God bless you, two too bright young men. We do really appreciate this kind of discussion. At the end of the day it’s trust in God and wisdom of one people that bring about positive growth and lasting peace.
Thank you, guys, for the constructive discussions. But I am always concerned about thinking of Ethiopia without Tigray and Tigray without Ethiopia. All the atrocities were the result of arrogant leaders and ignorant and greedy activists. I believe that never and never have the common people had that negative attitude toward Tegarus. Let us consider the future changes and think of being together on a win-win principle. Do not close at all this option and let's work together for sustainable solutions.
Thank you Tedy and Hailu! for wonderful Conversation! Ena Lewuhdet mechekol gin asfelagi ayimeslegnm! bc hager yemehon guday bicha sayihon yepolicy ena ye strategy liyunetochim sileminorna kalew wusibsib hunetana chigr antsar chigr meftatu lay matekoru yeteshale new biye asbalehu!
The biggest problem in Ethiopia is democratic reform and why you can't struggle to change??Best wishes for your information. ,your plans for formation of the country is...............
@@amiromar3861you can’t give the Tigray war as an excuse to separate Tigray from Ethiopia.we all know that this is your dream since tplf formed that is why they still have the name TPLF!
Arogewa ye Ethiopia Carta (Mapn) Yansu! 1Because not only it's not the right map the Country, but it's negative consequences are dangerous! Respect Eritrea's Map and Dignity! Be Carefully! Unless...
Engineer Hailu seems an informed individual . My comments focus on two issues . I don't believe that Tigray has a homogeneous society . Of course, historically , Tigraeans have the tradition of standing together in time of war. But at other times, in other words, when there is a comparative peace, every locality raises its interests and concerns for there be inequalities no matter what for the political culture of Ethiopia /Tigray is not open to fair playing ground. Second, fighting for an independent Tigray at this time is not feasible.
could it be a standard to be homogenous in ware united and in peace diversified ? form homogenous is having common political economy but that is with different techniques
I can’t believe that Tewedros T said yesterday that “ Tigray is and has to be the center of politics in Ethiopia “😮 I never thought he would fell from Ethiopianist this far no matter what Abiy Ahmed did against Tigray!
Do not underestimate, bro! Tigray is the most moral nation in Ethiopia! They can feed their people farming even on Stony land while others are starving setting on fertile lands! Don't underestimate at all!! U better respect for the sake of territorial integrity
It will be a gravest error to determine the destiny of Tigray in the presence of Abiy's genocidal government. In my opinion, Tigray will be better off with Ethiopia after the removal of Abiy
Correction, appointing and approving are two different things. Abby Ahmed didn’t appoint Tigrayan leaders, but he approves because he is a head of the state of Ethiopia so when you say government approval or until it’s appointed that gives us wrong signal so many people will not understand. what do you mean or ifunderstand, it will be wrong because Getechew Reda one who was elected by the central committee of TPL they send it to the government of Ethiopia for approval that is the process in any country when ministers were appointed by the Prime Minister. It goes to the head of the states, but the head of the states doesn’t appoint It’s only for formal approval.
God bless you, two too bright young men. We do really appreciate this kind of discussion. At the end of the day it’s trust in God and wisdom of one people that bring about positive growth and lasting peace.
ቴዎድሮስ ቲ ይህንን ታላቅ ሠዉ ስላቀረብክልን ከፍተኛ ምስጋናችን ይድረስክ ይህንንም ወንድም ታላቅ ምስጋናችን ይድረሰዉ ታላቅ ሠው ነዉ
!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you Teddy, I really appreciate the guy you invited today, so knowledgeable, fluent, and fair.
Nice keep going waw.
መንካዕ
ግሩም ውይይት። I feel I learned a lot. Thanks
Good explanation and analysis , keep it up !
I personally want to thank you for the sacrifice u pay as a person and as a party !!!Thanks for the service and it will pay back soon!!!
ምርጥ ልጅ ነው ኢትዮጵያዊ ይመስላል ይሄ እንድምታው
ደግመህ አዳምጠው አላማው መገንጠል ነው ኤርትራና አማራ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ስለሆኑ መገንጠል አለብን ነው እያለ ያለው በሰላማዊ መንገድ መሬት ስጡኝ ሲል በሰላም እንዲሰጠው ነው መሰለኝ የሚፈልገው
Teddy thanks
I'm proud of you both brothers! Brilliant conversation.
