ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
  • 211
  • 2 333 903
የመኪና ግዢ ከምእመናን እልቂት የበለጠ ክብደት ያገኘበት የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ አጀንዳዎች!? ሳዊሮስ እና ብልጽግና የሚያዋክቡት ገዳም እና ሌሎች ጉዳዮች! #ቱንቢ
#ቱንቢ_ዜና #ልዩ_ጥንቅር #ሰበር_ዜና #ትንታኔ #ቤተ_ክርስቲያን #ቅዱስ_ሲኖዶስ
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ.htmljoin
@tunbimedia_ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Переглядів: 3 411

Відео

ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍ*ንጅ የተያዙት አለቃና ጸሐፊ፤ያጋለጠው ካህን የደረሰበት በደል፤ ቱንቢ ስለ ባህርዳር ሀ/ስ/ት የደረሳት ጥቆማ፤ የባሌ ዞን ጉዳይ!
Переглядів 10 тис.12 годин тому
#ቱንቢ_ዜና #ልዩ_ዘገባ Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ.htmljoin @tunbimedia_ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawe...
ከእንጦጦ እስከ ላፍቶ! ከሙስናው ኤማፓየር ግርግር ጀርባ ያለው አሳሳቢው የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ! ቱንቢ የደረሳት የዘረፋ ደብዳቤ!
Переглядів 34 тис.День тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ.htmljoin @tunbimedia_ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች ...
#ሙሉውን_በአማርኛ_ትርጉም በአወዛጋቢ ንግግራቸው የሚታወቁት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የእሬቻ ፎረም ላይ ያደረጉት ንግግር እነሆ!
Переглядів 7 тис.14 днів тому
#ሙሉውን_በአማርኛ_ትርጉም በአወዛጋቢ ንግግራቸው የሚታወቁት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የእሬቻ ፎረም ላይ ያደረጉት ንግግር እነሆ! ያልቀረው የስብራት ትርክት፤ "ከተማችሁ" "ከተማችን"? የእናንተና እኛ ወዘተ. ንግግሮቻቸው ስለ አሁናዊ የፖለቲካቸው ቁመና እና ቀጣይ የክልሉ እና የፓርቲያቸው ጉዞ ዙርያ ብዙ የሚጠቁሙት ነገር አለ። ቱንቢ ሚድያ የ12 ደቂቃ ንግግራቸውን ወደ አምርኛ በመመለስ፣ ለናንተ ለአድማጭ ተመላክቾቻችን እንዲህ አቅርበነዋል። አንዳንድ የአማርኛ የአቻ ትርጉም የሌላቸውን እና ማብራርያ የሚሹ እንደ "ሳፉ" እና "ቡሳ ጎኖፋ" ያሉ ቃላትን እንዳሉ አቅርበናል። "ሳፉ" በአሮምኛ ብዙ ነገር ማለት ነው፦ "ሳፉ...
ስለ ሃይማኖት ምርምር፣ ስለ ሥራ እና እመነት ወሳኝ ጥያቄዎች የተመለሱበት! ምዕራፍ 1 እና 2 ትረካ ከልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ #ፍኖተ_አእምሮ
Переглядів 1 тис.21 день тому
እየተጓዙ! እየሠሩም! ነፍስዎን ይመግቡ! በፍጹም ለመጻሕፍት በተለይም እንዲህ ላሉ መጻሕፍት ጊዜ አይጡ! ልዩ እና የተመረጡ መጻሕፍት በድምጽ! ከቱንቢ መጻሕፍት! ለእናንተ ለአድማጭ ተመልካቾቻችን! #ፍኖተ_አእምሮ_የዕውቀት_ጎዳና #ክፍል_፪ ምዕራፍ_፩ "ስለ ሃይማኖት ልክ" ምዕራፍ_፪ "ስለ ምግባር ምክር" Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ.htmljoin #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #...
# ፖለቲካዊ_ትክክለኝነት_ወይስ_ሃይማኖት? #ይድረስ_ለአቡነ_አብርሃምና_ለቤተ_ክህነታችን #ቃል_በቃል #ክፍል_፩
Переглядів 9 тис.21 день тому
# ፖለቲካዊ_ትክክለኝነት_ወይስ_ሃይማኖት? #ይድረስ_ለአቡነ_አብርሃምና_ለቤተ_ክህነታችን #ቃል_በቃል #ክፍል_፩
የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን አርቆ አሳቢነት ያሳየው አጋጣሚ፣ የዳንኤል ክብረት ድብቅ የትርክት ስልቶች፣ መጽሐፍ ቅዱስ የሚከልሰው ፓስተር እና ሌሎችም!
Переглядів 6 тис.21 день тому
የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን አርቆ አሳቢነት ያሳየው አጋጣሚ፣ የዳንኤል ክብረት ድብቅ የትርክት ስልቶች፣ መጽሐፍ ቅዱስ የሚከልሰው ፓስተር እና ሌሎችም!
"ባለ ሁለት ስለቱ" የብፁዕነታቸው መልእክት ያዘለው ምሥጢር እና ለወቅቱ ትኩሳት ያለውን ወሳኝነት የመ/ር ፋንታሁን እና ዶ/ር አለማየሁ ትንታኔ!
