🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 422

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Місяць тому +9

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @emu861
      @emu861 27 днів тому +2

      አሜን ❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 місяці тому +13

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 3 місяці тому +41

    ዘወትር ልዩ ና ጥልቅ ትምህርቶችን ስለምታቀርቡልኝ ።ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክልዎ❤❤❤

  • @almazteketel
    @almazteketel 2 місяці тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @hiruthawaz-jj6lo
    @hiruthawaz-jj6lo 2 місяці тому +3

    በፈውስ መንፈሳዊ የማገኛቸው የእግዚአብሄር ቃል በጣም እረፍትን ይሰጡኛል ቃለህይወት ዬሠማልኝ

  • @alemsegedmelles3623
    @alemsegedmelles3623 11 місяців тому +2

    AMEN...

  • @user-uv6uj8zb5h
    @user-uv6uj8zb5h 6 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 Місяць тому +2

    አግዚአብሔር እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን አመሰግነዎለሁ። ትምርቱን እንዲገባን አድርገው በጥብጠው ነው የሚያጠጡን! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 2 місяці тому +2

    ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 3 місяці тому +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5w Рік тому +2

    Amen.amen.amen

  • @EyerusBrehan
    @EyerusBrehan 4 місяці тому +1

    አሜን

  • @medhanitkassahun4595
    @medhanitkassahun4595 Місяць тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 Рік тому +2

    Amen amen amen 🙏

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 2 місяці тому +2

    አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለን አባታችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንሕ ያስርዘመለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @TigistTadesse-dp4dk
    @TigistTadesse-dp4dk 3 місяці тому +4

    አባታችን እንኳን በሰላም ደህና መጡልን እውነት ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን♥♥♥

  • @user-xd2yv2ck8r
    @user-xd2yv2ck8r 4 місяці тому +4

    ቃለ ሂወት ያሳምለን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ፀጋዉን ይስጥልን!!!

    • @mohammedabdullah4409
      @mohammedabdullah4409 3 місяці тому

      ብዙ ሕግ ብቻ ችግር ግዙፍ ይዘት ልክፍት ክፍል ይጨምሩ ብ ብዙ ኗሪዎች ውጤት ጥ ጥያቄ ይጫኑ ጥያቄ ዕውቀት ኽዕ ውድድር እዚህ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Місяць тому +1

    አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @mazaretmoula5324
    @mazaretmoula5324 Рік тому +3

    ክርስቲያን ላደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይመስገን💔🙏🙇☝ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ✝️⛪❤️❤️

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Рік тому +2

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው Рік тому +19

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው!
    ከመነኮሳት ጋር ጣና ቂርቆስ ገዳም ገብተን እኛም ከአባታችን እንድንማር አድርጎናልና።

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 6 місяців тому +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን እንቁ አባታችን እኛም በቃሉ ተቀይረን ፍቅር አንድነት መዋደድን ይስጠን አሜን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Місяць тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የምንጠቀምበት ያድርግልን

  • @meseretkassaw9295
    @meseretkassaw9295 Рік тому +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን፡፡

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Рік тому +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!🍃🍃🍃

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 3 місяці тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን ከኔ እድሜ ቀንሶኦ ለየኔታ ይስጥልን አባታችን በጣም ነው እምወደዎት የእርሰው ትምህርት ከብዙ ነገርች አበርትቶኛል በረከትን አስገኝቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን

  • @saray4418
    @saray4418 Рік тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲❤️ አሜን ❤️🤲 አሜን ❤️🤲 አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️ አሜን ❤️🤲 አሜን ❤️🤲

  • @yonaskidane9706
    @yonaskidane9706 Рік тому +4

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk 2 місяці тому +1

    Abatachen hoy Edemina Tina yestehe❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TakeleBerhe
    @TakeleBerhe 2 місяці тому +1

    አባ ቃለሂይወት ያሰሜልን እግዚአብሔር !!! ::❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን ኑሩልን እናከብርወታለን።

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Рік тому +53

    እንኳን በሰላም መጡልን ሊቁ አባታችን እጅግ በጣምምም ደስስስ ብሎናል ❤🎉 ኑኑኑኑኑ እናት አባቶቼ እህትና ወንድሞቼ አባታችን መጥተውልናል የእግዚአብሔርን ቃል ሊያስተምሩን እጅግ በጣም ነው ደስስስ ብሎኛል አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

    • @wogdireswondimu
      @wogdireswondimu Рік тому +2

      የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
      1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
      2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
      3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
      ✋ የኛ ጥያቄ:
      1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
      2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
      4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
      5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
      የኛ ጥያቄ:
      1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
      6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
      7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
      የኛ ጥያቄ:
      1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
      8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
      9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
      ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?

