Track 13 Samuelin Enka | ሳሙኤልን እንካ | Aster Abebe Vol 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Місяць тому +1341

    ቆይ እንዳትታዘቡኝ ጌታን አጋንኜ አይደለም በቃ ቃላት አጣው ልክ በሌለው ተባረኩበት እና ጮኩኝ............ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ምን ልሆን እንደሆነ ግን አልገባኝም ግን በፍቃዱ ሰረገላ እንደ እንደተሳፈርኩ እሱን ተረድቻለው …..ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....💎🥁🪘🎧🪈🎻🎬🎺🙌🙏🏽🪇🪕🪗🎤🎸🎹🎷🎻💎💎💎💎💎

    • @derartuderese3166
      @derartuderese3166 Місяць тому +16

      Suraye love you❤

    • @genetgirm3649
      @genetgirm3649 Місяць тому +25

      ማንም አይታዘብህ እንኳን በዛልህ

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 Місяць тому +18

      ሱራዬ ኧረ አንታዘብህም እዚህም እንደዛው ነው

    • @paul-lighter
      @paul-lighter Місяць тому +11

      Sure tebarek be iwunet u are humble servant, u always get u encouraging gospel singers I love u my man stay blessed. idilenya nek

    • @mahlet5
      @mahlet5 Місяць тому +27

      ማንም አይታዘብህም። እዚም እያበድን ነዉ

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel Місяць тому +376

    እህታችን አስቱ በእንቺ ሆኖ ላገለገለን ጌታ ክብር ይሁንለት🙏 ቃላት አጥተናል እንወድሻለን ።

    • @Tomno319
      @Tomno319 Місяць тому +12

      ለአንተም ቃላት ያጥረናል እንወድሀለን❤

    • @RuthAlemu-e5j
      @RuthAlemu-e5j Місяць тому +2

      Uletachum geta eyesus yibarkach 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤

    • @eyerusalemtagesse9475
      @eyerusalemtagesse9475 17 днів тому +2

      You are also one of our blessing, We Love you!!!!!

    • @SenafekshKebede-dw9yq
      @SenafekshKebede-dw9yq 16 днів тому

      😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @kibruzenebe6864
    @kibruzenebe6864 Місяць тому +426

    ከባድ የውሳኔ ደቂቃ ላይ እያለው መዝሙር ልስማ ብዬ ስገባ ድንገት የመጀመሪያ ገጽ ላይ ይህን መዝሙር አገኘውት በቃ "ሳሙኤሌን ሰጠውት " ከእግዚአብሔር በጸሎቴ ብዙ ተቀብዬ ነበር በጸሎት #መስጠትም የጸሎት መልስ ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @betelhemdemeke2064
      @betelhemdemeke2064 Місяць тому +3

      Egziabher yirdan❤❤

    • @elsh11
      @elsh11 Місяць тому +1

      🙏🙏🙏

    • @TaresaNanesa-d1j
      @TaresaNanesa-d1j Місяць тому

      ❤❤

    • @MartiGg-z2r
      @MartiGg-z2r Місяць тому

      Zmensh bbzu ybark zmensh babatu ylk btam new ymtgrmgh kabatsh ymtkbybt menged menfs ymtsmambt tbarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsadesalegn6289
      @elsadesalegn6289 Місяць тому

      ❤❤❤ emgerm mezmure

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys Місяць тому +380

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንቺ መዝሙር ቁጥር1ን ስሰማው ሁሌም እገረማለሁ ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው አሁን ደግሞ እጅ በአፍ የሚያስጪን ዝማሬን ጌታ ባንቺ ሸጠን ❤ ሁሌም ቅኔ ከአፍሽ ይፍሰስ ተባረኪ ❤ በብዙ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ የአባቴ ልጅ🤩🤩🤩

    • @eyugirma1472
      @eyugirma1472 Місяць тому +14

      ኦርቶዶክስ በዝህ መልክ ያወራል እንዴ???

    • @bezzaabate5615
      @bezzaabate5615 Місяць тому +5

      ኦርቶዶክስ እንደዚህ አይጽፍም

    • @eshetuatnafe6073
      @eshetuatnafe6073 Місяць тому +2

      ወደ ጌታ ነይ

    • @STUDIO-forpassion
      @STUDIO-forpassion Місяць тому +5

      @@eyugirma1472መልካም ምስክርንት በዚህ ልክ ከዚህም በላይ መናገር የዚህ እና የዚያ ሃይማኖት አይልም እኮ..

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Місяць тому +4

      Tebareki yene ehet! Des yemil mesekerent new. We worship an amazing God!

  • @GaeraChanyalow
    @GaeraChanyalow Місяць тому +641

    I can't believe my ears is that really am listening this song... i have been wishing that she made it song since i saw aster signing in the street whith her friends i even whish if can tell to do it😭 finally today dreamcome true🙏, lost my soul in it's message🥰🥰😭😭😭...mostly the way the explain about samuel his mother. i just love it ❤❤

  • @-revelationtube142
    @-revelationtube142 Місяць тому +234

    አሁን እንጀራ እና አሳውን የያዘውን ልጅ ለኢየሱስ ለመስጠት ስለ መፍቀዱ መች አስበነው እናውቃለን😭😭 አረ ጌታ ሆይ መገለጡ ይብዛልሽ😭

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 Місяць тому +109

    ይህን መዝሙር ስትሰማ ስራህን pause ማድረግ ግዴታ ይሆናል። በፍጱም ከሰው ያልሆነ ከሰማይ እንዲሁ የወረደ! ዘመንሽ የተባረከ ይሁን!!