በሳል ውይይት
ምንም ስተት የላየሑበት ገላጭ እንግዳ ስለጋበዝክ እናመሰግናለን ቴዲ
Very informative
TY Hailu for Focusing on Real Politics!
አየ ሀይሉ -ዘለአለም ልቅሶ ፣ እስቲ የተሻለ ሀሳብ አቅርብ፣
የትግራይ ህዝብ እነዚህን ማበረታት አለበት
Thank you, guys, for the constructive discussions. But I am always concerned about thinking of Ethiopia without Tigray and Tigray without Ethiopia. All the atrocities were the result of arrogant leaders and ignorant and greedy activists. I believe that never and never have the common people had that negative attitude toward Tegarus. Let us consider the future changes and think of being together on a win-win principle. Do not close at all this option and let's work together for sustainable solutions.
ከዘር ፖለቲካ ውጡ ዘረኝነት ይከረፋል ስለሰውነት አውሩ ትግራይ አማራ ኦሮሞ .......የተማረ ዶንቆሮ ሁላ
Thank you Tedy and Hailu! for wonderful Conversation! Ena Lewuhdet mechekol gin asfelagi ayimeslegnm! bc hager yemehon guday bicha sayihon yepolicy ena ye strategy liyunetochim sileminorna kalew wusibsib hunetana chigr antsar chigr meftatu lay matekoru yeteshale new biye asbalehu!
ህውሃት በመስላል መውጣት እንጂ ከመስላል መውረድ አይችልም::
መሰላልም መስራት አይችሉም ሰው በሰራው ወጥተው ሌላውን እየበደሉ ተጣብቀው መርዝ መምጠት ብቻ ነው የሚወዱት ስለዚህ ፈጥረታቸው ከፓራስይትነ የተለየ አይደለም
Good discussion
አንበሳ ኢትዮጵያዊያን
አቶ ኃይሉ የመቀሌን የመጠጥ ውኃ ችግር መኖሩን ሸፋፍኖ ማለፍ ጥቅም የለውም ከታዘብኩት ።
Tegaru nay qerni afrca shefatu eta ekey gbrkum gmtel ila bala beliatkum 🙏
ሕዋሓት የ ሕግደፍ የሳንቲም ሁለተኛ ገጽ ነው ። የሳንቲም አንበሳና ኑጉስ እንደምንለው ማለት ነው ። ሁለቱም አንድ ናቸው ዲክታተሮች😢😢😢
hero hailu kebda keepupit
The biggest problem in Ethiopia is democratic reform and why you can't struggle to change??Best wishes for your information. ,your plans for formation of the country is...............
❤❤❤
ረመፅ የሚል የወጣቶች እንቅስቃሴ ነበር ግን ስላልፈለጉት ሰኔ 21 መቀሌ ሲገቡ እንዳለ ሁሉም ኣባሎች ወደ tdf በማሰማራት እንዲፈርስ ነዉ ያረጉት
😊😊
የሳወት አላማ ሳይሳካ ትውልዱ ያረጃል። ተምኔት
TDF ለምን የኤርትራን ሰራዊት ከትግራይ አያስወጣም?
ሃይሉ የትግራይ ወጣት ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ መሆኑ በተቃውሞ ፖለቲካውም ፈተና እንደሆነባቸው እገነዘባለሁ። ድህነቱ እራሱም ወጣቱን ትንሽም ብትሆን ከገዥዎቹ ( ህወሓት) ተጠግቶ የኑሮ ዋስትናውን ለማረጋገጥ ስለሚሞክር ለተቃዋሚ ፖለቲካው ተጨማሪ ተግዳሮት ነው።
I am a resident in Mekelle. . too much externalization no internalization at all.
