በሃይማኖትም ስም እንደ ኢ_አማኒ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • #ከመምህር_ፋንታሁን_ዋቄ ጋር
    #ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema
    #ማዕቀፈ_እሳቤ #World_View #orthodox_etrnal_life #Orthodox_world_view
    #ወቅታዊ_ጉዳይ @tunbimedia_
    ዛሬ በፍኖት አእምሮ!
    ማኅቀፈ ዕሳቤን የሚፈጥሩያ የሰው ልጆች ሁሉ ዘለቄታዊ ጥያቄዎች እና በመልሶቹ ምክንያት የተፈጠሩ በዓለም ዙሪያ ዋና ዋና ማያዎች፤ አሁን የሚያስጨንቁን ክስተቶችን ያመጡ ጠንቀኛ ጉዳዮች!
    በተለያዩ መንገዶች፣ ልብ ባላልናቸው ክስተቶች፣ አእምሯችን የሚቀበላቸው እና የሃይማኖት ሕይወትና አመለካከቶቻችንን የሚያዛቡ በርካታ ፍልስፍና መሰል እይ���ዎች አሉ። ሁሉም ግን ቢያንስ አንድ የታወቀ ምንጭ አላቸው። ዛሬ #በፍኖተ_አእምሮ_ ይህን ጉዳይ እንዳስሳለን!

КОМЕНТАРІ • 2

  • @nahomgebre-l4z
    @nahomgebre-l4z 51 хвилина тому

    ሙስና የለም የሚሉት ራሳቸዉ ህሊና የላቸዉም!
    *ሕዝብ(ምዕመናን)
    የሰጠዉን ገንዘብ የመጠየቅ መብት መቶ ፐርሰንት ነዉ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 11 хвилин тому

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ለተኙት አባቶች ጮሃችሁ ጮሃችሁ አልገባ ብሏቸው ተደብቀው አሁን ጭራሽ ከመንበራቸው የሚፈነቀሉበት ሰአት ደረሰ