  • @AsegiddAsraat
    @AsegiddAsraat Місяць тому +159

    im Orthodox Christian but always admired and blessed by your Songs may God bless you Astuye❤❤

    • @Tomno319
      @Tomno319 Місяць тому +7

      Bless you my Orthodox brother ❤

    • @Yordi_Ayan
      @Yordi_Ayan Місяць тому +6

      Ye egziyabher sim sitera dess yemaylew orthodox aynorm

    • @zxcvbnmmnbvcxz1473
      @zxcvbnmmnbvcxz1473 Місяць тому +1

      መዘመር ጥሩ ነው አምልኮ ነው ነገር ግን ህይወት የሚሰጥ አንድ እየሱስ ነው እርሱን ተቀበል ደግሞ እርሱን ተቀብለ ስዘም

    • @liasol8518
      @liasol8518 15 днів тому +1

      ​@zxcvbnmmnbvcxz1473, siletekebelew nwko simu sitera des yemilew, Protestant hunu yemil yetetsafe yelem, yehayumanot tekuam atamliku.

  • @IsaakAlemu
    @IsaakAlemu Місяць тому +146

    ይሄንን አድምጦ😮
    አለመጸለይ አይቻልም
    ጌታን አለመጠጋት አያስችልም

  • @barseakele498
    @barseakele498 Місяць тому +45

    መዝሙራችን ተመለሰ ከ 90ቹ በሆላ ድጋሚ ወደ ስፍራው ተመለሰ ጌታ ሆይ ተመሰገን እናመልክህ ዘንድ ይህን መዝሙር በእህታችን በኩል ስለሰጠህን

  • @akinibalo180
    @akinibalo180 Місяць тому +111

    ከእጅሽ የወጣው ሁለት አሳና አምስት እንጀራ ይኸው ተባርኮ ሀገር አበላ አይደለ እንዴ! ምን ጉድ ነው ምን ተአምር ነው በአንቺ የተፈጠረው 😮 ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር! ከእጇ ባለው ነገር ባርከህ ስላንበሸበሽከን! ይኸው የፀሎትሽ መልስ❤❤❤

  • @Inlight_Show
    @Inlight_Show Місяць тому +62

    2 🐟+ 5 🍞 = 5000 Thats How Great our God! The little you have is all he needs to feed multitude!

  • @philemonhailemariam7728
    @philemonhailemariam7728 Місяць тому +147

    Tiktok ላይ አይቼው ድሮ መንገድ ላይ ስተዘምሪ ስብከት ነበር የሆነልኝ ተባረኪ 🥰🥰🥰

  • @Ephrame1
    @Ephrame1 Місяць тому +46

    ይሄ መዝሙር ልክ ሆስፒታል ዉስጥ አቅም አቶ ተኝቶ ግልኮስ እንዳገኘ ሰዉ ነዉ ያደረገኝ አቤት አቤት አቤት 🥹🥹🥹 I can’t stop listening አቤት ጌታ መኖሬን ወደድኩት ካንተ የተነሳ ሳይህ እፀናናለዉ ካንተ ከሆነ አንተ አምጣ ካልከኝ ምንም ነገር አይቆይ እኔ ጋር እንደ አብረሀም በማለዳ ነዉ ነዉ ምነሳዉ ልሰጥህ ❤❤❤ ዋናዬ ነህ እየሱስ 🥹🥹

  • @lidiyaTesfahun-f9u
    @lidiyaTesfahun-f9u Місяць тому +59

    በሚሰበር ሸክላ ውስጥ የከበረ መዝገብ ያስቀመጠ የፀጋው ባለቤት እ/ር ይባረክ አስቱ በረከታችን ነሽ❤❤

    • @TigistBeshah
      @TigistBeshah Місяць тому +1

      Ewent new kebruu legeta yehun

  • @Bemnet-g9h
    @Bemnet-g9h Місяць тому +56

    የአምልኮ ወንዝ እሚቀዳብሽ የእግዝያብሔር ምርጥ እቃ ስለሆንሽ ስላንቺ አምላክሽ እና አምላኬን እግዝያብሔርን እባርካለሁ ሁሌ ይሄ ጅረት ይፍሰስልሽ ብሩክ ነሽ እኔና ቤቴ እጅግ እንወድሻለን አስቱካ ዘመንሽ ይለምልም

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ Місяць тому +49

    በበሩት ጦርነት እሳት ውስጥ ሆኜ የሷ መዝሙር የድሮንም የአሁንም ሁሉንም እየስማሁ በምስጋና ድል እንደምገኝ አውቄ በምስጋና እያመስገንኩኝ ከእሳት ወጣሁኝ አሁንም ቢሆንም አመስግነዋለሁ እንካ ያለኝን አለዋለሁ አመስግናሃለሁ ❤❤❤❤ተባርክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ሌላ ምን እላለሁ ❤🎉

  • @edilufekede7874
    @edilufekede7874 Місяць тому +48

    ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን አስቴርን በረከት አድርገህ ስለሰጠሄን እናመሰግንሃለን !! ሌላውን ለማውራት ቃል የለኝም !! እንወድሻለን !!

