የሰአዳ ልብ ተሠበረ💔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 3 місяці тому +177

    የሀበሻ ወንዶች እንኳን ሁለተኛ አንድ ሚስት አይገባችሁም ነበር መጀመሪያ አንዷን እስኪ አስደስታችሁ ፍላጎቷን አሟልታችሁ ሀቋን ተወጡ እኛ በስደት በሰዉ ቤት መከራችን እየጨሰ ሁለተኛ ሚስት ሲሉ እንደት እንደሚያናዱኝ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 3 місяці тому

      ትክክል

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 3 місяці тому +2

      የኔ ጏደኛ ነሻ እኛ የሠውቤት ሠራተኛ ሁነን እነሡ 2 ተኛ ሚሥት ሢሉ ደሜ ይፈላል

    • @kekii2896
      @kekii2896 3 місяці тому

      ትክክል

    • @FatimaAliየዴሴዋ
      @FatimaAliየዴሴዋ 3 місяці тому +1

      በትክክክክል እሕቴ😢😢😢😢

    • @KouLou-z5c
      @KouLou-z5c 3 місяці тому

      😂

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 3 місяці тому +498

    ፕራንክ ነው የምትሉ በላይክ???

    • @ኩንፈየኩን-ዘ1ነ
      @ኩንፈየኩን-ዘ1ነ 3 місяці тому +5

      ውነትማ መሆን የለበትም😢

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 3 місяці тому +15

      ​@@ኩንፈየኩን-ዘ1ነሲጀመር ፕራንክ ምድነው ፀጉሯን ገልጣ የመጣችዉ ክርስቲያን ናትኮ አገቷ ላይ ጥቁር ክር አለ 😂😂

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 3 місяці тому +1

      አወ ብራክነዉ

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 3 місяці тому

      ​@@zedahmed9371አዉ

    • @Ibrahim-s3h
      @Ibrahim-s3h 3 місяці тому +9

      ሲጀምረ ኘራክ ነው ሙሸረት እዩት እማ ተጫካ የውጣይ ሰይጣን ነው የምትምሰለው ፀጉራ

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
    @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ 3 місяці тому +248

    ክፈቶኛል በዱአችሁ አስቡኝ ቅመሞችየ 😢 3 አመት ሙሉ ደስታ ከኔ ከራቀ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 3 місяці тому

      አይዞሸ ማማዬ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому +2

      አይዞሽ ሀቢበቲ ያልፋል እኔም ቆየሁ ደስታ ካገኘሁ ወላሂ ብቻ እሱያዉቃል አይዞን

    • @weldegebrel6560
      @weldegebrel6560 3 місяці тому +3

      አብሺሪ ውድ አላህ ያስደስትሺ

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 місяці тому

      አብሽሪ ማማዬ

    • @fatumaseid4904
      @fatumaseid4904 3 місяці тому

      የኔ ውድ አብሽሪ

  • @ymdamkmem
    @ymdamkmem 3 місяці тому +79

    አረ ወየው ይሄ ፕራክ በትዳርመሀከል ጥሩ አደለም እምትሉ👍👍👍👍

    • @yawltnanyar
      @yawltnanyar 3 місяці тому

      የመጀመሪያ ሳይነው ቤታቸውን እና ስም የለው ሙኩሽ መቸኮምቸነው አልኩ😂😂😂😂ቱ

    • @Mekdiayalawtesema
      @Mekdiayalawtesema Місяць тому

      የሚደብር ነው አሁን ላይ ንፁህ ፍቅሩን አደፈረሰው 💔

  • @Muna-u5z
    @Muna-u5z 3 місяці тому +13

    የወሎ ወንድ እንኩዋን ለሁለት ቤት ለአንድ ቤት ራሱ አላገባም ሳያቸው ባለጌ ይመስሉኛል🤭

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 3 місяці тому +246

    ሠአዳ የሚዉድ 👍👍👍ያሳየኝ ቤተሠብ ሁኑ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      ❤❤❤ደምሪኚ ❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      አወግን አሰደበዉ ሊያልፍቀን

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому +1

      ይበቃሻል ልጅ ወልዶልሻል😂😂😂😢

    • @KamilaKamila-f8b
      @KamilaKamila-f8b 3 місяці тому

      እረ እደውም ጥሩ ልጂ ናት እኔ ብሆን ጠረሙሱን ነበረ እራሰህ ላይ እምሰብረው😂😂😂😂😂

    • @emanseid6565
      @emanseid6565 2 місяці тому

      ሳአድ ጀግና ጎበዝነሽ .

