ጥፍጥ ያለ እና ከለሩ ያማረ የበርበሬ አዘገጃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • በርበሬ :ነጭ ሽንኩርት :ቀይ ሽንኩርት :ዝንጅብል :በሶ ብላ :ጤናዳም :ጦስኝ :አዝመሬኖ : ቅርንፍድ :ኮረሬማ :ከሙን :ነጭ አዝሙድ :ጥቁር አዝሙድ :አብሽ : ጎመንዘር :ቁንዶ በርበሬ :ገውዝ
    ጥምዝ :ኮሰረት :ጨው

КОМЕНТАРІ • 15

  • @Adinasethopia
    @Adinasethopia  Рік тому +2

    ቻናሌን ገብታችሁ አይታችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እና ኮሜንት ላደረጋችሁ እጅግ አመሰግናለሁ ብርታትና ጥንካሬየ ናችሁ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Рік тому

    WOWWW Thanks

  • @NardosAbiy-uu9nt
    @NardosAbiy-uu9nt Рік тому

    በጣም አሪፍ በርበሬ ነው በርች

  • @liya8673
    @liya8673 Рік тому

    Wow betam arif aserar new

  • @tsionfentahun3939
    @tsionfentahun3939 Рік тому

    Betam arif aserar new

  • @serkalemtv8201
    @serkalemtv8201 Рік тому

    Betam gobez berchi

  • @lensemekonen6958
    @lensemekonen6958 Рік тому

    Betam Des yilali

  • @girmaytsegay1402
    @girmaytsegay1402 11 місяців тому

    Betam.arif.new.enate.berchi.gn.yegomen.zer.ሌላ.ስም.ኣለው

  • @eitedaniel4956
    @eitedaniel4956 Рік тому

    Gobaz

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel Рік тому

    የጦስኙ አይነት ይለያል ወይስ ገበያ ላይ ያለው ደረቁ ንገሬን????

    • @Adinasethopia
      @Adinasethopia  Рік тому

      ሰላም ውድ ቤተሰቤ ይዘቱ እንደ በሶ ብላ አይነት
      ሲሆን ሽታው ይለያል ከለሩም ብራውን ይመስላል እርጥብ ነው ቅርፁ አጭር ችፉርግ ያለ ነው

    • @liya8673
      @liya8673 Рік тому

      💖

  • @getabebaw7306
    @getabebaw7306 Рік тому

    በርበሬው 4 ኪሎ ነው ብለሻል ምንያህል ነው የደረቁ ቅመም መጠን ?

    • @Adinasethopia
      @Adinasethopia  Рік тому

      ሰላም ውድ ቤተሰቤ በርበሬየ በስተት 4ኪሎ ያልሁት በስተት ነው ብየ ጠቅሻለሁ 2ኪሎ ነው ደረቅ ቅመም እየያንዳዱ 20__20ግራም ሲሆን ኮረሪማ ግን በቡና ስኒ 1ነውያደረግሁት ጨው እንዳይበዛ እንደፍላጎትሽ ሲበዛም በርበሬሽን ከለሩን አመዳም ያደርገዋል አመሰግናለሁ እንደምትረጅኘ ተስፍ አለኘ!!!

    • @Yonseb-r1l
      @Yonseb-r1l 5 місяців тому

      10 kilo serilg bemaryam