የጎሳ ፓለቲካ አመጣችሁ። ህዝቡን አፋጃችሁ። ሀገራችንን ወደብ አልባ አደረጋችሁ። ህውሀት መወገድ አለበት። የአማራን መሬት መመኘት ህልም ነው። የክልል ፓለቲካ ከፈለጋችሁ በራሳችሁ ክልል ተቀመጡ።
እኔ የትግራይ ህዝብ ከህወሀት ምን ጥቅም እንዳገኘ የሚገልጽልኝ ቢኖር ሽልማት እሸልማለሁ።
የትግራይ ህዝብ ለዘመናት በራሱ ንጉስ ሲተዳደር ነው የኖረው። ለአጭር ቀን ብቻ ራስ መኮንን በትግራይ ባላባቶች መሀከል የተነሳውን መገዳደል ለማስቆም ጣልቃ ገብቶ ነበር ። ከዛ ውስጥ ትግራይ በራሷ ሰው ነው ስትተዳደር የቆየው።
አጼ ሚኒሊክ ልጃቸውን ድረዋል። አጼ ኃይለስላሴም እንዲሁ። የሚገርመው ነገር ከሸዋና ከትግራይ ልጅ ጋብቻ ወደ ሸዋ መሞት ነው የመራው።
አምሓራው እድሜ ልኩን አዶሊስ፣ ዶጋሊ፣ ሰቲት፣ እስመራ ቀይ ባህር የትግራይ አካል ነበር። ስለዚህ ዳር ድንበራችንን ማስከበር አለብን ብሎ እንደ ቅጠል ሲረግፍ። ይህ ቦታ የትግራይ ሆኖ አያውቅም። ኢትዮጵያ በቅኝ የያዘችው ነው ብሎ ሻቢየ የትግራይን ወጣቶች ናቅፋ ከቶ እርግፎ ሚጢጢ ትግራይ ፈጥሮ ትግራይ የሚባል ክልል ፈጠረ። ግማሹን ለአፋር ሰጥቶ ጎንደርን ለመውረስ ደከመ።
እንድንችል ሳልሳዊ ወያኔ ብሎ የሰየመው ቀዳሜዊ ወያኔ የተመሰረተው በጣልያንን ባንዳ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተው ከዛ ነጻ ስትወጣ አዲስ አበባ ስልጣን ለማግኘት ደጅ ጠንተው ባልተሴካላቸው ባንዳዎች መሆኑን ካለመረዳት ነው። እስቲ ረታ ማን ነበር ብላችሁ ጠይቁ።
ለማንኛውም የትግራይን ህዝብ ከህወሀት ማላቀቅ ትልቅ ነጻነትና ብልጽግና ይፈጥራል።
ኳኺቶ ማለት አጭር መሬት የበቀለ የእሾህ አይነት ሆኖ በአማርኛ "ኩርንችት" ይባላል። የሌሊት ወፍ ደግሞ በትግርኛ "መንካዕ" ይባላል።
ታንኩንም ባንኩንም ሀገሩንም 27 አመት የተቆጣጠራቹ ግዜ ለምን አልተገነጠላችሁም ? የኢትዮጰያ ህዝብ በዚ ሰአት ብትገነጠሉ ከናንተ በበለጠ መንገድ ነዉ celebrate 🎉 የሚያረገዉ ።
አንደአንተ አይነቱ አካት እራስ ሻዕቢያ እኛን አይሸውደንም። ❌🇪🇷❌
@@lanteTV1ቧ አትበሉ ደሞ ቶሎ በአፉንጫ ሳይሆን ሚታሰበዉ በቅንጭላት ነዉ lol
Ye Tigray hizibin sayhon hiwatin bel
ልክ ነዉ እናንተ ስልጣን ላይ በነበራችሁ ግዜ የሚጠቅመዉ ይህ ነዉ ብላችሁ አገር ስትመሩ ነበር አሁን ደግሞ ሳይመቻችሁ ሲቀር አይጠቅምም ትግራይን አገር እናድርግ እያላችሁ ነዉ።
Donkoro game over
ትግራይ እኛን ጥላ የት ትሄዳለች። እኛም አያምርብን እነሱም አይቀናቸውም። ትግራይ የኢትዮጵያ ማህፀን ነች። እንወዳችኋለን።
አስመሳዬ ኢትዮጵያ የ 150 አመት ታሪክ ብቻ ያላት የትግራይን ህዝብ የዘር ማጥፋት ያደርገች እርኩስ ናት ትግራይ አገር ትሆናለች.