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 3 місяці тому +230

    እናጥረገርግሀለን አወል ከሰአዳ ዉጭ ማየት አንፈልግም😅😅😅

  • @moamna9019
    @moamna9019 3 місяці тому +66

    ዉነት እዳልሆ ያሰታወቃል ልጀቱ ሙሰሊም አድለቸም። ጀልላጀል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህት

    • @NajateNajate-112
      @NajateNajate-112 3 місяці тому

      ሌላ ዜጎች ሲሰሩት አይቻለሁ እንደዚህ ከዚያ የተሰረቀ ነው አላህን ፍሩ ፕራንክ የውሸት ጥግ ነው ልቦና ይስጣችሁ ውሸትን ለምታስተምሩ ሰወች ጠፊ ለሆነ ብር ብላችሁ

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 3 місяці тому

      እ ተነቃባቸው ድራማ መሆኑ

    • @Ggg-wp4xx
      @Ggg-wp4xx 3 місяці тому

      አቦይመችሽ፣ማስታወቂያነውብርተከፈሏቸው፣አራቸውን፣ያቦካሉ😅😅

    • @fahmecamihammed3617
      @fahmecamihammed3617 Місяць тому

      አቤት አወል ከኪርስቲን ጋር አትጃጃል ሙስሊም እኳን ብትሆን እናምንህ ነበር

  • @zboarzzboarz
    @zboarzzboarz 3 місяці тому +1

    ባአንዱ ጉስል እንጨነት ስደዱበት ይሉታል ይኸነዉ የጎደኛዉ ማሽቃበጥ ወልዶልሻል ይበቃሻል አላለም ዱሮም አንድ ድቃላ ሲይዘን ነዉ የት አባቷ ትሄዳለች እምትሉት 😔 እኔ ብሆነ በጠርሙሱ ነበር እሁለት እማደርግሽ እዳዉም ታግሳለች የኔ ቆንጆ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ 🥀

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 3 місяці тому +1

    አቅምህ ምን ብሎ ነዉ የፈቀደዉ😅😅😅 ሰአዲ የኔ ደረባባ እህት❤❤❤ ዝም በይዉ ለቀልድ ነዉ

  • @nawal5119
    @nawal5119 3 місяці тому +144

    እኛ ሙሰሊም ብንሆንም ሸርአው ቢፈቅድም አባቶቻችን አንድ አግብቶ ሲኖሩ እያየን ነው ያደግነው አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ይመሰለኛል ያሁኖቹሰ ትንሸ ብር ኪሳቸው ሲገባ ሚሰት ይመኛሉ እሰኪ የመጀመርያዋን በደንብ ያዙ መጀመርያ ።

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 3 місяці тому

      ሳህ ወላሂ

    • @rutatube3635
      @rutatube3635 3 місяці тому +2

      መፃፋቹ ነው የፈቀደው ሆይ ወዳቹ ነው የተቀበላቹት

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 3 місяці тому

      ሳህወላሂማግባትቀላልነው

    • @layilalayila175
      @layilalayila175 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ህህህህህህህህህህ😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому

      ​@@rutatube3635የናንተስ ሰባት መቶ ያገባው ነብዩ ሰለሞን😅😅😅ለምንድነው?

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 3 місяці тому +88

    ፕራንክ ነዉ የምትሉ በላይክ😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 місяці тому +1

      ሳህህ😂😂😂😅😅

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 місяці тому +2

      አወ ፕራንክ ነው ልጅቱኮ ክርስቲያን ናት

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 3 місяці тому +1

      አወ ባለፈፈው ያ ወፉራሙ ልጂ ጋራ አርገዋት ነበረ አሁን ደግሞ አረነሱው

    • @HdJej-p1v
      @HdJej-p1v 3 місяці тому

      ቕ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sada-yf8ch6hb8x
      @Sada-yf8ch6hb8x 3 місяці тому

      @@zeharahassen7810 😂😂😂

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 3 місяці тому +197

    ቅድሚያ በደንብ አድርጋችሁ አንዷን አስተዳድሩ በሴት ብር እየኖሩ ሁለተኛ ሚስት እያሉ ይገላፈጣሉ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 3 місяці тому

    😂😂😂😂 ደግ አደረግሽ ሰአዲየ ፍትህ ለኬኩ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 2 місяці тому +1

    አይ ሃገሬ ሶፍት እኳን የምጠርጉበት አጣችሁኪኪኪ የምን መጎራረስ

  • @tube-dt4zj
    @tube-dt4zj 3 місяці тому +20

    ቦርጫም አላለችም የሰማ ብቻ ላይ ያርገኝ😅😅😅😅

  • @dddbwjrchrsbrtfn3038
    @dddbwjrchrsbrtfn3038 3 місяці тому +52

    ኤጭ የዛሬ ወንዶች ሁለት ቂያሪ ሱሪ ሳይኖራቹ ሁለተኛ ሚስት ስትሉ ታስጠላላቹ

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 3 місяці тому +24

    ማስታወቂያ ነው የምትሉ👍👍

  • @applered4091
    @applered4091 3 місяці тому

    ወላሂ እኔ ብሆን በርበሬ በጥብጨ ነበር የምደፉባችሁ😂😂😂😂😂😂ደፋር ሰአዳየ ጎበዝ❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому +1

    ይህ ፕራንክ ነው ውዶቸ ሲጀመር ክርስቲያን ናት ልጅቱ እሽ ግን አቅም ካለው ሙስሊም ቢገባ የተፈቀደ ስለሆነ ችግር የለውም ❤❤❤

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 3 місяці тому +32

    ደግ አድርጋችኋለች ሰአድ የኔ ቆንጆ 100% ሸጡራ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 3 місяці тому

