Semonun Addis: Preparation of Pepper/የበርበሬ አዘገጃጀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 3 роки тому

    አናመሰግናለን ተባረኪ ጣም ደስ ይላል ለውጥ

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 років тому +14

    ወይኔ ስታምሩ የኔ ባለ ሞያዎች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @abease9534
    @abease9534 6 років тому +2

    ዋውውውው ደስስስስስ ስል ብር ይጨነቅ እንጅ አርፍ ነው በጣም እርፍ ነው በእውነት

  • @mesimesi2601
    @mesimesi2601 6 років тому +1

    ዋው በጣም ምርጥ ሀሳብነው በተለይ ለዘመኑ ሴቶች እናመሰግናቸዋለን

  • @asteriye
    @asteriye 4 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት! እናመስግናለን.

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 6 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን የማሽኑ በጣም ተመቸኝ ግልግል

    • @selomie2721
      @selomie2721 6 років тому

      mashinun yet magignet echilalew bititekumegn

  • @jfstgg4544
    @jfstgg4544 6 років тому

    እገባየውሳየው አሳለኝ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 4 роки тому +3

    የኢትዮጵያ፡እህቶቼ፡እናቶቼ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።
    አገራችንን፡አስኮርታችሁ፡የዓለም፡ሕዝብ፡በባልትናችሁ፡
    እያደነቁ፡ነው። የእመቤታችን፡ወዳጆች፡መሆናችሁን፡
    በሥራችሁ፡አሳይታችኋል። ክብሩ፡ለመድሃኒዓለም፡ይሁን።

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ

    ስታምሩ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ!

  • @khadijaahmad5492
    @khadijaahmad5492 6 років тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ስልኳን እንፈልጋለን

  • @foziatube691
    @foziatube691 5 років тому +2

    እውነት ለመናገር ማን በእጂ እንደሚወቀጠው በሙቀጫ የተደመደመ እና በማሽን የተፈጨ ጠአሙ አንድ አይደለም በርግጥ ጊዜን ሊቆጥብ ይችላል

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 5 років тому

    ዋው አመሰግናለሁ ሙያ አስተማርሽን

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 6 років тому

    ሴትኧ በጤናዋ ነዉ ምትናገረዉ። ኤዱ ስወድሽ

  • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል

    የበርበሬ ቅመሙን ጻፊልን

  • @muslam7027
    @muslam7027 6 років тому

    ወው ማሸአለ የዘመነዊ በጣም ጥሩነው ዉዳድኩት የኡነት እኛ ግን በዉፍጮነው የምነስፈጨው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ

    *ጥሩ ነው አይን እያየ ማሠራት ይቻላል የተፈጨ ከሚገዙ እንዲህ ማሠራት*

  • @mimitel6772
    @mimitel6772 6 років тому +4

    ዋው የማሽኑን በጣም ነው የወደድኩት

  • @elg9049
    @elg9049 Рік тому

    I miss this show 😞

  • @sesrakonjo8572
    @sesrakonjo8572 6 років тому +1

    YENE konjo betam enamsegenalin ARifi new

  • @እስላምነውሂውቴ0000
    @እስላምነውሂውቴ0000 6 років тому +3

    እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ስውች

  • @ኢትዮጵያእናኦርቶዶክስአይ

    ዘመናዊዉ በጣም አሪፍ ነው

  • @አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል

    ቅመሙንና መደለዣውን ቅመም ጻፊልን

  • @samulove9686
    @samulove9686 6 років тому

    ስወድሽ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ፕሮግራምሽ

  • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ

    Wey eden yicheferal alech berber endet endemiyazegaju enkuwan atawkum eko leneger baltina bet rotachu new mit gezut Lemanignawum enameseginalen mamaye

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 6 років тому +1

    በእርግጥ ሙያው ከናቶቻችን ወዲያ ማንም አያቅም ።በተለይ በአሁኑ ሰዓት እድሜ ለቴክኖሎጂ

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    ዎው ማሸኑ አሪፍ ነው ለሰው ሥራ መፍጠሩ

  • @የእናቴልጅነኝ-ፈ4ከ
    @የእናቴልጅነኝ-ፈ4ከ 6 років тому

    Wow mashenu arif nw👍👍👍👍👍👍👍

  • @marthamartha540
    @marthamartha540 6 років тому

    እኔም እናቴ በደንብ አድርጋ አስተምራኛለች
    ባለሙያዎች እጃቹ ይባረክ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 6 років тому +19

