዉ ማሻአላህ
ዉብ My ጉራጌ $ My ስልጤ 💋💋💋💋
ረሙ በሳቅቅቅቅ ገደለኝ ለምን ተገረምክበላሙ😂😂😂 አይ ገጠርነቴ ወደድኩት❤❤
ማሻ አላህ የዛሬ ቪዲኦ ይለያል ረሙ🥰🥰
ሱብሀን አላህ እበሩ ላይ የተፃፈው ፁሁን በጣም ይገርማል / አላህን ተገዙ በእርሱም ምንንም አታጋሩ ይላል
ግን ረሙ እስከዛሬ እዴት አሌድህም አያትህ ጋ ማሻ አላህ እናትህ አያትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ግን የዳገቱ ነገር ይከብዳል በዚ አይነት እኛጋ እኮ ቀጥታ ነው ወለም ዘለም የሌለው መገድ ታድለን❤❤❤❤❤
እር ጣሉት አላለም አይ ርሙ ማርያም በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅😅ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ😍😍😍😍
😂❤️😘
ማሻ አላህ ስታምሩ ደሞቼ❤
ማሻ'አላህ ረሙ ለካ ያገሬ ልጅነህ እናትህም አላህ ረጅም እድሜ ያቆይልክ እኛ አካባቢ ግን ከአዲስአበባ እስከከተማው በመኪና ይኬዳል ከዛ በራችን ድረስነው ባጃጅ ሚያደርሰን ከፈለግን በመኪናም ቀጥታ መድረስ ይቻላል
ዋውውው ቲና ማን ይሰራ ❤❤❤
የት ሰፈር ነው
ረሙዬ በርችልኝ
ዋው በጣም ያምራል ❤
የ50 cent ቤት መሠለኝ እኮ ❤
እባዬ መጣ አይ ጉራጌ መገድ እካን የለህም😢😢😢
ምርጥ እናት አሏህ ይጠብቃቹ እናትና ልጅ👍💪💪🥰🥰
ድባብ ሲያምእ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ክክ ውይ ፍራት ምድነው የሚኮሻኮሽ አላለም ማሻአሏህ ቦታው ግን በጣም ያምራል
ሲያምር ያሠላም
ረሙ አብዛኛው የጉራጌ መልከአምድር እጅግ በጣም ገራሚ ነው። ቦታውን ግን ወድጄዋለሁ በሚቀጥለው አብረን እንሄዳለን😂
ባመት አመት ያድርሳቹ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህ ቪድዎ በሳቅ ፍርስ ያረገኝ የለም አይ ረሙ 😂😂😂😂😂😂
😂❤
አረ ደደስ ስሲል ገጠረ ናፈቀኝ ኢሻአላህ አራት ወረ ቀረኝ❤
ቦታው በጣም ነው የሚያምረው እረሙን 100ሺ እናስገባው🎉❤❤❤😊❤❤❤❤😊❤😊❤❤❤😊❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ደስ ትትብሮ❤❤❤ዋውዋውዋውዋውዋው ማሻአላህ አገራችን
ማሻ አላህ እናትክ እረዥም እድሜ ይስጣት እኔም አረፋ ገብቼ አላቅም እሻ አላህ የሚመጣው ግን አካባቢው የት ነው❤❤❤❤❤
ላሟን ማሽአላህ በሏት ሁላቹሁንም
ዋዉ የኔ ጉራጌ ደስ ስትሉ የኔዎቹ❤❤❤❤ ግን የግር መገድ ድሮ ቀረ እኮ አገና የት አካባቢ ቢሆን ነዉ እንዲህ ጫካ መንገድ
እናመሰግናለን😍 አስተላለብህ ግን ልምድ ያለዉ ሰዉ ትመስላለህ😂😂😂 ማሻ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቦችህ አመት አመት ያድርስልን መተን አንጣቹ 😍🚶
😂❤❤amin
eremu gin nebsih ayimarim lijun photo😊😊😊😊siyanesaw😊😊😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ የተቢን❤❤❤❤
እረሙይ አላህ እድሜና ጤና ለናትህም ለአያትህም😊ጂኒ አለ እዛእንዳትታጠብ😂
አይ የከተማ ልጂ ከቱ😅😅 የገጠር ልጂ በመሆኔ ሥወድው
ማሽአላህ ሰፈሩ ደስ ሲል ለምለምነው እንዴት እስከዛሬ አያትህን አልጠየቅክም እረሙ ? ለእንግዲሁ ጠይቃቸው ሌላው ሰፈሬ ትዝ አለኝ 😢😢 ጅን እንዳይዝህ ላሉት በአላህ ተጠበቁ በላቸው በአላህ ከተጠበቅን ምንም አይነካን ❤❤ የላሞቹነገር 😂😂😂
pert 2ልቀቅልን😂😂
ወይኔ ደስሣል ሀገሩ ኢላሂ
ማሽአላህ
አቦ ይመችህ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂❤❤
❤😂
ወይኔረሙአሳከኝ አተፈሬ😂😂 ማሽአላልደሲላል