Переглядів 30 тис.Місяць тому
"ባለ ሁለት ስለቱ" የብፁዕነታቸው መልእክት ያዘለው ምሥጢር እና ለወቅቱ ትኩሳት ያለውን ወሳኝነት የመ/ር ፋንታሁን እና ዶ/ር አለማየሁ ትንታኔ!
#ፍኖተ_አእምሮ! ከ50 ዓመታት የመሪነት እና የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ የተበረከተ ልዩ የሕይወት ምክር! ከልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ! #ክፍል_፩ #ትረካ
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
#ፍኖተ_አእምሮ! ከ50 ዓመታት የመሪነት እና የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ የተበረከተ ልዩ የሕይወት ምክር! ከልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ! #ክፍል_፩ #ትረካ
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
Переглядів 10 тис.Місяць тому
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
ስለ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያለብን ሁሉ በፍጥነት በመተግባር ህልውናችንን የምንታደግባቸው ወሳኝ እርምጃዎች! መ/ር ፋንታሁን #አቡነ_ሉቃስ ባሉበት ካቀረቡ
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ስለ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ያለብን ሁሉ በፍጥነት በመተግባር ህልውናችንን የምንታደግባቸው ወሳኝ እርምጃዎች! መ/ር ፋንታሁን #አቡነ_ሉቃስ ባሉበት ካቀረቡ
አገር በቀል ውጪ ተከል ፈተና! #አዲስ የመፍትሔ መንገድ #በሞተ መዋቅር እና ሰንሰለት፣ በሌሉ ሰዎች መፍትሔ መፈለግ የት ያደርሳል?
Переглядів 1,9 тис.Місяць тому
አገር በቀል ውጪ ተከል ፈተና! #አዲስ የመፍትሔ መንገድ #በሞተ መዋቅር እና ሰንሰለት፣ በሌሉ ሰዎች መፍትሔ መፈለግ የት ያደርሳል?
ከ1700 ዓመታት በኋላ በጠቅላዩ "የጫካ ፕሮጀክት" ታሪካዊ ይዞታውን የተቀማው የካ ቅ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ ጋሽ ዘውገ ገድሉ
Переглядів 1,8 тис.2 місяці тому
ከ1700 ዓመታት በኋላ በጠቅላዩ "የጫካ ፕሮጀክት" ታሪካዊ ይዞታውን የተቀማው የካ ቅ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ ጋሽ ዘውገ ገድሉ
ማን ምን አለ? በአበዳሪዎች ጫና ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የገንዘብ ፖሊስን ይበልጥ ለመረዳት ትኩረት የሚሹ ወሳኝ እይታዎች!
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
ማን ምን አለ? በአበዳሪዎች ጫና ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የገንዘብ ፖሊስን ይበልጥ ለመረዳት ትኩረት የሚሹ ወሳኝ እይታዎች!
ፍኖተ አእምሮ! ልዩ ሳምንታዊ መርሐ ግብር! ከዛሬ ምሽት ጀምሮ! ዛሬ ከመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ጋር!
Переглядів 1 тис.3 місяці тому
ፍኖተ አእምሮ! ልዩ ሳምንታዊ መርሐ ግብር! ከዛሬ ምሽት ጀምሮ! ዛሬ ከመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ጋር!
Oromoon Eenyudha? Bu'uura tokkummaa hayyoota siyaasa Oromoo fi Faaruu "Nafxanyaa" / Yosef Katamaatin
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
Oromoon Eenyudha? Bu'uura tokkummaa hayyoota siyaasa Oromoo fi Faaruu "Nafxanyaa" / Yosef Katamaatin
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
የኦሮሙማ ፖለቲካ 3ቱ በሽታዎች እና አሳሳቢው ውጤታቸው!
"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ
Переглядів 4,5 тис.4 місяці тому
"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ
"አቡነ ሉቃስ አንድን የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር..." "ከመንግሥት ጋር የነበረንን ግንኙነት ..." "ለአሉባልታዎችም መልስ እንሰጣለን" አቡነ አብረሃም