      ቦርጫም አላለችም

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 3 місяці тому

      ቦርጫም 😂😂😂😂

    • @kadeiyh9651
      @kadeiyh9651 3 місяці тому

      😂😂😂​@@Zdweloyewa

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 місяці тому +65

    አንተ ከዩቲቭ ሺቀላ ሳትወጣ ሁለተኛ ሚስት አላለም ደባሪ ናችሁ ደነዞች ሁላ
    ድራማ ነው እምትሉlikeአሳዩኝ

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 місяці тому +51

    አቦ ጀግና ነሽ ሰአድይ እደው እሶን ነጫጭተሽ ነጫጭተሽ ብለቄያት ሀታ ለፕራንክም ቢሆን በባልሽ መደራደር የለም

  • @almanal1229
    @almanal1229 3 місяці тому

    ልጅ ወልደሻል ይበቃሻል አላለም ላተ ቀልድ ነዉ ትዳር አደል ወደል 😡ሰአዲ አይዞሽ❤

  • @ማህረብ
    @ማህረብ 2 місяці тому

    ወንድ አጣችሁ ይመስል በሰው ትዳር ትገባላችሁ የወንድ ጠፍቶ ነው አላህን ፍሮ ሴቶች ሰአዲ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ኢንሻ አላህ ምናልባት ለካይር ነው ዱኪ አርጊ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 3 місяці тому +17

    ሰአዲየ ጎበዝ እሰይ ደግ አደርግሻት❤❤በዚህ በኑሮ ወዲነት እኳን ሁለት አንዲቱንም ባሰተዳደራቺሁ😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በሳቅ ገደሉኝ

  • @SonySony-k4y
    @SonySony-k4y 3 місяці тому +10

    እህ ጀግና እድች አይነት ልጅ ሣይ እደት ደሥ እደሚለኝ የምን መነፋረቅ ነዉ😂😂😂😂 ወላሂ ጎበዝ ነሽ 😮😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Fjf-m2c
    @Fjf-m2c 3 місяці тому +12

    አወልና ሰአዳ ጎደኞቻችሁን አስታርቆቸው በአላህ የዙዙን እናትና ማሜን

  • @Ekram475
    @Ekram475 3 місяці тому +5

    እመዋ ሰአዲ ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 3 місяці тому

    አየ ሀበሻ😂😂 ተግማማቹህ😮

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 місяці тому +12

    ይህን እያየን ላጤነት ይለምልም😂😂ከምር ሰአድየ ትበዛብሀለችጅ አታንስብህም

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 3 місяці тому +24

    ፕራንክም ብሆን ያናደል እንኳን ለሷ ለተመልከችም በጠም ምደብር ናው በለትራሮች በትደራቹ አትቀልዱ ክብር ይኑራቹ ስትለጥፍበቹ እንዴት ደስ እንደለኝ 🎉

    • @indind8657
      @indind8657 3 місяці тому

      አረ በሳት ዴስ አለኝ አላልሽም😂😂😂😂🎉😅😅😅

  • @rahima1683
    @rahima1683 3 місяці тому +72

    ላይክ አርጉኝ ሀይቅ ነፍቆኝ ነዉ👍 😔😌

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 2 місяці тому

    ሰአዴ ጀግና ነሸ። ፈቱ። አበለሸች 😂😂😂😂😂😂😂

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 3 місяці тому

    እሠይ ደግ አረገችህ 😂😂😂😂😂 የምን መረጋጋት ነዉ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 місяці тому +24

    ደሞይች ምዲነች የተላጠች ሙዝ። ሠአዲየ የኔ ፈልቅልቅ አትጃጃል አወል

    • @Sojoo-s9f
      @Sojoo-s9f 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @Zinat-sm9st
      @Zinat-sm9st 3 місяці тому +1

      ልፀፍ ስል ያንችን ኮሜት አየሁ በረካ ሁኒ ልጅ ይውጣልሽ ወልደሽ ሳሚ
      ደሞ ፀጉሩዋን በደንብ በሸፈነች እንኩዋን
      እኛው አስተዳድረን እኛው ቤት ሰርተን እኛው ተገብቶብን ሆሆሆሆሆሆሆ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 місяці тому +1

      @@Zinat-sm9st አሚን ዉደ የማታ እጀራይስጥሽ

    • @Zinat-sm9st
      @Zinat-sm9st 3 місяці тому

      @@LolLol-d5d አሚን ያረብ ለሁላችነም ይስጠን ውደ

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 3 місяці тому +19

    ልቀቀኝ ቦረጫም አላለችም አይ ሳአዲየ ደግ አረግሻቸው አወል ሁለተኛ ማግባት ይናፍቅሀል

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 3 місяці тому +14

    ባልየው እና ጎደኛው በጣም ድል መሀይም ናችሁ።

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 3 місяці тому

    😂😂😂😂 አይ ሰአዲ ደግ አረግሽ 😊

  • @hayatseid4454
    @hayatseid4454 2 місяці тому

    ንግግርህ እራሱ ይዘጋል 3 ቀን ጓ ገጭ ብላ ትገባለች አላለም ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ትዳር ክብር ነው ክፍተት ካስገባህ ይፈርሳል

