Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ በዐለም ላይ እዉነትን ስለያዘችሁ ሁሌም አሻናፊ ናችሁ።
እንዲህ አይነት ሰዉ አታምጡብን በመድሀኒአለም🤲🤲🤲🤲
ወንድሜ ሳሙአል ወንድሞቼ ይሚ ያስትምሩህን በደንብ አድምጥ
የኦርቶዶክስ ልጆች አስደሰታችሁኝ ተባረኩ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ።።
ጌታሆይ ምንድነው የሚያወራው አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ደስየሚለው የገባቸው ወጣቶች አሉን ትህትናን ከእውቀት ያላቸው እምዬ ኦርቶዷክስ
አዳምጥ ሳሚ ዝምብለህ
እንደ ፑቲን ያገር መሪ እራስህን ዝቅ አድርገህ አማትበህ መስገድ አለብህ ለፈጣሪ ያምልኮት ለናታችን ለድግል ማሪያም ለመላክት ለፃድቃን ለሰማታት ያክብሮት ስግደት እሰግዳለን ምንግዜም ኦርቶዶክስ መልስ አላት🙏🏻❤🎉
በእግዝአብሔር ስም😢 የፑቲን መሪ አይታቹዋል እኔ በእውነት ደንቆኛል አንደኛ መሪ ነው ከእግዚአብሔር ያለው እምነት ያስቀናል😢❤
ልደት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
Essey Lidetekal gobez Egziabiher yabertah Ameen 🙏
ሳሚ ተማር
በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ።በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት።
Sami ይሄን አያነብም የድድብና ጥግ ነው
ማነው ፈቶ የለቀቀብን በመድሀኒ አለም አቤት ድቁርና ቤጤዋች እምዬ ኦርቶዶክሰ ክርሰቶሰ በደሙ የመሰርተሺ ልጀችሺ በእውነት በእውቀት የተሞሉ በትህትና በፋቅር ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ
መናፍቃን ከመሆን ይሰውረን
አሜን አባቴ🙏🙏🙏
ልደትዬ ፅናቱን ይስጥህ የድንቁርና ጥግ ላይ ከደረሰ ሰው ጋር መነጋገር
በዚ ትውልድ በጣም ነው ምኮራው የምር በርቱ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
ድብንአርገን እሰግዳለን።ላዩጩፌትሰግዱየለ
ፈጣሪልብን ይመልስ
2ኛ ዮሐንስ 1:5አሁንም እመቤት ሆይ እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለሁ
እግዚአብሔር ይገስፅህ
ፕሮቴስታንት ፓስተሮች በጣም ባለጌዎች ናቸው ጌታን ::
ለማርያም እንሰግዳለን እንሰግዳልን አንፈልግም
መዝሙረ ዳዊት 30:4 ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ።
የተጠየቀው ጥያቄ አልመለሰም እባካችሁ የተዋህዶ ወጣቶች ጊዜያችሁን ከመናፍቅ ጋር እየተከራከራችሁ አታባክኑ ። ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ናቸው ።
መንጤ ስግደት ስለማያውቁ ስትሰግድ እየተናገርክ ነወይ የምትሰግደው አላለም እፍሬም ደነዙ ስንሰግድ ጌታዬ አምላኬ ሰማይና ምድር የፈጠርክ ማረኝ እንላለን ለመልአክ ስንሰግድ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከአምላክ ምህረትን ለምንልን እያልን እንናገራለን መናፍቅ ሁና
ቅድስ ገብርኤን የጌታ አገልጋይ በምነት ፀሎታችንን ከፈጣሪ ሰለምታማልደን ክብር ለቅድስ አምላክ
ለጌታችን ለመዳኒታችን የምናቀርበውን ምስጋናና ስግደት ለማወቅ ortodox, መሆን ይጠይቃል።
የበላኸዉ ይመለስ ሣሙኤል።
ልደት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ መጽሐፍ ቀዱስ ከአነበበ ሰው ጋርነው መነጋገር ያለብህ
ምስኪን ወይ አለማወቅ ለማንኛውም ጥሩ ጥያቄ ነው
ክርስቶስን እንድምናመልከው አድርገኖ መቼ በሰማቸው አቆረብን መቼ በቅድሳን ሰም ተጠመቅን አግዚያበሄር ወዳጅ ለሁኑት የክብርነው የምንሰጎደው
እውቀቱ በጥርሱ ክፍተት አምልጦታል😂😂😂
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
Gadi...............lidet......long live....!
anbebew endayredu yehone setanawi menfes sayrechbachew aykerm betam kebad huneta wuste nachew yasazenalu
ኦርቶዶክሳውያን አምሮአችሁንይባርክ እውነትንመስክሩ
እቺ ጠጋ ጠጋ
Lidetye let God help them.