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
"አቡነ ሉቃስ አንድን የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር..." "ከመንግሥት ጋር የነበረንን ግንኙነት ..." "ለአሉባልታዎችም መልስ እንሰጣለን" አቡነ አብረሃም
የውግዘት እና የእንወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች! ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ በንባብ ካሰሙት
Переглядів 2,5 тис.4 місяці тому
የውግዘት እና የእንወያይ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች! ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ በንባብ ካሰሙት
ETHIO TUMBI ባለ አደራዎች በተፈተኑበት በዚህ ወቅት! ኦርቶዶክሳዊነትን ለማስቀጠል ተረድተን ልናስከብረው የሚገባ ቀኖና የቱ ነው? ምንስ ማድረግ አለብን?
Переглядів 1,9 тис.4 місяці тому
ETHIO TUMBI ባለ አደራዎች በተፈተኑበት በዚህ ወቅት! ኦርቶዶክሳዊነትን ለማስቀጠል ተረድተን ልናስከብረው የሚገባ ቀኖና የቱ ነው? ምንስ ማድረግ አለብን?
ወቅታዊ ዜና
Переглядів 3,7 тис.4 місяці тому
ወቅታዊ ዜና
"በዚህ ልንሸበር አይገባም!" የመምህር ፈንታሁን ዋቄ መልእክት!
Переглядів 18 тис.5 місяців тому
"በዚህ ልንሸበር አይገባም!" የመምህር ፈንታሁን ዋቄ መልእክት!
ጠላትነትን በድጋሚ ያወጀው የአብይ አህመድ የኦሮምኛ ንግግር ሙሉ ትርጉም እነሆ! ሁሉም በጥንቃቄ ሰምቶ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ ተርጉመን አቅርበንላችኋል! 25፡00
Переглядів 54 тис.5 місяців тому
ጠላትነትን በድጋሚ ያወጀው የአብይ አህመድ የኦሮምኛ ንግግር ሙሉ ትርጉም እነሆ! ሁሉም በጥንቃቄ ሰምቶ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ ተርጉመን አቅርበንላችኋል! 25፡00
መ/ር ፈንታሁን በእስር ላይ ስላሉት የተዋህዶ ከዋክብት ይናገራሉ! "5 ዓመት ሙሉ ሰው የሚያሳርዱት ተቀምጠው ንጹኃን ሊቃውንት መታሰራቸው የሚያሳየን. . "
Переглядів 5 тис.5 місяців тому
መ/ር ፈንታሁን በእስር ላይ ስላሉት የተዋህዶ ከዋክብት ይናገራሉ! "5 ዓመት ሙሉ ሰው የሚያሳርዱት ተቀምጠው ንጹኃን ሊቃውንት መታሰራቸው የሚያሳየን. . "
ገንዘብ አምልከው የሚያስመልኩ አጥቢያዎች እና አስተዳዳሪዎች አሳፋሪ ተግባር! መዓት የሚያስመጡ የታገስናቸው በሽታዎቻችን!
Переглядів 2,3 тис.5 місяців тому
ገንዘብ አምልከው የሚያስመልኩ አጥቢያዎች እና አስተዳዳሪዎች አሳፋሪ ተግባር! መዓት የሚያስመጡ የታገስናቸው በሽታዎቻችን!
ኦርቶዶክሳዊነታቸውን ለዘር እና ለጥቅም ሽጠው ከቤተ ክርስቲያን ጠላት ጋር የቆሙት ሲጋለጡ! "ተነቅቶባችኋል" ሊባሉ የሚገባ "አቡኖች"
Переглядів 12 тис.5 місяців тому
ኦርቶዶክሳዊነታቸውን ለዘር እና ለጥቅም ሽጠው ከቤተ ክርስቲያን ጠላት ጋር የቆሙት ሲጋለጡ! "ተነቅቶባችኋል" ሊባሉ የሚገባ "አቡኖች"
Sochii Gidiraa haarawaa Abbaa Saawiroosfaa jalqabanii fi Shira Duuba isaa Jiru! Tajaajila Afaanii...
Переглядів 1,2 тис.6 місяців тому
Sochii Gidiraa haarawaa Abbaa Saawiroosfaa jalqabanii fi Shira Duuba isaa Jiru! Tajaajila Afaanii...
ከውሸት የድጋፍ ሰልፍ እስከ ንጹኃን ግድያ! ሴራና ተንኮል እንጂ ሀገር መምራት የማይችለው የብልጽግና ስብስብ ደባ ልናስተውላቸው የሚገባ ጉዳዮች!
Переглядів 9 тис.6 місяців тому
ከውሸት የድጋፍ ሰልፍ እስከ ንጹኃን ግድያ! ሴራና ተንኮል እንጂ ሀገር መምራት የማይችለው የብልጽግና ስብስብ ደባ ልናስተውላቸው የሚገባ ጉዳዮች!
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የተደረገው ሰልፍ የገጠመው ተቃውሞ! እነ ማን ለምን ተቆጡ? አሁንም ከቤተ ክርስቲያን እየበሉ ህልውናዋን የማይፈልጉ አካላት እስከመቼ?
Переглядів 16 тис.6 місяців тому
ለቤተ ክርስቲያን ህልውና የተደረገው ሰልፍ የገጠመው ተቃውሞ! እነ ማን ለምን ተቆጡ? አሁንም ከቤተ ክርስቲያን እየበሉ ህልውናዋን የማይፈልጉ አካላት እስከመቼ?