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 3 місяці тому +6

    ሳእድዬ የኔቆጆ ጀግና ደግ ረሺላቸው ወላሂ በሳቅ ግን አቦል የምርህነው ፕራክነው አረ የምረህከሆነ ተሳስተሀል ወላሂ ሳእድን የመሠለች ሚሥት እያለችህ ሌላ እስኪ መጀመሪያ 1 አሣምራችሁ ሀቋን ጠብቃችሁ ኑሩ አይወዶች ዘለው 234 ሚሥት ይመኛሉ ቱቱቱ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 місяці тому +26

    ፕራንክ ነው 100% እውነት አደለም እውነት ቢሆን ልጂቱ ሙሥሊም ትሆን ነብር ግን እሡዋ ክርሥቲያን ነች

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 3 місяці тому +7

    እስይ ጎበዝ ደግ አርግሽው ፕራክም ቢሆን የኢት / ወዶች አድ ሳያስተዳድሩ ሁለት 😂

    • @ftff2963
      @ftff2963 3 місяці тому +1

      በጣም😂😂😂😂🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 3 місяці тому +2

    ክክክክክክ ሰአዲ ነጫጨቻት እኮ ጎበዝ

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 3 місяці тому

    ልቀቀኝ ቦርጫም 😂😂😂😂😂 ኧረ ሰአዲ አሳቅሽኝ

  • @tube703
    @tube703 3 місяці тому +28

    ወየው በሳቅ ወላሂ ልቀቀኝ ቦርጫም😂😂😂😂 አይ ሠኣዲ የዛሬው ያበደ ነው

    • @zeinab554
      @zeinab554 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂 ግን እኮ ዉሽት እንደሆነ ይለኛል እንዴት ነው ሃይማኖት እራሶ አንድ አደለም

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 місяці тому

      እንደማመር

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 3 місяці тому

      ክክክክ በኮሜት ተዝናናሁ😂😂

    • @RahmaMohammed-k8p
      @RahmaMohammed-k8p 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @jameelauae3204
      @jameelauae3204 3 місяці тому

      🤣🤣🤣

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 3 місяці тому +11

    የኔ ጩጭ
    ልጂቱ ሰታምር የኔ ልእልት እግዚአብሔር
    ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 3 місяці тому

      እች ዱመት ነው የምመሥለው

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 3 місяці тому +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ ሰይድ ኡፍፍፍፍፍ እሚደረብ ሰው ሁሉን ችሎ ነው አላለም

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ. ስታስጠሉ. ጥሩ. ቀልዳችሁዋል. አቅሜ አቅሜ ፈቅዷል አትበል. ልፍስፍስ. እኛ ብዙ የምናውቅነው. ድራማው ግን ደስ አይልም. ሌላ ሀሳብ ቀይሩና. ስሩ. ሰዓት ጀግና ሴት ነች የሴቶች ተምሳሌት

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 місяці тому

    ሠይዲ ተብየው ደሞ ጂልነህ ልበል ልጂ ወልዶልሻል ይበቃሻል አላለም ትዳር ማለት ልጂ መውለዲብቻአደለም ቁምነገር በስነሥረአት ማሣደግ እናለቁምነገር ማብቃትእጂ ለመውለዲ እማ እበትም ትል ይወልዳል 😢

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 місяці тому +15

    እደዚህካልሆነ ላይክናሼርእይታአይኖረውም😂😂😂😂አሪፍድራማነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ. ውደ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 3 місяці тому +15

    ክክክ ደህና ሥራ ይዛችሆል እደዚህ ካልሆነማ እዉነተኛ ዩትብ የሚሠሩ አንከተለም😅

    • @ኢለሀምእብራሂም
      @ኢለሀምእብራሂም 3 місяці тому

      ሳህ የምር😂😂😂😂

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 3 місяці тому

      እኮ እዴሩታ እና አብርሽ በፈጣጣው ሠውን ሲሠክሱት ነው ግርርር እሚለው😂

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 3 місяці тому

      @@sofiyakonju221 እኮ ወላሂ የነዛሥ የከፋነዉ እደትያሁሉ ማሥመሠል ያሁሉ ዉሸት ኧአ ህዝቡን አጭበረበሩት

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 3 місяці тому

      ​@@sofiyakonju221ሳህ😂😂

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 3 місяці тому +12

    የኔ ልዕልት ሠአድን🥰🥰 የመሠለች ሚሥት አጥብቀህ ያዝ ተንከበከባት ጀግና ሠአድ ደግ አረግሽዉ ሥረአት ይኑርህ አወል የኔማር ሚጣየ አላህ ያሣድጋት ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ኢክሩየ ደምሪኝ

    • @ekramali6409
      @ekramali6409 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ ዜድ

  • @MarianDuyad
    @MarianDuyad 3 місяці тому

    ደሞ አፎን ሞልታ ፍቅሩ አስገዲዶኝ ሥትል አታፍርም ወዶች አልቀውብሺ ነው ባለ ትዳር ወዲላይ ወጣሺው

  • @SeadaFentaw-i4w
    @SeadaFentaw-i4w 2 місяці тому

    ደግ አደርገችህ ልጂቱን ነበር በጠርሙሡ አናታን የምላት😂😂

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 місяці тому +31

    😂😂😂😂የኔ ጀግኒ ሰአዲ ቆጆ እሰይ ደግ አረገሺቸው ይገቢቸሆል ከሰአዲ ወጪ ወደወጪ አወል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ራቢየ ደምሪኝ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሺ

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu 3 місяці тому +4

    ገበያ ቀዝቀዝ ሲልባቸው የሚፈጥሩትአጀዳ ገበያቀዝቀዝሲልባቸውየሚፈጥሩትአጀዳ በርቱ😂

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 3 місяці тому +12

    እሠይ ደግ አደረግሽው አይዞሽ ሠአድየ አንችም ተበቀይው😂😂😂😂😂

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😂😂😂😂ጎበዝናት😂😂 ደምሪኚ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 3 місяці тому

      ፍሩሽ ቀይሪ መጀመሪ እና እንበረተሽለን የረሱሽ አዱሪጊ​@@የሀይቋ-21

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 2 місяці тому

    ነናተስ ከፋ ምን ጉድ ናችሁ ሙሲልም ከምሆን ብሞት እመርጣለሁ እግዛቤሄርን ምን አጣክ ከልጅክ እናት እግዞ ሞቸ ብቀበር ይሻለኛል እንደዚክ አለ ትዳር ከሚኖረኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ይሁንለብጎነው
    @ይሁንለብጎነው 2 місяці тому

    ሁላቸውምአውቀውነውክክክ😂😂😂😂ቦርጫሙሰውየአሳዘነኝ😢

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 3 місяці тому +47

    የምር ሰአድ አድናቂሽ ነኝ እሰይ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 3 місяці тому +36

    ደግ አደረግሽ የምትሉ ሙስሊሞች አላህን ልትፈሩ ይገባል ሀቅም ካለዉ ካስተዳደረ ያግባ የፈቀደለት እድያገባ አላህ ነዉ
    የመጀመሪያቱ ብትጨረጨርም ማግባት ከፈለገ ያገባል በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን ሰዉ መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል ብለዋል ስለላሁ ወአለይሂ ወሰለም

    • @LinurLawalakut
      @LinurLawalakut 3 місяці тому +8

      ይመስለኘኘል አንቺ ሰስብሽ ሁለተኘ ምስት ነሽ ወይም ደግሞ በለ ትደር ወንድ እየበረርሽ ነው አለህ የፈቀደው በምክንየት ነው

    • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ
      @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ 3 місяці тому +1

      በትክክል​@@LinurLawalakut

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 3 місяці тому +3

      @@LinurLawalakut ታስረጂኛለሽ ምክኒያቱን የፈቀደበትን ከማስረጃ ጋ ባይሆን አድርጊዉ እና ከዛን እናያከን ለንገግርሽ ለአፍሽ ምግብ ብይበት ስድ
      ድሮም ከጃሂል ሴት ኸይር አይጠበቅም

    • @LinurLawalakut
      @LinurLawalakut 3 місяці тому +3

      ቅድሚየ እህል አንተው ጉረሺ ምክንየቱም መጥፎ ከፈሽ የወጠው አንቺ ነው በምክንየት ነው የልኩትመ አንቺ ድነኛ ከሆንሽ ተውቅየለሽ አለህ ሲፈቅድ አረት የትሞች እዲረዱ በል የጠች ሴት እንድተገኝ ነው እጂ ሀብት ከለው ሰውዬው እነሱንም ጭምር እድየሰተደድር እንጂ የንደን ሀቅ ሰይወጠ ሌለ መደረብ ምን ይሉተል አሁን በለነበት ዘመን አቅም የለቸው ሴት አይደርቡም የሚደርቡት ለፈቅር ብለው ሰይሆ ለጥቅም እደሆነ ሁለችን እነውቀለን

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 3 місяці тому

      @@LinurLawalakut አቺ የሱልብ መርምረሽ አዉቀሻል አሁንም መልካም ንግግር ሲደቃነዉ ብለዋል እረሱላቺን አለይሂ አሰላቱ ወሰላም
      ስለዚህ መልካምን ተናገሪ
      እኔ የተናገርኩት ሀቁን ነዉ ለምን ያምሻል አቺ በቃ ያግባ አያግባ አቺን ምን አገባሽ በነሱ ህይወት አትግቢ ካዘንሽላቸዉ ዱአ አድርጊላቸዉ በምሰግጂ ሰአት አለቀ እዚህ መተሽ አታለቅልቂ እደ እርጎ ዝብ ቻዉ

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 3 місяці тому +5

    ደግ አደረገቻችሁ ሳዐዲ አድናቂሽ ነኝ ክክክክክ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      አመት ደምሪኝ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 3 місяці тому +2

    አቅሜ ፈቅዷል ይላል በቤት ኪራይ ተቀምጦ እረ ወንዶች ወዴየት እዬሄዳችሁ ነው እረ ኔ ትዳሬ አስጠላኝ

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 3 місяці тому

    አፈር ግባ ምንየመሰለቺዉን የጅን ጓደኛ የመሰለች ናት ሰአድየኔ ቆጆ አይዞሽ የቀርበት እጂ አይቀርብሺም

  • @ZabibaAdem
    @ZabibaAdem 3 місяці тому +42

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 3 місяці тому +27

    የተመታህ ይህን ያህል እሷን ለማበሳጨት የሄዳችሁበት ገረመኝ ሱፉ ወደ ኬክ ተቀየረ👏👏👏👏

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 місяці тому

      እንደማመር እህት

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 3 місяці тому

      ምክክር ነው 9 ደቂቃ ከ 38 ሰከንድ ላይ ሳቋ ሊያመልጣት ነበር የምክክር ነገር እኛን አትሸውዱም

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 місяці тому

      ​@@susuethio-h3uአቤት አስተያየት ክክክክክክ

    • @A.w-55
      @A.w-55 2 місяці тому

      @@susuethio-h3u😂😂😂

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 3 місяці тому +11

    ደግ አረግሻት የኔ እህት😅😅😅😅😅😅 ነጫጨቻት እኮ 😂ክክክክክክ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂 ብጫጨቀቻት 😂 ደምሪኚ