@@amiromar3861you can’t give the Tigray war as an excuse to separate Tigray from Ethiopia.we all know that this is your dream since tplf formed that is why they still have the name TPLF!
@@amiromar3861መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ 😂 ምስኪኑ የትግራይ ሕዝብ መከራው ያሳዝነኛል 50 years of TPLF disastrous failed leadership
@@amiromar3861 እረ ተው በሞቴ። የአንተ ሀሳብ የሳይጣን ነው። የትግራይን ምንነት የማያቅ ነው እንዲህ የሚናገር። እኔማ ዝም ብየ መንገዱ ጨርቅ ያድርግላችሁ ብየ አልሸኝም። ተው ይሄንን ክፉ ሀሳብ ከልባችሁ አውጡ። ለትግራይም ሆነ ለኢትዮጵያ የሚጠቅመውን ነው ያልኩት። የመጨረሻው ውሳኔ በእጃችሁ ነው። እኔ አብሮ እንደኖረ ህዝብ ይጠቅማል ያልኩትን አልኩ። ግድ የለህም እጣ ፈንታችን አብሮ የተገመደ ነው። ሁላችንም ተጨባብሮብናል። እሱ ሲስተካከል ሁሉም መልካም ይሆናል።

ዲዲአር የሚጠብቅ ሰራዊት ከመንግስት ጉዳይ ምን አገባው
Tigray issue will never solve separately, the problems are collective responsibility so, all inclusive new way to democracies Ethiopia!!!
I too also.
Arogewa ye Ethiopia Carta (Mapn) Yansu! 1Because not only it's not the right map the Country, but it's negative consequences are dangerous! Respect Eritrea's Map and Dignity! Be Carefully! Unless...
ቀዲምና ንቶም አእዱግ አድጊ ኢልናዮም እበር አዕዱግ’ማ ንህና ኢና
Sorry for my tigrigna
አቶ ሀይሉ በሐቂ ወገናዊነት ዘይብሉ ብሱል ወዲ ከማኻ ዝበሉ ሰባት እዩ ዘድልያ ትግራይ ።
Engineer Hailu seems an informed individual . My comments focus on two issues . I don't believe that Tigray has a homogeneous society . Of course, historically , Tigraeans have the tradition of standing together in time of war. But at other times, in other words, when there is a comparative peace, every locality raises its interests and concerns for there be inequalities no matter what for the political culture of Ethiopia /Tigray is not open to fair playing ground. Second, fighting for an independent Tigray at this time is not feasible.
could it be a standard to be homogenous in ware united and in peace diversified ?
form homogenous is having common political economy but that is with different techniques
This guy's Amharic is amazing. He said he grew up in rural Tigray . But his Amharic is 99% perfect? How????
ሲሰማሙ ነዉ ብለህ አሰተካክለዉ
የጭቃ ጅራፉን አመጣው ትግራይ የተወሰደበት መሬት የለም አሁንም ንዝንዝ ውስጥ አታስገቡት የትግራይን ህዝብ አብሮ መኖር ይሻላል እንጂ የትግራይ ግዛት እያላችሁ ለሚመጣውም ትውልድ ስራ እየሰጣችሁት አትለፉ ምንም አይጠቅምም ሠላም ሠላም ሠላም ሀቅ ሀቅ ሀቅ ብቻ መፍትሄው የህውሀት መንገድ አጀንዳ ተንኮል ምንም አይጠቅምም መጨረሻው አሽከር ነው ያደረገው ህዝቡን ደግሞ ሠላምንና ፍቅርን አሳጣው አስቡበት
ቴድ ሁልም ምርጥ ሰው ነህ
እስታሊንን እስኪ አቅርበው ምን ነክቶት ነው የሕወሐት ካድሬ የሆነው
አሁንም አልዘገየም እናንተ በዚህ ደረጃ ስለማንነታቸው በመጋለጣቸው በተወሰነ ደረጃ ሕዝቡ በቅርቡ ነፃ ሕዝብ ሆኖ ከሌሎች ወንድም ክልሎች ጋር በመሆን ሃገሩን መገንባት ይችላል ድል ለኢትዮጵያ
ወድ ከበዶም ብዙህ ኢልካ ትግራዋይ ተሷፋ አይቅርፅን ክሌተመልሃሱ አይትኲን አነ ንስካ እንተዝከውን ብቋንቋይ ነይሬ ብዛእባ ውሽጥና ዝምልስ
Teddy Tsegay ጠበቓ ሓቂ ማለቲኻ።
ካንሰር ሆስት ውስጥ እስካለ ድረስ ተባብሮ ሆስቱን ያሽናፋል ይጠቀማል ሆስቱ አንክሮ ከተፋው ግን ካንሰር እራሱን መብላት ይጀምራል TPLFም ኦሮሞማውም ብአዴንም ያው ካንሰሮች ናቸው መጨረሻቸውም የሚሆነው እንደ ካንሰር እየተበላሉ ይጠፋሉ።
Getachew himself violated the ban on conducting meeting.