    • @nafirombekele9312
      @nafirombekele9312 Рік тому

      ​@@wogdireswondimu አምላክ ካልሆነ እንዴት ሞትን ድል አደረገ?
      2. ሌሎቹ ነብይ ነው ይላሉ, አንተ ግን ማንነው መትለው???????

    • @wogdireswondimu
      @wogdireswondimu Рік тому

      @@nafirombekele9312 ene biblen anbbe new yeteyekut enj kerase aydelem yeteyekut kechalachu metshaf kidusaw meles endetmelsulgn eyetebekuwachihu new tebareku

    • @user-wg4zo2fh9v
      @user-wg4zo2fh9v Рік тому +3

      ​@@wogdireswondimu ወደዳችሁም ጠላችሁም አመናችሁም አላመናችሁም ተቀበላችሁም አልተቀበላችሁም እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ 3 ስም አንድ አምላክ የአለም ፈጣሪ ነው አለቀ ደቀቀ አራት ነጥብ።።።👈🙏

    • @zebnashambel
      @zebnashambel Рік тому +2

      ​@@user-wg4zo2fh9v
      በትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @butu8317
    @butu8317 10 місяців тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያበርታዎት እንፀልያለን በእርሶ አድሮ የሚናገረን የሚመክረን እግዚአብሔር እናመሰግናለን 🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤

  • @user-uw6sr2hj9t
    @user-uw6sr2hj9t Рік тому +2

    ይሄንን ትምህርት በደንብ ከልብህ ሆነህ ብታደምጠው ኖሮ ለጠየከው መልስ ታገኝበት ነበር።

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen FETARI ❤❤❤.

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Рік тому +4

    አባተችን እግዚአብሔር እድሜናጤናይሥጥልን

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
    አባታችን በረከትዎት ይደርብን❤❤❤

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱን ይብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qd8nd5bz3v
    @user-qd8nd5bz3v Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 місяці тому +3

    Qale hiywet yasemali Abatachin 🙏❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +19

    እርስወን የሰጠን ያልተወን ቸል ያላለን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይሁን ይሁን አሜን ።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому +7

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በፆሎታቸው ያስቡን

  • @FfFf-dt8ex
    @FfFf-dt8ex Рік тому +4

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሥማልና ኣባታችን

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን 💚💛❤️

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዋ ይድረሰን

  • @saneta3925
    @saneta3925 Рік тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገል ግሉት ዘማናችሁን ያርዝምልን❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Рік тому +6

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምና ለመስቀሉ ምስጋና ይደረሳቸው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌿🌷🌾🌿🌷

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Рік тому +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @user-dt6ze5bb4y
    @user-dt6ze5bb4y 9 місяців тому +17

    ፍጻሜዎትን ያሳምርልን ትጉህ አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ።

    • @meticar4025
      @meticar4025 7 місяців тому +3

      አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 5 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን::

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Рік тому +2

    አባታችን ትምህርቶ ደጋግም ቢሠሙት አይጠገብም ቃለህይወት የአሠማልን እርሶን የሠጠን አምላካችን የተመሠገነ ይሁን 🙏

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j Рік тому +4

    አባ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደምን አሉ እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰወት
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን

  • @user-pu3bl2pt2m
    @user-pu3bl2pt2m Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ለኛም የሰማናው ለምግባር ያድለን ፈጣሪ

  • @ffhbuuyh5714
    @ffhbuuyh5714 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ይፍቱኝ😢 ይባርኩኝ🙏🙏🙏

    • @slamslam1289
      @slamslam1289 Рік тому

      Amen amen amenn

    • @abayaa7117
      @abayaa7117 Рік тому

      ቃለህይወትያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @TewodrosHailu-vo6ml
    @TewodrosHailu-vo6ml 18 днів тому

    አባ ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +21

    እንኳን በለላም መጡልን አባት አለም እጅግ ናፍቀውን ነበር 😢ይፍቱት ይባርኩን
    ያስተማሩትን ቃለ እግዚአብሔር እውድንሰማ ይፍቀድልን እንሆገና መጀመሬ ነው❤