КОМЕНТАРІ

  • @mimigm6595
    @mimigm6595 5 годин тому

    Ebakachihu reduce/eliminate the background music. Thank you!

  • @ቤተቅኔ-ደ2ኘ
    @ቤተቅኔ-ደ2ኘ 11 годин тому

    ዐቢይ ሳዊሮስ እግዚአብሔር ሕዝበ ክርስቲያኑን ሊፈትንበት የላካቸው ሰይጣን ዲያቢሎስ ናቸው ገና ቀረ የተባለውን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን መከራ የምእመናን መሰደድ መታረድ ቸሩ አምላካችን በቃ ካላለን እነሱ የቀረውንም ሳይጨርሱ እረፍት የላቸውም ።

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 11 годин тому

    Eyandandachin orthodox Amagn mn eskemnhon newu yemntebkewu ,manewu Azim yaderegebn gn !!!!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 12 годин тому

    Thanks 🙏👍 God is good and always good, God willing 🙏. May God see us with His Mercy and Grace?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 15 годин тому

    ግብፅ የመሠረተቻችሁ እናንተ የአቡነ ከሳቴ መተትና አስማት ከቆሎ ተማሪ የሚጀምረው ጥንቆላስ 1700 ዓመት የሰለጠናችሁበት አጋንንታዊ ልምምድስ ?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 15 годин тому

    የማታፍሩ ህሊናችሁ በብረት እንደተተኮሰ የደነዘዘ የሰይጣን የገደል ማሚቶዎች ኢትዮጵያ ከእናንተ በላይ ጠላት የላትም ነገር ግን እናንተ የምትሉት ሟርት አይሳካላችሁም ትጠፋላችሁ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች አስማት በኢትዮጵያ ላይ የለም ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 16 годин тому

    ከእናንተ በላይ ኢትዮጵያን የሚጠላ የሀገር ጠላት ትውልድ ገዳይ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ በተዋረሳችሁት አጋንንት በመተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላውን ዘዳግም 18:10_12 የምታደርጉ በአፍዝ አደንግዝ እንደርቢ የምተንቀሳቅሱት ሊዋታን ሀገሪቱን እርስ በእርስ እየተገዳደሉ የብዙዎች ደም እንዲፈስ ያደረጋችሁ እናንተ የእፉኝቴ ለረጆች ከፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ ስራችሁ ፈርሶአል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 16 годин тому

    ወንጀል ከሰራህ ባትታሰርም ተፈርዶብሃል! ህሊናህ እራሱ አለ አይደል እን ከፍተኛ ፍርድ ቤት!