  • @AlemAbebe-l6f
    @AlemAbebe-l6f 27 днів тому +21

    ሙስሊም ነኝ ግን ዋዉ አስቴር የሚገርም መዝሙር ነዉ ብዙ ጊዜ አዳምጥሻለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ !

    • @tsionteshome8344
      @tsionteshome8344 25 днів тому +1

      please come to Jesus there is no life without Jesus

    • @AlemAbebe-l6f
      @AlemAbebe-l6f 25 днів тому

      Allah is the proper name of the the one true God Nothing else can be called allah this term has no plural or gendfer Which shows it's uniqueness ! Allah loves you my sisters

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 9 днів тому

      ተባረኩ እየሱስ የእናንተና የአለምም ነው፡፡

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og Місяць тому +20

    ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ለመባረክ ብየ መጻፍ እጀምርና የምባርክባትን ቃል ልቤ አልሞላ ሲለኝ እተወዋለሁ።አሁን ግን የምባርክባትን ቃል ከዚህ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እላታለሁ ❤
    Numbers 18 አማ - ዘኍልቍ
    20: እግዚአብሔርም አሮንን አለው፦ በምድራቸው ርስት በመካከላቸውም ድርሻ አይሆንልህም፤ በእስራኤል ልጆች መካከል ድርሻህና ርስትህ እኔ ነኝ።
    እግዚአብሔር ለዘላለም ድርሻሽና ርስትሽ ይሁን❤ተባረኪ🌹❤🌹

  • @FraolGecho
    @FraolGecho Місяць тому +74

    For Whoever reading this comment. God STILL loves you❤❤❤

  • @SelamTadele-j6j
    @SelamTadele-j6j Місяць тому +54

    የኛ ሳሙኤል ምን ይሁን???
    ..እንድንተውለት ጸጋው ይርዳን

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 Місяць тому +26

    ለካ እግዚአብሔር እግር ስር መሰንበት በቆየት እንዲ ለህዝብ መጽናናት መባረክ ይሆናል እኔ የገባኝ ይህ ነው አያንዳንድ አልበሙ የሚያሳየው ይኽን ነው በቃ እይታዬን ቀየርሽው ወደ አምላኬ እንድጠጋ አረክሽኝ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ

  • @barkisolomon241
    @barkisolomon241 Місяць тому +66

    😭😭😭ጥቂት ቆይቶ ሳያባብለኝ
    እንካ በማለዳ ተቀበለኝ

  • @kidaneyibgeta
    @kidaneyibgeta Місяць тому +28

    ከአምስት አመታት በፊት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እያለሁኝ ነው ጓደኞቼ ያንቺን ዝማሬዎች የጋበዙኝ!! እኔ ካቶሊክ ነኝ!! ይኸው ዛሬም ድረስ ተባርኬ አለሁበት!! ሳልፍ ሳገድም ከማንጎራጉራቸው ዝማሬዎች ውስጥ ያንቺም ዝማሬዎች ትልቅ ቦታ አላቸው! ወይኔ ምን ይባላል እንግዲህ!! ባጭሩ ለመግለጽ ደምድሜ የነበረውን ውሳኔዬን ነው ያስቀየረኝ!! ሀሌሉያ!! እግዚአብሔር ይባረክ!!

    • @israelalge
      @israelalge Місяць тому

      ወንድሜ ተባረክ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብብ እውነትን ታውቃለህ እውነትም ነጻ ያወጣሃል
      ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
      ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
      ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
      ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
      ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው።
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ሐዋርያት 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።
      ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
      ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @kidaneyibgeta
      @kidaneyibgeta Місяць тому +2

      @@israelalge አመሰግናለሁ ወንድሜ!! በርግጥም በማምበብ ላይ ነኝ!!

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 Місяць тому +46

    ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤ ምንጭሽ አይድረቅ ገና ብዙ ያፍልቅ

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 25 днів тому +7

    በፊትህ እስክጥለው የኔ ነበረ በትሩ
    ፈቃዴን ማድረጊያ ያልታየኝ አቅሙ
    ከምርኩዝ የማያልፍ የማይዘልቅ ከማገጃ
    በእጄ የከረመ ድጋፍ መወጣጫ አስቱካ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Місяць тому +30

    የዳኒን እና የመስኪን መዝሙር እያጣጣምን ደግሞ ሌላ በረከት ተጨመረልን አስቱዬ ተባረኪልም የእኛ በረከት❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Місяць тому +4

    አስቱዬ ባንቺ ዉስጥ ሆኖ የሚያረሰርሰን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ!!!
    አሁንም ይብዛልሽ, ሁል ግዜ ፊቱን መፈለግ ይሁንልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤.

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Місяць тому +69

    አስደምሞኛል ተደንቄያለሁ
    ጥቂት ነበረ በጄ ላይ ሳየው
    ይለፍ ካንቺ ካልክ ሀገር ሊያበላ
    ይውጣልኝ ከጄ ይሁን ለሌላ❤️❤️❤️🙌🙌🙌
    ብቻውን አልበም ነው ለኔ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MisganaMedhin
    @MisganaMedhin Місяць тому +8

    መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!!