    • @HoHi-e2n
      @HoHi-e2n 3 місяці тому

      🎉ክክክክክክክክክ

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid9007 Місяць тому

    ክክክክክክ እያወቅስ ነው እደ ያገባሽው አላለችም ሳኣድ ክክክክክክ

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 2 місяці тому

    ይሄነገር ፕራንክ ካልሆነ ሑሉም ባለጌ ናቸው በተለይ ይሄ ቦርጫም ለምን እጃን የዝካት ደህና አርጋ ታሻት ነበርሙሽራነኝ በዩ ደሞ መጀመሪያ ሡሬ ቀይር ምድረ ገጠሬ😊😊😊

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 місяці тому +24

    አላህ የፈቀደላቸውን እኛ አምነን የማንቀበለው ነገር ቢኖር ሁለተኛ ሚስትን ነው

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 3 місяці тому +5

      ኧረኤባክሽአንዶን ማሥተዳደር አቅቶት በሤትብር እየኖረ ሁለተኛ የምንቀበለዉ ጉድ እኮነዉ

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 3 місяці тому

      ትክክል​@@sadaahmed252

    • @afR-y9s
      @afR-y9s 3 місяці тому +1

      አላህ እኮ 2 3 4 ታለ ቡኋላ ፍትሀዊ አለመሆንን ተፈራችሁ አንዷን አግቡ ወይም በእጃችሁ ውስጥ ባለች ባሪያ ተብቃቁ ላለመበደል የቀረበ ነው ይላል

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 3 місяці тому

      3እና 4 እኮ አርብ ብቻ ያግባ የሀበሻ ወድ እኮ 1ቱንም በፍቅር ማስተደር አይሆንለትም

  • @samutube8551
    @samutube8551 3 місяці тому +5

    ፖራክ ነው ግን እሄ ጠጋጠጋ ሰአድየ ጠበቅ አድርገሺ ያዥ ባልሺን 😂😂😂😂😂

  • @fatumahusen-ki4kt
    @fatumahusen-ki4kt 3 місяці тому +12

    ደግ አደረገችህ የሀበሻ ወንድ እንኳን ለ2እና3 ለአንዷስ መች ይሆናል አላህም አራት አግባ ሲልህ የማትችል ከሆነ አንዷበቂህ ናት ብሎሀል 4የሚለዉን ብቻ አትዩ ወንዶች

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 3 місяці тому

    ሙስሊም አደለችምደ ፀጉሯነ ለምነ ትገለጣለቸ ቶባ

  • @ZeburaAhmed-xw9yw
    @ZeburaAhmed-xw9yw 3 місяці тому +1

    ያለማካበድ አንገመስም እንጅ ግማሽ ግማሽ ሴት ነበር እሚደርሳችሁ እንኳን 2 3 ራሳችሁን እንኳ እማታስተዳድሩ ወንዶች ሹ ሀዳ

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 3 місяці тому +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እና ለሙስሊሞች ጥያቄ አለኝ... ብዙ ጊዜ ሳያችሁ ወንዶች ከሚስታቸው ወይም ከቅርብ ዘመድ ውጪ የሴት እጅ መጨበጥ አንኩኣን አይችሉም ሴቶቹም እንደዛው.... ከዛ ደግሞ አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ሚስት እንዲያገባ ሀይማኖታችሁ ይፈቅዳል ሁለቱ ትንሽ አይጋጭም? የማስተዳደር አቅም ኖረውም አልኖረውም አንድ ወንድ እንዴት ከሁለት ሶስት ሴቶች ጋር እንዲተኛ ይፈቀዳል ይሄ ከሀይማኖትም ከባህልም ከሞራልም ያፈነገጠ አይመስላችሁም?... አንድ ሰው ገንዘብ እስካለው ድረስ የፈለጋትን ሴት የማግባት እድል መስጠት በገንዘቡ እንደፈለገ እንዲሆን መፍቀድ አይሆንም? የዚህ አላማው ምንድነው ምናልባት ሀይማኖትን ማስፋፋት ከሆነ አላማው ሀይማኖትን በማስፋት ሰበብ ለዝሙት ህጋዊ እውቅና መስጠት አይሆንም? ብዙ አውጥቼ አውርጄ ባስብም ምንም አይነት የሚታረቅ እና ተቀባይነት ያለው ሀሳብ ሆኖ ስላላገኘሁት ነው መልስ ካላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 3 місяці тому +2