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊የተበታተነ ትግራይ ለመስራት ትበረታላቹ ባንዳ ራስ😊😊😊😊😊😊😊
influence በአዋጣኸው ልክ ነው የሚለው ሀሳብ ገንዘብንም ከጨመረ undemocratic መንገድ ነው።
የተረዳሁት ነገር
1. በልመና ድጋፍ አይገኝም : አሸነፈ ሃሳብ እዘህ ቅረብ:
2. የገጠምህን challenge የምትፈታበት strategy ንደፍ
3. ብዙ የምለው ነገር ቢኖርም : እንደመፍትሔ ባለህ አቅም ሁሉ ተጠቅመህ ስራ : complain አታብዛ
ማሞ በሀይልም ድጋፍ አይገኝም ወያኔ በጥርነፋ ብቻ ነው የሚያምነው😅😅🎉🎉
የትግራይ ህዝብ በመገበር የአድዋን የበላይነት ማስገኘት ከዚህ በሓላ አይገኝም ተንቤን ክልል ይሆናል አክሱም የጀግና ሀገር ክልል ይሆናል
ወደ አንድ የምትመጡበት መንገድ አለ
ኻኺቶ ደቂቕ ዕሾኽ እዩ
ኣይተ ሃይሉ ከበደ ዝበላ ደካማ ማእኸላይ መንግስቲ ምፍጣር ዝኽእል ተዝኾን እማ ናይ 3ይ ወያነ ምኾንኹ:: ንኣዘራርብኡ ግን ኣድናቒ እየ::
ሃገር ንምኻን 1983 ኣምልጡ::ታንኪን ባንክን ኣብ አድና እናሃለወ ኣምልጡ::
አንድነትን የሜጠላ መጠፋፋት ግን የሚመኝ ቡድን ማንን ለማስደሰት ይሆን?
Does this country that you’re talking about encompass both Welkayte and Raya?
ናይ ህወሐት ፖለቲካ ካብዚ ንኤርትራን ህዝባን ዘጥፍኤ ህግደፍ ዝፍለ ዋላ ሓንቲ የብሉን
ትግራይ ሀገር እንድትሆን የሚለው ሀሳብ illusion ነው፣ ነገር ግን ህልም አይከለከልም።
ይሄ ልጅ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ቦታ ሊሰጠው ይገባዋል።
ሃይሉ የተሻለ የሃሳብ ጥራት ያለን እኛ ነን ብሏል። "የተሻለ" ስትል in relative terms ከሆነ ከማን ነው የምትሻሉት? እንዴት?
የናንት ችግር በሙሉ የሚጀምረው ትግራይ ኮር ስቴት ናት ብላችሁ መጀመራችሁ ነው:: ይሄ ነው የሚባል መዋጮ ሳይኖራችሁ ትልቅ ድርሻ እንውሰድ ማለታችሁ ለከት የሚባል እንደሌላችሁ ያሳያል:: ሌላው ደግሞ ታሪክን ከአፄ ዮሐንስ እንደሚጀምር ማሰባችሁ ያስደንቃል:: መቀሌን ከአዲስ አበባና አስመራ ጋር ስታነፃፅሩ ጎንደርን አንኮበርን ውይም ሌሎቹን የኢትዮጵያ መንግስታት መቀመጫ ከተሞች እንደሌሉ ማውራት እጅግ የሚደንቅ አለማወቅ ነው:: መለስ ዜናዊ ወይም ዛሬ ሰማሃል መለስ ዜናዊን ጠይቁና ለምን አገር መሆን እንደማያዋጣችሁ ታያላችሁ::
I can’t believe that Tewedros T said yesterday that “ Tigray is and has to be the center of politics in Ethiopia “😮 I never thought he would fell from Ethiopianist this far no matter what Abiy Ahmed did against Tigray!