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 Місяць тому +19

    ዝማሬን በሌሊት የምስጥ እግዚአብሔር ይባረክ 🎤🎹🎻🎸🎺🎷🥁

  • @MasameGashahun
    @MasameGashahun Місяць тому +9

    የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት

  • @Tomno319
    @Tomno319 Місяць тому +37

    ዘማሪት አስቴር አንቺ ብቻ ዘምሪ ሁሉም ለራሱ ጥቅም ሲል ይሰማሻል❤

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Місяць тому +34

    Astuye my dear sister, I finished listening your 26 amazing songs. I even listened to some of them repeatedly. They touch my heart and bless me and enhance my whorship and prayer life. At the same time I was amazed by the strength and the grace that you have and also by your amazing talent. My dear sister as I told you before, you are unique and highly anointed. Your determination in every aspect of life is beyond me. The whole world was waiting for these amazing songs and you didn’t disappoint. Thank you for being strong and determined. Most of all I say this ENKUAN GETA EREDASH! I love you so much my beautiful sister 🤍🤍🤍glory to GOD!!!!!

    • @tibletstekle995
      @tibletstekle995 Місяць тому +5

      Ohh liliye what a kind word ,yetbarekish eko nesh yetwelde enat eko nesh astu yanchi fere nech you are truly worsheper gena bezu megeltu egnam anchin eysman new wede geta yekerbnew

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Місяць тому +2

      Lilisho, your humility and kindness shine through. God chose you to be an example for the next generation. Young worshipers learn from your dedication to God. You truly are a role model, and I give glory to the Holy Spirit for giving you strength and power. It's amazing how God shows His love for us by giving us you and others to serve. You are a true blessing!

    • @Mimitwa
      @Mimitwa Місяць тому +2

      @@lilytilahun2710 ሊሊዬ በእውነት እግዚአብሔርን በዝማሬ እንዴት እንደሚመለክ የአምልኮን ትርጉም ያስተማርሽን ዘማሪ ነሽ። ይሄ ሁሉ ያንቺም ፍሬ ነው። ያንቺ መዝሙሮች በመንፈስ የተሞሉ ፣ የእግዚአብሔር ቃል የያዙ ፣ ጊዜያቸውን የጠበቁ እና ድንቅ ቅንብር ያላቸው ናቸው። እውነተኛ መዝሙርን ዝማሬን አሳይተሽናል እስክንጠግብ። You set the songs to have worship standard beka. ለዛም የትውልድ የዝማሬና አምልኮ እናት ነሽ። ተባረኪ ከዚ በኋላም ያንቺን አገልግሎትና ዝማሬ በናፍቆት እጠብቃለሁ።

  • @meseretbirhanu9909
    @meseretbirhanu9909 Місяць тому +11

    ጌታ አንቺ ዉስጥ ስላስቀመጠዉ እንደ ወንዝ የሚፈስ ፀጋዉ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ፡፡
    በጣም ወድሻለሁ አስቱ ጨምሪ ፣ለምልሜ ዘርሽ ሁሉ ለእሱ የሚያጥን ይሁንልሽ
    ...Halelujahaa

  • @Hellelujah-d9j
    @Hellelujah-d9j 6 днів тому +2

    ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ስፈራው ስወደው ዘመንሽ ይባረክ

  • @DagimMulugeta-p1e
    @DagimMulugeta-p1e Місяць тому +7

    oh ma Good አስቱዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ባንቺ ውስጥ ስላላው መንፈስ ቅዱስ ጌታዬን አመሰግናዋለው ፀጋ ይጨመርብሽ