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የኦርቶዶክስ ወንድሞችእነ ልደቴ ልምንድኖው መናፍቃንን መመለስ ፈለጋቹ እነ አኬ
ሳሙኤል መፅሀፍ ቅዱስ መማር አለብህ የክርስቶስን ጌትነት የነገረችህ ኦርቶዶክስ ናት
ሲያስጠላ ግልፍጥ ቁም ነገር እየተወራ ምንድነው የሚገለፍጠው በለው ጭንቅላታቸው ምን ያህል ባዶ ነው
እባካችሁ ጴንጤውች እራሳችህንእውቁ ኦርቶዶክሳውያን ከላይየሚስጡት ስጦታ ስለሁነእውነትን ማሸነፍአይቻልም አትልፉ
ሳሚ 😂 ወንጌል ዳገቱ ቁልቁለቱ ነው በየገስታውሱ በ ደቡብ ጋለሞታ ጀርባውን ሲታሸ የሚውል ሰነፍ አበል ሰብሳቢ ነው
Sami tebarek tsega yibzalh
Betam geta zemnun yebarki
መናፍቃን ደስ ከሚሉኝ ነገር አንዱ ድንቁርናቸው
ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉኛል።
ወይ የመናፍቃን ድንቁርና
ጥላቻቸው ከእናቱጋርነው አሁንአሳዩን እኔንወደህ እናቴን ብትጠላ በአንገትህ አርህን አወጣለው ኢየሱስምእንደዚህነው የሚያደርገው እናቱን ስትጠላ ይመተሀል
ከመናፍቅ ጋር መከራከር ከደረቀ እንጨት ጋር መከራከር ነው
Ye dereke encher erasu yrsal eko endezi tkur dngat lay wha mafses new enji😂😂
መዝሙረ ዳዊት 57 7 ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።8 ክብሬ ይነሣ፥ በገናና መሰንቆም ይነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ።9 አቤቱ፥ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ በወገኖችም ዘንድ እዘምርልሃለሁ፤10 ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ።11 አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።
ድንግል ማርያም ከቅዱሳን በታች ናት ለቅዱሳን እንደሚገባ መፅሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል ድንግንል ማርያም ያላቸው ጥላቻ ይገርማል
ደሞኮ ድርቀታቸው አቤት አምላኬ ፈጣሪ ግን ስንቱን ነው የቻለው😥😥አይ ጴንጤ
ሰላምወነድሜ ይህ ከየትመጣደፋርነው ደምፁይረብሻል አስተካክል
ወይ ሳሚ በዚህ ልክ ወርደሀል ማለነው ድቁርናህአይቤጤዋች
ደናቁርትን የመፅሃፍ ቅዱስ መሃይምናንን እና የመጋዘን ውስጥ የዳቢሎስ አበጋዞችን ፣ ድንዝዞችን እያመጣችሁ ሃይላችሁን አታባክኑ። እነሱን ከማስተማር ዳቢሎስን ማስተማር ይቀላል።
ይሔ ከየት የመጣ ፓስታ ነው አንድ እንኳ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የሚያውቀው የለውም ልደትዬ መንፈስ ቅዱስ የሞላብክ የኦርቶዶክስ ዕንቁ
ተክለሀይማኖትእኮ ፈጣሪውንአክብሮስለሞተ እኛምእናከብራቸዋለን
Yemariam telat ,
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:16በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።
አንዳንድ ጴንጤዎች ላለማመን ያመኑ ናቸው በቃ ድርቅና አለባቸው
የተጠየከው ሳትመልስ የምትጠይቅበት ስልጣን ከየት አመጣህ ሳሚ ???
