እንኳን እኔ አንተም Hanna Belachew Amharic Gospel Song

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • እንኳን እኔ አንተን
    አንተም እኔን ወደሀል/2*
    ከነሐጥያቴ ከነእድፌ ከነድካሜ ወደኸኛል
    እንኳን እኔ አንተን
    አንተም እኔን ወደሀል
    ራስህን ስለሀጥያቴ ስትሰዋልኝ
    ርቄ የነበርኩትን አንተው ስታስጠጋኝ
    ሸክሜን አራግፈህ ሰው ስታደርገኝ
    እድፌን አጥበህ ጽድቄ ስትሆነኝ
    ከእቅፍህ አልወጣም አልኩኝ
    ከቤትህ አልወጣም አልኩኝ
    ምህረት ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁ ከፍጥረቴ የቁጣ ልጅ
    ምህረት የተገባት ብለህ ካልከኝ ከወደድከኝ ከመረጥከኝ
    ይኸው ምስጋናዬ
    ይኸው ዝማሬዬ
    ይኸው መስዋዕቴ
    ይኸው ደግሞ ክብሬ
    ይገባህ የለም ወይ

КОМЕНТАРІ • 70