  • @FGCYouth
    @FGCYouth Місяць тому +109

    1. በፊትህ እስክጥለው የኔ ነበረ በትሩ
    ፈቃዴን ማድረጊያ ያልታየኝ አቅሙ
    ከምርኩዝ የማያልፍ የማይዘልቅ ከማገጃ
    በእጄ የከረመ ድጋፍ መወጣጫ
    ||
    ያን እለት ገብቶኛል ትኩረቴን ስትስበው
    በሚነድ ቁጥቋጦ እግሬን ስታፈጥነው
    የሰጠኝን መልሼ ብጥል ከእግሮችህ ስር
    እንደ ምሰራበት ባንተ እጅ
    እንዲያምር አውቂያለሁኝ [ 2× ]
    እንካ ጊዜዬን ተጠቀምበት
    በልብህ እንዳለ አከናውንበት [ 2× ]
    ||
    እንካ ያለኝን ወርቅ እና ብር
    እኔ ጋር ሆኖ ጓዳ እንዳይቀር [ 2× ]
    2. ሁለት አሳና አምስት እንጀራ
    ከኔ አያልፍም በሰው ሲሰላ
    ለራሴ ነበር ሰንቄ የያዝኩት
    ረሀቡ ሲጠና ብጎርሰው ያልኩት
    ||
    ያንተ ግምት ከኔ ካለፈ
    ብዙ ልታጠግብ ከእጄ ወስደህ
    እንቢ አልልም ስስት ለቆኛል
    ከእኔ ቢወጣ እልፍን ይሸኛል [ 2× ]
    አስደምሞኛል ተደንቂያለሁ
    ጥቂት ነበረ
    በእጄ ላይ ሳየው
    ይለፍ ካንቺ ካልክ አገር ሊያበላ 🍞
    ይውጣልኝ ከእጄ ይሁን የሌላ [ 2× ]
    |||
    ይለፍ ካንተ/ቺ ካልክ አገር ሊያበላ
    ይውጣልኝ ከእጄ ይሁን የሌላ [ 2× ]
    3. ምን ክፋት አለው ቢያገለግለኝ
    አገር ሁሉ ያውቃል እንደሰጠኸኝ
    እንደተቀበልኩት በለቅሶ በእንባ 🧎‍♀️
    በስለት ክምር ቤቴ እንደገባ
    ||
    ከሚሆን የራሴ እኔው ጋር ቀርቶ
    መልሼ ልስጥህ ልይ ሌላውን በቅቶ
    ስስት ሳይዘኝ እንዴ ሳልል
    ይኸው አኖርኩት ከእግሮችህ ስር [ 2× ]
    አሜን ይሁን ሳሙኤልን እንካ
    ትርፍም አይኖረኝ እሱን ሚተካ
    ||
    አይቆይ ካንቺ/ተ ጋር
    ካልክ አምጪው ለኔ
    ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን [ 2× ]
    ሽታውን ሳልጠግበው የልጅነቱን 👩‍🍼
    ነግቶልኝ ሳላይ ጨዋታ ሳቁን
    ጥቂት ቆይቶ ሳያባብለኝ
    እንካ በማለዳ ተቀበለኝ [ 2× ]
    አሜን ይሁን ሳሙኤልን እንካ 🫴
    ትርፍም አይኖረኝ እሱን ሚተካ
    ||
    አይቆይ ካንቺ/ተ ጋር
    ካልክ አምጪው ለኔ
    ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን [ 2× ]
    አስቱዬ ተባረኪልን እኖድሻለን በረከታችን ነሽ 😊
    እስኪ ባርኳት 👐

    • @TitusGirma
      @TitusGirma Місяць тому +1

      ❤ FGCYOUTH astu tebarekilin 🎉

    • @tihundinku3505
      @tihundinku3505 Місяць тому +1

      ❤❤❤ what an amazing song!!! ❤❤❤

    • @nazrawitMegeshe-fz3ih
      @nazrawitMegeshe-fz3ih Місяць тому

      😇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @WudituTube
      @WudituTube Місяць тому +1

      Tnxs❤❤

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 Місяць тому +2

      Bless you bro for the lyrics 🙏 ❤😊

  • @amenHailu-wn3sk
    @amenHailu-wn3sk Місяць тому +21

    Wow wow! ምስጋናዬን ለ ገናናዉ
    2017ን አንደኔ ከ ጌታ ጋር enjoy እያራጌ ያለዉ ብቻ በ like👍

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye Місяць тому +9

    በትሬ፣ ጊዜዬ፣ እንጀራዬ፣ አሳዬ እና ሳሙኤሌ ይውጣልኝ ከእጄ! ይውሰደው! በእርሱ እጅ ምንም ያምራል! 😭😭😭
    ፀጋ ይብዛልሽ እናትአለም። ከልቤ እወድሻለሁ! ❤❤❤

  • @berukfekadu4240
    @berukfekadu4240 Місяць тому +13

    መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!! ያለመሰሰት ያለቁጥቁጥ የተቀበልሽውን ሁሉ ዘርግፈሽልን በሃያ ስድስቱም መዝሙሮችሽ ተባርከናል ጌታ እየሱስን፣ጌታ መንፈስ ቅዱስን በበለጠ መገለጥና ማወቅ ተባረኪ!!! አሁንም የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክሽ!!! የዘራሽው ሺ እልፍ ያፍራ!!!

  • @bariyasDG-1
    @bariyasDG-1 Місяць тому +13

    በምን አይነት በረከት ነው የተባረክሽው አስቱ ❤❤❤❤❤❤❤ ያኔ በመንገድ ዳር ስትዘምሩ ሰምቼ ሙሉውን የምሰማበትን ቀን ስጠባበቅ ቆይቻለሁ።

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 Місяць тому +10

    አስቱዬ ምን አይነት ሰው ነሽ ግን 😍🤔 ቃላት አጣው የምር😊 በቃ ዝም ብሎ ወደ ጌታ ይበልጥ መጠጋት እና መቅረብ ሆነልኝ 😢 ተባረኪልኝ🙌🙌🙏

  • @nardosmulugeta2510
    @nardosmulugeta2510 Місяць тому +9

    እንኳን ከእጅሽ ወጣ ይኸው እኛ ተጠቀምንበት። ወጀ ጸሎት የሚመራ ዝማሬ።
    ተባረኪ አስቱዬ።

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 Місяць тому +21

    አስቱዬ፡የኔ፡እህቴ፡ጌታን፡ስለአንቺ፡አመሰግነዋለሁ። እወድሻለሁ!!!!!!!🎉🎉🎉🎉!!!ዘርሽ፡ይባረክ🎉🎉

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 Місяць тому +4

    እግዚአብሄር ብስል ብለው በሚጣፍጡ ቅኔዎች ሞልቶሻል። እንደዘመርሽው ልክ እንደዛው እግዚአብሄር እንካ ብለሽ በሰጠሽው ዘመን ባንቺ ተጠቅሞ የትውልዱን ህይወት እየሰራ መሆኑን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ! ♥ ተባረኪ