ውይ የማሪያም ጠላት ምን አለበት ለፈጠሪህ እናት ወደህ አክብረህ ስግደት አይደለም በጭቅላትህ ቆመህ ብትሰግድ ምን ያንሳታል ለፈጣሪ እናት የሄ ሁሉ ከርክር ጌታሆይ ኧረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ የናተስ ከደት ይለያል
ልደት ከንደዚህ አይነ ዕውቀት አልባ ሰዉ ጋር ለዉይእት መቅረብ የለብህም እራስን ዝቅ ማድረግ ነዉ ።
Samuel የክርስቶስ ፍቅር እና ፀጋ የራቀው ነው። በስሜ ይመጣሉ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ባለ ሳይሆን የአባቴትን ትእዛዝ በመፈፀም ነው። በእየሱስ ክርስቶስ ስም😡😡😡
ኦርቶዶክሳውያን ጣጡስ ሚናስ ጊዎርጊሥ እጨጌ ዕንባቆም መጥቆራ እረ ሥንቱ ከምትሉ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።
ለሃጥያት ስርየት ያሰጣል የሚልና የሃጥያት ስርየት አያሰጥም የሚል አንድ ነው ይለናል ደነዙ መንጤ
Singing is an important expression of worship but worship is not limited to just singing.Hleping poors and keeping oneself in holines is part of worship.
ኤፌሶን ሰዎች 5:19 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ
ጴጤወች ፆም ፈርሐትነዉ ፡፡
ጆሮ የለውም የማርያም ጠላት
ፕሮቴስታቶች ምን ሆነው ነው ግን መረጋጋት የሌላቸው!
ሲጀመር ከሳሚ ጋ ዲቤት አግባብ አልነበረም የመጀመሪያ ጊዜ አኬ ጋር አደረገ ታወቀ ሙለታም በልደት ነዉ የታወቀ እና በናንተ እየፈመሱ ነዉ ።
በነገራችን ላይ ፕሮዎች እየተማሩ ነዉ።
ፕሮቴስታንት ኦርተደኩስን ጠለቅ ብሎ አያውቋትም ለመላኢክት የፀጋ ስግደት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው የክብርና የአምልኮት ለዩ መንጤዎች
ፔንጤ ከሚባል የአይምሮ ህመም ይሰውራችው ወገኖቼ😊
እየተነገረው ይገለፍጣል የሚቆረቆር ፊት እንኳን አይታይባቸውም ልባቸው የተደፈነ ነው መናፍቃን
ውይ ፕሮቴስታቶች ለእመቤታችን ግን ምን አይነት ጥላቻ ነው ያላቸው ሁልጊዜም የክርክራችሁ መነሻ እሷ ናት ክርስቶስ ያከበራትን እናንተ አከበራችኋት አላከበራችሁት!
ምኑ እንሰሳ ነው ይሔ ደሞ እመቤቴ ድረሽ
የምትጠይቀውን ጥያቄ መጀመሪያ ከመጠየቅህ በፊት ወንጌልን በደንብ አጥና
Hey Samuel, Can you please move back your face from the camera. You just covered the whole screen with your face.
አይ ከእውቀት ነፃ መሆን ሳሚ
ሎቱ ስብአት ምን አይነት የደከመ አስተሳሰብ ነው ?
እሄ ሁሉ ትምህርት ሲሰጥ የት ነበር ግን አይገባቸዉም
Alkerebehm ledet na ena bible temaru
Essey Lidetye Anbesa 👍👍👍
Weynee deme fela Yhe wrgat
ሰው እንዴት ባለማወቁ ይስቃል?????? ሁሌም ቢሆን እንዲህ አይነት ዉይይት ከመልካም ሰዉ ጋር ቢሆን ወንጌል እየተነገረው መሳቅ ምን አመጣው ። ይሔ እኮ ያለፈበት ሙድ ነው።
መናፍቃን ደሰ የሚሉኘአዱነገራቸው ድቁርናቸው😅😅😅😅😅😅
ጥያቄውን ስለማይመልስ ይገለፍጣል
ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ። መናፍቅ መናፍቅ ነው። ባዶ በርሜል
please listen. Ebakachihu Chirstianoch edndezih kale menifes gar atikerakeru.
Demtsu ayrebshewum?