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 5 місяців тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tadeluutashoma2273
    @tadeluutashoma2273 2 місяці тому +1

    Waqqayyoo goftaan sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu waqqayyoo goftaan kenaa isaa sinif haa bayisuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgenBrhane-lh4fx
    @TemesgenBrhane-lh4fx 26 днів тому

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 Рік тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር አምላኽ እድሜ ማቱሳላ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪❤

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v 11 місяців тому +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zk6bp3jw7s
    @user-zk6bp3jw7s Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 Рік тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች እንኳን በሰላም መጡ ይፋቱኝ ይባርኩኝ ከተሰሳትኩ ይቅር ይበሉኝ

  • @ggff5610
    @ggff5610 5 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና🤲👏👏👏በረከቶም ኣይፈለየና🤲👏😊

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Рік тому +19

    🎉አባታችን አድሚ ከጤና ይስጥልን መድሀናለም 🙏🙏🙏መምአናነን በፅሎት አስብኝ አህት ወንድሞች አሞኝል ወለተ ስላሴ ብላችሁ 😢😢😢

    • @bokebb9054
      @bokebb9054 Рік тому

      እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማሪሽ እህቴ 🙏

    • @user-li2lw9tv7r
      @user-li2lw9tv7r Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ
      እመብረሀን ከልጀዋ ምህረት ትጠይቅልሽ

    • @7ty69
      @7ty69 Рік тому

      Egziabher yemarsh, Ayzosh Egziabher ale esu yayeshal.

    • @meticar4025
      @meticar4025 10 місяців тому

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህት እመብርሃን ትዳብስሽ ❤😢

    • @zebibamuhamed7944
      @zebibamuhamed7944 10 місяців тому

      እግዚዐብሄር ይማርሺ

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Рік тому +7

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤❤🎉

  • @tdatda2762
    @tdatda2762 Рік тому +6

    አባታችን እዴሜይስጥልኝ የሶትምህርት በጣም በጉት እየስማሁት ነው

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 Рік тому +17

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እውነት ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @eyu14
    @eyu14 Рік тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Рік тому +21

    አባ እንኳን ደህና መጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 2 місяці тому

    amene, amene

  • @user-ff6rr6cy2v
    @user-ff6rr6cy2v Рік тому +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን; ቃለ ህይወት ያሰማልን ; እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Рік тому +10

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን ደሕና መጡ አባታችን

  • @feven5931
    @feven5931 28 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +12

    አባታችን ሊቀሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እንኳን ደህና መጡልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን☦️💖🥰👏👏

  • @MikltBrook
    @MikltBrook 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት ከእድሜ ጋር ያድልልን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Рік тому +3

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን
    የሚሰጡት ምሳሌ እራሱ
    ከልብ ዘልቆ ይሰማል እንኳን
    የሚስተምሩን የእግዚአብሔር
    ቃል። እግዚአብሔር በልቦናችን
    ግድግዳ ይፃፍልን አሜን
    ❤️❤️❤️❤️

  • @bokebb9054
    @bokebb9054 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርከቶት ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @yabsirawagnew5161
    @yabsirawagnew5161 Рік тому +3

    የመኖሬ ምንጭ ስደክም ሁሌም ብርታ. የማይጠገቡ አባት እረዥም እድሜ ይስጠወት ❤❤

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Рік тому +1

    አሜን❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Рік тому +3

    እንኩአን ደህና መጡልን አባታችን ጠፍተውብኝ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ዛሬም ቃሉን እንድንሰማ ስላደረገ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @user-ud2hs7do6z
      @user-ud2hs7do6z 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigistlegesse8207
    @tigistlegesse8207 Рік тому +15

    አባቴ እንደው ምንም የማይጠገቡ...ለዘመኑ ትውልድ እግዚአብሔር ያመጣዎት አባት... እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ልኡል እግዚአብሔር ጠብቀን የኔ አባት ቃለህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @fitihtigabu7820
    @fitihtigabu7820 Рік тому +13

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን፣የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምል፣ክብር ለእግዚአብሔር !

  • @EhtshetTeshome-cb8bz
    @EhtshetTeshome-cb8bz Рік тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእርስዎ ላይ አድሮ በእውነት ቃሉ ያፅናናኝ አምላክ ይክበር ይመስገን !!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Рік тому +5

    መምህሬ