አፄ ዮሀንስን የሚጠሉ ጣልያኖችና፣ግብፆች ናቸው።። የትግራይ አውራ ናቸው። 🎉አፄ ዮሀንስ
እቲ ኻሊእ ደሓን ግን ትእምት ብአባልነት ጥራሕ አይኮነን ዝቖፅር፤ ሓደ ምስክር አነን ዓዕርኽተይን አለና፤ ብብቕዓትና፤ ቴዲ ካብዚ ንላዕሊ ትልሞምን መርገፂኦምን ታይ እዩ፤ ፅልኢት ሕወሓት ውናት ንምድጋፍ መማረፂ አይኸውንን፤ ብወገነይ ንከይድግፎም ዋና ዝኾነኒ እዝይን ካብ አፎም ዝወፅእ ፀያፍ ፀርፊታትን እዩ፤ show us and let me have the chance to choose
የ ብሔር ፖለቲካ መጨረሻው ህዝባችሁንና ራሳችሁንም ጭምር ቀርጥፎ ይበላቹሀል ። ንቁ ።
አሁንም ትግራይ ዉስጥ ባለዉ ነገር ማንም ክልል ገብቶ ልግዛ የሚል ያለ አይመሰለኝም እራሱን ማሥተዳደር ያለበት የትግራይ ሕዝብ ብቻ ነዉ አሁንም መጥቼ ልግዛ ካለ ሊሎች ክልሎችን በጣም የከፋ ችግር ይፈጠራል
ኢትዬጵያን ክሪሞን ሲገምጡ ኢትዪጵያዊ በራሳቸው እንምትለታለን በሚሉት ህገመንግስት መሰረት የድርሻቸውን ሲሰጣቸው ከዚህ በኋላ ኢትዪጵያ ውስጥ ምን እናደርጋለን። ሆሆ አዲስ አበባ የሀገሪቱን 60%,በጀት የምትመድብ ከተማ መሆኗ ተረሳህ። መሪት በሚሊዪን የሚቸበቸብባተ ከተማ መኋኗ ተረሳ? ከቦሌ መድሀኒያለም እስከ ሱሉልታ መሪት እንደ አንባሻ እየተካፈላቹ ስትቸበችብ የነበረው አዲስ አበባ ምንም ስለሆነች ነው? ትግራይ የመአድን የእርሻ ሀብታም ከሆነች ያሁሉ የትግራይ ባለሀብት ከአዳማ ሀዋሳ ቤንሻንጉል ጋንቤላ አለማለሁ ብሎ ብር ከልማት ባንክ ምን አስበደረው? ለመሆኑ ትግራይ ምግብ እራሷን ትችላለች?ታዲያ ከቻለች አማራ ጤፍ ከለከለን ኩርፊያ ምን አመጣው? እረ የወለጋ ወርቅ ፍለጋ ላይ ትግሪ ምን አሰቃየው ማለቴ ትግራይ ካለ? ወንድሜ አንተ ያልከው እውነት ቢሆን ኖሮ ትህነግ ለአዲስ አበባ ያንን ሁሉ ወጣት ባላስጨረሰች ነበር። እናም አዲስ አበባ የኢትዪጵያ የደም ስር ስትሆን ኦሮሚያ እና ደብብ ቤንሻንጉል ልቧ ናቸው። አማራ ደግም ኩላሊት ነው። ኤርትራ ቢያንስ እንቁልልጭ የምትለው ወደብ አላት።
There are only a few real intellectuals who understand the political problems both in Tigray and Ethiopia.most Most intellectuals are opportunists
ቴድዬ ያለ ትግራይ ኢትዮጵያ የለችም ።ዛሬ ያቀረብከው ሰው ራሱ የደደቢት መስራች ነው።ኤርትራን ከገነጠሉትና ካስገነጠሉት አንዱ ነው።
ይህንን ሰው የሀሰብ ፍሰቱ በጣም አሪፍ ነው።
I have never been a member or suporter of TPLF. But, based on what this guy from ሳወት is saying, makes me feel to be more supporter of TPLF. Shameful.