    ሰላም የለገሬ ልጆች ለቦርጭ መቀነሻ፣ለገንዘብ አቆጣጠብ፣በክር የፊት እና የቅንድብ አነሳስ እና ሌሎች ጠቃሚ video ገብታችሁ ተመልከቱት የሀገሬ ልጆች አመሰግናለሁ የኔን ፎቶ ስትነኩት ታገኙታላችሁ።

    • @madinamadina2786
      @madinamadina2786 6 років тому +1

      ማሻአላህ እስኪ ቡርጭ ከቀንስ እንይልሽ አለን ማር

    • @zabibahussain911
      @zabibahussain911 6 років тому +1

      ye Nathan enat በርቺልን ማር እኔ ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @w0rkineshtufa636
      @w0rkineshtufa636 6 років тому +1

      ye Nathan enat endawu borchim birrim yelegnim kkkķkkl kindib gen linegirish alchilim ye bere kend new miyakilewu gitim bilo beye kenu new miyadgewu gen eko alagegnewushim youtuve layi beterefe ameseginalewu i love u muchich

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat 6 років тому

      W0rkinesh Tufa አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሁኝ

    • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
      @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 6 років тому

      ye Nathan enat ስብስክራይቭ ላድርግሽደ ?

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    ስራክበር ነው ጎበዞች በርቱ

  • @እናትእናት-ኈ3ቐ
    @እናትእናት-ኈ3ቐ 6 років тому

    ዋውው ደሥ ሥል እናመሠግናለን

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 років тому +1

    ጥሩ ነው ያሰየሽው

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 років тому +1

    ለምን መንግስት ሰፋ ያለ ቦታ ቢሰጣቸዉ? በጣም አሪፍ ነዉ በርች ኤደን ፡ግን ያች ማቅረብ ብቻ ጥቅም የለዉም።ሌላም አካል ተጨምሮ መፍትሔ ሲሰጥበት ነበር

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 років тому +1

    እኛ ኢትዮጲያኖች ድህነቱ እጂ ሙያ መቼ አጣንነበር ለማንኛዉም እናመሰግናለን

  • @madinamadina2786
    @madinamadina2786 6 років тому +7

    ደሞም የተፈጨ በርበሬ ከውጪ መግዛት አይስፈልግም ማለት በርበሬውለይ ቀይ አፈር ይጨምሩበታል

  • @ያብስራ-መ2ሐ
    @ያብስራ-መ2ሐ 6 років тому +1

    እማማ ነፍስዋን ይማረውና በደና ጊ ዜ ሙያ አስተምራኛለች :: ባል ጠፋ እንጂ😌

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 6 років тому

    Good job ladies !!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 років тому

    ሰርገኛ።መጠመ በርበሬ ቀንጥሱ የተባለው በርበሬ ማዘጋጀት ጊዜ ስለሚወስድ ነው ወፍጬ ቤት እሰኪደርስ ብቻ አንድ ሳምንት ያስፈልጋል ስለዚህ ከሰርገኛ በፊት ማዘጋጀት መታሰብ አለበት

  • @إممريم-ح6ذ
    @إممريم-ح6ذ 4 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር እደት ነው ማገኛት የሚቻለው

  • @starshikor131
    @starshikor131 6 років тому

    Berberaw tru new gn metateb yelebetm wey ntsehnaws endeat new?

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 років тому +1

    እደ በርበሬና ሽሮ አዘገጃጀት እሚያደክም ነገር የለም

  • @yirutesefaye3985
    @yirutesefaye3985 6 років тому +3

    እናቴን አስታወሰኝ የቤት ውስጥ የበርበሬ ድለዛ

  • @masikonjo7305
    @masikonjo7305 6 років тому

    ደስ ሲሉ በርቱ

  • @yoopn245
    @yoopn245 4 роки тому +1

    You can see me at the first part am Nathan the guy on the front door street house 😁😊

    • @yoopn245
      @yoopn245 4 роки тому

      😂😂😂😂

    • @yoopn245
      @yoopn245 4 роки тому

      I like it 😃

  • @mamafeqr5498
    @mamafeqr5498 6 років тому

    እሪሜ ይሥጠን እናያለንገና

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    እደት ደሥ ይላል

  • @ggggggg7775
    @ggggggg7775 6 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @konjowooww2222
    @konjowooww2222 6 років тому +1

    Wowww gobze nase

  • @nathandaniel3881
    @nathandaniel3881 4 роки тому

    That is so cool

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Andandochum Key Shekila Yechemralu Yeker Yebelachew Ahun Kulalet Beshetegna Yebezaw Leza Yehonal Kifat Teru Aydelem Ebakachu

  • @wanishetlove5011
    @wanishetlove5011 6 років тому

    Betami en mesignalen hitach
    gen berabare senit new ferasil
    Meshinu medabi betasyin

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ

    ምርጥ ነው

  • @selomie2721
    @selomie2721 6 років тому

    mashinun yet magignet echilalew mereja yalachu ebakachu silik situgn

  • @labeboye993
    @labeboye993 6 років тому

    My half sister (Mulutsehay) and her neighbour (Yene nesh) on TV. I hope they will not make me homeless. 30Apr2018.