  • @ጏልባህረነጋሲመርዱእ
    @ጏልባህረነጋሲመርዱእ Місяць тому +5

    አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ በየሱስ ስም ባረኩሽ ይህ መዝሙር ለኔ የፀሎቴ መልስ ነው

  • @MamoAssefa-fo3lt
    @MamoAssefa-fo3lt Місяць тому +15

    '' እንቢ አልልም ስስት ለቆኛል '' አቤት ይህ ሐሳብ ቢገባን!! የት በደረስን

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር የሰጠውን መልሶ ለሱ መስጠት እንደአብርሃም ለመሰዋት መቁረጥ ሰጪውን ማላቅ ከህይወት የተቀዳ የዝማሬ ምንጭ እንደጅረት ይፈሳል ቃላቶቹ ቦታቸውን አግኝተው ይጣፍጣሉ ።ለጆሮ መሳጭ የጉሮሮሽ ዜማ ኧረ ኡኡኡ ልባርክሽ ቃል አጠረኝ ።ሰጪው በጣም አምኖሻል ስለታመንሺው❤❤❤አስቱዬ 🎉

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 Місяць тому +3

    ይህ መዝሙር መዝሙር ብቻ አይደለም ስብከትም ጭምር ነው የሚገርም ስብከት ተባረኪ የቤተክርስትያን ስጦታ ነሽ

  • @Sewyew-p5u
    @Sewyew-p5u Місяць тому +11

    የምስጋና መስዋዕት ከቁስ እንደሚያልፍ ለአንድ አንዶች መዝሙር ይሁን የቤት ቁሰ ተራኪዎች መዝሙር ማለት አምላክን ብቻውን ማወደስ ብቻ መሆኑን ማስተማሪያ መሆኑን ተረድቼበታለሁ። ተባረኪ

  • @edensuliito7057
    @edensuliito7057 Місяць тому +2

    Uuuuuffff አሜንንን ይሁና ሳሙኤልን እንካ ትርፍም ባኖርኝ እሱ ሚተካ አይቆይ ከአንቺ ጋር ከልክ አሚጭው ለኔ ለትውልድ ይሁን ይላፈኝ እኔ 🥹🥹🔥🔥🔥🔥አስቱዬ የኛ ባረከት ፀጋ ይብዛልሽ 🔥❤️❤️

  • @belachewbelete3031
    @belachewbelete3031 Місяць тому +4

    ምንኛ የታደለ ነው አንዳንች እግዚአብሔር የረዳው ሰው ስሰማው ስሰማው ኢየሰማሁም የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንሽ ይባርክ።

  • @kalkidanchala7948
    @kalkidanchala7948 29 днів тому +1

    All Glory to our God for these Holy Spirit filled songs! Astuye Tebareki! ይብዛልሽ ❤

  • @sodessasoma3499
    @sodessasoma3499 Місяць тому +6

    እህቴ በዚህ ዘመን አንችን ያኖሬ ጌታ ይባረክ! ታላቅነቱንም በአንች ሊገልጥ ስለወደደ ደግሜ ደጋግሜ ጌታዬን እባርከዋለሁ፤ እኔ በበኩሌ ለቃሉ ተሼንፈዋለሁ።

  • @Yenasong.
    @Yenasong. Місяць тому +4

    ጌታ ኢየሱስ በእውነት ይባርክሽ❤❤❤ ምን አይነት #ስብከት ፣ #መገለጥ ፣....በእውነት አስቱ እግዚአብሔር #ፀጋውን ያብዛልሽ፤

  • @MarkBerako
    @MarkBerako Місяць тому +10

    ሰው ምን ብሎ እግዚአብሔርን እንደምዘምር ስሰማ የራሴን እንቀዋለው, መስዋዕቴ ይወርድብኛል😭 Astuye ተባረኪ

  • @ermiasyoseph5825
    @ermiasyoseph5825 Місяць тому +2

    አስቱካ ዘመንሽ ይባረክ።ዝማሬዎችሽ በሙሉ ዝማሬ ብቻ ሳይሆኑ ስብከትም ጭምር ናቸው።

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Місяць тому +14

    Emba Eyetenanakagn Yesemawt Mezmur Geta Hoy Simh Yiberak Silazich Bereket🙏🥰

  • @BixoGodsPlan
    @BixoGodsPlan Місяць тому +8

    ዮሐንስ ወንጌሉን በፃፈበት ዕይታ ነው መጽሐፍ ቅዱስን የዘመርሻት🙏

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Місяць тому +13

    አስቱዬ ላንቺ ያለኝን ፍቅር መግለጽ ይከብደኛል ብቻ ወድሻለው የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ ጌታ ይመስግን ስጦታ አድርጎ አንቺን ለአካሉ ስለሰጠን !!!