ሚካኤ ልአባቴ የሚል መዝሙር አለ አላለም 😂
ጴንጤ ከመቼ ጀምሮ ነው የስላሴ ሚስጥር የሚያውቀው!
እነዚህ ሠዎች ደግሞ እያለሙ ስጋቸዉን ያረክሣሉ ጌትነተን ይጥላሉ ስልጣን ያላቸዉን ይሣደባሉ።
😂😂😂😂😂😂😂 ልደት በቃ ትቼዋለሁ አውራ አለ
አረ መንጤ እንዴት ያስጨንቀኛል ምን ያቃል ስግደት ለመላኢክት ለፃድቃን ይገባል ይሉና ግን አያደርጉትም
ልቡ የደነደነ ጴንጤ
እንደነዚህ ደነዞችን አታቅርቧቸው
ye qornoliyos yeamleko segedet nw yeker yebelache.yelebona aynachu yibera.
Yealem dedeb kehonu sewoch gar lemin taweralachu. Kenezih gar mawrat rasu hatiyat new. Sedoch, tibetegnoch..... Giorgis yatfachew.
Esun legna,tewew,yetewahido lijoch emiyaminutin yawikalu atikebatir kefeleg kuch bileh temar enatawikewin atikebatir
ውይ ቅዳሴ ስትል ምን ማለት ነው?አላለም ቅዳሴው ሙሉውን ወንጌል እንደሆነ ያለማወቁ እና ስለማያውቃት አሃቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን በድፍረት ማውራቱ ነው እንዳላዋቂ ያለ ደፋር የለም መጀመሪያ የተማሩትን በትህትና በእርጋታ ጠይቅ።
Fetretat hulu betsit yelushal
የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ በዐለም ላይ እዉነትን ስለያዘችሁ ሁሌም አሻናፊ ናችሁ።
እንዲህ አይነት ሰዉ አታምጡብን በመድሀኒአለም🤲🤲🤲🤲
ወንድሜ ሳሙአል ወንድሞቼ ይሚ ያስትምሩህን በደንብ አድምጥ
የኦርቶዶክስ ልጆች አስደሰታችሁኝ ተባረኩ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ።።
ጌታሆይ ምንድነው የሚያወራው አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ደስየሚለው የገባቸው ወጣቶች አሉን ትህትናን ከእውቀት ያላቸው እምዬ ኦርቶዷክስ
አዳምጥ ሳሚ ዝምብለህ
እንደ ፑቲን ያገር መሪ እራስህን ዝቅ አድርገህ አማትበህ መስገድ አለብህ ለፈጣሪ ያምልኮት ለናታችን ለድግል ማሪያም ለመላክት ለፃድቃን ለሰማታት ያክብሮት ስግደት እሰግዳለን ምንግዜም ኦርቶዶክስ መልስ አላት🙏🏻❤🎉
በእግዝአብሔር ስም😢 የፑቲን መሪ አይታቹዋል እኔ በእውነት ደንቆኛል አንደኛ መሪ ነው ከእግዚአብሔር ያለው እምነት ያስቀናል😢❤
ልደት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
Essey Lidetekal gobez Egziabiher yabertah Ameen 🙏
ሳሚ ተማር
በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ።
በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት።
Sami ይሄን አያነብም የድድብና ጥግ ነው
ማነው ፈቶ የለቀቀብን በመድሀኒ አለም አቤት ድቁርና ቤጤዋች እምዬ ኦርቶዶክሰ ክርሰቶሰ በደሙ የመሰርተሺ ልጀችሺ በእውነት በእውቀት የተሞሉ በትህትና በፋቅር ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ
መናፍቃን ከመሆን ይሰውረን
አሜን አባቴ🙏🙏🙏
ልደትዬ ፅናቱን ይስጥህ የድንቁርና ጥግ ላይ ከደረሰ ሰው ጋር መነጋገር
በዚ ትውልድ በጣም ነው ምኮራው የምር በርቱ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
ድብንአርገን እሰግዳለን።ላዩጩፌትሰግዱየለ
ፈጣሪልብን ይመልስ
2ኛ ዮሐንስ 1:5
አሁንም እመቤት ሆይ እርስ በእርሳችን
እንድንዋደድ እለምንሻለሁ
እግዚአብሔር ይገስፅህ
ፕሮቴስታንት ፓስተሮች በጣም ባለጌዎች ናቸው ጌታን ::
ለማርያም እንሰግዳለን እንሰግዳልን አንፈልግም