      እኔ በውስጥ አግቼ ሁሉንም አብራርቼ ብነግርሽ ደስ ይለኛል

    • @RahmaAhmad-kx8kc
      @RahmaAhmad-kx8kc 3 місяці тому +6

      በእስልምና ሀይማኖት አንድ ወንድ የማስተዳደር አቅሙ ካለሁ እከ አራት ተፈቅዶለታል እኩል ሊያስተዳዳድር ምንም ነገር ሳያበላልጥ በእኮል ሊያኖራቸው አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በቁርአን ነግሮናል ነብዩ መሀመድ አግቡ ውለዱ የውመል ቂማ ኡመቶቸ ብዙ እድሆኑልኝ ብለዋል

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 3 місяці тому +6

      በክርስትናስ ነብያት ብዙሚስት ያገቢነበር ለምን አገቡ

    • @hawletali-gm2dc
      @hawletali-gm2dc 3 місяці тому +6

      ዉድ ጥሩ ጥያቄ ነዉ አሁን ላይ ያሉ ሙሰሊሞች የሚያገቢት በትክክለኛዉ አይደለም በትክክለኛዉ ቢሆን እኔም እፈቅዶለሁ ሰለተፈቀደ ብቻ ነዉ የሚያገቡት ግን መሰፈርት አለዉ ገንዘብ ሰላለዉ ብቻም አይደለም
      ምስሌ ባልሺ በጣም ገንዘብ ኑሮት አንድት 5 ልጆች ባልዋ የሞተባት ልጆወችዋን የምታበላዉ ያጣችን ሴት ቢያገባ ለአንችም ለሱም ሀሰናት አለዉ ሌላዉ ደግሞ መዉለድ የማትችል ባል ያጣችዉን እህትሺን ቢያገባት ምን ችግራዉ እና ሁሉም መሰፈርታለሁ እንጂ አማርጠህ ገንዘብ ሰላለዉ ብቻ አይደለም ሀታ ሎላ ሰታገባ ከመጀመርያዋ የበለጠች ማግባት የለበትም ለምን የመጀመርያዋ መጎደት የለባትም እና የሰዋን ሀቅ በደቢ መወጣት አለበት እናም ነቢያችን ያገቡት እየመረጡ አይደለም ባልዋ የሞተባትን : የተቸገረችዉን የሚያገባት ያጣችዉን እድሜዋ የሆደዉን ብቻ በትንሹም ቢሆን ይገባሻል ቢየ አሰባለሁ ማወቅ ከፈለግሺ
      አንብ ማወቁ አይከፍም

    • @LinurLawalakut
      @LinurLawalakut 3 місяці тому

      እሱ ትክክል ነሽ እኛ ሙስልሞ አውጀው የገበሉ ስቶቹ አሉ በዙሙት የሚጨመለቁ አቅሙ ከሌለ አጥየት ከተመሰረተ እንደ ሚሸል የወል አለህ ወንዶች እንደሆነ ኪሰቸውነ ሆደቸው ሲሞለ ሴት መመኛተቸው አይቀር ነው

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 3 місяці тому +5

    ተዛሬውስ ጫንያለነው ወላሂ ሁለተኛ ሚስትሲባል ያቀጠቅጠኛል😮 ምነው የምወደውን ላጋራእደ ሆ😂ተርፈሀል ላጥረገርግህ ነበር አወል😊

  • @ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ
    @ዘይነብአህመድ-ለ9ኘ 3 місяці тому +37

    ሥአድን ግማሿንም አታህልም😅😅😅😅😅😅

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому +2

      ፖራክነዉ እህቴ ለሠዉ ሥሜት መጠቀቁ የተሻለ ይመሥለኛል 🙏❤

    • @mekyahussen5808
      @mekyahussen5808 3 місяці тому +7

      አይባልም ሁሉም የሰው ልጅ ቆንጆ ነው

    • @MohammedAbdu-c7k
      @MohammedAbdu-c7k 3 місяці тому

      እቃዋ ምርጥ ነው😂

    • @ftff2963
      @ftff2963 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 3 місяці тому

      በምን ታውቃለህ​@@MohammedAbdu-c7k

  • @ZemuH
    @ZemuH 2 місяці тому

    ደግ አረገች እኔ ብሆን ከፊትህ ባለው ጠረሙስ ነበረ የምከሰክስህ😂😂

  • @ፋፊየረሱልአማና
    @ፋፊየረሱልአማና 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ብሆን ወላሂ ሁለታቸዉንም ጋዝ አረከፈክፌ ነዉ የማቃጥላቸዉ በተኑበት

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 3 місяці тому +40

    አወል ስረአት ያዝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 3 місяці тому +8

    እሰይ እንኳንም ደግ አረገቻችሁ ሠአዲ ጀግና ለቀልዲም ቢሆን ያሥጠላል😢😢😢

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 місяці тому +7

    እኔ ግን ሁለት እሚያገቡ ዝሙት ነው የሚመስለኝ ጎረቤቶቻችን ሙስሊሞች አሉ ግን ከአንድ ውጭ ሲያገቡ አይቸም አላውቅ

    • @hm3674
      @hm3674 3 місяці тому +3

      ዝሙት አይደለም አንዷንም የማሥተዳደር አቅም የላቸውምንጅ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 місяці тому +1

      ዝሙት አይዴለም ውዴ ግን ለሀበሻ ወንድም አንድት ብቻ በቂውነው አቅማቸው አይፈቅድም ያንዷንም ሀቅ አይዋጡም

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid 3 місяці тому

      ዝሙት የሚባለው ያለኒካህ ሲሄዱነው ያእኒ ውሽማ ምናምን የሚባል ነገር ገባሽ በእስልምና እስከ4 የተፈቀደበት ዋነኛው ነገር ደግሞ በዝሙት እንዳይወድቁ ነው.

