በጣም ምርጥ እና ጣፋጭ የ ማረቆ በርበሬ አዘገጃጀት /The best and most delicious pepper recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • The best and most delicious pepper recipe ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው በርበሬን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ነው ።ለ 1 ፈረሱላ በርበሬ 17 kg በርበሬ
    3 ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
    1 ኪሎ ዝንጅብል
    እርጥብ ቅመም በምትፈልጉት መጠን ይሰጣሉ
    1/2 ነጭ አዝሙድ
    1/4 ጥቁር አዝሙድ
    1/2 አብሽ
    3 ኪሎ ኮረሪማ
    1 ኪሎ ጨው
    የወጥ ቅመም የሚሰርፈር
    እነዚህን አድርገን በርበሬያችንን ያማረና የጣፈጠ በርበሬ አዘጋጅተናል

КОМЕНТАРІ • 29

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 Рік тому +2

    እስላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እንኳን ደና መጣሽ አሚ ዋውውው አሚዬ የምፈልገው ነገር እኔ ከተወለድኩ በርበሬ ስዘጋጅም ሆነ አስዘጋችም አላቅም እናመሰግናለን

  • @user-kn2cw3yo8w
    @user-kn2cw3yo8w Рік тому +1

    ሰላም ሰላም አህለን እህቴ እዴት ነሽ ሰላም ነሽ ማሻአላህ ያገሬ በርበሬ ደስ ሲል አረ ነጭ ሽኩሩት ተዘፈዘፈ ማለት ለመላጥ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ማለት እናመሰግናለን እህቴ አሪፍ ነው በርቺ ጠክሪ

  • @natnaelGebrhiwet-g4t
    @natnaelGebrhiwet-g4t 5 місяців тому

    megzat felige yeatnow migzawbota tebaburun

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube Рік тому +1

    ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ አዘጋጃጀትነው ያምራል በርች

  • @amierasil
    @amierasil Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @umomohamad
    @umomohamad Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያወቁት ማሳወቅ መልካምነትነዉ ሸኩርን ሀቢበቲ በጣም አረፈ አዘገጃጀት ነዉ እዉነትም ያምራል

  • @hanawerku
    @hanawerku Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ዋወ ምረጥ በርበሬ ነው የኔ ባለሙ እጅሽ ይባረክ

  • @honeytube7971
    @honeytube7971 Рік тому +1

    ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ አዘጋጃጀትነው በርች

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 Рік тому +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚየ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ እጅሽን አይቆርጥመው በርበሪና ሽሮ ማዘጋጀት ሳስብ የሀገር መግባቱ ያሳስበኛል ስራው ብዛቱኮ አይ ምርጥ አድርገሽ ያዘጋጀሽው በእናቴ ለምጀ ቤት መያዝ አይቀር ካሁኑ ላስብበት

  • @genettube1107
    @genettube1107 Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺ እህቴ

  • @እሙማሂርዩቱብ
    @እሙማሂርዩቱብ Рік тому +1

    በርች የኔ ባለሙያ

  • @emukal
    @emukal Рік тому +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን አሚ እህት የኔ ባለሞያ ዋው አንችን ያገባ ጀነት ገባ ማሻአሏህ ሞያ ሲለካ በአሚ ቤት ነው ለካ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በቃ ባለሞያ ነሽ ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው ያሳዬሽን ማሻአሏህ

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 Рік тому +1

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሠላም በጣሽ አሚዬ

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Рік тому +1

    አስላምአለይኩም ውዲ አሪፊነው በርቺቀጣዩንእንጠብቃለን

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Рік тому +1

    ስለምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽልን ወው ጎባዝ በለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር እንመስግነልን በሌላ ቢዲዬ እስከምንገነኝ ድረስ ቸር እንሰንብት

  • @fatema7
    @fatema7 Рік тому

    አሰለሞአለይኩም ወራህመቱላሂበርካቱ መሸአላህ በጣም አሪፋ ነዉ መሸአላህ እናመሰግናለን

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube Рік тому +1

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካአቱመሻአላህ 👍 እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሸ ይብዛ ባለሽበት ሠላም ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም እሥካለም ዳርቻ አሚን እኛንም ላገራችን ያብቃን

  • @seaditube1239
    @seaditube1239 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚየ አህሌን እንኮን ደና መጣሸልኝ የኔ ባለሙያ ማሻ አለህ አንቸ እራሰሸ ቅመም እኮነሸ ቢል አፍያ ብያለሁኝ ጠፍቶኝ ነበረ ያንቸን አሰራር ሳይ ትዝ አለኝ የጠፈኝን ሁሉ ቅመም ነው ያሳየሸን የኔ ውድ በይ አንድ ሁለት ኪሎ በርበሬ ላኪልኝ ።ክክክክክ

  • @amenajmal714
    @amenajmal714 8 місяців тому

    ዋው የማረቆ በርቡሬ❤

  • @emukal6088
    @emukal6088 Рік тому +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአሏህ ወላሂ ጨርሼ አየውት የተረሳ ሞያ አገሬ ስገባ የማይቀርልኝ ነው 😂😂ምርጥ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል ማሻአሏህ

  • @user-ee5xj8lq4t
    @user-ee5xj8lq4t 9 місяців тому

    የኔ ውድ በለሙያ👍👍👍👍

  • @user-ou1bf3fd5v
    @user-ou1bf3fd5v Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kaleadane2397
    @kaleadane2397 23 дні тому

    ለ ❤10 ኪሎ ምን ያህል ልጠቀም እባክሽ ቅመሞቹን

  • @RomanAssefa-o4t
    @RomanAssefa-o4t 7 місяців тому

    ለ10kg ምን ያህል ቅመም ያስፈልጋል

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Рік тому

    ሳብላይክ በኮምተሥርጎራበይ

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk  Рік тому

    የ ሁሉም መጠናቸው discribtion box ላይ አለ ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ መጠየቅ ትችላላቹ

  • @ZeharaAhmed-l7i
    @ZeharaAhmed-l7i 10 місяців тому

    😂

  • @mesimeseret-lb2rj
    @mesimeseret-lb2rj Рік тому +1

    የት ሀገር ነው የተቀነጠሰ የሚሸጥ ያንችስ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