መዝሙረ ዳዊት 30:4 ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ።
የተጠየቀው ጥያቄ አልመለሰም እባካችሁ የተዋህዶ ወጣቶች ጊዜያችሁን ከመናፍቅ ጋር እየተከራከራችሁ አታባክኑ ። ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ናቸው ።
መንጤ ስግደት ስለማያውቁ ስትሰግድ እየተናገርክ ነወይ የምትሰግደው አላለም እፍሬም ደነዙ ስንሰግድ ጌታዬ አምላኬ ሰማይና ምድር የፈጠርክ ማረኝ እንላለን ለመልአክ ስንሰግድ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከአምላክ ምህረትን ለምንልን እያልን እንናገራለን መናፍቅ ሁና
ቅድስ ገብርኤን የጌታ አገልጋይ በምነት ፀሎታችንን ከፈጣሪ ሰለምታማልደን ክብር ለቅድስ አምላክ
ለጌታችን ለመዳኒታችን የምናቀርበውን ምስጋናና ስግደት ለማወቅ ortodox, መሆን ይጠይቃል።
የበላኸዉ ይመለስ ሣሙኤል።
ልደት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ መጽሐፍ ቀዱስ ከአነበበ ሰው ጋርነው መነጋገር ያለብህ
ምስኪን ወይ አለማወቅ ለማንኛውም ጥሩ ጥያቄ ነው
ክርስቶስን እንድምናመልከው አድርገኖ መቼ በሰማቸው አቆረብን መቼ በቅድሳን ሰም ተጠመቅን አግዚያበሄር ወዳጅ ለሁኑት የክብርነው የምንሰጎደው
እውቀቱ በጥርሱ ክፍተት አምልጦታል😂😂😂
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
Gadi...............lidet......long live....!
anbebew endayredu yehone setanawi menfes sayrechbachew aykerm betam kebad huneta wuste nachew yasazenalu
ኦርቶዶክሳውያን አምሮአችሁንይባርክ እውነትንመስክሩ
እቺ ጠጋ ጠጋ
Lidetye let God help them.
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የኦርቶዶክስ ወንድሞችእነ ልደቴ ልምንድኖው መናፍቃንን መመለስ ፈለጋቹ እነ አኬ
ሳሙኤል መፅሀፍ ቅዱስ መማር አለብህ የክርስቶስን ጌትነት የነገረችህ ኦርቶዶክስ ናት
ሲያስጠላ ግልፍጥ ቁም ነገር እየተወራ ምንድነው የሚገለፍጠው በለው ጭንቅላታቸው ምን ያህል ባዶ ነው
እባካችሁ ጴንጤውች እራሳችህንእውቁ ኦርቶዶክሳውያን ከላይየሚስጡት ስጦታ ስለሁነእውነትን ማሸነፍአይቻልም አትልፉ
ሳሚ 😂 ወንጌል ዳገቱ ቁልቁለቱ ነው በየገስታውሱ በ ደቡብ ጋለሞታ ጀርባውን ሲታሸ የሚውል ሰነፍ አበል ሰብሳቢ ነው
Sami tebarek tsega yibzalh
Betam geta zemnun yebarki
መናፍቃን ደስ ከሚሉኝ ነገር አንዱ ድንቁርናቸው
ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉኛል።
ወይ የመናፍቃን ድንቁርና
ጥላቻቸው ከእናቱጋርነው አሁንአሳዩን እኔንወደህ እናቴን ብትጠላ በአንገትህ አርህን አወጣለው ኢየሱስምእንደዚህነው የሚያደርገው እናቱን ስትጠላ ይመተሀል
ከመናፍቅ ጋር መከራከር ከደረቀ እንጨት ጋር መከራከር ነው
Ye dereke encher erasu yrsal eko endezi tkur dngat lay wha mafses new enji😂😂
መዝሙረ ዳዊት 57 7 ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።
8 ክብሬ ይነሣ፥ በገናና መሰንቆም ይነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ።
9 አቤቱ፥ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ በወገኖችም ዘንድ እዘምርልሃለሁ፤
10 ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ።
11 አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።