I have not observed anything at the grassroots level so far.
Hailu yemebale hodam man wekelot new sele Tigray megentel yemezebezebew.min ale yehen hizbe telat bayabezubet.
አንት ኢትዮጵያዊ እንድሆን ሁሉንም እሺ እንድትባል አጠብቅ
ሀይሉ ሑሰት በዚሑ።እትዛረቡ ብመርትዖ ኣረድዕ።
Why you mean?
I like your idea but with out Ethiopia can't succeed.....sorry buddy...you have time to bring better ...
Do not underestimate, bro! Tigray is the most moral nation in Ethiopia! They can feed their people farming even on Stony land while others are starving setting on fertile lands!
Don't underestimate at all!! U better respect for the sake of territorial integrity
Yerashsn engera gager weyanam 27 amte mulu ethion gezto mnm alfeyedm
ዃኺቶ ማለት ኩሪንቺት ነው
በኣጭር ግዜ ትግራይን ሲንጋፖር ማድረግ...ሆሆሆ
ይህ ህገ መንግስት የህወሃት በኩር ልጅ ነው።
ሁለቱም ኣይረቡም ሳይሆን ኣብዛኛው ፀረ ደብረፅዮን ኣንጃ ነው።
ሁለቱም በስልጣን ሽኩቻ ነው የተጣሉት ማለት ትልቅ ስህተት ነው።
ይሄ ሰውዬ መቼነው ይህ ጃኬት ከላዩላይ የሚያወልቀው ?
ማንም ከተከዜ ማዶ ትግራይን በአውራጃ የከፈለ የለም:: ይልቁንስ በክልል እና በዘር መከፋፈልን ወያኔ በመላ ኢትዮዽያ ዘርቶ ሲያበቃ በሌላ ሊያሳብብ ይፈልጋል:: ዘረኝነት አምጭውንም ይበላል:: ያሳደጋጅሁት ተኩላ ሚሊዮን በልቶ አልጠገበም...
ሕወሓትን ካላከበራችሁ አትረቡም በቀደምኮ የትግራይ ሕዝብ ሕወሀትን ነው የመረጠው
ቴዲ እንኳዕ ትግራዋይ ኮንካ!
It will be a gravest error to determine the destiny of Tigray in the presence of Abiy's genocidal government. In my opinion, Tigray will be better off with Ethiopia after the removal of Abiy
🫡
bzwy tedi hawey eyu
TPLF is oligarchy. They do not want young and intellectuals to participate in the top circles of TPLF leadership
Yes why not SeWeT join bayetona or others
Correction, appointing and approving are two different things. Abby Ahmed didn’t appoint Tigrayan leaders, but he approves because he is a head of the state of Ethiopia so when you say government approval or until it’s appointed that gives us wrong signal so many people will not understand. what do you mean or ifunderstand, it will be wrong because Getechew Reda one who was elected by the central committee of TPL they send it to the government of Ethiopia for approval that is the process in any country when ministers were appointed by the Prime Minister. It goes to the head of the states, but the head of the states doesn’t appoint It’s only for formal approval.
ትግራይ የ ፖለቲካ አጀንዳ የማድረግ
አባዜ አትራፊ ስለሆነ ነው ወይስ በተፈጥሮ ትግራይ የተለየ political magnetism ስላላት ነው?
መለያየት የክፋት ምንጭ ነው
ሃይሉ ብርቱዕ በዓል መትከል ሰብ ኢካ።
2 እርማት:
1. መንበረ ሰላማ ተዓረቁ ተሳኒኹም ምርሑና እዮም ኢሎም። ከም ፖለቲከኛ ናይ ጉመዶ ሰዓሮ ኣባርሮ ቃላት ክትሰምዕ ደሊኻ እንተነይርካ ተጋጊኻ ኢኻ። You gotta give them credit.
2. ካኺቶ ማለት ጥራሕ እግርኻ ክትከዪድ ከለኸ ዝወግአካ ዓይነት እሾኽ እዩ።
ብዝተረፈ በርትዕ።