  • @sofiabalkere
    @sofiabalkere 6 років тому +1

    ውይ የምር mother' n አስልቺ ነው ትእግል

  • @kuwaitvip5756
    @kuwaitvip5756 6 років тому

    wow baxami inamsginaleni

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 років тому

    They believe to leave in concrete building with out any green like grass, tree is best thing to do. But they will hate it within 20-30 years. When all Addis Ababa become concrete with 40°c heat.

  • @habeshawitaxumawit417
    @habeshawitaxumawit417 6 років тому

    Wow betam des yelale

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 6 років тому +3

    አሁንሥ ሀገሬ ገብቸ የሀገሬን በርበሬ በልቸ ሙቸ ልንሞት እኮነዉ በግዢ በርበሬ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      ዉደ ብለክ ጥራኝ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @አጀኢባቢንትአወል
    @አጀኢባቢንትአወል 6 років тому +4

    ወይ ሃጋር በነፍቆት ልሞት ናው ሩፍፍፍፍፍፍ

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 6 років тому

    ከሆነ አይቀር ሸክላም እንዴት እንደሚጨምሩበት ያሳዩሽ

  • @Halahala-db1id
    @Halahala-db1id 5 років тому

    ግን ቀይ ሽንኩርት አላስገቡም እሳ

  • @ሱሱነኝየውዴ
    @ሱሱነኝየውዴ 6 років тому

    feresula minden new ?

  • @fatumamuhamede1788
    @fatumamuhamede1788 6 років тому +4

    እኔስ ልግባጂ እራሴ እሰራዋለሁ ሁሉም።ቅመም አባቴ ቤት አለ

  • @linakonjo5029
    @linakonjo5029 6 років тому

    betam Yegarmal Govazoche Bertu

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 років тому +2

    የሚሸጥ ነው እዴ ቁጥራ ቸው ላኩልኝ

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 6 років тому +2

    ayii andim ken ye bet sera salsera izi metiche aheya honkugn enate gen min tilegn yihun kkkkkk benatachu atisakubign enjera enkuwan megager alakim

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 років тому +1

    kegnabet berberew ytatebal eritib kimemum hulum ytatebal berberew sitateb fitnet yfelgal wuhaw bemedaberya ytefetefal keza yderkal ydelezal edime lenate bzu moya temire alehu

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 років тому +1

    በናትሽ በርበሬስትብርገባ እደትእሚዘጋጅአቃለሁ

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 6 років тому +2

    የኢትዪ ሥራ ሁሉ ከባድ ነው ውይ ረረረረ ውጭኮ ሁሉም አልጋ ባልጋ ነው

  • @monahairstyle9941
    @monahairstyle9941 6 років тому

    እኔስ የልጅነት ጉልበቴን ተጠቅሜበታለሁ። አላሀምዱሊላ

  • @emebetdemssie9000
    @emebetdemssie9000 6 років тому

    Gid nw sefi Lela bota yasflgal sirashnm yasdgal nitshnam ynorwal mengd lay abara koshahsam aystemamnm

  • @መዳንበክርስቶስብቻነውፍቅ

    ስልክ ቁጥር ለምን አላስቀመጣችሁም።። ሹክ በሉኝ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Berbere Endeh Teserto New Ginn Be Ahunu Geze Alseletenem Mukechaw Yaw New Leslasa Tedergo Ayderam Aroge New Betam

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 4 роки тому

    እባካችሁ ስልክ ጥቁር ላኩልን

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 років тому +1

    ወይኔ ረጅም እድሜ ለእናቶች መርበሬ ማዘጋጀት ስጠል

  • @ቴዎድሮስነኝ
    @ቴዎድሮስነኝ 6 років тому

    በርበሬ ሲዘጋች ቀይ ሽንኩርት ሲገባ ለመጀመሪያ

  • @samsuufsgdvg8337
    @samsuufsgdvg8337 2 роки тому

    የሥልክቁጥር

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ይሄንን የማያውቅ አለ አንቺ ፉዞ

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 6 років тому +3

    የማሽኑ ማስታወቂያ አውጡለት ሰው ብዙም አያውቀውም

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому

      ጉራጌ አንበሳ
      የሽንኩርት መፍጫ ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እኔም ስስራ ነብር አሁንም አግር ክመጣሁ እስራልሁ አውቃልሁ ክምር