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 18 годин тому

    አይ 😢መጥፊአችን ደርሷል 😢😢

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 19 годин тому

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 21 годину тому

    ተቭቭባረክ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 21 годину тому

    ወይ ጌተ ሰማኔ 😢😢😢😢😢

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 22 години тому

    ያገራችንና የቤተክርስቲያኑን ጉዳይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ብቻ ነው መላ መስጠት የሚችለው ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 22 години тому

    በጣም ያሳዝናል ገዳማትን ባዶ ማስቀረት ፈጣሪ ፍቱን ይመልስልን በቃቺው ይበለን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 22 години тому

    የሰበታ ገዳም አጥር በኮሪዶር ልማት ስም አፍርሰውባቸዋል ከ200 በላይ ያለው ገዳም አጥር ማድረስ ምን ይሉታል ?

  • @Usaaid
    @Usaaid 22 години тому

    Alesemame, Aseratenem, ye terabewene, meteleya yatawene eredabetalew. Be Egzeabhere amenalew, be orthodox beta cherstian Abatoch mekeneyate, ena Meskelune menegega, hezebune madenzega maderege new ye tenesaw. Mesekele alaregeme. Genzebe betea kehenetu weste alea. Ye gedamatene Abatoch yeredubete, hodamoch, kaderewoche, be Egzeabhere seme negadewoch, mafereyawoch, ayene awetoch,

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 22 години тому

    እንደምን አመሻችሁ ዋላችሁ መምህሮቻችን

  • @Usaaid
    @Usaaid 22 години тому

    Ena, papasoche, meskelachewene yezew, Adebabay ayetume,, megelcha ayangagubene.

  • @Usaaid
    @Usaaid 22 години тому

    Ebetoch, papasoche, Senodosu,, Anatachewe yeferese. Enesume ayekerelacheweme.

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 23 години тому

    ሰላም ፣የቱንቢ፣ሚዲያ፣ባለቤቶችና፣ታዳሚዎች፣እንኳን፣ለቅዱሰ፣ሚካኤል፣ወራዊ፣በአል፣አደረሳቹ፣አደረሰን 💚🙏💛🙏❤️🙏💚🙏💛🙏❤️🙏

  • @tihitinaagizachew1378
    @tihitinaagizachew1378 День тому

    ድምፅ ብቻ ነው

  • @tewodrosamare4234
    @tewodrosamare4234 День тому

    ቱንቢ ሚዲያ የኦርቶዶክሳውያን እውነተኛ ሚዲያ። በእድሜ እና በጤና ያኑርልን።

  • @The110303
    @The110303 День тому

    አሁን መፍትሄውን መፈለግና ወደመፍትሄው መሄድም ያስፈልጋል ተወአቸው ይጩሁ ምን ያመጣሉ ብለው እነሱ ከስራቸው መቼ ተቆጠቡ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 День тому

    ቀሲስ፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤? በእውነት፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤ ዲ/ን፡ አገልግሎትህን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንንም፡ ያድልልን፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd День тому

    Memhrochachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 День тому

    ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉት ጋለሞታ ጳጳሳት ተጠርገው መወገድ አለባቸው

  • @AgonafirGebrehiwet
    @AgonafirGebrehiwet День тому

    ቀሲስ ሁሉም አታላዮች ናቸዉ እርሶዎ ግን በተለየ አብርሃምን ብቻ ላይ ያተኩራሉ ደግሞ ፓትሪያርኩን የዋህ ናቸው እያሉ ነፃ ለማዉጣት ሲናገሩ እሰማለሁ ትክክል አይደሉም ከይቅርታ ጋር

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 День тому

    ንፁሀኑን የኛ መድኃኒዓለም፣ ጠብቅልን። ኃይልህ ከነሱ ጋር ይሁንልን።

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 День тому

    አይ ቀሲስ እዚኽማ የመጣው አምስት ስድስተኛው፣ ለገንዘብ፣ ለሥራ ነው የመጡት። አጥብቀን ብንይዛቸው ቆባቸውን የሚወረውሩ ናቸው።

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 День тому

    💚💛❤💯💯💯🙏🙏🙏🤲🤲🤲👍👍👍👋👋👋

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 День тому

    እግዚአብሔር ይቁምላችሁ። እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር። ተዋህዶን የሰደባት፣ ያዋረዳት፣ አፉን የዘጋውም፣ በሙሉ ልጆቻቸውን የከዱ ናቸው። አሁንማ አምላካቸውን ካዱት። ለዛፍ አምላኪ ተገዙ።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День тому