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Місяць тому +2

    አሜን❤ ....እግዚአብሔር የሚከብርበት የሰው ልጅ የሚታነጽበት ድንቅ መዝሙር, እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ!!!!!
    በክርስቶስ እህታችን(አስቴር) ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የእውነት።

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 Місяць тому +13

    TikTok ላይ ሰምቼው አልጠግበው ስላልኩ እስከዛሬ ጋለሪዬ ላይ አስቀምጬው ሁሌም አደምጠው ነበር:: ይሄው ዛሬ ሙሉውን አገኘሁ:: ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው:: የባረከሽ ይባረክ:: ከዚህ በላይ ይብዛልሽ:: ❤❤❤

    • @TadySami
      @TadySami Місяць тому

      እኔንም ደምረኝ 🙏🙏

  • @tamratbogale
    @tamratbogale Місяць тому +2

    የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር መጨመር ይሁንልሽ ። ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚ ።

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 Місяць тому +11

    አረ ኡኡ ይህ መዝሙር ማቆም አልቻልኩ ዘመንሽ ይባረክአንቺ የተወድሽ የአባቴ ብሩክ ከምድር ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚያስገባ ጌታ እየሱስ እስኪመጣ ያለው ትውልድሽ ይባረክ

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት Місяць тому +3

    በምን ውስጥ እንዴምታልፍ እንኳን ባላውቅም ብርሃንን ተስፋን ከጌታ ጋር ፀንቶ መቆም መቆም ባንቺ መዝሙሮች ሆኖልኛል ተባረክ ጌታን ሰለአንች አመሰግናለሁ

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Місяць тому +23

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ መዝሙር ብዙ ተማርኩበት ነፍሴ ለመለመች አስቱካ ተባረኪ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢

    • @tsionteshome8344
      @tsionteshome8344 25 днів тому +1

      ሐይማኖት አያድንም የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @Yegeta
    @Yegeta Місяць тому +2

    I can’t stop hearing this song ❤🎉🎉🎉you are so blessed 🙏

  • @benjamingbini2227
    @benjamingbini2227 Місяць тому +18

    Our blessing አስቴዬ❤️🥰

  • @FasilMengistu-n2m
    @FasilMengistu-n2m Місяць тому +2

    በየዘመናቱ እግዛብሔር ለቤተክርስትያን ሰው ያስነሳል ይሰጣል አንቺ ስጦታነሽ እንግዲህ በርቺ።ተባርኪያለሁ በመዝሙሮችሽ።

  • @Betysolomon-s9z
    @Betysolomon-s9z Місяць тому +11

    አስቴርዬ ተባረኪ የመጀመሪያ መዝሙርሽን ቤሩት ሆኜ በስደት ላይ ስባረክበት ነበር አሁን ደግሞ ዱባይ ዑዑዑፍፍፍ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @deelamri8778
    @deelamri8778 10 днів тому +1

    "አሜን ይሁና ሳሙኤልን እንካ"
    የካሳ የምህረት የርህራሄ አምላክ መሆንህን እመሰክራለው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MullerMuller-dj8cl
    @MullerMuller-dj8cl Місяць тому +6

    wegen ye eyesus banon nuro men enon nbr
    abet eyesuse abednilih lijochih abate ❤

  • @sofelutesfatsion299
    @sofelutesfatsion299 Місяць тому +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ካለ እንባ ማዳመጥ አልቻልኩም amazing be blessde❤

  • @BetselotTessema
    @BetselotTessema Місяць тому +8

    አብርሃም ይስሃቅን ለእግዚአብሔር ሊሰዋ አንዴ እንኳን አላሰበም እንካ ይስሃቅንም

  • @WORSHIP2024G.C
    @WORSHIP2024G.C 8 днів тому +1

    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ዘማሪት አስቴር ጌታን ስለ አንች እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም መልዕክትና ዜማ ነው ከእግዚአብሔር ስለ ተቀበልሽው መልዕክት ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሁንም ከጌታ ጋር ያለሽ ጊዜ ላይ ትኩረት በመስጠት መልዕክትሽን በዜማ ለንጉሱ መሰዋት ይሁንልሽ የሚረዳ ፀጋ ከአንች ጋር ይሁን ዘማሪ ወ/ዊ ሙሴ ነኝ ተባረኪ በጌታ ቀን እንገናኛለን !!

  • @ZOEBIBLE
    @ZOEBIBLE Місяць тому +5

    What a Masterpiece🖤.... I couldn't stop listening...Glory to God.... ጌታ ፀጋውን ብዝትትት ያርግልሽ🖤🖤

  • @selamawitassefa4463
    @selamawitassefa4463 Місяць тому +2

    መዝሙሩን ስሰማ ወደ ፀሎት ገባሁ የዱሮ መዝሙሮች ነበሩ ወደ ጌታ ፊት እንድንቀርብ የሚያደርጉት በዚህ ዘመን መዝሙር መስማት ባቆምኩበት ጊዜ እንዲህ የጌታን ፊት የሚያስናፍቅ መዝሙር 😢😢 ከባድ ውሳኔን የሚጠይቅ መዝሙር ነው
    አይቆይ ከኔ ጋር ካልክ አምጭው ለኔ
    ለትውልድ ይሁን ይለፈኝ እኔን 😭😭😭 በብዙ ተባረኪ አስቱየ