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 місяці тому

      አረዳድሽ ተሳስቷል. አላህ ሀላል አድርጎልናል አላህ ቸር ነው

  • @ዩሰራ
    @ዩሰራ 3 місяці тому

    በትክክል ፍራክ ነው በዛ ላይ ልጅቶ ካፋር 😊

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 3 місяці тому

    ደህና ሜካብ ቀብታቹሀለይ ጀግና ናት ክክክክክ

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 3 місяці тому +6

    ሲጀመር ፕራክ ነው ምክንያቱም ልጅቷ ክርስቲያን መሰለችን አገቷላይ ክር አለ ደሞም ፀጉሯም አልተሸፈነ አብሽሪ ሰአዲ እውነት ለመናገር ያናድዳል እኔ ብሆን እፊታቸው ያለውን እቃ በሙሉ እሰብረው ነበር

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 3 місяці тому +16

    ማትተዋቂያነው ልጂቱ ደግሞ ልጂቱ ካፊር ነው እምትመስል

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 3 місяці тому +3

      ቆይ ክርስቲያን አትሉትም ወይ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому +1

      ይህ ዩትብ ኑነው ይሽቅሉ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 місяці тому +3

      ​@MangsetEsheteከሙስሊም ውጭ የሆነ ካፍር ነው ስሙ

    • @rggdhhd2248
      @rggdhhd2248 3 місяці тому

      @@ተሽንፍአለው ይወላህ ንገሪልኝ እማ

    • @adenategene101
      @adenategene101 3 місяці тому

      ​@@MangsetEshete ❤❤❤

  • @fhussen
    @fhussen 3 місяці тому +20

    አወልናሥአድን የሚወድ❤😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ፋፊየ ደምሪኝ❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 місяці тому

    ኧረ አተናደን ሆ ፖራክም ቢሆን ያናዳል 😂😂 ነግሪታለሁ አላለም 😂😂

  • @Ameenath-e8y
    @Ameenath-e8y 3 місяці тому

    ጂኒ የመሰለች መጀመሪያ ጠጉርሽን ሸፍኚ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 3 місяці тому +9

    የቤቶች ድራማ ትርፌ ትዝ አለችኝ ባሏ አግብቶ ሰርጉን የበጠበጠችው ትዝ አለኝ🤣

    • @TaibaMOHAMMAD-w4e
      @TaibaMOHAMMAD-w4e 3 місяці тому

      ሣህ😂

    • @Mulutahtaka
      @Mulutahtaka 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😢😊😅

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 3 місяці тому

      በጣም ክክ

    • @zed8788
      @zed8788 3 місяці тому

      አወ ያቺ ወንበሩን ባፍጢሙ የደፋቸው😂👇👇

  • @AsmaAlali-u6r
    @AsmaAlali-u6r 3 місяці тому +8

    ከስአዳ ውጭ ወደውጭ እሷኑ ተከባከብ

  • @safiya3794
    @safiya3794 3 місяці тому +6

    ደሞም ካፊ, ,,,,,ነሽ እዴ ሙሽራ ተብየዋ ወዶች ጠክሩ የኑሮ ውድነቱ አልታየኝም

    • @Hset296
      @Hset296 3 місяці тому

      ዘጊ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 3 місяці тому +1

      አንችራስሽ ነሽ እምነትየለለሽ ባለጌ።

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому

    ይሄ ዕረቶ እንደት ይናገራል ደግ አረገችህ ይመቻት ወላሂ እፉፉፉ💪💪💪💪

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅 እኔ ወለህ እንደንዝህ አይነት ቀልድ ብቀረ በይነኘ ምክንየቱም እኔ በሌ ለቀልድ ረሱ ስነገር ይቀየየረለዉ አይስመመኝም የሆነ ቀን መለእከ ከትቦት ብሰከስ ቀልድ ቀይር ይለወለዉ 😅😅

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 3 місяці тому +16

    ጀግና. ሰአድ. ደግ ለወሻቸዉ

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 місяці тому +4

    ማስታወቂያ እየሰሩ ነው

  • @efrahmuhmed2833
    @efrahmuhmed2833 3 місяці тому

    ደፋር😮😮😮ኮካውን ነበር አፍንጫቸውላይ መከስከስ😂ስአድ እደውም ትግስተኛናት❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 місяці тому

    ያለመፈንከቷም አስተዋይ ናት❤🎉

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 3 місяці тому

    አይ ፕራክ ክክክክክ ይችን ጨብራራ በሳአድ ቦታ ቱ ግን ታገሽ ናት ሳአድ አይሻብኚ እንጅ በጠርሙሱ ነበር የምላት ሳአድ አድናቂሽ ነኚ ግን ፕራክ ነው በትዳር መልድ ታው አላህን ፍሩ