    ቡራኬዎት፣አስተምሕረዎት በልባችን መድኅኒአለም ያኑርልን🙏አንድ! እግዚአብሔር ይመሥገን ። አስተናጋች ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ያበርታልን። የጳጳሳቶቹ ንግግር ፣ጉዳይ ሁላችንን አሳዝኖናል ፣የሐዋርያት ተከታዮች ብር መሆናቸዕ፣ 'እናሙሠግንአለን' ለተቅጣጠሩአቸው እንዲህ ዓይነት ሠላምታ ፣ ሲሰግዱ፣እንደዚያ ዓይነት መሽቄጥቆት ማየት ይችን ያህል ንዳነሱና ለምእመናንም ትርፍ እንዳስቆረጡ ቀናቶች አልፈዋል። የሚመጣው የጥምቀት በአል እንዴት እንደማከበር ሲያሳስበን ፣ሉአጡገባቸው ላሉትኦርቱዶክስ አማኞች፣ያሳዝናል በይበልጥ ያሳስባል። እኛ የሩቆቹ ብፁሎት እናስባቸው። ሠላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣እግዚአብሔር በቸርነቱ ችግራችንን ይፍታልን።🙏❤️ አሜን።

  • @kelemeworkmekuria9020
    @kelemeworkmekuria9020 День тому

    አቶ ዘውገ ዳላስ መተው ለቅሶ ላይ አይቸወት ሳላናግዎ በመቅረቴ በጣም አዝኛለሁ

  • @kelemeworkmekuria9020
    @kelemeworkmekuria9020 День тому

    እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kelemeworkmekuria9020
    @kelemeworkmekuria9020 День тому

    እኔ በጣም የገረመኝ አባሀበርገር መሸለም😂

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 День тому

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @radiatmessfin6712
    @radiatmessfin6712 День тому

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን መንግተሰማያትን ያውርስልን

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 День тому

    በጣም ድንቅ የሆነ ውይይትና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏽

  • @Dengle64
    @Dengle64 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @iceyzeke
    @iceyzeke День тому

    አሜን፡አባታችን።በእድሜ፡በጤና፡ያቆይልን።የሞቱትን፡ነፍስ፡ይማርልን።

  • @elizabethmezgebu3980
    @elizabethmezgebu3980 День тому

    ጨለማ ነዉ አይታይም

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 дні тому

    ❤ላይክ❤ሼር❤ሼር እያደረግን❤

  • @محمدعثمان-ت2و
    @محمدعثمان-ت2و 2 дні тому

    ቤተ ክርስቲያን ያለው የአስተዳደር የሙስና እና ሌሎች ችግሮች በሁሉም ቦታ ከአልስተካከለ አገር ሰላም አትሆንም።

  • @yaredwoldemariam2257
    @yaredwoldemariam2257 2 дні тому

    Thank you memihir . እኔ ብቸኛ ነኝ ለ ብቻዬ ሇኜ የተኰነንኩ የለ አንዳች መጠጊየ የሌለኝ ፍጡር ሆኛለሁ ታድየ ምን መሆን እንደምችል አላውቀውም ታድየ ምን አይነት ህይወት መኖር እንደምችል እባክህ ብትመክረኝ ።??

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን ቀሲስ ሳሙኢል

  • @cricket3806
    @cricket3806 3 дні тому

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 3 дні тому

    ዲቁና እና ቅስና እንዲሁም ቁምስና ሲሰጥ ምዕራብ ጎጃም ያለደረሰኝ ነው ክብር የሚሰበሰበው።ለ 3 ተከታታይ አመት

  • @bedmareyamyemane7256
    @bedmareyamyemane7256 3 дні тому

    በሉ ለአዲስ አበባው ወንድም ፍለጋ ነው? መጀመሪያ የአ አ ጨርሱ ሌባ የበላህበትን ነው የምትለፈልፈው፡፡

  • @mulugetatsegaye7913
    @mulugetatsegaye7913 3 дні тому

    Dawit Tadesse is a corrupted person and cancels in the office the ten commandments rule from THE EOTC. Nowadays, he rented the big house as Nifasilk Lafto Betekihinet office around Lebu Medihinalem church inside the living area to do corruption in closed rooms and also to sleep with different ladies in office as before. So, he and the others corrupted the person in AAEOTC. OFFICES must've been arrested to investigate the tangible evidence.

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 3 дні тому

    enamesegnalen