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 Місяць тому +9

    አቤት!! መልክት:ግጥም :ዜማ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @HirutTegegn
    @HirutTegegn Місяць тому +2

    የእግዛብሄርን ታምር መፃህፍ ቅዱሰ ሲሰበክ እሰማዋለሁ ግን በአዲስ መልክ ታምር ሰሪውን ጌታ እነዳሰላሰል አርጎኛል ተባረኪ እጅግ ተባርኬያለሁ ብዙ እንደዚህ አይነት. መዝሙሮች እንጠብቃለን

  • @Babi_Hope
    @Babi_Hope Місяць тому +8

    አልበም አንድን ሰምቼ ሳልጨርስ አልበም ሁለትን እጠብቅ ነበር finally 26 መዝሙር ተለቀቀ 🙆 የሚገርመው አልበም ሦስትን መች ልትለቅ እንደምትችል እያሰላሁ ነው 😂። አስቱዬ በረከታችን 🥰🥰🥰

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Місяць тому +1

      I know 😢 ሌላ 7 አመት የመጠበቅ አቅም የለንም

  • @BizuneshFerenjo
    @BizuneshFerenjo 12 днів тому +2

    በፍጹ ምዝሙሮቹን መስማት ማቆም አልቻልኩም ... እጅግ በወሳኝ ሰዓት ነው ያገኘሁት .... አሁንም እየተባረከበት ያለ ሰው አለ?🙏

  • @Beld865
    @Beld865 Місяць тому +9

    እንዴት እንደሚያረሰርስ ዝማሬሽ። ተባረኪልን።

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z Місяць тому +2

    ይህ ነው ስጦታ ይህ ነው ምንጭ ከላይየተለቀቀቀ 💜💜💜💜🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ErmiyasTigistu
    @ErmiyasTigistu Місяць тому +10

    አስቱዬ እንዴት እንደምባርክሽ ይህ መዝሙር እንዴት እንደምባረክበት ምክኒያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ሀሳብ ነው የፃፍሺው❤❤❤

  • @SelamawitYimer-x4u
    @SelamawitYimer-x4u 23 дні тому +1

    What abeautiful song i cant stop listening tebareki astuye

  • @aserayele6590
    @aserayele6590 Місяць тому +8

    የስጠኸኝን መልሼ ብጥል ከእግሮችህ ስር እንደምትስራበት ባንተ እጅ እንደምያምር አውቄአለሁኝ ❤️❤️😭😭 ኡኡኡኡኡ

  • @DiboraZeleke-j7i
    @DiboraZeleke-j7i Місяць тому +2

    አስቱ በረከታችን አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። ይህን ድንቅ አልበም ጥዑም በሆነ ሙዚቃ ያቀናበራቹ ሙዚቀኞች ዘመናቹን ጌታ ይባርክ

  • @AmanuelAbebe-v1k
    @AmanuelAbebe-v1k Місяць тому +7

    ስለበዛልሽ ፀጋ የፀጋው ባለቤት ይመስገን♥️♥️🙏

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 29 днів тому +2

    ታበርኪ አስቱ wow ቃል ያልም 😭😭😭😭😭

  • @PeterHawaria
    @PeterHawaria Місяць тому +7

    በጠዋቱ ምን አይነት መንፈስ ነው ኡፍፍፍ🥰🥰

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje Місяць тому +2

    ተባርኩ በእውነት በመንፍስ ነው የሰማውት የተባርክሽ አሜን ምን ይባላል ተባርኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😮😮😮😮😮😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @fikrtek8584
    @fikrtek8584 Місяць тому +6

    ድንቅ ዝማሬ ነዉ ከአመት በፊት ሰምቼ ተፅናንቼበታለሁ በርትቼበታለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    የሰጠሽ ይባረክ! ይጨምርልሽ ❤️❤️❤️
    ብርክ በይ😇😇

  • @heluuu4647
    @heluuu4647 28 днів тому +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አስቱዬ ❤❤❤

  • @amasres9692
    @amasres9692 Місяць тому +3

    አስቱ በብዙ ባረክሽን ...አቢሴሎም (ለመልዕክቱ )የሚገርም ሙዚቃ ነው ያመጣህልን ገና በብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgizaw1800
    @meseretgizaw1800 Місяць тому +2

    The power of song!!❤😭😭😭 ለትውልድ የሚሆን ነገር ይገኝብኝ !! እንካ እንካ እንካ.!!!

  • @saronyegeta2251
    @saronyegeta2251 Місяць тому +3

    አሱትዬ አሁን አግቼ ባቅፍሽ እና አመሰግናለሁ ብልሽ በዚህ ድንቅ መዝሙር ስለባረክሽን ብርኩ ነሽ my sis ❤

  • @HxJf-tn5rq
    @HxJf-tn5rq 13 днів тому +1

    Astu blessed 🙌 big respect from Eritrea 🇪🇷 God bless you

    • @Feud7gage6
      @Feud7gage6 12 днів тому

      Yes Big respect from Eritrea 🇪🇷 bless you Astu🙏🙌

  • @EmmanuelArficho
    @EmmanuelArficho Місяць тому +8

    በጣም የሚደንቅ ነው ተባረኪ እህታችን❤😍