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 років тому

    Ache wgia wrgi hula

  • @inatewusteneshiwadishalews6588
    @inatewusteneshiwadishalews6588 6 років тому

    indet new guys nach shunkurt kana litachu new indee micamerew

  • @ሰለምኩኝአላህፈቅዶልኝአል

    Tesh ahun yechen yemitakel seteyo barbarre endet lazegaj beeesh setayeke endet ayedebereshem enda

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому

      ሰለምኩኝ አላህ ፈቅዶልኝ አልሀምዱሊላህ
      አለማወቅ ሃጥያት አይደለም!
      ያዲሳባ ልጅ ባትሆኝ እንጂ ምንም አያሳፍርም! ሰራተኛ ለመቅጠር አቅም ያለው ቤተሰብ ሁልቱ እንዲህ ያለውን ስራ ልጆቹን እያሰራ ስለማያሳድግ ከበርበሬ ጋር ሲጨናበስ ያልኖረ ብዙ ህዝብ አለ!

  • @zeybaabate3230
    @zeybaabate3230 6 років тому

    silkan enkfeligalen pss

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому +3

    በሀላውይ ይከበረልን

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому

      Ali Alali
      ምኑን ነው እንዲከበር የፈለግሽው?

  • @madinamadina2786
    @madinamadina2786 6 років тому +3

    እንደ በርበሬ አደማደም የማያቅ ሴት አለ እንደ በአደባባየ የትለቀቅው ክክክክክክ

    • @MR-gy7zw
      @MR-gy7zw 6 років тому

      madina madina ክክክክ አሁን ዘመን ሴቱ ቅጥ አጥቷል

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 років тому +14

    ኤድያ ሞያ በኛ ዘመን ቀረ ያሁን ሴቶችማ ሱሪ ስትታጠቁ ሁሉን እረሳችሁ

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 6 років тому +1

    ፈረሱላ ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @abease9534
    @abease9534 6 років тому +6

    ግን ባህላችን በብዙ ነገር እየጠፋ ነው

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому +7

      abe ase
      በርበሬ ማዘጋጀት ባህል ነው እንዴ ሙያ ነው እንጂ! የድሮዎቹም ሰዎች ማሺን ቢያገኙ አይናቸውን አያሹም ነበር ፍዳቸውን ከሚያዩ ! ጉልበትና ግዜ የሚቆጥብ ነገር ተገኝቶ ነው?

  • @hayatadugna615
    @hayatadugna615 6 років тому

    WE GUD BETAM ARF NEW

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому +1

    የውነት አዲስ አበባ ሴቱ ሞያው አይደነቅም ሱሪ ሲጠልቅ አደልዴ የሚውለው ወዱም ተልፋሳነው

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому

      Ali Alali
      ሙያና ሱሪን ምን አገናኘው? ቀሚሱ ነው እንዴ ስራውን የሚሰራው?

    • @alali8734
      @alali8734 6 років тому

      MY እና ልብሱን ስቀይር ነው የሚውለው ሞያ ያለው ሴት ካለባበስ ይለያል አስተጣጠቕ ይለያል

    • @MY-hp5de
      @MY-hp5de 6 років тому

      Ali Alali
      ምንም አይገናኝ ሱሪ ለበሰ ቀሚስ ለበሰ ሙያ እንደው በልብ ነው በልብስ አይደለም! ምኑን ከምን አገናኘሽው?

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 6 років тому

    ከነገ ወዳ ሀገሬ ልገባ ነው ላገባ በርቀሬም ሽሮም ማዘጋጀት አላውቅም 😄😄😄😂😃😃😃😃😃😃😃

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 3 роки тому

      ትጋዣለሺ ብሀላተማር ሙያተጎርቢትነዉ ማማየ

  • @መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም

    ♥♥♥

  • @ethiopia.ethiopiaadabe4881
    @ethiopia.ethiopiaadabe4881 6 років тому

    Mathariye'baxma'yamrala'dasa'satalu

  • @saraaria4417
    @saraaria4417 6 років тому

    ዘመናዌውአስራርቢበርታታእናቢስፋፋመልካምንው

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 6 років тому

    Gobez

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 6 років тому

    ኤደን ቆንጆ

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 6 років тому +1

    ወይሄ እኔ አዘጋጂ ነበር